MIN ALESH? [ምን አለሽ] ሙሉ ፊልም 2023 New Ethiopian move A Film by Amleset Muchie

  Рет қаралды 2,087,538

Maya Media

Maya Media

6 ай бұрын

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
MIN ALESH? [ምን አለሽ] ሙሉ ፊልም 2023 New Ethiopian move A Film by ‪@AmlesetMuchieactress‬ ‪@maya.flicks‬
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 1 700
@Asmigeb
@Asmigeb 6 ай бұрын
እንኳን ለሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳቹህ የአመት ሰዉ ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-cv7ko8kd2e
@user-cv7ko8kd2e 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 6 ай бұрын
Amen
@user-jh2df9cb1d
@user-jh2df9cb1d 6 ай бұрын
❤❤.aman.aman.aman.abro.aderesen..❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdes1963
@mekdes1963 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን
@Birtukan-
@Birtukan- 6 ай бұрын
Amen Amen Amen enqan abiro aderesen❤
@user-jr6db8ge2h
@user-jr6db8ge2h 6 ай бұрын
ልጅ መውለድ ያማራችሁ ሁላ አላህ ይስጠን ያረብ😢😢😢
@user-fm3vg1pl2l
@user-fm3vg1pl2l 6 ай бұрын
አብሽሪ
@wsazswzss5892
@wsazswzss5892 6 ай бұрын
❤❤❤
@selietihopa5155
@selietihopa5155 6 ай бұрын
Amen ስንት አመት እንቢ ብሎኛል 😢😢😢 እግዚአብሔር ይስጠን ለሁላችንም
@msrakwulatew
@msrakwulatew 6 ай бұрын
Enshallah
@bestfootballfinis1150
@bestfootballfinis1150 6 ай бұрын
አሚን 😊
@NathayT-vr8hm
@NathayT-vr8hm 6 ай бұрын
ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ... የጥበብ ሰዎች ክብረት ይስጥልን አምለሰት!!👏👏
@menenali8158
@menenali8158 6 ай бұрын
የኢትዮጵያዊነት ስነስርአት የያዘ ክጫት ክሺሻ ከናይት ክለብ ከእራቁትነት ከተጋነነ ሜካፕ ከአርቴፊሻል ፀጉር ከስድብ የተላቀቀ ጥሩ ፊልም ነው አይናችንን ጊዛችንን ጆሮዋችንን ስላከበራችው እናመሰግናለን
@ETHIO_Celebrates
@ETHIO_Celebrates 6 ай бұрын
ይህን ለምታነቡ ሁሉ የልታስበ አንጀራ ይስጣቹ 💝
@amaniihp2318
@amaniihp2318 6 ай бұрын
Amen
@user-kp2dk7vm5h
@user-kp2dk7vm5h 6 ай бұрын
lenantem ywtalachu yaltaseb enjera
@user-kp2dk7vm5h
@user-kp2dk7vm5h 6 ай бұрын
lenantem ywtalachu yaltaseb enjera
@tamiratmekonen1374
@tamiratmekonen1374 6 ай бұрын
amane❤❤
@yasinselam
@yasinselam 6 ай бұрын
Ameeen
@Kglighthandler
@Kglighthandler 6 ай бұрын
አምለሰት ለዚህ ፊልም ትል ዋጋ ከፍለሽ ሆነሽ በመተወንሽ አክብሮት ይገባሻል:: በእውነት ጀግና ነሽ::
@TechEthioOfficial
@TechEthioOfficial 6 ай бұрын
ኧረ ማሽቃበጡንም በልክ እናርገው ወገን😂
@yoditfassil6906
@yoditfassil6906 6 ай бұрын
Ewent betame gobez nate
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 6 ай бұрын
ትወናው ቢቀርባት
@meeenegn3361
@meeenegn3361 6 ай бұрын
@@TechEthioOfficial 😂😂😂
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 6 ай бұрын
😂😂ምንማለትነውእሶማናት
@alemgebreyesus8814
@alemgebreyesus8814 6 ай бұрын
እንደ አምለሰት ያደግን የጎረቤቶቻችን ምርቃት ያሳደገን በመታዘዝ ከፍ ያልን የድሀ ልጆች ሁሉ መታሰቢያ ነው የክፍለ ዘመናችን ምርጥ ፊልም የአዲሰ አበባ ልጅ ሁሉ እራሱን ይይበት
@mekdelawittsegaye1364
@mekdelawittsegaye1364 6 ай бұрын
ምን ተማርኩ ከዚህ ፊልም 1ቅን ልብ ንፁህ ልብ ሲኖረን መንገዳችን እንደሚቃናልን 2 ታዛዥነት ለትንሹም ለትልቁም መታዘዝ መታዘዝ ከመሰዋዕትነት ይበልጣል 3 ተስፋ አለመቁረጥ 4 እንደምንለወጥ ማመን 5በሀገራችን መቼም መቼም ተስፋ አለመቁረጥ በሀገር ተስፋ አይቆረጥም። ጥሩ ስንሆን እግዚአብሔር መንገዱን ያቃናልናል ልክ ለፋሽን ሾው ብላ ሯጭ እንደሆነቺው ሁሌ ሁሌ ለሰው ጥሩ መሆን አምለሰት ሁለተኛ ጊዜዬ ነው ሳየው አሁን ብቻዬንም ስላየሁት ነው መሰለኝ በጣም ቆንጆ ብዙ የተማርኩበት movie ነው ደሞ ሰፈሬ ላይ መተሽ 😊 በጣም ጎበዝ በርቺ በጣምምም አመሰግናለሁ ይሄን የመሰለ ፊልም እንዳይ እንድማር ለነገሮች ሁሉ ቦታ እንድሰጥ ስላረግሺኝ ቅዱስ ራጉኤል ያሰብሺውን እንዳለ ይሙላልሽ
@warkamedia
@warkamedia 6 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ ሁሉ የራማው መልአክ ሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መልአክ ያልታደበ ሲሳይ ያብስራቹ አሜን በሉ❤❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 6 ай бұрын
አሜን
@yeabshow7586
@yeabshow7586 6 ай бұрын
አሜንንንን🙏
@yordanosgashaw7677
@yordanosgashaw7677 6 ай бұрын
🙏 🙏 🙏 amen❤
@user-fr4gu4pp6k
@user-fr4gu4pp6k 6 ай бұрын
አሜን
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 6 ай бұрын
አሜን🙏
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ በእዉነት ህይወት እየዘራ ነው በሚገርም ብቃት እየመጣ ነዉ እናመሰግናለን በርቱ እንዲ አስተማሪ ፊልም ስሩልን❤❤❤❤
@mimiy2938
@mimiy2938 6 ай бұрын
No be 2019 new yetesera​@@Mona-sz6gt
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 6 ай бұрын
​@@Mona-sz6gtአግብታ ሁለት ልጆች ከወለደች በሆላ በሚለው ይስተካከል
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p 6 ай бұрын
​@@user-rv5rd1fi7oኸረ ምን ሁለት ብቻ አራት እንጅ
@yesorno7631
@yesorno7631 6 ай бұрын
@@Mona-sz6gt ካላወቁ ዝም የለም እንዴ።
@user-we5dz6ju3k
@user-we5dz6ju3k 6 ай бұрын
​@@user-rv5rd1fi7oኧረ ፊልሙ የአሁን ከሆነ 4 ነው የወለደችው እኔ አላመንኩም ፊልሙ የቆየ ነው የመሰለኝ
@girmanesibu
@girmanesibu 6 ай бұрын
ፊልሙ ላይ ያላት የትወና ነፃነት በጣም ደስ ይላል ክብር ይገባታል ።
@BSayide-bh7mh
@BSayide-bh7mh 4 ай бұрын
👍🏽
@ADwaMoviesandMusicsproduction
@ADwaMoviesandMusicsproduction 3 ай бұрын
ere ene meragn new yetwekut, sewoch ye ethio film twena bkat mn endehone restachihual
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 6 ай бұрын
ማርያምን መጨረሻው ላይ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እናት ሀገር እማማ ኢትዮጲያ 💚💛❤
@fundesha
@fundesha 6 ай бұрын
ከረጅም ጊዚ ብኋላ ነፍስ ያለው ፊልም ስልስታችሁን እናምስኛልን እድሚ ና ተና ይስትልን❤❤❤💯
@bertkanabraham1479
@bertkanabraham1479 6 ай бұрын
በትክክል ተጀምሮ እስኪ ጨርስ ምን አይነት እንከን የማይወጣለትና የኢትዮጵያ ሕዝቦች አኗኗር የሚገልፅ ጥርት ያለ ነው ባሆኑ ጊዜ አማረብን እያሉ ያለ መሳሳምና አልጋ ላይ መዳራት ፍፀሞ ኢትዮጵያውያንን የማይወክል ፊልም ነው የሚሰሩት አምለሰት ሙጨና ሄኖክ ወንድሙ እንዲሁም ሌሎች አርቲስቶቹ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሁልጊዜም እንደዚህ ዓይነት ፊልሞች ናቸው የሚያስፈልጉን🙏🏾🙏🏾👋👋👋
@user-we5dz6ju3k
@user-we5dz6ju3k 6 ай бұрын
​@@bertkanabraham1479እኔ ለማመን ተቸግሬአለው የቆየ ፊልም ነው የመሰለኝ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 6 ай бұрын
እንኳን አደረሰን! ‹‹እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ›› (ሉቃ.፩፥፲፱) የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል በረከት ከሁላችን ጋ ይሁን። ታኅሣስ 19/2016ዕለት አርብ
@user-xh2un9ns7k
@user-xh2un9ns7k 4 ай бұрын
እኔ ፊልም መስሎ ሲተወን እንጂ ሆኖ ሲተወን ገና ለመጀመርያ ግዜ አየሁ ማርያምን ትችያለሽ ቆሜ ነዉ ያጨበጨብኩልሽ 😥👌👏👏👏
@Metimekonene
@Metimekonene 6 ай бұрын
ቡና ሲጠጡ የድሮ ሰፈሬ ትዝ አለይ😢😢 ደስታን አዘንን አብረን ነብር ምናሳልፈው😊😊አውን ሁሉም ቀረ😢😢 ጌታ ኦይ ደጉን ግዜ አምጣልን❤❤❤❤
@sewasew
@sewasew 6 ай бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eyobtube7372
@eyobtube7372 5 ай бұрын
ከዚህ ኮሜንት ውጭ ምንም ማንበብ አልፈልግም። ምክንያቱም ሁላችንም ኢትዮጵያውያኖች ምንፈልገው ሰላምና ሰላም ብቻ ነው !!! ሰላም ከራቀን ቆይተናል እርኩስ መንፈስ ሀገራችንን እየበላት ነው ኢትዮጵያችን እንዳትጠፋብን የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት ልዑል ኃያል እግዚአብሔር በምህረቱ ሁላችንም ከቀልባችን ይመልሰን አሜን ፫።
@chinach4522
@chinach4522 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲❤️❤❤
@edantirfe8994
@edantirfe8994 4 ай бұрын
Amen 🙏🏻
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 6 ай бұрын
ማነው እደኔ ኢትዮጰጲያ ስታሸንፍ ያነባ/ያለቀሰ 😭😭ዘረኝነት ከሀገራችን አላህ ያጥፋልን አንድ መሆን አመረኝ አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን ኢትዮጲያን ብቻ ያምጣልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ናፍቀሽኛል ሀገሬ❤❤❤
@atsetewodros2881
@atsetewodros2881 5 ай бұрын
ene
@cphonetastic1365
@cphonetastic1365 6 ай бұрын
ታሪኩ የድሮ ፍቅረኛዬ እና እኔ ነኝ። የኔ ጌታ ጌችዬ ሳላውቅ በልጅነት አስቀይሚክ አለሁ ይቅር በለኝ🙏 አባትዬ ባካል መገናኜት አንችልም አውቃለው ግን ዛሬም በልቤውስጥ የኖርክ ነው ። ይብላኝ ለኔ ጥሩ ሰው በገዛ እጄ ላጣሁት ይብላኝ ለኔ ለገፋውክ ይብላኝ ለኔ ያንሁሉ ጊዜ ላስጠበኩህ እረ ስቱ…… ጌችዬ እኔ ግን እዛው ነኝ እዛው… አንተን ከተውኩበት ቦታ ። ደሞ ረስቼው እንኳን ደስ አለክ አግብተክ ቆንጅዬ ልጅ ወልደሀል ❤ ስማኝማ ደሞኮ እኔ የምወደውን ስም ነው ያወጣህላት ❤❤
@Blaine1921
@Blaine1921 6 ай бұрын
The final 15 min of this movie had me crying. Henok Wondimu is such an underated artist. His acting skills are unmatched.
@Londonuk2285
@Londonuk2285 6 ай бұрын
Thank you
@zahar447
@zahar447 6 ай бұрын
ይህ የምታዩ በሙሉ ጤና ይብዛላቹ በረከት ሰላም ቤታቹ ይግባ ❤❤❤❤
@Andrew-le4bg
@Andrew-le4bg 6 ай бұрын
I loved this movie it was well made and the storyline was good. My wife Ethiopian and im British/greek and we often watch Ethiopian movies together. Love the people love the country of Ethiopia. May god bless everyone who read this ❤
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx Ай бұрын
@reyuyenu340
@reyuyenu340 9 сағат бұрын
Thats nice May Allah bless your marriage you hit the jackpot ❤❤😂😂😂😂😂
@betelhemtessfaye7184
@betelhemtessfaye7184 6 ай бұрын
ምን ተማርን ከዚህ ፊልም አንድነት ቅንነት ፍቅር እንዱህ ነዉ እኛ ያደግነዉ የሠፈራችን ልጅ ሀገር ሥታሥጠራ ይሄነዉ ይዘን ያደግንዉ
@coc_esayasgidisa9487
@coc_esayasgidisa9487 6 ай бұрын
ዋው ኢትዮጵያዬ እንደዚህ አይነት ብዙ ታሪኮች አላት ለመጪው ትውልድ ተቀርፅው በህሊናው እንዲቀመጥ ተደርገው መቀመጥ አለባቸው እኛ የሚገባን ኢሄ ነው ዋው አመሰግናለው።
@adikidanu4306
@adikidanu4306 6 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ቶሎ ቶሎ ብዬ የማዳምን ስራ ጨርሼ ቁጭ ብያለው🥰🥰
@bezamengesha22
@bezamengesha22 6 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው ኤሚየ ሄኒየ❤❤ያገር ልጆች ስደት ከብዶኛል ያሰብሺው ይሙላ ብላችሁ ፀሎት ዱአ አርጉልኝ 😢😢ስወዳችሁ❤
@MatuSala-7
@MatuSala-7 6 ай бұрын
ሰማይ ተከፍቶ ፀሎትሽ ይሰማልሽ ቤዛ፤ይሰማልን እኔም እየጮህኩ ነው!!
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሀሳብሽን ይሙላልሽ
@haniyoutube
@haniyoutube 6 ай бұрын
Ayezon ayezon
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 6 ай бұрын
አይዞሺውዴ ጠካራሁኝ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 6 ай бұрын
​@user-wt4እሺአመሰግናለሁnw9xs1n
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 6 ай бұрын
💚💛❤❤❤❤አስለቀሰኝ። የኢትዮጵያ እናቶች ሙሉ የወል የሳቅ ቀን ናፈቀኝ።💔💔💔💚💛❤
@hamudseid4461
@hamudseid4461 6 ай бұрын
እኔን ደስ ያለኝ ነገር ሀገሬ የናፈቀኝ ነገር የቤተክሪስቲያኑ ዝማሬ ደስ ይላል ድምፁ ሲያምር
@amirtahir2871
@amirtahir2871 5 ай бұрын
ሙስሊም አይደለህምንዴ😅
@hamudseid4461
@hamudseid4461 5 ай бұрын
@@amirtahir2871 አደለሁም
@merlu1997
@merlu1997 6 ай бұрын
ከተባለለት የበለጠ ምርጥ ስራ ❤ኤሚ ብዙ ዋጋ እንደከፈልሽ ስራሽ ይናገራል አሪፍ ፊልም ስላበረከትሽልን እናመሰግናለን ንግስቷ❤❤❤ሄኖክ ትችላለህ ሁሌ አንደኛ💪💪
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl 6 ай бұрын
ወይኔ በስንት ጥበቃ ተጉላላን በመጨረሻም ተለቀቀ እስቲ ልይሽ ንግስቷ🤗🤗 ምርጥ ጥምረት 👌
@switzerland7463
@switzerland7463 6 ай бұрын
😭😭😭. ደስም ይላል ይናፍቃል ያባባል ይቆጫል ሁሉም አይነት ስሜት አለው ይቺ እኮ ነች ኢትዮጵያዬ
@user-kn8hx1gt9v
@user-kn8hx1gt9v 6 ай бұрын
አሁን ካለንበት ችግር ወጥተን ልክ እደፊቱ ቢመለስ እንዴት ሀገራች ደስ እደምትል ትልቅ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤❤
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ እንደ እኔ በስደት ላለንዉ ሁሉ የእረፍት የሰላም የደስታ የእፎይታ ኑሮ ስጠን እኛ እና ቤታችን አንተን የምናከብርበት የምናነግስበት 😢
@user-sj6ke3ti3x
@user-sj6ke3ti3x 6 ай бұрын
ክብር ከልባቸው ለሚተዉኑ አርቲስቶች
@andromedacassiopiea
@andromedacassiopiea 6 ай бұрын
🫡
@nebiyatrakebe1224
@nebiyatrakebe1224 6 ай бұрын
የሀገራችን ሰላም ተመልሱ ሁሉ ብሔር እንደ ድሮ አንዲኑር የዘወትር ፀሎቴ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ከመላው ህዝብሽህ ጋር ይሁን እኛም የማዳን ቅመሙችህ በሰላም ለሀገራን ያብቃል መላው በስደት ያለህ ትውልድ ኢትዮጵያን እና ኤርትራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SinaKifle
@SinaKifle 6 ай бұрын
እውነትም ተተውኖ ሳይሆን ተሆኖ የተሰራ ምርጥ ፊልም ትልቅ ልፋት የወጣበት ነው ተመልካችን ሞያውን አክብራችኃልና ❤🙏ክበሩልን
@tebabe
@tebabe 6 ай бұрын
ቅመሞችዬ የቤተሰፍ ክፍ አያሰማችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን😢
@user-vg7sr1ur9f
@user-vg7sr1ur9f 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@SelamGoshiye
@SelamGoshiye 6 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ❣️ በሰደት ያለቸው እህት ወንድሞቸ የእረፍት እንጀራ ይሰጣችሁ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 6 ай бұрын
*ኤሚንና ሔኒን ስወዳቸው አመለሠት ለዚ ፊልም ዋጋ ከፍለሽ ደክመሽ ሆነሽ ስለተወንሽ አክብሬሻለው* ይህን ፊልም የምታዩ ወገኖቼ በሙሉ አላህ ሙሉ ጤናና ያልታሠበ እርዝቅ ይስጠን ይስጣችው I love you❤
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 5 ай бұрын
“ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ወደ ክርስቶስም ትዕግሥት ልባችንን ያቅናው።” - 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥5❤❤❤❤
@rahelrahel8561
@rahelrahel8561 6 ай бұрын
ቃላት የለኝም ይህንን ፊልም ለመግለፁ እናመሰግናለን ለሁላችንም ንፁሆ ፍቅር ይስጠን❤❤❤❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 6 ай бұрын
አሜን
@Eermiyas
@Eermiyas 6 ай бұрын
ሲጣፍጥ ኡፍ!!ኢትየጵያችን በክፍ የሚያይሽ አይኑ ይታውር እናት ሀገሬ!!❤
@yetnayetasefa
@yetnayetasefa 6 ай бұрын
B
@Eermiyas
@Eermiyas 6 ай бұрын
@@yetnayetasefa B ?
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 6 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው እምባዬ ከውስጤ ነው የፈነቀለኝ 😢 የድሮዋ ኢትዮጵያ ናፈቅሽኝ 😪
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 6 ай бұрын
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤😢
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 6 ай бұрын
አሚንን
@yenealemgenene
@yenealemgenene 5 ай бұрын
amen😢
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሁላችሁም አንደኛ ናቸው የኢትዮጵያን ኑሮ ነው ያየንበት እናመሰግናለን ❤👏 ሃያሌ ጀግናችን❤
@Tik839
@Tik839 6 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ ያልታሰበ አንጀራ ይስሻቹህ አሜን
@alamalam9788
@alamalam9788 6 ай бұрын
አሚን
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 6 ай бұрын
አሜን
@muluneshigabure2447
@muluneshigabure2447 6 ай бұрын
❤amen
@binientertainment3816
@binientertainment3816 5 ай бұрын
በጣም ቖንጆ ፊልም ፡ ከማንም በላይ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ። እግዚአብሔር አምኖ የወደቀ የለም ፡ ህልምህ ለማሳካት መጀመርያ በእግዚአብሔር ተወክለህ ተማምነህ በርትተህ ከሰራህ የማይሆን ነገር የልም። ❤
@heneyguide1
@heneyguide1 6 ай бұрын
No matter how educated, advanced, wealthy or poor you are, you can't change your identity. Being an Ethiopian is truly comes from the blood, we are different 🤩🤩🤩
@fuad8936
@fuad8936 6 ай бұрын
ድንቅ ጥምረት አስደማሚ የትወና ብቃት 👌👌👌👌
@heavenayalew4390
@heavenayalew4390 6 ай бұрын
አምለሰት ጀግና ነሽ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ በጣም እናመሰግናለን ❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 ай бұрын
ክብር ከልባቸው ለሚተውኑት አርቲስቶች
@hayattube379
@hayattube379 6 ай бұрын
የስደት እህቶቸ እስኪ ፈጣሪ የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ይስጠን ሀሳባችን ምኞታችን ተሳክቶ ሀገራችን ለመግባትያብቃን❤
@habtamukebede9989
@habtamukebede9989 6 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@user-ok6ex1ir5k
@user-ok6ex1ir5k 6 ай бұрын
​@habtamukeb አሜን፫
@MB-wn1ym
@MB-wn1ym 6 ай бұрын
አጅግ በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያን ሰላስያችሁን ሁሉጌዜ የምናየው ፓለቲካ ናሌብነት ፍቅር የመስሰሉት አሁን ግን ለያት የለ ነው በተላይ የሱዉን ትብብር አና የቤቶችን አቀማመጥ የስራ አፈላለጋቹ በጣቃላይ ለየት የለ ነው ብትችሉ ማጨስ መቃም ባታረጉ ጥሩ ነው ለወደፊቱ ባተሰገብ የተሽለ ነው ልጆች ሰለሚያቱ ❤❤❤❤❤❤❤
@kiya9587
@kiya9587 6 ай бұрын
አምለሰት እንዲህ መልፋቷ ካልቀረ በሩጫ ብቀጥል ይሻላት ነበር 😮 የምር በጣም ጎበዝ ናት ❤
@Hh-lf2ov
@Hh-lf2ov 6 ай бұрын
😅
@HayuYebabab
@HayuYebabab 6 ай бұрын
ቃላት የለኝም የምር ችላችሁበታል አምልሰት ዋው😘 እንወዳችኋለን❤❤🌎
@tennyg.b6315
@tennyg.b6315 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ዋዉ ፊልም ናፍቆን ነበር ኢትዯጵያዊነት ውነተኛ ማንነታችን ይህ ነው እንኡማ ከናንተ ጋፍ ስሮጥ አለቀ አመሰግናለው አንድ ስንሆን እንዴት እንደምያምርብን ኑሩልን❤❤❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 6 ай бұрын
ህይወትን ለመቀየር ትግል ግድ እንደሚል በሚገባ የተገለፀበት አሥተማሪ ፊልም ኤሜ እንደዚህ በረሮ ነበርሽ እንዴ ለካ ❤ ለ4 ልጆችሽ ምርጥ ማስታወሻ❤ እናመሠግናለን ሠላም ለሐገራችን ኢትዮጵያ አሜን
@betishatube4991
@betishatube4991 6 ай бұрын
ለዚህ ፊልም ብላ ነው ኪሎዋን የቀነሰችው በጣም ጎበዝ ናት ከልጆች ጋር ይሄን የመሰለ ፊልም ማቅረቧ
@zembalchw3824
@zembalchw3824 6 ай бұрын
ባክህ ለፊልሙ ሲባል ቀንሳ ነው ደነዝ
@hanlove412
@hanlove412 6 ай бұрын
ስፖርት ነው ጎበዝናት ለስፖርትም እኮ ጉብዝና ያስፈልጋል አለመስነፏ
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 6 ай бұрын
​@@betishatube4991ኧረ በጣም የቆየ እኮ ነው
@AtoMedia
@AtoMedia 6 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ መልካሙን ሁሉ በቤታችሁ ያስገባላችሁ ያላሰባችሁትን ሲሳይ ይስጣችሁ 🔥
@user-kp2dk7vm5h
@user-kp2dk7vm5h 6 ай бұрын
❤❤❤❤amen
@mesretbelay2303
@mesretbelay2303 6 ай бұрын
Amen
@SamifikerEtuBaabt-ee6es
@SamifikerEtuBaabt-ee6es 6 ай бұрын
አሜን❤
@Birtukan-
@Birtukan- 6 ай бұрын
Amen Amen Amen!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 6 ай бұрын
Amen
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 6 ай бұрын
አምለሰት በድንቅ ሁኔታ የትወና አቅምሽ ታይቷል [you are simply fantastic in all parts of the movie]...ሃይሌን ያገኘሽበት scene ላይ ግን ሚጋባው ስሜት Its just so magnetic...
@onelove9191
@onelove9191 6 ай бұрын
ምን አለሽ ገራሚ ፊልም ወደዃላ መልሶ ትናንታችንን አየንበት ያ ኢትዮጵያዊነትን።አብሮ መብላት መጠጣት ታማኝነት ጽናት የወላጅ የጎረቤት ምርቃት ንጹህ ፍቅር ምን አለሽ ላይ ሁሉም አለ።ተባረኪ እቴጌ አምለሰት ሆነሻል።ከዚህ ዃላ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 5 ай бұрын
“ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤” - ሮሜ 10፥9❤❤❤
@DerejeEliya
@DerejeEliya 5 ай бұрын
Tabarak❤
@hintsaabayhaileslassie5268
@hintsaabayhaileslassie5268 3 ай бұрын
ፋራ
@user-ry1qt7cj3x
@user-ry1qt7cj3x Ай бұрын
ሠዉ ነዉ
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat Ай бұрын
@@user-ry1qt7cj3x ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ በስጋ የተገለጠ አምላክ ኢየሱስ ይወድሐል ለዘለዓለም ህይወት ብቻኛው መንገድ በኢየሱስ ማመን ነው ኢየሱስ ያድናል
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat Ай бұрын
@@hintsaabayhaileslassie5268 ኢየሱስ ይወድሐል አራዳው
@johnlael2127
@johnlael2127 5 ай бұрын
ሃይልዬ የአገራችን ጀግና። እንወድሃለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ❤
@user-yx3mv2ce5o
@user-yx3mv2ce5o 6 ай бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ለሁለ ተኛ ጊዜ ሳየው ግን በ2023 ሳይሆን የተሰራው ከ 5. na 6 አመት በፊት ነው ለሁላችሁ ተዋናዬች ክብረት ይስጥልን ልዩ ነው
@fmazzone9150
@fmazzone9150 6 ай бұрын
Why am I crying? thank you so much, guys. this is my hope I don't want to die before I do something for my country and my people!
@Birtukan21
@Birtukan21 6 ай бұрын
Me too😢😢😢
@user-xv8he1xu1v
@user-xv8he1xu1v 6 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችየ አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ አሚን😢❤❤✍️✍️
@mahletyared3150
@mahletyared3150 6 ай бұрын
በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ኢትዮጲያዊ ክብሬ ሀገሬ ኑሪልኝ ሰላምሽን እግዚአብሔር ያብዛልሽ💚💛❤
@endashawyigezu6602
@endashawyigezu6602 6 ай бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አልቻኩም...ኢትዮጵያዊነት እውነትም ይለያል !! ስለዚህ ድንቅ ፊልም እናመሰግናለን 🙏🙏
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 6 ай бұрын
ኤልፍን እና ኡመርን. እስከመጨረሻው አይቸ ሳለቅስ ስለነበረ ሲያበቃ ፊልም ማየት ተዉኩ አማረኛ ፊልም ገና. ሁለተኛየ ነዉ ይሄ የኔ እና የባሌ ሂወት ነዉ ወላሂ. ሱበሀን አላህ😢
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 4 ай бұрын
ደስ ሰትይ በአላህ
@menbilove2757
@menbilove2757 6 ай бұрын
ዋው መርካቶን ቁልጭ ኑሮን ፍቅሩን መተሳሰቡን አንደኛ አምለሰት #1
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 6 ай бұрын
👏👏አይተናል አድንቀናል አጨብጭበናል ሌላም ፊልም ስሩልን እንደዚህ ታሪኩ እሚያምር
@fozi-pr2wq
@fozi-pr2wq 6 ай бұрын
ወይኔ አምለሠትዬ የኔ ቆንጆ የምር ደሥ ሥትይ ለምን ብዙ ፊልም ሣትሠሪ እንዳቆምሽ አላውቅም የምር ብዙ እንጠብቅ ነበር ካንቺ ❤❤❤❤❤❤ ተዋናዬቹ እንዳለ በጣም ያምራሉ
@mikaelabuye1655
@mikaelabuye1655 6 ай бұрын
This is one of the most original Ethiopian movies I have seen! From the story to the cast, the plots, the make-up, the cinematography, even the subtitles......it's pretty spectacular! I just want to say congratulations on putting out such a film!! And Maya production, you just raised the bar! 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@hayutube222
@hayutube222 6 ай бұрын
ፊልም መሆኑን አረሰቸ በጣም ምሰጥ ብየነው ያየሁት ባድራው ሲውለበለብ ደሰ ሲል
@SabaGmedin
@SabaGmedin 6 ай бұрын
Wow የሚገር ትወና ሄኒ, እና አሚ 🥰 ሲቀጥል ምርጥ ፊልም 🥰🥰🥰🥰
@user-ly4hy3vq8r
@user-ly4hy3vq8r 6 ай бұрын
What a film! This is a game changer contribution to a revival of Ethiopian Cinema. Bless you Amleset and everyone partcipated in this film
@tabaseven
@tabaseven 6 ай бұрын
ዋውውውውውውው ያበደ ነው ሰርታቹታል እውነቱ ይሄ ነው የተብለጨለጨ ህይወት የሌለበት ❤❤❤❤❤
@Birtukan-zo2sy
@Birtukan-zo2sy 6 ай бұрын
ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር አምለስተዬ ይልመድብሽ የንጉሱ ሚስት❤🎉🎉🎉🎉
@Jesus-4721
@Jesus-4721 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃና ሰላም ለእናንተና ለቤተሰባችሁ ይሁን ዘላቅ ሰላም ለአገራችን ይሁን ።❤❤❤❤
@hermonrobel4451
@hermonrobel4451 6 ай бұрын
Respect from Eritrea 🇪🇷 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Black-lioness
@Black-lioness 6 ай бұрын
An emotional piece, despair ,deep love and strong hood. I shade a bit of tear when I saw the Haile part, Yechale ,it can be done ✔️
@Enat_Hager16
@Enat_Hager16 6 ай бұрын
What a breathtaking movie! We Ethiopians are true lovers of our country. There may not be any people who love their country more than us. That is why I started crying when I heard the national anthem at last. You all political leaders, please let my country shine globally!
@lemlemassefa3336
@lemlemassefa3336 6 ай бұрын
You right
@LoveLaugh2013
@LoveLaugh2013 6 ай бұрын
Great movie, they put a lot of effort including participation of Haile in this moviie is really un expected and amazing. The movie also showed family, love, struggle of life and happiness in communality. Over all all it has a very diversified content and touched the struggle and story of every hero women athletes who proudly raised the Ethiopian flag in global avenues!
@MesataKefe
@MesataKefe 6 ай бұрын
This movie made me remember the time when TURUYE win the Olympic. Thanks all of you ! you made me to remember how discipline very crucial in athletics.
@edenkidane3322
@edenkidane3322 6 ай бұрын
This film is real . Thank you so much for all of you!! Amleset, well done !!!!
@zahar447
@zahar447 6 ай бұрын
ሀገሬችን ሰላሞን ያብዛልን,ፍቅር ያሸንፋል🎉
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 4 ай бұрын
አምለሰትነ ቴዲ ምርጥ የኢትዮጵያ ወርቅ ልጆች ቢዘፍን ስለ ኢትዮጵያ እሷ ፊልም ብትሰራ ስለ ሀገሯ❤❤❤❤❤
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 6 ай бұрын
ትዝታ ወደኻላ😢😢90ዎች እንዲህ ፍቅር ነበረ
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 6 ай бұрын
ዋው አንደኛ 💚💛💗💐💐💐እናመሰግናለን ሁላችሁንም በርቱ ወገኖቼ❤❤❤ ዋው አንደኛ 💚💛💗💒💐💒💐💐💐
@samerwit
@samerwit 6 ай бұрын
ትለያለሽ አምሰለት ማርያምን እያለቀስኩ ጨረስኩት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እመብረሀን ቤተሰብሽን ትባርክልሽ በፊልሙ የተሳተፋችሁ ሁሉ ትችላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@peacebeuponyou2005
@peacebeuponyou2005 6 ай бұрын
ኣምለሰት በጣም ጥሩ ስራ ሰረተሻል። ትወና ሳይሆን የ እውነት ድሃ፣ ኣፍቃሪ፣ ቅን፣ ደፋር፣ ሳቂታ፣ ቅን ሴት ልጅ፣ እና ኣትሌት ሁነሽ ነው የሰራሽው። ተወንሽው ለማለት ከብዶኛል። ቅንብሩ ምንም የማይወጣለት፣ ምንም የተዝረከረከ ነገር የሌለው ጥንቅቅ ያለ ፊልም። ከረጅም ጊዜ በሗላ ጥሩ ፊልም መጣ❤
@abdagaye5643
@abdagaye5643 Ай бұрын
ለዚህ ፊልም ጊዜ በመስጠተና በማየቴ አልከሰርኩም። እእንዲህ ዓይነት ፊልሞች ይብዙልን
@user-st8ih9gs7e
@user-st8ih9gs7e 6 ай бұрын
This is what we call a movie!!! Thank you so much 🙏
@raselmrr539
@raselmrr539 6 ай бұрын
አምላኬ ሆይ አገራችነን ሰላሟን መላስልን ❤❤❤❤❤❤❤
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 6 ай бұрын
Amen
@virginvirgin6723
@virginvirgin6723 6 ай бұрын
የሚደንቅ ስራ ነው! አጨብጭበናል! ኤሚ፣አሌኮሶ፣አሊኮ፣ሄኒ። Peak performance with big message!
@zeaddisababa3583
@zeaddisababa3583 6 ай бұрын
በጣም ገራሚ ፊልም ነው።እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ።ቀረፃው የሌለ ፅድት ያለ ነው።የተለፋበት ምርጥ ፊልም። ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርግ ደረጃ ያለው ፊልም ነው።ኤሚ ምርጥ ተዋናይና ደራሲ እድሜሽን ያርዝመው።
@shegawmarie5584
@shegawmarie5584 6 ай бұрын
ሩጫው ላይ ስፈነድቅ ቆይቼስ፣ ትዝ ሲለኝ ፊልም ነው። ይኼ ሰንደቅ ገና ያሳብደኛል።🇪🇹
@aai3499
@aai3499 6 ай бұрын
😂❤❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nigusieado8852
@nigusieado8852 6 ай бұрын
ስለ ፊልሙ ሳይሆን ግን ሁሌም ኢትዮጵያዊነት ከቃል በላይ ነው💚💛❤️
@kidaneteshome1624
@kidaneteshome1624 6 ай бұрын
I didn't expect this movie to be so amazing. The production, the crew - all are commendable. It's a step ahead for Amharic movies. Amleset, you did well; your acting dedication, from writing to producing, is a great commitment. I admire your work👏. A great movie with deep message and motivation A must watch!
@abelengda1
@abelengda1 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ለህዝባችንም ለሀገራችንም የሚጠቅምበትን ዘመን ያምጣልን
@meeenegn3361
@meeenegn3361 6 ай бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ምርጥ ነው❤❤ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ❤🇪🇹🙏
የፈጣሪ ያለህ New Ethiopian  Movie - Yefetari Yaleh Full 2015
1:38:31
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 60 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 452 М.
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.41 "ሞት በቀጠሮ " pt.2
25:59
ebstv worldwide
Рет қаралды 495 М.
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
Ethiopian Movie - Chombe (ቾምቤ) - Ethiopian Film 2016 from DireTube
1:23:31
ማን ያዘዋል ሙሉ ፊልም - Manyazewal Full Ethiopian Movie 2023
1:54:15
Yemeabel Wanategnoch - S01E01 - Part 1 - የማዕበል ዋናተኞች ክፍል 1
36:55
የማዕበል ዋናተኞች
Рет қаралды 2,1 МЛН
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Salkan Tube
Рет қаралды 2,3 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 13 МЛН
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28