No video

Mebre Mengste - መብሬ መንግስቴ (መዉዜር አማረኝ) / ዋ በለው / New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

  Рет қаралды 1,554,371

Heni Tube

Heni Tube

4 жыл бұрын

Ethiopian Music :
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited,
ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ ከዛ የደዉል ምልክቱን ይንኩት
/ @henitube3560
Copyright ©2017 Heni Tube

Пікірлер: 1 600
@nigatuyimam7710
@nigatuyimam7710 4 жыл бұрын
ሸዋ ሸዋ ሸዋ!!!!!! የእምየ ሀገርና የእምየ ልጆች ክብር ለኛ ይሁን!!!! ነፍጠኛ ነኝ ከየጁ ወልድያ💪🏽
@emyeethiopian4756
@emyeethiopian4756 Жыл бұрын
Yene werk enem ehtek ke shewa kemye
@agareth1659
@agareth1659 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@alemtube1549
@alemtube1549 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ💚💛❤😘
@birtukanephi2597
@birtukanephi2597 4 жыл бұрын
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 4 жыл бұрын
የአማራልጅች፣ሁለየም፣ኑርልን፣ኢትያጲያ፣ስላምሺ፣ይመለስ፣ዘርኝነት፣ይጥፍ፣።
@abrhameferede5384
@abrhameferede5384 3 жыл бұрын
@@EE-kc2cp በጣም
@mesfindula9607
@mesfindula9607 4 жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ማንኛውም ችሎታ ያለው ዘፋኝ አደንቃለሁ!! ከሸዋ ዳምጠው ነፍስ ይማረውና ይህ ልጅም ምርጥ ነው ። ኢትዮጵያ ሃገራችን የጥበብ ሃገር ናት ገና ምኑ ተነካ አንድነታችን ግን መጠንከር አለበት
@hizkiasterfe1401
@hizkiasterfe1401 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኛ አምሀራዎች...ከልብ ነው የምንወዳችሁ!
@user-jh7sg7yt6z
@user-jh7sg7yt6z 9 ай бұрын
ለምን ነብስ ይማር አልከው ታድያ
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 4 жыл бұрын
የሰሜን ሸዋ ልጅ ነኝ የነፍጠኛ ወገን አቦ ይመቻችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ ለሀገራችን ይሁን አሜን
@emyeethiopian4756
@emyeethiopian4756 Жыл бұрын
Amen amen amen yene neftegna
@getiewagaye3474
@getiewagaye3474 4 жыл бұрын
የእምዬ ልጆች ሲያምርባችሁ ❤❤❤ ምን አለ ማጀቴ ምን አለ ሀገሬን ለመንጋ አልሰጥም አለ 👌
@abebakonjo6869
@abebakonjo6869 4 жыл бұрын
ነፍጠኛ የራያ ልጅ ነኝ ሸዋ በጣም ነው የምወዳቹ ነፍጠኞች
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 4 жыл бұрын
እኔም ራያነኝ አማራ ደሜነው
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
አማራ ሁላችን አንድ ነን። በመለያየታችን ነው ይህ ሁሉ ግፍ የሚፈጸምብን
@qrainkq8113
@qrainkq8113 4 жыл бұрын
አማራና ኢትዮጵያ ይኑርልኝ
@fantasaid7678
@fantasaid7678 4 жыл бұрын
አኛም በጣም ወደደደድድድ የኔ ነፈጠኛ
@bini9214
@bini9214 4 жыл бұрын
GURA BECHA
@user-in6hi6ue5t
@user-in6hi6ue5t 4 жыл бұрын
እንኳን ከዚህ ምርጥ ህዝብ ተወለድሁ ነፍጠኛ ወሎ ሸዋ ጎንደር ጎጃም l love you all Amara Pepele 💪
@user-gv9ux1lo8u
@user-gv9ux1lo8u 4 жыл бұрын
😘😘😘😘👍👍👍
@terefegizaw1544
@terefegizaw1544 3 жыл бұрын
መብሬ እንወደሀለን
@terefegizaw1544
@terefegizaw1544 3 жыл бұрын
ተረፈ ግዛው እባላለሁ መብሬ እንወደሀለሁ
@tube7788
@tube7788 3 жыл бұрын
Wegenoche subscribe adrgugn🥺
@yeshewalijinegn6145
@yeshewalijinegn6145 3 жыл бұрын
💚💛❤
@user-ok2fm9sj6i
@user-ok2fm9sj6i 4 жыл бұрын
በእናቴ አማራ በአባቴ ኦሮሞ አማራ ሺ አመት ኑሩልኝ 😍😍😍😍
@faizahabeshawit8148
@faizahabeshawit8148 4 жыл бұрын
አማራ ባልሆን ይቆጭኝ ነበር አማራወች እስኪ 😘😘😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 4 жыл бұрын
አለን ከራያ አማራ ደሜነው
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@adanekoku9697
@adanekoku9697 4 жыл бұрын
ለምንድን ነው አማራ አማራ የምትሉት ኢትዮጵያ ማትሉ
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 4 жыл бұрын
@@adanekoku9697 💚💛❤
@adanekoku9697
@adanekoku9697 4 жыл бұрын
@@faizahabeshawit8148 ❤️💕💕💕💕💕💕
@John-zg9om
@John-zg9om 4 жыл бұрын
ነፍጠኛ አማራ ነኝ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አገው እራያ ወልቃይት ጉጥ የማይመችኝ አማራ አማራ ብቻ ነፍጠኛ ለዘላለም ይኑር! !!! የምየ ምኒሊክ አምላክ ያጼ ቴዎድሮስ አምላክ የበላይ ዘለቀ አምላክ የንጉስ ሚካኤል አምላክ የፕሮፎሰር አስራት ወልደየስ አምላክ የአሳምነው ጽጌ አምላክ የነ አንባቸው መኮንን አምላክ የነ እዘዝ ዋሴ አምላክ የምክባሩ አምላክ ኢትዮጵያን ታደግ! !!!!!
@sadahasn8921
@sadahasn8921 4 жыл бұрын
ዋአ አለ ማጀቱ እህህህ የልቤ
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 4 жыл бұрын
Ammeeennnn
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 4 жыл бұрын
ሸዋ ብቻ ነው ስለ ሌላው ሸዋ እይመለከተውም
@sanamsanam179
@sanamsanam179 4 жыл бұрын
@@asnakeshewaseyasib2284 ሰገጤ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 4 жыл бұрын
@@sanamsanam179 ገበሎ
@abeselebanon4857
@abeselebanon4857 4 жыл бұрын
መብሬ ውድድድድድ ነው የማድርግህ የቡልጋ ልጅ ነኝ ላክ ያስፈልገኛል አማራ ብቻ ያድርገኝ በተረፈ ኢትዮጵያ እና አማራ አንድ ናቸው ።።።።።
@samirmengesha8627
@samirmengesha8627 4 жыл бұрын
የሸዋ ጀግኖች የአማራውነታቸው በኢትዮጵያ ዊነታቸው የማይደራደሩ የአባቴ ሀገር የሸዋ አንበሶች እወደዋለሁ 💚💛❤
@mayaethiopian7253
@mayaethiopian7253 4 жыл бұрын
አማራ ውብ ኩር ጀግና አዛኝ አሳቢ አስተዋይ ...ከዚህ ህዝብ መፈጠሬ አመሰግንካለው አምላኬ ዝንትአለም አማዓራ❤️
@fatoumamed8135
@fatoumamed8135 4 жыл бұрын
ነሺዳ
@user-mv8zo7xi8j
@user-mv8zo7xi8j 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መብሬ ነፍጠኞችዬ ተጋበዙልኝ😍😍😍😍🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 4 жыл бұрын
ጉረኛ ሁላ ቁምጣና ከነቴራ ለብሰህ ዛራፍ እያልክ ታልቃላቹ እናንተ ፀረ ኢትዮጵያ ከኦሮሞ ከትግሬ ጎን ቆመን ድምጥማጣቹ እናጠፍቹሀለን እናንተ መተተኞች ።እኔ ምለው እዚህ አሜሪካ የምትኖሩ ኦሮሞና ትግሬ የጀመርነውን ጉዳይ ከዚህ በበለጠ መልኩ እንዲስፍፍ ሁሉም የበኩሉን ጥረት ይጠበቅብናል እነዚህ አዋራ የመሰሉ መተተኞችን እንዳይነሱ ማረግ አለብን
@mm.3058
@mm.3058 4 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያዊ 🙉😎🤔
@user-pm4np2wv3w
@user-pm4np2wv3w 4 жыл бұрын
ማጀቴ ❤❤❤ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ ነን ❤❤❤
@saratesefay1657
@saratesefay1657 4 жыл бұрын
መብሬ ስጠብቅህ ነበር ምርጥ ስራ ነው ነፍጠኝነት ከዘራችን ነው የጎጃሟ ነፍጠኝ ነኝ💚💛❤
@mayaethiopian7253
@mayaethiopian7253 4 жыл бұрын
የሚኒልክ ሀገር ሸዋ ❤️
@user-vt7hr3gq7b
@user-vt7hr3gq7b 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@user-og5fh1wd3v
@user-og5fh1wd3v 4 жыл бұрын
ምርጥ ስራነው በጣም የሚኒሊክ ልጃች በጣምነው ምንወዳችሁ እኔም ካሳምነው ሀገር ወሎ አማራ ነኝ
@selamawitweldearegay145
@selamawitweldearegay145 4 жыл бұрын
እኛም ውድድድ
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 жыл бұрын
Egnam wddd
@naemamadam4045
@naemamadam4045 4 жыл бұрын
@@armazsegede2651 verygoode
@rayazeamhara3021
@rayazeamhara3021 4 жыл бұрын
የኔ ነፍጠኛ ማብሬዋ ዘፈን ብሎ ዝም ነው።❤️❤️💪💪😍😍
@selamawitweldearegay145
@selamawitweldearegay145 4 жыл бұрын
ዋ ናፈቀኝ ሀገሬ የተወለድኩበት እንሳሮ መሬ ደብረብርሀን ጅሩ፣ ተጉለት፣ ይፋት....መንዝ ምንጃር ....የአርበኞቹ መፍለቂያ አጎቶቼ በአይኔ መጡ መብሬ ተባረክ ተረስቶ የነበረውን አንዱን የአማራውን ክፍል እንዲህ በተዋበ ነፍጠኛ ባህላችም ውብ አድርገህ ሰርተኸዋል!!!ወገኔ አንድ ሁን ወሎ፣ ጎንደር ጎጃም ፣ሸዋ አንድ ነን ቦታ ነው የለያየን በሀሳብ አንድ ሁኑ
@user-lw5ix3ww5j
@user-lw5ix3ww5j 4 жыл бұрын
የአማራ ልጆች ገባ ገባ በሉጅ ከየት አርጉለት መብሬ ምርጥ ስራ ድምፅ ክሊፕ ግጥም ውበት ሁሉም100% ነህ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@amenamenamenebb8039
@amenamenamenebb8039 4 жыл бұрын
Wewu Nefetaga Nega Laweme yemagata
@aleyeloveyebaliyenafaki7664
@aleyeloveyebaliyenafaki7664 4 жыл бұрын
አማራ ፍቅር ነው።።💚💛❤
@seklawicell3722
@seklawicell3722 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የኩሩ የጅሩ ልጅ ነኝ ሸዋ ጎንደር ጎጃም እና ወሎ አማራ ነፍጠኛዉ ዉስጤ ናችሁ የት ናችሁ የአማራ የነፍጠኛ ልጆች
@tarikudenekew4813
@tarikudenekew4813 3 жыл бұрын
Wow, sure.
@user-vp4jy5vu6q
@user-vp4jy5vu6q 4 жыл бұрын
ነፍተኛዋ አማራ ነኝ ያውም ያረማጮቹው መብረየ በጣም ነው የምወድህ ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑረ♥♥♥
@saidbushira4402
@saidbushira4402 4 жыл бұрын
እስኪ ነፍጠኞች እንዋደድ❤
@kldkfnsn6598
@kldkfnsn6598 4 жыл бұрын
አማራነቴ ኩራቴ
@selamawitedemese6930
@selamawitedemese6930 4 жыл бұрын
Enda debene aderega newa mewededa
@agtg4321
@agtg4321 4 жыл бұрын
ትዝታየን ቀሰቀስክብኝ የሀገሬ ልጅ
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰
@user-sq7cc6sy2j
@user-sq7cc6sy2j 4 жыл бұрын
አማራ ነኛ ነፍጠኛ. ወሎ ነፍጠኛ. ጎንድር ነፍጠኛ ጎጂም ነፍጠኛ ሽዋ ነፍጠኛ ነፍጠኛቸ የተ ገባ በሉ አማራ ልዩ ውድድድድድድድድድድድ
@user-un9ch6fh1k
@user-un9ch6fh1k 4 жыл бұрын
አማራነኘ ያውም የማጀቴ ይፋቴዋ ይፋትየሆናችሁ ውጡእንያችሁ
@user-zs1kn4nq7d
@user-zs1kn4nq7d 4 жыл бұрын
አልን አልን እኛም ውድድድ ከሸዋ ሮቢት
@sadahasn8921
@sadahasn8921 4 жыл бұрын
አማራ ነኘ 💚💛❤
@user-oy1cx8rj2v
@user-oy1cx8rj2v 4 жыл бұрын
Sadad Nmjh አማራነኝ ያለ ሰስክራይብ አርጉኝ
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 4 жыл бұрын
እኮ
@user-fafi
@user-fafi 4 жыл бұрын
እኔ ለመብሬ መግስቴ ቃል ያጥረኛል ጠፍቶ ነበር እኳን በደህና ደስ በሚል ዘፈን መጣህልን በጣም ነው የምንወድህ ኑርልን ከዚህ በፊትም ዘፈኖቹ ሁሉም ቅኔ ናቸዉ ፍቅር የደራ አማራ ልጅ ነፍጠኝነት ኩራታችን ነው 😘😘😘
@godlyagodlyas4869
@godlyagodlyas4869 3 жыл бұрын
የእምየ ልጆች የአባታችን መንፈስ ይዴርብን የሚዴርስብንን መገፋት በቃ ልንል ይገባል ወሎ ጎጃም ሸዋ ጎንዴር አንድ አማራ💪💪💪💪💪
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 4 жыл бұрын
የነፍጠኛ ልጅ ነኝ ይአውም የጎንደር ልጅ እደኔ ተመስጦ ይአዳመጣቹ የት ናአቹ
@user-ux3kg9je7o
@user-ux3kg9je7o 4 жыл бұрын
Enek....🇮🇱
@yirgedugetechew9638
@yirgedugetechew9638 4 жыл бұрын
Alen deme ♥️😘ke shewa😉
@elsakidane1344
@elsakidane1344 4 жыл бұрын
@@user-ux3kg9je7o kkn
@lubabalubaba7410
@lubabalubaba7410 4 жыл бұрын
ዉይሀገሬይህሁሉጀግናእያለሠኔላይአማራመደፈሩበጣምያማልምንግዜምጀግናይኑር
@user-sq3dy9lm8o
@user-sq3dy9lm8o 4 жыл бұрын
ወሎዬ ደሴ የፍቅር የቆንጆ መፍለቂያ
@theweekendteddysala2593
@theweekendteddysala2593 4 жыл бұрын
በእናቴ መንዜ 💚 በአባቴ እራያ ወሎ💛 Totally ነፍጠኛ ..... ትውልዴ ሸገር ❤💪💪
@user-wv2nv1vy5h
@user-wv2nv1vy5h 4 жыл бұрын
wow
@tekestt9185
@tekestt9185 4 жыл бұрын
😍😍😘
@tekestt9185
@tekestt9185 4 жыл бұрын
አማራየነይሙሺርየ♥♥♥👍👍💪
@yosephjossy8922
@yosephjossy8922 4 жыл бұрын
ይመችህ የራያው መብረቅ
@user-ru5qp3jj6t
@user-ru5qp3jj6t 4 жыл бұрын
ዋ አለ ጎንደር በለውማ አማራ ጀግናው እጁን አሰጥም በለው መብሬ ስወድህ ኑርልን
@user-qj7yr1ig8r
@user-qj7yr1ig8r 3 жыл бұрын
የካራቆሪ ልጅ ነኝ ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ አቺ የጀግና ሀገር አትኩን ክፉ አመል አለብን አማራ ነን ለዛው የምኒሊክ ልጆች
@user-el1sn9hi4d
@user-el1sn9hi4d 4 жыл бұрын
ዋ ብለናል እኛ ነፍጠኞች! የሸዋ ማጀቴ ልጅ ነኝ፤ like ግጩኝ!
@user-qb9sm1mf4c
@user-qb9sm1mf4c 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማጀቴ ሲባል በጣም ደስ ይለኛል በርግጥ አላውቀውም አጣዬ ኖርያለሁ እኔ የደሴ ልጅ ነኝ ማሬ ስወዳችሁ ማሮች
@user-wv2nv1vy5h
@user-wv2nv1vy5h 4 жыл бұрын
Qundi yet new
@user-pv9jp1ch3f
@user-pv9jp1ch3f 4 жыл бұрын
እኔም የሸዋሮቢት ነኝ
@user-wv2nv1vy5h
@user-wv2nv1vy5h 4 жыл бұрын
menze negn
@user-tv7wc3sx8e
@user-tv7wc3sx8e 4 жыл бұрын
እረ እኔም የማጀቴ ልጅ ነኝ ሀገሬ ሲነሳ ደስ አለኝ
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 4 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ☝!!!!!!!!! ከብቶች ዋዋዋዋዋ ኋላ ብለናል አትነካኩን ተዉት አማራን እንዳይቆጫጭሁ ኋላ💪💪💪💪💚💛❤👈😍
@ritashababa2754
@ritashababa2754 4 жыл бұрын
ብዙ ታግሰናል ካፈርን አንመለስም አትነካኩን የሚል ማስጠንቀቂያ ተላልፏል ዝም ብለው ነው የሚንወራጩት ያ
@selamtesefay2604
@selamtesefay2604 4 жыл бұрын
@@ritashababa2754 takunalachu banda yetaliyan kit atabi
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 4 жыл бұрын
@@sabontuuwaallookaamiseesab3376 🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂 tortortuuu hadheraw😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤👈👈👈👈👈
@user-vy1qq5cm7r
@user-vy1qq5cm7r 4 жыл бұрын
@@ethiohabesha7069 ጊዜው የአማራነው
@selamawitedemese6930
@selamawitedemese6930 4 жыл бұрын
@@sabontuuwaallookaamiseesab3376 lenate new lekebetwoche kegebachu yigebachu enate galawoche amara mechoh ayideleme macha yizo sera betegebare new kemichachawu yilke zeme yalen ferawu new kitehene belwo wedemetahebete kush medere madagasekare tegebalh meta hula gematamoche
@adanuetio1511
@adanuetio1511 4 жыл бұрын
ሸዋ💚💛❤️ መብሬ ድንቅ የመሬ ልጅ የሸዋ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ንፍጠኛ ነኝ ሸዋ💚💛❤️ጎንደር💚💛❤️ ጎጃም💚💛❤️ውሎ💚💛❤️ፍቅር ሰባኪ ህዝብ አማራ ፍቅር ነው
@hanalove2898
@hanalove2898 4 жыл бұрын
አማራ ነኝ የነፍጠኛ ልጅ የውም ሽዋ መብሬ ይመችህ አቦ ጎጃም ጎንደር ወሎ ሽዋ እጅ ለጅ እንያያዝ አንድ ነን
@user-gh8gf1oh1q
@user-gh8gf1oh1q 4 жыл бұрын
አማራነት ውበት ነው ደሞቸ የእምየ ምኒሊክ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ ከጎደር ነኝ ነፍጠኛ 😘😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪
@ethiopia_landofthefree3330
@ethiopia_landofthefree3330 4 жыл бұрын
ያዝ እንግዲህ የአማራይቱ ልጅ!!!
@yw-ox7em
@yw-ox7em 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ።💚💛❤ ደግሞ አማራ ነኝ አሁንም ደስ አለኝ። 💚💛❤👌🙏👏
@alamalam6923
@alamalam6923 4 жыл бұрын
አማራ ባልሆን ይቆጭኝ ነበር አቦ አማራውች ብዙ ተባዙልኝ የኔ ጀግኖች ስውዳችሁ
@dehinnetmelese5868
@dehinnetmelese5868 4 жыл бұрын
አማራዬ ሙሽራዬ የነፍጠኛ ልጆች ነን ነፍጥ አንስተን አገር ያቆየን አማራዬ ከፍበይልኝ እንደ ንስር
@user-bh9zy6dq8h
@user-bh9zy6dq8h 4 жыл бұрын
ዋ! ወበለው መብሬ ምርጤ በጣም ስጠብቅ ነበር ምርጥ ስራነው ከብቶቹ አትንኩን ዋ ብሏል ማጄቴ ቀና ትልና ትቀምሣለህ
@amaranegn2015
@amaranegn2015 4 жыл бұрын
ዋ በለው ! ሸዋ ተወልዶ ሸዋ ያደገው እንደ አራስ ነበር ያስደገደገው ለካ ነፍጠኛነት ይለምልም 💪💪💪💚💛❤
@hiymanot9062
@hiymanot9062 4 жыл бұрын
በባንዳራው የማይደራደረው አማራ ጀግና እካ ነው ሀገራ ማጀቴ ይፋትዋ ነኝ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ ዘርህ ይብዛ !❤
@tikietikest176
@tikietikest176 4 жыл бұрын
🤣🙏💋💋💋
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 4 жыл бұрын
መብሬን ምርጥ የባህል ምርጥ አርቲስት ኢተርቢ አቅርቡልን የምትሉ በላይክክ
@talalalazemi7195
@talalalazemi7195 4 жыл бұрын
💞💞💞💞💞
@user-nd4dh9qg4c
@user-nd4dh9qg4c 4 жыл бұрын
አው ይቅረብ ምን ሆኖ እንደጠፋ
@hananyerayalij8171
@hananyerayalij8171 4 жыл бұрын
awe yikrebilen
@user-qi7zp8vf8c
@user-qi7zp8vf8c 4 жыл бұрын
በጣም
@Saratigray
@Saratigray 4 жыл бұрын
የብዙ ጊዜ ጥያቄየ ነበር ❤❤❤
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 4 жыл бұрын
እስኪ የሽዋ ጀግኖች ላይክ አርጉኝ የአጣዬ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ለዛውም አማራ😍😍😍😍😎
@user-wv2nv1vy5h
@user-wv2nv1vy5h 4 жыл бұрын
min tefetere
@masrathabshi4239
@masrathabshi4239 4 жыл бұрын
እኔም የሸዋ ልጂ ነኝ
@user-by4xr2qh7i
@user-by4xr2qh7i 4 жыл бұрын
አጣዬ ኦሮሞ ነው ኦሮሞዎች የኛ ነው እያሉ ነው ወሎና አጣዬ
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 4 жыл бұрын
@@user-by4xr2qh7i ማን ነው ያለው ሰንበቴ ነው የእነሱ አጣዬ አማራ ነው አከተመ
@user-by4xr2qh7i
@user-by4xr2qh7i 4 жыл бұрын
@@geniyoutube1815 እኔ አላቅም እነሱ ናቸው አጣዬ ወሎ መተከል ኦሮሞዎች የኛ ነው ይላሉ ስለዚህ ሲሉ ሰማሁ እንጂ ወሎም አጣዬም ድሮ ላይ አማራ መሆናቸውን ነው ማቀው አብይ ከመጣ በሀላ ነው ኦሮሞ የኛ ነው ሲሉ ሰማሁ
@yeshewaskassa8599
@yeshewaskassa8599 4 жыл бұрын
የነፍጠኛ ዘርነኝ የራያ ቆቦ ልጅ ነኝ ጀግናው መብሬ መንግስቴ ካንተጋር ልሙት
@user-ww5sx3fx3g
@user-ww5sx3fx3g 4 жыл бұрын
❤❤መብርየ የኛ ጀግና ምርጥ ስራ ነው። ቀጣይ ደግሞ ሸዋ ወሎ ምናምን ትተህ አንድ አማራዊ የሆነ ሙዚቃ እንደምትለቅ ተስፋ እናደርጋለን።❤❤
@mulizayoutube
@mulizayoutube 4 жыл бұрын
መብሬ አንበሳው አሪፍ ሥራ ነው ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ. ሊበረታታ የሚገባው ድምፃዊ ነው እና ከዚህም በላይ የመስራት አልሙ አለው. ኮራሁብህ መብረዋ
@MiMi-xh8ve
@MiMi-xh8ve 4 жыл бұрын
የምዬ ምኒልክ የቁርጥ ቀን ልጅ ሺ አመት ኑርልን ያርበኛው ዘር ሸዋ ተወልዶ ሸዋላይ ያደገ እንደ አራስ ነብር ያጉረመርማል ያጣዬ የቆሪ የማጀቴ ሸዋረቢቶች እስኪ እንያችሁ ?
@hayathaik809
@hayathaik809 4 жыл бұрын
ሁሌም ወግ ባህሉን የማይጥስ ምርጥ ኢትዮጲያዊ አርቲስት መብሬ መንግስቴ ይመችክ ልዩ ሰላም ለኢትዮጲያ
@user-lw5ix3ww5j
@user-lw5ix3ww5j 4 жыл бұрын
ዋው መብሬ በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር በርቱ አሪፍ ስራ ነው የሸዋ አማራ ልጆች ንቁ እህታችሁ ከይፋት ነኝ መብሬ ውድድድድ አድ አመት መብሬ ገለውታል ተብሎ ተወርቶ ነበር ተበሳጭቼ ነበር ደስስ ብሎኛል ወደስራህ ስለተመለስክልን በርታ
@user-wv2nv1vy5h
@user-wv2nv1vy5h 4 жыл бұрын
amina debirebirihan aginchewalehu bakal chefern ayigeltsewum
@uddin5397
@uddin5397 4 жыл бұрын
ቆጆ ስራ ነው አይዞን ነፍጠኛየ ሸዋ 💚 ወሎ 💛ጎጃም ❤ ጎንዴር ባለ ታሪክ የነገስታት ዘር ኩሩ አማራየ ከፍ በሉልኝ ይችን ቀን እናልፋታለን ወያኔ እና ቄሮ ተጭኖን አይቀር
@yimamseid5581
@yimamseid5581 4 жыл бұрын
ዋዉሲያምር አማራመሆን
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 4 жыл бұрын
የይፋት ልጅ የቀወት ውልዱ: እንደ መዳኒት ይበቃልአንዱ! በደብረ ሲና በማፉድ ወራጅ: በበልጅግ ጥይት ኩላሊት አንዴጅ! መገን አጋም በር: መገን እራሳ! መሳይ ጩልሌግድሎ ሲነሳ!! እያለ ሲፎክር ያገሬ ልጅ እኔንም ያሸንጠኝ ነበር::: ዋ አገሬ!!
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 2 жыл бұрын
ዋው!!!!
@user-gh8gf1oh1q
@user-gh8gf1oh1q 4 жыл бұрын
መብሬ ጀግናው የትግል ሙዚቃ ነው ሸርርርር ነፍጠኞች💪💪💪👏👏👏👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-fd6tk8bo2i
@user-fd6tk8bo2i 4 жыл бұрын
ኩራቴ አማራነቴ 😍ነኝ የነፈጠኞች ዘር።
@dunai965
@dunai965 4 жыл бұрын
ዋ በለዉ ዋ በለዉ ያመረረ ጊዜ ነፍጠኛዉ አማራን ማነም አይመልሰዉ ተወቱት አትነካኩት ታግሶ ቢኖርነዉ ❤😍😍😍😍አማራነት ኩራት ነዉ 💪💪💪
@user-bl2rr8sj7x
@user-bl2rr8sj7x 4 жыл бұрын
መብርዬ የኛ እንቁ የደራልጅ አማራ መሆን በራሱ ኩራት ነው ባ አባቴ ደራ ነኝ በእናቴ መሬ
@salamsabiit4079
@salamsabiit4079 4 жыл бұрын
መብርየ በጣም ያመራል አግዚኣብሔር እድሜ እና ገና የሥጥህ እሥኪ መብሬን የምትወዱ ላይክ አዱርጉልኝ
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 4 жыл бұрын
አማራ የጀግና የጠቢባን መፍለቂያ የሚሊክ የቴዶሮስ የነበላይ የሺህ ሁሴን ጅብሪል የነ በበ አረጋይ የንጉስ ሚካኤል የነ አያሌዉ ብሩ አረ ስቱ ስቱ አገሬ ይፋት አጣዬ ማጀቴ ወገብክን ጠበቅ አድርግ አማራ አንድ ሁን 💚💛💗💪💪💪💪💪
@user-lw5ix3ww5j
@user-lw5ix3ww5j 4 жыл бұрын
ይፋት ነሽ?
@alisaie8325
@alisaie8325 4 жыл бұрын
አገር አሥከባሪው የአማራልጂ
@masreshaabebe4356
@masreshaabebe4356 4 жыл бұрын
አማረኛ ሙዚቃ
@user-zu4ml8ix9i
@user-zu4ml8ix9i 4 жыл бұрын
ዋው ሽዋ ከተነሳ መመለሻ የለውም ያአማራ ቁንጮ ሽዋ አማራን አትነካኩት ዋአ
@demelashdemeke6829
@demelashdemeke6829 4 жыл бұрын
አማራዬ ነፍጠኛው የአገር ኩራት አማራነት መታደል ነው አቦቦቦቦ!!!!
@oumererdogan4911
@oumererdogan4911 4 жыл бұрын
እስኪ ነፍጠኞች የመብሬ አድናቂዎች በላይክ👍👍👍
@tube5863
@tube5863 4 жыл бұрын
አጣዬ ማጀቴ ጃራ ሀገሬ አጣዬዎች ማጀቴ ዎች ጃራዎች እስኪ ልያችሁ እጃችሁን አውጡ 😍😍😍😍😍
@user-tv7wc3sx8e
@user-tv7wc3sx8e 4 жыл бұрын
አለን እህት አለም
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 4 жыл бұрын
አለን ሁሉን ችለን
@yeduhabesha
@yeduhabesha 4 жыл бұрын
ማጀቴን የሚያቅ ማነው
@user-fd9ec1lm5p
@user-fd9ec1lm5p 4 жыл бұрын
@@geniyoutube1815 እኔ ም አለሁ
@user-fd9ec1lm5p
@user-fd9ec1lm5p 4 жыл бұрын
የከሚሴ ቀዋጭ ነኝ
@user-eg9bw3ww7j
@user-eg9bw3ww7j 4 жыл бұрын
ዋ,,,!አለ ነፍጠኛው አማራ ☝ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ መብሬ ጀግና 👍
@asnakekasa653
@asnakekasa653 4 жыл бұрын
አንባሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል ።ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት። ። አንደኛ መብሬ።።።። ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@rabiasaid9888
@rabiasaid9888 2 жыл бұрын
አተ ሙዚቃ ተቀባሁ በታው አገባሁ ባለውለታይ ነህ መብሬዋ አላህ ይጠይቅህ የኔ አባት
@lamesgin5202
@lamesgin5202 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መብሬ የሸዋው ፈርጥ ዋ በለው ያን ፈርጣጭ አይነካኩን ያውቁናል ከነኩን የእምየ ዘሮች ነን
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 4 жыл бұрын
ዝንታለም አማራ። አማራነት ይለምልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cv2dn2mn9c
@user-cv2dn2mn9c 4 жыл бұрын
መብሬ የቤተ አማራ ነፍጠኛዬ አሪፍ ስራ ነዉ ከአጣዬ ከሸዋ ነኝ 💚💛♥👈
@user-fc8mz9is2j
@user-fc8mz9is2j 4 жыл бұрын
እረ መብሬ ከየት መጣ ዋው ጀግና እንዳተ ያለ ወንድ ቁጡ ቆራጥ ያማራይቱ ልጅ ይሄ ነው ዋ በለው ዋ በለው!! ስወደው ኑርልን
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 4 жыл бұрын
መብሬ እደት ናፍቆኝ ነበር ሙዚቃህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።አማራዎች እወዳችሁ አለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድድድ
@edeneden5192
@edeneden5192 4 жыл бұрын
ዋ,,, ብለናል ግን መንጋው ሽዋ ደምቹ የኔ ነፍጠኛች💪💪💪💪💪💪💪💪
@aeyinalemabebe4658
@aeyinalemabebe4658 4 жыл бұрын
ወይ መብርዬ የሀገሬ ልጅ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አቦ እስኪ አማራነኝ ማነዉ የሚነካን የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@bunna5tube904
@bunna5tube904 2 жыл бұрын
እውነት፡እደዛሬው፡ደስ፡ብሎኝ፡አያውቅም፡በተለይ፡አድሱ፡ሽለላ፡ዋው፡ነው፡ተግዜውጋ፡በርታ፡አይዞህ፡ትላለች፡የደራዋ፡እህትህ
@hayateyemohamedinate2587
@hayateyemohamedinate2587 4 жыл бұрын
ዋው ምርጤ መጣህ ጠፍተህ ነበር ኡፍ ስወድህ እኮ አቦ ምችት ይበልህ የኔ አንደኛ ያገሬ ልጅ ። አማራወች የት ናችሁ ኑ በሉ ዘና በሉ
@samuelgebrehiwot3590
@samuelgebrehiwot3590 4 жыл бұрын
ዋ…… በለው ….. ዋ……. በለው.... ዋ…… በለው ዋ …. በለው….ኢትዮጵያን አትንኩ አማራን አትንኩት.. ዋ…… በለው ሸዋን፣ ወሎን፣ ጎጃምን ጎንደርን አትንኩ
@hawamohamed296
@hawamohamed296 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@birhanua485
@birhanua485 4 жыл бұрын
ሙዚቃ እንዲህ ከውስጥ ፈንቅሎ ሲወጣ ነው እንጅ ... ያመረረ ነው! ዋ በለው 👍👍 ሸዋን አትንኩት ብሏል ነፈጠኛው።
@menegn2921
@menegn2921 4 жыл бұрын
I'm oromoo but I love more than me amhara 😘
@abyssiniank7153
@abyssiniank7153 3 жыл бұрын
love oromara
@missesflove2922
@missesflove2922 3 жыл бұрын
love oromo
@siaupdates3211
@siaupdates3211 4 жыл бұрын
ዋ እያለ ሄደ ጀግናዉ ሰላም ለመላዉ ያማራ ህዝብ ዎገኖቸ ስጋችን ስደት ቢሆን ነፍሳችን አብሮ አይለይም ሰላምን ያሰማን
@jems_habeshi6133
@jems_habeshi6133 4 жыл бұрын
በሀገሩ የማይደራደር አማራ በቃሉ የሚገኝ የሚኒሊክ የቴድሮስ የልጅ እያሱ ልጆች አገር አቦ ሰላማችሁ ይብዛ
@almazayalew2017
@almazayalew2017 4 жыл бұрын
የኛ ኩራት እግዛብሔር ይጠብቅሕ መብሬ
@gemechuuberiisoo698
@gemechuuberiisoo698 4 жыл бұрын
I love you the Lions of Shoa. Let the secessionists learn that when Shoa is serious no body will mess up with Ethiopia's Minilik the hand work of my beloved Emperor!!
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
ነፍጠኛዋ የይፋት ቆንጆ ነኝ ውይይይይ ሀገሬ ጣርማ በር
@nigatkasahun2498
@nigatkasahun2498 4 жыл бұрын
Enym neftnag nenig
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 4 жыл бұрын
መብሬ የእኔ ጀግና ሺ ግዜ ላንተ ላይክ ሲያንስህ ነው
@yamrotiethiopia8091
@yamrotiethiopia8091 2 жыл бұрын
ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ አንድ አማራ ነዉ አማራ ነዉ ማለት ከዘረኛ ነፅ ነዉ አንድ ኢትዮጵያ ነዉ የሚለዉ አማራ ነኝ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@frihiwetteklu6811
@frihiwetteklu6811 4 жыл бұрын
በጣምነው የተመቸኝ አማራነቴ ኩራቴ ነው ደብረሲና ያደኩብሽ አገሬ ትውልዴ ወጃ ነው
@user-tw4ng6cn3f
@user-tw4ng6cn3f 4 жыл бұрын
Frihiwet Teklu ደብረሲና ቆሎው ናፈቀኝ
@user-lw8fr6fy9t
@user-lw8fr6fy9t 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል አንበሳዬ 💚💛❤💪💪💪
@user-kg5gt9ij5t
@user-kg5gt9ij5t 4 жыл бұрын
ዋ በለዉ የኔ ምርጥ መበርዬ 💪💪💪💪💚💛❤
@zaynebamekash8036
@zaynebamekash8036 4 жыл бұрын
ውይ ማብርየ ባድስ ስራ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ስወድህ እኮ ምድረ ሟርተኛ ሙትዋል እያሉ ሙዚቃወችህ በሙሉ ውስጤ ናቸው ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@user-lc1te8sl3f
@user-lc1te8sl3f 4 жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ ምን ልሁንላችሁ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ለዛውም የሸዋው ነብር ዘር😍😍😍😍
@birukdamte344
@birukdamte344 4 жыл бұрын
በዱላ መንገድ ለሚዘጉ የኦሮሞ ወድሞቼ ይህንን ሙዚቃ ጋብዙልኝ ዝምታ ፍርሃት ኣይደለም በሉልኝ ሸዋ ድንበሩ ጥቁር ውሃ ሻሸመኔ ነው ካልገባቸው የቁርጥቀን ሲመጣ በዱላ ሳይሆን ባፈድምድም ጓዴ ነው በሉልኝ ።
@user-wv2nv1vy5h
@user-wv2nv1vy5h 4 жыл бұрын
wow tell me more
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 4 жыл бұрын
ትክክል የሸዋ ሰው እንኳን ወንዱ ሴቶም ታጥቋል
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
ተው ብሩክ ይሻላችኋል የኦሮሞ ልጅ ይሄን የብሳና እጨት የሆነን ተመዣ አይፈሩልህም አታውቃቸውም ማለት ነው የኦሮሞን ልጆች ክላሽ ነው ምርኩዛቸው እደዚህ እደሚጨፍሩበት አንደዬ ተኩሶ ሁለተኛውላይ ወገቡን የሚይዝ መሳሪያ አይደለም
@user-wv2nv1vy5h
@user-wv2nv1vy5h 4 жыл бұрын
@@bentbaba4317 wushet jawar tekeboal
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 4 жыл бұрын
@@bentbaba4317 ክላሻችሁንማ አጣዬና ይምለዎ ላይ እያስረከባችሁን ሄዳችሁኮ ፈጣሪ ይስጣችሁ ቦቅቧቃ ሁላ😂😂😂😂😂
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 4 жыл бұрын
ዋ በለው ዋ በለው በጣም ምርጥ ዘፈን ነው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-xg9cb5tr3h
@user-xg9cb5tr3h 4 жыл бұрын
ዋውውው እንኳንም መሬ ላይ ተወለድኩኝ መሪወች አይደለም ወንዱቹ አትንኩን ባይ ነን ሴቱቹ።
@etabebabekele6450
@etabebabekele6450 4 жыл бұрын
መብሬ እንኳን ደህና መጣህ የሸዋ አማራ ፈረጥ ነህ ብሎም የአማራ በረታ የእኛ ጀግና 💚💛❤✊ አማራነት ጀግንነት ነው አማራነት ክብር ነው 💚💛❤✊
@user-mo6oz4ur6k
@user-mo6oz4ur6k 4 жыл бұрын
ዋ በለው ዋ በለው ያመረረ ጊዜ አማራ እጃ ለነካው ለቀረበው ፍቅር በነገር ለነካኩት የጀግና አገር አገር ነው አማራ ልምምጥ አይወድም በአገሩ ለመጣ ዋ በለው ያ ሰው መሲሚ ካለው
@user-vr6ls6nb3l
@user-vr6ls6nb3l 4 жыл бұрын
ዋው አማራ ባልሁን ይቆጨኝ ነበር የወሎልጅ ነኝ
@genetyearsema8689
@genetyearsema8689 4 жыл бұрын
ዋ ብሏል ሸዋ የኔ ጀግና መብርዬ ሁሌም አንደኛ ነው ስራህ
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 4 жыл бұрын
ዋ በለዉ ufffffff። እንኳንም አማራ ነኝ 💚💛❤ አትነካኩት ክፉ አመል አለበት
@eldat6308
@eldat6308 3 жыл бұрын
እዉነትነዉያገሬልጅ
@eldat6308
@eldat6308 3 жыл бұрын
💚💚💛💛❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 7 МЛН
ESAN TV የከፋው እየመጣ ነው | Thu 15 Aug 2024
59:09
Mebre Mengistu | መብሬ መንግስቱ | Dera new agerua | ደራ ነው አገሯ
6:51
ሸዋ ትበርሂ | Shewa Tiberhi
Рет қаралды 2,8 МЛН