የወር ደሞዝዎ ስንት ነው? የቀድሞውን ጠ/ሚ መለስን እንዲ ብለህ ጠይቀህ ነበር… "ዜሮ አመት የስራ ልምድ" ተወዳጁ ጋዜጠኛ ታምራት ሀይሉSeifu on EBS

  Рет қаралды 93,373

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

በቁምነገር መፅሄት የሚጣወቀው ጋዜጠኛ "ዜሮ አመት የስራ ልምድ" በተሰኘ መፅሀፍ ብቅ ብሏል ተወዳጁ ጋዜጠኛ ታምራት ሀይሉ የቁምነገር መፅሄት ዋና አዘጋጅ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 119
@SADORATUBE
@SADORATUBE 2 ай бұрын
ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@onefuny
@onefuny 2 ай бұрын
amennnnnnn
@Adebetube-sr9wk
@Adebetube-sr9wk 2 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiinnnnnnnnnnnnnnn
@tsegaye.wb.
@tsegaye.wb. 2 ай бұрын
ኢትዮጲያ እያለው በጣም የምወደው መጽሄት ነበር ቁምነገር መጽሄት። ታሜ እናመሰግናለን
@geez2115
@geez2115 2 ай бұрын
ታላቅ ሰው ታምራት ሀይሉ ትልቅ ባለሙያ ማለት እንደ ታሜ ራሱን ከሚድያ አርቆ የኖረ ነው እዩኝ ሳይል ታሜ ለእውነት ሲሰራ ብዙ ታዳጊዎችን ሲያበረታታ ጀማሪ ገጣምያን ደራስያን እንዲፈሩ በመጽሔቱ ላይ ያለምንም ክፍያ ሲያትምላቸው ሲያበረታታቸው የኖረ ድንቅ ድንቅ ትልቅ ቅን ሰው ነው ታምዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የትልቅ ሰው ልጅ ትልቅ ነው የእማሆይ የናትህ ምግባር ድንንንቅ ነው ያለኝ የምልኩስና ጊዜያቸው የተቀደሰ ይሁን አምላክ ይማርልህ ክበር ኑርልኝ👍
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 2 ай бұрын
ታምራት ሃይሉ😢😢
@lidyaaraya7883
@lidyaaraya7883 2 ай бұрын
ታምራት በጣም የተረጋጋ የጋዜጠኝነት ስነምግባር የተላበሰ ፡ በሰራው ልክ ያልተዘመረለት ነው። በዛ ላይ የማያውቀው ታሪክ ያላነበበው መፅሃፍ የለም እራሱን የቻለ መዝገብ ነው። ስለሆነም በዚህ አጋጣሚ የተለያዩ የዕውቅና ሽልማቶች የምሸልሙ አካላት ብትሸልሙት ብታስታውሱት እላለሁ። ❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
መታደል ነው አኗኑሮ ከማለፍ የኖሩትን ፅፎ ማለፍ ታለቅ አድናቆት አለኝ ለታምራት❤🎉
@Tesfa66
@Tesfa66 2 ай бұрын
የኔም እናት ምኞቷ እየሩሳሌም መሄድ ነው ። ይህንን እንዲያሳካልን ፈጣሪ ይርዳን ። ግን መቼ???
@TonaCafe
@TonaCafe 2 ай бұрын
ታሜ ዛሬ አንተን ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ቁምነገር መፅሄት ከቁጥር 1 ጀምሮ ነበር የማነበው ሳልችል እና ሲያመልጠኝ እንኳን መሿለኪያ አካባቢ እየተገናኘን ታመጣልኝ እና እገዛ ነበር በጣም ነው ደስ ያላኝ ዛሬ በዚህ ደረጃ ስላየሁህ
@Martaethio363
@Martaethio363 2 ай бұрын
በጣም የማነበዉ መፅሔት ነበር ቁምነገር በዘጠናዎቹ እስካሁንም አለኝ ብዙ የድሮ መፅሔቶች የዛኔ መፅሔት ላይ ዕድሜያቸዉን ሲጠየቁ 20 ያሉት ሴቶች still now 20 ናቸዉ ከስንት ዐመት በኋላም 😂 እና የዛኔ ቃልኪዳን መፅሔትም ነበር 👌👌👌
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 2 ай бұрын
ወይኔ ጠቅላዬ ሜኒስተር መለስ ዜና ነፎሳት በሰላም ትረፍ ስለርሳ መሞት አደያ ይቆጨያል በተለዬ ለያ ለሐረብ አገር ለምሰራ ያሎት ክብር እስካውን እዚ ቤሮት የርሳ ሰም ሴነሳ አረባች ሴፈሮት ሞተውምይፈራሎ
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 ай бұрын
Kkkkkkkk tultula
@oliviatassew1261
@oliviatassew1261 2 ай бұрын
Am ፡ very ፡ happy ፡ too ፡ hear ፡ about ፡ መለስ
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 2 ай бұрын
Me to how I missed you my hero
@techsador
@techsador 2 ай бұрын
ልቡ በቅንንት የተሞላች ማነው እሚደመረኝ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@KimoTube-je7zn
@KimoTube-je7zn 2 ай бұрын
aregehalew
@arsemazekarias6163
@arsemazekarias6163 2 ай бұрын
I did
@techsador
@techsador 2 ай бұрын
@@arsemazekarias6163 Thanks jegnit
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 2 ай бұрын
7ኛ ንጉስ ነኝ ብለሀል ብለህ የጠየከው መቼም ታሪክ አይረሳውም የሰውየው ያበደ መልስ የዛኔ ነበር ማወቅ የነበረብን
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
መልካም ቃል ለተጨቆነ ህዝብ ፡ ትንቢት ይኾናል። 🤔
@WaseMan-my2ut
@WaseMan-my2ut 2 ай бұрын
ጠንክር ጠንከር ይቅረብ
@MuseMick-dr2hb
@MuseMick-dr2hb 2 ай бұрын
ያየሰው ሽመልስ ኢትዮጵያ ያላት ብቸኛ ጋዜጠኛ
@TekleMitiku
@TekleMitiku 2 ай бұрын
ጭፍን ጋዜጠኛ ነው
@user-hw4iw2vw7q
@user-hw4iw2vw7q 2 ай бұрын
ታምራት ኃይሌን ከቁጥር 7_8ገደማ ጀምሮ እስከ95 ገደማ ተከታትዬ ያወቅሁት ባለሙያ ነዉ፡ቁምነገር መፅሔቱ ላይየሚጽፋቸው ርዕሰ አንቀጽና ወቅታዊ ጉዳዮች እደሰት ነበር፡በርታ በልልኝ።
@user-yu6lz3qm1c
@user-yu6lz3qm1c 2 ай бұрын
ይመችህ ታሜ ጀግናው
@MekdesMekdi-gx3fk
@MekdesMekdi-gx3fk 2 ай бұрын
Enatun yemewed wende hulam yebarekal ❤❤❤❤
@untitledluv4991
@untitledluv4991 2 ай бұрын
Seifu fantahun respect ❤ interview yidereg behoooone sew ❤
@ehhsee4677
@ehhsee4677 2 ай бұрын
ታሜ እውነትም አልተቀያርክም ደስ ይለል ታሜን ያመቀው ፈርሚድ ያመደኒት አቅርቦት ድርጅትነው ደም በጣም ደግነውግን አልቆዬም ቶሎነው ያለቀቀው
@btbt4487
@btbt4487 2 ай бұрын
ታምራት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MekdesMekdi-gx3fk
@MekdesMekdi-gx3fk 2 ай бұрын
Sefisha gerami sewochen eyqerebk new keber ygebahena tama jigna sew new bezu yaltengrelet bless you tama yequmnger adnaqi nbreku
@user-ps4zh4yd7q
@user-ps4zh4yd7q 2 ай бұрын
ታምራት ጎበዝ የመዝናኛ መጽሄት ዋና አዘጋጂ ነው ከዛ ውጭ ግን የሴራ እርካብ የደም መንበር የተሰኘ መጽሀፍ አለ በጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ የተጻፈ አማዞን ላይ እየመራ ነው አሁንም
@chernet22
@chernet22 2 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 2 ай бұрын
ፖርላማ ላይ ከተቀመጡበት መነሳት አቅቷቸው ንግግር እያደረጉ ከተቀመጡበት ሳይነሱ ንግግር ማድረጋቸውን በቴክኒክ ችግር ነው" ብለው ፖርላማውን ማሳቃቸው ትዝይለኛል:
@MekdesMekdi-gx3fk
@MekdesMekdi-gx3fk 2 ай бұрын
Enatun yemewed wende hulam yebarekal
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 2 ай бұрын
ደሰሜል ጋዜጠያ በርታልን
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 2 ай бұрын
♥️👏💫
@MuseMick-dr2hb
@MuseMick-dr2hb 2 ай бұрын
መለስ ለኢትዮጵያ ህዝብ የማይመጥን መሪ
@user-ce5ey4ej4q
@user-ce5ey4ej4q 2 ай бұрын
የሚመጥንህ መሪ አሁን አገኘህ
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 ай бұрын
​@@user-ce5ey4ej4qAwo.
@hananabdallaabdalla
@hananabdallaabdalla 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitsumMana
@fitsumMana 2 ай бұрын
አብይን መሪ ሳይሆን አጥፊ በለው::
@user-kw5yh2oj2j
@user-kw5yh2oj2j 2 ай бұрын
Tamye betam new mwedh adnakih negn
@mame642
@mame642 2 ай бұрын
😢wow❤ keber lenatochachen
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ማሜ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 2 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq 2 ай бұрын
ምራቁን ዋጥ ያደረገ ሰው ትላለች እማየ በሳል አእምሮ ያለው ባለውለታ ጋዜጤኛ ሰይፍሻ አንተን ጨምሮ ልትመሰገኑ ይገባል ሰይፍሻ ።
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 ай бұрын
ሴፋታ ቁምነገረኛ ሰው በአገርህ እንደዚህ ቦርቀቅ ብለህ እንደመንግስት እርሻ እየሰፋህ መጣህ ደስ በሚል ቀርበሃል በርታ በርታ !!!
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz 2 ай бұрын
አረ እባክህን መታወቂያ የጠየከህ ህፃን ስለሆንክ ወይንም ስለመሰልከው አይደለም ህጉ ነው አትጃጃል
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
መታወቂያ የሚጠየቀው ፡ አዋቂና ልጆች በጋራ የሚስተናገዱበት ቦታ ብቻ ነው።
@tsegayetibebu1417
@tsegayetibebu1417 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ አህያ ነው
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጓጓዥነት ተመራጭ የነበረው እንስሳ የአህያ ውርንጭላ ነበር።
@yonasasmelash5394
@yonasasmelash5394 2 ай бұрын
God bless melese the world 🌎 class mind we missed you rest in peace 🙏
@All.don2024
@All.don2024 2 ай бұрын
በ 6400 ብር ደመወዝ ነው የአዜብ ህንፃ የተሰራው ?? ከሆነ ዋው ይገርማል
@user-ce5ey4ej4q
@user-ce5ey4ej4q 2 ай бұрын
የአዜብ ህንፃ የት አከባቢ ያለው ነው?
@wediweyinking
@wediweyinking 2 ай бұрын
አዜብ መስረቅ የጀመረቺው መለስ ከሞተ ብኃላ ነው መለስ እያለ ደሞወዛችን በጣም ትንሽ ነው ብላ ትወቅሰው ነበር
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ህንፃ የሚገነባው ፡ በደሞዝ ሳይሆን ፡ በባንክ ብድር ነው።
@HawaFi-ks9qn
@HawaFi-ks9qn 2 ай бұрын
መሪ ማለት ይህ ነውውውው
@NasirNasir-uj2ro
@NasirNasir-uj2ro 2 ай бұрын
አለመናህ ዋሴ ዬት አለ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 2 ай бұрын
dr.አብይ እንደው መቼ ነው የሚጠየቁት በጋዜጠኞች ድንገትኛ የሆነ interviews ተገቢ አይመስላቹሁም ??
@simretdemissie5646
@simretdemissie5646 2 ай бұрын
Seyfuye eski tedynm gabez argew geremew asefam nafkonal
@rbeq
@rbeq 2 ай бұрын
ታሜ አሰተሜሪዪ
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 2 ай бұрын
Kumneger metsehet tsegure bet kaske west sengeba esun eyanebeben new menkemetew
@All.don2024
@All.don2024 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂አያ ጅቦ ሳታመኸኝ ብላኝ ነው አዝናኝነትህ እባክህ 😂😂😂😂
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 2 ай бұрын
1 ሰብስክራይብ ላአራዳው ሰይፋሻ🤙🤙🤙🤙
@amanmahir4859
@amanmahir4859 2 ай бұрын
First
@EbisaAbeto
@EbisaAbeto 2 ай бұрын
Fist like 🎉🎉🎉🎉
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 2 ай бұрын
ብቼኛ የኪነ ጥበብ/መዝናኛ/ መጽሔት ሆኖ ወያኔ የምትጋበዝ ለምን ይሆን ?
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 2 ай бұрын
መዋረድ ከፈለክ ሰይፉ ላይ ቅረብ
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
እራስን ለጥያቄና ለጨዋታ ማቅረብ ፡ ውርደት አይደለም።
@tsegayetibebu1417
@tsegayetibebu1417 2 ай бұрын
ድምፁ ሲያስጠላ 😂
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
የድምፅ ፀጋና ጥበብ ምዘና ባለሞያ ነህ እንዴ ፧ 🫢
@wessenemiru9612
@wessenemiru9612 2 ай бұрын
Sherowun belut tadia? Yeteqemetikbeten
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 ай бұрын
ANDAND GAZATEGNOCH ENDENEZIH FETA YEMIYADERG MERIWOCH YEMITEYQNA ENSUM EWNETUN BINEGRU TRU NEAW!!!!!
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አለማየሁታቼ
@Ethiofirst-cm4qt
@Ethiofirst-cm4qt 2 ай бұрын
Tame dess yemele swe
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ኢትዮፈርስት ሲኤም ኪውቲ
@user-tw2mc5iy1v
@user-tw2mc5iy1v 2 ай бұрын
Talking about not getting old? Why do people who live in Ethiopia don't age quickly? With all this Western political, social and economic pressure and lack of medical care? For example, a Seifu EBS talk show host living in the US may be taking permanent medication to reduce the risk of a life-threatening genetic disease and also would probably be moving around in a wheelchair or with crutches support. Being Ethiopian and living in Ethiopia will give you more health and you will not age quickly because the food produced is based on the laws of nature and the laws of time. Moreover, no harsh and bad environment but good air quality. The type of food produced in Ethiopia is not like American fake or artificial food that is produced in a short period of days or months, not food that violates the laws of nature and time. A person living in America is a food slave because he does not get the food of his choice but eats the food that AFDA provides in the market. A person living in Ethiopia is not a food slave because they have many food choices because in Ethiopia people go to the city or countryside to buy the food of their choice.
@ayelediriba4241
@ayelediriba4241 2 ай бұрын
indet aynet mirt saw naw yegabeskew no.1 his has to be awarded to his level of sacrifiice !
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አየለዲሪባ
@KeyredinRahamato
@KeyredinRahamato 2 ай бұрын
ሰይፉ ቴዲ አፍሮ መች ነዎ ሚቀርበው
@user-fj3de2nl2g
@user-fj3de2nl2g 2 ай бұрын
Ahune natv eyayawe nawe
@sabri5460
@sabri5460 2 ай бұрын
ቂቂቂቂ ክቡር ጠቀላይ ሚንስተር ነው ያለው? ነፍሰገዳዩን! ዕብዱን? አውሬውን አራጁን ኮለነል አህመድ አሊን??!!
@tamiratwoldemariam548
@tamiratwoldemariam548 2 ай бұрын
Yidenkal mokesha
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ታምራት ወልደማርያም
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@wegf6808
@wegf6808 2 ай бұрын
ድሮስ ቢሆን የህዝቡን መሰረታዊ ችግር ካልነካህ፣ ሙስናውን ፣ የስልጣን ብልግናውን ካልነካህ ድሮስ ቢሆን ማን ይነካሀል ይገላምጥሀል ይሸነቁጥሀል ለምን ብሎ ይጎነትልሀል???
@Hassen-xg3yl
@Hassen-xg3yl 2 ай бұрын
ALL EYES ON RAFA
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ አይደለም ወሬ ያበዛል
@tizunetatn8803
@tizunetatn8803 2 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው! በ6,000 ብር ነበራ ልጁ እንደዛ በየለሊቱ በየnight clubቡ ስትፈነዳ የምታድረው 😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ce5ey4ej4q
@user-ce5ey4ej4q 2 ай бұрын
አንተ ስንት ብር ይዘህ ነው በየናይት ከለቡ የምትፈነዳው?
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
እየፈነዱ ለመዝናናት ፡ ብዙ ገንዘብ አያስፈልግም ፡ በተለይ ለዝነኞች።
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 ай бұрын
Well,the worst interview and lier prime minister አብይ የመለሰው መልስ ያስገርማል..ሳናውቀው ሸወደን ,የኢትዮዺያን ሕዝብ ሸወደ....
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 2 ай бұрын
Waheeduundhufuun waheduumuliiftii xiiyiitiintaphaa abaadhoytuuqabdii xiiyiitiinbalagumaa dhiibeegafiiqabnee dhalootumaraaqabanamnii dhalaatahuu dhiiratahuu ganamumaagudiisaabadaa jartiitahuu oboleeysatahuu garaabalatee qoratuuqabdaa bodaraamurtaa gowaanguyaa du.uusamii arkaaniibekka ajajaaqabdiiwaniihudii
@Edna8871
@Edna8871 2 ай бұрын
He thinks he is a journalist 🙂‍↔️ ኮልኮሌ ጥያቄ ይዞ በየኮክቴሉ ሚዞር ሰው ከፀጉር ቤቶች ሌላ ማያልፍ መፅሄት ይዞ ይተረተራል አይ ኢትዮጵያ ሀገሪቱ has no room for professionalism መቼም
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ስለባለሙያነት [ፕሮፌሽናሊዝም] የሚቆረቆር ሰወ ፡ የፀጉር አስተካካይነትን እና የመዝናኛ ጋዜጠኝነትን አያናንቅም። 🤔
@user-fj3de2nl2g
@user-fj3de2nl2g 2 ай бұрын
Iamfirst
@Reemahimed
@Reemahimed 2 ай бұрын
obo meles zenawi gin betam ewdw neber nebs ymar
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሊናአባፊኛ
@user-wo8op5zd6x
@user-wo8op5zd6x 2 ай бұрын
ካንተ የ መለስ እሬሳ ይበልጣል !! ደንቆሮ አትማርም
@user-ls3dp3ok9z
@user-ls3dp3ok9z 2 ай бұрын
Ante Resa aleki aydel Yekum,Denakurt🤜🤜🤜🤜🤜
@wediweyinking
@wediweyinking 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@muluteffera6754
@muluteffera6754 2 ай бұрын
አንተ ገንዘብ ትወዳለህ መለሰኘ ጥያቂህ ሁሉ ገንዘብ ነው። ያበዱርህ እንዲ?????
@Check675
@Check675 2 ай бұрын
አነስተኛ ደመዎዝ ተከፋይ ከፍተኛ ሙሰኛ(በአዜብ በኩል)::
@user-pj7bh1df4z
@user-pj7bh1df4z 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u 2 ай бұрын
አቤት ወሬ
@danielmekonnen8142
@danielmekonnen8142 2 ай бұрын
ይሄ ልጅ ተለውጧል ማለት ነው እኔ እኮ ትልቅ ህፃን ነው ብለን ነበር የምናምነው ትልልቅ መድረክ ላይ እድል አግኝቶ የሚጠይቀው የህፃን ጥያቄ ነው የሚጠይቀው በአሀዱላይ ሬድዮ ላይም በተመሳሳይ
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
የመዝናኛ ጋዜጠኛ ፡ ከባድ ጥያቄ እንዲጠይቅ ይጠበቃልን ፧ 🤔
@TamiruYigezu
@TamiruYigezu 2 ай бұрын
Kefafi melata mahberesebn malber lmed
@user-wo8op5zd6x
@user-wo8op5zd6x 2 ай бұрын
ምንም ጭንቅላት ስለሌለህ እኮ ነው nothing is nonsense ኮልኮሌ እንደ እድሜህ አልበሰልክም !! እርጥብ ደንቆሮ
@user-ls3dp3ok9z
@user-ls3dp3ok9z 2 ай бұрын
Tenefa merzikin ezihi atinfa!!
@MekdesMekdi-gx3fk
@MekdesMekdi-gx3fk 2 ай бұрын
Enatun yemewed wende hulam yebarekal ❤❤❤❤
@user-kk7lc1uv2r
@user-kk7lc1uv2r 2 ай бұрын
First
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 20 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 16 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ (смешное видео, юмор, приколы, поржать, смех)
0:59
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
0:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 5 МЛН
Учитель Зря с Ним Поспорил 💀
0:17
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН