No video

ገድለ ተክለ አልፋ እና ተአምረ ተክለ አልፋ በሙሉ || Gedile Tekle Alfa & Teamre Tekile Alfa Dima Gedam ታሕሳስ 8 ቀን

  Рет қаралды 1,564

Adimas Media - አድማስ ሚዲያ

Adimas Media - አድማስ ሚዲያ

2 жыл бұрын

አድማስ ሚዲያ በአዲስ አቀራረብ እና ዝግጅት ሥራውን ጀምሯል!
አድማስ ሚዲያ በዋናነት ትኩረት ያደረገባቸው ትላልቅ ጉዳዮች 2 ሲኾኑ እነዚህመ ሊነጣጠሉ የማይችሉ የአንድ ሳንቲም 2 ገጽታዎች ናቸው፡፡ እነዚህም ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እና ሀገርን ጠብቃ የቆየችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናቸው፡፡ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ በስፋት እና በጥልቀት እውነቱን እንነጋገራለን፡፡
በሀገራችን ጉዳይ ማኅበራዊ፣ ባሕላዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች ወዘተ ይተነተናሉ፤ ይብራራሉ ፤ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፋሉ፡፡ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይም የአብነት ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች፣ የበዓላት አከባበር፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ወቅታዊ ዜናዎች፣ የቤተ ክርስቲያናችን ፈተናዎች ወዘተ ይነገራል፡፡ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፉበታል፡፡
ቻናላችንን በሀሳብም፣ በምክርም፣ በጸሎትም፣ በገንዘብም እንድትደግፉን በትሕትና እንጠይቃለን፡፡ እግዚአብሔር ፈቃዱ ከኾነልን እና መሟላት የሚገባቸው ነገሮች ከተሟሉልን ይህ ሚዲያ ዋና ሥራው ይኸው ይኾናል፡፡
እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ!
#Facebook - AdimasMedia
#Telegram - t.me/Adimas_Media
#KZfaq - / adimasmedia
++++++++++++++++++++
--አድማስ ሚዲያ--
“እውነት እንናገር”
Join this channel to get access to perks:
/ @adimasmedia

Пікірлер: 11
@esterasafa1022
@esterasafa1022 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@user-pt7dr3fd9w
@user-pt7dr3fd9w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። የአቡነ ተክለ አልፋ ጸሎታቸው እና በረከታቸው ይደርብን ።
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏❤ክፉ አይካወት🙏
@TechBiz_Insights
@TechBiz_Insights 2 жыл бұрын
ይህን ተአምር እግዚአብሔር ለአባ ተክለ አልፋ ገለጠ። እኛንም በረድኤቱ ይጠብቀን!
@maritutigab4491
@maritutigab4491 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የቅዱስ አቡነ ተክለ አልፋ በረከቱ አማላጅነቱ አይለየን አሜን ፫
@seble4194
@seble4194 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን የጻዲቁ አባታችን ቅዱስ አቡነ ተክለ አልፋ ፀሎት በረከታቸው ይይደርብን
@getanehzewdu795
@getanehzewdu795 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማለን
@avolatube_8253
@avolatube_8253 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን
@aemero7477
@aemero7477 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ ገድላቸውን የት ማግኘት ይቻል ይሆን?
@seble4194
@seble4194 2 жыл бұрын
የሀዋራያት መልክታት አንደምታ ትርጓሜ እና የአራቱ ወንጌል አደምታ ትርጓሜ ግማሹ አይሰማም አይሰራም እየብቻ ልቀቁልን በጉጉት ስከፍተው 13 ስአት ድርስ ነው የሚሰማው እባካችሁ እየብቻ ልቀቁልን ከይቅርታ ጋር
ድርሳነ ሚካኤል ዘሰኔ || Dirsane mickael ze senie
54:09
Adimas Media - አድማስ ሚዲያ
Рет қаралды 1 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Exodus | ኦሪት ዘጸኣት
3:41:39
Tigrigna Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 938 М.
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 149 МЛН
ፍካሬ ኢየሱስ#ኢየሱስ_ክርስቶስ
34:30
Ayu magna
Рет қаралды 216
የመጽሐፍ ምረቃ -ተጸውዖተ ቅዱሳን
4:07:42
Adimas Media - አድማስ ሚዲያ
Рет қаралды 110
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН