ድፍረት እኮ ነው‼️ጫት ሲቅም የተያዘው መነኩሴ መሳይ/ከጠቅላይ ቤተክህነት የተላለፈ

  Рет қаралды 59,520

Menker Media መንክር ሚዲያ

Menker Media መንክር ሚዲያ

5 күн бұрын

#menkermediasubscribeያድርጉ

Пікірлер: 161
@menkermedia21
@menkermedia21 4 күн бұрын
ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃ፣ስብከት እና ዝማሬዎች በጥራት እንዲደርስዎ መንክር ሚዲያን Subscribe፣Like,Share ያድርጉ።
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 4 күн бұрын
አባቶቻችን ይፍቱኝ ደስ የሚል እና መተግበር ያለበት ዉይይት ነዉ እና የተባለዉ ሁሉ በእርግጥ በተግባር ከተሰራበት የእዉነት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ክብሯ ሞገሷ ይመለሳል
@tesfaytsegay2072
@tesfaytsegay2072 4 күн бұрын
ጫት መቃም አይበልጥም የሰይጣን ከሚመርጥ ጳጳስ ከሚመራ ተቃም
@felehailemariam7198
@felehailemariam7198 3 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን የተጀመረው ውይይት ቤተክርስቲያናችንን አዳኝ ስለሆነ ወደታች እስከ አጥቢያ ቢዘልቅ። መልካም ነው። እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅ።
@KibirHabesha
@KibirHabesha 4 күн бұрын
እንደኔ የገጠሩ ጉዳይ ቅድሚያ የቅድሚያ ቅድሚያ ሊሰጠዉ ይገባል እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ወንጌል ዕሚሠበከዉ ከተማ ብቻ ከሆነ ሠነባብቷል የክፍለሀገር ልጆች ደግሞ አብዛኛችን የገጠር ልጆች ነን ምዕመኑ በለጅነቱ ሥላልተማረ ነው በተሀድሦ ዕየተነጠቀ ያለው😢
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 күн бұрын
መቼ የዘንድሮ ቄስ ተብዬ ነጋዴ ነው እኮ፤ ምዕመናን ከሌሉ እነሱም እንደማይኖሩ እንኳን አያውቁም። ብዙ ቦታ ምዕመኑ ፈልሶ (ወደ ጴንጤ እና እስላም) ሄዶ ቤተክርስቲያኑ ብቻ የቀረበት ብዙ ቦታ አለ፤
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir 2 күн бұрын
በትክክል ወደ ገጠር ስብከት የለም ህዝቡ ከጣኦት አምላኪነት ተጠምዶል በጣም ነው የሚስፈራው
@sweetman5249
@sweetman5249 2 күн бұрын
@@Ya-rm4qp Awo mekiret alebet 😂😂😂. Orthodox tinkola enji wongel yet tawukalech? Tabot yemitilew tawula wongel wusit ale ? Wongel sile melaikit ena mutan aydelem . Wongel sile liju new . Gena badoachihun tikeralachihu be sirachihu😂😂
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 4 күн бұрын
ብፁዓን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር🙏🙏🙏👏👏👏✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@DinkudinkuBekele
@DinkudinkuBekele 4 күн бұрын
አባታችንብፁእ አብርሀም ሐይማኖታችን እንዳይጠፋ ከፈለገ ለእርሰዎ ልዑል እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥልን።❤❤❤
@yohanesyohanes4844
@yohanesyohanes4844 4 күн бұрын
አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን አንድ ጠቆማ አለኝ የተከበሩ የቅዱሳን ስዕል በየመንገዱ እየዘረጉ የሚለምኑባቸው አቧራ ገባያ ላይ አስፓልት ላይ እየዘረጉ የሚለምኑ ብዙ ናቸው እና አባታችን ይህስ እንዴት ይታያል
@desamedan9166
@desamedan9166 2 күн бұрын
@@yohanesyohanes4844 በጣም በጣም
@sweetman5249
@sweetman5249 2 күн бұрын
Kiddusan picture new yalkew ? 😂😂😂. Yante chinkilat degmo liyu new 😂😂😂. Mech yihon kezih aynet dinkurina wotitachihu ewunetegna wongel yemitisebikut? Picture sekilo yameleke hawariya ale ?
@ElsaeTafete
@ElsaeTafete 2 күн бұрын
አባቶቻችን ክብር ምስጋና ይሁን የተነሳው ውይይት በጣም ጠቃሚና መተግበር ያለበት ነው ብዙ ሊቃውንት ተገቢ አገልግሎት እያገኘ አይደለም በዚህም ምክንያት ብዙ ሊቃውንት ከቤተ ክርስቲን እየተገለሉ ነው ምክንያቱም ሰው ሲኖር የግድ የእለት ጉርስ ስለሚያስፈለግ ያን በተማሩበት እያገለገሉ የሚያገኙትን ነገር ማግኘት ባለመቻላቸው የእለት ጉርሳቸውን ለማግኘት ወደሌላ ስራ ይሰማራሉ በዚያ ምክንያት ከቤተ ክርስቲያን እየራቁ ይሄዳሉ እና እሄ ነገር ተስተካክሎ ሊቃውንት ተገቢ አገልግሎት መሰጠት አለበት ❤❤❤❤
@BetiDereje-r4z
@BetiDereje-r4z 4 күн бұрын
በተግባር ለይ ከዋሌ መልካም ነው ቤተክርስቲያን ገንዘብ የለው ብቻ በጉቦ እያገባ እንዴት የሚል አካል እንኳን በሌላባት ሀገር ውስጥ ጨት ቀም እንደውም ተረፋናል
@yetimdesta5180
@yetimdesta5180 4 күн бұрын
ቃለእይወት ያሰማልን ንፁ አባታችን ይፍቱ ጨርሶ ቸር ወሬ ያሰማልኝ ንግግሩ ቁም ነገር ላይ ገእግዛቤርም ይጨመርበት የድግል ማርያም በበረከቶ ይጨመርበት ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግል አገራችንንም ይጎብኞል አሜን አሜን አሜን
@DinkudinkuBekele
@DinkudinkuBekele 4 күн бұрын
አባታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን በእውቀትና በክህሎት ሳይሆን በገንዘብና በፖለቲካ የተጨማለቁ ስለሆነ የተማረው ሐይል ዘበኛና መናፍቅ ሆነዋል። የኛአባቶችእልምብለዉ አለማዊ ሆነዋል።ያሳዝናል😢😢😢
@user-rx5sb2ko7p
@user-rx5sb2ko7p 2 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስቶስን ከመሸፈን እንደ ጥንቱ ክርስቶስን ማስተማር መግለጥ ይሁንላት፡፡ የድግምት ስራ፤ መተት እንደ መዥገር በአማራው ላይ የተጣበቀው ትኩረት ይሰጠው
@user-nk2wr8xj1r
@user-nk2wr8xj1r 4 күн бұрын
መነኩሴ ይጥፋልን ከመንል ይልቅ ዘራፊዉ እየለየን እንያዛቸው
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 4 күн бұрын
ተመስገን ይህንን መስማታችን ተስፋ ነው
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 3 күн бұрын
አባታችን አቡነ አብራሀም እረጅም ጤናና እድሜ ይስጥልን ያኑርልን
@birhanukinde6197
@birhanukinde6197 Күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት አባቶቻችን በርቱልን
@tilahuntahiro3483
@tilahuntahiro3483 Күн бұрын
እውነት ነዉ ወንጌል ይሰበክ ህዝብ ይዳን! ክርስቶስ ይሰበክ!!
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 4 күн бұрын
ሁይይቱ በጣም ደስይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@mesfinmulugeta7400
@mesfinmulugeta7400 2 күн бұрын
አንድ አገልጋይ ሁለትና ሶስት ቦታዎች ላይ መሥራት አግባብነት የሌለው መሆኑ እሙን በመሆኑ ተጨባጭ መፍትሔ የሚያሸው ጉዳይ ነው።
@abbanahusenay
@abbanahusenay 4 күн бұрын
ብፁዕ ሥራ አስኪያጃችንን ረዥም እድሜና ጤና ይሥጥልኝ እጅግ በጣም የረካሁበት መንፈሳዊ ጉባኤ አፈጻጸሙን ግን እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጨመርበት !!
@AbmayetShimelis
@AbmayetShimelis 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንስለሰማን
@teshalewape8331
@teshalewape8331 3 күн бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ይህ ውይይት መልካም ነው።
@gashawmenberu6215
@gashawmenberu6215 2 күн бұрын
ወይ ንግግር እና ዕውቀት ታዲያ ሀገረ መንግስት የመሰረተች መሆኗን ያሳያል፡፡ አለባበስ ስለ እራስ ይናገራል እውነት ነው አባታችን ምንም ሐሰት የለውም!!!
@feedelband205
@feedelband205 Күн бұрын
ኢትዬጵያ ልትበለፅግ ነው እልልልልልልልልል አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ የውሸት ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ሌባ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ ለለሆነ ተጠንቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ዳንሳ ና ዬናታን የሚባሉ ዘራፊዎች ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ይህን የግብረሰዶምያን አለቃን ወደ ተዘጋጀለት ማረፊያ ቤት ገሀነመ እሳት አስገባዎለው ብሎ ነገረኝ ጌታ ይባረክ::ሀሌ ሉያ :በሉ ::
@user-md9wp1hj6u
@user-md9wp1hj6u 4 күн бұрын
ለአባቶቻችን ክብርና ሞገስ እድሜና ጤና ይስጥልን ትልቁ ሊሰመርበት የሚገባው እውነትነው ባለሁትደሞዝተኞችና የበግለምድ ለብሰውየገቡትን ባባቶቻችን በጻድቃን ሰማእታትና ቅዱሳንፀሎት ያርቅልን አሜን
@ambageb
@ambageb 4 күн бұрын
ቤ/ክ የመጣችበትን ያለችበትንና የወደፊቱን የሚመጥን ሁሉ አቀፍ ጥናት ተደርጎ ማሻሻያ ቢደረግ እንጅ ነጣጥሎ ዘርፎችን ብቻ ማየት በቂ ውጤት ሊያመጣ አይችልም።
@TekluBekele-pq7wx
@TekluBekele-pq7wx 4 күн бұрын
ብፁአን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እጅግ ሊበረታታ የሚገባው ውይይት ነው በተለይ በተለይ ስለ ገጠሪቷ ቤተክርስቲያ በአንክሮት ልትመለከቱት ይገባል የሚል እምነት አለኝ ቸሩ መድኅኒዓለም ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን አሜን።
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 3 күн бұрын
ወንጌል የምሎዉ ቃል ቀለለበቹ ምክንየቱም እነንተ እኮ የወንጌል እንቅፋቶች ነቹ
@ethiotg2883
@ethiotg2883 4 күн бұрын
አቤቱ ይቅር ይበለን
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i 4 күн бұрын
የት ነው ይከ ውይይት ግን ብፁዕ አቡነ ሉቋስ ኢትዮጵያ ገቡ ❓❓
@NehaiMan
@NehaiMan 4 күн бұрын
እግዝኦ ማርንክርሰቶስ
@SinkeTekleyohanes
@SinkeTekleyohanes 4 күн бұрын
ተመስገን መድሃኒአለም ይጨመርበት ።
@TadeleKebede-me6so
@TadeleKebede-me6so 3 күн бұрын
ቤተክሪሰትያን በአሁኑ ሳአት በጣም ቨግር ላይ ነዉ ውሰጥዋ ን ትፅዳ።
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 4 күн бұрын
አባታችን ይፍቱኝ።
@user-rx5sb2ko7p
@user-rx5sb2ko7p 2 күн бұрын
ወንጌልን ባልሰብክ ወዮልኝ
@rahmetugebremeskel306
@rahmetugebremeskel306 4 күн бұрын
አሜን ለትግበራዉ እግዚአብሔር ይርዳን!!!!!!!!!
@HaileFentabil
@HaileFentabil 3 күн бұрын
በረከችሁ ይደርብን አባቶቻችን። እባካችሁ አባቶቻችን ከካድሬነት ና ከዘረኝነት ከሌብነት ውጡ። ምዕመናችሁን እዩት ፍርድ ተጓደለ ድሀ ተበደለ በሉ። ሕዝባችሁ በመንግሥት እየተገደሉ ና እየተሳደዱ ነው። መንግሥትን ገስፁ ተው አቁም በሉት። ሕዝቡንም ወደ ዕምነቱ መልሱት
@suleymanali3431
@suleymanali3431 4 күн бұрын
ለሃይማኖቱ ክብር አለኝ። የሚታየው ችግር ዋናው ከወር ከግማሹ ቀናት በላይ ያለ ሥራ በመላዕክት ስም ያለ ሥራ ቀኑን ማሳለፍ ነው። በጣም የሚገርመኝ በችግራችሁ ሁሉ የሌሎችን ሀይማኖት መጥራት ለመጠላት ትልቅ ምክንያት ነው። ፈጣሪ ሠርተህ ግረህ ብላ እንጂ በየመላዕክት ስም ሥራ አለመስራት በኦኮኖሚ አገራችንንበድህነታችን ላይ ተጨምሮ ትልቅ ውድቀት ነው። ከባህሉ እና ከገንዘቡ ይልቅ ወደ ቀኖናው ብናደላ የተሻለ ነው !!!
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 4 күн бұрын
ስለቀናነትዎ እናመሰግናለን።በዓላት ማክበር አያደኸይም።ሥራ አትሥሩም አልተባለም።ለሺዘመናት በዓላት ሲከበሩ ኖረዋል።ለምን ያኔ አልደኀየንም?እንደውም ድካማቸውን በቤተክርስቲያኗ የሚያላክኩ ክፉዎች የሚሉት ነው።ከምዕራብያን በጭፍን የገለበጥነውን ፖሊሲ ድጋሚ መፈተሹ ይበጃል ባይ ነኝ።የሚያናክሰን ምን ሆነና።
@sweetman5249
@sweetman5249 2 күн бұрын
@@nahomsemeneh8709 Hulem endetegodan new eko 😂😂😂. Alem lay tawula tabot new yemil Haymanot yelem eko 😂😂😂. Egna hager bicha yetefetere teret teret new . Tinkolaw yalew Orthodox wusit new . Hawariyat Ken alakeberum. Yenante wongel keyet yemeta new ? Be libbe sefinet eyew . Zimm biye be tilacha yesetehut comment aydelem. Ye Orthodox asitemiro andim neger metsihaf kidusawi aydelem .
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 4 күн бұрын
ከሁሉም በላይ ምዕመኑን አነጋጌሩት ብዙ ይነግራችኋል
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 4 күн бұрын
እውነት ነው የሰውን ኃይል መጠቀም ያስፈልጋል
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 4 күн бұрын
በርታ ወንድማችን ዘመኑን ዋጁ
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 4 күн бұрын
ምዕመናን አባርራችሁ ጨርሳችሁ ወንጌልን ስበኩ ነበር አደል የሐዋርያት ተልዕኮ አሁን ደግሞ ገንዘብን እየሰበካችሁን ነው! እወነታው
@helengirma3534
@helengirma3534 4 күн бұрын
አርእስቱን በወንጌል እንጀራ አትጋግሩ ይሁን
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 4 күн бұрын
አሁን እኮ በየቤተክርስቲያኑ ወንጌል ከመስበክ ይልቅ አለቃውን ባሉበትም በሌሉበትም እሳቸው እንዲህ ሆነው እንዲህ አርገው እልል በሉ ሶስት ግዜ አጨብጭቡላቸው ሰውየው ግን ህዝቡን ያቆሰሉ ምግባርም እምነትም የሌላቸው ብዙ ቦታ የውሸት ሲሞጋገሱ ወይም ገንዘብ ስለምኑ ግዜው ያልፋል
@user-qd5tc2iv4v
@user-qd5tc2iv4v 4 күн бұрын
ወንድሞች ኣሁን አዚህ የምትጽፉ ኮሞንት ቅዱሳን ከሃጥያት ኑጹሃን ትመስላላቺሁ ከናንተ በላይ ቤተክርስትያንዋ ከናንተ በላይ ያጫማለቃት ሌላ የለም አዚቺ ለመኖኩሴ በጥላቻ የምትነቅፉ የማሂበረ ቅዱሳን የሰንበት ትምህርትቤት ናቺሁ አናውቃቸዋለን
@addismulugetamulugeta6829
@addismulugetamulugeta6829 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብፁዕ አባቶቻችን የልቤን ነው የነገሩልኝ በልብስ ዙሪያ እኔ ቤተክርስቲያኔን የቀየረብኝን አለባበሳቸው ነው
@Bokime-tube
@Bokime-tube 4 күн бұрын
አንዳንድ አብያተክርስቲያናት የስብከተ ወንጌል አመራሮች በወጣት ቢመራ የሚል እምነት አለኝ ምክንያቱም በአዛውንተ እየተመራ ከወጣቱ ጋር ማች እያደረጉ ስላልሆነ ትኩረት ይሰጠው
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i 4 күн бұрын
ማች አያደርጉም 😡 ወጣቱን አዋቂ አባቶችን አላዋቂ ማድረግህ ነው ልቦናይስጥህ
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 Күн бұрын
ጥሩ ነው ኢት ኦርቶዶክስ እራሡን እንደዚህ በውይይት ማጥራት ነው ያለበት በአሁኑ ጊዜ ተቋሙ አንድ የመንግስት ተቃዋሚ የፓለቲካ ድርጅት መስሎ በየመድረኩ ወንጌልን ከማስተማር ይልቅ የራሳቸውን የፖለቲካ አቋም የሚያሣዩ ሠባኪየን ወንጌል እያየን ነው
@Abraham7528
@Abraham7528 4 күн бұрын
የቤተክርስቲያናችን የማእረግ መጠሪያ ይዘው በየማህበራዊ ሚዲያው የጥላቻ ፖለቲካ ሥድብ የሚደረድሩ የጎሣ ፖለቲከኞችን ማውገዝ ከፍተኛ ትኩረት ያሥፈልገዋል !!! የዩትዩቭ ቻናል ከፍተው ሲሳደቡ መሥማቶ እኛን ምእመኑን ያሣፍራል !!!!
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 19 сағат бұрын
ይቅር ይበለን
@merikonjo798
@merikonjo798 4 күн бұрын
የኔአባቱቻችንእድሚጢና❤❤❤❤❤
@werkneshnessibu5430
@werkneshnessibu5430 4 күн бұрын
ዲያቆን ደቅሲዮስ ያቀረቡት የመፍትሄ ሃሳብ፣ ተቀባይነት ሊሰጠው የሚገባ፣ የጽርሐ ጽዮን አንድነት ኑሮ ማኀበር ዘተዋዶ በቋሚነት የሚሰጠው አገልግሎት ቢሆንም በቂ አይደለምና በተግባር ቢውል በጣም ወቅታዊ ነው እላለሁ። አመሰግናለሁ።
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 4 күн бұрын
መክፈል መች አቃተን ከሰው ያለመቆጠራችን በቂ ትምህርት አለማግኘታችን ጎዳን እንጂ ። እስቲ የአምላክን ኃይልና ባሕርይ የሥላሴን አንድነት ሦስትነት አስተምሩን
@GetachewSeneshaw
@GetachewSeneshaw 4 күн бұрын
ኑረው ያስተምሩ!!!!!!!!!!
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 4 күн бұрын
መሎክሴ. ምን ይስራል ከተማ ውስጥ
@sweetman5249
@sweetman5249 2 күн бұрын
Sijemer Menekuse mehon christianawi tegibar new ? Yetignaw Hawariya new menekuse yeneberew ? 😂😂😂
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 2 күн бұрын
@@sweetman5249 ሲጀመር. ኦርቶዶክስ. ከሆንክ. ቅዱስ መጽፍን. ጠንቅቀህ. እየተረዳህ. አንብ. እደ ጎርፍ አትጋልብ. እሽ. ዝናቡም ሲቆም. ጎርፍ. የለም. ባዶ. ከመሆን. እውቀትን. ከእግዚአብሔር ጋር. ማወቅ. ጥሩ ነው። የሌላ እምነት ተከታይ. ከሆንክ. ሳያምህ. አትከክ. ታጠብ እሽ
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 4 күн бұрын
ምዕመኑን ሃሳብ ጠይቁት የሚፈልገውን ይነግራችኋል ጥናት ድረስ አያስኬድም
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 4 күн бұрын
ገንዘብ እኛ መች አጣን በደንብ የሚያስተምር አጣን እንጂ
@user-bu1yn5hp4v
@user-bu1yn5hp4v 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@merikonjo798
@merikonjo798 4 күн бұрын
😢😢😢😢
@ArekebArku
@ArekebArku Күн бұрын
አባታችን ድንቅ ንግግር ነው ያደረጉት የደሀ ፍታት ??????? ይህ በፓትሪአሊክ ደረጃ ከታወቀ በቂ ነው ሀብታም በገንዘቡ ቤ ክርስቲአኗ ለዛውም በሞት ልዩነት መፍጠሯ አሳሳቢ ስለሆነ የደሀ የሀብታም ፍታት ልነቱን መታወቁ ከታረመ መልካም ነው
@kassayetadesse
@kassayetadesse 2 күн бұрын
እነዚህ ነጋዴዎች ናቸው ሰባኪዎች አይደሉምም
@FghMnbj
@FghMnbj 4 күн бұрын
ሁሉም ይናገራል ግን መንፈስ ቅዱስን እንልበስ የሚሉ ጥቂት ናቸው አንድ ሁለት ሌላው ከእውቀት ከጥናት ጋር ብቻ የተያያዘ ነው
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 4 күн бұрын
ዲያቆን ደቅስዮስ የእናንተን የእሳት አደጋ ቢያጠናክሩት መፍትኄ ነበር
@rambharosh2297
@rambharosh2297 4 күн бұрын
Abetu marrrn😭😭😭😭😭😭😭😭
@woyinshetbekele165
@woyinshetbekele165 3 күн бұрын
በጣም ችግር ያለባቸው ቤተ ክርሥስችያናትንም ማስብ አለባችሁ በከተማዕተርፎ የተጣለ ጽናጽልና ማጠኛና ወዝተ ችግሮችን እንደ ኽርስቶስ ስምራ ያሉትን አስታውሷችው❤🎉😢😮😊😊
@user-nk2wr8xj1r
@user-nk2wr8xj1r Күн бұрын
@@woyinshetbekele165 አሁን በአለቆች እና በፅሀፊ ቤተ ክርሰቲያን እየተዘረፈች ነው ያለችው ማን ያድናት
@abebahabte8469
@abebahabte8469 4 күн бұрын
ኦርቶዶክስ, ሆይ ምነው ፈተና በዛብሽ???? 😭😭😭😭😭🙏🙏
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 күн бұрын
ፈተናው የመጣው ከሌቦች እና ሠርገው የገቡ መናፍቃን አሉ። ጴንጤው ተሀድሶው ይበጠብጣል። እናፈርሳለን ፤ እንወርሳለን ብለው የለም እንዴ? አንዘንጋ እንጂ
@sweetman5249
@sweetman5249 2 күн бұрын
Taot amiliko mechereshaw yihe new 😂😂😂. Tawula teshekimeh tabot new sitil menafik mebbal yeneberebih ante neh 😂😂😂. Ye tawula tabot ena ye mutan menfes amiliko wongel yelem . Wongel sile liju new. Eyesus geta new .
@berihunkahsegn
@berihunkahsegn 4 күн бұрын
ብፁእን።እባቶች።እደ።እውነ።ልሊቃስ።ሀቁን።ተናገሩ።ይየምት።ናገሩት።እደካድሬ።ሺፍን።ነው።እጋልጡ
@WossenyleshKitaw
@WossenyleshKitaw 4 күн бұрын
How can a Aba take Hasihs Aba Aberham Yebelai Zere please tell them it’s acceptable Our Lord told his disciple to teach on his behalf not taking chat
@wubeshetkassaye3254
@wubeshetkassaye3254 4 күн бұрын
1.ስለገጠር አብያተ ቤተክርስቲያንን እንደ አጀንዳ ቢነሳ።አንሶላ እየተቀደደና እየተለበሰ ሥርዓተ ቅዳሴ በሚከናወንበት አካባቢ አለ። 2.ስለሰንበት ት/ቤቶች አስተዳደር እና እንቅስቃሴ ቢዳሰሰስ ጥሩ።ምክንያቱም የሁሉም መሠረቶች ስለሆኑ።በአንዳንድ አካባቢዎች በአወቅሁህ እና አቅረብኩህ የሚሰሩ ሥራዎች አሉ።በዚህም የተነሳ የአሠራር ስህተት ሲነገራቸዉ ተናጋሪዎችን ደፈራችሁን በማለት እንደፖለቲካ አኗኗር እየተፈረጀ ወጣቶች ከቤ/ክርስቲያን እየሸሹ ነዉ።
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 Күн бұрын
ትክክል በተለይ አ.አ ያሉ በተክርስትያናት እንደየገቢያቸው መጠን የገጠሮቹን ቤ.ክ ቢደግፉ አስተዳዳሪ ተብዬውችን በv8 ከሚያምነሸንሹ
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እና 🙏 በአ በያተ ክርስቲያን ቤት ውስጥ ያሉ ከትንሽ አባቶች ውጭ በጣም በከፍተኛ ሃጤያት የተዘፈቁ ናቸው። እውነት ለመናገር ሴት አሳደው ሲጨማለቁ የሚኖሩ ናቸው ። በአይነ በብረቱ ስላየኋቸው ነው ። ጴንዎች ይሻላሉ ግልፅ ሰዶማዊ ናቸው። ኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚሰራው ሃጤያት ግን ይዘገንናል። እኔ እግዚኣብሔርን መጠየቅ ጀምሪያለሁ እንዲነው ወይ ቤትህ እያሁ 😢🙏
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 2 күн бұрын
እነዚህ አባቶች ያለ መናገር እና ያለ መዉቀስ ምን ለ ህብረተሰቡ የሚያደርጉት ነገር አለ? መቀደስ ብቻ ስራ መሆን የለበትም። ድሆችን አንዴ ሁለቴ ምግብ አዘጁ ከዛ ባንክ ዉስጥ ያሉ ሚልዮኖች ገንዘብ።
@girmatesfaye9602
@girmatesfaye9602 4 күн бұрын
የገጠሪቷ በተከርሲቲያን በቋንቋው የሚሰብክ አገልጋይ በትክክል ካልተመደበ በፕሮስታንት ተዎራለች እጅግ የታሰብበት
@sweetman5249
@sweetman5249 2 күн бұрын
Gena tiworeraleh 😂😂😂. Tawula teshekimeh tabot negese yemitilibet zemen alkoal 😂😂😂. Taot ena tinkolahin titeh wongel sibek 😂😂😂
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 3 күн бұрын
አባቶቻችን እባካችሁ እያንዳንዱ ኦርቶዶክሳዊ ወንጌል መማር የግድ በመመሪያ የሚፈፅመዉ መሆን እንዲችል አድርጉ። በየአደባባዩ ቁማችሁ ስበኩ። የገንዘብ አስተዳደር ዘመናዊ ይሁን።
@NehaiMan
@NehaiMan 4 күн бұрын
መናገርብቻሀን ሰሲምጠፉአ
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 4 күн бұрын
ቡዙው ችግር የአስተዳደር ነው
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 3 күн бұрын
አረ ሚኪ እኔ ምልህ መነኩሴዋን ደፈሩ የተባሉት አስተዳዳሪ ባህር ዳር ማለት ነው እና ምን ላይ ደረሰ አረ ፕሮግራም ስራልን እግረኛው ሚዲያ ላይ ቀርበው DNA እመረመራለው ፈቃደኛ ነኝ ብለው ነበር እባክህ ንገረን
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 4 күн бұрын
ለአባቶቻችን ክብርና ሞገስ እድሜና ጤና ይስጥልን አባቶቴ የዚህ ዓይነቱ ሰው እኮ አስመሳይ የተዋህዶን ስም ለማጥፋት የተላከ እንጂ የእምነታችን ተከታይ ይህን አያደርግም ይህን አድርገው ከተገኙም ውግዘቱ ከእናንተ ይወሰድ
@sweetman5249
@sweetman5249 2 күн бұрын
Wushetam sew neh. Tenkuay be mulu Orthodox new . Hulum Orthodox yitenekulal eyaliku aydelem endew minim yelele lemasimesel atimokir 😂😂😂.
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 4 күн бұрын
መጀመሪያ መምህራኑ ምዕመን የሚፈልገውን የሚገባውን ያስተምሩ ልብሱ ነጠላ ከሆነ ብዙም አያሳስበንም
@mekonengebremedhin3722
@mekonengebremedhin3722 3 күн бұрын
ምን ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሰይጣን ይግዛን የሚሉ በእሳት እናጥምቃቸው ጦሩነት የሚቀሰቅሱ የማይወገዙበት ምክንያት ምንድ ነው ሸቀጥ የበዛበት ቤተ እምነት።
@user-ts2ni6ic9w
@user-ts2ni6ic9w 4 күн бұрын
ብፁእ አባታችን እባክዎ በየቤተክርስቲያኑ የሚዘመሩት መዝሙር ተብየዎች ያሬዳዊ ዝማሬ ይዘቱን የለቀቀ ወደ ዘፈን ያዘነበለ ስለሆነ ቢታሰብበት ?መዝሙር ተብለው የሚወጡትን ቤተክህነቱ ከመውጣቱ በፊት ሳንሱር ቢደረግ ?የወጡትም በአውደ ምህረት ላይ የሚዘመሩትን መዝሙራት ተለይተው ቢቀርቡ መልካም ነው ይታሰብበት እንላለን አባታችን
@haileengida9239
@haileengida9239 2 күн бұрын
በርካታ። ኦርቶ ዶክስ። ሰራሽ። ጣኦታት አሉ
@Hagere739
@Hagere739 4 күн бұрын
እነዚን በሙሉ በቤንዚን ማቃጠል ያስፈልጋል
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 4 күн бұрын
@Hagere የትኞቹን ነው በቤንዚን ማቃጠል ያስፈለገው? ስለምንስ?
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i 4 күн бұрын
ማን ፈጠረህ ግን እግዚአብሔር ባምሳሉ የፈጠረውን ፍጥረት አንተ በእሳት እምታቃጥል አጋንት ሰፍሮብሀል የሰው ደም እሚጠማው እሱ ነው😡
@Hagere739
@Hagere739 4 күн бұрын
@@tigistashenafi276 የ5 ኪሎውን ነብሰበላ ግብረሰዶማዊ ሌባ መሀይም የአገር ካንሰር ፃማም
@seyomworkagegehu3368
@seyomworkagegehu3368 4 күн бұрын
እንዲህ አይነት ስብሰባ ላይ ተቀምጠው ስልክ ላይየተተከሉ አሉ ይህ ነገር ታቦትም ቆሞ ትምህርት ሲሰጥ ሁሉ ይስተዋላል ቢታሰብበት
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 күн бұрын
ምን ይኼ ብቻ ታቦት ቆሞ ገንዘብ ሲሰበስቡ የሚውሉ፤ ምዕመናኑ ሣይወድ ታቦት ቆሞ ጉዳዩ ረፍዶበት አቋርጦ ይሄዳል።
@reflection9636
@reflection9636 2 күн бұрын
Abune Abreham why are there only men in this group? Why don't you include women? Margaret was a disciple. They are a big resource.
@HagereET7614
@HagereET7614 4 күн бұрын
አዲስ አበባ ለመግባት የሚከፈል ጉቦ እንዴት ታየ....
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 күн бұрын
ጉቦ የሠይጣን ስራ ነዉኮ ግን እነሱ ራሳቸው ብሰዋል። በሞንታርቦ እየጮሁ ህዝቡን በሽተኛ ደንቆሮ አደረጉት ፤ ሞንታርቦ ይቅር ።
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 4 күн бұрын
በቆንቆ መሰበክ አይደለም ባማራ ክልልም አንዳንድ ቦታ ጪራሸ መምህር የለም እኔ በበኩሌ የማዉቀወዉ ሀገር አለ ጪረሸ እየጠፋ ነዉ 1000 ያልሞላ ምምን ነዉ ያለዉ ምክንያቱም ሌላዉ ጠንክሮ ሰርቶ ተሸንፈዋል
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 3 күн бұрын
ወንጌል ሳበክዮችን እያሳደደቹ ወንጌል ስትሉ አታፊሩም እንደ?
@sweetman5249
@sweetman5249 2 күн бұрын
Wongel yemilut eko tinkolachewun new 😂😂😂. Tawula tabot negese yemil wongel min endehone yet yawukal ? 😂😂😂
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 3 күн бұрын
እባካችሁ እናንተ ራሱ ለእይታ ብላችሁ መጥፎውን ነገር አውጥታችሁ ጫት ምናምን ብላችሁ አትፖስቱ
@WossenyleshKitaw
@WossenyleshKitaw 4 күн бұрын
Not acceptable
@ayelebekele4641
@ayelebekele4641 4 күн бұрын
ይህ ሰው ስለ ስብከት እንዴት ይደረግ ስትል አካውንቲንግ ለምን ይላል ሌለው እኝህ ትላልቅ አባቶች ባሉበትለምን ቆመው አያወሩም ስነምግባር የለም ወይ
@AlebaShow
@AlebaShow 4 күн бұрын
የክርስቶስን ወንጌል ከተዋችሁ ማረም ከሞት ተነስታ አረገች የምትሉ ምን መቅኒ ይዛችሁ
@sweetman5249
@sweetman5249 2 күн бұрын
Awo Ewunet new ye christos wongel keyewu koyu eko . Ke Solomonic Dynasty wodih Orthodox taot amiliko new 😂😂😂
@haileengida9239
@haileengida9239 2 күн бұрын
99 ጣኦት። አላችሁ። ዳር። ዳሩ ን አትሂዱ
@soliyanaberhanu9593
@soliyanaberhanu9593 4 күн бұрын
ጃኬት መልበስ ክልክል ነው እንዴ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 күн бұрын
አትሽቀርቀሩ ፤ አታብዙት ማለታቸው ነው።
@AmenFreeFire539
@AmenFreeFire539 4 күн бұрын
ጫት መቃም እራሱን ነው የሚጎዳው ። አለ አይደል ዝሙተኛ ካህን ሰው የሚጎዳ። ደሞ ቤተክርስትያን እርምጃ አትወስድም ። ወንጀለኛን ትሸሽጋለች።
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 4 күн бұрын
@@AmenFreeFire539 ሁለቱም አይለያዩም ።
@kefaletilahun
@kefaletilahun 4 күн бұрын
ልጆች እኮ የንስሃ አባት ለመያዝ ሲሄዱ ቀድመው ብር ክፈለኝ ነው ይባላል ንስሃ ለመቀበል ሲጠየቁ ጉቦ አምቱ ነው ሚሉት አባዛኛው ቄስ ህዝበክርስቲያኑን ከመውቀሳችሁ በፊት ቤቱን ፈትሹ በተልይ አዲስ አባባ እኮ አሁን አሁን ድሃ ክርስትና ለማስነሳት በጣም ተችግሯል እኮ እናም እናተ መጀምሪያ ከዚያው ፈትሹ እንጂ ለምንድን ነው ምእመናን ሚወቅሱት
@ayelebekele4641
@ayelebekele4641 4 күн бұрын
ቤተከርስቲያን ታስተምራለች ደመወዝ ይስጣል ስብኪት ለማግኘት ግን ገንዘብ ከፍለን አይደለም ወይ ሲጀምር ሰባክያን በነፃ እንዲያስተምሩ ቢደረጉ ፍትሀት ለማድረግ ፍትሀት ለሚያደርጉት ለእያንዳንዱ ካህናት ገንዘብ እየተከፈለ ነው ይህነነ ለምን አታዮትም
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 күн бұрын
ሌላው ገንዘብም ምግብም እየሠጠ ተከታይ ያበዛል፤የኦርቶዶክስ መምህራን ግን ያስከፍላሉ ፤ቤተክርስቲያኗ በዚህ አይነት ምዕመናንን ታጣለች። አስጊ ነው።
@danielworku4883
@danielworku4883 Күн бұрын
እግረኛው ሚድያ በግፍ የተባረሩ ለቀረቡትም ሆነ ለሌሎች በግፍ ለተባረሩ ካህናት ወረቀቱን አይተው ውሣኔ እንደምትሰጡ እንተማመናለን። ሱፍ ለባሾችን መስመር አስይዙ ርምጃ ውሰዱ ። እናንተም ቅዱስሲኖዶስ በደንብ ምሩን ።
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 4 күн бұрын
🤣🤣🤣
@actnow590
@actnow590 2 күн бұрын
criteria ምንድነዉ? የኛ የባላገር አራዳ ሩ ቄስ
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 4 күн бұрын
ድምፅ አልፈልግም! አቡነ አብርሃም አንዳንዴ አንባገነን ይሆናሉ አነጋገራቸውም እንደ አለማዊ አምባገነነ መሪ እንጅ የሀይማኖት አባት አይመስሉም። ተሰብሳቢዎች የሀይማኖት አባቶች እንጅ ማገናዘብ የማይችሉ ህፃናት ይመስሉ ባልተለሳለሰ አነጋገር ድምፅ አልፈልግም ሲሉ ትንሽ ይጎረብጣል።
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 138 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 73 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
Lok Sabha: PM Modi on Motion of Thanks to President | Full Speech
2:16:06
The Economic Times
Рет қаралды 29 М.
#Kritikachannel#Shorts video 🙏🙏🙏
1:00
Kritika Channel
Рет қаралды 48 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 48 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12