Memehir Girma Wondimu Video 426.ጆሮዬ አይሰማም ነበር ሠማ ዓይነ-ጥላ ከልጆች ጋር ሲወለድ

  Рет қаралды 47,868

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Жыл бұрын

የኤማሁስ መንገደኞች በሚል ርዕስ ልዩ ትምህርተ በቀጣይ ቪዲዮ በዚሁ ቻናል Subescribe , Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ!

Пікірлер: 259
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን በረከተዎ ይደርብን✝️🤲✝️🤲✝️ እኔ ይችን ቀን ናፈኳት ከነ ቤተሠቦቸ የምፈወስበት 😢😭😭😭
@thth5649
@thth5649 Жыл бұрын
የምር እኔም🥺🥺
@user-qk9tn7fy5b
@user-qk9tn7fy5b Жыл бұрын
እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁንልን
@abinetnugusie8573
@abinetnugusie8573 Жыл бұрын
Yet new yalut ahun
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eshetugashaw1328
@eshetugashaw1328 Жыл бұрын
ewnt yehon temrit nw aba egzihabher tsegawn yablwot
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Жыл бұрын
የእውነት አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እየተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ ልኡል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
እንካን ሰላም መጡ አባታችን ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት አለም ያላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን
@mulu5487
@mulu5487 Жыл бұрын
አባታችን የተዋህዶ አንቁ ማቱሳላን አድሜ ይስጥልን አባየ ለነሱ የ ደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ አየሱስክርስቶስ ለተጨነቀ የታመመ ሁሉ ይድረስልን
@zainbzainb3131
@zainbzainb3131 Жыл бұрын
አባታችን እውነት በጣም ድንቅ ነው ቃላት የለኝም ብቻ ሺ አመት ኑሩልኝ የኔ ውድ አባት
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእርሱ ሥራ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው በአባቶቻችን ላይ አድሮ እሄን ያደረግ የእስራኤል ቅዱስ የድንግል ማርያም ልጅ አባታችን እድሜውንና ፀጋው አብዝቶ ይሰጥልን እሰይ ወገኖቼ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችን በተለያዩ የዲያብሎስ እስራት ለተያዝ ለሰው ልጆች ሁሉ ይድረስልን
@senayhailemikael6585
@senayhailemikael6585 Жыл бұрын
ጌታችን መድኃኒታችን መድሃኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ የሁላችንንም ጆሮ ይክፈትልን።
@user-bb3cb3rz8g
@user-bb3cb3rz8g Жыл бұрын
አባየዋ እድሜዎትን ያርዝምልን ❤️❤️❤️❤️
@senayhailemikael6585
@senayhailemikael6585 Жыл бұрын
ለሁሉም የደረሰ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛንም ከሰይጣን እስራት ይፍታን።
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
አባእኳበሰላምመጡልን:አባይይዬ:በረከተዎትይድረስልን
@desnetamare1358
@desnetamare1358 Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሄር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጦት🙏
@tadelegulilat496
@tadelegulilat496 Жыл бұрын
መምራች እባኮት ያሉበት ማዉቅ አልቻሉኩም ሙሉ ቤተሰብ በመንፈስ ይሰቃያሉ ድረሱሉ ይራራሉን እባኮትን
@hanatube9819
@hanatube9819 Жыл бұрын
አባዬ እወዶታለሁ በጣም ለመለወጤ ምክንያት ነዎት
@youtobe8587
@youtobe8587 Жыл бұрын
ለአባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ባርኩን አባቴ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንቁ አባታችን ቸሩ መድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ የማቱሳላን እድሜ ይስጦት እንኩዋን ደህና መጡልን 😍😍😍🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️እኛንም ያስበን እግዚአብሔር እንደቸርነቱ 🤲🏿😥
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Жыл бұрын
Amenamenamen🙏🙏❤️❤️
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
Amen Amen Amen!
@naherdawit1701
@naherdawit1701 Жыл бұрын
አባክህ ወንድም ወይም እህት እባካቹ ኣባ የሚገኙበትን ንገሩን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
@naher dawit Aba Addis Ababa nachew yalute gine enede befitu ye fewes program alegemerum
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጣቸው
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 Жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እየተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@emuminilu2747
@emuminilu2747 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ጤና ይስጥልን አባታችን በረከትዎ ይደረሰን
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባ የፍቱኝ በጰሎት ያስቡኝ
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ልዬ አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት እድሜ ይስጦት ጠላቶትን የማየታየዉን እየሱስ ክርስቶስ እየቀደመ ዝስበርሎት
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን! መጠመቅ ማስቀደስ አብሮኝ ለምዱል።እርሶን የስጠን አምላክ ይመስገን።
@meseretnegatu2122
@meseretnegatu2122 Жыл бұрын
አባታችን እግዝያብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ነክተሽ ቤተሰቤ ሳትሆኝ አትለፊ
@danielamare475
@danielamare475 Жыл бұрын
Amen amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@aronhabtie8545
@aronhabtie8545 Жыл бұрын
እነኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከተዎ ይደርብን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
Amen Amen Amen!
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ነው ዘንድሮ አባታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ያድሎት መድኃኔዓለም ❤✝️
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን ለችናተ የፈወስ አምላክ ለእኔም ይፈውስኝ አሜን
@alamalaam7500
@alamalaam7500 Жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደርብን ልኡል እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ለመፈወስ ያብቃን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Anean Amean Amean Amean
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዘመናችን እርስዎን ያዘጋጀልን አምላክ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን።
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e Жыл бұрын
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እባታችን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@seblewongelayalneh7510
@seblewongelayalneh7510 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛሲል እርስዎን ይጠብቅልን አባቴ
@user-xd5jf7fb8c
@user-xd5jf7fb8c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን በእዉነት አንቅታችሁናል እግዚአብሔር ሁላችንም አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን
@user-mi4el7zg8e
@user-mi4el7zg8e Жыл бұрын
በፀሎት አስብኝ አመተ ማርያም ከነቤተሰቸ አስቤኝ
@samsungalaxy8462
@samsungalaxy8462 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ በቤተስቦቼ አድሮ ከዝህ ስቃይ የምወጡበት የምንወጣቤት ያድርገን ፈጣር
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
የተወዱ አባታችን እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጠወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@danielamare475
@danielamare475 Жыл бұрын
Glory be to god ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ስድትኛዋን በጽሎ አስብኝ አባዬ
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን ለናተ የደረስ አምላክ ለኛም በያለንበት ይድረስልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ።
@reethareetha2319
@reethareetha2319 Жыл бұрын
ፀጋውን. ያብዛሎት. አባቻችን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e Жыл бұрын
እግዚአብሕር ይመስገን እባታችን እድሜና ጤናውን ፈጣሪ አብዝቱ ያስጥልን አባታችን እኔነም ለዚቀን ያብቃኝ 💚💚💛💛❤❤👏👏👏
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
አባታችን አንኳን ደህና መጡልን አባዪ ውድድድድድድ በርከተወ ይደርብን አሜን አሜን አሜን በድሜ በጤና ኑሩልን አሜን
@kudusgebreil9272
@kudusgebreil9272 Жыл бұрын
እባካችሁ አድራሽ የመምህር ግርማ ምታውቁ ንገሩኝ በድንግል ማርያም ሰም ሰልካቼው ላኩልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን ።
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ያቆይልን
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel Жыл бұрын
Egezyabher yetemesegen ukon Abatochan regem edema yestelen Dengel Maryam Mesgan yegbatal 🙏🙏🙏
@sarad925
@sarad925 Жыл бұрын
አቦ ናይ ኩልና መምህር ግርማን መድሃኒአለም ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ በሠላም በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-on1fk7wx2o
@user-on1fk7wx2o Жыл бұрын
የኛ ውድ አባታችን ረጅምእድሜናጤና አብዝቶ ይስጠዎት አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድሞቻችን እህቶቻችን ከጠላት እስራት የፈታ አምላክ ለኛም የምንፈታበት ቀን ያቅርብልን አባታችን በፀሎትዎ አይርሱን ወለተሰንበትና ቤተሰቦቼ
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን የህዝብ አባት ኑሩልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Ameaan Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 Жыл бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን እንወድዎታለን በጸሎትዎ አስቡን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Egzbhaer Amlkeai Asdesay Eheat
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 7 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Жыл бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በረከትዎ ይድረሰን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
አባዬዬዬዬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@meserthailu5851
@meserthailu5851 Жыл бұрын
ሰለ እግዚአብሄር ወገኖች አድራሻቸውን ንገሩኝ
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ይህ ቀን ናፈቀኝ ግን ለምንድነው አባታችን ሳያቸው እንባየ ምፈሰው ስወዳቸው
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
በማርያም ወደ ቻናሌ ተቀላቀይ
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
@@maymrobi እሽ ግን በማርያም አይባልም በተሰብ ሁኛሎሁ
@uaeuae576
@uaeuae576 Жыл бұрын
የኔ አባት እድሜ ይስጦት
@genetbeyeneajelo3150
@genetbeyeneajelo3150 Жыл бұрын
AMEN MAHDER MALKUET KEDST DENGEL MAREYAM LAG YAKBER YAMESGAN LABATACHEN MANKER MAMEHER GEREMA WANEDMU EGZABHER YATBEKLLEN YAMTUSAL EDEMA YASTELEN AMEN
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 5 күн бұрын
ኣባታችን፡ረጅም፡እድመ፡ክጠናጋር፡ብግዛብሕር፡በጾሎት፡ኣስቡኝ፡
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
አባታችን ረጁሜ እዴሜ እና ጤና ይሰጥልኝ እግዚአብሔር አመላክ አሜን በረታችው ይደረብን አሜን🤲🤲
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእናንተ የደረሰ አምላክ እኛም ይጎብኝን
@weinishettekeste480
@weinishettekeste480 Жыл бұрын
አባታችን ቸሩ መድህንያለም እየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጦት አሜን
@sjsjdjs8537
@sjsjdjs8537 Жыл бұрын
አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት ለኛም የምህረት ጊዜውን ያምጣልን በፀሎት አስቡኝ
@user-ml9jl9gh6e
@user-ml9jl9gh6e Жыл бұрын
እንኳ ሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜአችሁን ያርዝምልን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
በረከቶ ይድረሠን ውዱ አባታችን
@user-hl9nz5cx1i
@user-hl9nz5cx1i Жыл бұрын
እረ ሰው ከፋ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር እኛን ችሎ
@putgodfirst588
@putgodfirst588 Жыл бұрын
🙏🏽🌟🤲🏾🌟🤲🏾አሜን አሜን አሜን 🤲🏾🌟🤲🏾🌟🙏🏽 🙏🏽🌟🤲🏾እግዚአብሔር ❤️እኛነም እንደቸርነቱ ❤️ ፈቅዶ ❤️ ከታስርንበት ❤️ይፍታን 🤲🏾🌟🙏🏽
@yeenalmetyo4286
@yeenalmetyo4286 Жыл бұрын
Egzaber Ymsgen Edimen Xenawn Abzito Yadliln memr Mekirat Girma Wndimu Berketo Yderbn Ameen 🤲🤲🤲
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ብርክታት ይድርብኝ
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጠውት አባቴ
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
አባታችን እድሜናጠጋ ይስጦት ፀጋወን ያብዙሎት
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም ጎዶልያስ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@adisgetachew1451
@adisgetachew1451 Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ኣባታችን እድሜ ዘመኖትን ይባርክልን
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጦዎት የድንግል ማሪያም ልጅ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን።🙏
@artflow216
@artflow216 Жыл бұрын
እንቁ ኣባታችን ዕድመና ጤና ይሰጥልን 🥰🥰🥰🥰🥰
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤናዉን ያድልልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Ba hunet Abate Menkurat Girma wondimu Ye igzehiber sitota new igzehiber yimasgen Temasgen Idime ina tena istot Abatachin Ameen 🤲🤲🤲🌾🌾🌾🍀🍀❣❣
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
አባታችን.በእድሜ.በጸጋ.ያቆይልን እኔስ.መቼ.ነው.ምፈወሰው አቤቱ.ማረኝ.ይቅር.በለኝ 😭😭😭😭😭😭
@saaa-ht5vs
@saaa-ht5vs Жыл бұрын
Enkan beselam metu aebatachn egzabhier aebzto ybarkot edmie ena tiena ystot 🤲
@user-os1pi2dx7l
@user-os1pi2dx7l Жыл бұрын
እኳን ደሕናመጡ አባ በፀሎተወ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@fetlekiflefetle6246
@fetlekiflefetle6246 Жыл бұрын
አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
የተከበሩ ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@asegedbennu
@asegedbennu Жыл бұрын
አሁን የት ነው
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
@@asegedbennu Eheat Awean Alat keand neaho
@martabiru444
@martabiru444 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Жыл бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@clickonce2146
@clickonce2146 Жыл бұрын
ሰለሁላም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን አኳን ደሰ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ ይድረስ አምላኬ ለኛም ለሁላችንም ይድረሰልን አባታችን ሸ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅለን አሜን ሰላም ለሁላችን
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ሳእሊነነ እንኮን ሰላም መጡ አባታችን ቃለ እይወት ያሰማልን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Abbatachin rejim ermana Tena yisxacho 🙏💚💛❤️
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Eleleleleleelelleleelele Anes ye gira jorow duda neberku ka lijinate jamire new ina ye kidus Mikahel Mezmur zim biye ye Adamaku neber Ayun gin joro yisamal eleleleelele bilachew kidus Mikahel Amlak Amaseganitu wudoche🤲🤲🤲🤲❣🤲❣🤲❣🤲❣🤲❣🤲❣🤲❣
@gettegirma5100
@gettegirma5100 Жыл бұрын
Amen.Amen.Abatachin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-wt8pl1dh8q
@user-wt8pl1dh8q Жыл бұрын
Amen amen amen
@rollamall1207
@rollamall1207 Жыл бұрын
ለአባታች እረጅም እድሜ እና ጤና
@emebrhan3732
@emebrhan3732 Жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ንሩልን
@shdh7287
@shdh7287 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@sarahkatulong9004
@sarahkatulong9004 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын
የኛ ዉድ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑሮት
@merhawittedros394
@merhawittedros394 Жыл бұрын
Edmen Tienan Yebzahalkum Aba 🌹🌹♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🥰🥰♥️🌹
@user-ee8nc9yu9n
@user-ee8nc9yu9n Жыл бұрын
እልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ የሁን ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን እኔምጆሮዬ ችግር ያለብኝ ነኝ አመተ እየሱስ ብላችሁ በፀለታችሁ አስቡኝ
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 Жыл бұрын
Welete senbet negn btsoloto asbugn abatachn 🤲🤲🤲
@ueesam6026
@ueesam6026 Жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ኑሩልን ዘላለም
Memehir Girma Wondimu Video 417 ያበደረዉን እንዳይጠይቅ ዝም የሚያሰኝ በትዳር ውስጥ የጠንቋይ ቤት መተት
22:05
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 54 М.
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 31 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 12 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 18 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 425  የሞት ውሳኔ በመታነቅ ትዳሬም ተበተነ ንብረቴም ወደመ ሁል ጊዜ በጆሮዬ ታንቀሽ ሙቺ ይለኛል
26:16
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 94 М.
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 629 М.
Memeher Girma Wondimu 215 ዲያቆኑን ያሰቃየዉ የአብሾ ክፉ መንፈስ ኢትዮጲያ ትጥፋ
30:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 89 М.
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 10 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 392. ክፉ መናፍስት በቤተሠብ ዉስጥ
26:33
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 101 М.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 634 М.
Это самая гигантская машина!
0:26
Nico Clips
Рет қаралды 5 МЛН
Водный квадроцикл за 250,000$
0:40
Vladione
Рет қаралды 1,5 МЛН
Можно ли на ходу включать нейтраль и газовать?
0:59
Автосервис Мерседес MBSEMENOV
Рет қаралды 1,2 МЛН
Разрядили аккумулятор за 100 км #shorts
0:32
auto_shorts_everyday
Рет қаралды 5 МЛН