Maths ጎበዝ ተማሪ መሆን! 4 ቀላል መንገዶች

  Рет қаралды 237,075

FutureX

FutureX

5 ай бұрын

FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.com/store/apps/de...
FutureX Application ከ 9-12 ክፍል የሚገኙ ተማሪዎች የክፍል ውጤታቸውን ከ 95% በላይ እና የ 12 ክፍል ማትሪክ ፈተናቸውን ከ 500 በላይ አምጥተው ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ የሚረዳ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። በአዲሱ ካሪኩለም መሰረት እያንዳንዱን ትምህርት በቀላልና በሚገባ መንገድ አስጠንቶ፣ የማትሪክ ጥያቄ አሰርቶ ለፈተና ያዘጋጃል። ተማሪዎች በፍጥነት ለውጥ እንዲያመጡ በማሰብ በ 1 ሰዓት ውስጥ 1 Unit እንጨርሳለን፤ ለእያንዳንዱ Unit በጥንቃቄ የተዘጋጀ አጭር ኖት (አጤሬራ) ለተማሪዎች እንሰጣለን። አሁኑኑ ለመጀመር አፕሊኪሽኑን ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ስልክዎ ላይ ጭነው ከኛ ጋር ማጥናት ይጀምሩ።
play.google.com/store/apps/da...
#ethiopia #study #inspireethiopia #exam #futurex

Пікірлер: 539
@FutureXapp
@FutureXapp 5 ай бұрын
FutureX አፕሊኬሽን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👇 play.google.com/store/apps/details?id=com.inspireethiopia.net.futurexappversion2
@user-mahi0987
@user-mahi0987 5 ай бұрын
App Store lay yelem aydel
@AFOSAMNIT
@AFOSAMNIT 5 ай бұрын
Le IOS yelchum
@user-br6tq2hw9x
@user-br6tq2hw9x 5 ай бұрын
Lemn dnew Future X application App store lay yelelew???
@SamiMan-oq9wl
@SamiMan-oq9wl 4 ай бұрын
future x
@TedyMakele
@TedyMakele 3 ай бұрын
Ulume
@JituTadele-ej4sb
@JituTadele-ej4sb 5 ай бұрын
በእውነት በጣም አመሰግናለው እኔ አሁን 11ደኛ ክፍል ነኝ እና በትምህርት በአመለካከት የተለወጥኩት ባንተ ቪዲዎች ነው። በማትስ ውጤት ደግሞ በ futurex እየተማርኩ ጎበዝ ሆኛለሁ ። 12ጥሩ ውጤት አምጥቼ እደማልፍ እና ብቻ ከልቤ አግኝቼ ለማመስገን ትልቁ ህልሜ ነው። ፈጣሪ ይባርክ❤
@user-ii4ih5xb3k
@user-ii4ih5xb3k 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ ምላችሁ በ አንድ ወር ዉስጥ ከ 65 ወደ 96 ተቀየርኩ በእዉነት በጣምበጣም ነው ማመሰግነው 💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏 እመኑኝ ትቀየራላችሁ
@SofiSofi-yr8dy
@SofiSofi-yr8dy 3 ай бұрын
እኔ ላይ ይታያል ከ64ወደ------------የአመቱ መጨረሻ ❤
@YeldetaLjnegh
@YeldetaLjnegh 2 ай бұрын
Yemrrrrrrrr🎉🎉🎉🎉
@user-bq6qo6hv5j
@user-bq6qo6hv5j 7 күн бұрын
😢😢​@@YeldetaLjnegh
@MeseretGetaye-zu5fm
@MeseretGetaye-zu5fm 3 күн бұрын
አሁን እኔ እቀየር ይሆን እረውውውውው
@user-lc6nk3ty2d
@user-lc6nk3ty2d 5 ай бұрын
ለምንትጠፋለህግን ቃላቶችህ እደት እደሚጠግኑኝ ብታውቅ ኑሮ
@eyobtesfaye84
@eyobtesfaye84 4 ай бұрын
አራተኛውን ወድጄዋለሁ ምክንያቱም ሶስቱም መንገድ ለእኔ አልሰራም አንተ በጣም ድንቅ ሰው ነህ
@bekayared5888
@bekayared5888 15 күн бұрын
Enem endezaw
@user-eg8dx2ph3y
@user-eg8dx2ph3y 2 ай бұрын
አንተ ግን ምን አይነት ሰው ነህ... ይገርማል እንዳንተ አይነት ሰው ግማሽ ፐርሰንት እንኳን እዝች ሀገር ላይ ቢኖር ኑሮ ሀገሪቷ የት በደረሰች ነበር።በእዉነት ለሰው ልጅ ተስፋ ትሰጣለህ በጣም እናመሰግናለን👌👌👍👍
@user-wo6jz4jf1k
@user-wo6jz4jf1k 5 ай бұрын
አብሮህ አለን በዝህ ብቻ ቀጥለን 💚❤💙 thank you
@user-hk8wz5qf4p
@user-hk8wz5qf4p 5 ай бұрын
እኔ የተመቸኝ ብዙ ጥያቄ መስሬት የማለው ነው 9 ክፍል ስማር maths አዳምጣለው በርግጥ አልሰራም ነበር ምክንያቱም ለጊዜው ይገባኝ ስለነበር ፈተና እራሱ በጣም ዝቅተኛ ውጤት ነበር ያመጣሁት 10 ስገባ ግን ትንሽ ኳልኩሌሽን ስለምሰራ የተሻለ ውጤት አመጣው በ አንደኛ ሴሚስተር አሁንም 10 ነኝ ያንተ ምክር በጣም አሪፍ ነው አሻሽዬ ደሞ 2 ሴሚስተር ስንት እዳመጣው ነግርሃለው በጣም እናመሰግናለን።
@user-yi6zj1kz3l
@user-yi6zj1kz3l 5 ай бұрын
🎉🎉🎉እውነት ነው አኔ በ ማትስ ደካማ ነበርኩኝ ይህን ሺድዮ ስለ ራሴ የ ለውጥ ሒደት ያመለክታል ለኔ200% እውነት ነው🎉❤❤❤❤
@ruthasres491
@ruthasres491 5 ай бұрын
በጣም ትክክል ብለሀል ለእኔ ማትስ እንደ ጨዋታ ነበር የማየው ያመጣሁትም A ነበር።የጠቀስካቸው 4ቱ መንገዶች የምጠቀምበት ነበር በታሪክ አስተማሪ የሚለውን ካልሰማሁ ማጥናት ሁሉ አልችልም ።ሌላው ቋንቋ ያልከውን አያንዳንዱን ነገር ደጋግሜ ወደ ውስጤ ሰረፆ እስኪገባ ድረስ እደጋግመዋለሁ ከዛ በኋላ የተለያዩ ቁጥር እየከተትኩ ባገኘሁት ወረቀት ከወሰስጤ እያወጣሁ እንደጨዋታ እሰራለሁ ።በጣም የምወደው ትምህርት ነበር
@Ezo_man
@Ezo_man 5 ай бұрын
Bayyee galatoomi ❤❤❤❤
@user-et1gx7oq2s
@user-et1gx7oq2s 5 ай бұрын
እባክህን የ physics የ አጠናን ስልት ልቀቅልን ወንድም
@BirkAsr-wr5vj
@BirkAsr-wr5vj 2 ай бұрын
Wiyyyyyyyy enemmmm
@user-zy1qh4nd7c
@user-zy1qh4nd7c Ай бұрын
AOw bakh physics aetena zedy aesen pl
@mesfinsebsibe8393
@mesfinsebsibe8393 5 ай бұрын
በመጀመሪያ መምህራን ቅን የሆነ አስተሳሰብ ከመምህራን መኖር አለበት ለተማሪወች፣ በተለይ የኢትዮጵያ መምህራኖች ያልገባውን ተማሪ እንደገባው አድርጎ ማለፍ ትልቅ ሀጢአት ነው ፡ እውነቱን እውነት እውሸቱን እውሸት ስንባባል ያን ግዜ ሁላችንም ወደ እድገት ጎዳና እንጋዛለን። በተለይ ትልቁን role መጫወት ያለበት ከቅንነት በመነሳት መምህር ነው። በተለይ መምህር የእውቀቱ በር ያለዉ ከእሱ ስለሆነ።
@user-mx3id8xg7p
@user-mx3id8xg7p 5 ай бұрын
በስነስርአት ጎበዝ ነህ "እኔ ማትስ ትምህርት በጣም ነው ምወደው" እኔ ማትስ መቻል ታለንት አይደለም ያልከውን ወድጄዋለሁ
@user-gm6sk5hr8q
@user-gm6sk5hr8q 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው የአጠናን program አወጣጥ ብታሳየን
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ መምህር ኢንሻ አላህ ወዴ ሀገር ገብቼ ያቋርጥኩትን ትምህርት ልጀምር ነው ኢንሻ አላህ
@reshidmohammed7461
@reshidmohammed7461 2 ай бұрын
ማትስ ይገባኛል ግን በጣም ጠቃሚ ምክር አግኝቻለዉ:: ለሌላ ትምህርትም ጭምር:: thank you
@TemesgeniBeriso
@TemesgeniBeriso 5 ай бұрын
❤❤❤አመዝንግ አመለካከተን ብቻ ሳይሆን አይምሮየም እንድቀየር አድርገሀኛል ተባረክ።ኑርልን
@user-xp5zr7ux3q
@user-xp5zr7ux3q Ай бұрын
ዋው! አሪፍ ትንታኔ! እኔ ሂሳብን ጌም እንደመጫወት ነው የምቆጥረው ማለትም አንድን ጌም የሆነ ሰው ሲጫወት ደጋግመን ማየት ስለ ጌሙ ሙሉ እውቀት ይኖረናል ነገር ግን ገብቶኛል ብለን ለውድድር ብንቀርብ 1 step ሳንጫወት እንፎርሻለን ምክንያቱም ሌላ ሰው ሲጫወት ማየት እና እራስ መጫወት ይለያያል! ስለዚህ ያንን ጌም ለመልመድ እራሳችን እየተጫወትን መለማመድ ያስፈልጋል። ሒሳብም ደጋግሞ ጥያቄዋችን በራስ መስራት ጀግና ያረጋል!!!
@user-po7fd9hk3o
@user-po7fd9hk3o 2 ай бұрын
4ቱም አሪፍ ናቸው ስለ ምት ሰጠው ምክር በጣም እናማስግነሌን!!
@hannakiflemariyam2274
@hannakiflemariyam2274 5 ай бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው በየቀኑ መስራት እና በጥያቄ እጅን መፍታት ተመችቶኛል አመሰግናለው
@MameAh-xz5wk
@MameAh-xz5wk 2 ай бұрын
Okay,love you very much &Thankyou
@amantes5349
@amantes5349 5 ай бұрын
ሁሉም 4ቱም ምክር የሚገርም ነው በጣም አመሰግናለው።
@user-cf6xh4th3x
@user-cf6xh4th3x 5 ай бұрын
Sile mikrik bexam inameseginalen thank you🎉🎉❤❤❤
@user-wq3js4fi1t
@user-wq3js4fi1t 4 ай бұрын
Thank you for everything❤
@user-so7ld4ec9i
@user-so7ld4ec9i 4 ай бұрын
እንዴት ነው የmaths 200 languages የምናገኛቸው?
@girmabayessadinssa5172
@girmabayessadinssa5172 2 ай бұрын
Thank you for your appreciation! Mathematics truly is a wonderful subject with countless applications. I'm glad you found the explanation helpful. Please continue to provide explanations and support for students. Stay safe & blessed
@ImranImu-sr8xf
@ImranImu-sr8xf 5 ай бұрын
የ maths ቋንቋ ማወቅ❤❤❤
@servutom6676
@servutom6676 Ай бұрын
I am so happy having 10/9
@A_ddictoin
@A_ddictoin 5 ай бұрын
I think I can master it know thanks very much ✨ you are the best
@ALZUHAR
@ALZUHAR 5 ай бұрын
Thank you sir I really appreciate your all videos
@shewayeyrigashewayeyirga8535
@shewayeyrigashewayeyirga8535 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
@JireJiru
@JireJiru 3 ай бұрын
Thank you betam yemigerm menged nw ena yeresawut yemejemeriya manged nw ❤❤❤❤
@WubitBekele
@WubitBekele 3 ай бұрын
You are right bro GOD BLESS YOU I LOVE IT THIS VIDEO
@abenezerabebe1234
@abenezerabebe1234 Ай бұрын
This is a very good advice for me thank you.
@Brightfame6349
@Brightfame6349 2 ай бұрын
Thanks you very much 🙏
@user-wn8cl3dv4w
@user-wn8cl3dv4w 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው
@kererto-ex3sw
@kererto-ex3sw 5 ай бұрын
You are an ideal teacher or trainer for drama and actor than you are assigned to teach mathematics
@eltechs2024
@eltechs2024 5 ай бұрын
Betam ameseginalew le ene betam tekmognal tnx betam 🙏🙏🙏
@etaferahuhabtemariam4274
@etaferahuhabtemariam4274 2 ай бұрын
ዕውነተኛ ምክር ነው!!!!! በጣም ጅግና ነሕ!!! ዐገላለፅሕም ደስ ነው የሚለው። እኔ በ maths በጣም ጎበዝ ነኝ የ4ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። ሌሎችን ለማስተማር ብትቀጥልበት ያዋጣሐል ጥቅም ሀሳብ ስለሆነ!!!
@dadmom9874
@dadmom9874 5 ай бұрын
Oh really it is necessary idea thank you for give us this amazing idea😊😊
@MarriaGirma
@MarriaGirma Ай бұрын
በጣም ጐበዝ በናትህ ይሄን በእንግሊዘኛ ብትሰራው ውጪ ሀገር ላሉት ልጆሞ በጣ ይጠቅማል።
@user-lp2gp6cn1s
@user-lp2gp6cn1s 2 ай бұрын
behonelegn des balegn thank you for your advice am try all about them
@seifumichaelgebre4084
@seifumichaelgebre4084 2 ай бұрын
All the step was interessant advice
@user-pl5et1co8h
@user-pl5et1co8h 5 ай бұрын
Thank you 😊
@ZeynuSundus
@ZeynuSundus 2 ай бұрын
Thank you🙏
@user-ef6rq2dy4d
@user-ef6rq2dy4d 22 күн бұрын
ዋው!!በጣም ምርጥ ዘዴዎችን ነው የነገርከን ኑርልን።ብዙ ጥያቄ መስራት የሚለው ተመችቶኛል።በቅርቡ ፋይናል ፈተና አለብኝ።እርግጠኛ ነኝ ጥሩ ውጤት አመጣለሁ።አመሰግናለሁ።
@user-qr2mi5ci6o
@user-qr2mi5ci6o Ай бұрын
Thank you so much 👍👍❤❤❤
@user-nn9tj1si2g
@user-nn9tj1si2g 3 ай бұрын
Thank you so much 💓💓💓💓💓
@AmuRi-tm1wm
@AmuRi-tm1wm 2 ай бұрын
Tnx
@user-xs4cz2vl7v
@user-xs4cz2vl7v 5 ай бұрын
Thanks
@BettyElliot-ft5hm
@BettyElliot-ft5hm 3 ай бұрын
Thx it helps a lot of problem
@NaolWakuma
@NaolWakuma 2 ай бұрын
Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏
@mesfinmeseledelnesaw1482
@mesfinmeseledelnesaw1482 2 ай бұрын
በጣምአመሠግናለውማካፈልአስጠናን
@HappyCamperVan-xj5pc
@HappyCamperVan-xj5pc 4 ай бұрын
Thanks 🙏🙏🙏
@bereketrobel-gy4ft
@bereketrobel-gy4ft 2 ай бұрын
Thank you you are my brother
@user-wq3js4fi1t
@user-wq3js4fi1t 4 ай бұрын
Best new❤❤❤keep it up
@KirubelZekarias-ug4sc
@KirubelZekarias-ug4sc Ай бұрын
Thanks so much My Dear
@StoreTube-sc5bd
@StoreTube-sc5bd 19 күн бұрын
Thank you very much❤
@user-pq5fc8gp2y
@user-pq5fc8gp2y 4 ай бұрын
Thank you very much
@DanieTadele
@DanieTadele 3 ай бұрын
Thank you brother ❤
@bekiman7362
@bekiman7362 3 ай бұрын
Tnx👏👏👏
@TigestTaye-vp4nf
@TigestTaye-vp4nf 20 сағат бұрын
እናመሠግናለን
@user-po2ox1ex3o
@user-po2ox1ex3o 4 ай бұрын
ሁሉ ተመችቶኛል በጣም እናመሰግናለን
@simretasmelash5284
@simretasmelash5284 2 ай бұрын
Wow I love the way you were explaining 😮😮😮😮
@YosefZemenu
@YosefZemenu 26 күн бұрын
Thank you brother tru result amtchalew betam betam thank you❤❤❤❤❤❤
@YaredWerku-yh4nx
@YaredWerku-yh4nx 3 ай бұрын
Very very very thank you
@user-ck6ts4yl6c
@user-ck6ts4yl6c 3 ай бұрын
Thankyou
@bethelhemmekite
@bethelhemmekite 4 ай бұрын
Thank you sir ❤❤❤
@user-pm7yq6rx8i
@user-pm7yq6rx8i 4 ай бұрын
Thank you
@fasikafasika2766
@fasikafasika2766 5 ай бұрын
Thank you hulume dese belognale
@user-nw6tj8jd1j
@user-nw6tj8jd1j 2 ай бұрын
thamks 🎉
@user-vp7ll6tc5d
@user-vp7ll6tc5d 4 ай бұрын
Thank you sir
@user-cq4db9ce5i
@user-cq4db9ce5i 5 ай бұрын
wow it is amazing you are genius
@SemiraAhmed-fq8vf
@SemiraAhmed-fq8vf 5 ай бұрын
You can motivate me, keep It up
@Tea-hs2ex
@Tea-hs2ex 2 ай бұрын
Thanks ❤
@Ethioeducation16
@Ethioeducation16 3 ай бұрын
Wow በጣም ሚገርም ነገር ነው የነገርከን እናመሰግናለን
@EthiTikedu
@EthiTikedu 5 ай бұрын
All ❤❤❤❤Thank you ,please for English video
@user-sq1fe2xi3v
@user-sq1fe2xi3v 5 ай бұрын
4th menged the best one tnx
@serkedagne
@serkedagne 3 ай бұрын
be ewunetu enamesegnalen nurln 🙏❤🙏🙏🙏
@FoziyaKalil-cy3gh
@FoziyaKalil-cy3gh 19 күн бұрын
Thank you ❤❤
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 5 ай бұрын
Thanks very much brother information 😅
@user-sd1hq4vx9i
@user-sd1hq4vx9i 5 ай бұрын
Thanks 👍
@TTate-nz8nx
@TTate-nz8nx 3 ай бұрын
❤❤ betam des ylal bezi ketl
@AshenaafiKebbede-my7ci
@AshenaafiKebbede-my7ci Ай бұрын
I expect your theaching method. thank you!
@NardosTesfay-lv2ob
@NardosTesfay-lv2ob 5 ай бұрын
Thanks what about social subject
@SeifeTeshome-vt5cg
@SeifeTeshome-vt5cg 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-nr2ub8ft2m
@user-nr2ub8ft2m 2 ай бұрын
Hulum mikir tesmamtohnal eske zare alsemahum neber ahun gin silesemaw emokirewalew amesegnalew
@user-pm7yq6rx8i
@user-pm7yq6rx8i 4 ай бұрын
Thank you❤
@user-qf9lp4iv4d
@user-qf9lp4iv4d 3 ай бұрын
first&fourth methods are very useful
@BebNati-xq4cm
@BebNati-xq4cm 5 ай бұрын
We would learn in private school provided that we had this much money. Pls don't ask "How much money does one private school ask to teach?" I know they ask too much per year but the main aim must be producing brilliant students ,right?We 'll eulogize ,thank and proud of you.I think there is nothing greater than this .
@ArmiYeman-mk4oo
@ArmiYeman-mk4oo 7 күн бұрын
በጣም ነው እማመሰግነው ተለውጫለው ከ A ተማሪው በላይ ነው የሆንኩት አመሰግናለው 🙏
@dawitBezuayehu-gt3hn
@dawitBezuayehu-gt3hn 2 ай бұрын
thanks
@SamiraAhamed-fc1cm
@SamiraAhamed-fc1cm 4 ай бұрын
Betam Arif mikr new enamesegnalen
@negashlegesse3003
@negashlegesse3003 5 ай бұрын
እውነት ተባረክ
@MarthaMarti-rt6nm
@MarthaMarti-rt6nm 5 ай бұрын
More practice is better thanks
@tesfayenew
@tesfayenew 4 ай бұрын
oh!! thank you
@YabuBro-lm3yr
@YabuBro-lm3yr 5 ай бұрын
I like it.❤
@sitraEbrahim-mw2ll
@sitraEbrahim-mw2ll 4 ай бұрын
waw it is amazing i aprshat you❤
@lemikiyya6006
@lemikiyya6006 3 ай бұрын
ልክነህ❤
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 103 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 48 МЛН
English እና SAT ጎበዝ ለመሆን 5 መንገዶች
12:40
English Grammar Test | working with verbs
4:06
LKLogic
Рет қаралды 1,2 МЛН
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 903 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 103 МЛН