አሜሪካ በኮሜዲ ልኑር ብል ህይወቴ ትራጀዲ ይሆናል ... ከ9 አመታት በኃላ ቤተሰቦቹን ያገኘው ተወዳጁ ኮሜዲያን ክበበው ገዳ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 410,255

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

5 ай бұрын

አሜሪካ በኮሜዲ ልኑር ብል ህይወቴ ትራጀዲ ይሆናል ... ከ9 አመታት በኃላ ቤተሰቦቹን ያገኘው ተወዳጁ ኮሜዲያን ክበበው ገዳ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 423
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 5 ай бұрын
ክበበው ገዳ አሁን ድረስ የንተን የድሮ ቀልድ እያየው ነው በጣም ማያሰለች ስራ ነው የሰራከው እባክህ ለአድናቂውችክ አዲስ ስራ አውጣ እበካህ በጣም ብዙ አድናቂ አለክ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሚያደንቃቸው አዱ Comedian Kbebew, ነው! እድሜና ጤና ,ይስጥህ ባለህበት እስካሁን ባየናቸው ጊዜ የድሮ ቀልዶች እየሳቅን ነው, I hope እንደድሮው የሚያስቅ ቀልድ ብታዘጋጂ ,!🙏🏾🕊️✌🏽
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 5 ай бұрын
Kibebew geda amaneh wey betam enweddihallen enkuan allah beselam kebetesebochihga aggenangeh
@abrahamtsegaye8972
@abrahamtsegaye8972 5 ай бұрын
🎉🎉🎉​@@sahirsanam1551
@DawetAddisa
@DawetAddisa 5 ай бұрын
Your right 💯😂❤
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 5 ай бұрын
I like this officer. He doesn't even act like they are talking about him while he's seating right there. He must be a highly humble person.
@user-tp2sy4my6q
@user-tp2sy4my6q 5 ай бұрын
I noticed the way he showed professionalism OMG he's humble even though he doesn't interrupt when they talk We’ve to learn “Habsha” ppl
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 5 ай бұрын
almost ሁሉም የክበበው ቀልዶች እንኩዋን አይቻቸው ሳስባቸው እራሱ በጣም ያስቁኛል፣😂😂😂 ኮሜዲ ባንተ ግዜ ቀረ💚💛💖
@oumahmed965
@oumahmed965 5 ай бұрын
በ ማህበር ታቀፊያ እና ክሪስማስ ቋንጣ ምርጫዬ ነው
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 5 ай бұрын
ክበበው የኛ ጊዜ ኮሜዲያን ነበር በጣም ያስቃል በተለይ አሜሪካ መሄዴ ነው ብሎ ለስንብት ከ ነፍስ አባቱ ጋር የሰራው ቀልድ ለኔ አንደኛ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን❤
@zelalemassefa6511
@zelalemassefa6511 5 ай бұрын
እኔም እንደዛው በትክክል
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 5 ай бұрын
በጣም መታደል ነው በእውነነት እንዲህ አይነት ስዎች መመስገን አለባቸው ሰይፈ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር
@Adis001
@Adis001 5 ай бұрын
ወንድሞቼ አንድ ነገር ልንገራችው አገራችን ድአ ሆና የቀረችው ቀና አስተሳሰብ ስንፈተር የለንም ግን ሁላችንም እደእየእምነታችን እምነት አለን ግን ልባችን ንሱ አይደለም ከኔ ጀምሮ።
@save7997
@save7997 5 ай бұрын
ክቤ ምርጥ ሰው ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ያደንቅሀል ምርጥዬ ያራዳልጅ በጣም ነው ምትመቸኝ። ነገር ግን ያ ጥቁሩ ሰውዬ ስሙን ሰለማቅ ነው እሱን ግን በእውነት ልትረዳው ደሞም ከሰዋች የሆነ ነገር ልታደርግለት ግዴታም እንዳለብህ እንዳትረሳ በጣም የሚያሳዝን ሁኔታ ውስጥ ነው ያለው አደራህን ያራድዬ ልጅ ምርጥዬ ድረስለት💚💛❤️
@dandi704
@dandi704 5 ай бұрын
ክቤ ምርጥ የምርጦች ምርጥ በተለይ ለቤተሰብህ ባለህ መልከታ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ጀግናዬ።
@tedla4680
@tedla4680 5 ай бұрын
I had the pleasure of meeting Chief Seifu Hailu Regassa recently over coffee, and he's an exceptional individual. His qualities of wonder, respect, and humility are truly commendable, serving as a model for Ethiopians, especially the youth. I strongly believe that if Chief Regassa decides to run for the Senate, the entire DMV area would wholeheartedly support him. His values and commitment to being a positive role model make him a compelling candidate who can create a significant, positive impact within and beyond our community.
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 5 ай бұрын
ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን ክበበዉ መቼም የማይሰለች እሰካሁን በጉጉት የምንጠብቀዉ ተወዳጅ ኮመዲ ነዉ ታዲያ አንዳንዴ በጥሩ ሰራ ብናየዉ ሰይፉ መቼ ይሆን የክብር ተሸላሚ የምትሆነዉ ያልተነገረልህ ጎበዝ ደግ ጋዜጠኛ አርቲሰትም ነህ እናመሰግናለን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
ሰይፉዬ ይሸለምልን ❤❤❤
@genetyilma7717
@genetyilma7717 5 ай бұрын
የአንድ አገር ልጆች በተለያየ ዘርፍ ሲያምሩ ቺፍ ተባረክልኝ
@jwtkwt4343
@jwtkwt4343 5 ай бұрын
ሰይፈ ይሂን እግዳ ደግመህ ደጋግመህ እግዳ አድርገህ እግዳ አድርገህ አቅርበው ለውጣቱ ድቅ መልእት ቤሰተላልፉ ለለ አድነት ሰለ ህብረት አገርን በሚመለከት❤
@Helu460
@Helu460 5 ай бұрын
አንድ ቀን ግን #ለሰይፍሻ የምስጋና ቀን ቢዘጋጅ ብዬ እመኛለሁ🙏🙏🙏ተነግሮ የማያልቅ ደግነት፣ ለጋስነት፣ ለችግር ደራሽ፣ ቅን፣ አስቂኝ፣ ሰድብ የማይሰብረው ጠንካራ ሰው ነው💚💛❤️
@shottellfit
@shottellfit 5 ай бұрын
የኮሜዲ ንጉስ ክበበው ገዳ.....እንኩዋን ደስ አለህ ወንድማችን......ቤተሰብህን እንድትገናኝ የረዳህ የዋሁ ሰይፉ እግዚያብሄር አብዝቶ ይስጠው....ሰኡፍሻ...ክበበውንና ሰይፉን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን....ክበበው እንወድሃለን
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 5 ай бұрын
ለኔ ምን ግዜም የሚናፈቅ ኮሞድያን ነው እረ አትጥፋ በርታ ክበበው !!!
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 5 ай бұрын
ክበበው ገዳ ትልቅ ሰው ስወደው ለሰዎች መልካም ማድረግ ዋጋው ከፈጣሪ ነው እንዳንተ አይነት መልካም ስዎች ያብዛልን ሰይፉ የአሜሪካው ፖሊሱ 😂የኛ ሰይፉም ተባረክ
@abichugobana9509
@abichugobana9509 5 ай бұрын
You said it perfect. Thank you Mahilet.
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 5 ай бұрын
@@abichugobana9509 🙏
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 ай бұрын
ክበበው ገዳ welcome ይቀለድልን ክበበው👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 5 ай бұрын
ክበበው በአንተ ቀልድና ጨዋታ ነው ያደግነው ፍቅሬን ለመግለጽ ቃላቶች ያጥሩኛል የተበረክ እውነተኛ ሰው ነህ ሳይህ ሁሉ እስቃለሁ አንተን የሚተካ የለም ምርጥ ኢትዮጲያዊ !!!
@zelalemassefa6511
@zelalemassefa6511 5 ай бұрын
እውነት ነው ክበበው አንደኛ
@tadeletanga7157
@tadeletanga7157 5 ай бұрын
ክበበው ገዳ ቅን ኢትዮጵያዊ ፣ግማሽ እድሜዬን በሳቅ እንድዝናና ያደረገኝ አንጋፋ ኮሜዲያን ነው። ምንም ብትቀልድ የኢትዮጵያ ህዝብ ይወድሃል ይረዳሃል፣ አይዞህ ስራ አትፍራ፣ በርታ። ለድሮው ስራህ በጣም እናመሰግንሃለን። ለመጨረሻ ግዜ የተገናኘነው የዛሬ ዘጠኝ አመት አካባቢ ብሄራዊ ጋ ከምሳ በኋላ ሻይ ምንጠጣበት። አሜሪካ መሄድህን ጓደኞቼ ሲቀልዱ እመለሳለሁ የምቀር እንዳይመስላችሁ እያልክ እየቀለድ የነበረው ትዝ ይለኛል።
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 5 ай бұрын
የ90ው እንቁ እንኳን ደህና መጣህልን ፣፣፣
@Musa-gc2vt
@Musa-gc2vt 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ኮሜዲ ክበበው ፓሊሱ ወድ ማችን ደስ የሚል ሐሳብ ነው ከጥላቻ እንውጣ በጋራ ጉዳይ አብረን እንቁም ወደ ምጣላው ነገር ሁላችን ተዘፈቀናልና ❤🙏እባካችሁን ወደ መሐሉ ወደ አንድ ነቱ እንመለስ 🇪🇹❤🙏🙏🙏!!!!!
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 5 ай бұрын
ክበበው ገዳ ማለት a born comedian ነው፣ ግን የሀገራችን ነገር ቅጥ አምባርዋ ከጠፋ ስለቆየ እንደ ክበበው ያሉ ባለሙያዎች ትክክለኛ ቦታቸውን አላገኙም፣ ለማንኛውም ክበበው ወንድማችን፣ እንኩዋን ደስ አለህ፣💚💛💖 የረዳህ ሠውም እግዝአብሔር ይባርከው!
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 5 ай бұрын
አማረኝ ከ አምሮ የማይጠፋ በጣም አስቂኝ ነበር ዋው በህይወቴ የማረሳው 🙏🏼😂❤️👏🏼
@tisgekaafniinama1538
@tisgekaafniinama1538 5 ай бұрын
ክበበው አምሮብሃል ኮሜድህ በጣም ጣፋጭ ነው በተለይ እንደ ኢትዮጵያ የተሰሩ አይነቶቹ እና በትርፍ ግዜህ ትክቶክ ብትለቅ ቅንጭብ ቅንጭብ ያለች 🙏🌹🌹🌹🌹🇪🇹
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 5 ай бұрын
ኮሜዲያን ክበበው ገዳ እድሜና ጤና ,ይስጥህ ፣ ባለህበት ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ፣ በድሮ ቀልዶችህ እስካሁን እየሳቅን ነው, ይቅርታ ማዕረግህን ስላላወቅኩ ነው ፣ ሰይፉ ሀይሉ ረጋሳ እግዚአብሄር ይስጥህ፣ ሰውን መርዳት መታደል ነው፣ በዛ ላይ የአራዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ ፣ አድነኖ ስትል ስሰማህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፣
@azebshewa6197
@azebshewa6197 5 ай бұрын
ክቤ በጣም አድናቂህ ነኝ ፊቱ ራሱ ያስቀኛል ። ምርጥ ኮሜዲያን ። እንኳን ከቤተሰብህ ተገናኘህ❤
@Melka-mmv
@Melka-mmv 5 ай бұрын
ኦፊሰሩ እንዴት ደስ ይላል ባክህ !!!
@gubydalrof1
@gubydalrof1 5 ай бұрын
I had no idea how well spoken you are , until this interview. I appreciate your of maturity and authenticity . Keep it up and May God bless your newly reunited family.
@gedag5658
@gedag5658 5 ай бұрын
ሰይፉ ግን አሜሪካ ሆነህ ሰዎችን ስትጠይቅ በጣም ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብሀል። በሰዎች አካላዊ ሁኔታ ላይ ማንኛውንም አስተያየት መስጠትም ሆነ ጥያቄ ማንሳት እጅግ ነውር ነው። የሰውን ክብር መንካትም ጭምር ነው። ክበበውን ስለ ጥርሱ የጠየከውን ጥያቄ ባደገ ሃገር የሚኖር ሰው ሁሉ ሲሰማ እንዴት እንደሚሸማቀቅ ብታውቅ ኖሮ አትጠይቅም ነበር።ለወደፊቱም ጠንቀቅ በል።ክበበውንም በግል ይቅርታ መጠየቅ ይኖርብሀል።
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 5 ай бұрын
በትክክል የግል ህይወት
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 5 ай бұрын
Ere zim bel ene New York new yeminor showchin ayalehu yiteyekal
@gedag5658
@gedag5658 5 ай бұрын
@@TD-iq1ew ባለማወቅ አዎ ይጠየቃል። ማንኛውም አሜሪካዊም ሆነ ሌላ ዜጋ ስለግል ጉዳይ ጠይቆሽ/ህ ያውቃል? እኛ ነን እርስ በርሳችን የምንደፋፈረው።
@kasahunalebachew8686
@kasahunalebachew8686 5 ай бұрын
@@gedag5658 ሃሳብህ ምናልባት አሜሪካዊ (ነጭ) ለሆነ ትክክል ይሆናል... ለ ሀበሻ🫵 ግን ኖርማል ነው... 🤗
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 5 ай бұрын
ኧረ መጠበር
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 5 ай бұрын
ችፍ ኦፊሰር ሰይፉ ቅን ኢትዮጵያዊ እግዚአብሄር ይባርክህ ክበበው እንኩአን ደስ አለህ ወንድሜ እድለኛ ነህ ::
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 4 ай бұрын
Thanks seyfu show እናምስግንሐለን ስይፉ ፋንታሑን ክበበው ገዳን ስላሳየሕን ክበበው የሳቅ ምንጭ ነው ።
@kedijaali2319
@kedijaali2319 5 ай бұрын
I love the conversation you guys are having!
@Alem844
@Alem844 5 ай бұрын
ሰይፉዬ እናመሰግናለን🙏ክበበው የበፊት ስራዎችህ እስካሁን ድረስ እያዝናናኸን ነው አሁንም በአዲስ መልክ እንጠብቃለን🙏
@TseganehKuma
@TseganehKuma 5 ай бұрын
እንኳን ተሳካልህ ክቤ:: Thank you officer.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
በትክክል።
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 5 ай бұрын
ክበበው ገዳ ስላየንህ ደስ ብሎናል❤ቀልድ በእናንተ ጊዜ ቀረ😅የአሁኖች ኮሜዲዎቹማ... ሆድ ይፍጀው ነው🤣🤣🤣
@user-eg9rg1hl9b
@user-eg9rg1hl9b 5 ай бұрын
አች ዝባም የዝብ አየር ማረፊያ😂😂ሁሌ እዳድስ ነዉ የምስቀዉ
@yafilms2169
@yafilms2169 5 ай бұрын
ታላቁ ኮሜዲያን ክበበው ገዳ እንኳን ደስ አለህ። አንተን የተባበረህንና ብዙ ኢትዮጵያውያንን ለሚረዳው ወንድማችን ሰይፈም እናመሠግንሃለን ተባረክ ። ሰይፉም እንዲህ አይነቱነ ኢትዮጵያዊ በፕሮግራምህ ስላስተዋወከን እናመሠግናለን
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 5 ай бұрын
Atto Seifu you nailed it. National interest should be very important. I agree, thank you.
@BrightHope-HorizonMedia
@BrightHope-HorizonMedia 5 ай бұрын
Do you think claiming what is not yours is your national interest?
@user-lp7un5ub7y
@user-lp7un5ub7y 5 ай бұрын
አይ ክቤ እንዲህ ሆነህ ማየት ይገርማል በጣም የተለየ ሰው ሆነሃል ።ለማንኛውም Respect❤
@yosefmoges7328
@yosefmoges7328 5 ай бұрын
I am really pleased to see one of the greatest comedian in history of ethiopian movie industry kibe ❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥
@HanaAsegid-qy4kt
@HanaAsegid-qy4kt 5 ай бұрын
ክበበው ገዳ ረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛልህ ምርጥ ሰው ሆሌም ይመርብህ አባቴ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 ай бұрын
በትክክል ስለሀገራችን በአንድ መቆም አለብን። ግና አልታደልንም። ይሄው እየተሰራ ከማበረታት ይልቅ ማነቋሸሽና ሀገርን ለማፍረስ መሯሯጥ ሆነብን። ሲያንቋሽሹት ሳይ ያማል።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 ай бұрын
ውይ ክበበውየ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏የልጂነታችን ትዝታችን😅😅
@bgmyosef4545
@bgmyosef4545 5 ай бұрын
Really am proud of Seifu hailu Regassa. Proudly Ethiopian❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
ABSOLUTELY SIR.
@yordanosdawit1486
@yordanosdawit1486 5 ай бұрын
ክበበዉ እንኳን ደህና መጣህ ሰይፉም እናመሰግናለን ስላቀረብከዉ
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 5 ай бұрын
ሰይፍዬ እንዴት ነህ ተባረክ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብ ፈጣሪ ይስጥልን ሰውን በመርዳትህ፣ጥሩ ጥሩ ተስፋ የሚሰጡ ሰዎችን ዘወትር በማቅረብህ አማኑኤል ይባርክ፡እንግዳውም ሰይፋ ደግ ሰው ለትውልድ አሜሪካ ሆኖ ሰውን የሚረዳው ሀገሩን የሚወድ ተባረክልን፡፡ ክበበው ገዳ እንኳን ከብዙ ዘመን በኋላ ከባለቤቱ፣ከልጆቹ ጋር በመገናኘቱ ደስ ብሎኛል በጣም የሚያስቀኝ የምወደው ሰው ነው ከቀልዶቹ በጣም የሚወደው እኔም እወደዋለሁ ብዙ ድራማ ብዙ ፊልም ሰዎች ሲሰሩ ሲቀልዱ በጉራጊኛ የምናደድባቸው የማይችሉ ሰዎች አሉ ክበበው ግን በጣም ችሎታ አለው ሣንቲም አማረኝ አለች ባለቤቴ የእሷ እርግዝና የተለየ ነው ያለው እሱ እንደሚወደው እኔም የምወድለት አስቂኝ ሾው ነው ብቻ አስመስሎ የሰውን ድምፅ ኮፒ የማድረግ ከላይ የተሰጠው ችሎታ ነው፡፡ ባለሀገር ሆኖ የሚሰራው ብዙ ብዙ ችሎታ አለው በርታልኝ ቀልድህ አይጥፋ፡፡
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
ABSOLUTELY.
@nejatahmed5434
@nejatahmed5434 5 ай бұрын
You are the best man seyfu
@user-xo4sn4jc5o
@user-xo4sn4jc5o 5 ай бұрын
ደግነት ለራስ ነዉ ጥሩ ሠዉ ነህ
@Weded_Weded
@Weded_Weded 5 ай бұрын
ክበበውን ድሮ በdvd ያየ ትዝታው ያለበት ኑኑኑኑ እስኪ🙆🙆🙆🙆
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 5 ай бұрын
እረ ሰይፋ ክበበውን እንደረዳክ እኔንም እርዳኝ ቤተሰቦቼ እዛ ናቸው ለልጆች ሁሉን ሞልተው ጠበቃው በጣም አዘገየው ጉዳይን በጣም ብዙ አመት እርዳን የሙት ልጆች ናቸው ከእግዚአብሔር ታገኘዋለክ
@Hagos6
@Hagos6 5 ай бұрын
ክበበው በጣም በጣም አንደኛ ነህ ለኛም እዘንልን ኑሩ መቀለጃ አደረገን በምን እንሳቅ ሳቅ ከቀረ ቁየን ወደ ኮሚዲ ስራህ ብትመለስ ደስ ይለኛል የማንም መቀለጃ ሆን
@nahomabate8497
@nahomabate8497 5 ай бұрын
I am satisfied by seifu today!
@meziisefu990
@meziisefu990 5 ай бұрын
Kibebew erasikn alawekim. We need youuuu we love u. Kante gena bizuuuu enitebkalen plsssssss alubalta ashenife sira kemr you are hero and u r our legendary
@azebtufa7389
@azebtufa7389 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉እንኳን ደሶ አለክ ክበበው ፈጦሪ ይመስገን
@haregtube7706
@haregtube7706 5 ай бұрын
Wow What a great speech! Yes we supposed to be together when it comes to our country interest! Not sure what is the profit of insulting each other 🤷🏽 Which is very sad 😞
@betykifle7512
@betykifle7512 5 ай бұрын
ክብዬ እንዴት እንደምወድህ ውይይይይ እንዴት እንደምታሰቀኝ ለኔ አንደኛ አንደኛ ኮሜዲ ❤❤❤❤❤❤❤
@ermiyasmamo7561
@ermiyasmamo7561 5 ай бұрын
እንደዚህ እንደ ሰይፉ ዐይነት ታላቅ ሰው በኖረበት አሜሪከ ሐብታሙ አያሌውና መሳይ መኮንን የመሳሰሉት ዝቃጭ አተላወዎች ይኑርባት እንደ ሰይፉን የመሳሰሉትን ቅን አሳቢ ሐገር ወዳድ ያብዛልን
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 5 ай бұрын
Minewu awaki negn alik enesuma jegina nachewu
@karozimathestar929
@karozimathestar929 5 ай бұрын
Seifu Regass ነዉ ሚባለዉ ሰዉዬዉ ኦሮሙማ ይሆናል።የ PP ደጋፊ መሰለኝ።
@danigsahle
@danigsahle 5 ай бұрын
ክበበው ምርጥ ኮሜድያን። Most Missed comedian❤
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 5 ай бұрын
የኮሚዲያኖች አባት! ክበቦ ገዳ💪
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 5 ай бұрын
The 👮 highly humble person!!
@hiwotkefyalew8032
@hiwotkefyalew8032 5 ай бұрын
ክብዬ ምርጥ ሰው እሰስትሀለው ረዥም እድሜ ነው እምመኝልህ (respect)
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 5 ай бұрын
Thanks 🙏 🇲🇱🇬🇧👍
@Andyadd
@Andyadd 5 ай бұрын
ክበበው ምርጥ ሠው እንኳን ደስ ያለህ።
@tilahung3043
@tilahung3043 5 ай бұрын
ክበበው ገዳ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል :: 😊
@mahishosaid3076
@mahishosaid3076 5 ай бұрын
እንኩዋን ደስ አለህ ስለ ፌስቡክ የተናገርከዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ እንደ አንተ አይነት ትልቅ ሳቂታ ሰዉ ማፍራት አልተቻለም ገና ሲጀምር በስድብ ያሸማቅቁታል አላህ እዝጋብሄር ቤተሰቦችህን በደስታ በትልቅ ደረጃ ያድርስልህ።
@eskindergetachew9738
@eskindergetachew9738 5 ай бұрын
Am appreciate you
@wushutagay1170
@wushutagay1170 5 ай бұрын
ሰይፋ እናመሰግናለን የአርባምንጭ ልጅ ነኝ
@karozimathestar929
@karozimathestar929 5 ай бұрын
ቀሪዉን ምንጭ ቆጥረህ አሳዉቀን ሲነጋ😂
@semharrreda3564
@semharrreda3564 5 ай бұрын
Legend ❤❤
@dao-107
@dao-107 5 ай бұрын
እድለኛ ነው ለሰው መልካም ማድረግ እድል ነው
@user-dl1pq3ki6y
@user-dl1pq3ki6y 5 ай бұрын
ክበበው አይገርምም ቁም ነገረኛ ሆኖ ሳየው ሌላ ሰው መሰለኝ ክቤ እናደንቅሀለን ቺፍ ሰይፉም እድሜ ይስጥልን ኑርልን ወንድሜ
@tewodorll6596
@tewodorll6596 5 ай бұрын
አብዛኞቹ የኛ አገር ተዋንያኖች በጣም በሚገርም ሁኔታ የንግግር ችሎታ ኔፓ ናቸው ፤ለንግግር ችሎታ መፅሐፍ ማንበብ አሰፈላጊ ይመስለኛል።
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 5 ай бұрын
Kedada kezih belay endat yawura
@zelalemassefa6511
@zelalemassefa6511 5 ай бұрын
መመስገን ሲገባው ስድብ ብቻ አለ እኮ ለምሳሌ ለንዳተ አይነቱ ነው የተናገረው
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 5 ай бұрын
🏆 💯 💯
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 5 ай бұрын
Al tasadabaam negeger iychelum naw yaleew
@user-xw2fy3yz2t
@user-xw2fy3yz2t 5 ай бұрын
Wow I love him he is the best one ❤
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 5 ай бұрын
ክበበው እውነት ኮሜዲ ባንተ ጊዜ ቀረ! ቁም ነገር ስታወራ ሌላ ሰው መሰልከኝ 😂 . በአዲስ ስራ እንጠብቅሃለን .. ሰይፈ ስለመልካምነትህ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈል ❤
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 5 ай бұрын
3:29 we are happy to see you legend
@meseretww
@meseretww 5 ай бұрын
ችፍ ሰይፉ አንድ በሚያረገን ነገር ላይ አንድ እንሁን ለምሳሌ ወደብ ግድብ ብለሀል!አማራ አዲስ እበባ አትገባም እየተባለ ቤቱ በላዩ ላይ እየፈረሰ ጦርነት ተከፍቶበት እንዴት ነው ደፍረህ አንድ በሚያረጉን ነግር ላይ ልትል የቻልከው ?አዲስ አበባ የኔነው እያለ ለውደብና ለግድብ አማራው እንዲሞት መጋበዝ ትንሽ አይከብድም?
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
DEFINITELY.
@jesusislord288
@jesusislord288 5 ай бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ከበበው ገዳ
@user-bq2yj7jr2m
@user-bq2yj7jr2m 5 ай бұрын
Life is for learning and learning for life.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
DEFINITELY SIR.
@gashawgobezu
@gashawgobezu 5 ай бұрын
you go i go eyale dama serto AHUN AMERICA.
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 5 ай бұрын
ደስ የሚል ሰውዬ ነው እንግዳው
@FatoomaAk
@FatoomaAk 5 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና አባት ነህ ክቤ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 ай бұрын
ክቤው ምርጥ ኮሜዲያን❤
@linadani6276
@linadani6276 5 ай бұрын
ክቤ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ ባንተ ቀልዶች ነዉ እስከ አሁን የምንስቀዉ እስከ አሁን የኮሜዲዉ ቁንጮ ነህ የምር የሚመስልህ አላገኘሁም ክበበዉዬ ልጅነታችንን ያሳመርክልን እንወድሀለን ኑርልን ዶክሌ ተስፋዬ ካሳ ክበበዉ አይረሱም። አብይ አህመድ ሳይቦንሳቹ በፊት ምርጥ ነበራቹ😂😂😂😂
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 5 ай бұрын
የስጋዋ ኮመዲ !! ምርቃቷን ይዞ ዘልዝዬ ከዚህ እስከዛ እንደ ክርስማስ አደርገዋለው ያለው ቀልድ 🤣🤣🤣🤣
@Helu460
@Helu460 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 5 ай бұрын
ክበበው የምንጊዜም legend 1ኛ comedy.
@user-bq2yj7jr2m
@user-bq2yj7jr2m 5 ай бұрын
I like the term COMMONALITY in regard to Morality and Ethics. Stay away from negativities, hatred and bad words.
@meselehailu8890
@meselehailu8890 5 ай бұрын
if all police man like chief seife.imagne our world what would be!!Please! all ethiopian police take great lesson from our proud man .I wish to see one day seife to be the president of america like obama!!!
@mossesblessed113
@mossesblessed113 5 ай бұрын
ሚወደውና ማፈቅረው ምርጥ ኮሜድያን😍❤️🙏
@tinsayesh
@tinsayesh 5 ай бұрын
ዉይ ሰይፍን በክበበዉ ምሰክርነት አከበርኩህ ወደድኩህ። እንደዚህ በጭራሸ አላሰብህም ነበር። አሁን ሰይፍሻ ልበልሃ 😀 ወንድሜ ጥሩ ሰራ ለራሰ ነዉ ቀጥልበት👍
@ismailseid367
@ismailseid367 5 ай бұрын
ሰይፉ የሚባለው እንግዳ ስለሚዲያ ሲጠየቅ ክበበው እሱ የሰጠው የሀገር አስተያየት ዋው እባክህ short አርገህ ልቀቀው
@hirut4901
@hirut4901 5 ай бұрын
ሀይ ሴፉዬ እንኳን ደህና መታህ የክበበው የስራ ባልደረባዬ ነበር በነበር ቀረ ሴፍዬ ምናልባት ታውቀኝ ይሆናል
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
OH YES SIR.
@efremamare4190
@efremamare4190 5 ай бұрын
Kibebew geda the one only comedy 🎉❤😂
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 5 ай бұрын
Kebabawi Gada , be careful marriage is very very hard in here . Be smart . God bless you.
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 5 ай бұрын
You are right Thanks I agree with you
@girmalema8595
@girmalema8595 5 ай бұрын
What does it mean when you say its very very hard
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 5 ай бұрын
@@girmalema8595 Do you understand English? Google on website. I can't reach you!!!! You must learn English first.
@samueltesfaye1592
@samueltesfaye1592 5 ай бұрын
In the history of Ethiopia no one is created like Kibebew to put smile he sacrifice a lot. Long live Kibebew
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 5 ай бұрын
ሴፈ አላቅሕም ነበረ ሴፉ እናመሰግናል ስለመልካምነትሕ❤❤❤
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 19 МЛН
MOM TURNED THE NOODLES PINK😱
00:31
JULI_PROETO
Рет қаралды 19 МЛН
Pray For Palestine 😢🇵🇸|
00:23
Ak Ultra
Рет қаралды 34 МЛН
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
13ተኛ ለዛ አዋርድ ሽልማት /Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
2:51:29
1❤️ #thankyou #shorts
0:23
こたせな (KOTATSU&SENA)
Рет қаралды 25 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
0:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,1 МЛН
1❤️ #thankyou #shorts
0:23
こたせな (KOTATSU&SENA)
Рет қаралды 25 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
0:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,1 МЛН
Left ro Right @My dollars are gone@
0:48
Matin
Рет қаралды 28 МЛН