የልብ ወግ (YeLeb Weg) አዲስ እና ማርቲ - ክፍል 1 | Maya Media Presents

  Рет қаралды 738,964

Maya Media

Maya Media

2 жыл бұрын

የልብ ወግ:: Addisalem and Martha Goitom on Yeleb weg.
Maya Media Powered by Amleset Muchie
Enjoy! Subscribe!

Пікірлер: 861
@halimmamohammad5878
@halimmamohammad5878 2 жыл бұрын
ሠላም እሄን የምታነብ ሁሉ ፀሎት ዱአ አዲርግ ለተፈናቃዮች ለናቶች ለባቶች ለህፃናት 😭😭😭😭😭😭😭
@lebanoncedars78gmnaiecom97
@lebanoncedars78gmnaiecom97 2 жыл бұрын
እመቤቴ እቅፍ ድግፍአርጋ ወደ መኖሪ ያቤታቸው ትመልሰላቸው
@titetite5659
@titetite5659 2 жыл бұрын
ውዴ ገና አማራ ተፈናውሎ የመን ይደረሳል ምክንያቱም አማራ ከውጭ ጠላት አብሮ በትግራይ ህዝብ የዘር ማጥፍት ወንጀል ፈፅምዋል እ/ር ፍርዱ እያሳየን ነው
@user-mn5qw6le1z
@user-mn5qw6le1z 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭እግዚአብሄር ሃገር ሠላም ያድርግልን
@halimmamohammad5878
@halimmamohammad5878 2 жыл бұрын
@@user-mn5qw6le1z አሚን አሚን አሚን 🤲🤲😭😭😭😭😭
@halimmamohammad5878
@halimmamohammad5878 2 жыл бұрын
@@titetite5659 የኔውዲ ሁሉም እግዚአብሔር ሠላም ያዲርጊልን ምክንያቱም ባለስልጣናት ምንም አይሆኑም ምስኪኑ ደሀው ማህበረሰብ ነው የሚጓዳው ስለዚህ እግዚአብሔር ሠላም ያዲርገን ሁላችንንም
@yenehunabawa3161
@yenehunabawa3161 2 жыл бұрын
"በጣም ሚጠነቀቅልሽ አብሮሽ አድሮ ምንም የማያስቸግርሽ" ይሄ አገላለፅ ሁሌም ያስገርመኛል እንዳውም በተቃራኒው ነው እንዲህ አይነት ሰዎች በጣም አደገኞች ናቸው ይሄ የስዎች ልብ ውስጥ ለመግባት የሚጠቀሙት መንገድ ነው
@mesrert123
@mesrert123 2 жыл бұрын
የሚፈልገዉን እስኪያገኝ ድረስ ነዉ የሚጠነቀቅ የሚመሰለዉ
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና ስብከት መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን
@seble106
@seble106 2 жыл бұрын
በርቱልን ተቀላቅያለሁ🙏
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ደምሩኝ❤️🙏
@user-rf7es8sg5d
@user-rf7es8sg5d 2 жыл бұрын
ተበራቱልን
@stotatube3370
@stotatube3370 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንሁን በቅነት
@ethio5184
@ethio5184 2 жыл бұрын
💒💒💒💒💒💒💒
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 2 жыл бұрын
የማርታ ትህትና አለማድነቅ አይቻልም::♥️♥️♥️
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ደምሩኝ❤️🙏🙏🌹
@tsiondawit4735
@tsiondawit4735 2 жыл бұрын
Ewnet nw betam liyu set nat❤️
@socabebe7919
@socabebe7919 2 жыл бұрын
አወራራቸው ቤታቸው ቡና ላይ ሚጫወቱት አይነት ቀለል ያለ ነው ወድጄዋለሁ 😁
@user-sw4iy7fq8h
@user-sw4iy7fq8h 2 жыл бұрын
በጣም ሲያምሩ
@user-yn2te5lk5x
@user-yn2te5lk5x Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ
@endalkachewmolla4160
@endalkachewmolla4160 Жыл бұрын
የልብ ወግ አደል❤
@HilinaT
@HilinaT 2 жыл бұрын
አዴስ ግልፅነትሽ እጅግ ጥሩ ነው ሰው ይማርበታል ደግሞ ህይወት ይቀጥላል !!! እግዚአብሔር ላንቼ ያዘጋጀው አለ!!!
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
ትክክል እማ
@ethio-canadian7651
@ethio-canadian7651 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g5iDothhx7LYiIk.html&feature=share
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ደምሩኝ❤️🙏
@liduwolde1354
@liduwolde1354 2 жыл бұрын
አዲስ አለም በጣም ዛሬ አደነኩሽ የበለጠ ብዙ ሰው ያልፋል አንደዚህ አይነት ነገር ግን ይደብቃል አንቺ እንዲማርበት ግልጽ ሆነሽ የሆንሽውን ስላጫወትሽን ከልብ አመሰግንሻለው ባገኝሽ ብስምሽ ደስ ይለኝ ነበር እንደውም ልንገርሽ ድሮ ብዙም ደስ አይለኝም የእርቲስት ኢንተርቪው ተስተካክላችሁ ጻድቅ ጻድቅ ስለምትጫወቱ ዛሬ ግን የናንተ ዋው ብያለው የሚቀጥለውን እስከማይ በጣም ቸኩያለው
@zuriashmebratu2726
@zuriashmebratu2726 2 жыл бұрын
በጣም እስከሚገርመኝ ድረስ ነው ፈዝዤ የሰማዋት በጣም ግልፅ ሆና ነው የተናገረችው 😍😍
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ አዲስ በፍቅር ህይወትሽ እንደዚህ አይነት ነገር በመፈጠሩ በጣም አዝናለው አንቺን የመሰለች ቆንጆ ቅን እና ስነስርአት ያላት ሴት ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም የሰው ልጅ በአንድም በሌላ መልኩ ይፈተናልና አይዞሽ እግዚያብሄር ስለሚወድሽ አስመልጦሻል
@RrRr-co9tf
@RrRr-co9tf 2 жыл бұрын
አዲስዬ ያለፈችበት ነገር ብዙዎቻችን ያለፍንበት ነገር ነው እናም ሲያልፍ ያስተምራል ልብ ስብራቱ እ ሁሌም አይጠገን
@tigistyisma1626
@tigistyisma1626 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@rehmaumushehd4811
@rehmaumushehd4811 2 жыл бұрын
ወላሂ የኔም ሂወት ልክ እንደሣ ነው
@wowwow5399
@wowwow5399 2 жыл бұрын
ወዮ እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር እወድሻለሁ ሲለኝ ኖሮ ያለ ምክንያት ርቆኝ ነበር ለካ ሁሉም ነው
@momenamhmed7412
@momenamhmed7412 2 жыл бұрын
@@wowwow5399 እኔም አለሁ
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ደምሩኝኝ❤️🙏🙏🌹
@user-sr7ku5oi4e
@user-sr7ku5oi4e 2 жыл бұрын
አዲስዬ በህይወት ውስጥ ይሆናል ያልነው አይሆንም አይሆንም ያልነው ይሆናል ህይወት እንደዚህ ናት እህቴ ትልቁ ነገር ወደፊት እንጂ ወደሃላ እያዮ አይራመዱም አዲስ ህይወት አዲስ መንገድ እመኝልሻለው ዮቱበሮች ደሞ ከሷ እውነቱን ሰምተናል ቆርጣቹ ቀጥላቹ እንዳትመጡብን አደራ
@hananemru1227
@hananemru1227 2 жыл бұрын
ትክክል
@eyueyu9156
@eyueyu9156 Жыл бұрын
Memtatachew aykerm
@asnasistar4481
@asnasistar4481 2 жыл бұрын
እስቲ ሸዊት እና ትግስት ይቅረቡ ምትሉ ላይክ አድርጉ
@Wongelmitiku
@Wongelmitiku 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ግልፅ ሴት አስመሳይ አይደለሽም ረስሽን ሆነሽ ስለቀረብሽ ደስ ይበልሽ ለአዲስ አለም
@gafat
@gafat 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም እርግት ያላችሁ እና ደስ የምትሉ ናችሁ አዲስየ ቆንጆ ደግሞ ጠንካራ እና ግልፅ በራሷ የምትተማመን ሴት መሆንሽን አሳይተሽበታል አንዳንድ ወንዶች የሴት ልጅ ደስታ ለመንጠቅ አይተኙም ካለፈው ህይወትሽ መማርሽና ከድብርት መውጣትሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር የተሻለውን ህይወት እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ቤቱ አንድትቀርቢ ይሆናል ።የአለም ፈተና ብዙ ነው።በፀሎት ማሸነፍ በቻ ነው።ነገ ያማረ ይሆናል።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇨🇬
@akigebre9410
@akigebre9410 2 жыл бұрын
ሁለታቸም በጣም ነው ምወዳቹ አዲስየ የተሻለ ሂወት ይስጥሽ ግልፅነትሽ ደስ ይላል❤
@Yorilua
@Yorilua 2 жыл бұрын
The only reason I subscribed to this channel is because of Addis …love you for being vulnerable and honest ♥️
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 2 жыл бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ አዲስአለም ያላት ባህሪ እና ፍላጎቷ ከእኔ ጋር ሙሉ በሙሉ ይመሳሰላል።
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 2 жыл бұрын
እንዴ እንዴት የህይወት አጋጣሚያችን እንኳን ይመሳሰላል? ደሞ በመልክ እራሱ ብዙ ሰው ትመሳሰላላችሁ ይሉናል። አዲስዬ እራሴ ነሽ እወድሻለሁ❤️😍❤️👍
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔😏
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
Arif nwa enkuan des alesh 😅
@user-rb5uk5pw1b
@user-rb5uk5pw1b 2 жыл бұрын
😳😳😳😄😄😄
@kuamekuku9767
@kuamekuku9767 2 жыл бұрын
@@meronhabeshawit2461 😂😂😂
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ እግዚኣብሄር ለእናንተ የተፈጠረዉን ኣዳምችሁን ይስጣችሁ ምክንያቱም ሴት ልጂ እድሜ የሚባል ትልቅ ተርራ ኣለባት እና ኣግብታችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ቆይችሁ በጣም ያምራል። ክፍል ሁለት ነጉጉት እንጠብቃለን
@mattewe492
@mattewe492 2 жыл бұрын
ማርቲ ቆንጅዬ አርቲስት ነች ኪያ የሚለውን ፊልም በጣም ነው የምወድላት
@Tube-xx3ik
@Tube-xx3ik 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም እርጋታችሁ ደስ ይላል ግን ሳያችሁ ምስኪን የሚባል ፀባይ ያላችሁ ይመስለኛል እወዳለሁ አለሁ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ስላም አድርግልን 💚💛❤️
@kidistkassa6076
@kidistkassa6076 2 жыл бұрын
አዲስዬ የኔ ቆንጆ እና ማርቲዬ በጣም ደስሚል ቆይታ ነው……..ባይገርማቹ እያወራቹ በመሃል ያመለጠኝ ነገር ካል እያለኩ ወደኃላ እየመለስኩ ድጋግሚ ነው ያየሁት …….አዲስዬ ከነበርሽበት ድብርት ስለተመለስሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሉም ሰው በ1 ሰው መፈተኑ አይቀርም፡፡
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ እህቴ
@kidistkassa6076
@kidistkassa6076 2 жыл бұрын
@@emukiya7490 እሺ እህቴ………መልሻልው
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
@@kidistkassa6076 አመሰግናለሁ ውድ እህቴ
@user-cj4kb2ss7i
@user-cj4kb2ss7i 2 жыл бұрын
ሁለታቹም በጣም ነው ምወዳቹ❤😘
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@saraabreham2729
@saraabreham2729 2 жыл бұрын
ማርትየ የኔ ቆንጆ የስፖርቱን ነገር እንዳትረሽው : አንሽ ልዩ ሴት ነሽ ደግሞ በጣም ውብ ቆንጆ መሆንሽን ሁሉም ኢትዮጵያው ያውቃል : አድናቂሽ ነኝ !!!!
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም ስወዳችሁ ማርያምን ፀባዬ ሰናይ አድስዬ ማርቲ❤️❤️❤️🥰🥰
@milan8639
@milan8639 2 жыл бұрын
Adis, today you become confident and you talk well! I enjoy really💕💕
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😘😘
@eskuabebe8659
@eskuabebe8659 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ ሁሉም አርቲስት ከአንቺ ሊማር ይገባል በራስ መተማመንሽ እሚገርመው ነገር እማይሆኑ ሠወች ከመጠን በላይ ይወደዳሉ
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ❤️🙏🙏🌹
@elsavlog8290
@elsavlog8290 2 жыл бұрын
i love this type of personality ...artist addisalem i appreciate u .u ar honesty , be proud by ur self
@hanadavid6676
@hanadavid6676 2 жыл бұрын
Adu kiya betam nw mewdesh you're the only Ethiopian actress i admire. You're not only talented but also humble,charismatic and respectful. I hope you'll never change. May God bless you and gives you whatever your heart desires.
@momenamohmmed9690
@momenamohmmed9690 2 жыл бұрын
ለየት ያለ ፕሮግራም ነው ሁለታችሁም እርጋታችሁ ደስ ይላል አዲስየ ግልፅነትሽን ወድጀዋለሁ ዩቲዩበሮቸ በቃ አለፈላቸው ባይሆን ሳጨማምሩ አውሩ መቸም አታርፉ
@hananber5917
@hananber5917 2 жыл бұрын
Betam
@user-nh8sf7kt4r
@user-nh8sf7kt4r 2 жыл бұрын
አር በሳቅ ሞኩ ትክክል
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ደምሩኝ❤️🙏🙏🌹
@abdiabduka1313
@abdiabduka1313 2 жыл бұрын
ማርታ ጎይቶም ግን በጣም ነዉ እምታምረዉ
@user-ch5rp1mu9u
@user-ch5rp1mu9u 2 жыл бұрын
ለዩቱዩብ ጥሩ ገቢ የሚያስገኝ ወሬ ፈጠርሽ አዲስዬ😂በጣም ነው የምወድሽ እርጋታሽ ውስጤ ነው አዲስዬ🥰🥰
@teferifitsum1479
@teferifitsum1479 2 жыл бұрын
እንደ እኔ አትወዳትም አርፈህ ተቀመጥ😠
@user-uq2ko3ms4b
@user-uq2ko3ms4b 2 жыл бұрын
ለቲክቶክም ጭምር ከከከ ቀጠይ እየተባለ
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 жыл бұрын
@@user-uq2ko3ms4b 😄😄😄
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
@@user-uq2ko3ms4b ክክክክክክክክክ
@amelamel4746
@amelamel4746 2 жыл бұрын
ማርታ በጣም ነው የምወድሽ። ሰው እንኳን በክፉ ሲያነሳሽ ቀድሜ የምከራከርልሽ ለራሴ ይገርመኛል። ለማንኛውም ጠንክሪ በርቺ።
@neymarmessi7022
@neymarmessi7022 2 жыл бұрын
😄😄
@sipara8333
@sipara8333 2 жыл бұрын
ከምንወዳቸው ባለሙያወች ጋ እያገናኘሽን ስለሆነ ደስ ብሎኛል ኤሚየ
@habiyoutube6453
@habiyoutube6453 2 жыл бұрын
ይገርማል ብዙ ግዜ ከመቶው 95% የሚሆነው ሰው ከማይሆን ሰው ነው ፍቅር የሚይዘው,,,,,እህህህህህ
@wowwow5399
@wowwow5399 2 жыл бұрын
በጣም ኡፍፍፍፍፍ
@Kenan-K-v8e
@Kenan-K-v8e 2 жыл бұрын
Addis Huge Respect. Yemir your special. RESPECT
@apap7056
@apap7056 2 жыл бұрын
የኔ አዲስ ስወድሺ ቁጥር ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ ❤
@marmar803
@marmar803 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ እርጋታችሁም ጨዋታችሁም እግዚአብሔር የልባችሁን ይሙላላችሁ። አዲስአለም በፓርት 2 ደግሞ አንቺ ባብዛኛው ጠያቂ እንደምትሆኚ ባሁኑ ብዙ እድል ስላገኘሽ ብዬ ነው ለማርታም እድል እንደምትሰጫት አምናለሁ !! ሌላው እንዳሰብሽው ቢዝነስ ከጀመርሽ በፍፁም የዋህና ገራገር እንዳትሆኚ ይሉኝታ አያስፈልገውም ።
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ አርቲስቶች ናችሁ
@emunageemu1561
@emunageemu1561 2 жыл бұрын
አዲስ እና ማርቲ ምርጦችዬ ስወዳቹ አዲስዬ አንችን የገጠመሽ ታሪክ አብዛኞቻችን ሊያውም በስደት ላይ ብዙ ክህደቶች አጋጥሞናል ግን የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፉል ስለግልፅነትሽ እናመሰግናለን
@Mihiret2241
@Mihiret2241 2 жыл бұрын
Well እንኳ ደና መጣቹ ማርቲ አዲዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ብታይ እመቤቴን ስትይ ሲያምርብሽ ግልፅነትሽ ይገርማል ንፁህ ሰው ነሽ የኔ ውድ እንኳንም ትላንትን አልፈሽ ዛሬለይ ቆመሽ አየንሽ part 2 በጉጉት
@user-hm5yy4bq4y
@user-hm5yy4bq4y 2 жыл бұрын
አብሽር አዲስዬ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ያንች ያለውን እግዚአብሔር አዘጋጅቶልሽ ነው ላንሽ የማይሆን እንክዋንም እራቀልሽ አዱዬ ውድድ
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 2 жыл бұрын
ውይ የማይቆረጥ ቦታ ቆረጣቹት ሁለት ደስ የሚሉ ጔደኛሞች መሆናቹ ደስ ይላል በጣም
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 2 жыл бұрын
አዲስየ ሁሉም ለበጎ ነው አይዞሽ ፡ግን ዩቲበሮች አሁንም ዜና ይሰሩልሻል ፡አዲስአለም ስለ የቀድሞ ፍቅረኛዋ ምስጢር ዘረገፈች እያሉ ፡ጥርሳቸው ይዘርገፍ 🤔
@zuriashmebratu2726
@zuriashmebratu2726 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ጡረተኞች ይቀባበሉበታል
@tsedaletsedale8993
@tsedaletsedale8993 2 жыл бұрын
ቀላል ይሸቅሉበታል
@judi4073
@judi4073 2 жыл бұрын
Lots of love for Addis ❤️❤️❤️
@mimiatoz5552
@mimiatoz5552 2 жыл бұрын
Best interview ever!! Betam new metamerut ❤️🇪🇹😘
@tihtnazewdu8669
@tihtnazewdu8669 2 жыл бұрын
OMG, I appreciate your honesty my dear Addis😍 many girls live with broken heart💔, it's so challenging, especially innocent girls who love people from the bottom of their heart,
@lulabelay4927
@lulabelay4927 2 жыл бұрын
I am a victim of that betrayal lost my 7 years relationship he left me for another girl get her pregnant in 4 months he got married, he wasted my youth, money emotionas everything!
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ደምሩኝ❤️🙏🙏🌹
@samiahussein3458
@samiahussein3458 2 жыл бұрын
The most beautiful and smart young lady's keep up a good job God bless you both 🙏 ❤
@marmar803
@marmar803 2 жыл бұрын
This how you spell Ladies ( y _ies)
@samiahussein3458
@samiahussein3458 2 жыл бұрын
Thank you professor
@marmar803
@marmar803 2 жыл бұрын
@@samiahussein3458 በጣም ይቅርታ ላስቀይምሽ ፈልጌ አልነበረም ከከፋሽ ግን ኮሜንቱን ማንሳት እችላለሁ !!!
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም እወዳችኋለዉ በተለየ አዲስየ❤❤❤
@bezaamene4490
@bezaamene4490 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔማር አዲስዬ ማርቲ በጣም ነው የምወዳችው 🥰🥰😍😘😘😘😘
@tsigetube7178
@tsigetube7178 2 жыл бұрын
አዲስዬ ግልፅ ነሽ እግዚአብሔር የሚስፈልግሽን ይስጥሽ
@girmawchanie5135
@girmawchanie5135 2 жыл бұрын
I loved your work, God bless both of you!
@user-bc3hx7kg3g
@user-bc3hx7kg3g 2 жыл бұрын
ማርቲየኔ ፀባየሰናይ❤️ አዲስሁለት እንቁዎች❤️😍😍😘😘🥰🥰
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
ደስ የሚል እና ግልፅ የሆን ጊዜ !
@Eden_7269
@Eden_7269 2 жыл бұрын
አዲስዬ የኔ ቆንጆ ግልፅነትሽ ደስ ሲል የኔ የዋህ ስወድሽ 😘
@edenm.6985
@edenm.6985 2 жыл бұрын
Marta is such a cool and calm woman! There's something different about her.
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
Yeah exactly
@samrawittesfaye9697
@samrawittesfaye9697 2 жыл бұрын
she is shy 🥰
@yaredetu4681
@yaredetu4681 2 жыл бұрын
ምን ዎጋ አለው ጁንታ ናት
@abidan1082
@abidan1082 2 жыл бұрын
@@yaredetu4681 dngay ras neh.
@yaredetu4681
@yaredetu4681 2 жыл бұрын
Abi Dan ተበዳ
@azebgetnet2926
@azebgetnet2926 2 жыл бұрын
አዲስአለም እኛ እንድንማርበት የህይወት ገጠመኝሽን በግልፅ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እንወድሻለን ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 2 жыл бұрын
Addisye u changed for good ma love the way u talk n everything it shows u boost ur confidence..
@user-vx6wk5rk8j
@user-vx6wk5rk8j 2 жыл бұрын
አድስየ አብሽሪ በሂወታችን ውሥጥ የሚፈጠር ነገር ነው ያጋጠመሽ በየሁሉም ህይወት ላይ ይፈጠራል ምክኒያቱ ሊለያይ ይችላል እጅ
@elsaasle9409
@elsaasle9409 2 жыл бұрын
አዲስየ ይችን ኮመት ካነበብሻት በጣም ነው እምወድሽ በርች
@rahel2834
@rahel2834 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ተመስጨ ነው ያዳመጥኳችሁ ደሰሰሰ ስትሉ
@R.A52
@R.A52 2 жыл бұрын
ሁለታቹም ደስ ትላላቹ😍😍😍
@user-ds3qg6mr8r
@user-ds3qg6mr8r 2 жыл бұрын
ሙዝዘዝዘዝ ሞዛዞች ፣ አዲስ አለም ደህና ነበረች አሁን ደሞ ያ ቀልቃላ ለከፋትና ተሙዋዘዘች፡፡
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 2 жыл бұрын
የአዲስአለም ግልፅነት ግን የምር በጣም ደስ ይላል በሁላችን ሴቶች እንደዚ ግልፅነት ቢኖር አሪፍ ነበር::ደስ ትያለሽ በጣም ደስ የሚል ወግ ነው keep it up.
@tinamulugieta4561
@tinamulugieta4561 2 жыл бұрын
ሁለታቹንም እርጋታቹን እወደዋለዉ አዲስዬ የምወዳት እህቴ ሞክሼ ነሽ
@kalinayeenatolij7263
@kalinayeenatolij7263 2 жыл бұрын
Adissye yene liyu betam new yemwdsh ere agenagnugn bemareyam😘😘😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@sigmam6557
@sigmam6557 2 жыл бұрын
"ደሞ አንዳንዴ እንደዛ አይነት የማይሆኑ ሰዎች ይወደዳሉ ልበል" እኔም ተጎድቼበታለሁ ግን የእኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር. ስው እያወቀው እንዴት ከማይሆን ስው ጋ ፍቅር ይይዘዋል?! ግን ሁሉም ያልፋል. 😅😊
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 жыл бұрын
እኔም
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
እኔም ወላሂ እሱአግብቶ እየኖረ ነዉ ግንወንድማመንአቃተኝ
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ነው የምወዳችሁ 😍🙏 ግን ትንሽ ቅር ያለኝ አለባበሳቸው ነው🙏 ጥሎብኝ ሰውነቷን ድብቅ ወይም ሽፍን የምታደርግ ሴት እወዳለሁ ከራሴ ጀምሮ ሃይማኖቶችንም አይፈቅድም 🙏 ካጠፋው ይቅርታ ይህ የኔ አመለካከት ነው🙏
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
የሴት ውበቷ መልክ ብቻ አይደለም ። 🤔
@fafitrue5656
@fafitrue5656 2 жыл бұрын
Addisyea u have Beutiful human being , may god bless u with love Dimond heart ❤️🙏
@melatkl7275
@melatkl7275 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አድስዬ ያቺ ያልሆነ ነበር እንኳን ሄደ እግዚአብሔር ለኛ የሚሆነውን ይሰጠናል መጨረሻው በጣም አስጮህኝ የእውነት በጣም አጠለጠላችሁት ልባችንን
@Ezza572
@Ezza572 2 жыл бұрын
ሀለታቹንም ስወዳቹ እኮ❤️❤️❤️❤️
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
አህለን ውዶች እስኪ በዱዓ (በፀሎት )አንረሳሳ #ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
@amanawyantube6004
@amanawyantube6004 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nLdhbNF-urCnmKc.html
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ደምሩኝኝ❤️🙏🙏🌹
@user-xq6or6jc6g
@user-xq6or6jc6g 2 жыл бұрын
የኔማር ስታምሩኝ ስወዳችሁ እግዚአቢሔር ይጠብቃችሁ አድስየም አይዞሽ ለበጎነዉ ብቻ አች ሰዉን አትጉጅ
@chiroadem1311
@chiroadem1311 2 жыл бұрын
Bexam dessss tilalachu my favourite ladies let’s hear it what u’ve 🥰💕🥳
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!
@stotatube3370
@stotatube3370 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንሁን
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 2 жыл бұрын
ለካስ ሁሉም ሰው በፍቅር የተጎዳ ነው ውይ አድስየ ማን አባቱ ነው አንቺን የጎዳሽ በእናትሽ ።ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ
@amirebrihm4668
@amirebrihm4668 2 жыл бұрын
Eine Nenen minew aftetshe abet yewre temate awen ance mine yarglsale yena yefker Getmnacen wern Neshe sebza afkrshe eiyewe
@user-mu1fw3qy9m
@user-mu1fw3qy9m 2 жыл бұрын
ያልተጎዳ ካለ እድለኛ ነው እህት💘💔
@zuzu8350
@zuzu8350 2 жыл бұрын
@@user-mu1fw3qy9m 💔💔በጣም
@getacewselassie9931
@getacewselassie9931 2 жыл бұрын
አዲስ ቆንጆ አይዞሽ ..እግረመንገዴም በጣም የምወዳትን ማርቲን ይዘሸ በመቅረብሽ እጅግ ደስ ብሎኛል!!
@betibuzemil3440
@betibuzemil3440 2 жыл бұрын
አዲስዬ እዉነት ከልቤ ነው የምወድሽ ደግሞ ብዙ ነገራችን ይመሳሰላል አክባሪሽ ነኝ !!!!!!
@chaltunegwe788
@chaltunegwe788 2 жыл бұрын
Adisiye yene mirt chewa sadebiki yelebshin siletenagersh thank you 🙏 Egziyabher demo tiru sew ende lebsh endemisersh i hope🙏❤️
@bizu7394
@bizu7394 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥምረት አሪፍ ወግ እንዲህ ግጥም የሚሉትን ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
@selambehabitutube8238
@selambehabitutube8238 2 жыл бұрын
አዲስዬ እኔ በጣም አድናቂሽ ነኝ እኔም እዳንቺ አይነት ነገር ገጥሞኛል እና እኛ ሴቶች ስንባል ሁሌም መጥፎ ጥሩ አንለየም ስናፈቅር ስለደረሰብኝ እረዳሻለሁ እግዚአብሔር የተሻለ ይሰጥሻል ውዴ 😍😘
@KuKu-vd6be
@KuKu-vd6be 2 жыл бұрын
አዲስዬ እግዚአብሔር ስለሚወድሽ ነው ሁሌም በጨለማ ውስጥ ብርሀን አለ መፍተን መታደል ነው አሁን ጥሩ እናትና ሚስት ትሆኝለሽ ::አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ በእጥፍ አድርጋ እንደምታስደትሽ አምናለሁ ተባርኪ አመስግናለው የኔ ቆንጆ ንፅሁ ልብ እንዳለሽ ተርዳሁ your friends are lucky you are so funny…sweet love you sis please take care of yourself I’m so touched not because of your story how honest and sweet person you are 💕💕🙏🙏
@user-ye8wl6yw6u
@user-ye8wl6yw6u 2 жыл бұрын
Wow ስታምሩ አዎ አንዳ አንዴም እንዲ ተጠያየቁ እንጂ ቀጥሉበት
@martiyohannes6299
@martiyohannes6299 2 жыл бұрын
በሄወቴ የሚከብዱ ጊዚያቶች ከልጄ ጋር እያሳለፍኩ ነው ይሄም ያልፍል እያልኩ ነው እግዚአብሔር ነገርን ይቀይራል 😭
@user-zs7qc5qy1u
@user-zs7qc5qy1u 2 жыл бұрын
ብዙ ሰው እንዳንቺ ካንቺም በላይ እያሳለፈ ያለ አለ ማያልፍ ነገር የለም ፀልይ የኔ እህት
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ፀልይ አይዞሽ እግዚአብሔር ነገን መልካም ያደርግልሻል🤲
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
የኔ ብጤ ልብ ነዉ ያለሽ አዲሥ አለም እሥከ ጥግ መዉደድ ጉዳቱ ከባድ ነዉ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የኔ 💝💝💝💝ፍቅር አዲስዬ 💝💝💝እመቤቴ የተሳካ የራስሽን ትክክለኛ ሕይወት ትስጥሽ 💝💝💝የኔ ቆንጆ 💝💝💝ግልፅነትሽ 👌✌️ሁሉንም ያስተምራል 👌ዉብዬ 🌹🌹🌹🌹✌️✌️✌️
@user-ck4zg7bf3m
@user-ck4zg7bf3m 2 жыл бұрын
temesgen enem guadegna tegegnelgn...yemr addisye thank you ene rasu endezih negn ...yetedebeqe beshita yalebegn neber yemimeslegn🙊🙊🙊🙊
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️☝️☝️
@4U_00
@4U_00 2 жыл бұрын
AddisAlem is a goregious and nice artist . M.Goytom ......
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
Bareeduu waalisoo Addiyyee❤
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም እወዳችሆለሁ አዲስዬና ማርቲዬ🙏
@nunishlove8689
@nunishlove8689 2 жыл бұрын
Adis melkish ergatash dmtsish hulu konjo fexari yxebqish martiye mar bexam arif program nw des tlalachw😍😍💖💖
@mimiatataal8358
@mimiatataal8358 2 жыл бұрын
Ewnit naw we living in evil worlds ppl like to talk anythings,boths beautiful actors god blessed us🙏😘
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 2 жыл бұрын
Addisye sorry to hear that I’m glad your heart is healed now
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 2 жыл бұрын
Adesiy sewdesh yene konjo 🥰🥰🥰
@rekikmoges
@rekikmoges 2 жыл бұрын
totally honest addisye may god heal your heart and put back the original pure heart, i know you will be the strongest woman (iron lady)
@hawikebebewyaie4889
@hawikebebewyaie4889 2 жыл бұрын
አሪፍ አገላለጽ" የማይሆኑ ሰዎች ይወደዳሉ።"
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ቆንጂዬ ናችሁ ዱቄታችሁን ቀንሱት በተረፈ አዲዬ ምርጥ አስተማሪ ነዉ ይሄ ሁላችንም ጓዳ ያለና የነበረ ነዉ❤️❤️❤️
@Hope-21.
@Hope-21. 2 жыл бұрын
endezi yeartistochachnen manenet besefiw mnawkbet program menoru des yilal ewnet. yeadis bahri ewnet betam des yilal negegerua hulu yemiweded. long live adiswa. kezi video behuala yanchi fan hogne kerchalew!
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
የሴቶች ወግ በጣም ደስ ይላል ማርቲና አዲሲዬ ❤️❤️
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
አዲስአለም ደሰየምትልጅ ያሳለፍሽው ሕይወት ለሌላው ትምሕርትነው
@kukutube9641
@kukutube9641 2 жыл бұрын
Addisiye betam des new mityew. zare bedenb awerash yne tenkeraaa set
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 213 М.
የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ጁዲ እና ስዊት
42:44
Maya Media
Рет қаралды 509 М.
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
56:36
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 1,2 МЛН
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 24 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН