እግሬ ላይ የወጣብኝን ቫሪኮስ ቬን ምን አሻለኝ ?

  Рет қаралды 181,650

melat tube

melat tube

5 жыл бұрын

www.amazon.com/Dry-Skin-Body-...
www.amazon.com/Physix-Gear-Co...
www.amazon.com/Amazing-Herbs-...
www.amazon.com/Planetary-Form...

Пікірлер: 534
@alemtariku3017
@alemtariku3017 3 жыл бұрын
ሜሉ እናመሰግናለን ። እጅግ በጣም ነው የሚያመው ። መግለጽ ያቅታል
@nonoabebe8347
@nonoabebe8347 4 жыл бұрын
ምን ልበልሽ ሜሎ ሁሌም ጠቃሚ ትምህርት ያለው ቪዲዮ ነው አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ሜላዬ እንኳን በደና መጣሸ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን በዘር ይመጣል ሰት ፈራሁ እናቴ ላይ አለ
@asterworku2867
@asterworku2867 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@user-hh9bn7sw9q
@user-hh9bn7sw9q 5 жыл бұрын
አዲስ ነኝ ለዚህ ጉዳይ ነበር የገባው እናመሰግናለን 🙏
@wubtayechbelaye8142
@wubtayechbelaye8142 4 жыл бұрын
Thank you for taking your time and sharing.
@rosebirhan949
@rosebirhan949 5 жыл бұрын
Thank you so much! It's my problem. Yes it so bad
@tigitigi6579
@tigitigi6579 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@kirukira1273
@kirukira1273 Жыл бұрын
ተባረኪ ጥሩ አቀራረብ የልቤን
@Mariam-gl2wf
@Mariam-gl2wf 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምክሮችሽ እጅግ አስተማሪ ናቸው ግን እያወራሽ በመሃል ባትስቂ ጥሩ ነው
@titime7093
@titime7093 5 жыл бұрын
Thanks for sharing sis 💕💕💕💕💕💕💕💕
@mahaletgirmamahaletgirma2260
@mahaletgirmamahaletgirma2260 5 жыл бұрын
ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ ተባረኪ
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 5 жыл бұрын
Thanks melu♥
@FasiNico
@FasiNico 5 жыл бұрын
ሜሉዬ ተባረኪ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የኔ ቆንጆ
@mariyambano1729
@mariyambano1729 5 жыл бұрын
ውይይይእኔምልሞትነውበበሺታመቆምአልቺልምስንትቦታህክምናሄዲኩምንምመፍትሄየለውምቆሜመስራትሁሉአቅቶኛልከምር ወገቤንሁሉሺጤንእንዳለአስቸግሮኛልእሺያልሺኝ ዋናው ሁሉአዲርግእሞክራለው ለጠቃሚሺመረጃአመስግናለው
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት በጣም ይጠዘጥዛል ያቃጥላል ብቻ ከባድ ነው
@alemalem2902
@alemalem2902 5 жыл бұрын
የኔ በስራ ምክንያት ነው ግን የሚያመኝ እንቅልፍ ውስጥ ሆኜ ነው በጣም ስቃይ አለው አንዳንዴዬ እጮሀለሁ እግሬን መዘርጋትም ሆነ ማጠፍ ያቅተኝና እጮሀለሁ ግን አልፎ አልፎ ነው በእንቅልፍ ልቤ ስለሆነ እረሳዋለሁ
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g 2 жыл бұрын
እኔም እዳቺነኚ ማር
@tigistlammii6407
@tigistlammii6407 2 ай бұрын
Faxari yirdan ayizachu hulachinim taxaqi nen
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r Ай бұрын
መፍትሂ አግኝሺ
@tigistlammii6407
@tigistlammii6407 Ай бұрын
@@user-pd8pv7nh4r awo
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
ዋው ሜላዬ በጣም ጥሩ ምልከታ ነው ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን እያገኝን ነው አመሠግናለሁ የኔውድ
@sarasand5468
@sarasand5468 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ከልቤ አመሠግናለሁ የኔ እህት በጣም ውስጤ ያለውን ህመም ነው ያቀረብሽው እስከዛሬ አልሠማሁም ማንም ትምህርት አልሠጠም 13 አመት ሆኖኛል ከወጣብኝ ረጅም ሰአት ቆሜ ነው እምሠራው እምፈልገው በሚቀጥለዉ ቪድዮ ጫማውን የተለያዩ ይጠቅማሉ እምትይውን ማቴሪያል እንደሚትለቂልን በተስፋ ጠብቃለሁ ተበረኪ ድንግል እመቤቴ ትጠብቅሽ ስሜ ብርቄ ዘውዱ ነው እሚመጣልሽ ሳራ ሰናድ ይላል ማዳሜ ይዛብኝ ነው💚💛❤🌷🌷🌷🌷🌷💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 5 жыл бұрын
የሁላችንም ችግር ነዉ ህመሙ በጣም ነዉ የሚያሰጠላዉ Thank u my sis❤️
@Victor-oq1yd
@Victor-oq1yd 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ ምን እደማደርግ ግራ ገባኝ ሁለት ተጽእኖ አለው 1 ለእይታ 2 ህመሙ. በእግሬም በእጄም ላይ ነው የሚታየው
@muniras4197
@muniras4197 2 жыл бұрын
በጠም ወላሂ ዊ የላው ስቀይ
@user-dv4mf9jn8r
@user-dv4mf9jn8r 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@user-jw9ev8ie6r
@user-jw9ev8ie6r 2 жыл бұрын
እረ ምንዲነው እሚሻለው የእውነት እየተ ሰቃየሁነው
@So2022soSoso
@So2022soSoso Күн бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@ababazahaba6795
@ababazahaba6795 4 жыл бұрын
እናመስግናለን
@zenamalika1662
@zenamalika1662 2 жыл бұрын
እናመሰግናለንእህታችን
@tsiontsion1748
@tsiontsion1748 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለው እኔ የተቸገርኩበት ነገር ነበር
@hiruttube8274
@hiruttube8274 Жыл бұрын
አወ ወዴእህቴ በጣም አሪፍ ምክር ነዉ እናመሠግናለን ተባረክ
@user-dh8uv1fv5i
@user-dh8uv1fv5i 5 жыл бұрын
ሰለ መርጃው ከልብ እናመስግናለን እታችን
@nuriaawel5028
@nuriaawel5028 5 жыл бұрын
Thank you for your advising, I live in Ethiopia and I was sick this varicus vain for the last 15 years and now I take surgery and everything you said but as you know we didn't do continuously because life is difficult in Ethiopia and I work in office most of the time I sit on the chair so day to day our weight is going up I can't control it also our varicus vain big and outside my skin what you suggest me the shoes are very expensive here 4500 birr so how can afford it. anyways I will try everything you said Thank you.
@samirawithgorges2179
@samirawithgorges2179 5 жыл бұрын
በጣም ከልብ አመስግኗል እህታችን
@firehiwotwoldemichael2219
@firehiwotwoldemichael2219 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@amareaklog3965
@amareaklog3965 3 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይህንን ህመም ለጠላቴ አይስጠው በኦፕሬሽን ኢትዮጵያ ራስ ደስታ መሳሪያው ከጀርመን ነው የመጣ ተብሎ ስንት ቦታ ታርጀ ለጊዜው ቆየ ና ተመልሶ ተካ የሚያጣብቅ ካክምልሲ ባንዴጅ ያልሞከርኩትን ነገር እትጠይቁኝ በጣም አስቀያሚ ነው በወር አበባ ጊዜ በግብረ ስጋ ግንኙነት በውሀላ በጣም ነው የሚያመው
@esmailabi1584
@esmailabi1584 2 жыл бұрын
ታዳ ምን ተሻለ እህቴ እኔ ልሰራ ነበረ ደም ስሮች ከተወገዱ ቡሀላ እንደበፉቱ እግራችንን ማንቀሳቀስ አይከብደንም ማለቴ አስፈላጊ ስለነበሩ ደም ስሮቹ
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i Жыл бұрын
እኔ ተሰቀየው ምን ይሻለኛል በተለይ በወርአበበ ግዜ
@sarayegojjamlij4034
@sarayegojjamlij4034 Жыл бұрын
እና መፍትሄው ምድነው እማ
@ErahmetAhmed
@ErahmetAhmed 5 ай бұрын
ዳንሽ እደየ ታዳ
@Tube-ff2fb
@Tube-ff2fb 2 жыл бұрын
በረች ማማየ እናመሰግናለን
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 жыл бұрын
blace sede የጥቁር አዝሙድ ዘይት ነው እማ ስለመረጃዉ አመሰግናለሁ
@shasheanagaw8988
@shasheanagaw8988 5 жыл бұрын
That's great news Tanks 💚 💛 ❤ 👍 Egzhebr yemarshe
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 3 жыл бұрын
Thanks for your video. I have flat feet and also a symptom of varicos. I already have a pain. Please let me know which kind of brand should we weat? Since i have a serious spinal cord problem its so bad. So, please let me have the shoes brand. Thanks.
@asmerasweet8706
@asmerasweet8706 5 жыл бұрын
Thanks more Meluye awo lik nesh enem chamwn teteqime new lewt yayehubet beteley sra dershe smeta betam pain neberew ahun gin chamawn ena walk madewg sjemer tlq lewt aychebetalehu thanks more for shareing👌🙏💞
@kechoNani
@kechoNani 5 жыл бұрын
Thank you for sharing sis God bless you
@yashigebrahot1259
@yashigebrahot1259 2 жыл бұрын
Ehit ena betame yeanengale eske tire new yemenzereng adeande gaze denzeze yelenegale
@etalmekebede382
@etalmekebede382 3 жыл бұрын
bless you my dear thank you so much
@hirutmekonnen7014
@hirutmekonnen7014 5 жыл бұрын
thanks melu
@toibatube4253
@toibatube4253 5 жыл бұрын
መዳኒት ፍለጋ ስንከራተት አገኘሁሽ ፈጣሪ ሙሉ ጤና ይስጥሽ
@saramichel52
@saramichel52 3 жыл бұрын
Thank you very much
@mimekebede5623
@mimekebede5623 4 жыл бұрын
Thank you so much
@helenabebe5077
@helenabebe5077 3 жыл бұрын
ካሊሲዉን እና ብሩሹን ethiopia west yegegnal mn belen nw megezat emnchelw malti semu? Ena creamu yegegnal?
@mekdelawitbokretsion603
@mekdelawitbokretsion603 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 So what is the name of Amazon (Kslseiw mn yball order lemaderg
@tegenawlegesse3136
@tegenawlegesse3136 3 жыл бұрын
Its good explanation
@user-zl9xh1cl9x
@user-zl9xh1cl9x 9 ай бұрын
Thank you ❤
@sofiamustefamustafaalhassa9867
@sofiamustefamustafaalhassa9867 4 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኽይር እህት ግን መፍትሔ ካላችሁ እባካችሁ ጠኩሙን
@zz8721
@zz8721 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hasnayoutube
@hasnayoutube Жыл бұрын
ጥሩትምህርት ነውያሳወቅሽን
@mimishewangzaw9932
@mimishewangzaw9932 5 жыл бұрын
Thank you
@mesiy6916
@mesiy6916 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እህቴይ ስላካፍልሽን. እኔም አንደ ግሬላይ ጀምሮኝ ዝም አልሁተ ሊጠፋ ይችላል ትንሽ ነው በየ አሁን ግን ሁለቱም ሆነ. እና አብል ቪነገር ጡሩ ነው ተብሎ ግን ምን አልቀነስውም እየረዘመ ሂደ እድሁም ኦልባ ኦይል ለውጥ የለም
@aselefechkoru5668
@aselefechkoru5668 2 жыл бұрын
Please send me the link for the shoesThank you for sharing
@mehmoudselame1437
@mehmoudselame1437 5 жыл бұрын
እኔም እርጉዝ ሆኜ ነው የጀመረኝ የእኔ ህመም የለውም ሀኪም ቤት ሄጄ ለእሱ የተዘጋጅ እስቶኪንግ አለ እሱን ጀምምሬው እሱን ሳደርግበት በታም ያሳካል እብጥ እብጥ ያለ ነገር ሲያወጣብኝ ተውኩት በህክምን ምንም አይነት የሚያጠፋ ምመድሀኒት የለውም ምናልባት እስፖርት በመስራት ወይም እንደዚህ ዘይቶችን ቀብቶ ትሪት በማድረግ እንሞክር ።ስለምክርሽ እናመሰግናለን በጣም
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
ሜሉዬ እናመሠግናለን
@user-ww1yx3sl3o
@user-ww1yx3sl3o Ай бұрын
Thank you so much ❤❤❤❤
@amsalteshom817
@amsalteshom817 5 жыл бұрын
በትክክል እኔም ያመኛል ልክ ነክ
@selamhabesha
@selamhabesha 5 жыл бұрын
Tnx. Yene konjo ene ke 3 amet befit becherer aswegijewalehu edme letekinologi hinem yele demsir yele tebasa yele
@user-kt2gy8kb2v
@user-kt2gy8kb2v 2 ай бұрын
እናመሠግናለን
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁኸይር እህቴ"በጣምነው እናመሠግናለን እኔምብዙስለም ቆምነውነ"መሠል ያመኛል"ወላሂ
@nananana-vs4ch
@nananana-vs4ch 5 жыл бұрын
Weyy Enanema Askayn Thank You
@user-ml8xz8ml9g
@user-ml8xz8ml9g 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ቆንጆ የቬሪኮን stoking ወይም ካልሲም አለ በተለይ ቆሞለሚሰራ ሰው በጣም ጥሩ ነውደም እንዲዘዋወርና የደም መጉዋጎል እንዳይፈጥር ይረዳል
@mimiademmimi2469
@mimiademmimi2469 2 жыл бұрын
gin yeselechale
@memejohar3263
@memejohar3263 Жыл бұрын
ተባረኬ
@faven1230
@faven1230 5 жыл бұрын
Thank you so much! I have flat feet! Girl u saved my life!
@etalmekebede382
@etalmekebede382 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት ካልሲውንና ፈሳሽ ቅባቱ የት ይገኛል?
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 3 жыл бұрын
Enamesegenalen👍👍👍
@qatardoha3381
@qatardoha3381 Жыл бұрын
በቅዝቃዜ ምክንያት የሚመጣን የደም መወፈር መንስኤውና መፍትኤው ቢቀመጥ?🙏💖 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-ww1yx3sl3o
@user-ww1yx3sl3o Ай бұрын
Love your idea ❤❤❤❤❤
@mariyamummet8700
@mariyamummet8700 3 жыл бұрын
ውዴ አድስ ነኝ ለዚህ ቤት ግን በጣም አመሰግናለሁኝ እኔ ሁለቱም እግሬ ነው እደዚህ የሆነብኝ ደግሞ እግሬንም በጣም ያመኛል
@user-cq7so9vm5k
@user-cq7so9vm5k 3 жыл бұрын
ተባረኪ ትሩ ትምህርት ነው እህቴ
@yordanosasres3452
@yordanosasres3452 3 жыл бұрын
What you said is true I have experience thank you
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
ወይኔ እህቴ በጣም እናመሰግናለን
@elsagetanh9283
@elsagetanh9283 5 жыл бұрын
Tebarki Yene wed
@yeshiyekibret3855
@yeshiyekibret3855 5 жыл бұрын
አመስግናለሁ እህቴ
@tesfaneshzewdu5619
@tesfaneshzewdu5619 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናት አድስ ገቢነኝ ። እኔ አንዷ ተጠቂ ነኝ ህመሙ ይህ ነዉ ተብሎ አይገለፅም በዛ ላይ ሰማያዊ መስመር ከወገቤ በታች ወርሶኛል
@eskedarabera1686
@eskedarabera1686 5 жыл бұрын
ene I don't have sign of vein but I feel pain under my knee and upper part of leg may have similarities?
@mulugetatamirat9783
@mulugetatamirat9783 3 жыл бұрын
@wengeltube5317
@wengeltube5317 3 жыл бұрын
ሜሊዬ you explain like health professional ጎበዝ የኔ ውድ
@helengrima8403
@helengrima8403 5 жыл бұрын
ውይ እኔም ተሰቃየው እደፈለኩ መልበስ አልችል ሁሌ ነው የምበሳጨው አብሮኝ ኖረ በጣም በዝታል የሚጠፍም አይመስልም እንዴት እደሚያስጠላ ግን አመኝም
@etsegenetteklu5886
@etsegenetteklu5886 3 жыл бұрын
ውይ የወር አበባ ሲመጣማ እንዴት እንደሚያም ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ጫማውንና እስቶቲንግ ክሬሙን የት እናገኘዋለን
@sosnayegzaw3162
@sosnayegzaw3162 5 жыл бұрын
Meliye betam enameseginalen enem alabige gin minim aladerekum ahun turu neger negereshege betam new yemameseginew
@kadiyoutube9842
@kadiyoutube9842 5 жыл бұрын
እህቴ እኔም የመኛል ደምሥሬም በጣም ይታያል እናም እናመሰግናለን እን ለዚህ መደሀኔት ካለው ነገሬን
@rahelasers4594
@rahelasers4594 3 жыл бұрын
Please let me where I can find I have big one thank you all your shire
@dnglmaryameyxlaley8631
@dnglmaryameyxlaley8631 5 жыл бұрын
Bye thewey thank u yenie konjo gn lemn be Video aytsrh ejg tru video yayeyen enredslen so buzuh enkan amrina alchlm 🙏
@lubabasaid7075
@lubabasaid7075 5 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ስታስረጅ በደብ ይገባል እኔም ወጥቶብኝል እሞክራለሁ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@user-io6sy2kn8q
@user-io6sy2kn8q 3 жыл бұрын
allah yistilgin ema betam new yemameseginshi endet eyetesekayehu endehu ateyikigin
@umuiman5335
@umuiman5335 5 жыл бұрын
እኔም 9 ወር እርጉዝ ነኝ በጣም ወጥቶብኛል ሳየው ደንግጬ ነበር እርግዝናው ነው ብዬ ትቼው ነበር ምናልባት ከወለድኩ በዋላ ይጠፋል ብዬ አስባለሁ ኢንሻአላህ
@user-pu8vs4so7v
@user-pu8vs4so7v 3 жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህትየ
@user-gd2nd4gz2v
@user-gd2nd4gz2v 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔም ያመኛል ቄሜ ከዋልሁ
@atiyatu635
@atiyatu635 5 жыл бұрын
Spader vin. Ehite akim atot yenenn edsu new yalugn kechalsh. Melshign
@user-yl6gb7zn5t
@user-yl6gb7zn5t Ай бұрын
😢😢😢😢😢በእውነት እኔ ይሄ ስሜት ከተሰማኝ ሶስት አመት ሊሆነኝ ነው ያው ቁም ስለ ውል ነው ብየ ሀኪም ቤት ሂጀ አላውቅም😢😢😢😢😢
@maryamomar2694
@maryamomar2694 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ስለሁሉም አረብ ሀገር ያለነው እዴት ነው የምናገኝው በጣም ያመኛል እግሬ ያብጣል ይጠዘጥዘኛል መፍትሄ ካለው ንገሪኝ ብዙ ሰአት ቆሜ ነው የምሠራው
@nohaminyohanns1595
@nohaminyohanns1595 5 жыл бұрын
Selam ebakshin videeo sertshi asayn
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመስግናለሁ በትንሹ እግሬ ላይ አይቻለሁ እግሬን መስቀል ጠዋት ነው የማደርገው መሆን ይችላል
@wessonkirub7118
@wessonkirub7118 5 жыл бұрын
Megerem new ahun erasu btam amogial thank you!
@sefiyrahmeto6209
@sefiyrahmeto6209 2 жыл бұрын
😭😭😭 ኡፍ ሰመያም እድሜ ላርብ አገር እህቴ አመሠግናለሁ
@Henok-ce7cw
@Henok-ce7cw Ай бұрын
ጉልበቴ ላይ በጣም ያመኛል ምን እንደሆነ አላወኩም መፍቴው ምንድን ነው ዶክተር
@fetinatajems4600
@fetinatajems4600 5 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው እህት እኔም ያመኛል ግን ትንሽ ፋታ ማገኘው እግሬን በቀን ሁለቴ እስቅላለው ብዙም ለውጥ አይበታለው እብጠቱ ይቀንስልኛል ጫማ ለሚለው ብዙ አላደርግም ያለውበት ሁኔታ ውጪ ስወጣ እንጂ ሲሊፓር ነው ብዙ ምጠቀመው ሁላችንም አላህ ይማረን ማለት ነው እመሙ ከባድ ነው ሲያቃጥል ያየው ያውቀዋል ብለሽ የለ በተለየ መፍትሄ እንደምትመጪ እንጠብቃለን
@sefiyrahmeto6209
@sefiyrahmeto6209 2 жыл бұрын
በትክክክልል
@nohaminyohanns1595
@nohaminyohanns1595 5 жыл бұрын
Yene.betam bezu nw.Dr gar sehd temto yewta alugne. Bezalay betam key selhonkugne mlktu.yezaf serochi.meslw kuchi belwal .ebakshin videeo serlne
@zelalemtadesse5242
@zelalemtadesse5242 4 жыл бұрын
ሜሉ እንዴት ነሽ ስለ ቫሪኮስ ቬይን የ ሰራሺውን video ከሳምንት በፊት እይቼ እግሬን በጣም እያመመኝ ስለነበረ የ horse chestnut cream ገዝቼ መጠቀም ጀምሪያለሁ:: ከቻልሽ እስኪ እቤት ውስጥ ስለምትጠቀሚባቸው shoes and tight ሌላም እንችን የረዱሽ ነግሮች ካሉ please ተጨማሪ video ስሪልን many thanks 🙏
@hassennuru8024
@hassennuru8024 3 жыл бұрын
I use tomato and freash alo vera to massage the spot try that I got lesser surgery one place it help me so far not bad stocking is good too try ev things so far iam ok good luck
@qwwqww6746
@qwwqww6746 5 жыл бұрын
Betam enamesegnalen ehtachn tru hasab new
@mesiy6916
@mesiy6916 4 жыл бұрын
ማማየ የኔ ቆንጆ እኔም ነኝ ሲጀምረኝ ትንሽ እንድ መስመረ አሁን ግን ወገቤን በጣም በናተሽ እዴት እደማጠፍው አላውም
@demulove6243
@demulove6243 11 ай бұрын
እህታችን በጣም እናመሰግናለን እኔ በጣም እግሬ ያቃጥለኛል መቆም ያቅተኛል ወገቤን ሁሉ ነው የሚያመኝ ጫማ አያስለብሰኝም መሃል እግሬ እስኪ እሞክራለሁ እግዚአብሄር ይባርክሽብተኛ አያስተኛ እሁ የተያዘ ነው ሚያውቀው ይከብዳል በስደት ስተኛ ነው እረፍቴ12ሰአት የቆምኩ 3በኃላ ነው እረፍቴ እኔው እየተውኩት
@zemares4325
@zemares4325 3 жыл бұрын
Thanks for sharing. I have this issues for awhile i started to see after my first pregnancy and it wasn't bad for me. But when I had my second pregnancy got worse I couldn't walked or sat down the dr told me it going away after birth but still there. it's getting worst . So I went to hospital n checked it and they recommended me surgery. i canceled two times the first one i was to nervous second time because of covid spread. My doctor ordered me to wear coperession socks for help but I really don't like it to tight for me and I stopped to wear that. I am glad found this video so I can try it. Thanks again.
@tonisalem1009
@tonisalem1009 5 жыл бұрын
ዋው በጣም የምፈልገው መረጃ ግን ለልባችን ምን ጅግር ያመጣል እኔም ላይ ስለወጣብ ነው ሆሆ አመሰግናለው በናትሽ
@birhanekebede9908
@birhanekebede9908 5 жыл бұрын
አረ እኔ ልሞትልሽ ነው
የማንቋቋት ማሳጅ
25:40
Fana Television
Рет қаралды 32 М.
የነርቭ ህመምና ቅዝቃዜ
4:00
Fana Television
Рет қаралды 27 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 5 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН
Ethiopian Food - How to Make Bula Genfo -  የቡላ ገንፎ አሰራር
11:25
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 312 М.
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 404 М.
ሽበት ያለግዜው ሲመጣ | premature gray hair | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
11:03
በአፍጋኒስታን ሰማይ ስር የተገለጡት ግዙፍ አካላት
22:27
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media
Рет қаралды 55 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 5 МЛН