ሜላት ነብዩ Ethiopian Movie Saneteyay ሳንተያይ 2016 Full Movie

  Рет қаралды 94,693

Arada Movies

Arada Movies

4 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 121
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች በያለንበት የአምላክ ሰላም አይለየን በሰው ሀገር ያለነው ቤተሰቦቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅ ፏ ያለ አመሻሽ ተመኘሁ ፊልም አይተን አሰተያየት አይረስ
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
Amen amen amen ❤💖💖💖💖😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤
@abdimahamad178
@abdimahamad178 4 жыл бұрын
ሚሚ የሜለት እህት ነሽ እንዴ ሀሀሀሀ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@abdimahamad178 ማለት
@abdimahamad178
@abdimahamad178 4 жыл бұрын
ትማሳሰላለቹ ደሞ ፊልም በላበት ሰፈር ሁላ አገኝሻለሁ ለምድነው
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 4 жыл бұрын
My sisters, please any nice ETHIOPIAN move recommendations
@user-mt9qw6mx2i
@user-mt9qw6mx2i 4 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ቤተሰቦቹ የናፈቀዉ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን ሰላሙን ያብዛላቹ አሜን
@haniyetesfaye1492
@haniyetesfaye1492 4 жыл бұрын
Amen
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 жыл бұрын
አሜን
@samri9788
@samri9788 4 жыл бұрын
Amen amne amne
@hjb8463
@hjb8463 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-mc8pk1ce5i
@user-mc8pk1ce5i 4 жыл бұрын
አሽሩካ እናቱ ሞታለች የምል ነገር አይቻለሁ አዚኛለሁኝ 😭 ሁላቹም ፀልዩለት ፅናቱን እንዲሰጠው ሰው ፈራሽ ነው ሜላት ሰሞኑን እኮ ቢዚ አደረግሽን በ ሄንክ ጉዳይ
@fikiryoutube4765
@fikiryoutube4765 4 жыл бұрын
Eshi ehti betam
@faridarashad3311
@faridarashad3311 4 жыл бұрын
Ewunat new fetarii senatun yestwu Ene eko min honono biyee iyasabku new uuuuuuuufffff
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 4 жыл бұрын
ውይ እኔ እራሱ ሰሞኑን ዩቱይብ ጭር ሲል የት ሄደ. እያልኩ አሽሩካዬ ያሳዝናል
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
እኔም ቀን አሥቤው ነበር የት ጠፋ ብዬ ያሣዝናል በጣም ነፍሣቸው ይማረው😭
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው ነብስ ይማር ሠሞኑን ጠፍቷል እያልኩ ነበር ትናት ትዝ ብሎኝ ነበር ስለነሜላት የሆነ መረጃ ይነግረን ነበር የት ገባ እያልኩ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ሜላዬ ጠንካራ ሴት ነሸ
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 жыл бұрын
በጣም
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
ዋው ! በጣም ምርጥ ፊልም ነው፡፡ በመጨረሻም እርግዝናው የባሏ መሆኑና ከውሽሜም ጋር በአሪፍ መግባባት ላይ መደረሱ ይበል የሚያሰኝ ነው፡፡ ………………… መቼም ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና !!! ………….. ለሳምሶን (ቤቢ) እና ለሜላት ግብዳ ላይክ ገጭቻቸዋለሁ ፡፡ ……………….. ወልዳችሁ ሳሙ - በፊልምም ቢሆን !!!
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
💚💛❤️ “ጥላቻውን ትተን ፣ መናናቁን ትተን ፣ መሰዳደብ ትተን - ምነው ብንፋቀር፣ ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው - ከፈጣሪ በቀር፤” 💚💛❤️
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 4 жыл бұрын
You start first Brather/SISTER
@kidstmelese5412
@kidstmelese5412 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-kr7yu5vo9j
@user-kr7yu5vo9j 4 жыл бұрын
እረ ኮሜንተሮች ተረጋጉ ፊልም ማየት ሌላ ስለ ሰው ማውራት ሌላ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ
@user-xy3fz2uq3c
@user-xy3fz2uq3c 4 жыл бұрын
ሚልየስውድሺ አንደኛ ጠንካር ፍጣሪ ይጠብቅሺ
@user-mg8rz3qg3d
@user-mg8rz3qg3d 4 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ከፍቶኝ ደብሮኝ ነበር በማዳም ስራ እስኪ እንደኔ ደስ ያለው
@GKET251
@GKET251 4 жыл бұрын
Ayzon
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
.💚💛❤️ ሰላም ኢትዮጵያዬ ! …….. ሰላም ሁኚልኝ ፣ ኑሪልኝ ፣ ክበሪልኝ ፣ በክፉ የሚያይሽ ዓይኑ ብቻ ሳይሆን - ድራሹ ይጥፋ ! ቸር ወሬ ያሰማን - በ2012 ዓ.ም ቀሪ ወራት !!! .......... ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን [𝔽𝕖𝕥𝕒𝕣𝕚 A𝕘𝕖𝕣𝕒𝕔𝕙𝕚𝕟𝕚𝕟 Y𝕚𝕥𝕖𝕓𝕚𝕜𝕚𝕝𝕟] !!! .💚💛❤️.
@kidanegere676
@kidanegere676 4 жыл бұрын
Wawwwww betam ygermal endezi yhone film betam asgerami egziabher ybarkecu lehulacum betam bertu ayzosh .
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 жыл бұрын
ኢቺነገር ሾርኔ መሆኗ ነው ???? ይሄ ፊልም የዛሬ 8 አመት የታየ ነው ። በሰሞኑ በሄኖክ ቅብጠት ላይ የወጣውን መረጃ ለማጠናከር ይመስላል ።
@user-yg8fo4ts5x
@user-yg8fo4ts5x 4 жыл бұрын
ሜሉየይ የኔ ቅን ደስ የሚል ስራ ነው ቀጢይበት እግዚአብሔር ፍፃሜየሽን ያሳምርልሽ
@user-gc2ip4yd8h
@user-gc2ip4yd8h 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ፊልም አገኘው ተመስገን ለሊት አየዋለው ለወገን ደራሽ ወገን ነው እና የማዳም ልብስ 10ሻንጣ ልብስ ወደ ከበት እያጠፍኩ እየጨመርኩ ነው እባካችው አግዙኝ ጌታን መሮኛል ካልቻላችው ደሞ ሰብ አርጉኝ
@user-gc2ip4yd8h
@user-gc2ip4yd8h 4 жыл бұрын
@Sle hulum ጎራ ውዴ ብያለው
@tomitomi329
@tomitomi329 4 жыл бұрын
እኔ ዛሬ አንድ ነገር ተማርኩ እሱም ሰው ብዙ ቢለፋአም አይሆንም የተፈቀደለት አለና የሚለው ንግግር ዋውውው ተምችቶኛል።
@user-fq1nj7mj4z
@user-fq1nj7mj4z 4 жыл бұрын
Well come
@salammsalamm2876
@salammsalamm2876 4 жыл бұрын
i like it 👌❤❤
@berekettsegaye3883
@berekettsegaye3883 4 жыл бұрын
ሰሞኑን በነሱ ጉዳይ በወሬ ተጠምደን ነበር አሁን በዚ ፊልም ፈታ እንበል
@user-nl3rx9rq1e
@user-nl3rx9rq1e 4 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፈልም
@xGAOFIx
@xGAOFIx 4 жыл бұрын
Ethiopian new film
@mayheartna2609
@mayheartna2609 4 жыл бұрын
melat arogit satehon befit yetesera film...
@Kedamalife
@Kedamalife 4 жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ ደላም ለናተ ይሁን ልየውና ለአስተያየት እመጣለው ሰላማቹ ብዝዝዝዝትትት ይበልልኝ
@ethiopiannathagare5429
@ethiopiannathagare5429 4 жыл бұрын
3
@gemorawesatu460
@gemorawesatu460 3 жыл бұрын
ሮዚ አጨበርባሪ ነሽ። አንደኛው ባልሽ ገገማ ነገር ነው ለመውደቅሽ ምክኒያት የሆነውም ገገማነቱ ነው ።ሀሀሀሀሀ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ።
@endrisfentaw4608
@endrisfentaw4608 4 жыл бұрын
mrT film new Astemari
@imam5369
@imam5369 4 жыл бұрын
ሜላትየ ሰወድሽ አድናቂሽ ነኚ 🌹👈
@ethiolove1202
@ethiolove1202 4 жыл бұрын
ህዝቤውኮ ቀላል አይሸቅልም ከምር የስንት አመት ፊልም ምትለቁት ምን ለመሆን ነው 😒
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 4 жыл бұрын
ሰሞኑን ሚድያው እሷና ሄኖክን ሙጭጭ ብሎ ሲያስቼግር ነው ይሄን የለቀቁት ይሻላል ክክክክል
@selinasabawyan2440
@selinasabawyan2440 4 жыл бұрын
ethio love Yaw kalew huneta ga ye melatn sra lemasayet yhonal gimt new engdi
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አታስቁኝ
@azebitadesse918
@azebitadesse918 4 жыл бұрын
ምንድ ነው የቆየ ፍልም
@user-jv1rz8bo7k
@user-jv1rz8bo7k 4 жыл бұрын
ሀያኛ ሆንኩ ወይኔ እህቶቼ ኑ አሪፍ ይሥለኛል ታዲያ ሥራሥጨርሡ ጠይብ😍😍😍
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@zuzutube2449
@zuzutube2449 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-zw9fu7oi7y
@user-zw9fu7oi7y 4 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ነሽ ስወድሽ
@sekutibenteslam3633
@sekutibenteslam3633 4 жыл бұрын
Sewedachu hulachunem ezi tsufen metanebu hulachunem ehit wandimoche
@milimili3774
@milimili3774 4 жыл бұрын
Menfesawi nen eyalachu endezi romantic yehone film mesrat gn tegebi new
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 4 жыл бұрын
If you are qutioning? Please don't mix her real life with movies Don’t jegg you will be jegged
@bayushmessi2346
@bayushmessi2346 4 жыл бұрын
Men henok henok telalachu wedewu yesexuten esawa men taregachu yafeqerechew ahun new
@Kedamalife
@Kedamalife 4 жыл бұрын
እኮ ይበላቸው እሰይ ሰብስክራይብ እንደራረግ
@kalambelachew8020
@kalambelachew8020 4 жыл бұрын
Yekoy film aydebrchum ende😖
@Get19
@Get19 4 жыл бұрын
mskin hzb ye 2016 film eyaye ende adis ycommtal,,,
@zuzutube2449
@zuzutube2449 4 жыл бұрын
menchegre Alawu
@user-ly2ei2jh6x
@user-ly2ei2jh6x 4 жыл бұрын
Enkuan beselam metachulen
@emanmozemil7797
@emanmozemil7797 4 жыл бұрын
የሠሞኑን ወሬ ተጠቅማቹ በሠገሌ ጊዜ የወጣ ፊልም እንዳዲስ ይደብራል
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
Kikikikik aygermum
@alemthyemangste714
@alemthyemangste714 4 жыл бұрын
የዛሬ 4አመት የሾፍነዉን ፊልም እዳድስ መልቀቅ ምን ይሉታል 😯ባነናል ሠዉ አናማም ነፍ አዳድስ ፊልሞች አሉን
@user-zp4mi7ox6n
@user-zp4mi7ox6n 4 жыл бұрын
ኧረ የቆየ ነው
@tnshuash426
@tnshuash426 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ በቅንነት በመልካምነት ሰብስክራብ በማረግ ቤተሰቤን ይቀላቀሉ ይወዱታል
@alimosawee2079
@alimosawee2079 4 жыл бұрын
ሳንተያይ ለሄኖክ ነዉ?
@user-xy3fz2uq3c
@user-xy3fz2uq3c 4 жыл бұрын
ውርኛ
@user-qg2mz1ur3k
@user-qg2mz1ur3k 4 жыл бұрын
እስቲ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ስወዳችሁ።
@user-gc2ip4yd8h
@user-gc2ip4yd8h 4 жыл бұрын
ግቢ ዜድ
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 4 жыл бұрын
I like your rise the way its done
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 4 жыл бұрын
By the way do you know any nice ETHIOPIAN movies to recommend
@user-vl2vl9xk2t
@user-vl2vl9xk2t 4 жыл бұрын
ፖ ያበደ ፊልም ነው ምን ዋጋ አለው ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሁነ😅😅
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 4 жыл бұрын
What part of the movie you admired?
@user-bv6qz2uq6b
@user-bv6qz2uq6b 4 жыл бұрын
ሽቃላነት ስልችት ብሎኛል እስኪ አግዙኝ የ ዮቱብ ብር ልብላ እኔም እንድነ ዮኒ መጋኛው
@user-cd2on4fj8w
@user-cd2on4fj8w 4 жыл бұрын
ዘንድሮ በፍልም አበሻበሻችሁን እኮ እንደት ነወ ነገሩ
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 4 жыл бұрын
Sister do you know any nice ETHIOPIAN movies,please recommend
@mariabangs6775
@mariabangs6775 4 жыл бұрын
ሜላት አንተ በኔ ላይ ማለት አይጠበቅብሽም ምክንያቱም ባለትዳር ነኝ ብለሽዋል ስለዚ ይመችሽ ግን ምናለ በእውነተኛ ትዳር ውስጥ እንደዚ መፈራራትና ድብብቆሹ እውን የሚያጋልጥ ቢሆን
@dr.bruktawitasfaw6792
@dr.bruktawitasfaw6792 4 жыл бұрын
selam bilenal linkuwan yaltechane alekelet kzfaq.info/love/Ia1x4jAbuaf-SN_EfMhaFw
@user-cr8nm4gh5e
@user-cr8nm4gh5e 4 жыл бұрын
የቆየ ነው 😏😏😏😏😏
@alexsodagne4313
@alexsodagne4313 4 жыл бұрын
አረ የቆያ ነው😏
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 4 жыл бұрын
ይሁን ግደለም ሰሞኑን በነ ሜሊ ወሬ ጆሯችነን አድምተውት ነበር
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 4 жыл бұрын
Unfaithful🔫
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
ክላሲካን እንስማ ወይስ እናንተ
@user-px9yo2uh8i
@user-px9yo2uh8i 4 жыл бұрын
በሰላም ነው ግን መላላስ መበላቃቀጥ በዛ እጭ
@mdriad7914
@mdriad7914 4 жыл бұрын
የቆየ ፊልም ነው.
@fatumaahmed6632
@fatumaahmed6632 4 жыл бұрын
አንችም ብሎ ቤተክርሥቲያን አገልጋይ
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 4 жыл бұрын
What do you mean?, this is nothing to do with her real life
@user-yf2gt9ly6l
@user-yf2gt9ly6l 4 жыл бұрын
ዋውው አሪፍ ፊለረም ነው እንደኒ ከላያችሁት እዩት
@user-sd6lv2rx4y
@user-sd6lv2rx4y 4 жыл бұрын
ሀሸርቱነ ሀይዋን የድሮፈልም አትደጋግሙ ወሮበላሁላ😡😡😡😡😡
@user-xp1st6es4w
@user-xp1st6es4w 4 жыл бұрын
እውነት ነው የተረበ ሁሉ አይባልም እግዚአብሔር የፋቀደለት እንጅ በጣም አስታመሪ ፊልም ነው
@user-tc1bc9bk7c
@user-tc1bc9bk7c 4 жыл бұрын
አዲስ ነው እንዴየ ጋይሶች
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 4 жыл бұрын
አዲስ አደለም ግን ምርጥ ፊልምነው
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
አደለም
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 4 жыл бұрын
እኔ ድጋሚ ነው እማየው ፊልሙ ደግ መሽ ብታይውም አይከፋም
@user-vu2th8oy5m
@user-vu2th8oy5m 4 жыл бұрын
አረ ሠወች ምን ሁናችሆል እዴ ሥለፊልሙ አሥተያየት መሥጠት አይሻልም ሥለሠው ከማውራት አይ ሠው
@user-eg1ew9uj3m
@user-eg1ew9uj3m 4 жыл бұрын
ሳህ
@mcmcjf2519
@mcmcjf2519 4 жыл бұрын
እይ ወላ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
አንቺ ህሊና ቢስ ሱቅሺን የከፈተልሽ ተመካክራችሁ ከሴቶች በቀፈለውብር ነው አጭቤዎች
@user-qc8jj4vi3v
@user-qc8jj4vi3v 4 жыл бұрын
ሜላት ሱቅ መክፈት ያቅታታል እንዴ በሱ ብር የምትከፍተው ሜላት ጠንካራና ጎበዝ ልጅ ናት እሺ በማንም ትከሻ አትኖርም ዝም ብለሽ ያልበላሽን አትከኪ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
@@user-qc8jj4vi3v አንቺስ ለምን ያልበላሺን ትፎክቻለሽ ፎከታም
@user-qc8jj4vi3v
@user-qc8jj4vi3v 4 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo ትሽ ቆሻሻ ቆልኮልያም እኔማ ትክእክለኛውን ነው የተናገርኩት እንዳንቺ ወሬ ለቃቅሜ ወይ በግምት አላወራሁም እሺ የሆንሽ ዥልጥ
@amaamm6604
@amaamm6604 4 жыл бұрын
@@user-qc8jj4vi3v አቤት የሰው ልጂ ስለራሳችሁ ብቻ አውሩ እስኪ
@user-qc8jj4vi3v
@user-qc8jj4vi3v 4 жыл бұрын
@@amaamm6604 እኔ በኩሌ ስለሰው መጥፎ አላወራሁም ኮሜንቱዋ ትክእክል ስላልሆነ ልክ እንዳልሆነች ነው የነገርኩዋት
@SEP2922
@SEP2922 4 жыл бұрын
እይ እንደዚህ አይነት ፊልም እየሰራሽ ነው በየገዳሙ ይምትዞሪው⁉️ማፈሪያ ነሽ መጀመሪያ ለልጅሽ ምሳሌ ሁኒ: ልጅሽ ነገ ይሄን ስራሽን ስታይ ምን ትልሽ ይሆን⁉️መሰረት ሙላቴ ነች ምሳሌ የምትሆን ለልጆቻችን: መንፈሳዊ ህይወቷ እና የፊልም ስራዋ ለብዙዎች የምትሆን: ከሷ ተማሪ: ገዳም እና ቤተክርስቲያን እየሄድሽ ፎቶ አትነሽ: እግዚአብሔር ፍሪ:: በተጨማሪ ፊልም የመስራት ችሎታው ደግሞ የለሽም!!
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 4 жыл бұрын
My Sister please don't make a mistake,because this is nothing to do with her real life
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
ክላሲካን እንስማ ወይስ እናንተ
በራብሽ -  Ethiopian Movie Berabesh - 2019 ሙሉፊልም
1:14:52
አልማዝ Almaze Salam Tesfaye - Ethiopian Film Amharic Drama Full Length HD Movie In Diamond #ethiopia
1:38:17
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 218 М.
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
DireTube Cinema - Leyekl (ለየቅል) - Ethiopian Film
1:38:44
News ET Social
Рет қаралды 1,1 МЛН
መልከኞቹ -  Ethiopian Movie Melkegnochu - 2019 ሙሉፊልም
1:27:36
ሳልኳት ሙሉ ፊልም Salkuat full Ethiopian film 2021
1:14:50
#ምን አጠፋሁ …!!# 2
15:45
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 8 М.
Sigma Girl Past #sigma #funny #comedy
0:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 966 М.
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 49 МЛН
My MOM will HATE me FOR THIS 😂 #shorts
0:22
WigoFellas
Рет қаралды 29 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Аришнев
Рет қаралды 3,9 МЛН