Memhir Girma መምህር ግርማ ወንድሙ ክፍል 26 "ከጠላት በቅዱስ ቁርባን እንዴት እንደምንድን" ከምስጢረ ቁርባን ለመሳተፍ ምን ዝግጅት ያስፈልጋል?

  Рет қаралды 39,027

Ethio Mahber ኢትዮ ማህበር

Ethio Mahber ኢትዮ ማህበር

2 жыл бұрын

✅የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
ከምስጢረ ቁርባን ለመሳተፍ ምን ዝግጅት ያስፈልጋል?
ለሰማያዊው ንጉሥ ለኢየሱስ ክርስቶስ ግብዣማ አብልጠን ልንዘጋጅ ይገባል፡፡ ማቴ 21፡16ይህ አዋጅ የሚታወጀው ከቅዱስ ሥጋና ከክቡር ደሙ ርቀን እንድንቆም ወይም ተመልካቾች ብቻ እንድንሆን ተፈልጎ ወይም እንዳንቆርብ ለማስፈራራት ተብሎ አይደለም፡፡ ንስሓ ገብተን፣ በምክረ ካህን ተዘጋጅተን በንጽሕና ሆነን እንድንቀበል ነው ለማሳሰብ ነው እንጅ፡፡ የጌታችን ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም ከኃጢአት በንስሐ ሳይነጹ በድፍረት ቢቀበሉት ቅጣትን ያመጣልና፡፡ ጠላት ዲያብሎስ ግን ይህንን የካህኑን አዋጅ እያሳሰበና እንደማስፈራሪያ እንድናየው እያደረገ “ሥጋ ወደሙን ለመቀበል የበቃህ/ሽ አይደለህ/ሽም” ብሎ ከሥጋ ወደሙ እንድንርቅ ያደርገናል፡፡ የዚህ አዋጅ ዋና መልእክት ንስሓ ገብታችሁ፣ ከንስሓ አባታችሁ ጋር ተማክራችሁ ቅረቡ የሚል ነው፡፡
የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ የበረከት ሥራ ለመስራት በዚህ ሊንክ ይግቡ 👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi...
Follow me on FB የፌስቡክ ግሩፕ ✅ groups/17478...
✅ #የፌስብክ #ፔጆችን= / ንቁ-የወንጌል-ትምህርት-በፌስቡክ-መ...
ንቁ የፀሎት እና የንስሀ መርከብ ማህበር
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Пікірлер: 192
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
ይሄ እኮ ነው እኔን ሰው እንድሆን ያስገደደኝ ። ወይኔ ምን ያህል እንደተጎዳን በሌሎች መምህራን በዚህ ትምህርት ነው ማስተዋሌን ያገኘሁበት ። መምህር ግርማ አባቴ በእውነት ይሄ ትምህርት አልጠግበውም አስር አመት ሁሉ ሰምቼው አሁንም አልጠገብኩትም ሁሌ ያድሰኛል
@brkti2123
@brkti2123 11 ай бұрын
አሜን የኔ እንቁ አባቴ እግዚአብሔር እርሶን የሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን
@metkulengrhe752
@metkulengrhe752 2 жыл бұрын
አባታችን።መምሕርግርማ።እድሜወትን።ልዉል።እግዚአቤሔር።ያርዝመዉ።እንወድወትአል።
@askaleknife6615
@askaleknife6615 2 жыл бұрын
የኛ አባት መድሀኒያለም ይጠብቆ :: ፈጣሪያችን አዝኖልን በዚህ ክፉ ዘመን እርሶን የሰጠን አሁንም ስሙ የተመሰገነ ይሁን :: ቃለ ህይወት ያሰማልን ::
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 Жыл бұрын
❤abona welet medehn belch asebn memher bal Kidane maryam bxlotch asebn abona
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 8 ай бұрын
እኛም እጅግ በጣም እንወዶታለን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። አሜን አሜን አሜን ፤
@seifealigaz4897
@seifealigaz4897 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማል አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ዕድሜዎን ያርዝምልን በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ያብዛልን ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ አባ
@amanuel5687
@amanuel5687 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚኣብሔር ኣምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልንን ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 2 жыл бұрын
አባታችን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልኝ በፀሎቶት አስቡን ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን ወለተ ስላሴን
@user-ys4gx1uf9d
@user-ys4gx1uf9d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን አባዬ ከፊቶ ለመድረስና በእጆ ለመባረክ ያብቃኝ በረከቶ ይደርብን
@tabyantabyan9373
@tabyantabyan9373 2 жыл бұрын
አሜን፡አባታችን፡እግዚብሔር፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልን
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 жыл бұрын
አባታችን እርጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሁ በፀሎትሁ አስቡኝ
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 2 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን. አሜን አባ. እድሜ ማቱሳላን . ያድልልን እኔም በጣም እወደወታለው.
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን።
@meazigetahunniku4622
@meazigetahunniku4622 2 жыл бұрын
ምን ቃል አለኝ የድንግል ልጅ ሳይገባን እድገባን ታደርገናለን የአንተ ስጋና ደም ለሚያሹ ሁሉ ፈፃምላቸው የድንግል ልጅ ሆይ ክበር ተመስገን ሁሌም በቤትህ አፃናል
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏አቤቱጌታሆይአገራችንሰላማሟንአውርድልንበሰደትያለነውንምበሰላምለእናትአገራችንለመግባትአብቃን🙏🙏😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@hanahabtom6543
@hanahabtom6543 2 жыл бұрын
,amen amen amen qeal hewit yesmalna abona egzeabher amlak edmen tenan xegue yebzhalkum egzeabher amlak 🙏🙏🙏
@weldegiorgiskessete7892
@weldegiorgiskessete7892 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይጠብቆት ኣባታችን በርከቶዎት ይደርብን
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
አሚን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የተማርነዉ የሰማነዉ በልባችን ያሳድርብን አባ በጸሎት አስቡኝ
@giovannarosa2146
@giovannarosa2146 2 жыл бұрын
YEmwedew medaniyalem chemro tbeben ygletlot amen yene medanialem
@user-ip8zu7wz7m
@user-ip8zu7wz7m 2 жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑርልን ቃለህወት ያሰማልን
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 2 жыл бұрын
Yeadam zer yegnin abat yeluln egzihebhern kl beergata admtu nefsachu tarfarech kbr le alshaday amen klehewet yasemaln edmena tena abzto ystot yemelaekt tbeka ayleyot amen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mc6gc4oz5d
@user-mc6gc4oz5d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@oppoalain6960
@oppoalain6960 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክቡር አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@kkkkhhgh3526
@kkkkhhgh3526 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistassefamihrete1135
@tigistassefamihrete1135 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💚💚💚💚👋👋👋👋👋👋👋♥♥♥♥♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mal4048
@mal4048 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም በሰማነው 30/60/100 ፍሬ አፍርተን ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ይመሰገንቃልህውተይሰመዐልን መምህረን መሰተወዕይሰጣን
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 2 жыл бұрын
Amen amen amen kalehywet yasemalen rejm edmena tena yistelen abatachin
@filmonkalayu6152
@filmonkalayu6152 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@sraself7813
@sraself7813 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖🕊️🕊️🕊️🕊️
@garbittisillasehannaa3675
@garbittisillasehannaa3675 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይዎት ቃል በረከትን ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫🙏🙏🙏
@nebiattekle3245
@nebiattekle3245 2 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasmaln Abatachn edmie na tiena ystln
@addiseg4102
@addiseg4102 Ай бұрын
አሜን አባቶችና እድሜና ጤና ይሰጣል ❤❤❤
@likeaila1727
@likeaila1727 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችንንም ለይቅርታና ለስጋ ደሙ እንድያበቃን በፀሎት ያስቡን አባታችን ይፍቱኝ፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@hawieyoutube9133
@hawieyoutube9133 2 жыл бұрын
በእውነቱ መንፈስ ቅዱስ በርሶ ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰሞት ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ዘላለም ያርዝምልን የማያልቀው ዘላለማዊ እድሜና ጤና ያድልልን የጰጥሮስ ልቦና ያበራ ለሁላችንም ያብራልን ሁላችንም በስጋና በደምህ እንድንቀደስ አቤቱ አምላካችን ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ እርዳን ሰምታችሁ ለሌሎች አሰሙ ወገኖቻችን አቤቱ አያውቁምና ይቅር በላቸው ማስተዋሉ ያድላቸው አባታችን እርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን ጆሮ ያለ ከልብ ይስማ ከመስማት ብዙ ነገር እንለወጣለን ወገኖቻችን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በርከተወ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@mesi557
@mesi557 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን❤❤❤
@asmareatalay9211
@asmareatalay9211 2 жыл бұрын
Aba Egzeabher edmena tena abzeto yestewot. Amen.
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 Жыл бұрын
Ftum ewnet new alfana omega lehonew lul egzihebher ymesgen amen hele heleluya🙏🙏🙏
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen💒🙏🙏🙏
@shsshhsgeh3593
@shsshhsgeh3593 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን
@wangteak1693
@wangteak1693 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ፀሎት ይለይን ክምጣው ፈታና ተጠንቀቆ አባ አይስም እውንትነውአንሞታላልንጅ አንፍራሞ በጌታ አንፍራማሞ ጌታይጥብቆታ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💒💒💒💒💒💊💊💒💒💒👈👐🙏👏
@user-vg7fx5jq2p
@user-vg7fx5jq2p 2 жыл бұрын
*ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን*
@bigramy5931
@bigramy5931 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወትያሰማልን
@user-mr1ui4qj1b
@user-mr1ui4qj1b Жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በፅሎትዎ አስቡን
@yeshiabebe5415
@yeshiabebe5415 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድለዎት በፀጋው ይጠብቆት
@bereketbiz
@bereketbiz 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎት። ከእንቅልፋችን ቀሰቀሱን።
@amaliaamalian3988
@amaliaamalian3988 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋበረከቱን ያድልሎት አሜን
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣ በአውነት፣አባታችን፣ቃለህደትያሰማልን፣አባታችን፣አረጅደሜና፣ጤና፣ደሰጥልን፣🙏🙏🙏😭😭😭
@Afomy
@Afomy 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen abte memehir girma 🙏🙏🙏🙏
@yeshiabebe5415
@yeshiabebe5415 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልን ነብሳችንን የሚያለመልምልን ትምህርት
@edentekle2458
@edentekle2458 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ኣሜን ይቆየን። ለአባታችን ቃል ህያወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አድሜና በጤና በጾጋው ያጠብቃችሁ።🙏🙏🙏
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
አባታችን ረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
@telcotelco4734
@telcotelco4734 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚
@saraneggaayalneh3138
@saraneggaayalneh3138 2 жыл бұрын
Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete Etiopian 💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@tsigetesfagigorgis7379
@tsigetesfagigorgis7379 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@MeMe-gj8qx
@MeMe-gj8qx Жыл бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡኝ ይህ ትምርቶ በጣም ነው የሚከታተሎት አባታችን በርቱልን ትምህርቶ አጥንትን አብሮ የሚገባ ነው ጰጥሮሥን እንደ መረጠው ቸሩ መድኃኔዓለም እኔንም አስብኝ።
@user-oc5xu4vc8w
@user-oc5xu4vc8w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልን እኛንም ስሚ ጆሮ ብቻ ሳይሆ አስተዋይ ልብ ይስጠን አሜን አባታችን የእርሶ ትምህርት ስምህን ብይን ወጥ ሁሉም አንድ, ልብ ቢሆን ሀገራችን የዲያብሎስ መጫወቻ ባልሆነች ያነገስው ዛር ዛሬ ነግሶብን ይጫወትብናል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@eskedarberihun1053
@eskedarberihun1053 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን በእዉነት አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሠጠልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@amanuelmehari2067
@amanuelmehari2067 2 жыл бұрын
እርሶት የሰጠን እግዝኣብሄር ይክበር ይመስገን። ለካ ብቻችን የምንኖር ይመስለን ነበር ኢንጅ ድብቅ ጠላት ውስጣችን ተቀምጦ ነው ያሰብነው ሳይሆን ያላሰብነው ምንፈልገው ሳይሆን የማይንፈልገውን የምምናገረውና የምናድርገው። እግዛኣብሄር ረጂም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጦት ኣባታችን።
@nourkaram2133
@nourkaram2133 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አባታችንን ይጠብቅልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 2 жыл бұрын
ለቃሉ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባዬ ወለተ ገብርኤልን ነኝ በፀሎት አስቡኝ ከግብፅ ነኝ ይፍቱኝ አባዬ
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@minassiey7645
@minassiey7645 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት አባታችን ሌሎችን ዝም ይበሏቸው ።
@sintubirresaw8307
@sintubirresaw8307 Жыл бұрын
fetari isown yesxn simu yimesgen
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን አንጀት የሚያርስ ልብን የሚመስጥ ድንቅ ትምህርት ያንቃን ይማረን ይቅርብሎ ይሰብስበን😂❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen 🙏🙏🙏💖💖💖
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q 2 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችን
@arsemakidist642
@arsemakidist642 2 жыл бұрын
አባታችን መምህራችንእግዚአብሔር ከእኔ ከሐጠኛይቱ እድሜ ተቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ እርስወ ይፈለጋሉ።
@heldabekele6191
@heldabekele6191 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይቆየን ።ለአባታችን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ።
@mashriqmashriq1631
@mashriqmashriq1631 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይቆየን ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጠና በፀጋዉ ይጠብቃችሁ
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታች
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን እባታችን🙏🙏 እግዚአብሔር ከጤና ጋር እረጅም እድሜ ይስጠዋት🙏🙏🙏❤️❤️
@tgk3739
@tgk3739 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስጥልን የኛ አባት ይህንን ትምህርት የምትቀዳው ልጅ ግን እባክህን ሙዜቃውን ከባክ ግራ ውድ አታስገባ በደከመ አእምሮ ለመስማት ይክብዳል እናመስግናለን
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 2 жыл бұрын
✝️⛪️አሜን አሜን አሜን🙏 እግዚአብሔር 🌿የማይሳነው🌿 ነገር 🌿ምንም የለም🌿 እንደዚህ 🌿ቅዱስ👑 👑አባታችንን 🌿ስላደልን 🌿እግዚአብሔር 🌿ይመስገን🤲🤲🙏🙏🌹💐🍒❤️❤️❤️🍎🍎🍇🥀🌹💐🍒💐🌹🙏🙏🙏
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hs9do3wo5j
@user-hs9do3wo5j 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ✝
@hamedhamed3002
@hamedhamed3002 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwojtin yasemalen abatachin🤲🤲🤲
@user-pq9el6gy4b
@user-pq9el6gy4b 2 жыл бұрын
አባታችቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@arsemakidist642
@arsemakidist642 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
በእውነት ላባታችን ላስተማሩን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ያቁምን በበረከት ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ➕🕯➕🕯 የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ይጻብን ሰምተን ፫፲ ፮፲ ፩፲፲ ያማረን ፍሬ በልተን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯➕➕
@user-pe9rz8pl5m
@user-pe9rz8pl5m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙌
@meazigetahunniku4622
@meazigetahunniku4622 2 жыл бұрын
እውነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@nigatgarab9245
@nigatgarab9245 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@heldabekele6191
@heldabekele6191 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
@user-zr3vo1bm5s
@user-zr3vo1bm5s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያአስማልን በርከተወ ይደርብን አሜን አሜን
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 Жыл бұрын
Erson lefeter lul egzihebher ymesgen edme tena brtatun ystlgni amen amlke tlatachewn 40 knd arklachew🙏
@fm6563
@fm6563 2 жыл бұрын
አሜን አሜንቃለህይወትያሰማልን ይሁንይደረግልን✝️✝️✝️
@user-xp7fm9fm6f
@user-xp7fm9fm6f 2 жыл бұрын
እኛም በጣም እንወዳችኋለን 💐💐💐💐💐💐 እናመሰግናለን አባ ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Жыл бұрын
Kale hiwotn yesemaln abbate🤲💒🤲❤
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አባታችን ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን
@user-ux5ee2xx1m
@user-ux5ee2xx1m 2 жыл бұрын
ሠላም ለእናተ ይሁኀ አሜኀ አሜኀ አሜኀ ቃለ ህይወት ያሰማልኀ አባዬ የሰመኀ በልባችኀ ያሰድርብኀ መድኀኒአለም ኑሩልኀኀ
@sarinahile1150
@sarinahile1150 2 жыл бұрын
አሜን ለደሙ አና ስጋው ያብቃን
@senaitbresch7849
@senaitbresch7849 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አባ እድሜና ጤና ይስጦት
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏 አባታችን በእውነት እግዚአብሔር እድሜውን ይስጥዎት ኑሩልን እግዚአብሔር እምላክ እንዳንጠፍበት እርስዎን ላከልን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 2 жыл бұрын
"እግዚአብሔር እና እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለአባታችን"እረጅም እድሜና ጤና በፀጋ ያቆይልን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@destyasthin6535
@destyasthin6535 2 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@yezabtedsse2300
@yezabtedsse2300 2 жыл бұрын
አባታቸን እድሜና ጤና ይስጠት ኑሩልን
Memehir Girma Wondimu Video 329 የሰዉ ልጅ ሆይ ስማ ትንቢተ  ሕዝቅ 2:1 ልዩ ትምህርት
42:24
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 82 М.
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 4,7 МЛН
ገድለ ተክለ ሃይማኖት #Orthodox #Ethiopia #ተዋህዶ #ኢትዮጵያ #Amharic
29:15
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
የሐሙስ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Thursday
17:38
ስለ መምህር ግርማ ወንድሙ ያለኝ አቋም(ክፍል አንድ)!
22:36
Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН