No video

የተለያየ የበአል ምግቦች መስሪያ ቅመሞች ዝግጅት

  Рет қаралды 59,994

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የተለያየ የበአል ምግቦች መስሪያ ቅመሞች ዝግጅት እነዚህ ቅመሞች በብዛኛው ለበአል በጣም አስፈላጊ የቅመም አይነቶች ናችው ስለዚህ ከበአል በፊት አዘጋጅተን ለበአል የተለያየ ቆንጆ ምግቦች መስራት እንችላለን

Пікірлер: 222
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ!ቅመም ሚጥሚጣ ሰርታችሁ ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ እንደ ሀሳብ ይሄ ቪዲዮ ይረዳችዋል ብዬ አስባለው kzfaq.info/get/bejne/hZugpLRmmsrIdmQ.html ብዙዎቻችሁ በኮመንታችሁ ላይ ቅመሞቹን እንድጽፍላችሁ ስለጠየቃችሁኝ ይኸው ለጥያቄያችሁ መልስ ለመከለሻ የተጠቀምኩት ቅመም ኮረሪማ Black cardamon ገውዝ nutmeg ጥምዝ long pepper ቁንዶ በርበሬ black pepper ቀረፋ cinnamon ቅሩንፉድ clove ከሙን cumin ***ለሚጥሚጣው ሚጥሚጣ red chilli ነጭ አዝሙድ ajawain seed ኮሰረት lippia Abyssinica ጨው salt
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
ተባረኪ ያለቀብኝን ነው ያስተማርሽኝ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
ሙች ጎበዝ ነሽ የወጥ መከለሻ ኮረሪማ አዘጋችቻለሁ አቤት ባልሽ ታድሎ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
ሽሮዬ ሲቆይ ጠአሙን አጣ ምን ላድርገው ????
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
@@watermelonyuh3810 አመሰግናለው የኔ ውድ ኮሮሪማ ምናምን ጨምረሽ በበርበሬ ቀይ ሽሮ እየሰራሽ ቶሎ በልተሽ ጨርሽው እንጂ መፍትሄ ምንም የለውም እስከዛው ግን ፍርጅ ውስጥ አስቀምጭው
@maregk4154
@maregk4154 2 жыл бұрын
Meliye betam new mameseginew, Egziabher yakibrilign.
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
ሜሊዬ አንቺ እራስሽ ቅመም ነሽ አቤት አማትሽ ታድለው ልጃቸውን በደንብ መርቀዋል አንቺን የመሠለች ልባም ሚስት የሠጠው መታደል ነው እናመሰግናለን ሜሊ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ሠላም ሊሊዬ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ 💕👏👏
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j ሃይ ሐንቾ ሠላም ነሽ የኔ ውድ 🥰🥰🥰💕💕💕
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለው ሀንቾ ሊሊዬ ክበሩልኝ
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 жыл бұрын
የኔ ቅመሚት ቅመም ቅመም ሲሰራ ማየት ደስ ሲል። እጅሽ ይባረክ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን መኒዬ
@azmeraasmereiti9988
@azmeraasmereiti9988 2 жыл бұрын
Well done Melly. It's good for telling the names of the spices in English. Very important for us living abroad. I wish you and your family a very Blessed and healthy Easter 💗🙏💞
@serawittesfaye9937
@serawittesfaye9937 Жыл бұрын
zare betam yemifelgewun kimem aserar new yayehut Amesegnalew Mellly ejish yibarek
@yoditasefawmehari6938
@yoditasefawmehari6938 2 жыл бұрын
Melu yehulegeze teketayesh neghe ejesh yebareke ye alecha kemem aserare asayegne
@teshomelentderu
@teshomelentderu 2 жыл бұрын
ችሎታሽ የረቀቀ በራስሽ የምትተማመኚ ድንቅ አስተማሪያችን ሼፍ ሜሊ እናመሰግንሻለን እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሰሽ
@mercym.7732
@mercym.7732 2 жыл бұрын
Yes betame gobez balemuyea nesh Thank you 🙏
@hilinaatlabachew1667
@hilinaatlabachew1667 4 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ባለሙያ ነሽ
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
ሜልዬ የኔ ቅመም ሁሉ ነገርሽ ምርጥ ከፍ በይልኝ እናመሰግናለን ሸር 👍👍👍👍🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ
@eyerusalemworku4928
@eyerusalemworku4928 2 жыл бұрын
ሜሉ የኔ ቆንጆ ባለሙያ ስራዎችሽ ሁሉ ድንቅ ናቸው እረጅም እድሜ ይስጥሽ መድሀኒዓለም መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልሽ
@helaftwi368
@helaftwi368 2 жыл бұрын
I always wanted to know how to prepare mekelesha. You made it easy. Thank you. Blessings!
@bege7778
@bege7778 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያለሽ፣ ለስራ የሚሆኑ ለአሰራር ቀለል ያሉ ምግቦችን ብታሳይን ደስ ይለኛል በርቺ።
@guucitube5942
@guucitube5942 2 жыл бұрын
O MY Top 10 በቃ በቃ ቅመም ቅመም ያዘጋጃል 🙈😍😍😍
@fasooaleme9358
@fasooaleme9358 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ በጣም ጠቃሚና ወደኋላ እናቴን እንዳስታውስ ነው ያረግሽኝ አቦ ተባረኪ ትክክለኛ የበዓል ጊዜ አገር ቤት ሰፈር ውስጥ ያለው ጠረን መጣብኝ
@messaysahile8073
@messaysahile8073 2 жыл бұрын
Tankyou bless you 🙏 ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ክበሩልኝ ወዳጆቼ
@missesaida9685
@missesaida9685 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ደሞ ያችን ሙያ ሳይ ቶሎ ነው ሚገባኝ
@SabrinaSpeaks
@SabrinaSpeaks 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ማሻላ እናመስግናለን
@nigusedestaatsbha2051
@nigusedestaatsbha2051 2 жыл бұрын
እውነት ነው የምልሽ ጥሩ እናት ነች ያሳደገችስ ፡ ምርጥ ነሽ
@asmarina1
@asmarina1 2 жыл бұрын
enkuaE teweledki! I've learned soooo much from you Mellu shikor!
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
ሜሊዬ የእኔ ውድ አንደኛ እኮ ነሽ አቦ ዘመንሽ ይባረክ ግን ሜሊዬ ለካሜራ ማኑ ጨከንሽበት ማስክ እንዲለብስ ብትመክሪው
@genzebeshete282
@genzebeshete282 2 жыл бұрын
I wish, 😁 ያንቺ ጎረቤት ብሆን በተለይ ስትከትፊ በጣም ነው እምታስደስቺኝ ባለሞያ 🙏❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ማን ያውቃል ገንዘብዬ አንድ ቀን እንሆን ይሆናል
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 2 жыл бұрын
Enekan aderesachu ye hagera lijoch meleya tebarki bebzu yene balemuya ke anechy bezu neger temeralehu thank you for this messages
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን መሳይዬ
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 2 жыл бұрын
KK. You did a good job. Thanks for explaining in detail great job. I wish Happy Easter to you and your family. Thanks.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 2 жыл бұрын
Gobezi balemoya nesh
@mimimimi7949
@mimimimi7949 2 жыл бұрын
Enamsegn alen yene konjo 💚💛❤🙏❤🙏
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 2 жыл бұрын
ምርጥ ባለሙያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ
@emuemanhulet1110
@emuemanhulet1110 2 жыл бұрын
ጀግና ባለሙያ ሴትነሽ እናመሰግናለን
@lilyafessa4272
@lilyafessa4272 2 жыл бұрын
Mellya balmoya I learn something new thanks konjo 😍😘😘😘😘😍❤️
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ ምርጥ ቅመም ነው በአል በአል አሸተትሽን 👏👏👍👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሀንዬ
@perfectone8758
@perfectone8758 2 жыл бұрын
ሜሉ ቆንጆ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ መልካም የትንሳኤ በዓል::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ለሁላችን
@almaztsegazeab5560
@almaztsegazeab5560 2 жыл бұрын
በጣም አእናመሰግናለን። ያንዳንዱን ቅመም ስም በአእንግሊዝ ብትፅፊልን በጣም ደስ ይለን ነበር. Thanks in advance!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አልሚዬ አመሰግናለው አሁን ጻፍኩኝ የመጀመሪያው ኮመንት ላይ ብዙ ሰው ስለጠየቀኝ ለሁላችሁም እንዲሆን ብዬ
@Numberonemediaplus
@Numberonemediaplus 2 жыл бұрын
Anchi erasesh kemem nesh gobez tebareki
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ
@user-ep4ry7ij9c
@user-ep4ry7ij9c 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንዴት እንደናፈቅሺኝ ዋይፊ አልሰራ ብሎኝ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 2 жыл бұрын
ሜልዬ እንኩዋን አደረስሽ የኔ ባለሞያ መፋጫሽን ኬት ነው የገዛሽው አንቺ እኮ ጎበዝ ነሽ ብቻ አይገልፅውም አይገልፀውም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ጸሀዬ Delonghi ይባላል ኦን ላይንም አለ እኔ ግን ባቅራቢያዬ ካለ ሱቅ ነው የገዛውት
@seadahussne340
@seadahussne340 2 жыл бұрын
ዋው ባለሙያነሽበርች
@kidestabebe9281
@kidestabebe9281 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ። እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ 👍👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ቅድስትዬ
@user-ng9zh1wx2m
@user-ng9zh1wx2m 2 жыл бұрын
አች ፍልቅልቅ ስራሺ ጣፍጭ ምን ልበልሺ
@digistyisty8435
@digistyisty8435 2 жыл бұрын
Yen merte sete😘😘😘😘betame temechetogale lela gize keme azegajewa ahune kanche ayiche yeserawetene enate wededechelege ijeshe yebareke 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@Madi-mf3mn
@Madi-mf3mn 2 жыл бұрын
ሹክረን ሜሊዬ
@genetgessesse5940
@genetgessesse5940 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሜሉ የምትሰሪው ሁሉ ምርጥ ነው ካንቺ ብዙ እየተማርን ነው በጣም እናመሠግናለን በርቺልን
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 2 жыл бұрын
ሜሉ ቆንጆ በአለሞያ እጅ ይባርክ ጨዋታሽ ሁሉ ደስ ሲል አሁኑኑ ስሩ ስሩ ነው የሚያስብለው በርቺ ጎበዝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@maryfesseha6874
@maryfesseha6874 2 жыл бұрын
ሜሉዬ "ጎበዝ ነኝ" ብቻ... በጣም በጣም ጎበዝ እንጂ:: እቺ ሚጥሚጣ አሰራር ገን ትለፈኝ... ደሞ እስከዛሬ ካሜራ የሚቀርፀውን ሰው ሳላመሰግን... እግዚአብሔር ይስጥልን ካሜራ ቀራጩዬ.... መልካም በዐል ይሁንላችሁ::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ሜሪዬ
@tiruworkfenta
@tiruworkfenta 2 жыл бұрын
Well done girl
@aklilferda4853
@aklilferda4853 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ቅመም ስለሁሉም በጣም አመሰግናለሁ !!! እጅሽ ይባረክ ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን አክሊል
@Met143
@Met143 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ባለሙያ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@medanol07
@medanol07 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን መሲዬ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Yene balemuya DES sitiyee gobez Tebarekee!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ጉዳዬ
@kisaneta5957
@kisaneta5957 2 жыл бұрын
Good job 👏 🥰😘
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
አዋዜ ስትሰሪ ምንም ቅመም አልጨመርሽም ለጥሬ ስጋ መብሊያ አወዜ እና ሰናፍጭ እንዴት እንደሚሰራ ብታሳይን ጥሬ ስጋ ወዳዶች ተባረኪ በተረፈ ባለሙያ ነሽ በርቺ መልካም ፋሲካ ይሁንላችሁ ጌታ ኢየሱስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል !
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አስና የሰራሁት ድልህ ነው የወጥ መስሪያ አዋዜ አይደለም አዋዜ እና ስናፍጭ ቅዳሜ እለቃለው
@bethlehemdesta6055
@bethlehemdesta6055 2 жыл бұрын
Thank you.
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
እንመሠግንልን፣
@emanda1tube21
@emanda1tube21 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ኤማንዳ
@tsegiefaris3195
@tsegiefaris3195 2 жыл бұрын
you are so good , gobez
@selamnohinohideto3793
@selamnohinohideto3793 2 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ ስወድሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ሰላምዬ
@user-yn9fn6wu7n
@user-yn9fn6wu7n 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የካሜራማኑ ነገር ገደልሽኝ በመከራ ነው አይቼ የጨረስኩት በሳቅ ገደልሽኝ
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ በጣም ሃቀኛ ነሽ
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 2 жыл бұрын
Thanks Yenye Balemoya Ehetye. Pls Yekememochun Seme Be Englizeja Safilen Konjo Pls
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የመጀመሪያው ኮመንት ላይ አሁን አስቀመጥኩ ለሁላችሁም እንዲሆን ብዬ
@akberetteare5094
@akberetteare5094 2 жыл бұрын
Thanks 🙏🙏🙏
@eliana6212
@eliana6212 2 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ባለሙያ❗
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
Asmerat ☺️ka Selam SA
@eyobaaa
@eyobaaa 2 жыл бұрын
I'm very happy to see you on KZfaq beautiful 😍
@frefre2060
@frefre2060 2 жыл бұрын
Thank you💖💖💖💖
@woynifissehaye9143
@woynifissehaye9143 2 жыл бұрын
ሰላም ሜላት እንደምንድነሽ ይቅመም አዘገጃጅትሽ በጣም ነው እምወደው በጠቅላላ እምትሰሪው ሁሉ በጣም ነው እምወደው እጅሽ ይባረክ እንዲሁም የአንቺ እምትሰሪውን ብዙ ጊዜ እናየዋለን ከእህቴ ጋር እህቴ ምን አለችሽ መሰለሽ ግሪክ የት ቦታ ነው እምትኖረው ግሪክ እኖር ነበር አለችሽ አሁን እሜሪካ ነው እምንኖረው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ወይንዬ አቴንስ ነው የምኖረው ክበሩልኝ አንቺም እህትሽም
@letewubnhe2899
@letewubnhe2899 2 жыл бұрын
እጅ ይባርክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by 2 жыл бұрын
Ejish yebarek Ehete
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@kalkidanketema2462
@kalkidanketema2462 2 жыл бұрын
Meliye yene balemoya betam new yeminameseginew
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj 2 жыл бұрын
ውዶቼ መሲ ነኝ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 жыл бұрын
ሜሉዬ አመሰግናለሁ የኔ ባለሞያ
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን❤🌿
@tsigetarkegn9580
@tsigetarkegn9580 2 жыл бұрын
Yene konjo gobez melkam beale kane melawe betesabes
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ጽግዬ ላንችም እንደዛው
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሳብ ተባረኬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ጠጅዬ
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 2 жыл бұрын
ፍጥኖ ደራሽ ነሽ እናቴ አመሰግናለሁ እንኳን አደርሰሽ ለኦሳአና
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሪዬ
@hiowtabate69
@hiowtabate69 2 жыл бұрын
We thank you so much😍🙏
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 2 жыл бұрын
Thank you!
@geneteabissa8571
@geneteabissa8571 2 жыл бұрын
You are wonderful God bless you more and more 🙏 ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ገኒ
@ettalk123
@ettalk123 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቅመም❣️👍👏👏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@ewnetwolde6806
@ewnetwolde6806 Жыл бұрын
For the berberie deleh , can we do it in the instant pot like the one we can make genfo?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አዎ በሚገባ ዋናው መብሰሉ ነው
@yemsida1758
@yemsida1758 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቅመም ድምፅሽ በደንብ ስለሚሰማ እወደዋለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
Thank you Mellye and I live in America can I find the “ Koseret”
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ይኖራል ብዬ አስባለው ቅመም መሸጫ lippia abyssinica ብለህ ጠይቃቸው
@hannahaile8701
@hannahaile8701 2 жыл бұрын
Mellye ranch erasesh Mitt kimame nash eko. Enkwan adresesh:: Bay lanem ka mitmitwa ena mekleshawa le beal lakilgn😊 Ahunem ejesh yebarek .😘💝🥇
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሀንዬ አቴንስ ከሆንሽ አቀብልሻለው
@h.taf.220
@h.taf.220 2 жыл бұрын
ፍቅር ነሽ፤ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 жыл бұрын
Bravo Melly!
@yesharegwoldegiorgis1530
@yesharegwoldegiorgis1530 2 жыл бұрын
አይ ሜልዬ የኔ ባትሆኚ ባለሙያ ❤❤❤❤❤❤
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ያንቺ አያት ወይም አክስትሽን መሆን አማረኝ። ደሞ ነፍሰጡር ነኝ ያማረኝንን ካላገኘሁ ለልጄ ጥሩ አይደለም🤪🤪🤪🤪🤪😂😂😂😂 ስወድሽኮ የኔ ቅመም።
@muzeygigi3478
@muzeygigi3478 2 жыл бұрын
Meliye selam nesh? Yenie Artist laschegrish ጥምዝ ምንድ ነው የሚበሰው? ስሙ ስላልተሰማኝ ነወ። አመሰግናለሁ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የሁሉንም የቅመም ስም የመጀመሪያው ሳመንት ላይ ሰላም ነኝ የኔ ውድ አሁን አስቀመጥኩ ብዙ ሰው ስለጠየቀኝ ጥምዝ long pepper ነው የሚባለው ዩ ቲዩብ ላይ እይው
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 2 жыл бұрын
ጎበዝ ቆንጂት ማፍጫሽ ምንድነው ማርኩ please link አድርግልኝ thanky you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Delonghi
@maregk4154
@maregk4154 2 жыл бұрын
Melatiye betam new mameseginish. Ye Mekeleshawin kimemoch be English tsafilign ? Please…. Please….. please
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
መአረግዬ እኔም አመሰግናለው ቅመሙን ብዙ ሰው ስለጠየቀኝ የመጀመሪያው ኮመንት ላይ እስከ ትርጉሙ አስቀመጥኩ ለሁላችሁም እንዲሆን ብዬ
@maregk4154
@maregk4154 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv Check adrige comment yemitsafibet lay alagegnehutim Meliye .
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
@@maregk4154 ዘሩ ቀለጠ በይኛ! እስቲ አሁን እይው
@maregk4154
@maregk4154 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv 😂😂😂
@BB-ww3uq
@BB-ww3uq Жыл бұрын
Mefchash simu mindin new?
@messaysahile8073
@messaysahile8073 2 жыл бұрын
Selam can you tell me where you get the grinder? You have wondr job tankyou
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
መሳይዬ ማርኩ Delonghi ነው አለ ኦን ላይንም ከፈለግሽ እኔ ባቅራቢያዬ ካለ ሱቅ ነው የገዛውት
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 жыл бұрын
ቅመም ብዬሻለው በቃ በእውነት
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 жыл бұрын
Happy holidays for all families 👪 ❤ 👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ላንቺም መልካም በአል ይሁን ልሽ ሳብዬ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 жыл бұрын
Amen my sister 🤲🤲🤲
@mamita1492
@mamita1492 2 жыл бұрын
Melu😍
@Met143
@Met143 2 жыл бұрын
መልካም በዓል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@Tayetu19
@Tayetu19 2 жыл бұрын
ሜልየ አንቺ ራስሽ ቅመም ነሽ አሰራርሽ ቅልጥፍ ያለ አትዝረከረኪም አድናቂሽ ነኝ እግዜር ይባርክሽ ባለቤትሽን you are lucky ተብለሀል በይው ማሽንሽ 220volt ነው የህቴ ልጅ አለች ገዝታ እንድትልክልኝ አደርጋለሁ በጣም ወድጀዋለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ወይንዬ እሺ እነግረዋለሁ ማሽኔ 240v ነው ግን ዋናው 170 w መሆኑ ነው
@meskiseyfu8218
@meskiseyfu8218 2 жыл бұрын
የቅቤ መንጠሪያ ምን ምነ ነዉ የምናደርገዉ?
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 жыл бұрын
THE BEST ONE MELLEY HAPPY EASTER / FASIK
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ላንተም መልካም በአል ቶሚዬ
@user-uf1xt7hd4t
@user-uf1xt7hd4t 2 жыл бұрын
ለምን አንቺ ብቻ እንየም አሰነጠሰኝ ክክክ ባለምያ ነሸ እናመሰግናለን
@belayneshgeleta9672
@belayneshgeleta9672 2 жыл бұрын
Bless your heart sweetie 👌👌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 166 М.
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 533 М.
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 592 М.
ተበልቶ የማይጠገብ የፆም አገልግል  |ስንቅ ||Ethio Lal|
15:45
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 62 М.