🔴እማዬ ስለናቴ መሰከረች !! አርቲስት ትግስት ግርማ

  Рет қаралды 13,376

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

10 ай бұрын

ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
©Copyright: Makiba Tube
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Пікірлер: 86
@adanichgedefe1601
@adanichgedefe1601 10 ай бұрын
ወይኔ ትጂ እውነት በጣም እንቁ የሆኑ እናት እና አባት ነው ያሉሽ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ እና ጤና ያጉናጥፍልሽ ያቁይልሽ ለልጆች ትልቅ ትምህርት ነው
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 10 ай бұрын
ተባረኬ ቴጄዬ❤ ደስ የሜሉ እናትና አባት❤
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Ай бұрын
ቲጂ ባለቤትሽን። እድሜ ይሰጥልሽ የሱ መልካምነት ነው ። የቲጂ ባለቤት በመውጣትህበመግባትህ እግዚአብሔር። ይቅደም❤❤❤❤
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 10 ай бұрын
ማሻ አላህ እንዴት ደስ የሚሉ አባት እና እናት ናቸው በአላህ❤❤
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s 2 ай бұрын
የትጅ ባለቤት የተባረከ ሰው ነው በውነት የሱ ጥሩነት ነው እዲህ እናት አባትን ባድ መጦር ታድለሽ ቲጂ❤❤❤
@mimitaye-xf9ug
@mimitaye-xf9ug 10 ай бұрын
እንኳን ደናመጣችሁ የናትሽ እና የአባትሽ ፍቅር በጣም ያስቀናል እባክሽ እባክሽ ትጂዬ እናትሽን አንድ እንግሊዘኛ አሶሪልን ፍቅራቸው ይጣፍጣል ያዝልቃቸው እድሜ ይስጣቸው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
ውይ ደስ ሲሉ እውነት ምርጥ እናት እና አባት ነው ያልርሽ ትጅዬ የኔ ሳቂታ ረጅም እድሜ ይኑርልሽ 🥰
@rahelpaulospaulos1349
@rahelpaulospaulos1349 10 ай бұрын
ቲጂዬ አልጋውን መሀል አርጊላቸው በሁለቱም ሳይድ ለመውረድ እንዲመቻቸው ለመውረድ ትንሽ ያስቸግራቸዋ:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እንቺም ተባረኪ:: you are so lucky. Just enjoy them❤️
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 10 ай бұрын
እንቅልፌ ስነሳ እናትና አባት አየሁ ቀኔ ያማረ ይሆንልኛል ፆለታችሁ ፍቅራችሁ ለአገራችን ይድረስልን
@tgests6740
@tgests6740 7 ай бұрын
ቲጂዬ ተባረኪ ክብርን ፀጋውን ፈጣሪ ያልብስሽ❤❤❤❤
@achamyalish9593
@achamyalish9593 10 ай бұрын
የእኔ እናት እሰይይ አሜንን የእኔ እናት ደሰ ሲሉ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቲጂ ተባረኪ
@menberelulseged3881
@menberelulseged3881 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ይስጥልሽ ቴጂየ የኔመልካም ስታምሩ 😘😘😘😘❤❤❤❤
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Ай бұрын
አቤት መታደል የእናት እና አባት ምርቃት ❤❤❤❤❤❤❤
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልሽ ቲጂዬ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
GOD bless you ❤❤❤
@hannabiru8367
@hannabiru8367 8 ай бұрын
ተባረኪ ቲጂዬ ወላጆችሽን እዴሜ ከጤና ይስጥልሽ
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቲጅዬ እናትና አባትሽ ድስስስስ ሲሉ እግዚአብሔር አምላካችን ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ❤ ፍቅራቸው ደስስስስ ይላልል ፍቅራቸውን ያብዛላቸው❤ ሁለዬ አምጭልን ቲጅዬ🎉😂❤
@tsigetube7178
@tsigetube7178 10 ай бұрын
ትጂዬ እድሜ የስጥልሽ ለናትና ላባትሽ ላንቺም እድሜ ይስጥሽ
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 8 ай бұрын
እሰይ የኔ ውድ ቲጂዬ ፀጋውን ያልብስሽ ተባረኪ ለቤተሰቦችሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ልኡል እግዚአብሔር 🙏
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 10 ай бұрын
TG እናመሰግናለን የእማዬና ያባዬ ፍቅር ያሰቀናልእድሜን ከጤና ይጨምርላቸው🥰 Gulicha Podcast ጉልቻ ላይ ኢንተርቪው ስታደርጊ የለበሽውን ሀገር ልብስ በጣም ወድጄዋለው ማግኘት የምችልበትን አድራሻ ላኩልኝ ከሀገር ውጭ ነው ያለሁት ለማዘዝ ፈልጌ ነው ስለጊዜሽ አመሰግንሻለው 🙏
@user-gq2vr8jx4h
@user-gq2vr8jx4h 9 ай бұрын
ቲጂየ የኔ ፈንድሻ ፈጣሪ ይባርክሽ ታድለሽ ሙሉ መሆን ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@kiya9587
@kiya9587 10 ай бұрын
ውይ ቲጂዬ በእናትሽ በየግዜው አቅርቢልን እኛን የራበን ፍቅር ነው እንዲህ ያሉ ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ ስናይ ደስ ይለናል ❤❤❤
@gemechuzewde-sl3to
@gemechuzewde-sl3to 2 ай бұрын
ቲጂዬ ደስ ይላል ቤተሰቦችሽም ደስ ይላሉ ግን ትንሽ ትፈጥኛለሽ እነሱ እዲያዘሩ በደንብ ነፃ መሆን ይችላሉ
@SeniTade-tk7nj
@SeniTade-tk7nj 2 ай бұрын
ቲጅዬ በእድሜ በጤና ያቆይልሽ የኔ ቅን ልባም ሴት❤
@zerabachew2179
@zerabachew2179 10 ай бұрын
Amen amen amen to mirekat teru neww tigeye ❤
@bini1623
@bini1623 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋያድልልሽ በእውነት መታደል ነው ❤❤❤
@user-jh5jn4ho5z
@user-jh5jn4ho5z 2 ай бұрын
ትጂየ ድክም ብሎኛል 😢😢እናቴም ናፍቃኛለይ ፀልይልኝ እህት አለሜ
@rozaroza5996
@rozaroza5996 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያቆይልሺ ትጅየ እኔ በስደት ነኚ የእናት አባቴ አይናቸውም ፍቅራቸውም ናፍቀውኛል
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችኩ
@user-dw2mz2vj4v
@user-dw2mz2vj4v Ай бұрын
ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ታድለሽ
@zahraalbadri6225
@zahraalbadri6225 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 10 ай бұрын
ደስ ሲሉ እናትና አባትሽ
@bintaby1099
@bintaby1099 10 ай бұрын
ወላጅን ማስደሰት በጣም ደስ ይላል እኔም ለእናቴ ቤት ገዝቼላት አቤት ምርቃቷ ደስ ሲል በወላጅ መመረቅ መመረጥ ነው ለሁሉም ያድለው
@mimiaddisu922
@mimiaddisu922 10 ай бұрын
ግርምዬ እማዬ እረጅም እድሜ እመኛለሁ
@seadi5
@seadi5 7 ай бұрын
እድሜናጤናይስጣችሁ
@user-tc8hr3lu3j
@user-tc8hr3lu3j 2 ай бұрын
ደስእሚሉቤተሰቡች
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 10 ай бұрын
ውይ ቲጂዬ ቤተሰቦችሽ ደስ ሲሉ እስኪ አንድ ቀን ወላጅናትሽን አሳይን
@user-xv4zf6ft1l
@user-xv4zf6ft1l 10 ай бұрын
እናትና አባቷ እኮ እነዚህ ናቸው
@user-yd8rg1pw4b
@user-yd8rg1pw4b 10 ай бұрын
ታድልሽ ቲጂዬ ወርቅ የሆኑ እናት አባት አለሽ
@user-tl1fz6mc8s
@user-tl1fz6mc8s 2 ай бұрын
ወይኔ የወለዱሽ እናት ሌላ ናች እንደ ቲጅየ
@user-xy5nu7oj3m
@user-xy5nu7oj3m 9 ай бұрын
ፈጣሪ እረጂም እድሜ ፀጋውን ይስጥምችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 9 ай бұрын
ሳይከፍሽ ኑሪ ትጂ እናት አባት ሺ አመት ያኑሩት
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 10 ай бұрын
ውይ ደስ ሲሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸው
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 10 ай бұрын
ቲጂ እናትሽ ደስ ትላለች አንቺ ግን ዝም ብለሽ አባቴ አባቴ ትያለሽ ሁሌ
@Sofie-pn2nw
@Sofie-pn2nw 2 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@orthodoxlazalalmitinuri8754
@orthodoxlazalalmitinuri8754 10 ай бұрын
Igzabiheri idimena xena yisxachu 🥰 ♥ ❤ 😍
@mihrttkle646
@mihrttkle646 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-qz8hn5kn5f
@user-qz8hn5kn5f 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@ethiopiateferi4815
@ethiopiateferi4815 10 ай бұрын
ufffffff yegna enatena abatoch eko amsegagn nachew ❤❤❤❤❤
@alya6975
@alya6975 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@nihuy-xw2rt
@nihuy-xw2rt 10 ай бұрын
Setameru ayelyachu tijiy love❤❤❤❤family
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 10 ай бұрын
ቲጂዬ ስወድሽ
@madi2644
@madi2644 10 ай бұрын
ሠላምናችሁ
@haethio8005
@haethio8005 10 ай бұрын
Tgy egzabhare yebarekeshe enatena sbateshene erajeme edema katanagare yestelene bakata dase selue
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 10 ай бұрын
❤❤❤❤😍😍
@onelove1703
@onelove1703 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው አያልንም አንድ ቀን አቅርቢልን
@YaasminMaxamuud
@YaasminMaxamuud 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 10 ай бұрын
❤🎉ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ❤🎉
@chrhiw6757
@chrhiw6757 8 ай бұрын
Sewedachwwwww❤❤❤❤❤❤ tadlesheee❤❤❤
@user-so5pj2rb5d
@user-so5pj2rb5d 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@azebgenene
@azebgenene 10 ай бұрын
Dessi yemili betesebi Emphuuuaaa
@user-bw8wk2bh4u
@user-bw8wk2bh4u 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ💛❤💚
@orthodoxlazalalmitinuri8754
@orthodoxlazalalmitinuri8754 10 ай бұрын
🇪🇹❤❤❤❤❤❤⚘⚘⚘⚘⚘🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 10 ай бұрын
ቲጂዬ በናትሽ ጉሁሊቱሁ በጣም አምሮብሻአል አንቺ ቃለ መጠይቅ አልተዋጣልሽም 😜😜
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
ቲጂዬ ደስ ይላል በርቺ❤
@chrhiw6757
@chrhiw6757 8 ай бұрын
Wyyy mnew legrmyessss❤❤❤❤
@aregneshkassahun753
@aregneshkassahun753 10 ай бұрын
ቲጂየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@annewoldekidan9265
@annewoldekidan9265 10 ай бұрын
😂😂😂❤❤
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n 8 ай бұрын
ምንኛ መታደል ነው
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haethio8005
@haethio8005 10 ай бұрын
Tgy eske asemarekene egna yamadame kemamuachene
@BeeTube726
@BeeTube726 10 ай бұрын
የአመራ በይ የአማራ
@hailumesi6478
@hailumesi6478 10 ай бұрын
Kawalada yasdaga yebletale yesguya enkone la tg enanem asdegashale enata damo lana safare Hulu entachen abtache nachaw tg enkone dasi alshe walage enateshe selaganashe
@fadilalovem5691
@fadilalovem5691 10 ай бұрын
😅😅kkk
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 10 ай бұрын
Tadlesh ❤❤❤😂
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 10 ай бұрын
T.g sint enati naw yalushe
@-tigistgirma
@-tigistgirma 10 ай бұрын
አራት እናት አለኝ
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 10 ай бұрын
@@-tigistgirma tadilashe 😁 egizabeher ba edima edima baxana yanurilishe Anichemi ya buzuwoche enati yadirgishe ❤
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 2 ай бұрын
Ewuyyyyy dessss selu 😂
@haethio8005
@haethio8005 10 ай бұрын
Kkkkkkkkkkk derama maserate yamechelue nachawe ara wayena muatekue basake
@mimitaye-xf9ug
@mimitaye-xf9ug 10 ай бұрын
እንኳን ደናመጣችሁ የናትሽ እና የአባትሽ ፍቅር በጣም ያስቀናል እባክሽ እባክሽ ትጂዬ እናትሽን አንድ እንግሊዘኛ አሶሪልን ፍቅራቸው ይጣፍጣል ያዝልቃቸው እድሜ ይስጣቸው
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Ай бұрын
አቤት መታደል የእናት እና አባት ምርቃት ❤❤❤❤❤❤❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 10 ай бұрын
ምንኛ መታደል ነው
🔴"ይህን ሳላይ ብቀር ይቆጨኝ ነበር"
38:24
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 15 М.
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
🔴አስደንጋጭ አጋጣሚ !! ከኮሜዲያን አማን ጋር ጉሊት ሽያጭ ወጣን !!
26:17
🔴 በጨዋታው ምን ሆነን ነው!! አርቲስት ትዕግስት ግርማ
12:40
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 10 М.
አርቲስት ትዕግስት ግርማ  ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
17:19
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 160 М.
🔴በቀረፃ መሐል አስለቀሱኝ! አርቲስት ትዕግስት ግርማ
15:40
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 10 М.
She got an idea 😂😂 #shorts #viralshorts #funny #comedy
0:46
HRA CHALLENGE
Рет қаралды 9 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Mafia Boy Gets Revenge 🖤
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 28 МЛН
Как котики ложатся спать, до конца!
0:31
🌀 Вирусные видео
Рет қаралды 6 МЛН