ኬክ የሆነ ዳቦ አሰራር / የቡና ቁርስ / soft home made bread / soft cake / sponge cake / ድፎ ዳቦ

  Рет қаралды 838,260

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Жыл бұрын

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
=========

Пікірлер: 425
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም አፍሪ ዳቦ ነው የሚያምር አቀራራቢ ነው 😍😍😍
@fikruunba5135
@fikruunba5135 6 ай бұрын
ዋው!! ግሩም ድንቅ ነው!! በጣም ነው የምናመስግንሽ።
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
ግማሽ ሊትር ወተት 1 ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ እርሾ 2 እንቁላል ግማሽ ኩባያ ስዃር ሩብ ኩባያ ዘይት 10 ግራም ቤኪንግ ፓውደር 1 የሾርባ ማንኪያ አቼቶ 1 የሻይ ማንኪያ ጨው 6 ኩባያ ዱቄት 3 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ በ 180 ዲግሪ ሴልሽየስ ለ 20 ደቂቃ
@mobizone4136
@mobizone4136 Жыл бұрын
እጅሽ ይበራክ😘😘
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግኒት በርቺ እኔማ ምንም ነገር አልሞክርም ሃገር ገብቼ ትዳር ማየዝ ፋረሁኝ ምክኒያቱም ሙያ የሚየውቀውም ተረስቶኛል
@sms9104
@sms9104 Жыл бұрын
​@@user-eh6cc6vj1j የኔ ብጤ ሆነሻል አገር እያለሁ ትንሽ ልጅ ሆኝ ምንም የሚቀረኝ ነገር አነበረም ባለሞያ ነበርኩ አሁን አረብ ከመጣሁ ቆየሁ አንድ ቀን ሊጥ ይዤ አላቅም 😢😢😢
@sms9104
@sms9104 Жыл бұрын
በወተት ፋንታ ውሀ መጠቀም አንችልም❤
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын
@@sms9104 ሀያቲ አብሽሪ ኢንሻአላህ ሃገር ከገበን እንሞክራዋለን የማይሰከ ነገር ዬለም ትንሽ ፍርሃት አለ እንጂ
@betelhem5464
@betelhem5464 Жыл бұрын
ጋግሬ ሞከርኩት በጣም ቆጆ ነው እጂሽ ይባረክ
@memeazanaw655
@memeazanaw655 11 ай бұрын
ዋው ልዩ ነው❤❤❤
@user-bs5nc5qi4s
@user-bs5nc5qi4s 8 ай бұрын
ሲጥም ሰርቼ ልጆቼን አበላለሁ እጁሽ ይባረክ
@ahlm211
@ahlm211 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ዳቦ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ምርጥ ሞያተኛ ነሽ
@user-su7gk8fn7x
@user-su7gk8fn7x 11 ай бұрын
Mashallah betame konjo nwe ❤mokeriwalhugi
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo Жыл бұрын
ድንቅ የምግብ አሰራር በጣም ወድጄዋለሁ
@merryamen5684
@merryamen5684 Жыл бұрын
Anchi endeserashiw mokrew betam miyamr dabo honelgn betam thank you ❤❤❤
@fhdvhdd9988
@fhdvhdd9988 11 ай бұрын
ማሽአላህ. በጥም ያምራል
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 Жыл бұрын
Yes Mom quite precise Job You teached us the Japanese Professional Man
@kidsthailu4490
@kidsthailu4490 8 ай бұрын
እጂሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነኝ ብስኩቱን ሞክሬው ቆንጆ ሆነልኝ እናመስግናለን
@abebakebede2129
@abebakebede2129 4 ай бұрын
እጀሸ እራሱ ኬክ ይመሰላል ጥርት ያለ እጀ ነው
@fithawitbarba4739
@fithawitbarba4739 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ🥰
@micho1384
@micho1384 5 ай бұрын
Amazing ,Neat recipe I admire you, talented
@ahlm211
@ahlm211 5 ай бұрын
ምርጥ ዳቦ ማሻአላ ምርጥ ሟያ አለሽ
@hayatsulehiman9221
@hayatsulehiman9221 Жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነዉ እማ ማሻአላህ ኢዴን ባችዳቦነዉ ያሳለፍኩት ሽኩረን
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 5 ай бұрын
እጅግ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ❤
@user-qc6dk6xn9v
@user-qc6dk6xn9v 11 ай бұрын
። ተባአኪ ሞክሬው በጣም ቆንጆነው
@user-xg1ir5zg8w
@user-xg1ir5zg8w 6 ай бұрын
በጣም ቆጆ አሰራር በርቺ❤❤❤❤❤
@AddisZegye
@AddisZegye 16 күн бұрын
ጎበዝ ያምራል በጣም
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 11 ай бұрын
እስቴ ነገ ሞክሬ አየዋለሁ እደዚ አይነት ዳቦ መጋገር ነው የናፈቀኘ ❤❤❤
@HayatMohammed-fn3dd
@HayatMohammed-fn3dd 8 күн бұрын
ሞክሬዉ በጣም ወጣልኝ thanks sister
@Keriya-gr3ny
@Keriya-gr3ny 11 ай бұрын
በእዉነት በጣም ያምራል ጎበዝነሽ ትችያለሽ
@user-wr9um9xo8c
@user-wr9um9xo8c 11 ай бұрын
ዋዉ ያምራል በጣም❤❤❤ በርቺ
@user-iy3le8im5v
@user-iy3le8im5v 5 ай бұрын
Betam gobez❤
@BrawlHalla-pw5xe
@BrawlHalla-pw5xe Жыл бұрын
Betam new yemiamerew.Minim satecheneki Zena belesh meseratesh demo betam Des teyalesh! Berchi
@user-bs8zt9fl6i
@user-bs8zt9fl6i 7 ай бұрын
Wwwwwwwoo igzaberi ybarkishi ymirli asararu ❤️uqxachini bala xaga igzaberi yimsgni❤️❤️👐🙏
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ደስ የሚል የዳቦኬክ እናመሰግናለን
@wintagher1811
@wintagher1811 Жыл бұрын
Ejesh yebark❤❤❤
@ayatrealestate249
@ayatrealestate249 5 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ🎉🎉
@alemabebe2674
@alemabebe2674 6 ай бұрын
ኡ❤❤ ሲያምር ያስጎመጃል😊😊
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
መሻአላህ እህቴየ በጣም ያምራል እኔም እሞክርዋለሁ
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
ሲያምር እጀሽ ይባረክ
@tesfayegebrye4225
@tesfayegebrye4225 3 ай бұрын
የሰበሽውን ኬክ በጣም ነው የወደድኩት በጣም ያምራል።በዚሁ ቀጥይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@embethaile4342
@embethaile4342 5 ай бұрын
በጣም የሚያምር ዳቦ
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 4 ай бұрын
Woooiiw yameral
@user-fx4gq6yk6m
@user-fx4gq6yk6m 5 ай бұрын
The best recipe i try it and its the best
@user-le1me8gb4u
@user-le1me8gb4u 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@HayatMohammed-fn3dd
@HayatMohammed-fn3dd Ай бұрын
Wow betam gobez nesh cakeshin mokerew betam wetoleg naber zare demo dabowen yemegerem hono wetalgn betam Amesegenalehu long live dear
@fatinugusy
@fatinugusy 11 ай бұрын
አሪፍ አሰራርነው ውዳ በርቺልን❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘❤
@user-rj1oh6ds8p
@user-rj1oh6ds8p Жыл бұрын
ማሽ አላህ.ባለሙያ
@ayuzola2949
@ayuzola2949 10 ай бұрын
ምርጥ ነው
@user-ve4hn8iy3f
@user-ve4hn8iy3f 6 ай бұрын
Mokirew betam konjo new thanks
@rabiyaebirahim8645
@rabiyaebirahim8645 2 ай бұрын
Wow mashahall betam yamwrali❤❤❤❤❤1000000p
@evenw6156
@evenw6156 10 ай бұрын
Delious spunge cake🎉🎉❤❤❤
@user-eb7mi7ho8v
@user-eb7mi7ho8v 2 ай бұрын
Wwwwww yamre berchi
@user-iw5cd8dh3s
@user-iw5cd8dh3s Жыл бұрын
ማሸአላህ አላህ ይጨምርልሺ ዉደ
@johnnati-yh2cl
@johnnati-yh2cl 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ❤❤
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Жыл бұрын
ማሻአላህ እህታችን ሲያምር
@hayattube5813
@hayattube5813 10 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤ በጣም ያምራል ሰርቼ ካማረ እነግርሻለሁኝ🥰
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 10 ай бұрын
😍😍😍😍በጣም ያምራል አማ በረቻ ❤❤❤ 👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
@zinashdase5051
@zinashdase5051 5 ай бұрын
Wow ❤
@user-gd2qb4hh4v
@user-gd2qb4hh4v 8 ай бұрын
ሰላም ደስ ይላል ስራሽ በርቺ
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Жыл бұрын
ፆም ሲፈታ እጋግረዋለው በርቺ ጎበዝ
@yoditgetachew3207
@yoditgetachew3207 5 ай бұрын
በጣምደስ ይላል❤❤❤🎉🎉🎉
@AnnoyedBilliards-yn6gz
@AnnoyedBilliards-yn6gz 2 ай бұрын
እናመሰግናለን👌
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
ምርጥ👍
@Yoridanos-vz7yj
@Yoridanos-vz7yj Ай бұрын
Wow
@user-gl2gk5jh5i
@user-gl2gk5jh5i 8 ай бұрын
Aww yestomi dabo bitasayin!!!
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz Жыл бұрын
ይማችሽ አቦ እጅሽ ይባረክ ሠርቼው በጣም ምርጥ አመሰግናለሁ❤
@abetumaren4576
@abetumaren4576 6 ай бұрын
Ye distu size min yahil new?
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 6 ай бұрын
@@abetumaren4576 እኔ መካከለኛ ሳይን ነው የተጠቀምኩት ምንም ችግር። ያለው አይመስለኝም
@senaytwolde8942
@senaytwolde8942 Жыл бұрын
Wow❤❤❤❤😊
@NardosNardi-wy9fw
@NardosNardi-wy9fw 11 ай бұрын
ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ♥️♥️♥️
@tsgehannagebrebrhan
@tsgehannagebrebrhan 5 ай бұрын
ዋውው በጣም ታምራል❤
@tenuabe2327
@tenuabe2327 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል እጀሽ ይባረክ
@MeseretZenebe-ck2vy
@MeseretZenebe-ck2vy 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Emannuredin-ol2cj
@Emannuredin-ol2cj 9 ай бұрын
Wow 👌 masha allah mrt new ❤❤❤
@omukamilla9142
@omukamilla9142 4 ай бұрын
Mashallah tebarekelah 🎉
@user-fu4qy8rx8j
@user-fu4qy8rx8j 7 ай бұрын
Wow 😲😲😲
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 11 ай бұрын
MashAllah MashAllah Allah yechemerlesh❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 10 ай бұрын
እርፍ ነው በርቺ
@almazmogos514
@almazmogos514 11 ай бұрын
ደሰ የላል ቀጥየበት
@zedtube7528
@zedtube7528 8 ай бұрын
አሰላሙ አለይሉም ወራህመቱታላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ውዷ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ተባረከላህ የኔ ባለሙያ በርችልኝ እጅሽን ይባርከው❤❤❤😍😍😍
@YasMin-fk6ud
@YasMin-fk6ud 10 ай бұрын
mashaallah gen
@tendaiglory2813
@tendaiglory2813 Жыл бұрын
Yummy😋😋
@sabasabina8372
@sabasabina8372 4 ай бұрын
Good job sis
@merogoshu2537
@merogoshu2537 11 ай бұрын
Wow❤❤❤🙏
@elsazeweldi4315
@elsazeweldi4315 3 ай бұрын
አግዚኣብሀር አውቐትሽን ዪባርከው።
@nardosocubai2617
@nardosocubai2617 4 ай бұрын
Wawww❤❤❤😊😊
@shabnumosman5192
@shabnumosman5192 10 ай бұрын
Waaw. Tasty
@shegeralmazk
@shegeralmazk Жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ አሰሰራር ነው እጅሽ ይባርክ
@user-hy3wq2fs3l
@user-hy3wq2fs3l 10 ай бұрын
ማሺአላህአላህእጅሺንይባርከዉ
@MimiMimi-mt4bk
@MimiMimi-mt4bk Ай бұрын
ማሻላህውዴሞያአለሽ
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 5 ай бұрын
Wawwww Asyyyyy Thanks so much ❤❤❤❤️🇪🇷
@yms2161
@yms2161 Жыл бұрын
ጎበዝ
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 5 ай бұрын
I love it, I will do it now
@masob_tube_1052
@masob_tube_1052 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤትእጅሽ ይባርክ ያስጎመጃል ❤❤❤
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ነሸ 👍👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀዩዬ😘❤
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 6 ай бұрын
ዋውውው
@user-xi4np4vx7t
@user-xi4np4vx7t 4 ай бұрын
abet aserar😊
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 Жыл бұрын
Very good blessed
@hshzh2752
@hshzh2752 2 ай бұрын
Wowww
@Samera-uv8ij
@Samera-uv8ij 8 ай бұрын
Masha.Allah
@tayebahalali1222
@tayebahalali1222 Жыл бұрын
Berchi ehitye gunez ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gebeta_kitchen
@Gebeta_kitchen 2 ай бұрын
ማሻአላህ ቆንጆ ዳቦ
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 Жыл бұрын
Wow arfi naw
@lidetabate2707
@lidetabate2707 4 ай бұрын
bravo beyalho
@user-qt5cy3oo9o
@user-qt5cy3oo9o 5 ай бұрын
ማሽአላህ
@mieronasefa9544
@mieronasefa9544 Жыл бұрын
Seyamere tebarekey
@user-nq9fv2vk5o
@user-nq9fv2vk5o Жыл бұрын
Wowow
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 60 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 8 МЛН
ሽሮ አሰራር!
5:42
Almaz Bogale
Рет қаралды 8 М.
ምርጥ እና ለስላሳ የሆነ ዳቦ አሰራር
10:13
Suzi ሱዚ Tube
Рет қаралды 106 М.
ድፎ ዳቦ አገጋገር  ያለ ኮባ Ethiopian bread
8:08
MARE & MARU
Рет қаралды 360 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН