ሊቀ ነቢያት ሙሴ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)

  Рет қаралды 100,140

መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo

መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo

2 жыл бұрын

ሊቀ ነቢያት ሙሴ
ዛሬ የምናቀርበው በኦሪት ዘፀአት መጽሐፍ ከምዕራፍ
1 እስከ 15 ላይ ከሙሴ መወለድ እስከ እስራኤላውያን ከግብፅ ባርነት ወጥተው
በእግዚአብሔር ኃይል የቀይ ባሕርን መሻገራቸውን የሚገልጸውን ታሪክ ነው።
የመርሐ ተዋሕዶ አባል(Membership) በመሆን የአቅምዎን ይደግፉ።
/ @merhatewahedo

Пікірлер: 83
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 2 жыл бұрын
ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክና ሻር እናድርግ።
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ggbvv5070
@ggbvv5070 Жыл бұрын
@sisaiitzhak3401
@sisaiitzhak3401 Жыл бұрын
​@@frehiwot27 11aa
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
በእውነት እንደዚህ የዩትውብ ትምህርት ልቤን የሚያሰምጥ የእግዚያብሔር በብሉይ ዘመን ነብያቱን እንደ ሰው የሚያናግር የሚገለጥላቸው እንዴት ቅርባቸው እንደሆነ ሳስበው መልስ አጣለሁ ወዳጆቼ ሆኖም ግን ምልክቱንም እያሳየ ግን የእስራኤል ህዝብ ፈቀቅ ብሎ አለመስማታቸው ለባርነት መከራና ሰቆቃ 400 ዓመት የግብፃቹ ደንዳና ልብ እና የፈሮኦን ልብ እንዴት ፈጣሪ ላይ ይገርመኛል ሳስበው እደመማለሁ ታድያ ከዚያም በባሰ የእኛ ዛሬ ከእነሱም ብሰን አለመታዘዛችንን ሳስበው ብርክ ይዘኛል እደነግጣለሁ አቤቱ ልቤንና አዕምሮዬን ማስተዋልን መልስልኝ እያልኩ አነባለሁ እርሱ በቸርነቱ እናንተን ያፅናችሁ ፀጋችሁን በቸርነቱ ያፅናልን።
@ethiopiantube904
@ethiopiantube904 Жыл бұрын
ድህረ ጸሐፈ ኦሪተ ሊቀ ነቢያት ሙሴ ወልደነጎድጓድ ዮሐንስ ዘፍህሮ ውዳሴ
@depreetbjgufj6336
@depreetbjgufj6336 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💓 🙏🏻
@user-yo9yh5uo2s
@user-yo9yh5uo2s 5 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን🙏
@rahel8350
@rahel8350 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ቶሎ ቶሎ ሌሎች የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን ብትሰራልን
@asterB134
@asterB134 Жыл бұрын
Betam des yemil new mefihaf kidus manbeb giza lmanset bedemis sera ey seran mesmat enchelaln bertaln ena mesegenalen
@user-qz5bk5bx4b
@user-qz5bk5bx4b 11 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 11 ай бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@Ezanasolomon-eb5gs
@Ezanasolomon-eb5gs 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤😮
@yenenehgetahun3769
@yenenehgetahun3769 Жыл бұрын
እዉነት መችም እዉነት ነዉ
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤🙏❤🙏❤
@user-ur9kn5xm9o
@user-ur9kn5xm9o Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባታችን የቅዱስ ሙሴ በረከት ይደርብን አሜን
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-ux8vc6ye2l
@user-ux8vc6ye2l 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@yonastemro-ru5dv
@yonastemro-ru5dv 9 ай бұрын
የአባታችን ሙሴ በረከቱ ይደርብን❤❤❤
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤ 🙏 kalehewoten yasemalen wandemachen
@Bethlehem598
@Bethlehem598 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሙሴ አምላክ ይማረን አሜን አሜን አሜን
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
የአባታችን ሙሴ በረከቱ ይደርብን
@addisetube
@addisetube Жыл бұрын
ንሴብሕ❤❤❤
@SaraSara-qb4mp
@SaraSara-qb4mp Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እደት ደስ ይላል ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ሉእል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹❤️❤️🌹🌹
@mimilulu3436
@mimilulu3436 10 ай бұрын
Tebarekuuu
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@maryalain9236
@maryalain9236 11 ай бұрын
አሜን፫
@salaamnigus1100
@salaamnigus1100 Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነዉ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤️🙏
@solmona3992
@solmona3992 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@tigtig1274
@tigtig1274 Ай бұрын
❤❤❤
@lozilozi4123
@lozilozi4123 Жыл бұрын
እባካችሁ ቀጣዩን ክፍል ልቀቁት 🙏!!!
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo Жыл бұрын
አምስቱም ክፍል ተለቁዋል kzfaq.info/sun/PL-UZSkBjy_KGj5s7FqjhvfVanyo1gLAy6 እዚህ ውስጥ ሁሉንም ያገኙታል። ለምሳሌ ክፍል 2- kzfaq.info/get/bejne/f-CbqJeE382ZZnU.html
@selammamo5619
@selammamo5619 2 жыл бұрын
Kale hiwoty yasemalen mengest semayeten yawerselen
@user-ub4oh9id3z
@user-ub4oh9id3z 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mekuriawewnetu3523
@mekuriawewnetu3523 Жыл бұрын
Amen amen
@user-dc2wy8nv8w
@user-dc2wy8nv8w 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የቅዱስ ሙሴ በረከትና ረዲኤት በሁላችንም ይሁንልን አሜን፫
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
እግዚአቡሔር ሰለሁሉም የተመሰገነ ይሁን አሜን
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤
@meryguluma5403
@meryguluma5403 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesi6950
@mesi6950 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
@konjittadesse9438
@konjittadesse9438 Жыл бұрын
ተባረክ
@gelilatekle9168
@gelilatekle9168 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin 🙏🙏🙏
@Bogo-kn4qo
@Bogo-kn4qo Жыл бұрын
@tsigeredagirma6525
@tsigeredagirma6525 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ በጣም እናመሰግናለን
@depreetbjgufj6336
@depreetbjgufj6336 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@getanehfikadu3157
@getanehfikadu3157 Жыл бұрын
አሜን
@gantgant6451
@gantgant6451 Жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ መልካም።
@selammamo5619
@selammamo5619 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@Fasikakindu5439
@Fasikakindu5439 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤❤
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@Eshtu-tm3jp
@Eshtu-tm3jp 8 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አሜን አሜን ❤❤❤
@EthiopiaTewahedo
@EthiopiaTewahedo 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። 🙏🙏🙏
@masr5355
@masr5355 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በርቱ
@djgshc1758
@djgshc1758 Ай бұрын
😊😊😊😊😊
@user-qq4yu9ok9l
@user-qq4yu9ok9l Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉
@user-cm9wz2wl7w
@user-cm9wz2wl7w 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@yayabest5512
@yayabest5512 Жыл бұрын
Egezabeher talak newe 🙏🙏🙏
@user-kj6ig8se8l
@user-kj6ig8se8l Жыл бұрын
የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኩ ሙሉ ሂደቱ ከምራፍ እስከ ቁጥር ትክክል ነው ትክለኝነቱ ያው ብሉይ ኪዳን ስነሆነ ነው ከብሉይ ኪዳን ግን በስመዓብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላምክ የሚለው በምንም ታሪክ አልተጻፈም ምክንያቱም ብሉይ ኪዳን ስለሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጤ ነው💯👍
@missyabrahdm6778
@missyabrahdm6778 Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
ብሰማው የማይሰለቸኝ❤❤❤❤❤
@gesese1381
@gesese1381 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን ተመሥገን አምላኬ ይህንን ታሪክ እድሠማ ያደረከኝ የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን የቅዱሥ ሙሤ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 Жыл бұрын
🙏🙏❤️
@wudeasfaw3561
@wudeasfaw3561 Жыл бұрын
Amen Amen Amen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesi6950
@mesi6950 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮
@user-yo9yh5uo2s
@user-yo9yh5uo2s 5 ай бұрын
ሙሴም የፈርኦን የልጅ ልጅ ላለመባል በእምነት እምቢ አለ
@kaltedke6735
@kaltedke6735 Жыл бұрын
ታሪክን እየቆራረጣችሁ ከምትሰብኩን በደንብ ሙሉውን ከፋፍላችሁ ብታደርሱ ህዝቡ ይበልጥ ይረዳል
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo Жыл бұрын
ዓላማው ሙሉውን መጽሐፍ ቅዱስ መተረክ ሳይሆን ዋና ዋና ታሪኮችን በቀላሉ ለማቅረብ ነው። መነሻውን ይዞ ሙሉውን ወደ ማንበብ እንዲገባ ነው።
@user-ov6lk1kb6w
@user-ov6lk1kb6w 6 ай бұрын
❤​@@MerhaTewahedo
@hannabaka6634
@hannabaka6634 Жыл бұрын
It was a very learning story, unfortunately, the background music kept me not to focus on following you, maybe next time if you can do this without the background music very much appreciate it!
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo Жыл бұрын
Thanks! We already stopped using background songs in recent recordings.
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 9 ай бұрын
ስለ እስራኤላውያን ወደ ግብፅ በምን ምከኛት እንደ ተሰደዱ ንገረን
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 9 ай бұрын
የዮሴፍ ታሪክ ላይ አለ
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 8 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ❤
@imran-bo6oj
@imran-bo6oj 7 ай бұрын
እውነት ነው የሙሳ ታሪክ አላሁ አክበር ስለ ኢሳ ደሞ እስኪ ስራ
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 6 ай бұрын
ታሪኩን ስለተመለከቱ እናመሰግናለን።
@tigtig1274
@tigtig1274 Ай бұрын
❤❤❤
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tigtig1274
@tigtig1274 Ай бұрын
❤❤❤
@tarikwanegash9435
@tarikwanegash9435 Жыл бұрын
❤❤❤
ዮሴፍ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
34:56
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 90 М.
ነቢዩ ኤልሳዕ  | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
30:28
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 45 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 49 МЛН
ዳዊትና ጎልያድ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
43:49
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 45 М.
ሊቀ ነቢያት ሙሴ (ሙሉ ታሪክ) | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
1:55:02
ዳዊትና ቤርሳቤህ  | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
38:49
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 22 М.
ጥበበኛው ሰሎሞን | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
26:08
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 142 М.
ነቢዩ ሳሙኤል | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
23:32
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 11 М.
ኢያሱ (ሙሉ ታሪክ)  | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
39:28
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 13 М.
ንግሥት አስቴር | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
22:10
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 36 М.