No video

Memehir Girma Wondimu Video 374 የሰዉ ልጅ እንደ ሲኦል እየኖረ ነው

  Рет қаралды 111,238

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Жыл бұрын

ቀጣይ የማይቀርበት ጉባኤ _ SHARE ይደረግ
በካናዳ ሀሊፋክስ እና አሜሪካ አካባቢ ላሉ ምእመናን የተዘጋጀ ከOctober 7,8,9,2022 (መስከረም 27,28,29,2015 ዓ.ም) መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ከሀገረ ስብከቱ በተደረገላቸዉ ጥሪ መሰረት በተጠቀሰው ቦታ እና ቀን የደብር አስተዳዳሪዎችና ዘማሪያን በተግኙበት አገልግሎት ይጀምራሉ ::
Location/ቦታው 500 Larry Uteck Blvd Bedford NS B4A 0E1
ለበለጠ መረጃ +19028301879, 9028306477 +19023295399

Пікірлер: 305
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
ስለ እውነት አባታችንየተሰራዉ መንበር ሲያምር እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ሁላችሁን🙏🙏መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ💒
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ኪዳነ ምሕረት እናታችን ለሁላችን ትፈውሰን
@liktube5403
@liktube5403 Жыл бұрын
እህት አሁን የት ነው የማገለግሉ
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
✝የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል የክብር ስግደት✝ 🌼🌻🌼🏵️🌸🌺🌿🥀🌾💐🌹 🍁😇🙏🤲🙏🎋😇🌹🌼🌻💐🌸 የመልአክት አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X መልአከ ኃይል ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለሚካኤል 3X ምስጋና ይሁን ለሚካኤል 3X ስብሐት ይሁን ለሚካኤል 3X ክብር ይሁን ለሚካኤል 3X ውዳሴ ይገባል ለሚካኤል 3X አለቃ ሚካኤል የሠራዊት አለቃ አለቃ ሚካኤል የምሕረት መልአክ አለቃ ሚካኤል የሰላም መልአክ አለቃ ሚካኤል ጠባቂ መልአክ አለቃ ሚካኤል ትጉህ መልአክ አለቃ ሚካኤል ሩኅሩኅ መልአክ አለቃ ሚካኤል ተራዳኢ መልአክ አለቃ ሚካኤል ለጋስ መልአክ አለቃ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ አለቃ ሚካኤል ልዩ መልዕክተኛ አለቃ ሚካኤል ጽኑ ረዳት ኦ ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ክብርና ምስጋና ይሁን ላንተ ዛሬም ዘወትር ለዘላለም kzfaq.info/get/bejne/nsmchqd1s8irZ2w.html
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን።
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሚ እና ጤና ይስጥልኝ
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Жыл бұрын
@@user-ts9nc5fv5f አሜን አሜን አሜን
@teklemobae1658
@teklemobae1658 Жыл бұрын
@@user-ts9nc5fv5f ሮሮር
@user-nk4do8uu7x
@user-nk4do8uu7x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@uaeuae576
@uaeuae576 Жыл бұрын
የኔአባት እድሜ ከፀጋው አብዝቶ ይስጦት እሄቀን ናፈቀኝ እኛንም የታሰርነው እኛከማናውቀው አምላክ ቅዱሳን ከሚያውቀው እስራት ይፍታን
@ruhama561
@ruhama561 Жыл бұрын
እኳን በሰላም መጡ መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e Жыл бұрын
ሰላም ሩሀማዬ እንኳን ደህና መጣሽ አባታችን የት ቤተክርስቲያን እደሚያገለግሉ ካወቅሽ ንገሪኝ በማሪያም እዳታልፊኝ
@user-ro7in8eq8u
@user-ro7in8eq8u Жыл бұрын
@@kidist-cd7gz2ut3e አሜን እኳን ደህና ቆየሽኝ በእነት ለአሁኑ የት እደሚያገለግሉ አልሰማሁም
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
በስማም አራትመቶ አምሳሶስት እሽ ሰው ለመግደል እግዞ በሰማሁ ማረኝ ኑርልን አባታችን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ባባታችን ፀጋ አገራችን ህዝባችን ነቅቷል ተመስገንንንንንንንን ይከ ከቱ እርኩስ መንፈስ ወላዲተ አምላክ ከገፀምድር ታጥፋልን አሜን💚💚💚💛💛💛❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ዝመኑሁ ይባረክ አባቴ
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ስትፈወ ሱው ሳይ ነብሴ ደስ ይላታል እኔም አንድቀን እፈውሳለው
@arsimasima21211
@arsimasima21211 Жыл бұрын
አባቴ ምንም ቃለት የለንም እድሜዎት ያስረዝምልን ወለተ ሰንበት በፀሎቶት አስቡኝ አባቴ
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ አባት መምህር ግርማ።
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 Жыл бұрын
ሰለ ሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን በረከት ፀጋ ትእግስት ኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@wensht1459
@wensht1459 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን እኝንም በፀሎታችህ አስቡን ወለተ ማርያም ነኝ
@KidusYared12
@KidusYared12 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።
@maereggebru1184
@maereggebru1184 Жыл бұрын
ተመስገን። አባ እግዚአብሄር ይመስገን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ። በረከታችሁ ይደርብን።
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Жыл бұрын
የባቴ እንኳን በሰላም መጡልኝ ኑሩልኝ አባዬ በረከቶ የፈጣሪ ስጦታዎት በረከት ይደርብን በፀሎቶ አስቡኝ እድሜዎትን ያርዝምልኝ ከኔ ቀንሶ ለርሶ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ➕🕯
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 Жыл бұрын
አባቴ እርሷን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@tizitazena3800
@tizitazena3800 Жыл бұрын
Hulachinim layi yalewun menafist kidus egizabher bekachihu yibeliln amennnn
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ሺ አመት ኑሩልን የድሆች አባት
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_ሰለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ _*
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ በፅሎቶዎት ኣሰብኝ አባታችን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ
@linaozkaya5118
@linaozkaya5118 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን በረከቶት ይደርብን አሜን 🌺💐🌸🌸🌺🌺🌺
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቶት ይደርብን
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Waqaayyoon Sagalee Jirnyaa Siin Haa Dhagechisuu Abaa Koo barakkaatin Keessan Nuraa Olee Haa Bulluu!!
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
ቅዱስ:እግዛብሄር:ለኛም:ድረስልን:በስደት;ላለነው:ልጆችህ:ይቅርበለን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን አባታችን ረጄሜ እዴሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ለኛም እመቤቴ ተድሪስልን አሜን😥
@user-mz4kb2vh6m
@user-mz4kb2vh6m Жыл бұрын
አባታችን እረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን ለናት የደረስች እመቤት. ለኔም ለቤትስቤም ትድረስ አሜን አሜን አሜን
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ የኔ መልኳም ሰው
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ሰላም የኔ አባት እድሜ ወትን ያርዝምወለት ፈጣሪ ሆይ ሰው አድርገኝ ሰው ይድነቀው
@user-nh1ys7ou5s
@user-nh1ys7ou5s Жыл бұрын
ኣቦዋኒ እንኮዕ ብሰላም መፃኡኹም የኔ ናፈቆት እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እዴሜ ና ጤና ይስጦዋት የኔ ኣባት እኛንም እግዚአብሔር ያበርተን ተግተን እንድ ነፀልይ ሁላችን ተስረናል ኣየ😥
@aaggss8829
@aaggss8829 Жыл бұрын
ሓፍተይ መዓረይ በጃኪ ተገዲስኪ መልሰለይ ሓፍተይ ኣሎ 10 ናይ በረካ ሓቂ ድየም ዘድሕኑ በጃኪ ብታ ድንግል ማርያም 😭😭😭😭😭😭💔🙏
@user-bf4nc4ud5m
@user-bf4nc4ud5m Жыл бұрын
@@aaggss8829 እወ ዓርክይ ከይዳ ነይራ
@misganaabalemu5603
@misganaabalemu5603 6 ай бұрын
ኣበይ ክንረኽቦም ንኽዕል
@saraaa1213
@saraaa1213 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠለህን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
መድኃንያለም የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አባታችን 🤲🏽
@user-iu6hu4kh1u
@user-iu6hu4kh1u Жыл бұрын
ለአባታችን ሠላም ጤና ይሥጥልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@haymi143
@haymi143 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@abooa8769
@abooa8769 Жыл бұрын
ኣባታችን በፆሎታቸው አስብን የዝምት መንፈስ አሰተግረኛል ወለተ ዮሃንስ እባላሉ ስም ክርስቲያን እህቶቼ ወንድሜቼ ብፆልት አስብን 😭😭😭😭😭
@smalhaft3935
@smalhaft3935 2 ай бұрын
አመበቴ ታሰብሸ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እግዚያቢሔር ይመስገን
@zelekashgetachew367
@zelekashgetachew367 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሠላም በጤና መጡልን። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥልን። እኛም አግኝተንዎት ከእርሶ በሰከት አግኝተን እድንድን እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን አማላጅቷ ድግል ማርያም አማልጅን ለምኝልን አሜን አሜን አሜን !!!
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@hayah5385
@hayah5385 Жыл бұрын
ለናተ የደረሰ የድግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልን ወላድታምላክ ለደጀ ታብቃን አሜን አሜን አሜን
@workuyared3806
@workuyared3806 Жыл бұрын
አባታችን አግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ እና ጤና ይስጥዎት !ኑሩልን ።
@ertaerta726
@ertaerta726 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረስ አምላክ ለኛም ይድረስልን
@user-bg4db8cs7x
@user-bg4db8cs7x Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ጠባታችን🙏🙏🙏
@uae1023
@uae1023 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይግባው ለቸሩ መዳኒያለም ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ላባታች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hjii1398
@hjii1398 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነሰ አባታችን ፀጋዉ ያብዞሎት አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን የደረሰው አምላክ ይክበር ይመስገን ለአባታችንም ሬጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባ በረከቶ ይደርብን
@hana967
@hana967 Жыл бұрын
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ✝️
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
አቦ አባታችን ይሄን ትምህርት ይዘው ባይመጡልን ብቅ ባይሉ ተበልተን ተወረን እድሜ ልካችን አፈር ሆነን እቀራለን ከዚ በላይ ምን ኑሮ አለ ። እርሶን የሰጠን አምላክ ደግም ደጋግም ይባርኮት ይሄን አሳይተውን ካልበረታን ምተናል ።
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
ሰለ ሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን በረከት ፀጋ ትእግስት ለወንድማችን ለቀሲስ ሀይለ መሎካት አግዚአብሔር ይስጥልን የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
አሤነሸ በእዉነት ልክ እንደሳቸዉ ልጃቸዉንም ይተካልን🤲🤲🤲
@maereggebru1184
@maereggebru1184 Жыл бұрын
አሜን
@metkulengrhe752
@metkulengrhe752 Жыл бұрын
አባታችን በድሜ በጸጋ ያቆይወት መድሐኒአለም ከርሶአይ አሜን አሜን አሜን
@alamalam8035
@alamalam8035 Жыл бұрын
አባታችን እኮን ደናመጡልን አምላኬሆይ የኔእና ቤተሰቦቸን ያባታችን አምላክ ከርኩስ መንፈስ አላቀን
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
እንኮን ሰላም መጡ አባታችን ውላችንም ግራተጋብተናል አምላክ ይውነን ይኤ እንደቀልድ የሚታይ አይደለም መመረጥነው ከአጋንት መላቀቅ ከዚበላይ ምን አለ😭
@ant1852
@ant1852 Жыл бұрын
ወደ እርሳቸው መሄድ ፈልጋለው በአሁኑ ጊዜ የት ነው የሚገኙት ?
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
@@ant1852 ተከታተይ አንዳንዴ የካ አባዶ አንዳንዴ ሰላሴ ከተከታተልሽ ሰለሚናገሩ ትሚያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f Жыл бұрын
አባ እድሜ በጤና ያቆይልን ♥
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሽ አመት ኑሩልን የኔ ልዩ አባት
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 Жыл бұрын
እግዝሐብሄር ሆይ እኔንም እናት አባቴን እህት ወድሞቼን እደያርኮም ሰውዬ እባክህ ፈጣርዬ ሳትፈውስ አትለፈን ጌታ ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ስለናትህ ብለህ ፈውሰን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናንተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@semegnhodes1710
@semegnhodes1710 Жыл бұрын
BIZU BIZU DEG SEWICHIN YISTEN! MEMEHIR GIRMAN ENS ABA YOHANSN YESTEN AMLAK YETEMESEGENE YIHUN!! AMEN AMEN!!!
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አምላክ ይሰጦት የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለአባታችን ለባአለወል አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን እማምላክ እናታችን ሁላችንንም ትዳብሰን🤲🤲🤲
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ንዓካትኩም ዝበፅሐ ንዓናዉን ይብፀሐና ብሓቂ ብጣዕሚ ዝገርም እዩ እግዚኣብሄር ይገስፆ ኩቡር ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም 🙏🙏🙏
@hamedhamed3002
@hamedhamed3002 Жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏❤❤🙏🙏
@kidist2153
@kidist2153 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ አባታችን
@tube139
@tube139 Жыл бұрын
የአባታችንን ያኑርልን ፕሊስ አባታችንን ቁጥር የሚያውቅ 😭😭😭😭
@marrydinkutub8727
@marrydinkutub8727 Жыл бұрын
Egzabher hoy aghanem aseben amennn
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j Жыл бұрын
አባታችን እንኳንም መጡልን ፀጋውን ያብዛልኦ፡ ሁላችንም ታስረናል አምላክ ይድረስልን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የፈውስ አምላክ ለእኔም ይፈውስኝ አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@aberhmekanealwewarku9881
@aberhmekanealwewarku9881 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@getiadino2938
@getiadino2938 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን🤲🤲🤲😭🤲🤲😭🙏🙏🙏
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጠወት አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@ermiastam8220
@ermiastam8220 Жыл бұрын
Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Melake Menkirate Memhere Girma Wondimu!!!
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 Жыл бұрын
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤️❤️❤️❤️✅✅🙏🙏🙏
@atsedemariam6542
@atsedemariam6542 Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የእግዚአብሄር ቤተሰቦችቻ አባ ቡራኬዎ ይዲረሰን ፊቴን አይኔን ተቃጥየ ልሞትነው ጭንከት አልቻልኩም አፅደ ማሪያም ብላችሁ በፅሎት አስቡኝ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰረገን አሜን አሜን አሜን ለባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከት ይደርብኝ አባቴ የነፍሴ መጋቢ➕➕➕➕➕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏👍❤
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Жыл бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
እግዜአብሄር አምላክ አባታችንን በድሜና በጤና ይጠብቅልን
@ygermal1
@ygermal1 Жыл бұрын
ጠፍተን አውሬ በልቶን ነበር ደረሱልን አባትአለሜ መኖር ጀመርን ከሰው ተርታ ተሰለፍን ጨለማችን ተወገደ ብርሃን አይን እግዚአብሔር አምላክ የሚታየውን ጠላት ሁሉ ከእግርወ ስር ይጣልልወት የማይታየውን ጠላት ወደ ጥልቁ ይሰርልወት።
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት በረከትዎ ልመናዋ ፀሎቶ ይደርብኝ ለመላ ቤተሰቦቼ ጋር ለእዝበ ክርስቲያኑ በሙሉ
@user-pv7bm9uh4y
@user-pv7bm9uh4y Жыл бұрын
አባታችን ፀሎቶት ይርዳኝ እኔሰ ያለሁበት ከብዶኛል
@weletekiros2334
@weletekiros2334 Жыл бұрын
Egzabher tsegawn yabzalut. Bereketachu yiderbn lenante yederese amlak legnam yidresln🙏
@firhiwotyefat6162
@firhiwotyefat6162 Жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን የጨማምርሎት እድሜ ይጨምርሎት የኔ አባት ስወድሆት🙏🙏🙏
@tigistgetachwe3111
@tigistgetachwe3111 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጦት በጣም ነው የምወዶት በጣም አምላኬ እርሶ ጋር ይዉሰደኝ
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን የፈወሰ ይፍዉሰን
@abbyabby607
@abbyabby607 Жыл бұрын
Elllll Ellll Elllll Amen Amen Amen 😍💞🥰😍
@afcs7804
@afcs7804 Жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንንም ፈውሰንና ለምስጋና አቁመን አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን
@Muluneshkitchen
@Muluneshkitchen Жыл бұрын
አባ እግዚአብሄር ያኑርልን ለኛም እግዚአብሄር ይድረስልን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
"የዲያብሎስን ስራ ያፈርስ ዘንድ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ " አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ! እግዚአብሔር አንቂ የሀይማኖት አባቶቻችንን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኝህ ብፁእ ወ ቅዱስ አባት ሁሌም ሳያቸው የመላእከ መንክራት የመምህር ግርማ አባት መስለው ነው የሚሰሙኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Жыл бұрын
አባየ የእኛ ልዩ አባት ሸህ አመት ኑሩልኝ
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን
@aberashyoutube9089
@aberashyoutube9089 Жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@user-kw9md6cx1p
@user-kw9md6cx1p 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፆሎቶን በረከት አይለይብን 🙏🙏🙏
@user-ni8cu7sy4w
@user-ni8cu7sy4w Жыл бұрын
አባ እድሜ ጤና ይስጥልን እኛም በስደት አለም ያለነውን በፀሎት አስቡን
@user-ty3xu6no7q
@user-ty3xu6no7q Жыл бұрын
ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድርስልን ቸሩ መድሀኒ አለም ሆይ ለደጂህ አብቃን ስደተኛ ልጆችህን ለንሰሀ አብቃን😭❤
Memeher Girma Wondimu Video 86  740  በግ የተገበረለት ዛር
34:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 178 М.
Memehir Girma Wondimu Video 377.ሙዋርተኛው ደብተራ ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ተቀበረ ዶሮ ከነ-ነፍሱ ሥወስድ አያዩኝም
23:38
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 106 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 31 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 4,7 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 366 በሆረር ፊልም የሚገቡ ክፉ መንፈሶች
25:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 110 М.
Memehir Girma Wondimu Video 360 የትዳር ፈተናዎች  በመናፍስት
26:09
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 68 М.
Memeher Girma Wondimu Video 36 B at Calgary St Kidanemehert
1:14:28
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 113 М.
በሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ባለሞያ ክርስትና ሳይገባኝ ኖሬ ተጎዳሁ እናትና ልጆች በዘር መንፈስ Memehir Girma Wondimu 637#subescribe
31:27
Memeher Girma Wondimu VCD 45 B
1:00:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 442 М.
Memehir Girma Wondimu VCD 56 B
1:05:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 275 М.
Memeher Girma Wondimu VCD 50
1:24:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 119 М.
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 43 М.
Memehir Girma Wondimu VCD 33 C
1:13:50
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 440 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45