No video

በሞባይል ስልኬ ጸሎት ማድረግ እችላለሁ?

  Рет қаралды 156,327

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

2 жыл бұрын

በሞባይል ስልኬ ጸሎት ማድረግ እችላለሁ?

Пікірлер: 1 100
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአቢሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን፫ 🤲🤲⛪⛪🌾⛪🥀🥀🥀💚💛❤️😘😘😘
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 жыл бұрын
የኣባቶቻችን ኣምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በሕይወት በሥጋ ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!
@seyagushish5809
@seyagushish5809 2 жыл бұрын
መምህር ጥያቄ ነበሩኝ ያረጁ መፅሀፎች እና ስእሎችን ምን ማድረግ አለብኝ
@user-cs5qu8iv6y
@user-cs5qu8iv6y 5 ай бұрын
መምህር የእዉነት በእድሜ በፀጋ ያቆይዎት ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን ፀጋ ያብዛልዎት❤
@user-cs5qu8iv6y
@user-cs5qu8iv6y 5 ай бұрын
መምህር ፀሎት በጋራሆኖ በኦላይ ይቻላል ወይሥ አይቻልም
@user-zs1sv5gn5l
@user-zs1sv5gn5l Жыл бұрын
አባታችኝ እኔ እኮ የእርስዎን ትምህርት መስማት ማየት ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ህይወቴ እኮ አባ መሉ በሙሉ ተቀይሯል አባ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የገልግሎቶ ዘመናቹን ይባርክላችሁ።አሜን አሜን አሜን
@wardehgete2853
@wardehgete2853 Жыл бұрын
ምምህር ዘበነ እኔ ያንተን ትምህርት ስሰማ እውነት እንደገና የተፈጠሩኩ ነው የሚመስለኝ እግዛቢሔረ ዘመንህን ይባርከው
@user-tq7ex1lh5z
@user-tq7ex1lh5z 2 жыл бұрын
የእርሠወን ትምርት በሠማሁ ቁጥር ሂወቴ ደስ ትሠኛለች ዘመነወ ይባረክ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 ሰለቅዱሰ ቃሉ የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሁን 🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር🙋
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 жыл бұрын
Amen🙏
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ድንቅ ትምህርት በልቦናችንን ጽላት ያኑርልን እንደሓጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማርን ኣባታችን በረከትዎን ይድረሰን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በጣም ነው ይምወዶት በጣም ነው የማከብርዎት ትምህርቶትን ስሰማ መንፈሴ ሁሉ ይረካል ደስ ይለኛል 🙏
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 жыл бұрын
እንኳን ለአጋዕስት አለም ሥላሴ ወ ራዎ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረስን እሽ መምህራችን አባታችን የእግዚአብሔርን ቃል ልመግቡን ላሰቡት ሰአት በሰላም ያቆየን በጉጉት እንጠብቃለን
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
ማውቅ የፈልገው ጥያቂ ነበር እንቁ መምህራችን ከልብ አመሰግናለው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙌🙋
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Amen
@user-gc7dj5dp1d
@user-gc7dj5dp1d 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን
@user-gc7dj5dp1d
@user-gc7dj5dp1d 2 жыл бұрын
@@classicphone5908 _እኔም በጣም የምፈልገው ነበር_
@yemichael5274
@yemichael5274 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እኔ በአውሮፓ ስደት ላይ ነኝ። ስፀልይ የነበረው በስልኬ በድምፅ እየሰማሁ ነው። አሁን ግን ለመፃፍ ጀምሪያለሁ በአድስ ደብተር ላይ። እግዚአብሔር ይርዳን በፀሎት አስቡኝ። ብዙ ችግር ነው ያለው በሰው ሀገር።
@adenyemebrhanwedaj5750
@adenyemebrhanwedaj5750 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድልልን አባታችን በእውነት እጂግ ጠቃሚ ት/ት ነው እመብርሃን ትስጥልን ✝️👏
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 2 жыл бұрын
መ ምህሬ በሰው ሀገር የምኖር ምሲኪን ሰው ነኝ በ ብዙ ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት አባቴ ። ወደ ሀገር ደውዬ እንኳን ችግሬን ብሶቴን እንዳላዋያት እናቴን ከ3ዓመት በፊት በሞት አጥቻታለሁ። እባኮዎ መ ምህሬ በፀሎት አስቡኝ እንቅልፍም የለኝም ። የክርስትና ሰሜ እህተ ማርያም ነው አደራ መ ምህሬ ።
@user-vs3pg5fk6p
@user-vs3pg5fk6p 5 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ ፀሎት አድርጊ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤እናትሽን በአፀደ ገነት ያኑራቸው ውዴ😢😢😢😢
@user-ec2co5tl4h
@user-ec2co5tl4h 3 ай бұрын
አይዞሽ ሲጨቅሽ ፀልይ ሁሉም ያልፋል በይ ጠካራ ሁኚ የሚያስጨነቅሽን ነገር ለመርሳት ሞክሪ በተለይ ስብከት ስሚ መምህር ስለጭቀት ያስተማሩትን ተከታታይ አድምጪ ለውጥ ታያለሽ እኔ ለውጥ ስላየበት ነው እመቤቴ ትርዳሽ ቅዱስ ሚካኤል ካቺጋር ነው አትጨነቂ 👏👏
@mariamercedesfabro33
@mariamercedesfabro33 3 ай бұрын
ayizoshi entshin baxd gnti yanulshi gin ancimi bxloti brclni ymaylfi kni ylmi ena
@SSafdFdjt
@SSafdFdjt 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@edenhabeshawit924
@edenhabeshawit924 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልዉት መምህር በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው በልቦናችን ያሳደርብን አሜን🙏
@eeee8257
@eeee8257 2 жыл бұрын
ለእኛ በስደት ላለነው በፀሎት አስብን አባታችን በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን
@huhjaj9123
@huhjaj9123 Жыл бұрын
😍❤❤
@SirakRaya-b2q
@SirakRaya-b2q Ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏 በፆለት ያስቡኝ 🙏 ገ/እየሱስ
@SalamSalama-kn9qo
@SalamSalama-kn9qo 5 ай бұрын
እግዛብሄር ይስጥልን ኣባታችን መ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yidnekachewharegot6299
@yidnekachewharegot6299 2 жыл бұрын
🙏"ፀሎት"🙏 ''በየቀኑ ሁል ግዜ ብያንስ 3ት ግዜ'🙌' ልባችን ክፍት አድርገን ብንፀልይ። 🙌 "አሜን አሜን አሜን ይለናል"🙌 "እግዛብሄር ይመስገን"🙌
@trimaranmindamnda7097
@trimaranmindamnda7097 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሉት ያሰማልን
@trimaranmindamnda7097
@trimaranmindamnda7097 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያግልግሉት አድሜ ያራዝምልን
@samirabebe8925
@samirabebe8925 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Жыл бұрын
Amenamenamen❤🤲🙏🤲🙏🤲🙏
@GenzebYebru-ki5qq
@GenzebYebru-ki5qq 7 ай бұрын
@@samirabebe8925 አሜን ቃለህይወት የሠሠማልን መምህር
@user-ir5bv4sq5o
@user-ir5bv4sq5o 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሽ አመት ኑርልን እንኳን ለአጋእዝተ አለም ሥላሴ ወርሐዊ በአር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 💐💐
@selamghirmay6294
@selamghirmay6294 2 жыл бұрын
ምህርህ ዘበነ 1ጥያቄ አለኝ ይኸውም ምንድን ነው የቅዳሴ ሳስቀድስ ተሰጥኦ መመለሰ አልችልም ማለትም ከሞላ ጎደል ነው ምመልሰው እና በሞባይሌ እያዳመጥኩ መማር ይቻላል ወይስ አይፈቀድ ይሆን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 11 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን አብዝቶ ይስጥልን ቸር የሆነው ልበ ንፁ የድግል ማርያም ልጅ አይለየን አባታችን ምሳሌዋ ብሩህ ናት በሙባይል ፀሎት ለምን እንል ነበር አሜን አሜን አሜን !!
@tatekdamake70
@tatekdamake70 2 жыл бұрын
ደ/ር መምህር ዘበነ ለማ ሆይ እድሜ ይስጥህ ከድሬ ደዋ
@user-yr1gn7kp2b
@user-yr1gn7kp2b 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜ ጠና ይስሥጥልን መምሕራችን በፀሎትዎ አሥቡኝ መምሕራችን ወለተ ሠንበት 🙏ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
@muluyeilma7324
@muluyeilma7324 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አድሜእናጤናይስጥልንመምህር
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን ትልቅ መልክት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@user-oz2yv1iy5k
@user-oz2yv1iy5k 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትሰጥልን የኛ እንቁ መህምራችን ትልቅ መልክት ና
@SarhSarh-wy9vh
@SarhSarh-wy9vh Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ ኣባት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያኣገልግሎት ዘመኖን ያስረዝምልን በተስፋ የምትጠብቋት መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በረከቶን ይደርብን✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kedesaq7521
@kedesaq7521 2 жыл бұрын
መምህር ዶርዘበነ እረጅም የአገልግሎት ዘመንን ይስትክ በጣም ጥያቃ ፈጥሮብኘ ነበር ተማርኩ ሁል ጊዜ ሰላምክ ይብዛ አንድዋ ያልታደልኩት አለው
@user-zl4mr2uf1v
@user-zl4mr2uf1v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን ፀጋዉን ያብዛሎት በጣም ደስ የሚል ት/ት ነዉ አባዬ እግዚአብሔር ይስጥልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን መምህራችንን 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 🌾💒🌾💒🌾💒🌾💒 👏👏👏
@Rgebray
@Rgebray 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር✝️ ይመስገን ለዘለዓለም አሜን አሜን🙏 አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ 💖✝️ ለድንግል ማርያም ትመስገን ይገባታል አሜን🙏✝️🙏 አሜን🙏✝️🙏አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን💖 ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት 🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ 💖✝️ ይፃፍሎት እመብርሃን እናታችን💖🙏 ትሸፍኖት ትቁምሎት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን🙏✝️🙏አሜን💖አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏
@user-np8hn8ok4i
@user-np8hn8ok4i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት መምህራችን በጣም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላከ የአገልግሎት እድሜህን ይባርከልን
@EthioAddis82
@EthioAddis82 Жыл бұрын
መምህር እንደው ምን ልበል ከዓመታት በፊት ያላየናቸውንም ሆነ በየቀኑ እየተከታተልን ያለውን የአንተን ትምህርት መስማት በእውነት መባረክ ነው፤ ዛሬ ጠዋት እንደለመድኩት ተነስቼ የእለቱን የአንተን ትምህርት ስፈልግ አልፎኝ የነበረውን ይህንን ሰማሁት ደስም ብሎኝ ሰማሁት፤ ተባረኩበት፤ እውቀትም ገበየሁበት መምህር ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ🙏 የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን🙏 እባክህ በፀሎትህ አስበኝ እህተ ማርያም ነኝ🙏
@hanatatte6155
@hanatatte6155 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 2 жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን የኔ ጥያቄ መምህር ፀሎተን አቋርጬ አላውቅም እኔምሆነኩ ቤተሰቦቼ ባይመቸን እንኳን አባታችን ሆይ እንላለን ለምሳሌ ኪዳነምህረት ሆና ስዓት ካጠረኝ ማንብ ካልቻልኩ ከዩቱብ ላይ እያዳመጥኩ ወደስራ እሄዳለው ለዚ ምን ይሉኛል አመሰግናለው🙏💠
@user-rs6ff7tc7u
@user-rs6ff7tc7u 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ያለሁት ሳዉድ አረቢያነኝ አልችልም መፅሀፍ ቅዱስ መግዛት እችል ነበረ የአረብ ቤት አያስተማምንም ሲጣሉ እያቃጠሉ ነዉ እና እኔ በስልክ ነዉ የማደርስዉ እናየአሳ ስጋ በልቻለሁ አሳማ አይደለም አሳ ነዉ መምህር ይመለሡልኝ በእመቤቴ እዳታልፉኝ
@zewuduwelo376
@zewuduwelo376 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላት ህይወት ያሥማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እኝንም የነንተ ፀለት በርከቱ ይድርሥን እነም መምህር እኝ ሥዴት ነው ያለነው እነም አወን በሥልካችን ነው ፀለት እምነዴርገው ምንም ነገር እምነገኝቼው የፀለት መፀሀፈ የለምም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እሡ ይወቅልን🙏🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏
@user-ec2co5tl4h
@user-ec2co5tl4h 3 ай бұрын
አባቴ ቃለህየው ያሳማልን ሁሌ ቃሎት ያረጋጋኛል እድሜ ጤና ይስጥልኝ 👏👏👏
@tibebualmaz2577
@tibebualmaz2577 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በሕይወት በሥጋ ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት አይርሱን
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!
@samsonamsalu3335
@samsonamsalu3335 23 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን! በህልሜ ደግሞ በመስቀልዎ ባርከውኛል፤ በጣም ደስ ብሎኛል!
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ዶክተር ዘበነ የአገልግሎት ዘመንወት ይባረክልን
@user-pw1pu1qf5n
@user-pw1pu1qf5n 2 жыл бұрын
አባቻችን ቀጣይ ስለ ዘፈንና ስለ መጠጥ(ሚያሴክር ለምሳሌ ጠላ:ጠጅ.......ወዘተ) ነገር ቤቴ ክርስቲያናችን ምን ብላ ታስቴምራለች ለኔ ሁሌ ምመላለሴኝ ጥያቄ ነዉ።መልስ ፈልጋለዉኝ።
@nafkotatekeba
@nafkotatekeba Жыл бұрын
መምህር እድሜህን ያርዝምልን
@bizu831
@bizu831 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 11 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ተባረኪ መምህር ያስተምሩን 🙏
@saraworku5602
@saraworku5602 2 жыл бұрын
ውድየተዋህዶልጆች ዛሬ ልክ በ 3ወሬ ቤተሰቦቼን በስልክ አገኘሁ ደስብሎኛል እናተም በመላው አለም ያላችሁ የተጨነቃችሁ በተለይ በአማራ ክልል ቤተሰብያላችሁ እግዚአብሔር በሰላምያገናኛችሁ በስደት ጪቀትአይቻልም በጣም ከባድነው 💚💛❤️እመብርሀን ኢትዮጵያን ሰላም ታድርግልን 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🤲🤲🤲
@user-in5ld3xi1o
@user-in5ld3xi1o 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስን
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሳማ በልቼ አላውቅም ግመል በልቼ አላውቅም ከጥንት አባቴ ያስተምረኛል ግን ብዙ አመት የምኖረው አረብ አገር ነው አንዲት ጎደኛ አገኘሁ ሰርግ ላይ ስጋ ሰትበላ የግመል ማለት ነው በእኛ እምነት አይበላም አልኩት እረ ይበላል አለች አይ አባቴ አይበላም ከአህያ ጋራ አንድ ናቸው ብይ ነገርኩ እሱም ዝር ብላ ማንኛውም መምህር ነው ያለው አለች አረ ቅዱስ መፃህፍት ይለል ብይ አስረዳሁ ግን አለች እኔ መምህር ዘበና እከታተላለሁ አልሰማሁም አለች አይ መምህር ከአመት በፊት እረ ሰምቻለሁ አረብ አገር ያላችሁ የግመል ሥጋ እንዳት በሉ አሜሪካ ያላችሁም የአሳማ ሥጋ አትብሉ ተብለዋል ብይት ነበር እና መምህር ሰፋ አድርገሁ የሄንን ትምህር አስተምሩን ?
@bx5831
@bx5831 2 жыл бұрын
አገራችችን ዕውነትም ቅድስት አገር ናት ይሄን የመሰለ ባለምጡቅ አእምሮ መንፈሳዊ አስተማሪ የታደለች! ! !የንዚህ ጸሎት የት እየሂደ ነው በዚህ ሁሉ ሰይጣናዊ ምስቅልቅል ውስጥ የወደቀችው ብየም እንድጠይቅ አድርጎኛል።እግዜብሔር ይጠብቅህ ! ! ! እንዴት ያለ ጣፋጭ አንደበት ነው እብስካችሁ ! ! !
@Rafagsadik
@Rafagsadik Жыл бұрын
🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር ዘበነ። በየዕለቱ ልንማራቸው አወሚገቡ ትምሕርቶች ብዙ ናቸው። መቸም አለማችን ሰፊ የእውቀት መድረክ አንደመሆኗ መጠን ሁሉንም እናውቃለን ማለት ስላልሆነ፣ እግሲያብሔር እምንማርበትን ቀን መርጦ ስለሚያዘጋጅልን ክብር ለሱ ይግባው እንጂ እኔም መዘዙን ሳላቅ በሞባይል ለሚፀልዩት እንዱ ነበርኩኝ። እናመሰግናለን በጣም ግልፅ ነው አስተምሕሯት።
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u 2 жыл бұрын
ትክክል አባታችን ያልታደልንም ያልታደልን እኔ ምንም መፅሀፍ ቅድሱ የለኝም ግን የቅድስ ሚካኤልን ድርሳነ ሚካኤል አውርጀ በሱነው ፅሎት የማረገው ይፍቱኝ አባቴ ካጠፈው ይማሩኝ
@user-xf1qk7hd9f
@user-xf1qk7hd9f 25 күн бұрын
23 አመት አዲስ ቃና ይሰማኛል የኔ እንቁ እድሜህ ይርዘም
@abebemamo-vj6rr
@abebemamo-vj6rr Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን
@gashawyimeryd361
@gashawyimeryd361 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጠን እኔን ወለተ ዮሀንስን በፆለተዎ ያስቡኝ
@fatumaargawa
@fatumaargawa 2 жыл бұрын
እመብርሀን ከነልጇ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሬ ቃለሀውትን ያሰማልን 😍😍😍
@user-yz9nt4yn5u
@user-yz9nt4yn5u Жыл бұрын
አሜን፡አሜንአሜን፡መምህረችን፡ቀልሕይዎት፡ያሣሜን፡እግዚሃቤሔር፡ሆይ፡ሊቦነችን፡አብረልን
@Alem_1
@Alem_1 9 ай бұрын
እንኳንደህናመጡ፣አባታችንቃልህይወትያሰማልን፣በሰደትላለንምበፀሎትአስቡንአሜን🙏🙏🙏
@user-ns3vb7hu2p
@user-ns3vb7hu2p Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን
@hhdtdufy4850
@hhdtdufy4850 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jx3sq1zp6u
@user-jx3sq1zp6u 2 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ዶክተር ዘበነ እግዚአብሔር በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን 🙏 ለኔም ከነቤተሰቦቼና ልጆቼ በጸሎትዎ አስቡን አሜን🙏🙏🙏
@bruktitekefelew5633
@bruktitekefelew5633 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በረከትዋ ይደርብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አገራችንን ስላም ያድርግልን
@user-sk8xc1fp9u
@user-sk8xc1fp9u 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአቢሔር ይጠብቅልን ይህ የሀይማኖት ትምህርት ለኛ በስደት ላለነዉ በጣም ጠቃሚ ነዉ እኔ ሀይማኖቴን በደብ ያወኩት ስደት ላይ በሚሰጠዉ ት/ት ነዉ 👏👏👏
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 Жыл бұрын
ምህራችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@asaminewkifleworknesh5384
@asaminewkifleworknesh5384 2 жыл бұрын
አምላክ እድሜ ዘመኖትን በሙሉ ይባርክሎት ተወዳጁ መምህራችን ረ/ፕ ዘ.ለማ!!!
@tigistbuta7737
@tigistbuta7737 2 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም እድሜና ጤና የስጥልን ለመ ምህራችን,
@AyehushAbera
@AyehushAbera Жыл бұрын
አሜን!!! ቃለህይወት ያሰማለን መንግስተ ሰማየት ያወርስልን!!!
@fasikafentawu-bs8mz
@fasikafentawu-bs8mz 9 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tigist3286
@tigist3286 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ቃለሂወትን ያሰማል ፀጋዉን ያብዛለወት ✝️👏 🇪🇹✝️
@noodlesnoodles4767
@noodlesnoodles4767 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሳማልን. ፀጋ በረከት ያብዛልን እድመና ጤና ይስጡት. የኣገልግሎት ዘመኑ ይብርክልን በረከተን ይደርብን. በክብርት በቅድስት ፀሎቱህን ኣስቡን የተከበሩ ደ/ር መምህራችን ኣቦና. ኣሜንንንንንንንንንንንንንንን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-id3dl4pq7n
@user-id3dl4pq7n 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትያስማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@wubetdukes9193
@wubetdukes9193 Жыл бұрын
መምህር ቃለ እህይወት ያሰማልን: እርስዎንም ይጠብቅልን:: አሜን:::
@ethiopiatadese4479
@ethiopiatadese4479 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን። ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን። የአገልግሎት ዘመንህ ይብዛልን። እኔ ወድቄ አከርካሪዬ እና መቀመጫዬ ውስጥ ያለ አጥንት በመሰበሩ ምክንያት ለረጅም ወራት ተኝቼ ስጸልይ የፀሎት መጽሐፉት ይዤ መፀለይ አልችልም ምክንያቱም የወገቤ ጉዳት እጄም ላይ ተፅእኖ ነበረው እናም ውዳሴ ማርያምና ተአምረ ማርያምን ቴሌፎኔ ላይ አውርጄ ስፀልይበት ዓመት ሞላኝ ግን የማርያምን ፎቶ አይና ሳልስማት ማለፍ አይሆንልኝም ልሳማት አልሳማት እልና ሁሌም ቴሌፎኔ ላይ እስማት ነበር። አሁን ግን ስላስተማርከን አመሰግናለሁ እንዳንተ ዓይነት መምህራንን ያብዛልን።
@eyerusalemtamrat6444
@eyerusalemtamrat6444 Жыл бұрын
መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአግልግሎት ዘመኑትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አሜን
@user-qk7hj2of9b
@user-qk7hj2of9b 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ትክክል ነዎት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@kedesteto5686
@kedesteto5686 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ብዙ ተምርናል መምህር እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@zed8332
@zed8332 2 жыл бұрын
የእግዜአብሔር ሰላም ከሁሉችን ጋር ይሁን አሜን🙏🙏መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን በረከቱ አብዙቶ ይሰጥልን አሜን🙏🙏ድንግል ማራያም ሃገራችን ሰላም ታድርግልን🙏🙏
@SS-kr4pu
@SS-kr4pu 2 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህር ለስደተኞች እግዚአብሔር የልባችን ይመልከት ለደጁ ያበቃን
@romandelelegn841
@romandelelegn841 2 жыл бұрын
መምህር ለእርሶ ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥልን የሥደተኟች አባት 1000 አመት ኑሩልን 🙏
@minadagemawitminadagmawit5558
@minadagemawitminadagmawit5558 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን
@wetrommengistuyeenatelij243
@wetrommengistuyeenatelij243 2 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እገዚአበሄር ይጠብቆት በጣም ተምሬአለሁ
@almazanagaw5185
@almazanagaw5185 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️✝️✝️
@user-gm2fc4yv7r
@user-gm2fc4yv7r 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
@fikaduiwinete2819
@fikaduiwinete2819 2 жыл бұрын
እኔ ስደተኛ ነኝ በሞባይል መጸለይ ሃጢያት ይመስለኝ ነበር አሁን ግን እድሜ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@genigirma72
@genigirma72 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋ በረከቱን ያብዝልዎት በእውነት የአገልግሎት ዘመነዎት ይባርክልን ቸሩ መድኃኔዓለም
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 Ай бұрын
መምህር ዶ /ር በጣም እናመሠግናለን !!
@meskeremberhanu5301
@meskeremberhanu5301 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን!!! በእድሜ በጤና ይጠብቅህ፣ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!!! እኛንም የሰማነውን የምንፈፅም ያድርገን!!!
@user-ko1yi7os6x
@user-ko1yi7os6x 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
@ab-jr3he
@ab-jr3he 2 жыл бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት በኡነት በጣም ጥሩ ትምህርት
@firaoldemena8750
@firaoldemena8750 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአቢሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
@genettube727
@genettube727 2 жыл бұрын
አዎ መምህር ሁሌም ያስተምሩኛ። እንደውም የልጅነት ትዝታዬም ኖት ኢትህዮጵያ እያለሁ እርሰዎ ቦሌ መድሕንአለም ሊያስተምሩ መጥተው አስመሽተውን ከዛ እስከ እስቲፋኖስ በእግሬ አዳር የሄድኩትን አስታውሳለሁ ክርስትና የተነሳሁበት ጊዜም ነበር ከእስልምና ነው የመጣሁት እስቲፋኖስም ያስተማሩት ትምህርት እስከ እሁን አለ 17 ወይንም 18 አመት በፊት ቃለ ሂይወት ያሰማልን እሁንም የርሰዎን ትምህርት ለብዙ ሰው ሼር አደርጋለሁ በተለይ ስለክርስማስ ያስተማሩት ለብዙ ሰው እልካለሁ እሁንም በአውሮፓ ያለን ክርስትያን የፅድ አምላኪ ብዙ ነን ከቻሉ በትምህርተዎ መጨረሻ ይህን ቢጨሩት። በተረፈ የአገልግሎት ዘመነዎ ይባርልን ጌታችን
@user-kf8ks1jw2c
@user-kf8ks1jw2c 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉንያብዛልህ መምህርሆይየአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጀጋልየምንፀልየዉ ሀጢያትከላለዉ አማራጭስላጣነነዉበፆለትወይሥቡነ
@user-gx6sv3eo9x
@user-gx6sv3eo9x Жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና የኑረልን የኔ አባት በጣም አመሰግናለሁ
@user-ck6md9ki8l
@user-ck6md9ki8l 2 жыл бұрын
እውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርህ🙏🙏🥰
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንዎን ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይማረን
@user-qk7hj2of9b
@user-qk7hj2of9b 2 жыл бұрын
መምህርየ እንወደወታለን ሽ አመት ኑሩልን ።የማንቶላስን እድሜ ይስጥልን
@user-ob8lo6bw5h
@user-ob8lo6bw5h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ከልብ ጠብ የምትል ትምህርት ነው ያስተማሩን እግዚአብሔር ያክብርልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ያድለን
@abrhamashebr9191
@abrhamashebr9191 9 ай бұрын
ክቡር መምህራችን ኣው ተምረናል ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚኣብሄር እድሜ ና ጤና ይስጣቹ ኑርልን❤
@birukmekdi
@birukmekdi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በዉስጤ የሚመላለስ ጥያቄ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-iq7zm6wu6t
@user-iq7zm6wu6t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን. መምህራችን. እንኳን ደህና መጡልን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. አሜን. አሜን. አሜን ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን.
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን::
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 жыл бұрын
አየ የኛ ነገር ብዙግዜ በማህበር በጀዋል አደልደ እምናደርሰዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን እግዚአብሔር አብዝቶ ከድሜና ከፀጋ ጋር ይስጥልን በፆለታችሁ አስቡን
@tizitakebede1644
@tizitakebede1644 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@belaynesh2372
@belaynesh2372 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏💚❤️💛⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@madenahabsha5312
@madenahabsha5312 Жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን በፀሎት አስቡን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን
@user-bq7kx8dx5h
@user-bq7kx8dx5h 2 жыл бұрын
ይገርማል መምህር እድሜ ይስጥልን የስልኩ እና የቅዱሱ መፅህፍ ልዩነት አስተውዬ አላቅም ህዝቤ ካላማወቅ ጠፋ እንደተባለው እናውቃለን ስንል አናቅም እባካችሁ መምህርች ሁሉን የምናውቅ ብንመስል አናውቅምና ሁሉን አስተምሩን
@user-ho2fw4xt8v
@user-ho2fw4xt8v 2 жыл бұрын
አሜን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን
@tedelagebeyehu8235
@tedelagebeyehu8235 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን በፀሎት አስቡን
@JhonWorku
@JhonWorku 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሊወት ያሰማልን አባታችን
@emaa2726
@emaa2726 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 54 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
1:27:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 54 М.
ታላቁን ጸሎት ሰይፈ ሥላሴን እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ጥቅም ዙሪያ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ!
29:11
ንስሓ ስገባ የረሳሁት ኃጢአት  እንዴት ሊሆን ነው
15:28
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 119 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16