አሜሪካ ሆኜ ያነጋገርኳቸው ዩትዩበሮች ጉድ ሰሩኝ! ሁላችሁም ከዚህ ማጭበርበሪያ እራሳችሁን ጠብቁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 122,987

Eyoha Media

Eyoha Media

17 күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 400
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o 14 күн бұрын
እንደልክ በፍፁም ይህን አያደርግም ዓለምሰገድ እንደልክን አቅርብ የምትሉ👍 አድርጉ😡😡
@Fafi51296
@Fafi51296 14 күн бұрын
ዛሬ መልሥ ሠጥቷል ሢጀመር የራሡ ድምፅ አይደለም።
@user-uu3es9bu9x
@user-uu3es9bu9x 14 күн бұрын
ጊዜያችን እኮ በጣም ከባድ ሁኗል እሱ እራሱን አሳልፎ እየሰጠ በስራ ሌላ ጣጣ መጣበት
@tameru
@tameru 14 күн бұрын
Yes I believe him! He was spoken before 6 months about fake youtube account!
@Tges872
@Tges872 14 күн бұрын
እንዳልክ አያረግም እርግጠኛ.ናኝ በፍጹም እንዳልክ እንደዚህ ያረገም ከእንልክ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ በፍጹም አያረግም ሌሎቹ በሱም ስም አጭበሯት ይሆናል እንጂ እንዳልክ አያረግም ❤❤❤❤❤
@meseret7512
@meseret7512 14 күн бұрын
​@@Tges872አው እኮ ቪዲዮ ስርቷል እሱ አይደለም
@user-eb2rf2nd4k
@user-eb2rf2nd4k 14 күн бұрын
እንዳልክ በጣም ታማኝ ጥሩ እና ንፅህ ሰው ነው ::በመቶ ሺ ብር አይታለልም ምናልባት ሌላ ሰው በእነሱ ስም እያጨብርበረ ልሆን ይቻላል እንጂ
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 12 күн бұрын
በምን አወቃቹ የሰው ልጅ በውስጥ የሚሰራዉና ክፍት ለሚታየው አንድ አይደለም ዉነቱ ፈጣሪ ያዉጣው
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 12 күн бұрын
በናትሽ ዝም በይ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እኔ አምሳ ሺ ብር እንደዚህ ነው የበላይ
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 11 күн бұрын
የጠላት ወሬ ነው ​@@selamsamerwit6471
@bipbip941
@bipbip941 15 күн бұрын
የእዳልክ ቤተሰቦች የዳልክ ስም ሲነሳ የደነገጠ ላይክ
@Hundumak
@Hundumak 15 күн бұрын
ሁለት እንዳልክ የሚባሉ ዩቱዪቤሮች አሉ። ሌላ ሰው በእነሱ ስም እያጭበረበረ ልሆን ይችላል ። እና ሙሉ የባንክ አካውንቱ ስምና ስልክ ቁጥር ለህዝብ ይገለጽ። ለፖሊስ መረጃዎችን መስጠት ነው።
@geez2115
@geez2115 15 күн бұрын
የእንዳልክ ድምጽም እኮ voice አለ የላከው የራሱ ድምጽ ነው
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 15 күн бұрын
Ewanat nw
@elastunning6759
@elastunning6759 15 күн бұрын
ሁለቱ ዩትዩብ የእሱ ነው።በሁለቱ ነው ሚሰራው
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 15 күн бұрын
የትኛው እንዳልክ ነው ዱራይ የሚስራው ጽጉራሙ ነው?
@rahelw4041
@rahelw4041 15 күн бұрын
Leba new alsema alchihun betena miknyat sira akomku yalew
@Mubetube2
@Mubetube2 14 күн бұрын
እንዳልክ መልስ ይስጥ በጣም የምናምነዉ የምንወደዉ ልጅ ነበር በስሜ የሚያጭበረብሩ አሉ ብሏል ድንገት በስሙ አጭበርብረዉሽ ይሆን?
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 15 күн бұрын
የንዳልክ ተከታዮች እንዳልክ ወቶ መናገር አለበት እንደዛ እያመነዉ እየተከተልነዉ እዉነት ከሆነ 😢😢😢
@mayamuller8741
@mayamuller8741 15 күн бұрын
እኔ ግን አላውቀውም ስምቸውም አላውቅም እንዳልክ የሚባለውን
@ttww9470
@ttww9470 15 күн бұрын
ሥራ አቁሜለሁ ብሏል በቀደም ሠምቸዋለሁ እንዳልክ የሚባለው ልጅ እኔም ከቅረብ ጌዜ ነው ያወኩት የተከታተልኩት ግን ጡሩ ልጅ ይመሥለኝ ነበረ 😢😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 15 күн бұрын
​@@ttww9470ትክክል
@abdimamedjama7368
@abdimamedjama7368 15 күн бұрын
እንዳልክ በመቶ ሺ ብር አይታለልም በጣም ታማኝ እና ንፁህ ነው ምናልባት በስሙ ተጭበርብራ ይሆናል
@Hundumak
@Hundumak 15 күн бұрын
እኔ ስመስለኝ ሁለቱ እንዳልክ የሚባሉ ልጆች ጫዋ ናቸው ሌላ ሰው በስማቸው እያጭበረበረ ልሆን ይችላል ።
@amenamohammed115
@amenamohammed115 15 күн бұрын
ቅን ልቦች በጎ አድራጎት ንገሪያቸው እነሱ በዚህ ጉዳይ ላይ እየሰሩ ነው ሌቦችን ለፍርድ እያቀረቡ ስለሆነ እነሱ ጋር ሂጂ ማሚ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 15 күн бұрын
👍👍👍👌👌👌
@karozimathestar929
@karozimathestar929 15 күн бұрын
በቃል ነዉ እንጂ ያበደሩት በማስረጃ አይደለም።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 15 күн бұрын
እዉነት ነዉ ፈጣሪ ያስማማቸዉ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 15 күн бұрын
ልክ ብለሀል ለዛም ነው እሱ ስራ አቁሜያለሁ ምናምን ሲል የነበረው ሁሉም ውሸት ነው ሲሰሩ የነበሩት
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 14 күн бұрын
በምንድነው የሚገኙት ቅን ልቦች
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 15 күн бұрын
ስለ ዪቱበርና ቲክቶከሮችማ ገና ብዙ እንሰማለን
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 15 күн бұрын
እውነት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 15 күн бұрын
ዘንድሮ አጭበርባሪዉና ዉነተኛዉን እናቃለን ቅን ልቦችን እናመስግን
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 15 күн бұрын
እነዚህ ተደራጅተው የሚያጭበረብሩ ናቸው ፊልም ነው የሚሰሩት ላልተበላው ወገኖች ትምህርት ይሁን ።
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 15 күн бұрын
በትክክል
@minty1188
@minty1188 15 күн бұрын
Yegeza wundemie wukelena tetekemo forged Carta asereto 4 million beletog resayem eza ager ayegebam bezuw sew metefo nw
@felenuna8034
@felenuna8034 15 күн бұрын
የኛ ሰው መቼም አይማርም 😢
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 14 күн бұрын
ወይ ውንዳልክ እንደዛ እንዳልወድንህ ቱ ብዬ ነው የጠላሁህ። አንተም እንደዚህ አይነት ድራማ ነበር እንዴ ስትሰራብን የነበረው???? ቱ ቱ አፈር ያስበላህ አንተ ውርደታም ዱርዬ ነገር። ደግሞ ስንት ጊዜ እራስህን ጠብቅ እያልኩ መፃፌ። ግፍ የማትፈራ አጭበርባሪ መሆንህን ሳውቅ የተሰማኝ ስሜት ልነግርህ አልችልም። የሴትየዋን ሃቅ መልስ። ህዝቤ አትጃጃል ከዛሬ ጀምሮ። ደግሞ እሱን የምታውቁ ፔጁ ላይ ገብታችሁ unsubscribe አድርጋችሁ ውጡ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 14 күн бұрын
ቆይ እስቲ እርግጠኛ ነኝ መጠየቁ ስለማይቀር መጨረሻውን እንይና ልክ እንዳንቺ ብሎክ ነው ማረገው ግን መረጋጋቱ ጥሩ ነው❤❤❤​@@user-kp9ug8in1z
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 15 күн бұрын
አይ ማዘር የድሮ ዘመን መሰሎት አሁን ወንድም እህት አባት እናት ብሎ ነገር የለም ዘመኑ ከፍቷል መተማመን የለም
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 15 күн бұрын
Tekekele
@solomontessema9176
@solomontessema9176 15 күн бұрын
Batame yegaremale enea kahagre kawotahu 25 ametu yahune zamane sau yelatale
@TruthEz
@TruthEz 15 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ሰለሞንተሰማ ​@@solomontessema9176
@tsehayarega848
@tsehayarega848 15 күн бұрын
Egzabhar. Becha. yalgenat. lega. Kedane. Eskahun sedat nane 30 amat
@azebtufa7389
@azebtufa7389 15 күн бұрын
🎉🎉❤❤የቤቱ ነገር ይቅርና እናንተ በፍቅር ቀሪ ዘመናችሀን እንድተኖሩ ፈጣሪ ይርዳችሁ የምስኪን እህህት
@user-wu5zc8oo5d
@user-wu5zc8oo5d 15 күн бұрын
አቤት ያለም ሰገድ ትግስት የሚደነቅ ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 14 күн бұрын
እኛ ለእንዳልክ የሰማዩ አምላክ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አይናችንን አስይዘን እንወራረዳለን እንዳልክ ፍፁም እንዲ አይነቱን ተግባር አይፈፅምም አጥብቆ ይፀየፋል ሌባን እና ሌብነትን ማለት ነው እንዳልክ ለሌቦች እና አጭበርባሪዎች መድሐኒት ነው ስላላወቃችሁት ነው።
@chuchumike3286
@chuchumike3286 14 күн бұрын
ምንው እንደዚህ እርግጠኛ ሆንሽኪኪኪኪ ግዜው🙉
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 13 күн бұрын
@@chuchumike3286 ስለማያረገው ውሸት ስለሆነ
@EmebetTeshager-zb6ys
@EmebetTeshager-zb6ys 12 күн бұрын
ትክክል ነሽ እኔም በጣም ጥሩ ልጅ ነው ከዚ ፊት ብዙ ነገር ሲሰራ ከዚ በላይ ብር አስመልሶአል በስሙ የሚነግዱ ይኖራሉ ስለዚህ እንዳልክ አያደርግም
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 7 күн бұрын
አዪ ዘንድሮ የሜታመን ሰዉ ጠፋ። ዘመኑ እንኳን ሰዉን ጥላችንን ማመን አቃተን።
@pookumol7075
@pookumol7075 6 күн бұрын
እሱ እዳላደረ መልስ ሰቷል
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 15 күн бұрын
አይ የሰዉ ነገር፡ ሞትን እየረሳን የሰዉ ገንዘብን መካድ ለልጅ ልጅ የሜቀመጥ እርግማንን ባናወርስ መልካም ነዉ
@jamparound68
@jamparound68 15 күн бұрын
aygermim wondem ehtun muchichi bilwo sikidu.minwoha newo yemitetut ethiopia yeminorut ysga zemdochachin?gud newoo ko.
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ለራሳቸው ያድርግላቸው ለሌባዎቹ እና ለአታላዮቹ እነሱ የሰሩትን ክፋት እጅ በእጅ ለራሳቸው ልበዳዮቹ ይክፈላቸው አደራውን
@meritubemeri
@meritubemeri 14 күн бұрын
ደምርኒ ሜሪ
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t 15 күн бұрын
ዩቱበር አምናችሁ ብር የምሰጡ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ?🤔
@godhelp7020
@godhelp7020 14 күн бұрын
It’s your problem! Why u give money for someone u don’t know
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 6 күн бұрын
ያሣዝናል
@FatumaFfFatumaFF
@FatumaFfFatumaFF 15 күн бұрын
እኔም ወንድሜ በፍፁም እኔን ማየት አይፈልግም በጣም ነው የሚጠላኝ በ6 አመቴ ሀገር እንኳን ገብቼ እንኳን ሰላም መጣሽ አላለኝም ወንድም ሚስት ካገባ ቡኋላ ይቀየራል።
@nejatali7088
@nejatali7088 15 күн бұрын
Mist aydelem yemekeyirew yesew lib tegelebabach new.
@Sirage111d
@Sirage111d 15 күн бұрын
Enem lik endagaba talawite ene layaum aldalugin bazala bizuuu birr kadelgn ene yenat lij endih yaragal lamalet yemayitanenaw even kane qadimo kamote qabirul aldarsim alazinimim laqisom aliqamatim ahunim fatari yesiraun yistau
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 15 күн бұрын
አትጨነቂ ከእናት ከአባት ውጪ እህት ወንድም ምናምን ሁለተኛ ዘመድ ነው ስለ አንቺ አይጨነቁም ስለዚህ እራስሽን ብቻ አዳምጭ ሞኝ አትሁኚ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 15 күн бұрын
​@yidenekaltadesse850👍👍👍👌8
@derejeminto4474
@derejeminto4474 15 күн бұрын
ፋጥዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ወደ አገርሽ አሁንም በልብሽ ያሰብሽውን ፈጣሪ ያሳካልሽ .አለንላቹ አይዟቹ እህቶች
@mimimekdi1409
@mimimekdi1409 15 күн бұрын
አስተውሉ ጎበዝ በጣም ውስን በጣት የሚቆጠሩ ሚዲያዎች ናቸው የእውነት እሚሰሩት እንጂ በብዛት ድራማ ነው
@selinaa7
@selinaa7 15 күн бұрын
ሰዎች ለመታረቅ ገንዘብ ሲከፍሉ አይቼም ሰምቼም አላቅም ሀሳብሽ ወንድምሽን ለማሰለል ነበር ግን አልተሳካልሽም😊ጉድጏድ ስትቆፍሩ አታርቁ ራሳቹ ልትገቡ ትችላላቹ ሚባለው እውነት ነው
@miminigussie4971
@miminigussie4971 15 күн бұрын
እዉነት ነዉ እስማማለሁ የስለላና የሚያስታርቅ አካልን ለይቶ ማወቅ ነበረባት።፣ ግን ምናልባት ድንገት ዩቲዩበሩን ስላገኘችዉ ሌላ አማራጭ አጥታ ይሆናል። ይሄኔ እሱ እንዲህ አይነት case አጋጥሞት ስለማያዉቅ ላለመመለስ ተቀብሏት ነዊ ደጁ ድረስ የመጣ ሲሳይ 😂
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 15 күн бұрын
ትክክል
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 14 күн бұрын
ጌታችንም የዉሴጧን አንቶ አስበላት
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 14 күн бұрын
Exactly
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 11 күн бұрын
ትክእል በእርግጠኝነት ራሧ ትገባበታለች
@rouaya2923
@rouaya2923 15 күн бұрын
ይገርማል ውጭ ሀግር. ምትኖሩ እባካችሁ. አትሽውድ. ሊቦች ናቸው.
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 15 күн бұрын
አይ ክፉ ዘመን እናትና ልጅ እህትና ወንድም በገንዘብ ምክንያት በአደባባይ መካሰስ 😢😢😢😢በዘመን መጨረሻ ፍቅር ይቀዘቅዛል ሰው ገንዘቡን ይወዳል😢😢😢😢😢😢😢
@mayamuller8741
@mayamuller8741 15 күн бұрын
ቢሆንም ወንድ ምን አሳልፎ መስጠት ገንዘብ ከፍሎ ይህን ወንድምየው እራሱ ከዚህ የበለጠ ከፍሏቸው ይሆናል
@eyuyegeta443
@eyuyegeta443 15 күн бұрын
እህቴ ለገዛ ወንድምሽ በዚህ ደረጃ ከማታቂው ወሮ በላ ጋር ስምምነት መፈጸም አልነበረሽም ችግር ውስጥ እንደነበረ ተናግረሻል አደጋም ደርሶበት እንደነበረ ተናግረሻል በቤተሰብ እስከመጨረሻው ብትታገይ ይሻል ነበር
@frehiwottassew9040
@frehiwottassew9040 15 күн бұрын
የኔ እህት ከወንድምሽ ጋር ችግር ቢኖርብሽም አካሄድሽ ግን ስህተት ነው።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 15 күн бұрын
ትክክል
@Femelumarketing
@Femelumarketing 15 күн бұрын
BETAMMM
@kewakebit
@kewakebit 15 күн бұрын
Exactly 💯 she invited trouble on herself
@ellenigirma9421
@ellenigirma9421 15 күн бұрын
Exactly
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 15 күн бұрын
እይይ በሰው እትፍረዱ
@user-gn3uc1gy9e
@user-gn3uc1gy9e 15 күн бұрын
እንዳልክ በስሙ ፌክ አካውት እደተከፈተና ሰዎች እንዲጠነቀቁ ሲናገር ሰምቼ ነበር ምናልባት እነዛ ሆነው ከሆነ በደንብ ቢጣራ ጥሩ ነው እውነተኛውና ፌኩ አካውንት ተጣርቶ እርግጠኛውን ብታሳውቁን ጥሩ ነው
@Hiwww2323
@Hiwww2323 15 күн бұрын
የራሡ አካውንት ነው ተጠይቆ እኔ ነኝ ብሏል
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 15 күн бұрын
እራሱ ነዉ አሁን ስለተነቃበት ነዉ ቶሎ ስራዉን ያቆመዉ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 15 күн бұрын
ወሬ እራሱ ነው ቀጣፊ አሁን ሲነቃባቸው ሊያዙ ሲባል ታምሜ ምናምን ያለው
@betelmulu4897
@betelmulu4897 15 күн бұрын
​@@fatumaahmed8406ትክክል
@israeladinew9509
@israeladinew9509 15 күн бұрын
ትክክል አይደለም
@matiyeema2719
@matiyeema2719 15 күн бұрын
እኔ ሁለቱንም እንዳልኮች በደንብ ነው ማምነው ምናልባት በእነሱ ስም ተጭበርብራ እንዳይሆን
@user-uu3es9bu9x
@user-uu3es9bu9x 14 күн бұрын
አወ ጊዚያችን ተበላሽቷል
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 15 күн бұрын
የእንዳልክ ተከታታይ ነኝ በጣም የሚወደው የማድንቀው ዩቲበር ነው ተሎ ብለህ መልስ ስጥ ለኛ ብለህ በጣም ምንመካልህ ዩቱበር ነህ ❤
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r 15 күн бұрын
የማፊያ ስብስብ ነው የአንድ ሰውን ፍቶ ያለፍርድ እየተከታተለ የት ገባ የት ወጣ ማቅረብ በህግ ያስጠይቃ በሙሉ የተበተነው ቪዲዬ ድራማ ነው አትመኝ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 15 күн бұрын
Selebere tawwkalachu yhinie yemilekewe yeweshete yehonale beletate genzwbane smoke akumiyalehu gena leloche yetebelu yewetalu😂
@elizabethmulat4670
@elizabethmulat4670 15 күн бұрын
እውነት እንዲልክ እንደዚህ ከሆነ የሚሰራው , በጣም ይገርማል . ወጥቶ ስለዚህ ጉዳይ, አንድ ነገር ማለት አለበት
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 15 күн бұрын
Derma nbr yemiseraw leba nw
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 15 күн бұрын
ቆይ ሌላ 400ሺ ከፍይ ነው የዳልክ ፅጉሮን መሽልተው ከዛ የጨብረበርውን ገንዘብ ትትፋልህ እንዳልክ ቀንህን ጠብቅ😮
@rahelw4041
@rahelw4041 15 күн бұрын
Eskezare diresm wishet nebere yemiseraw. Mengist eyeyazachew silehone hakim Akum sirahin alegn eyale new
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 15 күн бұрын
እሷ በእንድልክ ፎቶ ተታላ ነው እሱ አይደለም መቶ በመቶ የዛሬ6ወር በፊት እንዳልክ በቴክቶች በእሱ ሁሉ ነገር ተድርጎ ሴቶች ብር እንደትበሉ ተናግሮአል ይህ ውሸት ነው እንዳልክ ይህ አመት ብዙም አልሰራም ቆይቶአል ህመም ላይ እንዳለ ሌላ ወረፍ እንዳለቅ ሌላ እንደማይጀምር ተናግሮአል ስቀጥል እሱ በፌስቡክ ይህ አያድርግም
@mehrets.tadesse1170
@mehrets.tadesse1170 14 күн бұрын
Endalk Endezih aynet neger ayadergim
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው የባንክ አካውንቱ እና የሲም ካርዱ ባለቤት ሔደው አስወጥተው እንዳልክ ከስሙ እስከ አያቱ ስም ፎቶ እሱነቱን ከገለፀ እኔ ለእኚህ እናት ሁለት መቶ ሺ ብር አድርጌ እመልሳለሁ ግን በጣም እምተማመንበት ልጅ ነው።
@nardoluna
@nardoluna 15 күн бұрын
እንዴ ሚገርም ነው:: ብር አይኑ ይጥፋ ወንድም ነው ምን አለበት ቢቀርለትስ ምን ችግር አለው ሰዉ እኮ ብዙ ነገር ሊያደርግ ይችላል እንካንስ ብር አካሉንም ይሰጣል,እግዚአብሄር ጥበብ እና ማስተዋልን ለሁላችን ይስጠን እሜን::ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 13 күн бұрын
ተይይይይ ሢደርሥብሽ ብቻ ነው የሚገባሽ
@ht5297
@ht5297 15 күн бұрын
እንዴት ዩቱበሮችን አምነው ገንዘብ ይሰጣሉ ያልገባኝ ነገር የሚሰሩትን ነገር እኮ እንደ ድራማ ነው
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 15 күн бұрын
💯
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 15 күн бұрын
ትክክል እኔ ተሽውጅ 😂 ጸጥ ወጥ አርገው ቀርው የሰው ሀገር ሰድተኛ መርጃይን ግን አሰቀመጫልው አንድ ቀን ሀገር ስገባ😢
@fatma6629
@fatma6629 13 күн бұрын
​@@user-ut6jr1mk1c😢
@jituderessa2163
@jituderessa2163 14 күн бұрын
እሬ እባካችሁ እንዳልክ ትዩብ አይደለም 100 ፕርሰት አምንዋለሁ ❤❤❤❤❤❤
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw 15 күн бұрын
እርቅ,ጠበቃ ና ስላላ ? አልገባኝም። ለአሌክሳችን አጨብጭበናል!!!👍🙏
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 15 күн бұрын
አንድ ነገር አለ ። ለወንድም እና ለ እህቶቻችን መርዳት ፣ ስጦታ መስጠት መልካም ነው ። ነገር ግን ብድር ወይም ሰርቼ የምመልሰው ብሎ ገንዘብ ምንግዜም ጠንቅ ይዞ ነው የሚመጣው። እሳት ተጫረ ማለት ነው። ዝም ብሎ ስጦታ የማይመለስ ፣ ገንዘብ ሰጥቶ ዞር ነው። ብድር ቅብጥርሶ ከመጣ ነገር መጣ ። ገንዘብ ሰውን ያባልጋል
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 14 күн бұрын
እህታችን ድሮም ጉዳዩን ለዓለምሰገድ ብትነግሪው እኮ ውጤት ታገኝበት ነበር በእሱ በኩል እርቅም ሆነ ሌላም ጉዳዬችሽን ያሳካልሽ ነበር በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ሰዎችን እረድቷል አላየሽውም እንዴ እነ እንዳልክ እኮ በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙም ውጤታማ አይደሉም ባልና ሚስትን መሰለል ነው እንጅ ስራቸው አሁንም ጉዳይሽን ለአለምሰገድ ስጭው እሱ ያሳካልሻል ከወንድምሽ ጋርም ያስታርቅሻል አለምሰገድ ጎበዝና ደግ ልጅ ነው አድናቂውም ነኝ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 15 күн бұрын
በጣም የዘንኩት የብራችሁ መበላት ሳይሆን ቤተሰብ ያን ያህል መራራቅ አለመገናኘት በጣም ያዛዝናል እረ ከምንም በላይ ትልቁ ሐብት የቤተሰብ ፍቅር ነው እባካችሁ በተለይ ቤተሰብ አንለያይ እንጠያየቅ እንነጋገር
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 15 күн бұрын
ሀ ሀገር ቤት ያላቹ በገንዘብ ነው ምታፍቅሩን እኛ ደግሞ ደሮ የወጣውን የቤተሰብ ፍቅር እያለ አታልላቹሁን😢ጎብዝ😂
@rutaas2865
@rutaas2865 15 күн бұрын
ጉድ እኮ ነው እነሱም ደም ተፍተው እኮ ነው ያመጡት ያንን ገንዘብ እሱስ ቢሆን ከወንድምና እህቱ ገንዘብ በልጦበት አይደል መሬት ያለ ሰው ፍርድ ይቀለዋል አለ
@tnsucenter4574
@tnsucenter4574 14 күн бұрын
እውነት ነው ደሞ ለነሱ ትንሽ ብር ነበር30ሽ$
@mayamuller8741
@mayamuller8741 15 күн бұрын
ይህን ጊዜ ከወንድምየውም መረጃ አለን እያሉ ያስፈራራሉ
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 15 күн бұрын
ያለጥርጥር 😂የቅርብ ዝርዝር መረጃ ከእህቱ አግኝተው አይምሩትም
@almazabrham879
@almazabrham879 14 күн бұрын
Endalkey ante endezieh ye sew hake tbelaleh bey alasbem gen gud endatsran meles setbet❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 15 күн бұрын
ብሩ ተመላሽ ይሆናል ሲሉ ነበር መንቃት ።እንደዛ ከሆነ ለምን መጀመሪያ ይወስዳሉ የሚለው አልመጣባችሁም። ፊታቸውን እየሸፈኑ ሰለን ፣ተከታተልን የሚሉትኮ ድራማ ነው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 15 күн бұрын
ትክክል 😂😂😂እሷ በእሱ ስም ተብልታለች ከዚህ በፊት በእሱ ስም ብዙ ሰው እንደትበላ ተናግሮአል ልክ ቲክቶክ እንደትከፈት
@tnsucenter4574
@tnsucenter4574 14 күн бұрын
እሱስ ስለ አለመሆኑ እዴት ይታወቃል?​@@user-gp9sf9cn7g
@King-sn9gz
@King-sn9gz 13 күн бұрын
አውቆ ነው በእሱ አካውንት ሳይሆን በወንድሙ አካውንት ነው የሚቀበለው ለዛ ነው በኔ ልካ ከሆነ እመልሳለሁ የሚለው እግዚአብሔር ይበቀላቸው የሌቦች ግሩፕ ነው
@samiyemen7369
@samiyemen7369 15 күн бұрын
እነዚህ እኮ ሌቦችነቸዉ ማንንም አስማምተዉ አያቁም ከአጪበርባሪወቹ አዲኛናቸዉ እዳልክ ስትዪ ጋዜጠኛ እዳልክ መስሎኘ ነበር ተበልተሻል አዳኙ ካሜራ እያሉ ሰዉን እያታለሉ እሚያጪበርብሩናቸዉ
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 15 күн бұрын
ደሩን ለቀቅ ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 15 күн бұрын
አዳኙ ካሜሪ የሚባል አለ እንዳልክ የሚባል ሳታጣሩ ለስድብ ባትሮጡ ደሩ ዘ ሐረሩ ቢባል እንካን አንቺ ማን ጠበቃ አደረገሽ ልጁ አፍ አለው አስር እጥፍ ​@@Amen-vh8pt
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 15 күн бұрын
​@@Amen-vh8ptሲሉ ሰምተሻል ተረቱን አልቀረብሽም ደሞ ለዚህ የማይረባ ሥርዓት ለሌለው ዥዋዥዌ ጥብቅና መቆምሽ ቢጤሽ ነው መሰል ይሄ በከፈሉት የሚጮህ
@selamissak5726
@selamissak5726 15 күн бұрын
እዚህ ላይ ግን እህትና ወንድም ወንድማችንን እናግዘው እንርዳው ብለው አስበውለት ከኪሳቸው አውጥተው የለፉበትን የደከሙበትን ሲሰጡት ።እንደውም አመሰግናለሁ ብሎ ማመስገን ሲገባው ልክ አልሰራም ።እሳቸው የሄዱበት መንገድ ማንም ሰው የሚያደርገውን ነው ያደረጉት ።ሀበሻ እኮ ነው ያበደረውን ብር ለመቀበል ምክንያት አቅርቦ ተሸማቆ የገዛ ብሩን መልሱልኝ ብሎ ችግር ውስጥ የሚገባው 😢
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 15 күн бұрын
ይሄ ትልቅ ፀሎት ያስፋልገዋል በገንዘብ በምክንያት ሰይጣን አለያያችሁ ንቁ ንቁ እናቴ ሱባየገብተሽ ፀልይ የወንድምሽን ልብ መልሶ ያለምን ችግር ይመለስልሻል
@Winai5uy9er8r
@Winai5uy9er8r 15 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች ከመጭበርበር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@ttww9470
@ttww9470 15 күн бұрын
አሚንን
@tube-im6wm
@tube-im6wm 15 күн бұрын
ዊና ሰላም ነህ ተረጋጋችው
@MuSu-cb4jf
@MuSu-cb4jf 6 күн бұрын
ከናታ በለይ አጭበርበሪ አላ እንዴ
@asfawabate7521
@asfawabate7521 13 күн бұрын
እንደልክ ጉዳዩን በሚመለከት መግለጫ ስለሰጠ፤ አቅርበህ የሱንም እዉነት አጋራ፡፡ ልጁ ይህንን አይሠራም!
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 15 күн бұрын
This is a big lesson for all of us. It is a huge scam and I feel sorry for the lady the message is don’t be a scam. I hope they should be caught as a criminal.
@1443TH
@1443TH 15 күн бұрын
እኔ እማምናቸው እና ለፈጣሪ ብለው ሰውን የሚያገለግሉ ዩቱበሮች በዚህ ዙሪያ 3 ናቸው 1, አለምሰገድ(ኢዮሀ ሚዲያ )1, መሲ (ሸግር ኢንፎ) 3, (ኤልያስ ደግነት (?) ናቸው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 15 күн бұрын
ጎሽ! አለምዬ ቶሎ ወደፕሮግራሙ መግባትህ ደስ ይላል:: የብዙዎቹ ዩቱበር አላስፈላጊ ልማድ እየሆነ የመጣው ይሄ ቀንጠብ ቀንጠብ እያደረጉ ይጀምሩና ወደዋናው ፕሮግራም የሚገቡት ስታይል አሰልቺ ነው በተለይ በውጪ ለምንኖር:: በተረፈ የዛሬው ፕሮግራም አይን ገላጭ ነው ለጥንቃቄ!!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 15 күн бұрын
ቀንጠብ ቀንጠብ የሚያደርጉት ስራ የሚያስፈታ ነገር ስለሚያስጠላኝ አሳልፈዋለሁ።
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 15 күн бұрын
Betammmmmmm new yeselechegn wuyy Bez geze. Asalefe new yemayewu. Keyet edametuttt
@Yodie19
@Yodie19 15 күн бұрын
ትክክል እኔም ዛሬ አስተውያለሁ አለምዬ አንተን ሳይሆን አንዳንዶቹ የሀይላይት አጠቃቀም ሳይገባቸው ልብ ያንጠለጠሉ እየመሰላቸው ሙሉ ፕሮግራሙን በአንድ ደቂቃ ይነግሩናል
@tilahunkereta6341
@tilahunkereta6341 15 күн бұрын
Good obsrevatio betam tikekel new
@tilahunkereta6341
@tilahunkereta6341 15 күн бұрын
Wede gedelew megbat ena maurat new tikekel
@meazi01
@meazi01 15 күн бұрын
እዬሃ ሚድያ መደወል ነበረባቹ ወደ አጭበረበረ የተባሉት ዪትበሮች ጋር መታወቅ ነበረበት
@nejatliben6293
@nejatliben6293 15 күн бұрын
ገባ ገባ በሉ እስቲ እንስማ 😂ግን እኮ ይሄ ሁሉ ብር ከተከፈለ በህግ ጠበቃ መግዛት ይቻል ነበር ?
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 15 күн бұрын
ገባ ብለን እየሰማን ነው 😂😂😂
@user-uw7rq7zd2y
@user-uw7rq7zd2y 15 күн бұрын
😂​@@tizuethiopia7894
@nejatliben6293
@nejatliben6293 15 күн бұрын
​@@tizuethiopia7894😂😂😂
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 15 күн бұрын
ገባን ቆሎ ቡና ውሃ ይዘን ካልሆነ የምንሰማው ከአቅማችን በላይ ነው እየጠጣቹ እየበላቹ 😂😂😂
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 15 күн бұрын
ሙጪልፍ
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 15 күн бұрын
😢😢😢አይዞሽ እግዚአብሔር ያስታርቅ እንጂ ሰው ከፍቷል 😢 እኔም በጋዜጠኞ ተሻግር ጣሰው እንደዚህ ነው የተጨብርበረኩት 😢ግን እግዚአብሔር አለ ለኛ ለየሃሆች ❤አለምስግድ ❤
@zaharamudesir8570
@zaharamudesir8570 15 күн бұрын
እ ተሽጋ ጠሰው እኮ ጥሩ ስው ነበር ወላሂ ለተችግሩት የሚደርስ ነበር ወይ ስው ማመን ስው ይለም ሚድያ ለይ ስወጡ ጨዋ ጨዋ ያደርግቻወል የጉድ ሀገር
@neimabintyimam2295
@neimabintyimam2295 15 күн бұрын
አይ ሀገሬ ተስፋ ቆርጨ በስው ሀገር መቅረቴ ነው ዘረፋ ማጭበርበ መግደል ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@rutafruh6588
@rutafruh6588 15 күн бұрын
Beka ager aleba aregun 😭😭😭😭😭uuuuuuu
@neimabintyimam2295
@neimabintyimam2295 15 күн бұрын
@@rutafruh6588 ወላሂ 8አመት ሊሆነኝ ነው
@berhaneghebremedhin5912
@berhaneghebremedhin5912 15 күн бұрын
እዳልክ ጥሩልጅ ነው እዲህ አይነት ነገር ያረጋል ብዬ አላምንም ምክንያቱም ብዙ ጥሩ ነገሮች ሰርቷል ነገር ግን በሱስም ሌሎች አጭበርብሮት ይሆናል እዳልክ ይሄንን አድርገህ ከሆነ እናዝናለን ካላደረክ ግን ወተህ ብታሳውቀን መልካም ነው
@Maebell16
@Maebell16 15 күн бұрын
ወይ ጉድ ሰው ግን ይሄን ያህል ጨልሏል ምናለ ለጠገበ ዩቱበር ከምስጭ ለወንድምሽ ብትተይለት እኔ ግን ቤተስብ የምታስልሉ ስዎች ትገርሙኜላችሁ
@SolomeJigsaSolomeJigsa
@SolomeJigsaSolomeJigsa 15 күн бұрын
ለምን ትተዉለታለተቸ ለፍታነዉ ያገኝተቸዉ እንዴት ነዉ እምናስበዉ ግን
@selamselina1321
@selamselina1321 14 күн бұрын
​@@SolomeJigsaSolomeJigsaልክ ነው ግን አሁንም ከወንድማ የበለጠ አጭበርባሪ ላይ ጣላት ወይ ጉድ እነእንዳልክ እኮ ሲሰሩ በማስመሰል ነው
@yewbdardemessi3974
@yewbdardemessi3974 14 күн бұрын
ልክ እኔን እንዳታለለኝ ልጅ ነው እኔ ግን በድምፁ ነው ያወኩት እሱ እንዳልሆነ ተታለሻል።
@ezanaestifanos
@ezanaestifanos 15 күн бұрын
እንዲያው መፍረድ አልፈልግም ነበር በውጭ አለም የሚኖሩ ሀብሾች ግን ምንድነው ያጀዘባቸው ያደነዘዛቸው ??
@mayamuller8741
@mayamuller8741 15 күн бұрын
የሚገርመው እሱ ነው በሽማግሌ መጠየቅ ሲገባ ለምን በዩቲበር
@beletetigist9830
@beletetigist9830 15 күн бұрын
ውጪ ሀገር ሌብነትና ማጭበርበር እንኳን በ KZfaq ቀርቶ በረቀቀ መንገድ ከባድ ነው ከህጉ የተነሳ ስለዚህ ከመቆየት ብዛት እዛ የሚኖሩ ሰዎች በብዛት የአገራችንን በተንኮል የተሞላ ማታለል እነሱ በወጡበት ጊዜ እንደዚህ ስላልነበር በቀላሉ ያምናሉ😔
@tigistayele4400
@tigistayele4400 14 күн бұрын
እንዳልክ አያደርግም ምክንያቱም በተደጋጋሚ በሱ ስም ብዙ አጭበርባሪ እንዳሉ ተናግራል
@asratbegna2759
@asratbegna2759 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ህዝቡን ወደማስተዋል ያምጣ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 15 күн бұрын
ዘመድን በ ገንዘብ መሀል ማስገባት ችግር ነው። $30,000 ቀላል አይደለም. ግን ወንድምየው ከእህት ወንድሙ ጋር መስማማት አለበት. ሴት መጣ ነገር መጣ.
@user-jz6fd5sc2k
@user-jz6fd5sc2k 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ወድምሽን ያስማማሽ ፍቅር ይደርባችኩ በገዘብ እዳትለያዪ ፀሎቴነው እናቴ በስደት ስላጣሁ ለናቶች ክብር አለኝ
@zaytunaadam595
@zaytunaadam595 15 күн бұрын
እንዳልክ ማለት ፀጉሩ ድሬድ የሆነው ልጁ አደል እኔኮ የእርቅ ማድ እንዳልክ መስሎኝ ነበር ያኛው እንዳልክ ከሆነማ ድራማ ነው ሚሰሩት ሰው አንዴት ነው ሚሸወደው ሆሆሆ
@mayo5105
@mayo5105 14 күн бұрын
የምን ድራማ ነው የምታወራው ስንቱን የተበላውን ሀቅ አስመልስዋል አንተ ጉዳይ ኖሮክ እውነቱን ካለየህ ሰው ያወራውን ይዞ ድራማ ነው ምኔምን ማለት ተራ አሉባልታ ነው
@zaytunaadam595
@zaytunaadam595 14 күн бұрын
@@mayo5105 የሚሰራው ነገር እውነት ከሆነ ለቀረበበ ቅሬታ መቶ ማስተባቤያ ይስጥ አለበለዛ ድራማ ነው ሚሰሩት አለበ።
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 15 күн бұрын
እውነት እንዳልክ ይሄንን ነገር ካደረገ ማነው የሚታመን ሰው እዚህ ሚዲያ ላይ ቀርበህ የተፈጠረውን ነገር አስረዳ ሌሎችም በሱ የተጭበረበራችሁ ስዎች ካላችሁ እውነቱን ቀርባችሁ ተናገሩ ህዝቡን ከመጭበርበር አድኑ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 15 күн бұрын
በአካል ታቁታላቹ አይ የኛ ህዝቦች የዋሀ ናቹ ዛሬ ወንድም እህት በማይታመንበት ዘመን በዩትዩ ያያቹትን ሰው አያደርግም ትላላቹ😔
@user-vw4ho4zj1n
@user-vw4ho4zj1n 15 күн бұрын
​@@user-gz6eb7xy3iበስሜ ተጭበርብሮ ነው ብሎ ቢመጣ ያምኑታል እኮ እነዚህ ጅሎች
@user-qm3op8iw7o
@user-qm3op8iw7o 14 күн бұрын
እዳልክ እርጅሞ ነው አጭሩነው
@user-vw4ho4zj1n
@user-vw4ho4zj1n 14 күн бұрын
@@user-qm3op8iw7o ረጅሙ ባለቁንጮው
@fafi985
@fafi985 15 күн бұрын
እናመሠግናለን አውነት ነው ዩቱበርዎች ዉሀ በላቸው የመሠረት በዙ አና አለምሰገድ (አዬሀን) ❤❤❤ thanks አዉነት አንዳልክን አልጠበኩም ነበር ነገር ግን አንቺ ስላሰተማርሽኝ በጣም አመሰግንሻለሁ
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 15 күн бұрын
እንደኔ ደግ አደረጋት እንዴት የናታን ልጆ በዘመድም እራሳዋም መጠየቅ ሰትችል በጎን ማሰለል ምን አመጣዉ ለወንድም መርዳት ምን ችግር አለዉ እንካንም ወሰድዉት
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 15 күн бұрын
ወንድሜ እኔ የሚታየኝ ሴትዬዋ ጋር ችግር እንዳለ ነው አልሳካላት ብሎ ነው ?😂😂😂
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 15 күн бұрын
@@fikrybeltal9578ትክክል
@Hiwww2323
@Hiwww2323 14 күн бұрын
ሳይገባሽ አትፍረጅ ሴትዮዋ ያለችው ማግኘት ስላልቻልንማለትም ቤተሠብ ሲጠይቀው እሺ ይላል እነሱን ሲያገኝ ይደበቃል ቢሆንም በቀላል መንገድ የሚስተካከል መስሏት አደረገች ቢሆንም መፍረድ ከባድ ነው
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 14 күн бұрын
@@Hiwww2323 ሀሳብሺን አልቃዉምም ልክ እንዳች ብታሰብ ኑሮ እኛ ኢትዮጵያን አደለም ለወንድሙ ለማናቀዉ ሰዉ እንካን ያቅማችንን እናደርጋለን ጠየቁት እሺ እሰጣለሁ አለ አልሰጠም በቃ ወንድሜ አይደል ለምን አሳልፍአ ሰጠች ልጆቹ ባገኛት እየቀረፁ ነበረ የምጠይቁት አልተሳካላችዉም እንጆ አደባባይ ለማሰጣት ለምን ፈለገች አይሺ ፈጣሪ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ያ ሳይሳካላት ገንዘባንም ተበላች ነዉር ነው ሰዉ ለወንድሙ ይህንን ያህል ደረጃ መህዳዋ ያሳፍራል እኔ ያየሁበት መንፀር በዝህ ነው ያንችንም በራሰሺ ማይት ነው ዋናዉ ነገር ከሳዋ ትምህርት መገኛቱን ነው ቻዉ
@agddag4626
@agddag4626 15 күн бұрын
Wow, God bless this woman. She teach me a lot of things. This is up for my family also.
@jamparound68
@jamparound68 15 күн бұрын
me too almost exactly the same history.
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 15 күн бұрын
በተቻለ መጠን የቤተስብን ጉዳይ እደባባይ አውጥቶ ከማስጣት በሽማግሌ መጠየቅ ነበረበት ሚዲያ ላይ ባይወጣ ጥሩ ነበር ሌላው ወንድሞች በሚይገቧቸው ሚስት ላይ መጥፎ ስም መስጠትም ጥሩ አይደለም ጥላቻው ወደ ትውልድ እንዳይወርድ መጠንቀቅ ያስፈልጋል
@weyniande3214
@weyniande3214 15 күн бұрын
ለተበላው ብር ለማስመለስ ሌላ ተጨማሪ ብር ለባዳ ምነው ቤተሰብ ጎረቤት የነብስ አባት ቢያስማማቸው
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 15 күн бұрын
በአረብ ሀገር ተስዳ የምትስራ እህት ጅግና ናት ክብር ይገባትል ይሚል እኔ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤❤❤👍👍🙏🙏
@mayamuller8741
@mayamuller8741 15 күн бұрын
እኔም
@btin1791
@btin1791 15 күн бұрын
ዝም በል አጭቤ😅
@btin1791
@btin1791 15 күн бұрын
በስስ ጎናቸው ገብተህ ልታጭበረብር🤑😂
@karozimathestar929
@karozimathestar929 15 күн бұрын
እንዳታጭበረብራቸዉ እንጂ ትልቅ ክብር ይገባችኋል ዓይናችሁንም ግለጡ የአጭበርባሪዎች ሰለባ አትሁኑ። የዋህ እንደ እርግብ ብልህ እንደ እባብ ሁኑ።
@zed9651
@zed9651 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂​@@btin1791
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 15 күн бұрын
አይአለምየ የኛደርባባ ስንትአዝግእየቀኑያዝግሀን ብርታቱንይስጥህ
@wolldessie
@wolldessie 15 күн бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞች ፍጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
@MartaMarti-kj9sh
@MartaMarti-kj9sh 14 күн бұрын
በ እንዳልክ የተከፈተ ሌላ ዩቱብ ይኖራል እንጂ እሱ አንደዛ ያረጋል ብዬ አላስብም
@sisayyaregal
@sisayyaregal 14 күн бұрын
ትክክል
@FjG-ot9dn
@FjG-ot9dn 14 күн бұрын
እንዳልክ እንደዚ የሚያደርግ ሰው አይደለም በስም እንዳልክ ብላ በፌይስቡክ ተፃፅፋ የሰጠችውን ሌላ ሰው እሱ ሊጠየቅ አይችልም የሰጠችውን አካውንት ስልክ ስላለ በዛ መያዝ ትችላለች የሰው ስም አታጥፊ እናቴ
@user-sj6dq9gx4l
@user-sj6dq9gx4l 14 күн бұрын
እንዳልክ እንደህ አይነት ባልግ እና ልባ ሰው አይደለም በሱ አካውንት መጠቅሙ ቡዙ ሰወች አሉ እሱ እንደህ አያርግም መራጃ ካልሽ በህግ ጥያቄ ስም ለማጠፋት አቾኮይ እሺ 😢😢😢😢
@tinsayesh
@tinsayesh 15 күн бұрын
በጣም ጨዋ እህት ተባረኪ❤
@asmathbakesera8128
@asmathbakesera8128 15 күн бұрын
ወይ ወይ እዳልክ እኔስ ከምን በላይ ነበር የማምነው የነበረው ሳብስክራይቡንም ማሳት ነው እውነት ከሁነ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 15 күн бұрын
አኔም በጣምነዉ የማምነዉ ግን ወቶ መናገር አለበት
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 14 күн бұрын
ዛሬ ማታ መልስ እሰጣለሁ ብሏል
@user-uu3es9bu9x
@user-uu3es9bu9x 14 күн бұрын
ወይ የኛ ሰው ለነገር ስንቸኩል መጀመሪያ ነገሩን ማየት ነው
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 11 күн бұрын
እንዳልክን የምናምነውን ያክል ራሴንኳ አላምነውም ምርጥ ኢትዮጲያዊይን ወንድ ነው እንዳልክ ማለት ቢሊየንም ሆነ ሚሊየን የማያታልለው ምርጥ እንቁ ነው
@eskedarshibru6627
@eskedarshibru6627 15 күн бұрын
አለምዬ አንተ በጣም ጥሩ አስተዳደግ ያደክ እንደሆንክ ተረድቻለው .በጣም የሚዛን ሰው ነህ ተባረክ።እንዳልክ ቲዩብ ና እና ለእኛ ለተከታዮችህ መልስ ስጥ
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 15 күн бұрын
እንዳልክ እንዲ አያረግም ስንት እንዳልክ አለ በሱ ስም የሚያጭበረብር አለ ሰለዚህ እንዳልክ ወተክ መናገር አለብክ
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 15 күн бұрын
ህዝቤ በቃ በብር ሰክረዋል ወገን ዝብላቹ ብራቹን አበትኑ አብሶ ስደት ያላቹ
@danielberhane5252
@danielberhane5252 14 күн бұрын
አለምሰገድ ካንተ የማይጠበቅ የጋዜጠኝነት ስነምግባር ጥሰት ፈፅመሃል... መጀመሪያ ትክክለኛው እንዳልክ መሆን አለመሆኑን ከስልክ ልውውጥ እና ከባንክ ስሊፕ እንዲሁም እንዳልክ ጋር ደውለህ ማረጋገጫ ሳታገኝ ኢንተርቪው ብታደርግ መልካም ነበር
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 13 күн бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ሰላምን አሰማን እውነት ሰላም የምንሰማበት ጊዜ ናፈቀን 😢😢😢
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 15 күн бұрын
እረ ይህ ነገር አይጥምም ይቼ አገር ወዴት ይሆን መሄጃዋ ሚሲኪን ኢትዮጵያ እውን የሀይማኖት አገር ትሆን ወይስ የገዘብ ሱሰ
@tinsayesh
@tinsayesh 15 күн бұрын
በጣም ጨዋ የቤተሰበ ፍቅር ያላት እህት ናት። ጥሩ ሚሰት እኮ ያሰማማል እሱን እንኮን ቢርቅ ባሎን ማሰተካከል እና እዳዉን እንዲከፍል ማበረታታ እለበት። ሌላዉ የሰዉ ሀቅ የትም እያደርሰም።
@rahelwolde146
@rahelwolde146 15 күн бұрын
እዬሃ ሚዲያ በጣም የምወደው ።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 15 күн бұрын
አይ እህቴ እኔ እነደገባኝ ከሆነ አጭበርባሪው እንዳልክ እና ተባባሪዎቹ በሚያያቀርቡት ሾው ላይ የእውሽት የራሳቸውን ሰው እያቀረቡ ጉዳይ ያሰፈፀሙላቸው በማስመሰል የሚሰሩት የማጭበርበር ድራማ ነው ይህን ደግሞ መንግስት አሁን በጀመረው መንገድ ሰብስቦ ለህግ ማቅረብ አለበት
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 15 күн бұрын
በትክክል
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 15 күн бұрын
Betam yegermal kelete yale derma seri nw
@helanhelan50
@helanhelan50 15 күн бұрын
እዳልክ እያመነህ ትከዳን እውነት ውጣና ተናገር በጣምነው ያዘንኩብህ 😢😢😢😢
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 15 күн бұрын
Betam wallahi
@mehrets.tadesse1170
@mehrets.tadesse1170 14 күн бұрын
Endalk ayadergewim
@senaiteshifferaw9015
@senaiteshifferaw9015 14 күн бұрын
@@mehrets.tadesse1170 maneu Endalk?
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 15 күн бұрын
30 ሺ ዶላር ለወንድምሽ አበደርሽ ቢክድሽ ለእግዚአብሔር ሰጥቶ ወንድምነቱንም ሳታጪ በፍቅር መኖር ስትችዪ ወንድምሽን ለማጥቃት የሄድሽበት መንገድ ሌላ ገንዘብ ተበላሽ ምስኪን
@Hundumak
@Hundumak 15 күн бұрын
ለጠፋችው ዶሮ ጠንቋይ ጥቁር በግ አምጪ የዶሮሽን ሌባ ልንገርሽ ታርክ ሆነ እኮ😂😂😂
@tinsayesh
@tinsayesh 15 күн бұрын
ወንድሞን ለማጥቃት አልሄደችም ለመሰማማት ሸማግሌ ፈልጋ ነዉ የሄደችዉ። ሌላዉ እንዴት ወንድምን ለእግዚያብሄር አሳልፍ ይሰጣል? በጣም ቅን ቤተሰቦን ወንድሞን የረዳች እህት ናት። ሌቦቹን መድሀኒአለም የሰራቸዉን ይሰጣል።
@Hiwww2323
@Hiwww2323 14 күн бұрын
ለማጥቃት አትበይ አግባቡን ነው ያለችው ነገሮችን በቀና ማየት ጥሩ ነው
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 14 күн бұрын
አንቺ መልካም ሴት ነሽ አይዞሽ።ለበጎ ነው።ሁሉም አላፊ ነው ።
@weredera22
@weredera22 14 күн бұрын
እውነት አይመስለኝም! ይኼም ፕሮግራም እራሱ ያጠሪጥሪል:: ከእውነት ብዙ ይርቃል::
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 15 күн бұрын
ዱባዮች የት ናቹ ሙቀቱ አጨለለን😂😂😂😂 እኮ በሉ ውሃ እየጠጣቹ አይዞቹ እራሳቹን ጠብቁ አለን በሉኝ❤❤❤
@user-kr9ez7fo7n
@user-kr9ez7fo7n 15 күн бұрын
አለን❤❤
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 15 күн бұрын
አለን ወላሂ የዘድሮው ይለያል አብሺሩ ቅመሞችየ❤❤❤❤
@ttww9470
@ttww9470 15 күн бұрын
አልሀምዱልላ አለን አብሺሩ
@netsanetkidu2434
@netsanetkidu2434 15 күн бұрын
ሙቆቱ ልያሳብደን ነው 🙄
@foziya-nc7pl
@foziya-nc7pl 15 күн бұрын
ተይኝማ😂😂😂😂😂😢
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 15 күн бұрын
አሌክስ ዛሬ ምን ሆነህ ነው ይቺ ሴት በእምነት ይሄን ሁሉ ብር በእምነት ማበደሯ ስህተት ነው ? እያሳደደች ብሯን መጠየቅ አለባት ሚስት ማግባት ቤተሰብን መተው አይደለም ቤቱ ነው ትላለህ እንዴት ነው ምታስበው ብር እኮ አላቸው እሱ ላይ የሱን ቤት ቢገዙ ብራቸው ተቀናሽ ይሆናል አሌክስ ይቺን ሴት ዛሬ በጣም ፊት ነሳሀት ምንም አላሳዘነችህም ዛሬ በጣም አናደኸኛል
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 15 күн бұрын
እውነት ብለሻል፤ ጠያቂው ለምን ሚስቱ ላይ እንዳተኮረ ገርሞኛል፤ ሴትዬዋ ትዳር ከያዘ በኋላ ተራራቅን አለች እንጂ ስለ ሚስትዬዋ ክፉ ነገር አልተናገረችም።
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm 14 күн бұрын
እኔ የማውቃቸው ሁለት ዩቱበሮች አሉ የቱ እንደሆነ መለየት አለብሽ
@elizabethalemayehu6002
@elizabethalemayehu6002 15 күн бұрын
እኔም በገዛ ወንድሜ ተከድቻለሁ ክስ ላይ ነ ን። የእዉነትና ፈራጂ አምላክም አለ የተከዳነዉን ሁሉ እግዚአብሄር ይርዳን
@user-ux5kq6qx7h
@user-ux5kq6qx7h 15 күн бұрын
ኧረ እነሱእኮ ድራማነዉእሚሰሩትእጂ እዉነተኛታሪክአይደለም ዮቱበሮችሌቦችናቸዉ
@banchibaylie1615
@banchibaylie1615 15 күн бұрын
ለካ ትዳር እምነት እንዲያጣ ያደረጉት እነሱ ተደራጅተው ነው አልቀናል ወገን 🤗🤗🤗
@orangeafrica8812
@orangeafrica8812 12 күн бұрын
ሲጀምር ገንዘብ ያበደርከውን መልሰህ አትጠይቅ ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ሲቀጥል ወንድምሽን አሳልፈሽ ለገንዘብ ብለሽ ሌላ ገንዘብ ያን ያህል ብር ማውጣትሽ ይገርማል እውነት ንስሀ መግባት አለብሽ ገንዘብ ጠፊ ነው
@alembanchitesfaye3496
@alembanchitesfaye3496 14 күн бұрын
ከንግግሽ እንደተረዳሁት አንች ከወንድምሽ ገንዘብ አስበልጠሻል ...... ስለዚህ ገንዘብ እና ገንዘብ ስለሆነ አላማሽ ከወንድምሽ መስመር ወጠሽ ገንዘብሽንም አጣሽ ።አየሽ አምላክ ልብ እና እኩላሊትን ይመረምራል ። ወንድምሽም የጠላቹህ ሚስቱን ስለማትወዱለት ነው 😪 ምስጥሩን ልገረሽ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ።
@user-rc2tk7qb5j
@user-rc2tk7qb5j 15 күн бұрын
አዪ እትዬ ወይዘሮ የመጨረሻ ጂላጂል ኖት ይሄን ያክል ሞኝ ይሆናሉ ምነው ምነው ችግር ካለቦት በቀጥታ ኢትዮጲያ መጥተው መፍትሔ ወደሚሰጥ አካል ይቀርባሉ እንጂ ይሄ ሁሉ ሞኝነት እኔ አላምንም ። አረ እየተስተዋላ ወንድም የካደ ሌላ የማያውቁት ይታመናል እንዴ ?????? 😮😮😮
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 15 күн бұрын
ትልቅ ስህተት
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 15 күн бұрын
አለምሰገድ መልካም ሰው እንደምን አለህ ወንድማችን❤❤❤❤
@tinahailu748
@tinahailu748 15 күн бұрын
Be respectful and mindful ❤
@fantudesta2819
@fantudesta2819 8 күн бұрын
እኔ ብዙም አላሳዘነኝም። ምክንያቱም ከወንድሟ የሚቀርባት የለም። ወንድም በብር አይለወጥም። ይወሰደው ብላ ብትተወው ይሻላት ነበር። ለሌላ ወጪ ከምትዳረግ። ሲያንሳት ነው ባይ ነኝ።
@sewasew-is8no
@sewasew-is8no 15 күн бұрын
አይ ተበልተሻል እናታችን ሰው ከኢትዮ ውጪየሚኖር ሰው ገንዘብ የሚቀነጠስ ይመስላል
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 15 күн бұрын
ኢትዮጵያ ያላችሁ ሰዎች በጣም greedy ናችሁ ሰው እኮ በሰው ሀገር ለፍቶ ነው የሚያገኘው:: በተለይ ከአሜሪካ ሲባል ቅጠል የሚሸመጠጥ ይመስላችሗል እንዳልክ የሚባለውን ዮቱበር ድሮም አላምነውም ነበር ሌቦች እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ:: ግን አሜሪካ ሆነሽ እንዴት ያለ ፊርማ ነገሮችን ትጀምሪያለሽ? አሜሪካ ያለ ማስረጃ አንድም ነገር አይፈረድም
@zed8788
@zed8788 15 күн бұрын
ካለን የምንችለውን እነደግፍ:: ከዛ ውጭ በገንዘብ መተማመን ይቅር:::ይሄ ሁሉ ልፋት ;???🙏🙏🙏🙏
@saragudeta1355
@saragudeta1355 14 күн бұрын
እንዳልክ የሚል ስሞች በጣም ብዙ ናቸው እባክሽ ተሳሰተሽ ተሽውደሽ ይሆናል እንዳልክን በግል አናግሪ ያናገርሺበትን ቴሌፍን ከቴሌም ማስውጣት ትችያለሽ
Pokey pokey 🤣🥰❤️ #demariki
00:26
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН
КАК СПРЯТАТЬ КОНФЕТЫ
00:59
123 GO! Shorts Russian
Рет қаралды 3 МЛН
Pokey pokey 🤣🥰❤️ #demariki
00:26
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН