"እግዚአብሔር ዝም ሲለኝ ምን ላድርግ" ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ

  Рет қаралды 386,338

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 870
@sisayworkugizaw4370
@sisayworkugizaw4370 Жыл бұрын
አይደለም አይደለም አይደለም እናንተ ሁሉ ዝም በሉ፣መልዕክቱ ሁሉ ለኔ ነው ፣ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርክ አሜን
@user-mg9kh5og2h
@user-mg9kh5og2h 4 ай бұрын
@flour1988
@flour1988 2 ай бұрын
❤😢
@user-xd4si5yi4u
@user-xd4si5yi4u Ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🛐🛐🛐🛐🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@yoditabebe7785
@yoditabebe7785 Жыл бұрын
የኔ ጀግና መምህር ቆራጥ መሪ እሩሩ አባት ደግ ወንድም የእግዛብሔር ታማኝ ባሪይ ሁል ጊዜ እግዛብሔር እንደዚህ ደምቆ ይታይብክ ና ይታይልክ አንተን ሰው ሲይይ እግዛብሔር ይችላል ይባልልክ የጠራክ እሱ የታመነ ነው ተባረክ ለበረከት ሁን የኔ ውድ የእየሱስ ስጦታይ እወድሀለው❤🎉❤🎉❤🎉
@husnaraovezova6560
@husnaraovezova6560 Жыл бұрын
❤❤🎉🎉
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ኡፍ ዮንዬ አባቴ አባትህ ሁሌም ስሙ ከፍ ይበል!!!የእንደገና አምላክ አዲስ አድርጎ የሚሰራ አባታችን ለዘላለም ስሙ ይባረክ!!!!
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
Tebarki❤❤
@besens
@besens Жыл бұрын
❤❤❤❤Tebrke be buzou yena😊😊😊
@TsegansheTeganshe-lu9po
@TsegansheTeganshe-lu9po 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@misakmisak-ux5du
@misakmisak-ux5du 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን ት/ት በጣም ነው የወደድኩት። በእግዚአብሔር ዝምታ ውስጥ ነኝ ወንድም እህቶቼ በፀሎት አስቡኝ።
@user-or1pd7cx4z
@user-or1pd7cx4z 21 күн бұрын
እሽህ ጌታ አለ
@meseret5776
@meseret5776 Жыл бұрын
ለእኔ ነው ይህ መልክት አሜን አሜን 💕🙏💕
@YergelamaGirma-tv5ru
@YergelamaGirma-tv5ru Жыл бұрын
በእኔ ላይስ የእግዚአብሔር ዝምታ በዛ 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ በስደት ሀገር አሁንስ መጥፋቴ ነው የዝምታን ግዜ በቃ በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@wisdomacademy20117
@wisdomacademy20117 9 ай бұрын
God is with you
@qeeunemmy4346
@qeeunemmy4346 9 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏😢😢
@BereketKelebe-gh9mj
@BereketKelebe-gh9mj 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የምታመልክዉ አምላክ አይተዊሽም በቃ ለፍቃዱ እጅሽን ሰጪዉ አባትሽን እግ/ርን አስችለኝ በይዉ ዉዴ
@Abibich
@Abibich 2 ай бұрын
Ameni amnei ameni amnei📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖😭😭😭😭😭😭
@flour1988
@flour1988 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢uuuuuffffffffffff
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
የኔ ችግር የእግዚአብሔር ዝምታ ብቻ ሳይሆን የእኔም ዝምታ መሆኑ ነው 😢 ወንድሞችና እህቶች. ፀልዩልኝ መፀለይ እንኳን ተሰኖኛል😢
@besens
@besens Жыл бұрын
Ayzosha mam get malkam naw 1kan hulme melkam yhanle❤❤
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
@@besens አሜን ተባረኩልኝ
@betsegalegesse5432
@betsegalegesse5432 11 ай бұрын
Eshi etseleyelshalehu.
@jesusway3790
@jesusway3790 11 ай бұрын
@@betsegalegesse5432 ተባረኩልኝ
@jesusway3790
@jesusway3790 11 ай бұрын
@@besens አሜን
@tiruworksimeneh-lj1bz
@tiruworksimeneh-lj1bz Жыл бұрын
ታይቶ የማይታወቅ ለዩ የእዚአብሔር መንፈስ በላይህ ለይ ይውደቅብህ አሜን
@gtabalewadugna1682
@gtabalewadugna1682 10 ай бұрын
የህ ለኔ ነዉ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን አሜን
@gebrieluwodajo
@gebrieluwodajo Жыл бұрын
.....ንሰሐ ገባለሁ፣ ፆም ፀሎት እይዛለሁ፣ እልከኝነቴ ይሆናል ብዬ ማረኝ እላለሁ.....እግዚአብሔር ግን ዝም፣ጸጥ....ለካ እየሰራኝ ነው ፣ለካ እያበጀኝ ነው....የማይጠቅመውን እያፈረሰና የሚጠቅመኝን እያገነባ.....ሊሰራው ለፈለገው ጉዳይ እንድማረክ እያደረገኝ ነው።.....አሜን አሜን አሜን!!!! ተባረክልኝ ዮኒዬ፣....ይህን ስብከት ላዳምጥ የቻልኩት በአለም ዙሪያ ላሉ ይድረስ ብለህ ከጸለይከው ጸሎት የተነሳ መሆኑን ሳልመሰክር አላልፍም።ዘመንህ ይባረክ።
@tesfaldeteden391
@tesfaldeteden391 10 ай бұрын
Wawwww amennn yoniye egzabhir amlak ybark yene abat yene axnsgni getaye tebarek temsgen eiyesuseee sew seichers ante tnesalhe aba kber temsgen
@kukukuku5502
@kukukuku5502 17 күн бұрын
Amennnnnn Geta Hoy Siraj Afreseh Siraj
@user-it9cl4bd1m
@user-it9cl4bd1m Жыл бұрын
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን በዝ ቃል ሕይወቴን አገኛሁ ዮንዬ አተ የትዎልድ አባቴ ጌታ ይባርክህ 🤲🤲🤲🤲📚🤲📚🤲📚📚📚🤲🍇💯🍇💯🍇💯🍇💯🍇💯💯🍇💯🍇💞💞😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vp5wb7ct8v
@user-vp5wb7ct8v 9 ай бұрын
አባ አባባ በሰሜ እንደተጻፈ ደብዳቤ ዛሬ ስለደረሰኝ ስላልረፈደ ኢየሱሴ አመሰግንሐለሁ አንተ የልዑል አምላክ ባሪየ ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሕ
@hanaayano9143
@hanaayano9143 Жыл бұрын
እኛን ባፅናናህበት መፅናናት ብቻ ሳይሆን በእጥፍ በረከት ሰላም ደስታ ይሙላክ ሳከብርህ ለነገ አልልም❤
@TameratGetahun-tq7ss
@TameratGetahun-tq7ss 11 ай бұрын
Ayizo yiredali ayitewuhim
@BuzeTesfaye-wk9xt
@BuzeTesfaye-wk9xt 9 ай бұрын
❤❤
@user-kc8bp5ev4u
@user-kc8bp5ev4u Жыл бұрын
በልጅነቴ አስታውሳለሁ ለኢትዮጵያ ሰው ስጠን አገልጋይ ስጠን ብዙዎች የሚያሣርፍ ቀንበር የሚሰብር.....ብለን እጸልይ ነበር ከእናቶች ከአባቶች ከወጣቶች...አንተ የጸሎታችን መልሥ ነህ ።ጌታሆይ እፎይ አ መ ሰ ግ ን ሀ ለ ሁ። ጌታ ሆይ አሁንም እለምንሀለሁ አብዛቸው ጠብቃቸው አሜን
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 Жыл бұрын
ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ይሄ መልክት ለልጄ ይማለቅስውን አይቶ ባምተ ቡባሪያው ለኔ ነው አሜን አሜን ጌታ ሆይ እልልልልልልልል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዮኒዬ ተባረክ🙏🙏🙏😊
@wogdireswondimu
@wogdireswondimu Жыл бұрын
የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) 2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) 3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) ✋ የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
@Dina-cm9wd
@Dina-cm9wd Жыл бұрын
ዮኑ ፍቅር!! ❤እግዚአብሔር ለኛ እራርቶ አንተን መልካም አሰተማሪ ስለሰጠን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። አንተንም እግዚአብሔር ከቆንጆዎቹ ቤተሰቦችህ ጋርና ከቅዱሳን ጋር ተባረክ። 🙌🏾❤️
@banteamlakayalew2634
@banteamlakayalew2634 Ай бұрын
አሜንንንስራኝ አምለኬ ሀጢያቴን ኪሳራየን ህመሜን አስወኸግደህ በቀረከት ❤❤❤❤
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ዝም ካለኝ 5 ዓመት አለፈ!!! እንደሚመጣ አውቃለሁ!!!! እጠብቀዋለሁ!!! Thank you Yoni... This spoke to me. God bless you.
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 10 ай бұрын
ዮናታን አክልሉ የእግዚአብሔር ሰው የአንደበትህ ቃል ትንቢት ነው
@genethailu-jj4me
@genethailu-jj4me Ай бұрын
የእግዘብሔርን መፅሐፍ ቅዱስ እዉነተኛ ትምህርት የምታስተምረን ሰለሆንክ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ተባረክልኝ
@tsegabankisra8043
@tsegabankisra8043 Жыл бұрын
ዝምታው አሁን ገባኝ አቤት የኔ ጌታ የሚያስፈልገኝ ትምህርት አስተምረኸኛል ዮኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
@firehiwat7294
@firehiwat7294 3 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን በአንተ ሆኖ የሚናገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🙌🙌ዘመንህ ለዘላለም ይባረክ ዮን በኢየሱስም 🙌🙌🙌🙌🙌
@user-iy7vq3pr8u
@user-iy7vq3pr8u Жыл бұрын
አሜንን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዮኒዬዬ አንተ ለእኛ ባርካተችን ነህ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
@TshepisangTshepisang
@TshepisangTshepisang 3 күн бұрын
Esaye Esaye amen amen tabarake ❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emusarah7132
@emusarah7132 Ай бұрын
አሜን ለካ ዝም ሲል እግዚአብሔር እኔለይ እየሰራ ነው ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@freweynineguse7684
@freweynineguse7684 Жыл бұрын
በእውነት አንተ የእግዚያብሄር ሰው ነክ መልሴን አግቻለሁ 😢 እግዚያብሄር ባለህ ላይ በእጥፋ ይጨምርል እውነት ቃል የለም ጠላትህ እያየ ለምልም ኡፉ ❤❤❤❤❤
@MemeMeme-dh4ty
@MemeMeme-dh4ty 11 ай бұрын
Tebarki 😢
@banteamlakayalew2634
@banteamlakayalew2634 Ай бұрын
አሜኖ አድነኝ እየሱስ ክርስቶ እኔ ደክሞኛል በሀጢያቴ ተናዘዝኩኝ በኪሳራ በስቃይ አለሁ እባክህ አምላኬ ማረኝና የልቦናየን መሻት ስጠኝ አምን
@tsigehunde9458
@tsigehunde9458 Ай бұрын
AMEN AMEN BETAM DENQE TEMEHERET NAWE WENDEM YONATANE GETA YEBARKEHE LA BEREKET HUNE
@AlprasimAlula-sf4xk
@AlprasimAlula-sf4xk Жыл бұрын
እኔን የመታኝ ድንጋይ እናንተን አይምታችሁ። ይሄ ባርኮት ዛሬ ገባኝ አመሰግናለሁ ዮኒ
@aronbetr7650
@aronbetr7650 Жыл бұрын
ይሄ መልዕክት ድንገት ከፍቸ አየሁት ጌታ ቀጥታ በአድራሻዬ ነበር ለኔ የላከው፣ ጓደኛዬም መስማት ነበረባትና አጋጣሚ እኔ ጋ መታ አሰማዋት ጌታ በቀጥታ ለሷ እንደ ላከ ተናገረች። አሁን ሁለታችንም በጣም ተፅናንተና እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 Yonye እንወድሃለን❤❤❤❤
@hibhails775
@hibhails775 Жыл бұрын
Yoni tebarek Egziabher abzito tsegaw yistih yichemrlih
@yuotub-
@yuotub- Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንንንን እኮ የኔጌታ ዝም ያለኝ እንደገና ሊሰራኝ ሊያበጀኝነው ❤❤❤😇😇🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@csahi2400
@csahi2400 9 ай бұрын
Esay amennnnn zamanke yelmalmi❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@UserMerry-uy4no
@UserMerry-uy4no 2 ай бұрын
Amen melketu betekel lene new amen eyesus geta new eyesus zemetak Mel's yelelek lebego endehone new cante baresh semechalew melseken etebabekalew ameen elelelel aleluya geta yebarekeh
@bereketdaniel8774
@bereketdaniel8774 11 ай бұрын
የኔ መልክት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ❤❤❤
@RahelHassen-oc8se
@RahelHassen-oc8se Жыл бұрын
ዬኒዬ የሚገርም ትምህርት ነዉ እኛ ያለኖበት የቆየና የዘገየበት ምክኒያት ገባኝ አግዚያብሔር እየሰራን የልቤንሁኔታ ነዉ እግዚያብሔር ባንተ ላይ አድሮ የተናገረዉ ክብሩን ሁሉ ይወሰድ ተባረክ የተናከርከው ሁሉ በኛ ዉስጥ አልፏ ል ዪኒ አንደኛ ተባረክ
@wogdireswondimu
@wogdireswondimu Жыл бұрын
የኢየሱስ አምላክ ማነው ??????? 1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) 2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) 3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) ✋ የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: 1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
@user-nn9tj1si2g
@user-nn9tj1si2g 8 ай бұрын
Egziaber yitebikik be demu yigaridk ewedihalew yene abat
@abebabekele2935
@abebabekele2935 Жыл бұрын
አሜን አሜን መቼም በቃኝ ብሎ ተስፋ ለቆረጠ ብድግ ቀና ያደርጋል ስሙት ልዩ ነው
@mulubekele7129
@mulubekele7129 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏ዘመንክ ይባረክ ፀጋው ያብዛልህ ፈጣሪ 🙏🥰
@ghazwansharaf7219
@ghazwansharaf7219 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-kz2hu5df8z
@user-kz2hu5df8z 9 ай бұрын
Amennnnnn,simi,yibaraki,geta,hoyii,yoni,yene,abati,tabarakiiiii
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 10 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ መልዕክት ነው ዮናታን አክልሉ ትምህርቱ መልዕክት ነው።
@wendwesenteressa2282
@wendwesenteressa2282 Жыл бұрын
This is የኔ ቃል ለካ አለሁ ነገር እንደዚ ዝም ያልከኝ ዩኒዬ እግዚያር አሁንም ይባርክህ ❤❤❤
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 Жыл бұрын
አሜን, ኢየሱስ ጌታ ነው ...ሃሌሉያ!!!
@user-oo4hx8rc3t
@user-oo4hx8rc3t 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ።
@rakeb6029
@rakeb6029 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ስለአንተ እባርካለሁ።
@meseretkasa5154
@meseretkasa5154 11 ай бұрын
አሜን አሜን .ክብር .ላእይሱስ .ልእግዛብህረ .ይሁን ዮንዬ .ፍጥር .ፃጉን .ያብዝልክ .ታብርክ .የግታ .ባርሃ .ላእትዮፓን .ፍጥር .ይስጥን .ሰጥኦታችን .ንክ .ታብርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙋📖📖📖📖📖🙏🙏
@boykadareje5194
@boykadareje5194 10 ай бұрын
❤Ameeeeenii geta yahiwotii zamaniiinii Hulu yasunii tag yibizalii❤❤❤❤
@RaQw-gx1fb
@RaQw-gx1fb 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ሕይወትህን ይበርክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jameelaa4085
@jameelaa4085 11 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeni Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeni Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeni yessssssssssssssssssssssssssss Oiyesusi iyesusi iyesusi iyesusi iyesusi Yadinaliiiiiiiii Tabarki Yoniye Bahulu Firhama Huni Lamilimi Tabarki Yihi Alami Siga Aygiyi BBirikirki Bali Tasaga Baixifi Diribi Yicamarili Tabarki😢😢😢😢
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እዚህ ያደርሰህ አምላክህ የበለጠ ያክብርህ
@mulujesus1289
@mulujesus1289 Жыл бұрын
ክብር ❤ሁሉ ❤ለልኡል ❤ እግዝአብሄር ❤ይሁን ❤ አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@user-ri4qo1ww2v
@user-ri4qo1ww2v Жыл бұрын
Amen amen amen yadegena amekak amen amen yuneya zamenek yebark❤❤❤
@samuledesalegne1883
@samuledesalegne1883 10 ай бұрын
WOWOWOWOWOWO AMEEEEEN AMEEEEEEN IYESUSI GETA NEW YABATE BIRUK BAIHUNAT TABATAKI
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን ይባረክ ዮኒየ ጌታ ትልቅ ነው❤❤❤❤😢😢😢😢
@YousfLambaso
@YousfLambaso 2 ай бұрын
አሜንን አሜንንን ጌታ ሆይ ተመስጌንን ❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@Starcall-xi1vj
@Starcall-xi1vj Ай бұрын
Esay Amen Amen zamanke yelmalmi tebareki ❤❤❤❤
@MaskaramHaylo
@MaskaramHaylo Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሮን ጠቅልሎ ይውስድ
@tautsolo5212
@tautsolo5212 Жыл бұрын
Yoni geta eyesuse abizto yibareki tsaga Yichamerliki tabarekii HULACHUMI Tabarekuu
@genethailu1168
@genethailu1168 Жыл бұрын
ለእኔ ነው ይህ መልክት አሜን አሜን ዮኒዬ ተባረክ 💕
@MirateAdore-jd2iz
@MirateAdore-jd2iz 6 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እውንት😭ገታእዳትጅምገትይቂርብ 😭🤲📖☦️🛐💔🤲😭🥰🙏
@user-jn3ke8uv3w
@user-jn3ke8uv3w 5 ай бұрын
Abet yene geta sidet amaroyign yemitatsinana yene geta kefi beli❤❤
@UserMerry-uy4no
@UserMerry-uy4no 2 ай бұрын
Zem belal malet mersat akumal malet aydelem eyesus geta new yante agelgay negrongal ❤
@UserUser-em7zj
@UserUser-em7zj Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተበረኪ ዮን አንቴ ከእግ/ር ዘንድ የተሰጣህ ሲጦታ ነህ ሁሌም እንዎድዋሌን ❤ተበራኪ❤
@TesfanaYesus
@TesfanaYesus 10 ай бұрын
ድንቅ ስብከት ጌታ ይባርክህ ዳግም የተወለደ ኣማኝ በዚህ የተሰበከው የማይልፍ የለም። ካለፍ በህዋላ ነው ለምን የበርሃ ጎደና እንዳለፍክ የምገባህ እንጂ በምታልፍበት ግዜ ምንም ኣይገባህም የእምባ 😭😭 ግዜ ነው። ሰኣቱ ሲደር ግን እግዚ ምህረተኛ ስለሆነ ከታች ወደላይ ያወጣሃል። ክብር ለስሙ ይሁን። ተባረክ ዮኒ
@user-ms2sb5cg2i
@user-ms2sb5cg2i 10 ай бұрын
ዬኒ ጌታ ይበሪክህ ጌታ ፀገዉን የብዘልክ ትዉልድን እየተነጠክ ነዉ አንተ የወንጌል አሪበኘ በሪተ
@user-gd2xc3by9n
@user-gd2xc3by9n 9 ай бұрын
ዮኒ የእግዚአብሔር አገልጋይ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ። ፦በዚህ መንፈስ የሕይወቴ ሌልቶች ደማቁ ጨለማ በብርሃን ይለወጥ ፦አሁን የመራራኝ መስራት ስለማልችል ሰይሆን፥ መስረት ሰለመልወድ ሰይሆን። ፦ሰተረገምኩም አይደለም እብድ ሆኜ አይደለም። ፦በሰዎች የምጠለ ባሕሪይም ድርግትም ስላላኝ ሰይሆን ጨካ ብገበ ወፎችን አጨዊተላሁ። ፦የሁሉም ነገር ደብዝዛው የጠፈበኝ የመውጫ መንገድ አንደጣ ሰው ጅዝብ የራገኝ በሕይወቴ የምሆነው ነገር ግራ የገበኝ። አስተሳሰቤን ከእግዚአብሔር ጊዜ ጋር እንደደርግ እግዚአብሔር ዝም ብሎኝ ነው። ፦እያጣራ ልጣረኝነው። ፦እንድጣፈ ሰይሆን እንደሠራ ነው። ፦የእግዚአብሔር የዝምታ ከላንደር ስያበቃ አሰጨንቄ እገለጠለሁ።
@fathima5717
@fathima5717 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢amennnnnnnnnnnn tabaraki Egiziabiheri amilaki babizu yibariki
@user-cm3sl7bi6o
@user-cm3sl7bi6o Ай бұрын
የእኔ መልዕክት የኔ Yየእኔመልዕክትየኔነው ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@user-pd9ft8fu4k
@user-pd9ft8fu4k 9 ай бұрын
Amen Amen Amen amen amen 😢😢🙏🙏Uffffff tikikil nawu❤
@alfuutintin2207
@alfuutintin2207 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 🤲Ebbifamaa namaa Waqayyoo gooftaa maccaa dachaa baraf jirenya keessani haa Ebissuu 😢😢😢😢
@BettyBetty-pb4mq
@BettyBetty-pb4mq 9 ай бұрын
Amen amen Yena jagina memir edma lki bgata bate ylaqi tebarakii etfi yxamrlki❤❤❤
@martahaile543
@martahaile543 Жыл бұрын
uuuuuuu ffffffffffffff ammmmen ammmmmen 🙏🙏🙏🙏📖💯💯👍📖📖📖💯💪💪 የጌታ ልጅ ተባርክ በብዙ ፀጋ🍇🍇🍇🍇❤❤❤💯💯💯📖👍👍👍👍🙌🙌🙌🙌
@semharhaile686
@semharhaile686 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@Al-qz4kz
@Al-qz4kz 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 WOWOአሜንንንንንንንንአሜንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀጊነ ዮን ተባርክ👍👍👍👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖
@selamlegesse4651
@selamlegesse4651 Жыл бұрын
Amennn abate egzihabher beante bekul silaweran we are thankful 🙌
@elsanegese2411
@elsanegese2411 Жыл бұрын
ደርሶኛል ዮኒዬ🔥🔥🔥🔥
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 3 ай бұрын
ወዉዉ አሜን ዮን ሺህ ዓመት ኑር የኔ መልዕክት ነው ተባረክ ❤❤❤
@sofiabereket5195
@sofiabereket5195 11 ай бұрын
ዛምንክ ይላምልም ዮንዬ አንተ ላኛ በራከት ናህ አንቴን የስጣን እግዚአብሔር ይማስገን ኩፉ አይንካ የኔ አብት ዛላለም ኑርልን 😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏
@meheretkifle6742
@meheretkifle6742 Ай бұрын
Amenn Amenn Amenn ❤❤❤
@thitnabirhanu
@thitnabirhanu 7 ай бұрын
yoniye Ye Kal Abate Egiziyabher Zemnhen Yibarekeu❤❤❤❤
@dagnumelion4763
@dagnumelion4763 Жыл бұрын
may holly God of Abraham Isaac Jacobs bless your families & ministry!powerful teaching I received yoni I'm the one who this measege consider!
@rawdajamal
@rawdajamal 11 ай бұрын
Amen Amen yoni.izhabherea.halinn.yicamiriliki❤❤❤❤
@yirgalemoqbe9115
@yirgalemoqbe9115 Жыл бұрын
Uuuuuuuuu min aynet qibat megelet new anten yeweledech mahtsen tibarek dewiye tadileshal tebarkeshal betam legnam yeteseten bereket new ena egziabiher Hulu kibir yiwsed beqa 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤️ ❤️ ❤️
@sarahaile9975
@sarahaile9975 7 ай бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንን 🤲🤲🙌😭😭😭የእግዚአብሔር ዝምታ ወስጥ ክብር አለ አሜንንን🤲🙏🙏እግዚአብሔር በቃሎቹ የታመን ነዉ።📖📖📖📖📖❤❤🙏🙏ዮኒዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባራክ ተባራክ❤🙏🙏
@Starcall-xi1vj
@Starcall-xi1vj 27 күн бұрын
Amen Amen 🙏 tebareki 🥰 ❤❤
@alisammoury5982
@alisammoury5982 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤amen amen amen amen amen Tebareki
@tegest.bamud.5251
@tegest.bamud.5251 Жыл бұрын
Amen 💖 ameeeeeeen 🙏❤️ Amen 💖 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen
@tesfanesh8342
@tesfanesh8342 10 ай бұрын
አሜን አሜን 📖📖📖📖📖♥️♥️♥️♥️እግዚአብሔር ይባርክ
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 Жыл бұрын
Amen amen amen kbr kegata bcha yhun!!❤❤❤
@mariamhamze5220
@mariamhamze5220 Жыл бұрын
AmeeenamneeeAmeeenAmeeenAmeenAmentabrikea❤❤❤❤❤❤❤
@user-gn7om3om5r
@user-gn7om3om5r 7 ай бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉ እየሱስ የድናል ዮንዬዬዬዬ ብሪኪ በልልኝኝኝኝ❤❤😢
@user-yq6zl6cv4k
@user-yq6zl6cv4k 6 ай бұрын
Lela milew yelegnm Geta zemenhn cherso yibarkew Amen🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wg2ou4rp9o
@user-wg2ou4rp9o 8 ай бұрын
Ameen ameen ameen Ameen ameen ameen Ameen ameen ameen Ameen ameen ameen Ameen ♥️ 🙏 ❤️ 💖 😊 💕 ♥️ tabarkii
@mesertowens2316
@mesertowens2316 Жыл бұрын
Praise the lord Thank you Heavenly Father Hallelujah Amen , Egzbher ybark 🙏🙏🙏
@ragebekele3216
@ragebekele3216 11 ай бұрын
Ebbiffammi waqayyoo baraa kee jireenyaa kee ha ebbissuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mebratkifle5299
@mebratkifle5299 11 ай бұрын
Yoniye yhe melekt lene new Amen Amen Amen 🙏 tebarek
@EdenEdu-tq7od
@EdenEdu-tq7od Ай бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ዝም ካለኝ 5,አመት በቃኝ ብዬ ተስፋ ቆርጫለሁ
@rohabotadregelgn5191
@rohabotadregelgn5191 Жыл бұрын
Ameeen Smu bruk Ykhun ❤🙏 zemenh zersh Ybarek Yoni
@idhdudga7544
@idhdudga7544 Жыл бұрын
Tehrek yoniye yene wondem geshe❤❤❤❤❤
@user-bn7mx2hr8v
@user-bn7mx2hr8v 6 ай бұрын
Amen Tabariki yen Wondime be Tikikili 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕
@eyuloveeyu1433
@eyuloveeyu1433 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏🙏
@singerazuyegetaaliji2036
@singerazuyegetaaliji2036 Жыл бұрын
Ameeeeeeeen❤❤❤❤Amennn tebarekiii bbzuuuuuu yoni❤❤🎉🎉🎉
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 134 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 131 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 385 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 25 МЛН
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 18 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 23 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,1 МЛН