አርቲስት ትዕግስት ግርማ ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ

  Рет қаралды 160,786

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

Жыл бұрын

አርቲስት ፌቨንን በፕራንክ አስለቀስኳት !! _ ክፍል - 1 _ አርቲስት ትዕግስት ግርማ
• 🔴አርቲስት ፌቨንን በፕራንክ አስለቀ...
#fevenketema #wedding #artistfevenketema
The official You tube Channel of Feven Ketema.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ fevenketema
/ fevenketema. .
fevenketema.com/

Пікірлер: 452
@fevenketema
@fevenketema Жыл бұрын
ፌቨን ጥበብ እና ሽፎን Contact: @feven_tibebe Call to:09 86 04 36 79/09 12 75 88 05 t.me/feven15 High Quality Free Delivery
@tefeshidingle2112
@tefeshidingle2112 Жыл бұрын
እህትነቴ በዉስጥ መጣሁልሽ💃💃💃💃
@mebratbelay3541
@mebratbelay3541 Жыл бұрын
ጋገር ውጭ ትልኪያለሽ
@senayity6967
@senayity6967 9 ай бұрын
እረ ፌቨን ጀባ በይን🎉😂😂😂😂😅
@user-jw9py4qi1p
@user-jw9py4qi1p 2 ай бұрын
Veven
@HalimaMehamed
@HalimaMehamed 28 күн бұрын
ፌቪ ከሀገር ዉጭ ትልኪያለሽ እዴ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ስታምሩ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Жыл бұрын
ቀሚሱም ለባሹም ሰጭዉም በጣም ታሞራችሁ በዚህ ቀሚስ መዝሙር ስለሜቤቴ ዘምሪ ትጂ
@abibaashto6746
@abibaashto6746 Жыл бұрын
በውሃ ይለቅ ቲጂዬ😍ፌቡዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ጨምሮ😍💖
@tigistmengesha4934
@tigistmengesha4934 Жыл бұрын
T and F ayleyachihu
@ethiolove131
@ethiolove131 Жыл бұрын
በጣም ያምራል አለባበሳችሁ ታምራላቹ F&T እመብርሀን ትጠብቃቹ አድናቂያቹ ነኝ
@BMT368
@BMT368 Жыл бұрын
ሁሌየም ሳቁልኝ እንዴት ደሰ እንደምትሉ❤❤ለሀገራችን ፆለት አይለየን🙏🙏
@Gente977
@Gente977 Жыл бұрын
ፌቡ የሰፈሬ ልጅ በጣም እንወድሻለን እኛ የአጣዬ ልጆች እኮ ሆደ ባሻ ነን የምር ❤❤❤
@tube941
@tube941 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ጸጋዉንና ፍቅሩን ያብዛላችሁ ♥♥♥♥♥♥♥
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ዋው ሲያምር ቀሚሱ ምርጥ ሰርፕራይዝ ፌቨንዬ ደስ ስትሉ ❤😘
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 Жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም ነዉ የምታምሩት ፌብዬ የወንዜ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለሰጪ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ve6me7no7s
@user-ve6me7no7s Жыл бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ በጣም ነዉ እምወዳችሁ ፌቭየ ማር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእዉነት የኔ ባለማህተቦች ❤❤❤❤❤❤❤❤
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል በወሀ ይለቅ ቲጂዬ😘😘😘
@MekdesMekdes-oe7ks
@MekdesMekdes-oe7ks Жыл бұрын
ሁለታችሁም ጨዋ ኢትዮጵያውያን ናችሁ ኤርሚን ጨምሮ እናመሠግናለን።
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ቬብዬ የኔ መልካም ሴት ያሀገሪ ልጅ በርቺ 💚😘
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u Жыл бұрын
ዋዉ ልብስ እኮ መስቀያም ይፈልጋል ቆጅዬ የሀገር ልብስ ቲጂ ላይ ደሞ ዉበቱን ደፉበት👌👌👌❤
@rahel2834
@rahel2834 Жыл бұрын
Wow ስታምሩ ቀሚሱ ሳምር በርች ፌቭየ❤
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын
ፌቨንዬ በጣም ነው ምወድሽ ደግሞ ውብ ነሽ ትግስትም አምርብሻል በጣም ታምራላቹ❤
@SinboneCheru
@SinboneCheru Жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ነው ደስ የምትሉት በጣም ነው ምወዳችሁ እግዚያብሔር ፀጋውን ያልብሳችሁ፡፡
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ስንት ደግ ኢትዮጲያውያን አሉ እግዚአብሔር ያክብርክ ኤሪሚ ቲጂም እኮ ፌቨንን አስለቀሰቻት😂 ብድሮን መለሰች
@ggsta8790
@ggsta8790 Жыл бұрын
ውዴ በመጀመራ ሁለታችሁም በጣም እወዳችሁ አለሁ በርቱ ፌቢየ በጣም ያምራን የሁለታችሁ የቲጂ በተለይ ዋው በጣም ያምራን
@kt4068
@kt4068 Жыл бұрын
ጎጉቼ ከቲጂቤትነው የመጣሁት የኔቆጆዎች ታምራላቹ፡፡
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር እንዴት እንዳማረብሽ ቲጂዬ የኔ ኮሚክ ፌቪዬ በርቺ የኔ ቆንጆ ተባረኩ 🥰🥰😘😘
@user-bc2dr3ch4j
@user-bc2dr3ch4j Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ታምራላችሁ አሏህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ስጦታ ፍቅርን ይጨምራል❤❤❤
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Жыл бұрын
እዘዟህ የምር ስራዋ ጥርት ያለ ነው እጅሽ ይባረክ ፌቩዬ ❤
@user-vc9qg1pj1i
@user-vc9qg1pj1i Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቄሚሱም በጣም ያምራል ፌቪዬ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
ዋው ቲጂዬ ሌላ ነው ለሰጪም እግዚአብሔር ይስጠው
@user-ms1jb8wb8s
@user-ms1jb8wb8s Жыл бұрын
ዋዉ ስታምሩ ❤ፈቅራቹህ ይብዛ ❤
@mcyzmc
@mcyzmc Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል በውሃ ይለቅ ፣ፌቡ ውድድ ፣ለሰጠ በወጣ ይተካ
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነዉ ቲጅዬ በዉሀ ይለቅ❤❤❤❤❤
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ቲጅ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤ ዋውው ልብሱ እዴት ያምራል
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
ወላሂ ስታምሩ አቦ በጣም የሚያምር ልብሱ አቦ ❤❤ብራኩ እዴት ነበር ፌቢዬ 😀😀😀
@askualzewge6499
@askualzewge6499 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምርብሽ ቲጂዬ ❤❤
@Malone1219
@Malone1219 Жыл бұрын
ፌብ የኔ ፀባየ ሰናይ ቲጂዬ የኔ ወርቅ በርቱልን ውዶች❤❤❤❤
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
የኔ ውብ ፌቭዬ እንዴት እንደምታምሩ በማሪያም እምር ድምቅ በሉልኝ በጣም ነው የሚያምርው
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ስታምሩ ሁለታቹሁም ደሞ ስወዳቹሁ ትግስትዬ ❤❤❤❤❤❤
@Lily93491
@Lily93491 Жыл бұрын
ፌቭዬ የኔ ቆንጆ እንወድሻለን ጥበቡ በጣም ያምራል
@estegnetastaw70
@estegnetastaw70 Жыл бұрын
ለሰጪው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረክ ወንድሜ።
@mesimesi5465
@mesimesi5465 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፌብየ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 Жыл бұрын
Wow, this is very surprised really friends they do amazing things
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ፌቭንየ የኔ ደርባባ እንዴት እድምወድሽ ዋዉዉዉዉ የቲጂ ቀሚስ ሲያምር የአበሻ ቀሚስ ስወድ እኔንስ ማነው ሰፕራይዝ ሚያደርገኝ😂❤❤❤❤❤❤
@mesitube5623
@mesitube5623 Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ነው የሚያምረው ታምራላችሁ😍😍😍😍😍
@user-nx4jq5zv4i
@user-nx4jq5zv4i 16 күн бұрын
ስወዳቹህ ሁለታቹህም በጣም አምሮባቹሀል ቲጅየ በውሃ ይለቅ ❤❤❤❤❤❤
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 Жыл бұрын
ዋው አንደኛ ጥበብነው❤❤❤ኤፍየ ❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ቴሌግራም አስቀምጭልን ዋው❤❤❤
@mesimesi1113
@mesimesi1113 Жыл бұрын
ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔ ባለማህተሞች❤
@NgstiNgsti-xs8jv
@NgstiNgsti-xs8jv 26 күн бұрын
ስታምሩ እሜቤቴ ትጠብቃቹሁ ሄቬንም በጥበቡ ቀጥይበት በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etagegn7267
@etagegn7267 Жыл бұрын
ስታምሩ ቀሚሱ በጣም ያምራል
@user-jw3bl7ln7o
@user-jw3bl7ln7o Ай бұрын
የኔ ሴት ፌቩ ስወድሽ እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ
@abueumer2025
@abueumer2025 Жыл бұрын
ግን ፌቨን እንዴት ነሽ ደህናናሽ እዳህ አይነት ደርጃ በመድርስሽ በጣም ደስ ብሎኝ ልጅችሸንም አላህ ያሳድግልሽ እና ትምርት ቤት በጣም ነበር የወድሽ የልጂነት ነገር ፍቅሬን እንካ ሳልግልፃሽ ቀርሁ ያም ይፀፃተኛል እስከዛሬ አልወጣልኝ መልካም ግዜ ይሁልሽ
@user-xu5gj3vv6s
@user-xu5gj3vv6s 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ማርያምን በጣም ደስ ትላላቹ❤❤❤
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፌቭዬ እርግታሽ ደስ ሲል
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 Жыл бұрын
Wow, you are both looking beautiful❤ love the dress we will contact you Tebareku
@user-gu9mb9xf2q
@user-gu9mb9xf2q Жыл бұрын
ከመስቀያው ነውልብስ የሚያሳምረው ቲጂዬ አምሮብሻ ፊቨንዬ ስወድሽ ❤❤ታምራላችሁ
@AskalDejene
@AskalDejene Жыл бұрын
የኔ ማር ፌቪ ያገሬ ልጅ ቲጅ ሰራችልሽ ግን ምነው ባልመጣሁት አላልሽም 😂😂😂 ኤርሚ ደግሞ በውድም በግድም ላንቺ ያዛል
@salambh5102
@salambh5102 Жыл бұрын
ትጅየ ቆጆ ❤❤በወጣ ይተካ ኢቡ❤❤
@fasikabekele5646
@fasikabekele5646 Жыл бұрын
ቲጂዬ ስወድሽ እኮ ፌቫ ምርጥ ጥበብ ነው
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Жыл бұрын
❤❤❤❤ስታምሩ ደሞ ቲጅ ሰራችልሽ ብድሯን😂😂😂
@LanguageEnglish-fu4yd
@LanguageEnglish-fu4yd Жыл бұрын
ጉበዝ ነሽ ፌበን ያምራል ጥልፉ ረጋ ያልሽ ፍጥረት
@samriii16_i45
@samriii16_i45 Жыл бұрын
ትጊዬ ይገባታል እኔም በጣም ነው የምወዳት ጨዋታ አዋቂ ምርጥ ልጅ ናት።
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
እጂግ በጣም የሚያምር ጥበብ ነው እናንተም ታምራላችሁ❤
@meseretbeweket832
@meseretbeweket832 Жыл бұрын
ፌበን የኔ ቆንጆ ጭዋ ስታምሩ ❤❤❤❤❤
@Sara2127
@Sara2127 Жыл бұрын
ስታምሩ በእውነት ቀጥሉበት ፕራንኩን 👏😅 ሰጭው ይስጥልን ያልታሰብውን ፀጋ
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 Жыл бұрын
Wow ማርያምን በጣም ነው የሚያምረው 🥰
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹በጣም ያምራል እጅሽን ይባርከው ፌቡዬ 😘😘😘
@BirtukanTadesse-oc9eo
@BirtukanTadesse-oc9eo 2 ай бұрын
ቲጅየ አምሮብሻል የኔውድ መልካም እነትሽ አንደበትሽ ይናገራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kb5vu6kr3l
@user-kb5vu6kr3l Жыл бұрын
የኔ ማር ቲጂ ስውድሽ የኔ አስተዋይ ፍቅር የሁንሽ ስው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebemollabelay7373
@abebemollabelay7373 Жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ ናችሁ
@user-ve6me7no7s
@user-ve6me7no7s Жыл бұрын
ቲጅየ አስደግጣናለይ ብሪኩን ግን ይሁን አንች ደሞ በጥሩ ስጦታ አዝናንተሺናል በርቱ ማር
@jamila4395
@jamila4395 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሲያምር ቀሚሱ
@meyisawyohannes4841
@meyisawyohannes4841 Жыл бұрын
I like you both very ethiopian natural ladies with a typical culture
@AlemGebru-fj6ey
@AlemGebru-fj6ey 2 ай бұрын
እጂግ በጣም ታምራላችሁ ፌቪዬ ቲጂዬ❤❤❤❤❤
@tejitubukaro4688
@tejitubukaro4688 Жыл бұрын
Both of you It’s so sweet
@user-vi3ge9zt5j
@user-vi3ge9zt5j Жыл бұрын
በጣም ያምራል ትጅየ በጣም ነው የምወድሸ❤❤❤
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
ሰራችልሺ ቲጂ 😂😂😂😂😂😂ልብሱ ዋውውውውውውው👌👌👌👌👌
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ በአለህበት ቦታ አላህ ይጠብቀህ መልኳም ሰው ነህ❤❤❤ አላህ ይስጥህ🎉🎉🎉
@zerturta8690
@zerturta8690 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረኩሺ የኔቆጆ ከቲጅ ቤት ነው የመጣሁት ቆጨን እስከዛሬ ባለማድረጌ በጣም ነው የምወድሺ
@sablebena5936
@sablebena5936 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጤናያጠብቃችሁ
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
Febu endet tamrialesh Masha Allah ye Tg sitota arif newu Medenanku mewadedu arif newu Lezih Llbs asirat awuchilet ebet wust Tirf libsoch Lemiskinoch setitesh byagetu TILIKU SITOTA YIHONAL Tg yene Hasab newu Yemiskinochu miriqat Libishin yarisewal
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔርአብዝቶ ይስጥህ ወንድምይችን
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
ዋው ሲያምር❤❤❤❤❤
@yemisrachgbrwelde8053
@yemisrachgbrwelde8053 Жыл бұрын
ቲጂዬ እኔ ራሱ ስወድሽ የኔ ደግ ሰው አክባሪ እኔ እራሱ ምኞቴ ላድ ቀን አንቺን ማግኘት ነው
@semignebirhane5458
@semignebirhane5458 2 ай бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ ፌቭ
@tsigequeen2802
@tsigequeen2802 Жыл бұрын
Betam yamiral❤ enabetm betam des tilalachihu ❤
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
ወይኔ ቀሚሱ እንዴት ያምራልልልል
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤
@fjdf9143
@fjdf9143 Жыл бұрын
ዋውው ቲጂዬ በጣም ያምራል ያምርብሻል❤❤❤
@bettybreaep
@bettybreaep 5 ай бұрын
ዋዋዋዋዋውውውው ጥበብ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘
@yonasmolla-tt2fi
@yonasmolla-tt2fi Жыл бұрын
ውብ ሐበሻዎች ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚምረው ❤❤❤❤❤
@samriii16_i45
@samriii16_i45 Жыл бұрын
ፌቨን አንቺም ጎበዝ ልጅ ነሽ ደስ ትያለሽ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
ፌቢ ቀሚሱ ሲያምር የእውት እኔም ሰፕራይዝ አማረኝ😀
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj Жыл бұрын
ነጋዴ ስለሆነች መርጣ ለብሳ ነው
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
@@AlexAlex-wd6jj ሁሉም የምራል ልብሶቿ የምታቀርባቸው ቴሌ ግራሟ ላይ ግባና እየው
@user-tx3sj4ht8b
@user-tx3sj4ht8b Жыл бұрын
በጣምነዉ እምታምሩት እወዳችሁ አለሁ
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
ሥታምሩኮ እመቤቴ ትጠብቃችሁ🥰🥰🥰
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ፌቪ እና ቲጂ እወዳችኃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemsemu3416
@alemsemu3416 Жыл бұрын
ስታምሩ ❤❤❤
@NOAs
@NOAs Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
የኔ ውዴች ሰታምሩ♥️🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@dagizege7376
@dagizege7376 Жыл бұрын
Wowwww betame yamerbeshale siyamer 👌👌👌
@yeneneshmamo3711
@yeneneshmamo3711 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ቀሚሱ❤
@salamcook2545
@salamcook2545 Жыл бұрын
ዋዉ በጣምነዉ እሚያምረዉ❤❤❤
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 15 МЛН
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 34 М.
እናቴን ሰርፕራይዝ አረኳት / አዝናኝ ቆይታ
19:01
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 20 М.
አነጋጋሪው የእስክንድር ነጋ ጥሪ እና መልዕክት!
1:04:48
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 39 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 1,4 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН