No video

ሁለት አይነት የእርጥብ አሰራር በሜላት ማእድቤት

  Рет қаралды 754,064

melly spice tv

melly spice tv

2 жыл бұрын

ሁለት አይነት የእርጥብ አሰራር በድንችና በሳልሳ በብዛት የተለመደ ሲሆን እኔ ደሞ ሽምብራን በመጠቀም ተጨማሪ ንጥረ ነገር ፕሮቲን የተሟላ ይዘት እንዲኖረ በጣም ቆንጆ አድርጌ ሰርቼዋለሁ ስሩት ትወዱታላችሁ

Пікірлер: 399
@hababiy9747
@hababiy9747 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ልጄ 1 አመት ከ4 ወሩ ነው እና ዛሬ አነባበሮ በሰሊጥ ያሳየሽንን ሰርቼለት በለው እንዴት እንደወደደው አቦ ተባረኪልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል የት ነው ያለሽው?
@robertribo4627
@robertribo4627 2 жыл бұрын
0
@robertribo4627
@robertribo4627 2 жыл бұрын
D
@robertribo4627
@robertribo4627 2 жыл бұрын
F
@user-md5il7gt6l
@user-md5il7gt6l 22 күн бұрын
በጣምእንደሚጣፍጥያስታውቃልእጅሽይባረክ❤🎉🎉
@soliebelay9891
@soliebelay9891 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ አቡካዶ ቢጨመርበት ደግሞ አሪፍ ነዉ
@fikirtemanaye2636
@fikirtemanaye2636 Жыл бұрын
ትችያለሽ ያምርብሻል አቦ ሜሉዬ ትምህርት ሲጀመር ደሞ ለልጆቻችን ምሳቃ የምንሰራውን ብታሳይን የኔ ፍቅር
@tg5355
@tg5355 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ተባረኪልኝ አንቺ ላይ የማያምር ነገር የለም በጣም ባለሙያ ነሽ!!!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ቲጂዬ
@user-dn4vv5ey2j
@user-dn4vv5ey2j Жыл бұрын
ከባድ አይደለም።በጣም ቀላል ነው👍
@yeshizeleke6169
@yeshizeleke6169 2 жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ ያምራል የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የሺዬ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆነው ማሽአላህ
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 2 жыл бұрын
ዋዉ ሜሉ ስራሽ ሁሉ ልዩ ነው እጅ ይባርክ
@taz3739
@taz3739 2 жыл бұрын
ቆንጆ ባለ ሞያ👍
@helenameda1830
@helenameda1830 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ!የኔ ቆንጆ!!
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Жыл бұрын
እርጥብ የሚባል ምግብ ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ!
@helengebreab1628
@helengebreab1628 Жыл бұрын
Me too
@redigirma2323
@redigirma2323 Жыл бұрын
sitasazgni😂
@hanategegne6128
@hanategegne6128 Жыл бұрын
እኔም ነኝ አላውቀውም 😂
@mahiyena7049
@mahiyena7049 Жыл бұрын
😳esu baynorlen.. be gbi mgeb bca moten nber
@SaraAbreham-ef2vf
@SaraAbreham-ef2vf Жыл бұрын
Waw gobze
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
ደስ ይላል!!!!
@Carlorio020
@Carlorio020 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ። ስራ ሁሉ ያምርብሻል። እጅሽ ይባረክ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
እህቴ ሰላ ነሽ የምትሰሪያቸው ሁሉ ያምራል እኔ በቃ ገና ሳልበላው ከለሩ እንዴት ደሰ እንደሚል በጣም ባለሙያ ኢትዮጵያዊ ነሽ በርች ምግ ቤት ብትከፍች ግን ያዋጣሻል
@genetteklahaymanot5131
@genetteklahaymanot5131 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው
@tirushbekele7931
@tirushbekele7931 Жыл бұрын
በጣም ያስጎመዣል ሰርቼ ለመብላት ቸኩያለሁ ተባረኪ 🙏
@znashbetemaryim6916
@znashbetemaryim6916 Жыл бұрын
ሲያሰጎመጅ እጂሽ ይባረክ
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 Жыл бұрын
እውነት ባለሙያ ነሽ ካንቺ ብዙ ሙያ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ።ቆንጆ።
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 жыл бұрын
It is looking delicious 😋 😍 👌
@ethiosarakitchen5770
@ethiosarakitchen5770 2 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው እጅ ይባርክ 🙏 and thank you for sharing konjo
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሳርዬ
@zufandemeesi5801
@zufandemeesi5801 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆነው እጂሽ ይባረክ
@awettesfay6631
@awettesfay6631 2 жыл бұрын
👌👍✅🇪🇷👏👏👏👏 ሁሌም 1ኛ ነሽ ሜሉ ሽኮሪና በጣም ትችያለሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አወትዬ ክበሪልኝ
@tigistzenebe1640
@tigistzenebe1640 2 жыл бұрын
አቦ ጀግና እና ቅን ነሽ ተባረኪልኝ
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi Жыл бұрын
ሰላም እኳሰላም መጣሽ በርች እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላ ለቤትሽ አዲስ ነኚ ያምራል ጀግና
@fatinugusy
@fatinugusy Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ❤❤❤
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Жыл бұрын
ቀላል ምርጥ አሰራር አድናቂሽ ነኝ
@teshomelentderu
@teshomelentderu 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ
@muleyeachisew9291
@muleyeachisew9291 Жыл бұрын
የሆንሽ ምርጥ ነገር ነሽ።
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
ጎበዝእኮነሽ አንደኛ 🙏
@user-ts4xe5rz2d
@user-ts4xe5rz2d Жыл бұрын
Wow love it thanks for sharing.
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክልኝ በርች ሜሉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ምስርዬ
@meseretshewabeza4764
@meseretshewabeza4764 2 жыл бұрын
Yene balemuya ejish yibareke betam gobez nesh
@asratandarghe2938
@asratandarghe2938 2 жыл бұрын
Meli,you're awesome!!!!!!!
@etaferahufassil5659
@etaferahufassil5659 2 жыл бұрын
1ኛ ሜሉ በጣም አሪፍ ነው !!!
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባረክ❤👏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሞኒካዬ
@raheltesfaye4189
@raheltesfaye4189 Жыл бұрын
በጣም ባለሞያ እምስሪው ሁሉ ግሩም ነው
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 жыл бұрын
Dobowen westune toast betaderegiwe degemo betam konjo yehonale. Betam dese yelale yeserashiwe sandwich. Thank you for sharing ❤
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 2 жыл бұрын
Thank you meluye. Can't wait to try. Always wonderful videos.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ
@ettalk123
@ettalk123 2 жыл бұрын
Melly thanks for sharing us ! እጅሽ ይባረክ❤️👍👍👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@geberemeskel153
@geberemeskel153 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@mesi21tube
@mesi21tube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ባለሞያ ዋው ነው እጅሽ ይባረክ
@user-lk9os8zo8z
@user-lk9os8zo8z 9 ай бұрын
በጣምያምራል
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
Wow ይመችሽ።
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 2 жыл бұрын
በጣም በቀላሉ ነው የሰራሽው ተባረኪ የአገሬ ልጅ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ቆንጅትዬ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ሜሉሽ ለራስሽ እየገመጥሽ ታጓጊናለሽ እራሱ ተይ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ጎበዝ በርቺ ❤️🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ዛዮንዬ የኔ ውድ አመሰግናለው
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 7 ай бұрын
ሜላት በጣም በጣም ትችያለሽ። በርቺ እድሜና ጤና ይስጥሽ።
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 2 жыл бұрын
ባለሞያ በራቺ👌👌👌
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 2 жыл бұрын
Wd etye betam now emadeksch gobez balemoya ejsch ybarek
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 2 жыл бұрын
በጣም በጣም የምወደው ምግብ እጅሽን ቁርጥማት አይንካሽ
@YikeberKuku
@YikeberKuku 9 ай бұрын
አቦ በእውነት ይመችሽ የኔ እህት እጅሽን ይባርከው
@selamgyhons-rj3ik
@selamgyhons-rj3ik Жыл бұрын
በጣም ጎበዝነሽ አመሰግናለሁ
@toyibamussa5053
@toyibamussa5053 3 ай бұрын
ማሻአላህ ባለሙያ ነሺ
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ውዴ እጀሽ ይባረክልኝ የኔ መልካም ያስጎመጃል 💚💛❤️👍👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@yoditgetahun2029
@yoditgetahun2029 2 жыл бұрын
ሜሉ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ ገና ካንቺ ብዙ እንማራለን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ጁዲዬ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ yodit
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 2 жыл бұрын
ዋው 👌👌👌
@guucitube5942
@guucitube5942 2 жыл бұрын
MY Top 10 ያሚ የሚ ነው 😘😘😘
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 2 жыл бұрын
Wow, you are so creative, God bless you sister for sharing!!!
@nejomedia
@nejomedia Жыл бұрын
ሜሉዬ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው በጣም ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ እውቀትሽን ስላከፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን እባክሽን ቻናሌን አስተዋውቂልኝ ቤተስብ አድርጌሽ አለሁ
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@rahelsinshaw2704
@rahelsinshaw2704 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ራሁ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
የኔ ቤለሙያ በርቺ ከሁሉ በላይ የማረከኝ ፈጣን ቀልጣፈ ነሺ ሰትናገሪም ሰትሰሪሞ በርቺ ተመችተሺኞል
@yeworkwuhawoldesemayat7940
@yeworkwuhawoldesemayat7940 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ሁሉም በሀገረኛ ባህል
@fasikafentawu-bs8mz
@fasikafentawu-bs8mz Жыл бұрын
አናመሰግናለን ብሽጭ ያምርብሻል
@salemgemechu5891
@salemgemechu5891 2 жыл бұрын
Wow 🤩
@good4all7813
@good4all7813 Жыл бұрын
Meli😘 Gobez neh yene konjoo 😋 yamii
@demarisafrasa957
@demarisafrasa957 Жыл бұрын
Fantastic work,😋😋😋😋😋😋😋
@yetbedane8928
@yetbedane8928 2 жыл бұрын
very good I like it.great!
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው፡፡ ዕውቀት አመጋገብን ያስተካክላል፡ ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 2 жыл бұрын
ዛሬ ምሳ ይህንን እንሰራለን ሰላም ዋይ ቅመሟ እህታችን
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ። ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@user-bm2ft6kh4v
@user-bm2ft6kh4v 9 ай бұрын
ዎው በርችልን
@yeshizeleke6169
@yeshizeleke6169 2 жыл бұрын
ሜልዬ በጣም ባለሞያ ነሽ
@user-kg7yh8nt2h
@user-kg7yh8nt2h 5 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ
@meseretberhanu608
@meseretberhanu608 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@nigatketematube
@nigatketematube Жыл бұрын
ዋዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ነጃትዬ
@youngking5151
@youngking5151 Жыл бұрын
Woow i like 😲🙈👌👌👌👌
@user-kx3fo6vq3y
@user-kx3fo6vq3y 2 ай бұрын
Wow Tnx sis👍👍😍
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ቀለል ያለ ነው 😯😯😯😯
@tsegiefaris3195
@tsegiefaris3195 2 жыл бұрын
amen እጅሽ ይባረክ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ኢክሩ
@user-tu3hv5uv2e
@user-tu3hv5uv2e 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@jonnigusu9200
@jonnigusu9200 Жыл бұрын
I love your cooking and Amharic language skills
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ ከ 17 አመት የኢሮፕ ኑሮ በኋላ ነው አማርኛዬ ግን እስካሁን ቋንቋ በመደባለቅ አልታማም
@JmSherefa-rf4xn
@JmSherefa-rf4xn Жыл бұрын
💕
@Amen-er1hy
@Amen-er1hy Жыл бұрын
Mellya konjo very creative beautiful I love you my sister !!!
@abrishzgret
@abrishzgret 2 жыл бұрын
Betam balmoya nesh ejsh ybarec 🙏
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው የምለው በሞያሽ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ የኔ ቆንጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሀይሌ
@kmkm9905
@kmkm9905 Жыл бұрын
wwwwwwo እናመሰግናለን
@user-dm7mx2bl7d
@user-dm7mx2bl7d 2 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው እህቴ ጎበዝነሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ዜድዬ
@user-tf4ii5kl4c
@user-tf4ii5kl4c 7 ай бұрын
wawu betam yameral bale moya neshi ejeshi yebarki
@yeshoazewed9955
@yeshoazewed9955 6 ай бұрын
ያምራል
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 Жыл бұрын
እጅሽ፡ይባረክ
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 Жыл бұрын
ሜሊዬ ቃሪያሽ ሲያምር
@wudinesh2337
@wudinesh2337 Жыл бұрын
Enamesegenalen....yummy 🥰
@sofia___bint___islam7594
@sofia___bint___islam7594 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜሉዬ ካንች በጣም ብዙ ነር ተምሬለሁ እጅሽ ይባረክ💞💝🙏
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ሶፊ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሶፊ
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 2 жыл бұрын
I like your cook show. Pls keep it up.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሂወትዬ
@mimizerom3158
@mimizerom3158 2 жыл бұрын
Great.Stay blessed!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
ሜሊዬ የነካሽው ይጣፍጥ ያየሽ ይውደድሽ የልጅ አስተዋይ ተባረኪልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ናኒዬ
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ቆንጆ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
Wow it's so yummy and delicious thank you for sharing 🙏 Like 👍 🤩
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ክበሪልኝ ቤዝዬ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤዚ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እኔ ከአሁን በፊት ደምሬሻለሁ እህቴ ይልቁን አንች ደምሪኝ ብዙ ጊዜ አትመልሱ እናንተ ለምንድነው
@eheteezineh816
@eheteezineh816 2 жыл бұрын
Yummy 😋
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 486 М.
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 33 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 11 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 70 МЛН
እርጥብ በፈላፍል  |   ዘና ሀገሬ  | ሀገሬ ቴቪ
28:49
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 15 М.
ስለ እርጥብ በማያ ገበያ Maya Media Presents |
11:51
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 4,8 М.
እንቁላል በድንች ጥብስ አሰራር
11:17
Melly spice tv
Рет қаралды 285 М.
ልዩ ቁርስ/leyu kurs
12:00
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 49 М.
ለየት ያለ እርጥብ | የፃም አማራጭ
8:06
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 80 М.
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 33 МЛН