እጠብቅሀለሁ || በመምህር እዮብ ይመኑ Memihir Eyob Yimenu ምኩራብ

  Рет қаралды 700,544

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

7 ай бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZfaq Channel Content
🔴LIVE PERFORMANCE
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 1 100
@Nardos945
@Nardos945 7 ай бұрын
በጣም ከፉቶኝ በፀሎት ቤቴ ሳለቅስ ነበር 5አመት እግዚአብሔርን በመጠበቅ ውስጥ ነኝ መጠበቅ ደሞ ያደክማል ለዛም ነበር የድካም የተስፋመቁረጥ እንባ አንብቸ ስጨርስ ይህን የእግዚአብሔር ቃል የሰማሁት ተፅናናሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@firotafesse5368
@firotafesse5368 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም ተስፋ ብርሃን መንገድ ነው ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በተስፋ መቁረጥ ላለነው ሁሉ አንተ ድረስልን ትግስትን ስጠን ተስፋ ቆርጠን እንዳንወድቅ እርዳን የእዮብን ትግስት ስጠን!! እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስላደረግክልኝ ብቻ ሳያሆን ስላላደረግክልኝ ነገሮች ሁሉ አመሰግንሀለሁ!!
@adonaygebre7593
@adonaygebre7593 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ።
@Nardos945
@Nardos945 7 ай бұрын
@@firotafesse5368 amen amen amen
@etsubteklu7476
@etsubteklu7476 7 ай бұрын
Ayzosh yene konjo lehulum gize alew tageshi❤
@Nardos945
@Nardos945 7 ай бұрын
@@etsubteklu7476 eshi amsgenalho
@martisis3543
@martisis3543 7 ай бұрын
አቤት የተሰበረውን ልብ የሚጠግን ትዳር ከያዝኩኝ 11 አመት ሆነኝ በመጠበቅ እናቴ ፀሎቱዋን ስታደርስ አለቅሳለሁኝ በድንጋይ ላይ ሳር ማብሸል የምትችል ጌታ ልጄን ተመልከታት በሆዷ ልጅ ጡቷ ወተት ይፍሰስ ብላ ትፀልያለች አያልቅብህም እኔ ግን ተስፋ ባለ መቁረጥ ቴክኖሎጂውን ባለ መጠበቅ እጠብቅሀለው ለአብርሀምና ለሳራ ለዘካሪያስ እና ለኤልሳቤት በእርጅና የባረካቸው ባርከኝ ብዬ እጠይቀዋለሁ እንደ ፍቃድህ ይሁና በሌጅ ተባርኬ ፍቃዱ ከሆነ ልመስክርለት እጠብቅሀለው አምላኬ በእንተ ስጦታ እንጂ አሁን በመጣው ቴክንሎጂ በአቋራጭ መንገድ እንድጠቀም አታርገኝ አምንሀለው እጠብቄሀለው😢😢😢😊
@ashenafizewdu3630
@ashenafizewdu3630 7 ай бұрын
ይህ እኮ ለእግዚአብሔር በጣም ቀላል ነው "ቆይቼ እግዚአብሔርን ደጅ ጠናሁ እርሱም ዘንበል አለልኝ"መዝ 40:1 ያደርገዋል አምናለሁ
@ruthlema3078
@ruthlema3078 7 ай бұрын
ABENE CHEGE YOHANES YESETUSHAL
@MariamMariam-nb5wl
@MariamMariam-nb5wl 7 ай бұрын
የኔ እህት እመቤቴ በልጅ ትባርክሽ 🙏🙏🙏🙏 አይዞሽ በጌታ ሁሉም ይሆናል 🥰🙏
@Marher2121
@Marher2121 7 ай бұрын
awo esun metebek nw ende sew bendekemem mechereshawe gn bereket nw esu yefekedew hulu lebego nw ehete esu seloteshen dege mesenateshn yemeleket .
@hanabelayneh4345
@hanabelayneh4345 7 ай бұрын
ይመጣል ጠብቂው ለቃሉ ታማኝ አምላክ ነውና
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለብዙ ዘመን በስጋ ደዌ ህመም እየተሰቃየሁ ነው አለሙ ተስፋ አልሰጠችኝም ግን ባንተ ተስፋ አለኝ እንደ ምትፈውሰኝ አምናለሁ ግን መቼ እንደ ሆነ አላውቅም ❤❤❤እጠብቅሀለው❤❤❤
@MaryDesta-ol1yr
@MaryDesta-ol1yr 7 ай бұрын
Fatary kan alaw yemereshal eheta ba tegesat tabekew
@mekadr842
@mekadr842 7 ай бұрын
ይችላል አምላክ ይችላል
@user-im8qh3bt6f
@user-im8qh3bt6f 5 ай бұрын
Pls hospital hed....igzbhr be bizu mengad nw yemiadinew....
@kenediyonas-bh7zb
@kenediyonas-bh7zb Ай бұрын
Fewusun ylaklish tebkiwu
@KojitKonjo
@KojitKonjo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romanroman8997
@romanroman8997 6 ай бұрын
8 አመት ሙሉ እንባዬን ሳነባ ነበር እንባ ቢሉ እንባ አይምሰላቹ ለስሙ የክርስትያን ልጅ ነኝ ነገር ግን በአምነቴ በጣም ደካማ ነበርኩ ይባስ ብዬ እምነቴን ቀየርኩ ወዴት አትሉኝም 😢 ሙስሊም ሆንኩ ነበልባል እሳት አይታቹ ታውቃላችው 😢😢😢 8 አስቡት አንድ ቀን ሰላም ሲናፍቃችው ለካ እመቤቴ በጨለማ ውስጥ እየጐበኘቺኝ ነው ድንገት ተነሳሁና እመቤቴ ወደራስሽ መልሺኝ አልኩ ከዚህ እሳት አውጪኝ አልኳት ውነትም ከዚህ ሲኦል አወጣቺኝ
@mesaywubishet3223
@mesaywubishet3223 2 ай бұрын
ብዙም ጊዜ መዝሙር እንጂ ስብከት አዳምጬ አላውቅም ዛሬ ሲከፋኝ ሚያፅናናኝ ቃል ፍለጋ ስብከት መፈለግ ስጀምር መጀመሪያ ላይ የመጣልኝ ኢሄ ስብከት ነበር ሳደምጠው ውስጤን ያወቀልኝ እስኪመስለኝ ስለኔ የሚሰብክ እስኪመስለኝ ተፅናናው እውነት ነው እግዚአብሔርን እጠብቀዋለሁ አመሰግናለሁ መምህሬ😢😢😢
@behailubayu2902
@behailubayu2902 7 ай бұрын
ባለቤቴ በስራ ገበታዋ የደረሰባትን መገፋት ከ15አመት በላይ በመውደቅ መነሳት ውስጥ ሆና በመጠበቅ ላይ ነች!!! በፀሎታችሁ አትርሱን።
@pomyfikr8581
@pomyfikr8581 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካም ነገርን ሁሉ ያድርግላችሁ
@sariscn8413
@sariscn8413 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔ ከ 14 አመት የትዳር ቆይታ በኃላ ነው ልጅ የተሰጠኝ እና እጠብቅሃለው በይው አምላክሽን
@mimiimekuria7722
@mimiimekuria7722 5 ай бұрын
❤❤❤
@eyobsmax340
@eyobsmax340 6 ай бұрын
ፈጣሪ ለነገሮች ችኩል ነኝ እና እባክህን ትዕግስቱን ስጠኝ እኔ ሲበዛ ሀጢያተኛ ነኝና የኔ ጌታ እባክህን እንደ ሀጢአቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ባንተ ጊዜ የልቤን መሻት ስጠኝ😭😭😭😭😭😭
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 6 ай бұрын
አሜን በእውነት
@mekeds1195
@mekeds1195 5 ай бұрын
አሜን እውነትሽን ነው
@Danishaa19
@Danishaa19 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@vvb8185
@vvb8185 Ай бұрын
አሜን እውነትነው❤❤❤❤❤
@addisalametube2147
@addisalametube2147 4 ай бұрын
ክርስቶስ ኾይ በሀገሬ በኢትዬጲያ በሚኾነው በግፍ የሚሰቃዩትን ኹሉ ከውስጤ ከልቤ አዝኛለኹና የደብረኤልያስን መነኩሳት 😢 የዝቋላ መነኩሳት😢 የሕጻናት ጩኸት😢 የምስኪን ሕዝብ እንባ 😢 ኹሌም ባሰብኩ ቁጥር አነባለኹ ተስፋዬ ባንተ ነውና አምላኬ መልካም ቀን ጊዜ ታመጣልን ዘንድ እጠብቅሃለሁ 😢 😢
@bernabaspaulos8623
@bernabaspaulos8623 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ እንደ ዮሴፍ እጠብቅሀለሁ 🤲
@user-dc5vw7xs4o
@user-dc5vw7xs4o 6 ай бұрын
ጌታ ሆይ እንደ ዮሴፍ እጠብቃለሁ 😢😢😢🙏🙏🙏
@user-gu6ee7wh7z
@user-gu6ee7wh7z 5 ай бұрын
⁠😊
@kiflomhymanot3689
@kiflomhymanot3689 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ል
@samirtadess-ul1td
@samirtadess-ul1td Ай бұрын
የኔ ጌታ ውጥረት ውስጥ ነኝና በአሰት ማዳሜ ከሳኛለችና ከዚህ መንጥቀ እንድታወጣኝ እጠብቅሃለሁ 😢😢
@hannafetene7171
@hannafetene7171 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ...! በዝምታ እንድጠብቅህ እርዳኝ!
@BetselotYilma
@BetselotYilma 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አምለኬ ሆይ በትዕግስትና ማስተዋል የምጠብቅበት አቅምን ስጠኝ 🙏🙏🙏
@nagesetkahasay5404
@nagesetkahasay5404 7 ай бұрын
ከሚያስተምሩ መምሀራን ደስ የሚሉኝ እርጋታቸው እንከን የሌለበት ትሁት እንደርሱ ያሉ መምሀራን ያብዛልን ።መምህር ሄኖህ ድምጽን ጠፋብኝ መታመሙን ሰምቸ ነበር የሚወዳትን እመቤታችን ኪዳነምህረት ጥላ ከለላ ትሁነው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@azebanbes
@azebanbes 7 ай бұрын
አሜን
@kuritynigussie1449
@kuritynigussie1449 7 ай бұрын
Amen Amen
@mimebeza3240
@mimebeza3240 7 ай бұрын
መምህራችን አሁን ደህና ነው ተሽሎታል ተባረኪ
@nagesetkahasay5404
@nagesetkahasay5404 7 ай бұрын
@@mimebeza3240 አሜን
@jerryzebe7436
@jerryzebe7436 6 ай бұрын
Base jbjbjbjbbbbbbbbbbbbb#kly LSssl ^z=.KK​@@mimebeza3240
@fasildesta7161
@fasildesta7161 7 ай бұрын
ተስፋ ቆርጬ በነበረበት ጊዜ ከአእምሮ በላይ በሆነ ሁኔታ እግዚአብሔር ደርሶልኛልና አመሠግነዋለሁ
@raheleshetud7660
@raheleshetud7660 7 ай бұрын
ይህ ስብከት ህይወት እየዘራብኝ ነው ,,, አምለኬ ሆይ እጠብቅሀለሁ ለኔም ይነጋል
@agerieatnafu12
@agerieatnafu12 6 ай бұрын
ለብዙ ዘመን በስጋ ደዌ ህመም እየተሰቃየሁ ነው አለሙ ተስፋ አልሰጠችኝም ግን ባንተ ተስፋ አለኝ እንደ ምትፈውሰኝ አምናለሁ ግን መቼ እንደ ሆነ አላውቅም ❤❤❤እጠብቅሀለው❤❤❤
@ZemenGuwalraya
@ZemenGuwalraya Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@net8360
@net8360 7 ай бұрын
አቤቱ እምነት ጨምርልኝ ቃለህይወት ያሰማልን
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 7 ай бұрын
ሌላ ምንም አልልም ልቤ እርፍ አለልኝ በዚህ በእግዚአብሔር ቃል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር እዮብ በእድሜ ፣በጤና ይጠብቅልኝ🙏🙏🙏💚💛❤
@kelemyos7843
@kelemyos7843 3 ай бұрын
ጴንጤ ነኝ እንደዚ ኦርቶዶክስ ሲሰብክ ሰምቼ አላውቅም ልብ የሚነካ ስብከት እግዚአብሔር ይባርክህ
@HiduyaHiduya
@HiduyaHiduya 3 ай бұрын
Egzabher wed tikikilegnaw betu yimrashe .
@GabunaGalo
@GabunaGalo Ай бұрын
አላዳመጥክም እንጂ ሁሌ ትሰብካለች
@tiruwerktesfaye7882
@tiruwerktesfaye7882 16 күн бұрын
ውድ ልጄ የእኝህን ስብከቶች በሙሉ ስማቸው እጅግ ውስጣችን መንፈስ ቅዱስ እንዲሞላ ያደርጋሉ ስማው
@user-bd6dr2tb2v
@user-bd6dr2tb2v 6 ай бұрын
እጠብቅሃለሁ ደግሞም ምላሽ አገኛለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 7 ай бұрын
በርቱ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ለቤተክርስቲያን ያስፈልጋል በርቱ❤
@genetzewudu7892
@genetzewudu7892 5 ай бұрын
@user-qg9es1oq4w
@user-qg9es1oq4w 7 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ እንደኔ የደከመው ይኖር ይሆን 😭😭😭😭 እባክህ ፈጣሪ ለልጄ ስትል የልቤን መሻት ፈፅምልኝ እኔ ሃጥያተኛ ነኝ 😭😭😭😭
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 7 ай бұрын
Bekidanemihret milja yeteyekishiw ejish yigba ehite❤
@user-xp4gm4rj5t
@user-xp4gm4rj5t 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 7 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኝሽ
@user-qg9es1oq4w
@user-qg9es1oq4w 7 ай бұрын
@@helinasebsibew8615 አሜን አሜን አሜን እህቴ እንደ አፍሽ ያርግልኝ 🥰
@user-qg9es1oq4w
@user-qg9es1oq4w 7 ай бұрын
@@user-xp4gm4rj5t አሜን አሜን አሜን እህቴ አለም ታደክማለች በጣም 🥰
@user-fiyonat
@user-fiyonat 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እስክትሰጠኝ እጠብቅሀለው አምንሀለው ትሰጠኛለህ እኔም ልጅህ ነኝ አትረሳኝም😭🙏
@minaluteferi-ug7gd
@minaluteferi-ug7gd 5 ай бұрын
አምላክ ሆይ አስክትሰጠኝ እጠብቅሁሉ አምንሀለሉ ❤❤❤❤
@tube-vz7qo
@tube-vz7qo 7 ай бұрын
ምንኩስናን ስፈልግ ኖሬአለሁ በመካከል ሰይጣን ቢያሰነካክለኝም ግን ደሞ እጠብቅሀለሁ 😢 የሰይጣንን ወጥመዱን ሁሉ ታሳልፈኛለህ ። እስክሞትም በቤትህ በእንባ ተመልቼ እንድኖር እጠብቅሀለሁ አምላኬ!
@ChalituGomsa
@ChalituGomsa 7 ай бұрын
ሀሳብሽ ይሙላልሽ እህቴ
@rosaaskale2556
@rosaaskale2556 7 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል የሚገርም የሚደንቅ ልብን የሚያሳርፍ ስብከት ነው ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@yabu904
@yabu904 3 күн бұрын
እጠብቅሀለሁ መቸም ተስፈ አልቆርጥ ተመስገን የኔ ጌታ🙏🙏
@hellaaddis8797
@hellaaddis8797 7 ай бұрын
እኔ ግን ሰነፍ ነኝ😌 ጌታ ሆይ የሚጠብቅ የሚታመን ልብ ፍጠርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@wazmak9255
@wazmak9255 7 ай бұрын
እኔ እግዚአብሔርን በድያለው ተቸግሬ አላውቅም ታምሜ አላውቅም በትንሽ ነገር አጣድፈዋለው😢😢😢😢 ዛሬውኑ አድርግልኝ እለዋለው በድዬዋለወ😢😢😢
@mahletmandefro6508
@mahletmandefro6508 7 ай бұрын
የኔን ሂወት ጌታ ሆይ አንተ ታዉቃለህ ተስፋ ሳልቆርጥ እጠብቅሀለሁ የምፈልገዉን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን እንደምትሰጠኝ አዉቃለሁ እጠብቅሀለሁ ❤ መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
@user-ro6pu6lb7h
@user-ro6pu6lb7h 2 ай бұрын
የእኔ ጌታ ሁሌም እጠብቅሐለው አንድ ቀን በሬ ተከፍቶ አንተ እንደምትገባ ተስፋ አለኝ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lk5om3ck1u
@user-lk5om3ck1u 5 ай бұрын
አቤቱ እኔ ልጅህ ልሆን የማይገባኝ ሀጢያተኛ ነኝና እደምህረትህ ብዛት እጠቅቃሀለሁ😭😭😭😭😭
@KallKalkida
@KallKalkida 3 ай бұрын
ዘግይተህ አይደለም እኔ ቸኩዬ ነዉ ቢሆንም እጠብቅሀለዉ አባቴ🙏 መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@hiwotfeleke2460
@hiwotfeleke2460 7 ай бұрын
ከመጠበቂያው ስፍራ ቆሜ እጠብቅሀለሁ ፈጣሪዬ ሆይ የድንግል ማሪያም ልጅ እጠብቅ ሀለሁ
@wazmak9255
@wazmak9255 7 ай бұрын
መምህሬ ጸጋውን ያብዛልክ እረጅም እድሜ ይስጥልን😢😢😢 ትምህርቱ በጣም ውሥጤ ገብቶ ከእንቅልፌ እንደ ነቃው ሆንኩኝ
@user-wh5ie4jz3z
@user-wh5ie4jz3z 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ እንደ ዮሴፊ ልጠብቅህ አባቴ እጠብቃሃል ❤❤
@mihretzinabu294
@mihretzinabu294 7 ай бұрын
መምህር አምላከ ቅዱሳን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን : ከቤቱ አንጣህ ...ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-hiwen
@user-hiwen 12 күн бұрын
ቃል ህይወት የስመዕልና ኣሜን✝️👏
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m 6 ай бұрын
ነ ይህንን፡ ትምህርት ስሰማ ለኔ፡ የተላከ፡ መልእክት፣ ነው፡ የመሰለኝ ምክንያቱም ከእግዚያብሄር የምጠብቀው አለ፡ የሴትነት፡ ውበቴ በጠ ወለገ ጊዜም ተስፋ አል ቆረጥኩም : በወጣትነቴ፡ ጊዜ ቸኲየ ነበር አማርር ነበር፡ ተሰፋም፡ ቆርጬ፡ ነበር፡ ዛሬ ግን፡ ፀሃይ፡ ባዘቀዘቀች ሰአት፡ ፈጣሪ ይችላል፡ እጠብቅሃለሁ እያልኩት ባለሁበት ጊዜ፡ ይህንን ትምህርት ስማሁት በሆነውም ባልሆነውም : እግዚአብ ሄር ይመስገን። እኔም እንደ የሴፍ እጠብቀዋለሁ :: ቃለህይወት፡ ያሰማልን።
@userGebrielNw19
@userGebrielNw19 7 ай бұрын
እጠብቅህ ዘንድ ትግሰትህን ስጠኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xp4gm4rj5t
@user-xp4gm4rj5t 7 ай бұрын
ድንቅ ነው በእውነቱ ልብን የሚያሳርፍ ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን
@genetgirma5469
@genetgirma5469 Ай бұрын
ዛሬም ነገም ሁሌም እጠብቅሀለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አምላኬ ንጉሴ ጌታዬ የድንግል ማርያ ልጅ እጠብቅሀለው.......!!!.....!!!.......!!!!ተመስገንንንንንንንንንንንንንንንን።
@GETYETUBE
@GETYETUBE 7 ай бұрын
እኔ ከመንፈሳዊ ህይወቴ የራኩ ነኝ በሳምንት አዴ ሁለቴ እሄዳለሁ ነገር ግን በስብከተ ወንጌል በትምህርት ጊዜየን ሰጥቸ መማር መሰበክ ብፈልግም አልቻልኩም በሀጢያቴ ብዛት ሁሌም ለብቻየ ማልቀስ ለማን አማክሬው ይሄንን አለማዊ ህይወት ትቸ መንፈሳዊ ህይወቴን በመልካም ስነምግባር ከሀጢያት እርቄ አገልጋይ ልሁን በፈጣሪ አግዙኝ በፀሎታችሁ🙏🙏🙏
@hanabelayneh4345
@hanabelayneh4345 7 ай бұрын
አይዞን! እግዚአብሔር ከነምናምናችን ይወደናል አፅድቶ በእቅፉ ሊያኖረን አይፀየፈንም እኔም እንደዛው ነኝ በርትተን እለት እለት አትተወኝ እንበለው የማይተወን ነውና
@nahomalemu4102
@nahomalemu4102 7 ай бұрын
ካልጠፉት 99 በጎች መካከል ጠፍታ በተገኘችው በግ ተደሰተ እኔም ሀጢያተኛ ነኝ ግን ለመመለስ ግዜ ሳንፈጅ አሁን ንስሀ መግባት ነው
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 6 ай бұрын
እኔ ደካማና ሀጥያተኛ ነኝ ውድ የስላሳ ልጂ እህቴ አይዞን ተስፍ አትቁርጪ ዋናው ማመን ነው ካመን ደግሞ መጸለይ መጾም ምጽዋት መስጠት ንስሀ መግባት መስገድ እግዚአብሔርን በትህትና ሆነን መለመን ድንግል ማርያምን አግዢኝ ለምኝልን እያልን መለመን ዋናው ደግሞ ንጹህ ልቦና ነው ሁሉም ልመናችን ይሰማል አይዞሽ በርቺ ትእግስት ያስፈልጋል አንድ ማወቅ ያለብሽ እኛ የምንፍልገው ሁሉ ቶለ እንዲሄንልን እንፈልጋለን ግን እግዚአብሔር አምላክ ዝም ብሎን ሳይሆን ስለማይፍልገንና ስለሚጎዳን ነው ለሁሉም ጊዜ አለው አይዞሽ ውዴ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ቀን አለው እኛ መበርታት ነው ያለብን
@user-cp4bc8xx8q
@user-cp4bc8xx8q 7 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመን ያራዝምልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 7 ай бұрын
ሃይልህ በድካማችን ይገለፅ እንጂ በመጠበቂያች እንዳንጠብቀው ከባድ ፈተና አለ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እርዳን አግዘን ስፍራ እንዳንለቅ
@zed8332
@zed8332 11 күн бұрын
አምላኬ ሆይ የጨላማ መበረት ሰደከመኝ ጉበት ስታማመ መዳኃኒታ ነህ እና አሁንሙ እጠብቅህ አለሁኝ😢😢😢🙏🙏እኔስ አቃተኝ ሁሉሙ ላተተዉኩት መዳኃኒ አለም አባቴ💔💔😢😢😢ከመከረታታ አተዉ አዉጣኝ😢😢😢እጠብቅ አለሁኝ😢😢😢ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤🙏🙏
@AdenAden-bc6eb
@AdenAden-bc6eb Ай бұрын
መድሀኒቴ ሆይ እድጠብቅህ የትእግስትህን ፀጋ አልብሰኝ
@user-hm2cl2xz1f
@user-hm2cl2xz1f 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እስክትሰጠኝ እጠብቅሃለሁ 😢😢😢
@samrawittegene4710
@samrawittegene4710 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በከፋነኝ በጨነቀኝ ሰዓት ነወ መምህሬ ይህን የህይወት ምግብ የመገቡኝ እረጀም እድሜ ከጤና ይሥጥልን
@OlgaOlga-hw1kn
@OlgaOlga-hw1kn 3 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች በማርያም ትልቅ ፈተና ውስጥ ነው ያለውት ሁላችሁም በጸሎታቸው አስቡ ከዚህ ፈተና እንዲወጣ ጸሎታቸው ያስፈልገኛል ባማርያም በጣም ጨንቆኛል በጣም ከብዶኛል ሁሉም ነገር ፈተና ሆኖብኛል ሁላችሁም በጸሎተቸው አስቡኝ በሰው ሀገር ነው ያለውት በሰላም ወደ አገር እንድገባ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ መቅደስ አቁሜ ለማመስገን ድበቃ ጸሎታቸው ያስፈልገኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@user-tx7ur8uc8k
@user-tx7ur8uc8k 18 күн бұрын
እንቁ ቃለ እግዚአብሔር : የተባረኩ መምህር ::
@samrawitabebesamr3932
@samrawitabebesamr3932 6 ай бұрын
ማርያምን በጣም የሚገነባ ቃል ነው በጣም ከፍቶኝ ነበር ግን አሁን ተፅናናሁ እረጂም እድሜ ይስጥልን መምህር 🙏😍😍😍
@frehiwot27
@frehiwot27 7 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m 5 күн бұрын
እንደምታድነኚ አውቃለሁ እጠብቅህ አለሁ አባት ሁይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-wu3vc7op6r
@user-wu3vc7op6r 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ሺ አመት ኑርልን
@hdlidet
@hdlidet Ай бұрын
እኔ ግን አምላኬ እንዴት እንደሚሸፍነኝ ፣እንደሚያድነኝ እኔ በእኔ ልወድቅ ፣ ልሠባበር የምችል ልፍስፍስ ነበርኩኝ አምላኬ እግዛብሄር ግን አጠነከረኝ 😢😢ምስጋናው ን ለማመስገን ቃል ያጥረኛል😢😢😢
@mimihagos9491
@mimihagos9491 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ደስ የሚል ስብከት ህዝቡ ነጭ ለብሶ ደስ ሲል ተመስገን❤❤
@user-cb2yo7nc3r
@user-cb2yo7nc3r Ай бұрын
እጠብቅሀለው የኔ ጌታ
@user-qf8sh6rw2n
@user-qf8sh6rw2n 7 ай бұрын
አሜን አሜን መሞህር በፀሎታቹሁ አሰቡኝ በሰደት ነወ ያለወት ወሰጤን ያሰጭንቀኛል😢😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰
@martakassa3089
@martakassa3089 7 ай бұрын
ለሁላችንም የእዬብን ትእግስት ያድለን
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 5 ай бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን 🤲 ይችን ቀን ለሠጠን እግዚአብሄር ይመስገን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@ethiopiyawit7337
@ethiopiyawit7337 20 сағат бұрын
Amen Amen Amen entebkhalen🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kr5ls4zd8c
@user-kr5ls4zd8c 7 ай бұрын
😢😢😢እጠብቅሀለው ጌታ ሆይ እጠብቅሃለው
@tsionabebe948
@tsionabebe948 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን, ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን.
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p 7 ай бұрын
Kal hiywet yasmalen EGZIABHIR YEMESGEN
@mikiashaelemariam
@mikiashaelemariam 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ እጠብቅሃለው
@metenmaru2839
@metenmaru2839 6 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተን ምጠብቅበት የእዮብን ትግስት ስጠኝ
@azmaraz7269
@azmaraz7269 7 ай бұрын
ቃለሕዮወትን ያሰማልን መምህርነ በውነት ተሰፍ በመቁረጥ ውሰጥነኝ ደግሞ ያባቶችን መጽናኛ ቃል ሰሰማ እበረታለሁ 💔😭😭😭ብቻ ትዕግሰቱን ይሰጠን እድጠብቀው አምላካችንን ቢዘገይም እሚቀድመው የለም💔😭😭
@MebrieAwoke
@MebrieAwoke Ай бұрын
ፈጣሪ የሰጠን ክቡር አባታችን እድሜ እና ጤና ያድልልን ❤
@elianalee1686
@elianalee1686 Ай бұрын
አቤት እንዴት ተፅናናው ንስሀ ገባው አፌን በከፈትኩበት እግዚአብሔርን እንድጠብቅ ንስሀ እንድገባ ስላደረጉኝ አባታችን እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር ደግሞ ፍቃዱ ሆኖ እግዚአብሔርን እንድጠብቅ ተስፋዬን ስላለመለመልኝ ክብር ምስጋና ይድረሰው በጣም የሚለውጥ የሚያፅናና የሚያበረታ ትምህርት ነው
@merawgiorgis3610
@merawgiorgis3610 7 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ያድልልን አሜን 🙏 እግዚአብሔርን የምንጠብቅበት ልቦና ይስጠን 🙏
@user-xv5qk8ly9z
@user-xv5qk8ly9z 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልክ የዛሬ3ወር በሆነ ነገር ከፍቶኝ በጣም አለቀስኩ ሰሚነሽ ኪዳንምረት ሄጄ ነገርኳት አለቀስኩ የማይጠቅመኝ ከሆነ ውሰጅልኝ ከህይወቴ ውስጥ አልኳት ከዛ በኃላ የእውነትም አረፍኩ ሰላም አገኘሁ ባይጠቅመኝ ነው አርፌ ነበር ዛሬ ጠዋት ስልኬን ስከፍት ይሄንን ስብከት ስሰማ አልቅሼ ልሞት ውስጤን ነው የተሰማኝ አመሰግናለሁ አሁንም ሞቼ እስክቀበር እስክሸት ጌታዬን እጠብቀዋለው አላማውም
@shyonehagos1284
@shyonehagos1284 3 ай бұрын
እየፈረስኩም ቢሆን እጠብቅሀለው አባቴ 🙏🏽
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x 28 күн бұрын
መንኛ መታደል ነው እደምግብ የሜጣፍጥ ስበከት እር እዳውም ከምግብም በላይ❤❤❤ በጣም ነው የምወደው ስብከቶትን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን❤❤❤ አሜን
@user-qe8pz1vp9n
@user-qe8pz1vp9n 7 ай бұрын
ምን አይነት ልብ የሚሰብር ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@sabachala60
@sabachala60 7 ай бұрын
መምህሬ ይሄትትምርት ሰለሰማውት እጅግ በጣም ተጸናንቼለው ፈጣሪሆይ እድጠብቅህ አብዘተ ትግሰቱን ሰጠኝ የኔ መዳኒያለም አዋ ሁሌም እጠብቅኳለው አሜን አሜን አሜን
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 5 ай бұрын
ጌታዬ በድዬሀለሁ ይቅር በለኚ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏
@Bzu-lr8ej
@Bzu-lr8ej 2 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር አባታች በምልጃው ይጠብቀን
@berkifekede2823
@berkifekede2823 7 ай бұрын
አላማህም እጠብቅሀለው አላጉረመርምም በመጠበቂያዬ ላይ ቆሜ እጠብቅህአለው❤❤
@userbobcell5285
@userbobcell5285 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኔ በዚህ በእግዚአብሔር ቃል ተፅናናሁ😢😢
@user-vp3lb3fg4o
@user-vp3lb3fg4o 29 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ኡፍፍ ልብን የሚያረሰርስ ነዉ ኑርልን እንዲሁ ፀጋዉን ያብዛልህ!!!
@birtuneguse9256
@birtuneguse9256 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@tegestyemaryam
@tegestyemaryam 7 ай бұрын
መምህራችን ለብዙ ወጣቶች በእግዛብሔር ቃል አብርትተከናል ቃለህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜን ያድልልን ተመስገን እኔም በመከራ ውስጥም ብሆንም እጠብቀዋለው
@Selam-in8oi
@Selam-in8oi 6 ай бұрын
AMNHALEW❤
@user-qf8sh6rw2n
@user-qf8sh6rw2n 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይውት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@KidestKidest-jl6wj
@KidestKidest-jl6wj Ай бұрын
አምላኬ ሆይ አንተን ምጠብቅበት ትግስት ስጠኝ አምላኬ ሆይ እኔ ሀጤተኛ ነኝ ይቅር በለኝ
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 7 ай бұрын
በፈጣሪ ስም ምን አይነት ፀጋ ነው ?ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 6 ай бұрын
የራሱን ሰው የሚሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። እዉነት ነው ከማን ምን እጠብቃለሁ ? ሁሉንም ነገር ከእግዚአብሔር እጠብቃለሁ ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@HvcGcc
@HvcGcc 12 күн бұрын
አቤቱ እንደ ዮሴፍ እጠብቅሀለው
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 7 ай бұрын
ጌታ በመጠበቅያዬ እጠብቅሀለው
@yesheyeshe1642
@yesheyeshe1642 7 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ይች ትምህርት እኔን የምትገልጽ ስለሆነች በተሰበረ ልብ ነበር ሳዳምጥ የነበረው በእውነት ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራን ጸጋውን ይብዛልዎት
@NatnaelAbebe-g9t
@NatnaelAbebe-g9t 15 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛሎት
@ayenalmatenafu9905
@ayenalmatenafu9905 10 күн бұрын
ይቅር በለኝ ባክህ አባቴ በሰጠህኝ ፀጋ ከአንተ ጠፍቻለሁ ባክህ ይቅር በለኝ እና የሰጠህኝን ያጠፋንን ፀጋ ዉሰድልኝ አንተን አጠሁበት አምላኬ ጌታዬ ባክህ መልሰኝ ወደ አንተ ይቅር በለኝ አንተ ያልከዉ ይሁን
@sarahsarah4080
@sarahsarah4080 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእዉነት በብዙ የተነካዉበት ቃለ እግዚያብሔር ነው❤❤❤🙏🙏🙏
@fgvvc4835
@fgvvc4835 7 ай бұрын
❤❤❤😢😢አሜን (፫) እውነት ነው መምህራችን. ቃለህወትን ያስማልን❤❤
@EyerusTilahun-um7qf
@EyerusTilahun-um7qf Ай бұрын
ከልብ የሚገባ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን❤🙏🙏
@Meskikuki-xc8dc
@Meskikuki-xc8dc 7 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤❤❤❤❤
@saratesfo7882
@saratesfo7882 7 ай бұрын
ተስፍ አልቆርጥም እጠብቀዋለሁ
@user-ux1zj2po8i
@user-ux1zj2po8i 6 ай бұрын
እጠብቃለው የኔ ጌታ ምን ይሳነዎል
@user-qe7rv5lu9y
@user-qe7rv5lu9y Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 542 М.