እግዚአብሔር ማን ነው? | መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 14,797

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

19 күн бұрын

እግዚአብሔር ማን ነው? | መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 231
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 17 күн бұрын
እንኳን ለመድኃኔዓለም ወራዊ መታሰቢያ በዓል:ለሐዋርያው ቅዱስ ሐናንያና ለሰማዕቱ ቅዱስ ቶማስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን የቃሉ ባለቤት የሆነው የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንም የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 17 күн бұрын
Amen AMEN AMEN ❤
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአለሙ ምድብ በያለንበት ይታደገን
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 17 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 17 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@mazaadubai
@mazaadubai 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏🙏🙏 መምህራችን መድሀኒዓለም ይጠብቅልን 🙏🙏🙏እኛንም እንደ ምህረቱ ይጐብኘን❤❤❤❤
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 17 күн бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ ❤❤❤
@comcell3831
@comcell3831 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመረገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲
@almazejigu2461
@almazejigu2461 17 күн бұрын
እንኮአን ደህና መጡ አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤናያቆይልን
@skwt8566
@skwt8566 17 күн бұрын
እግዚአብሔር። እግዚአብሔር። ነው አባታችን በእውነት ቃልህይውትሽያሰማልን እድሜ ይስጣቹ❤❤
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልን
@sabahabte8948
@sabahabte8948 17 күн бұрын
ሰማይንና ምድር የፈጠረ እግዛአብሄር ነው ለዘልአለም ክብር ምስጋና ይግባ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰሙልን መምህራችን
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም እሱ እግዚአብሔር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sv1vs2zl3q
@user-sv1vs2zl3q 17 күн бұрын
መምህር እኩአን በሰላም መጡልን ቃለሂወት ያሠማልን
@SelamLife-sz6yl
@SelamLife-sz6yl 17 күн бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልኡል እግዚአብሔር ያስብልን የቅዱሳኑ ፀሎት አይለያቸው አባቴ ለእኛም በፀሎት ያስቡን እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው ለሁላችን ብርሃኑን ይላክልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 17 күн бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ወራዊ በዓል አደረሰን አሜን❤🙏 የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@Rgebray
@Rgebray 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወላዲተ አምላክ ቅድስት✝️ ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና🙏✝️ ይድረሳት ይገባታል ቅዱስ🙏 ብላል 💖✝️🙏✝️💖☀️✝️🙏አሜን✝️አሜን✝️አሜን ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ አርበኛ ትጉ✝️ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንቁ🙏 ሊቅ አሁንም ፀጋውን ✝️🙏ያብዛሎት ጥበብን ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏✝️ እመቤቴ እናታችን ትኑር 💖ከእርሶ ጋር ትሸፍኖት ርህሩህ ደጋ እናቴ💖🙏ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን✝️ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@marthameshesha8660
@marthameshesha8660 17 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን የኦርቶዶክስ ኩራት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔርን ይመስገን
@user-ln9cv2oi6d
@user-ln9cv2oi6d 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@user-ld8ki4ez8l
@user-ld8ki4ez8l 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን የብዛልን ለሀገራችን ለአለማችን ሰላሙን ይሰጥልን
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki 17 күн бұрын
ከጨለማ ይሰውረን እግዚአብሔር ብርሐንና መድሐኒቴ ነው ብርሐን ሳለላችሁ ተመላለሱ እግዚአብሔር ብርሃን ነው እሱ ካለ ጨለማ ፈፅሞ የለም አሜን
@user-vc6lb1bd3q
@user-vc6lb1bd3q 17 күн бұрын
አሜን: ልዑል: እግዚአብሔር: የከበረ፣የተመሰገነ: ይሁን: ❤❤❤ አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን ፣ በጸጋውና፣ በቸርነቱ: ያቆይልን። ❤❤❤
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 17 күн бұрын
ሁሉም በእርሱ ከእርሱ ለእርሱ ከዘላለሙን እስከ ዘላለሙን የሆነለት #እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❗❗❗🙏
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ላምላካችን ለመድሀኒታችን ለእግዚሀቤሔር ልጅ የሱሰ ክርሰቶሰ ለድንግል ማርያም ልጅ ለቅዱሰ መድሀኒያለም ክብረ በዓል አደረሰን ከክፋ ሁሉ ነገር ይሰውረን የልባችንን መሻት ይፈፀምልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካሙን ዘመን ያምጣል ክፋውን ያርቅልን ቀናችን የተባረከ የተቀደሰ ያማረ ሰርተን የምናተርፈበት ያድርግል መምራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እመቤታችን እናታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሽን ከሰደት ጠብቂን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏
@FantuKelecha
@FantuKelecha 17 күн бұрын
🙏🙏🙏 ቃለ ለሕይወት የአሠማልን 🙏የበዕለተ ቀኑ የአለም መድሐኒት መድኃኒዓለም የቃሉ ማደሪያ የአዶርገን 🙏😍
@helenmorris7673
@helenmorris7673 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤
@TsehayErifo
@TsehayErifo 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤❤❤❤
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 17 күн бұрын
ለዚህም ነው #ከእግዚአብሔር ፍቅር የሚበልጥ አንዳች ኃጥያት የለም❗..የሚባለው❗
@user-fu5ob5hf3t
@user-fu5ob5hf3t 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 17 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ምስጉን ነው የተመሰገነ እግዚአብሔር ።እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤
@user-gh8mx3hk7g
@user-gh8mx3hk7g 17 күн бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
@felekebeharu9900
@felekebeharu9900 17 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክሎት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@LuckyLucky-le9oq
@LuckyLucky-le9oq 17 күн бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ብርሀን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስን ክርስቶስ ህይ ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብሽልን🙏🙏🙏❤❤❤
@mekidesabebe8861
@mekidesabebe8861 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።
@nannymukunon1158
@nannymukunon1158 17 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ለወረሃዊ መታሰቢያ በሰላም በጤና አደረሰልን🙏🙏🙏❤
@JhonMatisy
@JhonMatisy 16 күн бұрын
መምህራችን ቃለይዎት ያሰማልን አሜን ። ሙሉ ጤና ዕረጅም ዕድሜ ይስጥህ አሜን።
@burakkselam
@burakkselam 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልባችን ያሩርልን አሜን የአገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን 🙏🏾❤️🙏🏾❤️💐
@alganeshwoldegabir1157
@alganeshwoldegabir1157 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤አባታችን ይፍቱኝ ❤❤❤
@hirutphone8602
@hirutphone8602 17 күн бұрын
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ቸሩ መዳንሃለም እረጅሜ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜኔ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@leleyimer8783
@leleyimer8783 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋው ያኑርልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MerekokobWube
@MerekokobWube 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችንቃለሂወትያማልን አረጅም እድሜጤናይስጥልን ❤❤❤
@user-xb7ns8ut4f
@user-xb7ns8ut4f 17 күн бұрын
ሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@elfueligo1825
@elfueligo1825 17 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አቨ አባታቸን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እቨ አባታችን አልፍራም አባታቸን አሜን ሰሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@mariamethoop6884
@mariamethoop6884 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!
@rozasebru103
@rozasebru103 17 күн бұрын
አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን🙏💐🌹🙏💐🌹🙏💐🌹🙏💐🌹🙏💐🌹🙏💐🌹🙏💐🌹🙏💐🌹
@user-cb5by5gy5n
@user-cb5by5gy5n 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፥አሜን።
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 17 күн бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Eyina Enikuw Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Hagerachin Ethiopian Yitebikeyin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ለዘላለም እስከዘላም ይጠብቀናል እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጠኝ የለም
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 17 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@user-wv7ex2sj4x
@user-wv7ex2sj4x 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ይመሥገን አባታችን። በእውነት። ድንቅ። ትምሕርት ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelabraham717
@rahelabraham717 16 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን✝️ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏✝️❤
@user-pw4hc7bw3q
@user-pw4hc7bw3q 17 күн бұрын
አባታችን. ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 17 күн бұрын
የተመሰገነውን እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን 🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!!!
@liltya3613
@liltya3613 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 17 күн бұрын
እንኳን ለመድህን አለም ወራዊ በአል አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@hiruthaile-hd1qy
@hiruthaile-hd1qy 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 17 күн бұрын
መምህራችን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ❤❤❤
@user-gh8mx3hk7g
@user-gh8mx3hk7g 17 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚኣብሔር እግዚኣብሄር ነው ስሙ ዝኸበረን ዝተመስገነ ይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲 ኣምልኮን ውዳሴን ምስጋናን ንእግዚኣብሄር ጎይታ ሰራዊት ይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤❤❤🍀🍀🍀🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌷🌷🌷🍁🍁🍁🌿🌿
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 17 күн бұрын
ቃለ ሂወት የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ዘቤ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤አንካን ለመድሃን አለም አደረሰን በሰደት ለምኖር ፀልዩልን😢አባታችን
@Rgebray
@Rgebray 9 күн бұрын
እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው ረቂቅ ግሩም ድንቅ✝️🙏 ሁሉን የፈጠረ በሰው አይምሮ ዩማይለካ ሰማዩን ምድሩን ✝️ ውብ ያረገ ፍጥርን ሁሉ 🙏የሚመግብ ታላቅ ባለጸጋ💖 እኔ በእግዚአብሔር እኮራለው እምነቴ መቶ በመቶ ነው 💖በሰው ከመመካት ✝️🙏☀️በእግዚአብሔር መመካት💖 ይሻላል ለማዳኑ የታመነ ነው እግዚአብሔር ካፈቀረ ማን ይከለክለዋል እርሱ ከሰዎች✝️ ጋር አያድምም ሁሌ ፍቅር ነው ምሕረቱ ቸርነቱ የበዛ ወስን ገደብ የለውም ስለ ሁሉም💖 ክብር ክብር ክብር ምስጋና✝️ ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏💖 እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 16 күн бұрын
አሜንንን❤❤❤መምህራችን እግዚአብሔር❤❤❤ ፀጋውን በረከቱን ያድልዎት❤❤❤
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 17 күн бұрын
እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው
@martabogale7735
@martabogale7735 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን በፀጋው ያቆይልን አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን🙏✝️⛪️❤️
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 17 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምሪያ እድሜ ና ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን።
@EsayasEsayas-jr5mk
@EsayasEsayas-jr5mk 17 күн бұрын
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤
@mulugetadessie6357
@mulugetadessie6357 16 күн бұрын
አባታችን መምህራችን በዕድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን ይጠብቅልን ቃለሕይወት ያሠማልን ።
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq 17 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 17 күн бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቸሩመድሐኒአለም የአገልግሎት ዘመኖ ይባርክሎት እኛንም በጎቹን በቸርነቱ ይማረን
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@MeseretBest
@MeseretBest 16 күн бұрын
እኝኳን ደህና መጡ መምህርችን ቃለ ህይውት ያሰማልን😢💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@frehiwotafework5309
@frehiwotafework5309 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ❤🙌🙏
@solomonerifo629
@solomonerifo629 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sabakwiljiomiskksinksoeshetuel
@sabakwiljiomiskksinksoeshetuel 17 күн бұрын
እንኳን ለወራዊ ለቸሩ መዳንአለም በአል አደረሳችሁ አደረሰን አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ ለእርሶም ቸሩ መድሐንያለም ጤናና እድሜን ይስጥልን አሜን
@kekebaby618
@kekebaby618 16 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ❤❤❤
@sebleworkgelan
@sebleworkgelan 16 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ይሳልብን
@user-ze3sy7bv6p
@user-ze3sy7bv6p 17 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው ❤ ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤❤❤
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 16 күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@dawitleulseged6604
@dawitleulseged6604 17 күн бұрын
እናመሰግናለን ።ይፍቱን ይባርኩን አባታችን...ስለ "እግዚአብሔር " ሰፋ አድርገው ተከታታይ ትምህርት ቢሰጡን
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 17 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
@user-oo3ow2yh4e
@user-oo3ow2yh4e 17 күн бұрын
መድሀኒያለም አባቴ መዳኒቴ እንኩዋን አደረስኝ ለዚች ለምትከብርበት የአመቱ በየአመቱ ለምትመሰገን እልል እያለ ምእመኑ የሚሰግድልህ ክብር ምስጋና ዬ ይድረስህ አሜን🙏🏼
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን :::
@Rgebray
@Rgebray 17 күн бұрын
አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️አሜን✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hibretkassie1499
@hibretkassie1499 16 күн бұрын
amen amen amen kalehiwet yasemaln!!!!!!
@weddyalamu-qg3iz
@weddyalamu-qg3iz 17 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማለን
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q 17 күн бұрын
አሜን ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቸርነት የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጅነት የቅዱሳን እረዴት የመላእት ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@moges381
@moges381 17 күн бұрын
Amen amen amen
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 17 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
@adugnaabate507
@adugnaabate507 17 күн бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ። ገና እንደገባሁ ነዉ ላይክ የማደርገዉ
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 15 күн бұрын
❤❤❤Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.
ለችግራችሁ መፍትሔ ምሥጢር | መምህር ዘበነ ለማ
32:46
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 17 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 51 МЛН
አማላጅ ማነው
19:37
Zetewahedo Media - ዘ-ተዋህዶ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН