Пікірлер
@danimanutd1528
@danimanutd1528 5 сағат бұрын
ሰላም ወንድሞች ቆይ እኔ በጣም ስልችትና ግርም እያለኝ ያለው ነገር ግን ቤተክርስያናችን ሰው የላትም እንዴ እስከማለት ነው ያሳሰበኝ አርቲስቶች ከሌሉ ጉባኤ አይደምቅም እነሱ ከሌሉ ገቢ አይሰበሰብም ማለት ነው? ከኔ ትሻላላቹ መንክሮች ስንት ፀጋ ያላቸው መልካም አባቶች እያሉ እነሱን ከፊት ማስቀደም ሲገባ መድረክ መልቀቅ ለነሱ አይከብድም እነሱ እያዪ ከቤተክርስቲያንና ከውጭ በሚያደርጉት ተግባራት የሚሰናከሉና እነሱ እንዲ ያደርጋሉ ምን ችግር አለው እያሉ የሚሰናከሉ እህቶቻችንንስ ወድሞችንስ አስባችሁታል፡፡
@user-lo7ed3rv9j
@user-lo7ed3rv9j 7 сағат бұрын
ሰላም ለክሙ ከእሮምሽ (እሮማን) ተከታይ አንዷ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌ ዛሬ ጀመርኩኝ የናንተ ተከታይ ለመሆን መልካም ግዜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qj2je1xl6j
@user-qj2je1xl6j 13 сағат бұрын
መምህር ተስፋዬ በእዉነት ከአንተ ተምረን አጋንንትን አሸንፈናል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የደብተራን ስራ ያጋለጥክ ጀግና ነህ ደብተራ ጠንቋይ ሞርቱንና ደጋፊዎቻቸዉን ጨምሮ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭
@abelgames5247
@abelgames5247 15 сағат бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-ex8dl6ex7j
@user-ex8dl6ex7j 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፋችሁልን እልልልልልልልል😭😭😭😭😭
@tsegisha1
@tsegisha1 18 сағат бұрын
Biruke telk saw .....zemare mekaket yasemalen
@takelegebreyes1877
@takelegebreyes1877 19 сағат бұрын
አባታችን የስብከተ ወንጌል ሐላፊ ተብለው በየቤተክርስቲያኑ የሚላኩ ምሁራን ሲመጡ በተለይ አዲስ የሚገነባ ሕንጻ ቤክርስቲያን ካለ እሱን አሳብበው ገንዘብ መለመንና ከተለመነው ገንዘብ በፐርሰንት /10-30%/ ድርሻቸውን ማንሳት ነው፡፡ ይህ ብቻ መቼ በቅቷቸው፡፡ ቤተክርስትያን እየተለዋወጡ አውጠኝ አውጠኝ ሆኖ ነገሩ ስለሆነ የሚሠራው ቢጠናበት መልካm ነwu 1፡፡
@Sebl-i9k
@Sebl-i9k 20 сағат бұрын
Amen❤❤❤
@MeseretZenebe-ck2vy
@MeseretZenebe-ck2vy 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c Күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እናት አለኚ የምታብስ እንባ አያት አለሁ ስወጣ ስገባ ኪዳነምህረት አባመጠጊያ ናት አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@ghazihassan4165
@ghazihassan4165 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@menkermedia21
@menkermedia21 Күн бұрын
Like,Share,Subscribe ያድርጉ
@addistechere5449
@addistechere5449 Күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏❤❤❤
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v Күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@user-dh6lr7es2m
@user-dh6lr7es2m Күн бұрын
eeeeeellllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qu1se8br4k
@user-qu1se8br4k Күн бұрын
Ye lijochachihu amlak inkuan tadegachihu
@GetahunHailu-x6p
@GetahunHailu-x6p Күн бұрын
ለሁሉም ተቀራርቦ መስራት ይበጃል በመሃል ብዙዎቹን ስለምታስቱ ተጠንቀቁ የናንተ አንድ መሆን ሀይል ስለሚሆን በዚህ ደረጃ አይቶ በአደባባይ ሳይሆን ከሚዲያ ውጪ በጠረጴዛ ዙሪያ በመፍታል ለጠላት እጅ ባንሰጥ ይሻላል ሁላችሁም በየጸጋችሁ ልክ ናችሁና❤
@GetahunHailu-x6p
@GetahunHailu-x6p Күн бұрын
ለሁሉም ተቀራርቦ መስራት ይበጃል በመሃል ብዙዎቹን ስለምታስቱ ተጠንቀቁ የናንተ አንድ መሆን ሀይል ስለሚሆን በዚህ ደረጃ አይቶ በአደባባይ ሳይሆን ከሚዲያ ውጪ በጠረጴዛ ዙሪያ በመፍታል ለጠላት እጅ ባንሰጥ ይሻላል ሁላችሁም በየጸጋችሁ ልክ ናችሁና❤
@GetahunHailu-x6p
@GetahunHailu-x6p Күн бұрын
ለሁሉም ተቀራርቦ መስራት ይበጃል በመሃል ብዙዎቹን ስለምታስቱ ተጠንቀቁ የናንተ አንድ መሆን ሀይል ስለሚሆን በዚህ ደረጃ አይቶ በአደባባይ ሳይሆን ከሚዲያ ውጪ በጠረጴዛ ዙሪያ በመፍታል ለጠላት እጅ ባንሰጥ ይሻላል ሁላችሁም በየጸጋችሁ ልክ ናችሁና
@GetahunHailu-x6p
@GetahunHailu-x6p Күн бұрын
ለሁሉም ተቀራርቦ መስራት ይበጃል በመሃል ብዙዎቹን ስለምታስቱ ተጠንቀቁ የናንተ አንድ መሆን ሀይል ስለሚሆን በዚህ ደረጃ አይቶ በአደባባይ ሳይሆን ከሚዲያ ውጪ በጠረጴዛ ዙሪያ በመፍታል ለጠላት እጅ ባንሰጥ ይሻላል ሁላችሁም በየጸጋችሁ ልክ ናችሁና
@GetahunHailu-x6p
@GetahunHailu-x6p Күн бұрын
ለሁሉም ተቀራርቦ መስራት ይበጃል በመሃል ብዙዎቹን ስለምታስቱ ተጠንቀቁ የናንተ አንድ መሆን ሀይል ስለሚሆን በዚህ ደረጃ አይቶ በአደባባይ ሳይሆን ከሚዲያ ውጪ በጠረጴዛ ዙሪያ በመፍታል ለጠላት እጅ ባንሰጥ ይሻላል ሁላችሁም በየጸጋችሁ ልክ ናችሁና
@MasmaruDegefaa
@MasmaruDegefaa Күн бұрын
የሕይወት ዘመንሽን ይባርልሽ
@First-ce5cl
@First-ce5cl Күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@haimanotbelete2086
@haimanotbelete2086 2 күн бұрын
❤❤❤
@AhmedMohamed-rw5gq
@AhmedMohamed-rw5gq 2 күн бұрын
😂አይይ እናንተ ጫት እማ ቀላል ነው፡ቢራ እና ካቲካላ በጠላ እሚሰክር ቄሥ በዬ ደብሩ እና ቤ/ክኑ ሴቶችን እያሥረገዙ😢አይደል😮? ሥብከቱ የዝሙት ነው😂እባካችሁ እባካችሁ መጀመሪያ ከሥካር ውጡ🎉
@gebreab-d5z
@gebreab-d5z 2 күн бұрын
ትዝታው አፈር ብላ ወራዳ
@gebreab-d5z
@gebreab-d5z 2 күн бұрын
ሲጀመር ሙሉ የኦርቶዶክስ ትህምርት ሙሉ ወንጌል ነው
@gebreab-d5z
@gebreab-d5z 2 күн бұрын
አይ ትዝታው እድሜ ልክህን ሴተኛ አዳሪ እዳሳደድክ የሐጢትህ ብዛት ለብዙዎች መጥፋት ዐስጋም በነፍስ ትጠየቃለህ
@merrysayfoo4509
@merrysayfoo4509 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@merrysayfoo4509
@merrysayfoo4509 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lhhh3954
@lhhh3954 2 күн бұрын
መምእርን አትኩተ በሰተጠቅመናል
@user-gk7vk9fu6u
@user-gk7vk9fu6u 2 күн бұрын
የቱርክ ፌልማ ትውልዳችንን በተለይ ሴቶቻችን እልም አድርጎ ገደል ከተተብን እንጂ እግዚአብሔር ይይላቸው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን