KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Memeher Girma Wondimu 234 ከዘፋኝነት ወደ ዘማሪነት ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ
23:29
Memeher Girma Wondimu Video 276 በ30 ብር መተት 700,000ሺ ዶላር
29:09
#JasonDeruloTV // Lottery #GotPermissionToPost From @prestige_et_collection #FromTheIslands
00:17
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Memehir Girma Wondimu Video 350 ደሞዝ ተቀብዬ በማግስቱ እቸገራለሁ የክፉ መናፍስት ሥራ
Рет қаралды 102,223
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 422 М.
Nku tamirtsion
Жыл бұрын
subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ!
Пікірлер: 549
@user-zh8vs1py5p
Жыл бұрын
አባዬ ሺህ አመት ኑሩልን እርሶን የሰጠን ይክበር ይመስገን በረከቶት ይደርብን
@user-hz6dx3lg5p
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@adamtadesse9239
Жыл бұрын
ጅላጅል
@desalegnshewarega185
Жыл бұрын
አባታችን ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ሰጥቶ የብዙዎቻችን ነፍስ ለማትርፍ ሲል ያቆይልን። ዘመንዎን ይባርክ።አሁንም ፀጋውን ሞገሱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እንወድዎታለ!!!!
@Alam.alam6334
Жыл бұрын
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት
@sanpare11a17
Жыл бұрын
የት ነው ያሉት
@user-ts9nc5fv5f
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@user-ik4gw1dh1i
Жыл бұрын
መነፀሩ ምን ይሉታል የወንድ ነው
@selmawtmekonen1124
Жыл бұрын
@@sanpare11a17 ፀሎት
@l.a575
Жыл бұрын
Yet nachew?
@teduadaayal2841
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እማምላክ የአምላኬ እናት ኪዳነ ምህረት እናቴ ክብር ሁሉ ለአንቺ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@hana967
Жыл бұрын
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫➕
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@girmabacha438
Жыл бұрын
አስማቶትን ደርሼበታለሁ ንሰሀ መግባት የአምልኮ ስግደት መስገድ በጎ አስተሳሰብን መለማመድ በትህትና መፀለይ በተደጋጋሚ መቁረብ የተባረከ መቁጠሪያ መቀጥቀጥ ዘመናት ይባረክ
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ሲጀመር ሰው በመንፈሳዊ ሂወቱ ጠንካራ ካልሆነ መንፈሱ አይወጣለትም፡፡ ለምን አባታችንን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@habtmaulema6149
Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በደህና መጡ እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏
@user-bm2vq1ki3l
Жыл бұрын
🧤
@adamtadesse9239
Жыл бұрын
ጅላጅል መጸሐፍ ቅዱስ አታንብብና አባታችን አያታችን ትላለህ
@KidusYared12
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት መምህር ግርማ።
@addisualemnehworku2542
Жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች የቅድስት አርሴማ ጥበቃና በረከት አይለያችሁ 🙏🙏🙏አባታችን የርሶን ቪዲዮ እያየሁ ደግሞ ተከሰቱ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ 💒💒💒አባታችን እኛን ብታዝሉን እንኳ እግራችን ተንጠለጠለ ከማለት አንቀርም።😢😢
@HHh-te8sk
Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@hdjhdh9481
Жыл бұрын
ቁጥሩን እምታወቁ በማሪያም ተባበሩኝ😢😢😢
@tinsaeabrham4646
Жыл бұрын
ክብሩ ይስፋ የመደሐኒያለም አሜን እድሜ ጸጋውን ያብዛሎተ።አሜንንንን
@lamlemkidane5302
Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@seemseem9962
Жыл бұрын
Amennn
@fekertedamisu177
Жыл бұрын
Yet nachew ehet meleshilegn
@tsegshTube5kk3g
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን🙏🙏
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@abc12452
Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ሁላችንም ተይዘናል እርሱ ይፈታን🤲🤲🤲
@gehiwotm4602
Жыл бұрын
አባታችን እርስዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@Own_io
Жыл бұрын
አሜን
@sealitseblemekonen3798
Жыл бұрын
አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን🤲💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@user-or4gy6im7l
Жыл бұрын
አባታችን እንኩዋን በሰላም መጡልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@habtamubayih1633
Жыл бұрын
Sil egzabher bilachuh ebakachu yet endemitemku nigerugn
@sgsgsgsg8142
Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን የኔ አባት ፀጋውን ያብዛልኝ ኑሩልኝ ብዝት በሉልኝ አሜን አሜን አሜን ➕🕯
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@user-dr5xe1il2o
Жыл бұрын
ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን በእውነት እናተን የፈወሰ አምላክ እኛንም ይፈውሰን አባዬ እረጅም እድሜና ጤና ያኑሮዎት
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@user-gm3sm6eq4l
Жыл бұрын
እውነት ነው እህታችን የአባታችን መኖር ያኖረናል እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላታቸውን የግራችሁ መረገጫ ያድርግሎሎት ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ የአባታችን አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን
@madinamd7228
Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በደህና መጡልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ የቁዱሳን አምላክ አም ላከ ገብርኤል አምላከ ዩዉሃንስ ከሚዱኑት አርገኝ
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ሲጀመር ሰው በመንፈሳዊ ሂወቱ ጠንካራ ካልሆነ መንፈሱ አይወጣለትም፡፡ ለምን አባታችንን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@besufikad8924
Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላታችንን ስላሳወቁን
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@user-by7ge7gu7e
Жыл бұрын
ነቅተናል አባቴ የርሶ ተማሪ የሆነ 90% ቆራቢና የእግዚአብሔርን ፍቅር የሚያውቁ ናቸው
@ezgabheryemasegen6009
Жыл бұрын
እውነት ነው እኔ long way ነው የመጣሁ በአባታችን ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ሲጀመር ሰው በመንፈሳዊ ሂወቱ ጠንካራ ካልሆነ መንፈሱ አይወጣለትም፡፡ ለምን አባታችንን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!!
@alexjijo9080
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት አባት የሰጠን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሁሌ የሚለፍ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@woine123
Жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር እርስዎን በፀጋው አብዝቶ እና ባርኮት ያኑርልን:: ፍጥረቱን ለማዳን ያዘጋጀውን ይሄንን የመዳን ቀን ምንም ቢወራ ማንም የእግዚአብሔርን ማዳን ማቆም አይቻለውም ና ፈተናውን የሚያስችል ሃይል እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥዎት::
@user-pz6ur8ow6l
3 күн бұрын
ኣባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ቃላት የለኝም❤❤❤ያንሩልን ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤የኔ ህይወት እዚህ ኣግኝቸዋለው ሚገርም ነው😂😂😂
@MeseretTemesgen-lr3si
10 ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በውድ አባታችን ላይ አድሮ የሚፈውሰን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@selam801
Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባታትን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ኪዳነ ምሕረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ😥
@user-wr8ik6tt6s
Жыл бұрын
ፅሓይ
@sms6295
Жыл бұрын
ሓጺሩና ቁሩብ እንተ ዝነውሕ ቀም ፍቃድ ኣምላ ይኹን ንኣቦና እድመን ጥዕናን ኣምላክ ይሃቦም ጸሎት ግበሩለይ ሰመረኣብ ገረዝግሄር
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!!
@user-kq3fe9yb6x
Жыл бұрын
ባባዬ ማሩካዬ የማቱሳላን እድሜ ይስጦት እወዶታለሁ በጣም ኑሩልኝ አባዬ
@mifatmohammed4095
Жыл бұрын
ውድአባታችን፣እንኳን፣ደናመጡልን፣አሜን፣እርጅም፣እድሜያ፣ያስጡልን፣አሜንአሜንአሜን
@tamekassa6617
Жыл бұрын
አባቴ ያኑርልኝ አንድ ቀን በጆ እደምሳለም ተስፋ አደርጋለሁ አ አ እያለሁ አዲሱ ሚካኤል መጥተው ፀበል ተረጭቻለሁ የጆን መስቀል እደምሳለም ተስፋ አለኝ ስደተኛው ወንደሰን
@Tugg-pz2xz
11 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን😢😢😢😢በፀሎታችሁ አስቡን😢😢
@fmmf5458
Жыл бұрын
አባዬ ኑሩልን ለኛ እግዚአብሄር ያኑርልን እያወቁ ነው ምእመኑን ግራ ለማጋባት የነቃ ይበርታ ጠላትን ይዋጋ
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ሲጀመር ሰው በመንፈሳዊ ሂወቱ ጠንካራ ካልሆነ መንፈሱ አይወጣለትም፡፡ ለምን አባታችንን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@uaeuar8642
Жыл бұрын
አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ፀጋው አብዝቶ ይስጦት!
@birutawtteshometeshome3234
Жыл бұрын
የኔ ልዩ ውድ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ የኔ መድኃኒት እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታችን
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ሲጀመር ሰው በመንፈሳዊ ሂወቱ ጠንካራ ካልሆነ መንፈሱ አይወጣለትም፡፡ ለምን አባታችንን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!!
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
አባቴ ሺህ ዓመት ያኑርልን 🤲🏽 መድኃንያለም ያስበን እንደቸርነቱ
@user-ht4dk7sm5x
Жыл бұрын
እህቴ ምጥትሸል አበራን እንመምረ እንደት ነሸለኝ
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
@@user-ht4dk7sm5x እሺ ውዴ እንዴት አመሸሽ
@elsabetdemoze5871
Жыл бұрын
የትነው የምናገኛቸዋለን
@freweynigebereslas2900
Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-xc8il1zx5l
Жыл бұрын
እሰይ እህታችን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ለሷ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላ ዕድመ ያድልልን ኣባ❤
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!!
@roosvandermee6678
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን እባታችን መላእክት መምህር ግርማ ወንድም በጣም ነው እምንዋዳት እግዚአብሔር የተከለው ማንም አይነቅለውም የኔ አባት ይለያል እኮ ❤️❤️❤️ መስገድ መጸለይ በመቁጠርያ መቀጥቀጥ አስተማርን
@genetiligabawu1709
Жыл бұрын
አሜን፫ እርጃም እድሜና ጤና ይስጣችው ለአባታችን
@yeshemeda
Жыл бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ኤፍታህ ይበለን
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@SaraSara-it2ci
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በእድሜን በጤና ይጥብቃለን አሜን
@werkikode4838
Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ፀጋዎት ይድረሰኝ
@askalearegawi9403
Жыл бұрын
እድሜና ጣና ይሰጥልን ኣባታችን እግዚአብሄር
@mebratsntayehu8843
Жыл бұрын
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ሲጀመር ሰው በመንፈሳዊ ሂወቱ ጠንካራ ካልሆነ መንፈሱ አይወጣለትም፡፡ ለምን አባታችንን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!!
@user-if3hn7xc1v
Жыл бұрын
መምህርዬ አሁንም የእርስዎን ትምህርት እያዳመጥኩ ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ያድሎት ኑሩልን አባቴ እግዚአብሔር ይፍቀድ አንድ ቀን እንዳገኝዎት🤲❤❤
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@user-ks4mo2tr9p
Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እርሶዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ በረከቶዎ ይደርብን ፈጣሪ በእድሜ ጸጋ ያኑርልን አሜን
@adamtadesse9239
Жыл бұрын
ጅላጅል እዚህ ሽማግሌ ላይ ሉሲፈር ነው ያደረባቸው
@user-lx5ze6kf1c
Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን ሳይዎት እንዴት ደስ እንደሚለኝ እግዚአብሔር ከእኛ ላይ እድሜ እየቀነሰ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን,ለእኛ የደረሰን በረከትዎት ለሌላዉም ይድረስ አሜን!!!
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!!
@rishane9576
Жыл бұрын
Abatachene ye matusala edmie yesetachu ye ortdox arebeGa nurulene kifu ayenekawote fetari amen amen amen
@user-ry7uk1gy1w
Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይቅርይበላቸው ቅናትና ምቀኝነትእጂ እውነቱ ጠፍቶባቸው አደለም አቱንየሰጠን የድግልማርያምልጅ ክብርናምሥጋና ይግባው ላቱምእረጅምእድሜናጤና ይሥጥዎት የገባውገብቶታል ውሥጣቸው እያወቀው የሚያሾፉትን ተዋቸው አትድከሙ አውቆየተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ይባላል
@wubalemkidanu2264
Жыл бұрын
Ama Amen Amen Amen
@firefiretube8987
Жыл бұрын
አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን የኔ መልክም አባት
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!!
@arsimasima21211
Жыл бұрын
አባቴ የኔ አባት እመቤቴ ትጠብቆት ፀጋውን ያብዛሎት
@michaelkidane6578
8 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@HhHh-dr9bg
5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏
@kalkal3346
Жыл бұрын
አሜን አባታችን አንኳን ደና መጡልኝ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!!
@werknshiznbu4890
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደርገልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@fairoozfairooz3607
Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ጎዶልያስ አባታችን
@aberaalemu8209
Жыл бұрын
አባታችን እንኩዋን ደህና መጡልን ረጅም እድሜ ይሰጥልን
@tesgeredawolde4522
Жыл бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን 🤲አባቴ ! እርስዎን ምክንያት አድርጎ ያነቃን በነፍስም በስጋም ይጠብቅዎ 🤲ይፍቱኝ 😭ይባርኩኝ 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭 ካለሁበት 🤲አሜን🤲
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@addishablie8453
Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ፀጋው አብዝቶ ይስጦት!
@user-ht4dk7sm5x
Жыл бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭😭አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅድሰ ይደረሰበኝ
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@lemlemalem7963
Жыл бұрын
ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@birehanugeto1852
Жыл бұрын
አሜን ለኛ ምይ ድረ ስልን መድ ሕኑ
@saraT22
Жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@lensashawa7996
Жыл бұрын
Egzabeher Emasgen Abatachin edimena tena histot ♥️🙏
@aserasder7272
Жыл бұрын
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እርጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጰጋውን ያብዛለዎት
@asnakewmamyue2210
Жыл бұрын
የኛ ልዩ ሰጦታችን።በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን።የድንግል ልጅ አማኑኤል በእድሜ በፀጋ ያኑርልን።
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@asnakewmamyue2210
Жыл бұрын
@@Hiyawsim ትክክል ነህ።። እኔ ከሰጋ ለበሰ አጋንትነት ወደ ትክክለኛ ሰውነት የተለወጥኩት።።በአባታችን በመላከ መምህር ግርማ ወንድሙ እና። በአባታችን በአባ ዮሃንሰ ተሰፋ ማርያም ነው ዛሬ ላይ እንደ ሰው ቁሜ የማወራው።ሰለሁሉም ነገሮ ግን እነዚህን እንቁ አባቶች የሰጠን ሉእል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ አሜኑኤል የተመሰገነ ይሁነው።
@asnakewmamyue2210
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሺህ አመት ያኑርልን።
@sebleberhanu9318
Жыл бұрын
እቁ አባታችን እባክዎት ወለተ ማርያም ከነቤተሰቦቸ በጸሎት ያስቦኝ እድሜ ጤና ይስጦዎት እግዚአብሔር
@sabaghumbot5485
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በእውነት በጣም ነው ይገርማኝል የህዝብን መድን የሚቃውም መቼስ እግዚአብሔር ይፍርዳል አባታችን ለዕኛ ለጠፋነው ከእግዚአብሔር የተሰጡን ስጦታችን እግዚአብሔር ይመስገን ።
@user-wh2yc7sm8z
Жыл бұрын
ለነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችንም የደረሰልን አባታችን አዳሜ ከጤና ጋር የበዛልን አሜን 3🤲በፀለታችሁ አሰብኝ ወለተ ክዳን ነኝ እህት ወንድሞቼ 🤲
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@wubetebelayworkie5767
Жыл бұрын
Abayeye yebarkune yeftune. Le megnagete yabkane. Ye ethiopiane yemeserache yakerblene yasemane. Ye abrhame amelkie yetebklene. Yeftune begeta beyesuse kersetose seme amene. 🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺💙💙💙💚💛❤️💞💞💞
@user-wz8cg5zx9q
Жыл бұрын
አምላካችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@tarikuyoutube6958
Жыл бұрын
Lenenete YEDERESEWE GETA legnema yedereselene" enkwane beselam matachewe Abatachene
@mulu04j
Жыл бұрын
አባ ረዥም ጤና ይስጥልን ተመስገን ፈታሪ የምህረት እጆችን ላከልን ❤💛
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!!
@Eyob797
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ውድ አባት መምህር ግርማ።
@andargew
Жыл бұрын
ሰላም ክቡር አባታችን እንኳን ደህና መጡ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በርከትዎት ቡራኬዎት ይድርሰን አሜን ጸጋዎትን ያብዛልዎት እግዚአብሔር አምላክ አሜን 👏🙌🙏👏🙌🙏👏🙌🙏⛪⛪⛪💒💒💒
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@fuff9372
Жыл бұрын
እውነት ነው እህታችን አባታችን ናቸው የኛን ህመም የታመሙልን በሽታችንን ያወቁልን
@tamagnbemnet3305
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን
@Rute1921
Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት 👏👏👏🌺
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም ለምን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!!
@meskeremakeliluwoldetensay3365
Жыл бұрын
አባታችን አባ ግርማ እታችን በውጪ አገር በጣሊያን። ጭንቀት። ላይ ነች በፀሎታቸው አሰታውሷት
@salamasalama1703
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ጠና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት በእዉነት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@eyobiyemaryamlij5676
Жыл бұрын
አባታችን እንኮን በሰላም መጣቺሁ
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ሲጀመር ሰው በመንፈሳዊ ሂወቱ ጠንካራ ካልሆነ መንፈሱ አይወጣለትም፡፡ ለምን አባታችንን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
@mekdestamiru8525
Жыл бұрын
ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጦት አባቴ
@martaetopian6896
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን ላይ አድሮ የሚሰራ የሐዋርያት የቅዱሳን የሰማህታት አምላክ ዘወትር በማይለካው ቸርነትህ የምትመለከተን የድንግል ልጅ ክርስቶስ ሆይ አባታችንን ዋጋቸውን እጥፍ ድርብ አርገህ ክፈልልን ስምክ ለዘላለም ይመስገን በየዘመኑ ሁሉ የማትተወን አሜን አሜን አሜን 🌸🌸🌸🌸🌸
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ሲጀመር ሰው በመንፈሳዊ ሂወቱ ጠንካራ ካልሆነ መንፈሱ አይወጣለትም፡፡ ለምን አባታችንን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!!
@martaetopian6896
Жыл бұрын
@@Hiyawsim አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለሁላችን ማስተዋሉን ይስጠን መምራችን አባታችን ነቁ እንዳሉን ዘዉትር በዚህ ዘመን በንቃት በትጋት መመላለስ ነው የሚበጀው እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ ታግዘን ከልብ ለቤተክርስቲያን ለተዋህዶ ተልኮ በንፁሁ የሚተጉልንን አገልጋዬች ሁሉ ሁሉን ቻይ ኤልሻዳይ ዋጋቸውን ይክፈልልን ለእኛ ለምህመኑ ሁሉ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን ሰማአቷ አርሴማ ቅድስት አርሴማ ዋስ ጠበቃ ትሁነን አሜን
@firiyotfiritawaahidoo3921
Жыл бұрын
Ba hunet igzehiber sira yemayi qoxor new kibir misgana la igzehiber yigabal Yene Abat idime ba tena ga Anurilin Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲
@gadisedanbi5707
Жыл бұрын
Abate egizaberi tena ena edim yetachu 🤲🙏💖💖💖✍️ye herso berakati bemahawo video yedasenyi🤲🙏😭
@melishewdagne3887
Жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
@yahawiadenay9438
Жыл бұрын
የማቱሳል እድሜ ይሰጥልን አባትየ
@shitulegesse452
Жыл бұрын
እውነትሽነው እህታችን ስማቸውን የሚያጠፉሁ ልቦና ይስጣቸው አባታችን እድሜዬ ጤና ይስጣቸው አሚን
@user-nv7er2cv7i
Жыл бұрын
ደብተራቸዎች ናቸው እሚቃውመት ሌላ መሰለዝህ ስራቸውን እየተነቃባቸው በጸሎት እናስባቸው ሁሉንም አባቶች
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ሲጀመር ሰው በመንፈሳዊ ሂወቱ ጠንካራ ካልሆነ መንፈሱ አይወጣለትም፡፡ ለምን አባታችንን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!!
@haweasho1009
Жыл бұрын
Temesgen Getachen....memher Egziyabher yestote yebarkot.
@roziawoke1301
10 ай бұрын
ውድ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@yemariamnegn5667
Жыл бұрын
በረከትዎት ይደርብን
@ddd1993d
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡየኔም የመዳን ቀን ቅርብ ይሁን መቼ ይሆን የማገኝዎት
@weleteslase21
Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@amanuel5687
Жыл бұрын
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን ረጅም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፀጋዎን ያብዛልን የአባቴ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ
@weseneethiopia8720
Жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin barakatachaw yiidarban Waltmamdn Ana Hayiilamasqal baxalot asbun
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን … እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በአል በሰላም አደረሰን! እዉነት ለመናገር በእሳቸው ያልተፈወሰ ባይገኝ… በክፉ መንፈስ አሰራር ያልነቃ እና ያልተማረ የለም፡፡ሲጀመር ሰው በመንፈሳዊ ሂወቱ ጠንካራ ካልሆነ መንፈሱ አይወጣለትም፡፡ ለምን አባታችንን እንደሚቃወሟቸው አላውቅም፡፡ የአባታችንን ፀጋዉን ያብዛልን … መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የተግሳፅ ትምህርቶችን ስብከቶችን ይማሩ፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
@seltantesfamariam8248
Жыл бұрын
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
@aronelias2407
Жыл бұрын
Memhir edmena tsegawun ystwet...bizu bizu shi memhran enderswe Le Kristian Hulu yasfelgal. Sle hulum stotawu Egziabher ymesgen
23:29
Memeher Girma Wondimu 234 ከዘፋኝነት ወደ ዘማሪነት ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 140 М.
29:09
Memeher Girma Wondimu Video 276 በ30 ብር መተት 700,000ሺ ዶላር
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 161 М.
00:17
#JasonDeruloTV // Lottery #GotPermissionToPost From @prestige_et_collection #FromTheIslands
Jason Derulo
Рет қаралды 63 МЛН
00:41
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 80 МЛН
00:15
Beautiful gymnastics 😍☺️
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
00:33
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
26:30
ዋናውን ሚስጥር ነገሩኝ!#spiritual #rural #areassacred #songs #spiritualgrowth #talents #religious #vlog
Donkey Tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
41:00
July 25,2024-ኢትዮጵያ መልሲ ንኤርትራ |ኤምባሲ ታዓጽዩ …? | መጠንቀቅታ ኤርትራውያን ትኬት |
Solo Media
Рет қаралды 27 М.
32:46
Memeher Girma Wondimu Video 141 ከፍ ከፍ ያደርግሃል *( በአምልኮት ጊዜ 3ቱ ጥበቦች*
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 167 М.
32:35
Memeher Girma Wondimu Video 88 እግሩን ላስቆርጠዉ ነበር
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 167 М.
24:16
Memeher Girma Wondimu Video 274 ክፉ መናፍስት ሲኖርብን ለማወቅ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 203 М.
27:37
Memehir Girma Wondimu Video 347 ሴት አይነ_ጥላ በወንዶች ዲያቆኑንን በመተት
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 241 М.
26:57
Memehir Girma Wondimu VCD 27 D
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 372 М.
58:03
♦️ከሆሳእና እስከ ኩየት ♦️የ 15 ዓመትቷ ብላቴና♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
23:31
🔴 "መቁረብ መታሰር ነው የሚሉ አሉ፣ ትክክል ነው?" | ልማድና ክርስትና #ምዕራፍ_6 | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 45 М.
1:11:06
Aba Yohannes Tesfamariam Part 666 A ''ባለጸግነትን የሚወድድ ትርፍን አይጠግብም''
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 73 М.
0:23
Rollover Crash💥 (Inside View) #gopro #crash
tomhansenmedia
Рет қаралды 3,5 МЛН
0:40
РЕЗКА РЕЗИНЫ ДЛЯ ШИН
MakkClips
Рет қаралды 6 МЛН
0:17
🔥Чем занят в выходной водитель porsche #shorts
Auto Expert
Рет қаралды 4 МЛН
1:01
Подпишись❤️ Давай взрывать🚀
Рамир Хасанов
Рет қаралды 8 МЛН
0:58
Когда только что купил авто с пробегом 🤔😁
Суворкин Сергей
Рет қаралды 2,6 МЛН
1:00
Запуск! Новое поступление. Заставил Мертвеца Работать #shotrs #audi80 #kejetronic #запуск #разборка
Авторазборка
Рет қаралды 907 М.
0:19
КИТАЙСКИЙ АВТО
Films
Рет қаралды 1,4 МЛН