ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

  Рет қаралды 10,200,750

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

Күн бұрын

Ken Awtalat by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Full Album)
፩ አንድ ቀን አለ - 0:00
፪ ክበር ባለኝ ነገር - 6:05
፫ አዲስ አድርገህኝ - 12:59
፬ በልቧ ትጠብቀው ነበር - 22:34
፭ ክፉ አላየሁብህ - 30:15
፮ ሚካኤል - 38:12
፯ ቀን አውጣላት - 44:48
፰ ዘንበል ያልክለት - 54:26
፱ አንተ ከወሰንክ - 1:00:54
፲ መሰልኩሽ - 1:07:27
፲፩ እንደ ሀና - 1:13:32
፲፪ አማኑኤል - 1:19:22
፲፫ የእግዚአብሔር በግ - 1:26:36
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official KZfaq Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #NewMezmur #ቀን_አውጣላት #አዲስ_ዝማሬ

Пікірлер: 3 100
@amirsad4113
@amirsad4113 8 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን ያንቺን መዝሙር አለመስማት አልችልም ፋሚሊ ስላለ አሁን ላይ አልችልበትም አንድ ቀን ግን ክርስትያን ሁኜ እንደናንተ ዘምራለው ዱአ አድርጉልኝ
@portagal9073
@portagal9073 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ወደልብሽ የላከልሽ የርሱ ቃል ያሳርፍሻል። አምናለሁ ስለወደደሽ የልብሽን ሀሳብ ይፈጸማል ። ስለተወደድሽ ልጁ ያደርግሻል ተመስገን አሜን አሜን አሜን
@tigestshetaw1520
@tigestshetaw1520 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ❤
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 7 ай бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 7 ай бұрын
ይሔኮ መመረጥ ነው እህቴ እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይርዳሽ እሱ ሁሉን ያስችላል
@user-fy4oq1qc7j
@user-fy4oq1qc7j 3 ай бұрын
70M ኦርቶዶክስ የት ናችሁ ምርትየ የኔ ጠንካራ እህት እስከ ዘመንሽ ፍፃሜ በቤቱ ይፅናሽ
@user-wf7uh4eb6e
@user-wf7uh4eb6e 2 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-uk8ld2lv6d
@user-uk8ld2lv6d 22 күн бұрын
ዠ​@@user-wf7uh4eb6e
@user-nj8to5fy7o
@user-nj8to5fy7o 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Asae-kv3xq
@Asae-kv3xq 20 күн бұрын
መዝሙርሽን ስሰማው ብቸኝነቴ እረሳለሁ መዳኒያለም ጸጋውን አብዝቶ ይሰጥሽ
@Mekidi12eeee
@Mekidi12eeee 7 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከነገ ወዲያ እናቴ ስላመማት አለማጣ ቅዱስ ሚካኤል ጠበል ትሄዳለች አንድ እጇና አንድ እግሯ አይንቀሳቀስም😭 ግን የምህርት መልአክ በሆነው በአባቴ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጥበቃ በሰው ታዝላ ሂዳ ጤናዋ ተመልሶ በእግሮ እየተራመደች ወደ ቤቷ እንደምትመለስ አምናለሁ አሜን በጸሎታችሁ ወለተ ስላሴ እያላችሁ አስቡልኝ👈👈👈👈👁👁 በእግዚአብሔር ቼርነት በድንግል ማርያም ምልጃ ጸሎት በቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጥበቃ ይሁን ይደርግልኝ አሜን በእውነት እኔም በዚሁ በዝጽሁፍ ምስክርነቴን እሰጣለሁ አሜን ይሁን ይደርግልኝ⛪⛪⛪⛪
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 7 ай бұрын
ቸሩ መደሀኒአለም የናትሽን ጤና ይመልስላት በይቅርታው እና ለምስክርነት ያብቃሽ ምናልባት የመናፈስት ስራ ሊሆን ይችላል //ገጠመኝ ወይም መምህር ተስፋዬ// ብለሽ አዳምጭ እህቴ
@saraabata4886
@saraabata4886 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይማርልሽ እናትሽን ❤❤❤
@user-ke9zz1wd7j
@user-ke9zz1wd7j 6 ай бұрын
አግዚአብሔር ለምስክር ይብቃልን
@yordanosmulugeta9736
@yordanosmulugeta9736 5 ай бұрын
Egziyabhar yimarlish ehete
@zahlelebanon4514
@zahlelebanon4514 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤አልልልልልልልል
@efratam7995
@efratam7995 2 жыл бұрын
ምርቴ ያለሁት ሶማልያ መቋዲሾ ውስጥ ነው ምንም ክርስትያን በለሌበት መዝሙርሽን ስሰማ እንባ እንባ ይለኛል ።የጣኑ ሽታ ይናፍቀኛ የአባቶችን እጅ መሳለም ይናፍቀኛል።እዚህ 11 ስአት ላይ አላህ አክበር ለማለት የማክሮፎኑን ድምጽ ስሰማ ቅዳሴው ትዝ ይለኛል።እህቴ ኦሮቶዶክስ መሆን በብዙ መታደል ነው ሁሉም ይናፍቅሻል ከተዋበው አዳራሽ ይልቅ የናቴ ኪዳነምህረት ደጁ ይናፍቅሽል።ፈጣሪ ባንቺ መዝሙር እየባረከኝ ነው አመስግነዋለሁ እናቴ ማርያምንም ለደጅሽ አብቂኝ እላለሁ።
@abeloabebaw2990
@abeloabebaw2990 2 жыл бұрын
ayzosh egziabher wede hager temelsesh yenafekshiwn betekrstiyan endtayi yrdash
@netsemakiyess5739
@netsemakiyess5739 2 жыл бұрын
Fetari lageresh/yargeh yabkash degel tetbekesh
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለም ቅዱስ አማኑኤል ባለሽበት አፅንቶ ይጠብቅሽ ኢየሱስ ክርስቶስ መልካም አባት ታማኝ ወዳጅ ነው የማያንቀላፋ ጠባቂ እረኛችን ነው በጊዜው ሁሉን ውብ አድርጎ ይሰራልና የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ🙏
@efratam7995
@efratam7995 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@yasernazarpour6472
@yasernazarpour6472 2 жыл бұрын
በቤተ መቅደሱ ከሚቆሙት ይልቅ አብልጦ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በፀጋው የልብሽን መሻት ይምላልሽ፣ የተዋህዶ ማር አይዞሽ የልብሽ ሀሳብ ይሳካል።
@ber_tube
@ber_tube 5 ай бұрын
"መመረጣችሁን አውቃችሁ ከፊት ይልቅ አሁን ትጉ" በቤቱ ያጽናሽ እህታችህን!!
@ShawelHailu
@ShawelHailu 4 күн бұрын
መድሀነለም የሐገልግሎት ዘመነሸን ይባረክልሸ ከጤና ጋር ይሰጥሽ
@tewtewtube
@tewtewtube 23 күн бұрын
ፈጠነ ፈርኦን ለጥፋት ለመልቀቅ ሕዝቡን ዘገየ ሚዋጋው እግዚአብሔር ሆኖ እርሱ ግን ልቡ ታበየ!!!🥰🥰🥰ምርትዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️"ለሊቱ እንዲነጋላት በቃሽ በላት ጌታ🙏🙏🙏✝️"ኢትዮጵያን አስባት ትቁም በከፍታ"🙏🙏🙏
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
ያርግልን ከፍታዋን ያሳየን
@firhiwothellemskell3251
@firhiwothellemskell3251 Жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏
@SaferUae
@SaferUae 8 күн бұрын
Awo fetar hagerachin selam yargat
@sasahulishdinku9187
@sasahulishdinku9187 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የማታልፈውን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን(3)
@ortodox480
@ortodox480 6 ай бұрын
ምን አይነት ዝማሬ ነው 😍። አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።🙏🙏🙏
@AmarchShkur
@AmarchShkur 3 ай бұрын
zemrey melken ysemlen yglglto zmenshn ybzlen mertya btm new mewdesh
@user-nx9np8ue6f
@user-nx9np8ue6f 2 ай бұрын
❤❤😊😊😊
@user-py2cq9rx1o
@user-py2cq9rx1o 2 ай бұрын
እህተ ተባረኪ እጅግ //ያንችን መዝሙር ሳዳምጥ ልጅ ሳለሁ በእኒ ልጅነት ዉሰጥ ምመላለስ የዘዉትር ሃሳበ ስትዘምሪ በአካል ከአንቺ ጋር አምላከን ማመስግን ስፍልግ ነበረ እህተ ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ ይደረሳል በርቺ እህታን ተባረኪ ///
@zenashetades9288
@zenashetades9288 2 ай бұрын
Amen amen amen
@AffectionateMarsh-fe1jy
@AffectionateMarsh-fe1jy 20 күн бұрын
በስመ አብ ለምድ ነው እስከዛራ ያልሰማውት አቤት መታደል ምርትየ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@hiwanabebe1046
@hiwanabebe1046 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ከምወዳቸው ዘማሪያን መካክል አንድዋ አንቺ ነሽ በቤቱ ያፅናሽ
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 20 күн бұрын
እግዘአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን🙏💒🙏💒
@simratakter-op3dd
@simratakter-op3dd 10 ай бұрын
እኔም በሰላም ላገሬ አብቅቶኝ በቤቱ እንድኖር ፍቃዱ ይሁንልኝ ለንሰሃ የብቃኝ አምላኬ ሆይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nazretabebe836
@nazretabebe836 5 ай бұрын
አንችን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንወድሻለን ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ዝማሬዎችሽን እየሠማሁ ነው ያደኩት ❤❤
@godolyastube
@godolyastube 2 жыл бұрын
ምርትየ ዝማሬዎችሽ ተሰምተው አይጠገብም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
ዘማሪት ገነት ፀጋይ አመሠግናለሁ ክብር ይስጥልኝ
@lallistuuoromiyaa8692
@lallistuuoromiyaa8692 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet zemare melaketen yasemalen Hitach🙏💒🤲😢🥰
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii 7 ай бұрын
ምንም የቅዳሴ ድምፅ በማልሰማበት በ ሳኡዲ ነው የምኖረው ግን መዝሙርሽን በ ኤርፎን እየሰማሁ ብቸኝነቴን እድረሳ አደርጋለሁ ቤቤቱ ያፅናሽ ምርቴ❤🙏🙏🙏
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 7 ай бұрын
ባለሽበት ይጠብቅሽ በበረከት ለአገርሽ ያብቃሽ
@genetgebremecaielgebreegze5845
@genetgebremecaielgebreegze5845 7 ай бұрын
😊
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii 7 ай бұрын
@@mirtnesh-tilahun አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
@bezaiyehuatete9538
@bezaiyehuatete9538 6 ай бұрын
Eheta ayezoshi baleshibat dengel maryam tetibekeshi be selam wede hagereshi lemamalese yabekashi
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii 6 ай бұрын
@@bezaiyehuatete9538 amen 🙏🙏🙏 amesgnalehu anchinme titebkish
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p 21 күн бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኦርቶዶክ እንቁ ዘማሪት ምርትዬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sebla
@sebla Жыл бұрын
ምርትዬ እመብርሀን ወላዲተ እምላክ ሁሌም ጥበቃዋ አይለይሽ እንደዚህ እርፍ የሚያስብሉ መዝሙሮች እንደምታስደምጪን ተባረኪ ሁሌም በቤቱ ያፅናሽ😘❤🙏
@azebkidanekidane3173
@azebkidanekidane3173 6 ай бұрын
..
@shewayesintayehu3948
@shewayesintayehu3948 4 ай бұрын
ልብ የሚነካ መዝሙር ቃለሂወት ያሰማልን
@Humorandseriousness
@Humorandseriousness 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ
@user-cz8df7yf9c
@user-cz8df7yf9c 2 жыл бұрын
ዘማሪት ምርትነሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ ቱሁት በጣም ነው የምወድሽ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው መዝሙርሽን እየሰማው ያደኩት
@user-tx1ez3kd3q
@user-tx1ez3kd3q 8 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥሽ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏
@hagosGurja
@hagosGurja 21 күн бұрын
ተባረክልኘ በተጣም ልብ ሚሰብር ወደ ንስሓ ሚመልስ መዝምሮች. very wonderfull voice...God keep you in his holy temple...
@samrifentahun2685
@samrifentahun2685 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ በቤቱ ያቆይሽ ያፅናሽ እመብርሃን ካንች ጋ ትሁን❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ቆንጆ መዝሙር ነው🙏በቤቱ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏
@wondimyemami6685
@wondimyemami6685 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክልን
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s 6 күн бұрын
እኔግንምንመታደልነው ምርትየ የኔውድእናትበጣምእወድሻለሁ ሙሉቀንመዝሙርሺንስሰማብውልአልሰለቸም እኮንምክርስትያንነኚ
@fikerdesta6893
@fikerdesta6893 2 жыл бұрын
ፍፁም መንፈሳዊ መዝሙር፡ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ዘመንሽ ይባረክ
@trhasgide6583
@trhasgide6583 Жыл бұрын
አዝጋብሄር ኣምላክ ጸጋ በረከቱ የብዝሓልኪ ናይ ኣገልግሎት ዘመንኪ ይባርኮ መድህናለም ናይ በሓቂ ልብካ ዝሰብር መዝሙር ዝማሬ መላእክት የስማዓልና
@MAm-mi2is
@MAm-mi2is 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴዋ ቡሩክ ሁኚ❤❤❤❤❤
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሥማልን የአገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሺ የእኛ እንቁው ❤❤❤❤🎉🎉
@mengistuzelalem5191
@mengistuzelalem5191 2 жыл бұрын
ያንን ወጀብ እና ወከባ አሳልፎ ለዚህ ክብር ስላበቃሽ እኔ የምለው ተመስገን ተመስገን ነው የመቤታችን ቅድስት ማርያም የልጆዋ የመዳሃንያለም ጥበቃ አይለይሽ።
@adanadanish6456
@adanadanish6456 Жыл бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@user-vv9mn1cm7m
@user-vv9mn1cm7m 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በእደሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
አብሮ ያሰማን ህይወታችን የጣፈጠ ያድርግልኝ
@askalemamo2839
@askalemamo2839 2 жыл бұрын
@@mirtnesh-tilahun q
@user-mk9wr6yp7k
@user-mk9wr6yp7k 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@user-mk9wr6yp7k
@user-mk9wr6yp7k 2 жыл бұрын
@@mirtnesh-tilahun Amen amen amen 🙏🙏🙏
@radetasefa255
@radetasefa255 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@BirtiBirhen
@BirtiBirhen 2 ай бұрын
አሜን(3) እስኪ ቤተስቦቼ ከፆም በኃላ ወደ አገሬ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ🙏👈❤
@Wabi368
@Wabi368 2 ай бұрын
ፈጣሪ በሰላም ወደ ሀገርሽ ያምጣሽ🙏
@lifeasmommyhabesha
@lifeasmommyhabesha 2 ай бұрын
ሰላም ግቢ እሕቴ ያሰብሽው ሑሉ ይሙላልሽ❤
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 2 ай бұрын
በሠላም ግቢ እህቴ
@wederzerfea9720
@wederzerfea9720 2 ай бұрын
Medhanialem beselam yametash
@asdqwe9389
@asdqwe9389 2 ай бұрын
በሰላም ወደ አገርሽ ያግባሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ በመገድሽ እሳዋ ትምራሽ❤❤❤❤
@saram4830
@saram4830 2 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመነሽን ይባርክልሽ ምርትዬ በቤቱ ያፅናሽ
@Finan_wel
@Finan_wel 2 жыл бұрын
ሽሕ ግዜ ስሚዕካ ዘይጽገብን ዝማሬ መላእክት....ጸጋኡ የብዝሓልኪ ዘማሪት ምርትነሽ ሓፍተይ
@tigistyoutube9274
@tigistyoutube9274 6 ай бұрын
ምርቴ የተዋሕዶ እቁ ትለያለሽ ዝማሬወችሽ አጥትን ሰርስረው ይገባሉ እርጋታሽ ጫጫታ የሌለው ዝማሬ እድሕነው በርች ዘርሽን እግዚአብሔር ያብዛው ❤❤❤❤ልጆችሽም ባች እድተኩልን እግዚአብሔር ያድርግልሽ ❤❤❤
@lamrotniguse4159
@lamrotniguse4159 21 күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤ zmari melaekt yasemaln mertnesh❤❤❤Ye esrael amlak hulachinnm yasbem❤❤❤❤
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤️🙏🙏🙏
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
ክፉ ያላየውብህ ፍቅር ብቻ ነው ንፁ ልብ የጠበከኝ ያሳደከኝ ክበርልኝ የክርስቶስን ፍቅር ፀጥ ብዬ ሳስበው እንደው ግርም ድንቅ ይለኛል 😢 በደሌን እያየ እንደቸርነቱ ያኖረኝ ጌታዬ 😢😢 አምላኬ ሆይ እምነት ጨምርልኝና እባክህ ልቤን ክፈታት ለፍቅርህ የደነደነው ልቤን 😢😢 እባክህ
@user-ig4ih4dw8k
@user-ig4ih4dw8k 10 ай бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አዲስ አድርገህኝ😢😢❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-pz9gg9bt8i
@user-pz9gg9bt8i 5 ай бұрын
ሲጨንቀኝ ሲከፉኝ ያአንቺን መዝሙሮችን ስሰማ ችግሮችን ሁሉ እረሳለሁ አንቺን የሰጠን እ/ር ይመስገን!!!
@selammekonen8149
@selammekonen8149 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ቀርው ዘመንሽ በ እግዚአብሄር የተባረከ ይሁንልሽ ምርቴየ
@abebaabeba157
@abebaabeba157 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን እህታችን
@Efrata574
@Efrata574 5 ай бұрын
ፀጋወን ያብዛልሽ ብሰማው የማልጠገበው መዝሙር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 ай бұрын
እልልልልልልል መላእክተ ዝማሬን ያሰማልን እህቴ::🙏🏽💕 አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው::🙏🏽
@eldanatesfaye904
@eldanatesfaye904 Жыл бұрын
ዘመኑን የሚመጥን መዝሙር ነወ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሸ
@zinabu9107
@zinabu9107 Жыл бұрын
L . sz
@loveyoumomloveyouethiopia5017
@loveyoumomloveyouethiopia5017 2 жыл бұрын
ያንችን ዝማሬ ስሰማ በነገሮች እፅናናለሁ ተስፍዬ ይለመልማል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የማታልፈውን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እህቴ 💒💒👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏
@bene3760
@bene3760 10 ай бұрын
amen mertye
@user-jq5dt7yg1z
@user-jq5dt7yg1z 9 ай бұрын
Enem gin baeba.naw.maliqaw😢😢😢😢
@zinashbeyene243
@zinashbeyene243 7 ай бұрын
አሁን በዚ የጭንቅ የሚደመጥ እና የሚያፅናና መዝሙር ፣ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ!!! ተባረኪ ።
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያሳርፈን ክርስቲያን በጭንቀት ጊዜም ቃሉን በመስማት ስላሳረፈን ተመስገን ።
@azanashmtku
@azanashmtku 7 ай бұрын
@@mirtnesh-tilahun c
@alamark1631
@alamark1631 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እዉነት እድሜ ጤና ይስጥልን በቤቱ ያጥናሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላክ ያሰማልን ፈጣሪ ይባርክሽ የፈጣሪ ቃል ይመግባል በጣም ምርጥ መዝሙር ነው
@Aelaphe
@Aelaphe Жыл бұрын
አንተ ከወሰንክ እውነት ነው እሱ ምን ይሳነዋል ምርቴ የማይሰለች መዝሙር ነው።❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-un7kj3ik7i
@user-un7kj3ik7i 6 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
@hiwi_ti3182
@hiwi_ti3182 2 жыл бұрын
Amen 🙏❤️Temsgen Sira Salki Cersku Be Madam bet Zemre Melkti Yasemlgn Ehtachin🤲💒🙏💝😘
@nonenone3991
@nonenone3991 2 жыл бұрын
እህታችን ዘማሪ ምርትነሽ መዝሙሮችሽን ሰምቸ አልጠግባቸውም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ. ያፅናሽ አሜን
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🎉
@user-db8bc2vv9c
@user-db8bc2vv9c 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የኛ አፅናኝ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ።🎉🎉🎉
@kidanemhretinate9624
@kidanemhretinate9624 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
@user-xj8zm1if6n
@user-xj8zm1if6n Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን የተዋህዶ እንቁ በአንቸ ዝማሬ ነፍሳችን ትደሠታለች ሴከፋኝ መፀናኛይ ነው እመቤት ድንግል ማርያም ከዚህም በላይ ፀጋውን ታብዛልሽ ❤❤❤❤🕊
@zeresenaynanu7188
@zeresenaynanu7188 10 ай бұрын
አዚ ጸጋ አዚ ካብ ፈጣሪ አዩ ማንም ተመንዩ ዘይረክቦ ጸጋ ክብሪ ንፈጣሪ ይኩን ኣነ ተከታሊ አምነት ካቶሊክ አየ ግን መዝሙራትኪ የሰምዖ አየ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ፈጣሪ
@user-rz4ht6hk3p
@user-rz4ht6hk3p 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን ምርትዬ በጣም እንወድሻለን ትህትናሽ ድምፅሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ምርተዮ 💞💞💞💞💞💞💞
@ashenafihaylu8211
@ashenafihaylu8211 2 жыл бұрын
ከልጅነቴ እስከ ዛሬ ድረስ ያንቺን ዝማሬ ሳደምጥ ነው ያደግኩ ምርትነሽ በዝማሬሽ ሁሌም የልቤን ነው የምትነግሪኝ የእ/ር ቸርነት የእመብርሀን አማላጅነት ካንቺ ጋር ይሁን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን !!!!!!!!
@richtefera
@richtefera Жыл бұрын
amen
@fghjjkj7786
@fghjjkj7786 Жыл бұрын
​@@richteferaተ
@user-rt6nl1td8d
@user-rt6nl1td8d 8 ай бұрын
​@@fghjjkj7786lklllllmllll X Kml..mm Doo😊
@afridishah704
@afridishah704 6 ай бұрын
❤❤
@afridishah704
@afridishah704 6 ай бұрын
Amen😢
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ እህታችን መዝሙሮችሸ በሙሉ የህወይት ምግብ ናቸዉ ከእግዚአብሔር በታች መጨረሻሰን ያሳመረዉ አምላክ ቅዱሳን
@jerrysll5525
@jerrysll5525 4 ай бұрын
የኔ እንቁ ምርትነሽ ማርያምን ክፉ አይንካሽ እህታለሜ❤
@abateabayneh7946
@abateabayneh7946 2 жыл бұрын
በቤቱ እስከ መጨረሻው ሰዓት ድረስ ፤ህይወትሽ በአንድየ የተባረከ ይሁን አሜንበቤቱ እስከ መጨረሻው ሰዓት ድረስ ፤ህይወትሽ በአንድየ የተባረከ ይሁን አሜን
@genetabebe3821
@genetabebe3821 2 жыл бұрын
ምርትዬ ውዴ ጌታዬ ፍቅርህ ይቀስቅሰኝ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ዘመንሽ ይባረክ
@user-nn9eg7rs5h
@user-nn9eg7rs5h Ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@sarayadengelmaryamelej9587
@sarayadengelmaryamelej9587 4 ай бұрын
ምርትዬ ያንችን መዝሙር ስሰማ ልቤ ሀሴትን ታደርጋለች ቢከፋኝ እንኳን ሁሉንም ነገር የምረሳበት ነዉ ❤ ዝማሬ መልእክትን ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ምርቴ ልዩ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ይኸው የናፈቀኝን ዝማሬሽን እየተፅናናሁበት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺልኝ
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
መልካም ወንድም በዘመን ሁሉ ወዳጅ ነው የሁሌ ወንድሜ አመሠግናለሁ ሳሚዬ
@user-dr1bv7ph2g
@user-dr1bv7ph2g 2 жыл бұрын
@@mirtnesh-tilahun እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን እድሜውን ፀጋውን ያብዛልሽ
@eteneshbrown6111
@eteneshbrown6111 Жыл бұрын
​@@mirtnesh-tilahun c
@abrahamsheferaw8789
@abrahamsheferaw8789 2 жыл бұрын
ኣምላክ ኣብዚሑ ይባርኽኪ ምርጡ ሓፍተይ ናይ ድንግል ማርያም ኣማላድነት ኣይፈለየኪ ርሑስ ኣውደኣመት በዓል ልደት ይግበረልኪ ምስ ደቅኪን ስድራኽን።ውድ እህታችን
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesfintefera4436
@mesfintefera4436 2 жыл бұрын
Jesus is Amalaj!
@genetgenet8862
@genetgenet8862 2 жыл бұрын
ምርትዬ የኔ ደርባባ ተባረኪልኝ ነብሴን አረሰርሻት።
@Beza-gg8tq
@Beza-gg8tq 8 күн бұрын
ምርት በጣም ነው የምወድሽ
@fiatentertainment6483
@fiatentertainment6483 21 күн бұрын
❤❤❤ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ❤❤❤
@qwertqwert6245
@qwertqwert6245 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማሽ አሜን አሜን አሜን የመቤቴ ፍቅር አይለይሽ
@user-ic3ix9fl2h
@user-ic3ix9fl2h 7 ай бұрын
Amen amen❤❤❤zimari melayk yasmalen yisdat mitnagay
@tseganehgizaw9465
@tseganehgizaw9465 5 ай бұрын
ምርትዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@mekdesberie2828
@mekdesberie2828 2 жыл бұрын
ምርጥየ የኔህት ዝማሬ መላይክት ያስማልን አሜን
@tamiratbogale6022
@tamiratbogale6022 Жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ወድጄዋለሁ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 Жыл бұрын
❤️❤️❤️🧡🧡💖💖💖
@behafetabehafeta5376
@behafetabehafeta5376 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እጅግ ውብ መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubalembagaswe9419
@wubalembagaswe9419 6 күн бұрын
ምርትዬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከው መዝሙርሽን ስስማ ስደቴንና የከፉኝን እርሳዋለው
@fase-man6355
@fase-man6355 2 жыл бұрын
አሜን(3) ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ።
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፈጣሪ ከቤቱ አያውጣሽ
@user-jr1jl6cw7q
@user-jr1jl6cw7q 3 ай бұрын
ዝማሬ የመላእክት ያሠማልን እህታችን የስደተኞች ማጽናኛችን❤❤❤❤
@tdotewahido1
@tdotewahido1 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ምርትዬ ሁሉም መዝሙሮችሽ ሁሌም አይጠገቡም መዝሙርም ስብከትም ነው🙏
@hanalove936
@hanalove936 2 жыл бұрын
ምርትየ በቤቱ ያፅናሽ በስደት የደከመች ነፍስና ልብ የሚያነሳ መዝሙር ቢስማ ቢሰማ የማይጠገብ ፀጋውን ያብዛልሽ
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
በየእለቱ ሰላም ደስታ በረከት ይሁንላችሁ በሀገር እና በቤተሰብ ናፍቆት ያላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 2 жыл бұрын
@@mirtnesh-tilahun አሜንን አሜን አሜንን
@tube1567
@tube1567 Жыл бұрын
የሚገርም ዝማሬ ነው ተባርኬበታለሁ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እህታችን
@alamark1631
@alamark1631 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀገዉን ያብዛልሽ ትሰምቶ የማይጠገብነው ❤❤❤❤❤
@user-ki9lg2zn4t
@user-ki9lg2zn4t 8 ай бұрын
የኔ ውድ❤ የኦርቶዶክስ እህቴ ምርትነሽ እግዚኣብሄር ዝማሬ መላእክት ያስማልን በጣም ምኡዝ እና መንፈስህ የሚያረጋጋ መዝሙር ነው።
@tesfalemxoxo2862
@tesfalemxoxo2862 Жыл бұрын
ያኔ የመነፍቅ ምርኮኛ ልቶኝብን ነበር እና እዳትወድቂ እናትሽ ድንግል ማርያም ጠብቃሽ እንድትዘምሪላት እና እድታወድሻት ስለመረጠችሽ እንኳን ደስ አለሽ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርችልን
@PhoneTastic-zl1eb
@PhoneTastic-zl1eb 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yetmwerk2305
@yetmwerk2305 4 ай бұрын
እህታችን አንቺ በእውነት የአምላክ ስጦታችን ነሽ ረጅም ዕድሜ እመኝልሻለው
@Humorandseriousness
@Humorandseriousness 2 ай бұрын
መቼ ነዉ ግን ፍጡርን ከማምለክ ወጥታቹ ፈጣሪን ምታመልኩት?
@yttw3333
@yttw3333 2 ай бұрын
​@@Humorandseriousness emebete mariyam tiwedshalch enem endanchi nber emlew gin begizew hulum nger tegeltelign ena enate mariyam edil setechign yiker alchign dagim wededechign and ewnet lingerish ye emebet mariyam fikrua yigletsilsh eshi esua tihut Nat kidist nat bitsiyit nat getachinin medhanitachinin eyesus kirstosin yewldechil nitshuh nech
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. Ай бұрын
​@@Humorandseriousness ❤ እመቤታችን ❤ሳኒዝ አንድ እርምጃ መራመድ ስለማንቺል ነው።❤❤❤
@eduedom8403
@eduedom8403 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ ያድልልን ፈጣር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏
@user-el5yr9xt1z
@user-el5yr9xt1z 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@mulugetamarta4895
@mulugetamarta4895 8 ай бұрын
ምርትነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
@azebnegash5301
@azebnegash5301 2 жыл бұрын
ስላምታዬ በእግዚአብሔር ስምይድርእሳችሁ እዚህ እልበም ላይ የዘመራችሁ ሁሉ ዝማሬ መልእክትን ያስማልን መዝሙሮቹ ብዙ መልክት እላችው ተስምተው እይጠገቡም እግዚአብሔር ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@egzeryalewayker320
@egzeryalewayker320 Жыл бұрын
የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን::የአገልግሎት ዘመንሽንም ይባርክልሽ ::
@user-rs9yf3im4b
@user-rs9yf3im4b 6 ай бұрын
ምርትዬ ፀጋውን ያልስሽ ቸሩ አባቴ!
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f 2 жыл бұрын
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ 👏👏👏👏👏እልልልልል እልልልልል
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen amen amen zimare melakt yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll
@hemumedia
@hemumedia 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር በረከት ከአንቺ አይለይ እህታችን
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@melesabebe4204
@melesabebe4204 3 ай бұрын
ምርትዬ ቃል የለኝም በጣም ነዉ የምወድሽ እና የማከብርሽ እ ር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘመነሽ በቤቱ ይለቅ
@frewoniedires487
@frewoniedires487 Жыл бұрын
ምን እንደምልሽ። ቃላትም ያሠኛል። ዘማሪት ምርትየ ።።።።።።። የአገልግሎት። ዘመንሽን ።።።።።።።።።።።።እየባረከልሽ። ።።።።።።።ከከበረው። ትዳርሽና። ልጆችሽ ።።።።።።ጋራ። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ምርጥ ።። ።።።።።።የተዋሕዶ ።።።።።።።።።።ቅርሣችን። ።።። ስወድሽኮ ይመሥጡኛል። ያሥተምሩኛል። ።።።። ።መዝሙሮችሽ። ።።። በሙሉ። ተባረኪልን።
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
ONE MORE SUBSCRIBER FOR 6 MILLION!
00:38
Horror Skunx
Рет қаралды 15 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 87 М.
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
38:51
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,3 МЛН
የሚያረሰርሱ የዘማሪ ቀ አሸናፊ ኮሌክሽን በአዲስ የተሰራ ሙሉ። Kesis Ashenafi Col.
1:01:35
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,3 МЛН
🔴 የመድሃኒአለም መዝሙሮች || new_ortodox_mezmur
46:47
ሃረገ ወይን Harege Weyn Tube
Рет қаралды 42 М.
የዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለ መዝሙሮች ቁጥር 2 || Zemari Engedawerk Bekele mezmur no 2
1:00:41
Bidash - Dorama
3:25
BIDASH
Рет қаралды 94 М.
Nursultan Nazirbaev - Gul Gul (премьера песни) 2024
2:37
Nursultan Nazirbaev
Рет қаралды 257 М.
Максим ФАДЕЕВ - SALTA (Премьера 2024)
3:33
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 137 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - ПАЦАН (MV)
6:08
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 830 М.
Artur - Erekshesyn (mood video)
2:16
Artur Davletyarov
Рет қаралды 325 М.