የሱፍ አበባ ድንቅ ፊልም/ Full Length Ethiopian film 🎥/2023

  Рет қаралды 2,666,391

Maya Media

Maya Media

6 ай бұрын

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
#Ethiofilm #newethiopianamharicmove2023
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 1 900
@abeba-19ruham
@abeba-19ruham 6 ай бұрын
ልጅህ እንዳይወድቅ ከፈለክ አንተ ተጠንቅቀህ ተጓዝ ምርጥ ፊልም ነበር እናመሰግናለን ❤
@libebeegezebeheretsena8643
@libebeegezebeheretsena8643 5 ай бұрын
Bitikikil
@ethio360media53
@ethio360media53 5 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fffme9427
@fffme9427 5 ай бұрын
አሜን🤲
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 5 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@NebyatDesta
@NebyatDesta 5 ай бұрын
Amen amen amen
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 5 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤
@user-yt8fk3ub2e
@user-yt8fk3ub2e 5 ай бұрын
ግሩሜ እኳን በሰላም ወደትወናዉ አለም ተመለስክልን ከድሮም አንተ የምትሰራቸዉ ፊልሞት አድናቂ ነበርኩ አሁንም ነኝ❤❤ ግሩሜን የምትሉ👍
@GirumErmias
@GirumErmias 5 ай бұрын
thanks
@user-pw7xp4ko6c
@user-pw7xp4ko6c 5 ай бұрын
❤❤❤❤​@@GirumErmias
@abfele812
@abfele812 5 ай бұрын
ይችላል
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke 5 ай бұрын
ደም ጠጥቶ ሲጠግብ ተመለሰ 😡😡 ግዜ የሁሉም ነገር መፍትሔ ነው !!
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 5 ай бұрын
​@@Keeulee2305keYebraralgn?
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 5 ай бұрын
የዚህ ዘመን ወላጆች የሞባይል እና የማህበራዊ ሚዲያ ቁማር ልጆቻችንን እንዳይበላብን ፣ልብ ብንል መልካም ነው 🙏
@user-ek3pj8th3j
@user-ek3pj8th3j 5 ай бұрын
ንቁህና ለየት ያለ ምክር መሳይ አስጠንቅቆ ነው ዘመድ ልብ የሚል እያነሰ ነው እንጂ
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 5 ай бұрын
yes❤
@user-ek3pj8th3j
@user-ek3pj8th3j 5 ай бұрын
ye hana girma gabzieshalew shegaye miwedew zefen
@BoniBoni-fg6le
@BoniBoni-fg6le 5 ай бұрын
😍
@abdiMustefa-ti8vs
@abdiMustefa-ti8vs 5 күн бұрын
Beruketiye wede
@merongeremew2352
@merongeremew2352 5 ай бұрын
ማነው እንደገባ ኮሜንት የሚያነብ😂ሁለት ምርጦች መኪ እና ግሩሜ መልካም ቆይታ❤ ሀገሬ ተስፋ አለሽ የፊልም ኢንደስትሪሽ ያንሰራራል በእንደዚህ አይነት የፊልም ማማዎች❤❤
@bukayawemalede3501
@bukayawemalede3501 5 ай бұрын
Me 😅😅
@user-xq2vf3ww2w
@user-xq2vf3ww2w 5 ай бұрын
Enye❤😂
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 5 ай бұрын
እኔ
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 5 ай бұрын
ታሪኩ ባባ በሂወት ከረፈ 1 አመቱ ነዉ 😭😭😭😭😭ባመቱ የሱን ፊልም ላይ ስገባ ኢሄን አሪፍ ፊልም አየሁ ይገርማል🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 5 ай бұрын
እኔ እስካሁን አላየሁትም😭
@abinetermias2818
@abinetermias2818 5 ай бұрын
እኔም
@tigraya4426
@tigraya4426 5 ай бұрын
የስንቱን ቤት አፍርሷን ይሔ ቁማር 😢እኛቤትም ነበር እናቴ ጀግና ስለነበረች ልጆቿን አሳደገች 🎉🎉
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 5 ай бұрын
Eእኔም ቤት ነበር
@user-nr7so9vx5v
@user-nr7so9vx5v 5 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አብራ ገጠመኝ አድማጪ ሰለቁማር ያሳትማራው አለ
@habibiabdi-tr1ky
@habibiabdi-tr1ky 5 ай бұрын
እውነት ነው ልጅህ እንዳይወድቅ ተጠንቅቀህ ተጓዝ😗👪👨‍👩‍👧👍
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 Ай бұрын
Gobez
@hayatthebest
@hayatthebest 5 ай бұрын
ቁማር ቤተሰብ ከፍ ሲል ሀገር ያፈርሳል ! መማር ለፈለገ አስተማሪ ና ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው ። እንደዚህ ለሙያው ከብር ያላቸው ተዋናኞች ሲኖሩ ደስ ይላል አሉ እንጂ ሚዲያ ተመቸን ብለው የተከበረ ሙያ የሚያወርዱ
@gebirehiwotalemu2619
@gebirehiwotalemu2619 4 ай бұрын
gruma misitu 1 degna
@seblemengistu1621
@seblemengistu1621 5 ай бұрын
ክበሩልን እኔ ፊልም ማየት አቁሜ ነበር ግሩሜንና መስኪን አይቼ ነው ያየሁት አላሳፈሩኝም እውነትም ልብ የሚሞላ ምርጥ ፊልም ነው። ❤
@unkn5033
@unkn5033 5 ай бұрын
እኔም
@user-ly4hy3vq8r
@user-ly4hy3vq8r 5 ай бұрын
@@unkn5033 same here
@gebirehiwotalemu2619
@gebirehiwotalemu2619 4 ай бұрын
wow tinishi gin achararesu esus dana weyis yemilewin...?
@lidetTekalign
@lidetTekalign 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ መልእክት ያለው ምርጥ ፊልም ነው። ተመልካችን አክብራቹ ፊልሙ እንዲ ባማረ መልኩ እንዲደርስ ላደረጋቹ ሁሉ አክብሮት ይስጥልን።
@teenamedu3121
@teenamedu3121 5 ай бұрын
ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን የረፍት እንጀራ ይሰጠኝ ውድድ ነው የማረጋቹ የአማርኛ ፊልም ጥሩ እነሆነ ነው
@user-vi5gl6gq8i
@user-vi5gl6gq8i 5 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እድሜህን ያርዝምልን እንዲህ ንቅት እንድንል ያደረገን ልዩ ትምህርትህ ነው✝️✝️✝️
@ebrahimredi6368
@ebrahimredi6368 6 ай бұрын
ግሩሜ እንደዚ የሚያምር ፊልም በ2 አመት አንዴ ብናይ እንኳን ያዋጣናል ምድረ ፀረ ፊልም ሁላ
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 6 ай бұрын
😂😂😂
@SaraSarah-yo5nv
@SaraSarah-yo5nv 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bettygetachew2273
@bettygetachew2273 6 ай бұрын
☠️☠️☠️እውነትም ፀረ ፊልም ሁላ😂😂😂
@mahirusman-ou5vj
@mahirusman-ou5vj 6 ай бұрын
አረ በስድብ ፓራላዝ ኣረግሺያቸዉ እኮ😅😅😅😅😅😅
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ጊዜውን የሚዋጅ አዎ ቤት እና ሀገር በቁማር አይበላም ድል ለኢትዬጵያ
@peacebeuponyou2005
@peacebeuponyou2005 5 ай бұрын
ኣገርህ በ ቁማር ከተበላች እኮ ቆየች?! እስካሁን ማመን ኣቅቷችሗል ኣደል?
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 5 ай бұрын
አፈር ልሳም ቢሆን ወደቀደመ ክብሯ እንደምትመለስ አምናለሁ የሚጠብቃት አይተኛም በሀጥያታችን የተሰጠንን ባግባቡ ባለመያዛችን አየተቀጣን መሆኑን አምናለሁ ግን ደጉ ቸርነቱ የማያልቀው አምላክ ሲታረቀን ኢትዬጵያ ኢትዬጵያ ትሆናለች
@Skphoenix142
@Skphoenix142 5 ай бұрын
በእውነት ግሩሜ እና መስኪ ሌሎቹም በዚ ፊልም ላይ የተሳተፋቹ በሙሉ በጣም እናመሠግናለን በአማርኛ ፊልሞች ተስፋ ከቆረጥን በኋላም ቢሆን ደርሳችሁልናል! እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው እንወዳችሁዋለን❤❤❤
@muluabreham1309
@muluabreham1309 5 ай бұрын
ግሩሜ ያለበት ፊልም ለዛውም መስኪ ተጨምራ....የሚገርም ነው ...እንዲ የመሰለ ጥሩ ስራ ስላቀረባችሁልን በጣም እናመሰግናለን። ......❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@TsionNigussie-kd24tk
@TsionNigussie-kd24tk 5 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን እኛን ተመልካቾችን አክብራችሁ እንደዚ አይነት ልብን የሚሞላ ደስስ የሚያሰኝ ህይወት ያለው ስራ ስለሰጣችሁን እግዚአብሔር ያክብራችሁ።
@dagmabera7108
@dagmabera7108 5 ай бұрын
ጭራሽ እግዚአብሔር ያክብራቹቹቹቹቹቹ
@AbrhamSemre
@AbrhamSemre 5 ай бұрын
​@@dagmabera7108 እውነት ነው
@AlemTeshay-kx3vn
@AlemTeshay-kx3vn 5 ай бұрын
​@@dagmabera7108ችግሩ ምንድነው😊
@DagmawiNigussu
@DagmawiNigussu 6 ай бұрын
ማርያምን እረጅም አመት ኾኖኛል እንደዚ አይነት ቆንጆ ፊልም ካየሁ ግሩም እንወድሀለን ገና ሌላም እንጠብቃለን ግን ይብላኝላቸው ለሌሎቹ
@hanatamirat4133
@hanatamirat4133 5 ай бұрын
ለየትኞቹ
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 5 ай бұрын
እነሱም ለፍቶ ደክሞ ነው የሰሩት ማድነቅ ካልቻልክ መንቀፍ ግን ይቅርብህ ላንተ ካልተመቸህ ለሌላ ሰው ሊመች ይችላል
@mosasastu9083
@mosasastu9083 5 ай бұрын
betam emigerm nw ❤
@abdu1717
@abdu1717 5 ай бұрын
​@@user-uw4vx6nb6uየራሱን አስተያየትንጅ ሌላው ይውደድ ይጥላ ሁሉም የራሱ አስትያየት አለው የተመቸውን ተመቸኝ ያልትመቸውን አልተመቸኝም ማለት መንቀፍ አይደለም
@Jem1habesha
@Jem1habesha 5 ай бұрын
በቃ እኔ አንችን አምኝ ላየው ነው ምክናየቱም እረጅም አመት ሁኖኛል ስላልሽ በፊት ሀሪፍ ፊልም ነበር አሁን ዘመን የለም ድህና ፊልም እና እረጅም አመት ሆኖኛል ስትይ የበፊት ተመልካች ነበርሽ ማለት ነው
@naimatube2312
@naimatube2312 5 ай бұрын
ምርጥ ወቅቱን የጠበቀ አስተማሪ ትንሹ ትልቁ ወጣቱ ሁሉም ሳይቀር ቁማር ላይ ተጠምዷል አሁን ላይ ቤኪንግ በሚል ስም ቀይረው አመጡት ለማንኛው አንደኛ ነው ❤❤
@Christiansimon.
@Christiansimon. 5 ай бұрын
የዚህ አመት አዋርድ የሚበላው ምርጡ ፊልም 🎉👏👏👏
@addika811
@addika811 6 ай бұрын
ግሩሜ የኛ አገር ፊልም ላይ ተስፋ ቆርጠን ልናበቃ ስንል ከች ትልና ተስፋ ትሰጠናለህ 🙏 እናመሰግናለን
@ziziassfa
@ziziassfa 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም አየው ከስንት ግዜ በኃላ በታዋቂ አርተስቶች የተሰራ ❤❤❤❤❤ በሌላ ስራ ድጋሜ ብናያችሁ ባይ ነኝ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 5 ай бұрын
አቤት ግርማ ሞገስ ግሩሜ እንኳን መጣህልን❤❤ ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋናዮች ጋር👏👏👏👏👏
@tigisit2534
@tigisit2534 5 ай бұрын
ይገርማል እናተ ፊልም ሰራችሁ መምህር ተስፋዬ ደሞ ትክክለኛው የሠዎች ህይወት አቀረበው 😢ቁማር ዉስጥ ክፉ መንፈስ እንዴት እንደምዘይር
@haregyoutube1988
@haregyoutube1988 5 ай бұрын
@Adot340
@Adot340 6 ай бұрын
ከስንት ግዜ በኋላ ምርጥ አማርኛ ፊልም አይሁ👌 አማርኛ ፍልም ላይ you tube ላይ ስገባ ሄኖክ ድንቁ እንደ ወረርሽ ነው ሁሉም ላይ ያለው አማርኛ ፊልም እንዴ ቋቅ እንዳለኝ በነሱ የተነሳ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 6 ай бұрын
😂😂😂 በቃ ገዳይ የደም ነገር አይሆንለትም በተግባር ደም አፍሳሽ በፊልም ደም አፍሳሽ you like horror films
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl 6 ай бұрын
እኔም 😂 ደሞ ግሩሜና መስኪ 👌👌
@user-lv8cs1xw4u
@user-lv8cs1xw4u 6 ай бұрын
ቆቅ ብቻ ነው ወይስ ጅግራም ብሎሻል
@Adot340
@Adot340 6 ай бұрын
@@oromtitiiibrahim1238 እሱ አይሻል ፍቅር ብሎ ከሚሰሩት😁😁😁
@Adot340
@Adot340 6 ай бұрын
@@user-lv8cs1xw4u ጅግራ ይብላክና😁 አስተካክል ይባላል እኮ😏
@donimaickel3425
@donimaickel3425 6 ай бұрын
በጌታ ስም🎉 እረ ጥበብ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️አቦ እግዚአብሔር ለያንዳንዳችሁ የበለጠ ጥበብ ይጨምርላችሁ ቆይ ምንድነው የሚባለው ትችላላችሁ👏👏👏👏
@pee2694
@pee2694 5 ай бұрын
When her mother said “I was a country to your father which he gambled away” it was a somber reminder to me that that’s exactly what this Prime Minister is doing to Ethiopia which will inevitably be to his loss. Sorry, I had to mix in politics to this beautiful movie but that’s because I love my country and it’s beautiful, creative children.
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 5 ай бұрын
ግሩም ኤርምያስን እንደ እኔ የምትወዱት እስኪ👍✋
@hemamteka9994
@hemamteka9994 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 6 ай бұрын
ማነው እደኔ ካሜንት ማንበብ የሚወድ ሁሉም ምርጥ ፊልም ነው እያሉ ነው እስቲ ልየው
@emoyosefmimimimi6020
@emoyosefmimimimi6020 5 ай бұрын
Ename🎉
@manalebeshkassa8923
@manalebeshkassa8923 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 5 ай бұрын
Ene 😂
@Amanuelhw7
@Amanuelhw7 5 ай бұрын
Yeaa you have tooo
@user-bc7uf9kc3o
@user-bc7uf9kc3o 5 ай бұрын
ename kmonte anbeba new ymew kkk
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 5 ай бұрын
ህዝብን ያከበረ ስራ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ያክብርልን🙏😘😘😘
@AlphaFano
@AlphaFano 5 ай бұрын
የሚገርም ፊልም ነው ምን አልባት ካርታውን ሰንደቅ አላማ ያደረገው ሃገራችንን ምን ያህል ቁማርተኛ እየተጫወተባት እንደሆነ ሊነግረን አስቦ ይሆን ግሩሜ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛❤️
@Motivationforeveryone1987
@Motivationforeveryone1987 5 ай бұрын
I am watching amharic movie again after so long. one of the the best, if not the best amharic movie. I loved how the story told, the music, location and everything about the movie. Thank you so much.
@mahderseifu0819
@mahderseifu0819 6 ай бұрын
ቃል የለኝም የምር ዘይገርም የሆነ ፊልም🥰😘 የአባቶቻችን ጥፋት ደጋሚ አያድርገን 🤲
@andibrad2473
@andibrad2473 6 ай бұрын
በመላው የኢትዮጵያ ፊልም ተመልካች ስም እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን ❤
@USA-Visit
@USA-Visit 5 ай бұрын
Absolutely mesmerized by this incredible Ethiopian movie! The storytelling, acting, and cinematography are exceptional. Kudos to the entire team for delivering such an amazing cinematic experience! 🎬👏 #EthiopianCinema! 🎉🎉🎉
@GadisaSufe
@GadisaSufe 5 ай бұрын
I appreciate the Movies that highlight the harmful effects of gambling play a vital role in showing how this habit can destroy families and create chaos in society. Actresses who take on roles in these films do a great job in portraying the emotional struggles faced by those affected by gambling addiction. Their performances bring attention to the real-life consequences and contribute to raising awareness about the need for intervention. It's admirable to see these actresses using their talent to shed light on important social issues and remind us of the responsibility we all share in addressing the darker side of gambling. Continue the excellent effort!👏
@yengsmezmuroch8571
@yengsmezmuroch8571 6 ай бұрын
ወዳጅ አና ይሄ ፊልም በዚህ ሳምንት የወጡ ምርጥ የሲኒማ ፊልም ናቸው ወዳጅንም እዩት ባባን አይቼ እያዘንኩ ነው ያየሁት
@fafiebrahim
@fafiebrahim 5 ай бұрын
Aygermim wedajin ayche new yhen yayehut band ken andegna neberu
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 6 ай бұрын
ደስስስ የሚል ፊልም። ድርሰቱ! ትወናቸው! የጥላሁን ሙዚቃዎች የተሰኩበት ቦታ አምባር በቲቪ የከፈተችውን ጨምሮ ሌሎች የሙዚቃ ምርጫዎች ሳውንድ ትራኮቹ...ብዙ ነገሩ የተዋጣለት ፊልም ነው። ሀሳቡም ገዢ ነው!! እናመሰግናለን 🙏🙏
@user-bt4fl9jl4d
@user-bt4fl9jl4d 5 ай бұрын
ፊልም ማየት ትቼ ነበር እናንተ ሁለት ምርጦች መስኪና ግሩሜ እናመሰግናለን ያልታየ አስተማሪ ታሪክ ነው።
@aklilutaye1099
@aklilutaye1099 5 ай бұрын
የሚገርም ፊልም ነዉ! በጣም እናመሰግናለን፣እባካችሁ የኢትዮጵያ አርቲስቶች እና ፕሮዲዉሰሮች እንዲህ የበሰለ ሥራ ጊዜ ሰጥታችሁ በመተወን እና በመተየብ አስደስቱን፣ መስኪ ፣ ግሩሜ፣ ሁሉም አርቲስቶች ምርጦች ናችሁ
@saraabata4886
@saraabata4886 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው ግሩሜ ጀግና ሰው❤❤❤ልጅህ እንዳይወድቅ ከፈለክ አንተ ተጠቅቀህ ተጓዝ በትክክል መስኪ ደግሞ ልብስሽ ያምራል ለድራማ ብቻ ባይሆን ጥሩ ነበር ይቺን ኮሜት የምታነቡ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርጎ የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን
@saraassefa2376
@saraassefa2376 5 ай бұрын
One of the best movies made in Ethiopia! The story telling, the production, the acting!! Beautiful movie?? Good job to the authors, actors , producers & directors 👏🏾👏🏾👏🏾
@hanawarku
@hanawarku 5 ай бұрын
አንደኛ ነው ፊልም በስማም መሰኪ ግሩሜ አንደኛ ተመሰጨ ነው ያየውት በርቱ ❤❤❤
@YAMROTSINTAYEHU
@YAMROTSINTAYEHU 5 ай бұрын
oh wow! 🌟 Grume and Meski, you guys were absolutely amazing! 👏 .. All the players in the movie are so fantastic! 🌟🎥.. I'd like to express my admiration for the film director, cameraman, and everyone involved in making this amazing movie! 🎬👏
@MesiLove-qz3qt
@MesiLove-qz3qt 6 ай бұрын
ግሩሜ እና መስኪ ብቻ ፊልም ይስሩ❤❤❤
@user-en1cz3yv1y
@user-en1cz3yv1y 5 ай бұрын
ዋው እራስን ማክበር ጥበብን ማክበር ተመልካችን ማክበር ማለት ይሄ ነው የሚገርም ጥምረት የሚገርም ብቃት ያየንበት ግሩም ስራ ነው ከረጅም ግዜ በሆላ እንዲህ አይነት እጅን በአፍ የሚያስጭን ስራ ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን😊😊
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 4 ай бұрын
እኔ የኢትዮ ፊልም ካየሁ ቆየሁ እሄ ብዙ የተባለለት ነው ብየ ብጀምረው ጨለማው ይበዛልሳ ከዛ ውጭ በጣም ቆንጆ ስራ ነው
@tube9884
@tube9884 5 ай бұрын
The storyline, setting and climax are exceptional, evoking memories of literature courses I learned 11 years ago. It’s amazing and a commendable piece of work.
@kalkidanmathewos9302
@kalkidanmathewos9302 5 ай бұрын
በ አማረኛ ፊልም ተስፋ እንዳልቆርጥ እሚደረጉኝ ፊልሞች ጤዛ , ታዛ , ትዝታ የአሁናችን🌻🌻🌻🌻🌻🌻 የሱፍ አበባ🌻🌻🌻🌻🌻🌻 የደበዘዘው ፊልማችን በአበባችሁ ፈክቷል።
@yoeeran3286
@yoeeran3286 5 ай бұрын
ጤዛ ተለቆልዲ
@lidiya727
@lidiya727 5 ай бұрын
ትዝታ ዩቱብ ላይ የለም?
@haimanotdegefe1652
@haimanotdegefe1652 5 ай бұрын
And Rebuni
@selamawitnegash7515
@selamawitnegash7515 5 ай бұрын
ይገርማል አክተር እና አክትረስ ስለበዛ ፊልም ሊያምር እንደማይችል በዚህ ፊልም አረጋገጥኩኝ ምርጥ ጥምረት በጣም አስተማሪ እና ውብ ፊልም ❤❤❤❤❤
@KirubelTamene
@KirubelTamene 5 ай бұрын
ደረጃውን የጠበቀ ፊልም ካልሆነ በቀር የመጣልህን ስክሪፕት የማትቀበል የማትተውን ደረጃህን የጠበከው አርቲስት ግሩሜ በጣም በጣም ሲበዛ አድናቂህ ነኝ! በስራዘርፉ እንዳንተ ይለ ትልቅ ሰው ማየት ያስደስተኛል፣ ምንም ጥርጥር የለኝም ይሄ ፊልም ድንቅ ነው ምክኛቱም ግሩም ተውኖበት ድንቅ ያልሆነ እንድ ፊልም የለም። ከብዙ አመታት በሁዋላ የሀገሬን ፊልም ላይ ነው እሱም በዚህ ድንቅ አርቲስት ምክንያት! ግሩም ኤርሚያስ እውነትም ግሩም!!!!! Big big respect
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d 5 ай бұрын
የዚህ ፊልም 2 ሚሊዮን እናስገባዉ🎉
@misraktekeste8507
@misraktekeste8507 5 ай бұрын
ባልተለመደ መቼት፡ መሳጭ ገፀባህሪያትን ይዞ፡ ሳይሰለች ልብ አንጠልጣይ ግሩም ታሪክ። የህይወትን ውስብስብነት፡ የሰውን ልጅ እራስ ወዳድነት አልያም መስዋእትነት ገላጭ ነው። ድንቅ ስራ!!
@tariknegash3996
@tariknegash3996 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም ምርጥ በጣም ምርጥ ከቃል በላይ የሆነ ፊልም ትችላላቹ የፊልሙ ማጀቢያ የተሰራው ሙዚቃ ለሌሎች ባለሞያዎችም ትምህርት የሚሆን ድንቅ ጥበብ የተገለፀበት
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 5 ай бұрын
በእውነት የሚገርም ስራ ነው እራሴን እዛ ውስጥ አግኝቻለሁ እያለቀስኩና በቁችት ነው ያየሁት የኔ የህይውት ተሞክሮ በፊልም መልክ ቢሰራ ብዙ እንደዚህ ብዙ ሰው ባስተማረ በድጋሚ ድንቅ ስራ ነው እ/ር ክብር አብዝቶ ይስጣችሁ
@ethio_stories
@ethio_stories 5 ай бұрын
ከልብ የተሠራ ፊልም ነው ደስ ብሎኛል። ሁለ ነገሩ ውብ ነው እንግዲህ በነካ እጃችሁ የ'social media'ን እንክ ደግሞ ብትጨምሩልን እንዴት ደስ ባለን.....ክፉ አይንካችሁ!
@banchy.bamalk
@banchy.bamalk 6 ай бұрын
እረ ግሩሜ እና መኣኪይ የልብ አድርሶች የማንም ልጋጋም ሲሞዝዝብን እናተ ደርሳቹ አተረፋችሁን ❤❤❤
@misrach2350
@misrach2350 6 ай бұрын
እውነትሽነው😂😂😂😂😂
@Narges-mp4zn
@Narges-mp4zn 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😢😮😮😮
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 5 ай бұрын
ኮሞንታተሮች ኣልተቻለቹም 😂😂😂😂😂😂
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 5 ай бұрын
ልጋጋም😂😂😂😂
@firdoustube5078
@firdoustube5078 5 ай бұрын
መመልከት ግደታ ነው ማለትሽ ባልሆነ?😂
@tsegaStudio
@tsegaStudio 5 ай бұрын
ግሩም ተውኖበት ፊልሙም ግሩም ባይሆን ነበር የሚገርመኝ🔥❤
@tarikuabdo
@tarikuabdo 5 ай бұрын
ብዙ ቢያወሩ ጉንጭ ማልፋት ነው "እናመሰግናለን"❤❤❤
@Selamizem
@Selamizem 5 ай бұрын
ግሩሜ የኢትዮ ፊልም አንተላይ ብቻነው የሚያምረው
@Abush_19
@Abush_19 6 ай бұрын
... ሁላችሁም የተሳተፋችሁ በሙሉ ጉማ ላይ እንገናኝ... ቃል የለኝም !!
@abywasg6813
@abywasg6813 6 ай бұрын
ጥንቅቅ ብሎ የተሰራፀ ግሩሜ መስኪ all the crews የፊልም ተመልካቹን ስላከበራችሁ እግዚያብሄር ያክብራችሁ❤❤❤
@misganawayele
@misganawayele 5 ай бұрын
ከሰባት ዓመት በኋላ አማርኛ ፊልም ደስ ብሎኝ አየሁ። ልጅህ እንዳይወድቅ ከፈለክ ተጠንቅቀህ ተጓዝ፣፣፣፣፣ምርጥ መልዕክት !!!!!
@onekocollections
@onekocollections 5 ай бұрын
This my first movies that i saw with my mom with out any fear Really it shines our culture so strongly Wowww gin min aynet konjo hager nw yalen Ethiopia lezelalem tinur❤❤❤❤
@user-bi1oj2iu3r
@user-bi1oj2iu3r 6 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ ግሩሜ ድምፁን ስዉድለት 😮😍❤😅
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም❤❤❤❤ መስኪ ትወና ዋው ነሽ ግሩሜ ከስንት ግዜ በኋላ መጣክልን እናመሰግናለን በርቱልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🎉🎉🎉
@jonathanterecha6955
@jonathanterecha6955 5 ай бұрын
Wholesome, full of all-Ethiopian culture and language too❤❤ lovely to see such full movies
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm 5 ай бұрын
በሁለቴም ቢሆን ላለማቋረጥ ብዬ አይቼው ጨርሻለሁ ወሰድ መለስ ያረገኝ ምርጥ ፊልም ደራሲ እና ተዋናዮች ክብረት ይስጥልን
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 5 ай бұрын
በስት ጊዜየ ምርጥ ፊልም አየሁ እናተ በ 5አመት አደ ብለቁ ይበቃናን ❤❤❤❤❤
@Tsion25
@Tsion25 6 ай бұрын
ቀኔን ውብ ፍቅር ፍቅር ያደረጋችሁት በእውነት እድሜ ጤና ብዝትት ይበልላችሁ ❤❤❤❤ግሩምዬ ኑርልኝ መስኪ የኔ ቆንጅዬ 💋💋 እንደዚህ አይነት ፍቅር የት ይሆን መገኛው ምንኖረው ሌላ ምናየው ሌላ....
@user.samuel
@user.samuel 5 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እንደዚህ አይነት ፊልም ስላየሁ።በጣም ቆይቼ ነበር።
@user-ge8cv2ru3m
@user-ge8cv2ru3m 5 ай бұрын
በሂወቴ እደዚ አይነት አማርኛ ፊልም አይቼ አላውቅም ምርጥ አስተማሪ ቀረጻው ካሜራ ማኑንም በጣም አክብሮቴን እገልጻለው ድምጹ አክቲንግ እደው ቃላት ያጥረኛል ሲኒማ አለማየቴ ደብሮኛል ለሌሎቹም የፊልም ባለሙያዎች ልምድ አካፍሏቸው በጣም እናመሰግናለን 🙏
@beti_boo556
@beti_boo556 6 ай бұрын
Girum ermias i wouldn't dare to call you an actor......you are the greatest authentic artist n the fact that you direct it also👏👏👏
@birukgetachew1620
@birukgetachew1620 5 ай бұрын
Mesmerising and revealing facets of this rich culture throughout, 'Yesuf Abeba' stands out as a true gem. The storytelling skillfully blends tradition and modernity. The characters are vividly portrayed, and the cinematography beautifully captures the essence of a prevalent bad habit and the power of love. It's a must-watch for those seeking a cinematic journey delving into the heart and soul of this compelling story. Girum Ermias' performance is truly extraordinary. His authentic portrayal brings depth and emotion to the character, with every nuance and expression showcasing exceptional talent. Admirable and truly impressive, making him the beating heart of the film.
@kala9090
@kala9090 5 ай бұрын
Great expression!!
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 5 ай бұрын
Brilliantly pinpointed everything that needs to be said about this Movie 👏👏👏 Wish they pin this comment (infact I wish they could place this as the official review or critic for Selamta Magazine on Ethiopian Airline flights 💚💛❤️) so it can lure the International Audience to watch it 🥰🥰🥰
@eman3396
@eman3396 5 ай бұрын
such a nice review
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 5 ай бұрын
አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው እናመሰግናቸዋለን🙏
@gemilediris5220
@gemilediris5220 5 ай бұрын
ፍትህ.በግፍ.ለሚሠቀየዉ.ለአማራህዝብ.ፍትህ.በርሀብ.በብርድ.ለሚሠቃየዉ.ወገናችን.
@user-zn3hv2xf1y
@user-zn3hv2xf1y 5 ай бұрын
Tish
@DawitJago
@DawitJago 6 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው አንደኛ ምርት ድርሰት ከምርጥ ተዋንያኖች ጋር ጫጫታ ያልበዛበት ረጋ ብሎ መልክት ያለው አስተማሪ ፊልም ነው እውነት ነው ልጆች ወላጆቻቸውን ነው የሚከተሉት ስለዚህ ወላጆች ምን ማስተማር እንዳለብን መረዳት እንችላለን ለማንኛውም እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
@user-ss1jd3iu2w
@user-ss1jd3iu2w 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ግሩሜ ትለያለህ እኮ👌 ገራሚ ፊልም መስኪ እራሱ አንደኛ👏👏👏👏ፈጣሪ ይስጣችሁ በስንት ጊዜዬ ፊልም አየሁ👌👌rate10/10👏👏👏👏👏👏
@melesechwassie7993
@melesechwassie7993 5 ай бұрын
መስከረም እና ግሩሜ ምርጥ ስራ እጅ ነስተናል ጥሩ ለሰራ እናመሰግናለን
@SebleabebaSebleabeba
@SebleabebaSebleabeba 5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ለማይረቡ ፊልሞች ብር ከማውጣት አሪፍ ታሪክ ላለው ፊልም ዋጋ ቢከፈል አይቆጭም መክኒያቱም ለአርቲስቱም ለተመልካችም ያስደስታል
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 5 ай бұрын
ልጅህ እንዳይወድቅ ከፈለክ አንተ ተጠንቅቀህ ተጓዝ ምርጥ መልእክት ነው እናመሠግናለን የቁማር አስከፊነት የቁማር ሱስ ያለባቹ እባካቹ በቃቹ😢
@suzi710
@suzi710 6 ай бұрын
We need more movies like this, so happy to see grumie back-it’s been long dear legend🤍
@syeyemane8594
@syeyemane8594 5 ай бұрын
እዉነትም ድንቅ ፊልም
@danbezstudio4740
@danbezstudio4740 5 ай бұрын
ዋው ገራሚ ፊልም! ❤❤❤ እውነት! አጨራረሱ ፍፁም መገመት ከባድ ነበረ! እሷ ትሞታለች፣ ወይ አባትዬው ወይ አምበርብር ወይ ሁሉም! ብቻ ልብ አንጠልጣይ ነበር። ታሪኩ ካሜራ አቀራረፁ በተለይ ላይት አጠቃቀማቹ ቁምነገረኝነቱ! የታሪክ ፍሰቱና መልዕክቱ ሃገረኛ ፊልምን በዚህ ደረጃ ማግኘት፣ ማየት ያስደስታል!! በርቱ! አጀብ ነው።
@tubetube4903
@tubetube4903 5 ай бұрын
ከረዥም ጊዜ ቡኃላ ክሽን ያለ ምርጥ ፊልም👌🙏❤
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 6 ай бұрын
ዋውውው በጣም በምወዳቸው አክተሮች ምርጥ አስተማሪ ፊልም በማየቴ በጣም ደስስ ብሎኛል እጅግ እናመሰግናለን😍❤🙏
@melbatube5322
@melbatube5322 5 ай бұрын
I am extremely excited ,the movie industry of my country is on another level ! Great movie great talent.I am speachless ,the best director ,best producer ,best audio grapher and highly talented actors ,I wanna thank everyone who has contribution for this movie.Thanks to show us we Ethiopian can do such great things in our generation.
@user-jn6wn7zx9v
@user-jn6wn7zx9v 5 ай бұрын
የሚገርም የሚደነቅ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ግሩሜ እና ሁሉም ሊደነቁና ሊመሰገኑ ይገባል ክበሩልን
@danielgirma7782
@danielgirma7782 5 ай бұрын
woooooooow በየ አመቱ እንኳ ቢሆን እንደዚህ አይነት ፊልም ያየን፣ የፊልምን ምን ማለት እንደሆነ እናስታውስ እንጂ የፊልምን ትርጉምማ እረስተነው ነበር............... ብደጋግመው ማይሰለቸኝ ፊልም። ግሩሜ እናመሰግንለን።
@Maleda223
@Maleda223 6 ай бұрын
ያበደ ፊልም ተመስጬ ነው ያየውት እናመሠግናለን 🙏
@yonaszerga1787
@yonaszerga1787 5 ай бұрын
ዋዉ የሚገርም ትወና የሚገርም ጥምረት 1ኛ ግሩሜ ትለያለክ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 5 ай бұрын
አቦ ጉልበታቹ ይባረክ ጥበባቹ ይብዛ የትወና ንግስት መስኪ ሁሌ እንዳስደመምሽን ግሩሜ አንተ የሁልጊዜም ምርጥ ተዋናይ እንዲ ነው ፊልም ትወና የናፈቀን👌😍
@retasa7652
@retasa7652 6 ай бұрын
እኔ በዚህ ፊልም የገባኝ አገርን እናትን ምን ያህል ሳይታወቀቀን በክፋትና በዘረኝነት እየተሸሸረሸረች ወጓን ክብሯን እያጣች ትውልድ በዚህ እየተበረዘብን እንዳለ ነው ያየሁት ጥልቅ ነው ትውልድን እናድን ወገንተኝነት ትተነው ሰላም ለኢትዮጵያ
@yonasdebebe9677
@yonasdebebe9677 5 ай бұрын
I was not expecting it to be that good! I’m really blown away by how much time and effort they spent on this and i think that was a masterpiece. No movies released today can compare to that classic.
@josephbirhane9241
@josephbirhane9241 5 ай бұрын
Are you being serious?
@yonasdebebe9677
@yonasdebebe9677 5 ай бұрын
@@josephbirhane9241 yes I’m dead serious man
@user-zl3kn5tx1o
@user-zl3kn5tx1o 5 ай бұрын
Ye amharic film mechersha lay des endilen ayflegum weys egna endenchemebet nw ?
@user-di3ii5eb5h
@user-di3ii5eb5h 5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እኛም የወደፊት ፊልም ሠሪዎች አርያችን ናችሁ እናመሠግናለን ለዚህ ምርጥ ፊልም
@bonkezinaw9816
@bonkezinaw9816 5 ай бұрын
What a movie! ከረጅም ጊዜ በኋላ ፊልም ማየቴ ነው በጣም የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው! እንደ ግሩሜ አይነት ተዋናይ ባለበት ሃገር የኢትዮጲያ ፊልም industry ተስፋ አለው!
@user-cq8vt2lk7e
@user-cq8vt2lk7e 6 ай бұрын
በጉጉት ሰጠብቀው ነበር ቆንጆ ፊልም ነው አክተሮቹም ቦታቸውን አግኝተዋል ሄሚ እናመሰግናለን❤
@BezabihAmu-on8hc
@BezabihAmu-on8hc 6 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም!! 👏👏👏 ልጅህ እንዳይወድቅ ከፈለክ ተጠንቅቀህ ተጓዝ።
@meronnegash9553
@meronnegash9553 5 ай бұрын
Woowግሩሜ እኛ ማስገረም ቀጥለካል ገራሚ ፊልም ነው መስኪ ምርጥ ተዋናይ ሁሌም ከአርቱ አለም አንጣቹ
@mesfinabate6453
@mesfinabate6453 5 ай бұрын
I do not have words to express how amazing, informative and entertaining it is. The film gets its wel-sweeted actor and actres. I thank you so much to all the film crews. Special thanks to Girume and Meskerem
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
00:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН
狼来了的故事你们听过吗?#天使 #小丑 #超人不会飞
00:42
超人不会飞
Рет қаралды 65 МЛН
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 18 МЛН
ትዕይንት / adwa films media
1:18
Adwa films
Рет қаралды 1,8 М.
ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024
1:30:04
Ge'ez Entertainment
Рет қаралды 1,2 МЛН
ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019
1:54:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 4 МЛН
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
И кто победил: папа или сын? 🤪🏆✌️
0:24
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 2 МЛН
Форчан ищет Флаг (Финал) 🍀
0:46
i11ushenka
Рет қаралды 3,5 МЛН
Заметили?
0:11
Double Bubble
Рет қаралды 3,4 МЛН
🦧She Made A Gummy Bear Out Of Gummy Frogs🤪🤠
0:38
BorisKateFamily
Рет қаралды 81 МЛН
Thử Thách Uống Nước Kinh Dị #shorts
0:53
Triệu Khải Duy Vlog
Рет қаралды 53 МЛН