ነቢዩ ኤልሳዕ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)

  Рет қаралды 44,589

መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo

መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo

6 ай бұрын

ነቢዩ ኤልሳዕ
Join this channel to get access to perks:
/ @merhatewahedo

Пікірлер: 34
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 6 ай бұрын
ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክና ሼር እናድርግ።
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 11 күн бұрын
❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን .የአባታችን ነብይ ቅዱሰ ኤልሳዕ በረከቱ ይደርብን 🤲🤲🤲
@bestilotasfewu5131
@bestilotasfewu5131 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
@meherat938
@meherat938 2 ай бұрын
የነብዩ ኤልስዕ በረከቱ ይደርብን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጥሩ አቀራረብ ነው በርቱልን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን
@user-ov6lk1kb6w
@user-ov6lk1kb6w 6 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@binyammamo6454
@binyammamo6454 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን!
@GAGHI-7
@GAGHI-7 5 ай бұрын
Amen
@user-cm9wz2wl7w
@user-cm9wz2wl7w 6 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያስማልን ነብዩ ኤልሳዕ ብርከቱ ይድርስን💐💐✝️
@user-wv8sv4bh8v
@user-wv8sv4bh8v Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 6 ай бұрын
አሜን + አሜን + አሜን + አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አመላኬ አመላኬ ተመስገን ሁሌም ጌታይ አሜን ንንን 🙏🌹🤲🌹📚🌹🤲🌹📚🙏
@user-zm3sp4fz8y
@user-zm3sp4fz8y 6 ай бұрын
በውነት በረቱልን እፁብ ድቅ ነው ምህምረ ቃለህወት ያሰማአልን ፀጋአዉን ያብዛልህ አሜን🙏🌹🌹🌹
@saraabebe5829
@saraabebe5829 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን ❤❤❤
@mintwabmint270
@mintwabmint270 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@fekadushewamare3921
@fekadushewamare3921 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 6 ай бұрын
አሜን።
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-vf4dy7hk7i
@user-vf4dy7hk7i 16 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 16 күн бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@user-ju3xu2vn2i
@user-ju3xu2vn2i 4 ай бұрын
Kale hiwoten yasemalen inamesegnalen
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 4 ай бұрын
አሜን
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 6 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotn yesemsln Ye kedusan berekt redeat yedrbn❤❤❤
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 6 ай бұрын
Amen abro yaseman
@asnakebaruda3584
@asnakebaruda3584 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን እናመሰግናለን
@anaafiisii6076
@anaafiisii6076 6 ай бұрын
Qale Heyewat yasamalen Mamherachen Ye Agalegelot Zamnken Yarezemelen❤❤
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 6 ай бұрын
አሜን።
@sosenaamsalu3538
@sosenaamsalu3538 6 ай бұрын
እንደምን አመሻችሁ? የሚቀርቡ ታሪኮች አስተማሪ ናቸው። እግዚአብሔር ይስጥልን። ስለ እናታችን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ማቅረብ ብትችሉ መልካም ነበር።
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 6 ай бұрын
የእናታችን ቅድስት ፀበለ ማርያምንም
@zekariasworku8789
@zekariasworku8789 5 ай бұрын
ተስፋዬን የሚያለመልመዉ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 күн бұрын
ኤልሳ 12 በሬዎችን አረደ ብለውም ያስተማሩን አሉ እባካችሁ ትክክለኛውን አስተምሩን ለልጆቻችን ትክክሉን እናስተላልፍ እናምከታወቁ አባቶች የሰማሁት 12ቱንም በሮቹን እንዳረደና ልህዝቡ እንዳበላ ነው :: ስለዚህ ወንድሜ እባክህ የቱ ነው ትክክል አስራሁለቱ ወይንስ ሁለቱን ያረደው ????? ይህን ስል ከይቅርታ ጋራ ነው
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 6 күн бұрын
"ከዚያም ሄደ፥ የሣፋጥንም ልጅ ኤልሳዕን በዐሥራ ሁለት ጥማድ በሬዎች ሲያርስ፥ እርሱም ከአሥራ ሁለተኛው ጋር ሆኖ አገኘው። ኤልያስም ወደ እርሱ አልፎ መጐናጸፊያውን ጣለበት። ኤልሳዕም በሬዎቹንም ተወ፥ ኤልያስንት ተከትሎ ሄደ፥ « አባቴንና እናቴን እስማቸው ዘንድ፥ እባክህ ተወኝ፤ ከዚያም በኋላ እከተልሃለሁ» አለው። እርሱም «ሂድና ተመለስ፤ ምን አድርጌልሃለሁ?» አለው። ከእርሱም ዘንድ ተመልሶ ሁለቱን በሬዎች ወስዶ አረዳቸው፥ ሥጋቸውንም በበሬዎቹ ዕቃ ቀቀለው፥ ለሕዝቡም ሰጣቸው፥ በሉም፤ እርሱም ተነሥቶ ኤልያስን ተከትሎ ሄደ፥ ያገለግለውም ነበር።" መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 19:19-21
@user-qq1tb4gr9z
@user-qq1tb4gr9z 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 күн бұрын
ኤልሳ 12 በሬዎችን አረደ ብለውም ያስተማሩን አሉ እባካችሁ ትክክለኛውን አስተምሩን ለልጆቻችን ትክክሉን እናስተላልፍ እናምከታወቁ አባቶች የሰማሁት 12ቱንም በሮቹን እንዳረደና ልህዝቡ እንዳበላ ነው :: ስለዚህ ወንድሜ እባክህ የቱ ነው ትክክል አስራሁለቱ ወይንስ ሁለቱን ያረደው ????? ይህን ስል ከይቅርታ ጋራ ነው
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 6 күн бұрын
"ከዚያም ሄደ፥ የሣፋጥንም ልጅ ኤልሳዕን በዐሥራ ሁለት ጥማድ በሬዎች ሲያርስ፥ እርሱም ከአሥራ ሁለተኛው ጋር ሆኖ አገኘው። ኤልያስም ወደ እርሱ አልፎ መጐናጸፊያውን ጣለበት። ኤልሳዕም በሬዎቹንም ተወ፥ ኤልያስንት ተከትሎ ሄደ፥ « አባቴንና እናቴን እስማቸው ዘንድ፥ እባክህ ተወኝ፤ ከዚያም በኋላ እከተልሃለሁ» አለው። እርሱም «ሂድና ተመለስ፤ ምን አድርጌልሃለሁ?» አለው። ከእርሱም ዘንድ ተመልሶ ሁለቱን በሬዎች ወስዶ አረዳቸው፥ ሥጋቸውንም በበሬዎቹ ዕቃ ቀቀለው፥ ለሕዝቡም ሰጣቸው፥ በሉም፤ እርሱም ተነሥቶ ኤልያስን ተከትሎ ሄደ፥ ያገለግለውም ነበር።" መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 19:19-21
ዮሴፍ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
34:56
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 89 М.
ነቢዩ ሳሙኤል | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
23:32
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 11 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,9 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 35 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 106 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
ነቢዩ ኤልያስ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
34:04
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 27 М.
Gedle Giorgis ገድለ ጊዮርጊስ - ክፍል አንድ
22:45
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 52 М.
የተፈተነ እምነት: የአብርሃም የሳራ የሎጥ ሙሉ ታሪክ
37:21
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 73 М.
ዳንኤልና ሠለስቱ ደቂቅ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
19:27
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,9 МЛН