119ኛA ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng)ያፈቀረችውን ለማጥመድ በማርገዟ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 42,242

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 365
@user-eb2ir9jp1l
@user-eb2ir9jp1l 3 жыл бұрын
እህት ወድሞቼ ወድሜ በእርስ ቤት ነው ያለው እንድ ነገር ላስቸርራችሁ ሀይለ ሚካኤል ብላችሁ ፀሎት አድርጉለት በድንግል ማርያም ልጅ ስም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሜካኤል ፈስላም ያስፈታልሽ
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
አይዞሽ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስለት ፍጣኑ መላእክ
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 3 жыл бұрын
ቸሩ መዳህኒዓለም ይድረስለት ወንድምሽን
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 3 жыл бұрын
አይዞሽ ድንግል ማርያም ትዶረስለት
@user-pv1re4tw3c
@user-pv1re4tw3c 3 жыл бұрын
እመቤቴታስበው
@user-tu9se1tg4k
@user-tu9se1tg4k 3 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን ዛሬኮ የምንወደዉ ቅዱስ ሚካኤልነዉ እኳን አደረሳችሁ ጓደኛቼ
@adislasti4907
@adislasti4907 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@merimeri4065
@merimeri4065 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekeds8881
@mekeds8881 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@yewubneshlove876
@yewubneshlove876 3 жыл бұрын
ገጠመኞቹ እማ ምርጥ ነው መምህራችን ለመስማት ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ መስማት ብቻ ሳይሆ መለወጥንም ስጠን አምላካችን አሜን👏
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@user-qc4lf2oc5f
@user-qc4lf2oc5f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nh1mg4tt1z
@user-nh1mg4tt1z 3 жыл бұрын
@@user-qc4lf2oc5f ,*********-----***-*--*---*666----6-6----6---666666666/6666666
@user-qc4lf2oc5f
@user-qc4lf2oc5f 3 жыл бұрын
@@user-nh1mg4tt1z ምን ማለት ነው
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ወላተ ማርያም ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ እነ እንቁ የተዋህዶ መምህራችን እንኳን ዳና መጠህልን ቃላህወት የሰማልን እግዚአብሔር በርዴኤቱ ይደግፋ አሜን 💚
@meseretsiyoum3224
@meseretsiyoum3224 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን መምህራችን ቃልህውትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eryohana6039
@eryohana6039 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በምታቀርባቸው ገጠመኞች ብዙ ተምሬበታለ ተምረንበታል በጣም እናመሰግናለን መምህር
@bezaabraham5874
@bezaabraham5874 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ-ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በርታልን።
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 3 жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ እህት ወድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ወድሜ በመናፍስት ታሞብኛል የክርስትና ስሙ ተክለ ፃድቅ ወለተ ኪዳን ወተለ ሰማት ወልደ ሰማት ይኋንስ ሀይለ ገብርኤል እህተ ጎርጊስ ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@amarechamarech2226
@amarechamarech2226 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባቹ
@user-ve1xm2ws4o
@user-ve1xm2ws4o 3 жыл бұрын
እማምላክ ታስባችሁ ውድ እህቴ
@gdhhd1684
@gdhhd1684 3 жыл бұрын
ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ለማያውቁ አሳውቁ ሼር በማድረግም ኔና አንድ እህቴን አሰምቻት ሱስ ሆኖባታል መስማት ገጠመኞችን።ሰምተን የምንለወጥ የምንማር ያድርገን
@minjartube4522
@minjartube4522 3 жыл бұрын
Ena erasu le guadegnaye lekalat esuwa demo le baluwa share adergalet ahun huletum sus honobachewal betam eyetegeremu new yemiyadametut
@missidababa9529
@missidababa9529 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልን
@user-xr5zv3or5u
@user-xr5zv3or5u 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችንቃልህይወትያሰማልን
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
ዛሬ በአዲሡ ቻናሌ ኤፍታህ ተከፈቺ በለኝ ውዱ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እስካሁን ከሰማነው ገጠመኝ ሁሉም አስተማሪ ነው መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ ገጠመኙን ሰምቼ እመለሳለሁ
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አደረሳቹ ለቁዱስ ሚካኤል ወራህው በአል
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስም ከአጥናፍ እሰከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር...
@romaokbay6065
@romaokbay6065 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@yasminyasmin7174
@yasminyasmin7174 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 👏👏👏
@user-uk6sy3zh8g
@user-uk6sy3zh8g 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር ሁሌም ድንቅ ነው የእግዚአብሔርን ሥራ ለእማምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሳት ተባረክ አባቴ🙏
@nigussolomon3053
@nigussolomon3053 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መስገን።አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍
@gdhhd1684
@gdhhd1684 3 жыл бұрын
እንደምን ዋልክ መምህር እንደምን ዋላችሁ የዚህ ቤተሰብ አባላት።እንክዋን ለመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ።
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቤተሰብ ሁኚkzfaq.info/get/bejne/abCjeZmm0LXSiGg.html
@gdhhd1684
@gdhhd1684 3 жыл бұрын
@@user-mt2cf8yi5s ተቀላቅያለሁ እህቴ
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
@@gdhhd1684 እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለገናናዉ ለቅዱስ ሚካኤል እንዲሁም አመታዊና ወርኃዊ ታስበዉ ለሚዉሉ ክብረ ባዓል አደረሰን አሜን፫ ተስፋ ሥላሴ እንኳን ደና መጣሕልን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቡና ይስጠን
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሕ ተስፋ ስላሴ በርታ ጠንክር እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል በሰላም አደረሰን አሜን አሜን አሜን በርታ መምህር ።
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
ስለ እርኩስ መንፈስ የምታስተምረው ትምህርት ከባድ ቃል እና ሰወችን ቅር ያሰኛል ብለህ ቅር አትሰኝ አስተምር መምህር ሀጢያት ሲሰሩ ያልፈሩ አንተ ስለሴጣን ሚስጥሩን ስታጋልጥ ቅር የሚላቸዎ ዝም ብለህ እለፋቸው አንድ ቀን እውነት ወደ አይምሮ ይደርሳል
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ መምህር እህታችንን እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜዋን ያሳምርላት
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን
@eldanaeldana9643
@eldanaeldana9643 3 жыл бұрын
እግዛብሔይ ይመሥገን መምህር እንኩን ደህና መጣህልን መምህራችን
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
አሜን፫
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
ኤፍታህ መምህር በጣም ተምረንበታል መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጥና ይስጥልን
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 3 жыл бұрын
AmnAmnAmnAmnAmnAmn
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 жыл бұрын
አናመሰግናለን መምህረ በየግዜው አዲስ አዲስ ገጠሞችን እያቀረብክ ልቦናችን አድሰህዋል ተባረክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏👏
@eyerusalemdejene8692
@eyerusalemdejene8692 3 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ባንተ ገጠመኝም ትምህርትም ራሴን እየገራሁ ነው ዘመንህ ይባረክ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን ትልቅ ትምህርትን እያገኘን ነው
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በአንተ ገጠመኝ ብዙ ለውጥ አምጥተናል ለሌሎቹም ሼር እያደረግን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-sd6fu8dk2g
@user-sd6fu8dk2g 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን መጣህልን እማምላክ ከእነ ቤተሰቦችህ አትለያችሁ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን እኛንም ማስተዋል ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
እንኳን ስላም መጣህልን የኛ እንቁ መምህር ዛሬ ደስ ብሎኛል ቅዱስ ሚካኤል ሀያሉ መላእክ እናቴ ከስንት አመት በሃላ ዛሬ ስጋውደሙ ተቀበለችልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ስላደርገልኝ ተመስገን ላንተ ምን ይስጠክሀል
@astereyasuyetewahidolij2119
@astereyasuyetewahidolij2119 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
@tezetabelay949
@tezetabelay949 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራ ከደህነቱ ፈጣራ ይጠብቀን
@dirsheyniguse8524
@dirsheyniguse8524 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን መምህራችን በጉጉት ነው ምጠብቀው ትምህረቶችክን ባለክበት ሰላም ሁን መምህራችን
@emebett1989
@emebett1989 3 жыл бұрын
ኔት ጠፍቶብኝ የመምህሬን ትምህርት ገና ዛሬ ልሠማነው ። የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛልክ መምህር።እኛም ሰሚ ልቦና ይስጠን።
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃልሂወትያስማልን
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ስም የተመሠገነ ይሁን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት በእዉነት እስከዛሬ ድረስ የቀረበዉ ገጠመኝ አስተማሪ ነዉ በስደት ያገኘሁት ትምህርት እድሜ ልኬን የማላገኘዉ ነዉ በምክኒት እግዚአብሔር ያስተምራል ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@bdbd114
@bdbd114 3 жыл бұрын
እንኳን ለቅድስ ሚኬኤል በአል በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን መእመናል ሸር እያረጋቹህ ግቡ መምህሬ በፆሎትህ ከስበኝ።
@amarechamarech2226
@amarechamarech2226 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ መምህር ቡዙ ነው የተማርው
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 3 жыл бұрын
መምህር እኳን አደረሰህ መላኩ ቅዱስሚካኤል ይጠብቅህ በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው ገጠመኙ ፍቅርተ ማርያም በፆሎት አስበኝ እህቴ ወለተ ሰንበት በመንፈስ ታማ አንዳሳ ጊወርጊስ ትገኛለች መንፉ በጣም አስቸጋሪ ነው እባከህ በእማ ፍቅር ብለህ ተስፋ ስላሴ ለአባቶች ንገርልኝ በፆሎት አስቧት ብለህ አንተም አስባት ወለተ ሰንበት ወለተ ሰንበት !!!
@user-eq6mt4to1b
@user-eq6mt4to1b 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከው
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ባለማተቦቹ እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ አደረሰን እላለሁ ኑ እናዳምጥ እንማር እንቃ እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታ ይበለን 🤲💒
@user-wk3dk5ju7x
@user-wk3dk5ju7x 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-zj5zn1wv8c
@user-zj5zn1wv8c 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክ
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ዘመንህ ይባረክ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴት ነህ ? ልዩ ገጠመኝ እውነት በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ህክምና እና የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን 🤲🏽🙏🏽🤲🏽
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን
@dddd-vb4kd
@dddd-vb4kd 3 жыл бұрын
በእውነት እኔም ቬግራን የምል ዛሬ ነው የሰማሁት በስመአብ
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 3 жыл бұрын
Amen amen amen Egzehabher yemesgen
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
የነፍሴ መጋቢ እንኳን በሰላም መጣህልኝ ገና ሳይህ በምንፈስ እሞለሁ በጣም ደስ ነው የሚለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ኢፍታህ ብየ ልጀምር እግዚአብሔር የከፈተውን ማንም አይዘጋውም እግዚአብሔርን ሆይ ትእዛዝህን እፈፀም ዘንድ እይነ ልብናየን ብርሀን ክፈትልኝ
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
ሼር ብናደርግም አያዳምጡም መምህር እኔ ለስንት ጓደኞቼ ሼር አደርግኩ ስጠይቅ አላዳመጥነውም አይሉኝም አይ ያሳዝናል
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 3 жыл бұрын
አምላኬ፣ይጥብቅን፣ያስፍሬል፣፣
@eldanaeldana9643
@eldanaeldana9643 3 жыл бұрын
መምህር በምታቀርብልን ትምህቶች በጣም ብዙ ትምርት ነው የተማርኩት እግዛብሔር መልኣከ መንክራት ግርማ ውንድሙን አንተንም እንደናንተ አይነት መምህሮችን እግዛብሔር ያብዛልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በውነት መምህር በፀሎትህ አሥበኝ ከኔ የምትሻሉ እህት ወንድሞቸም በፀሎታችሁ አሥቡኝ በጣም የሚጨንኝ ነገር አለ በናታችሁ እግዛብሔር ጭንቀትሽን ያቅልልሽ ልቦናሽን ይክፈትልሽ ህሌናሽን ያብራልሽ በሉኝ በፀሎታችሁ ሠኣት ፅጌ ገብርኤል ብላችሁ እግዛብሔር ሀገራችንን ይባርክ
@እርግቧ
@እርግቧ 3 жыл бұрын
መላአኩ ቅዱስ ገብረኤል በምህረቱ ይጎብኘን በረከቱም ይደርብን የኔ እቁ መምህር ተዋህዶም ለዘላለም ትኑር👏
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን ይሄንንም ላካፈለችን እህት እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም ደስ ይላል መምህራችን መጨረሻችንን ያሳምረልን ከምንም በላይ ክርስቶስ ከቅፊ አያውጣን አሜን፫
@keedaw6764
@keedaw6764 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን መምህር በምትለቅልን ገጠመኞች እዴት እደተማርኩ በትበምን ቃልልገርህ በጣም በጣም ብዙነገር ተምሬያለሁ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💞💞💕💕
@meronmekonnen6779
@meronmekonnen6779 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ያንተን ገጠመኝ በማዳመጥ ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ አስካለ ማርያም ብለህ በጸሎትህ አስበኝ
@hanamolla9420
@hanamolla9420 3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በፀሎትህ ኣስበኝ ወለተ እግዝእነ ብለህ
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
@meseretf1
@meseretf1 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@user-vt4co9sq8v
@user-vt4co9sq8v 3 жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕር ተስፋየ እንኳን አደረሰሕ ለሊቀ መላእክት ለመለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ብአል መምሕር በፀሎት አስበኝ እድሜ ልኬን ከረከሰ ሒወት አልወጣሁም እጅጉን ሀጥያቴ ከመብዛቱ እራሴን ባጠፋ ደስይለኛል ያለሁበት ሁኔታ በጣም ያስጠላል ወለተ ማርያም ብለሕ በፀሎትሕ አስበኝ ለአባቶችም እባክሕ ስሜን ስጥልኝ ተስፋ እየቆረጥኩ ነው 😭🥺
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 3 жыл бұрын
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልሽ።እህቴ ፈጣሪያችን ሀጥያትን እንጂ እኛን ሀጥያተኞችን አይጠላንም ይወደናል ይቅርም ይለናልና ተስፍ ሳትቆርጪ በንስሀ ተመለሽ።አይዞሽ እግዚአብሄር ይወድሻል።
@dddd-vb4kd
@dddd-vb4kd 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
@user-os1mo2xu1n
@user-os1mo2xu1n 3 жыл бұрын
ውዴ መምህራችን በእውነት የኅውት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛልህ አሜን ውዴ መምህራችን በርታ ከንተ ብዝ እየተማርነው በንተ አዳሮ እግዚአብሔር አስተመራናል በእውነት ኤፍታህ ወለተ ፃርቃን እያላቹ በፆሎትችም እስብኝ
@kadesmustifa982
@kadesmustifa982 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
@mizanatsbaha7292
@mizanatsbaha7292 3 жыл бұрын
አስደሳችና ኣስዳናቂ. ኣስዳነጋጭና ኣስተማሪ
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላም ክርስቶስ ይብዛልህ ብዙ ትምህርት እያገኘው ነው በርታ አምላክ ቅዱሳን ይጠብቀን ይታደገን ይፈውሰን እንጂ በጣም ከባድ ነው !!!
@mana6355
@mana6355 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 жыл бұрын
መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ስራ ይደንቀኛል ሁሌም እኛ ወደሱ ከተመለስን ድሉ የእግዚአብሔር ነው የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
@aregashtola8493
@aregashtola8493 3 жыл бұрын
Egizabiher yimesigen memihri enkani dena mexaki kaliyehiti yasemalini tsegahun yabizaleki
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ዋልክ ወንድማችን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳንም በዳህና በሰላም መጣህልን የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን የአስራት ልጆች እንኳን ለሊቀ መላአክት ቅድስ ሚካኤል ወረሓዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን አሜን ፫
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 3 жыл бұрын
እና እባክህ መምህር በእግዚአብሔር ይጀሀለው እግባክህ ወንድሜን በፀሉት አስቦል የእኔወንድም እንደሱ ነው አሁን 22 አመቱ ነው ግን ልዩነት የለውም አሁን ላይ ሣውቀው ኦቴዝም ነው እባካችሁ በፀሎት አስቦኝ እንዴድልኝ ወልደማሪምን አንደበቶን ምታልን ብላች በፀሎት አስቡኝ
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ያመነ እና የተጠመቀ ይድናል የዘላለምም ሕወት አለው እግዚአብሔር ይመስገን
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
እካን ደና መጣክልን መምራችን
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ወለተ ስላሴ መምህራችን እኲን ደህና መጣህልን በጣም ከምገልጸው በላይ ተምረንበታል በጣም ይገርማል እህታችን ለልጅሽ ምህረቱን ይላክለት ለእርሱ ደግሞ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ምጨረሻችሁን ያሳምረው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 жыл бұрын
እሰይ ደስ ይላል እንኳን እግዚአብሔር ማረርልሽ።
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል ♥️🤲🤲🤲
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።መምህርችን።
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ እንኳን ሰላም መጣክ የተዋህዶ ልጅች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱሰ ሚካኤል በአል
@21Maryam2
@21Maryam2 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መታክልን መምህራችን
@gelanechala3770
@gelanechala3770 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት የስማልን አሜን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እናመሰግናለን ገጠመኙን ላዳምጥና እመለሳለሁ እህት ወንድሞቼ አብረን እንማር
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@user-zg5fc3gb9r
@user-zg5fc3gb9r 3 жыл бұрын
እንኳን ደሀና መጣህ ዉድ መምህራችን በጉጉት የምንጠበቀዉ ገጠመኝ በጣም የሚገረም ነዉ የተዋሀዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላአክት ቅዱስ ሜካኤል አደረሰን አደረሳችሁ አሜን
@yalewabi2793
@yalewabi2793 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memher
@user-pv1re4tw3c
@user-pv1re4tw3c 3 жыл бұрын
ልክ የኔ ህይወት ነውመምህርየ ልክእደሷ እኔያገባሁትም ወድስለሱ መጥፎነት እየነገሩኝ እየመከሩኝ አልስማምብየ አሁን ይህው በንባእታጠባለሁ ያተንትምህርት እየስማሁ እጽናናለሁኝ እባክህን መምህርየ በጾለትህ አስበኝ በስደት ነውያለሁት ሙሉ ወለተ መድህን እያልክ አስቡኝ
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 3 жыл бұрын
AmmAmmAmnAmnAmmAmn
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 жыл бұрын
መ.ርየ እድሜ ላተ ለራሴ ተለውጨ ብዙ ስዎች ተለውጠዋን ድግል ጥበቃ ትሁንህ አሜን
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት አናንተን ለመቅለፅ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእውነት ብዙ ትምህርት ተምሪያለሁ በናተ አውቂለሁ ግን ብዙን ጊዜ ኮሜንት ልፅፍ ስል እጀን ያመኛል
@yugyuyuigguu169
@yugyuyuigguu169 3 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል መታሰቢያ በአል መምህራችን ቃለዮት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-to4ws2pi2h
@user-to4ws2pi2h 3 жыл бұрын
የመጀመሪያ ነኝ እናመሠግናለን እና ገጠመኝህ በጣም ነዉ ሚያሰተምር በቅርቡ ነዉ የተቀላቀልኩ
@user-to4ws2pi2h
@user-to4ws2pi2h 3 жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩን ምታቁ ንገሩኝ
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 жыл бұрын
About የሚል አለልሽ ደጋግመሽ ሞክሪልት
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ስላምህ ይብዛ ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 16 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 121 МЛН
116ኛB ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የከተማ ቅድስና ሲገለጥ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
59:35
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 16 МЛН