No video

Mezmur Yared ፣ Biruk እና ኤርሚያስ ተፋጠጡ ድንቅ ውይይት | Ermiyas Abebe | Tenager Ewnetun | ምኩራብ ቲዩብ

  Рет қаралды 3,649

ምኩራብ ቲዩብ

ምኩራብ ቲዩብ

6 ай бұрын

#apostolic #Tenager #orthodoxtewahdo #ermiyas #mezmur_yared
Mezmur Yared ፣ Biruk እና ኤርሚያስ ተፋጠጡ ድንቅ ውይይት | Ermiyas Abebe | Tenager Ewnetun | ምኩራብ ቲዩብ
Mezmur Yared ፣ Biruk እና ኤርሚያስ ተፋጠጡ ድንቅ ውይይት | Ermiyas Abebe | Tenager Ewnetun | ምኩራብ ቲዩብ
Mezmur Yared ፣ Biruk እና ኤርሚያስ ተፋጠጡ ድንቅ ውይይት | Ermiyas Abebe | Tenager Ewnetun | ምኩራብ ቲዩብ

Пікірлер: 50
@dagimaklilu4309
@dagimaklilu4309 Ай бұрын
ያሬዶ እግዚአብሄር ይባርክህ ትግስትህ ብሩክ ተረጋጋ እኛ አዳምጠን የሚሆነን እንመርጣለን
@tesfayemengesha4378
@tesfayemengesha4378 6 ай бұрын
ብሩክ ቁጭ ብለህ መማር አለብህ መዝሙር ጌታ ይባርክህ ስለ ትእግስትህ ኤርሚያስ ለምን ያሬድ ያልተናገረውን ትናገራለህ በጣም ትዋሻለህ እየሰማንነበር ዶ/ር ተባረክ እባክህን በዚህ አጋጣሚ ለኛ አገልጋዮች ነን ባዮች የማዳመጥን ጥቅም ንገራቸው መዝሙሩም የወንጌሉ ማእከል ኢየሱስ እንደሆነ ተናግራል ኤርሚያስ ከጥላቻ ብትወጣ መልካም ነውአንተ በምትሄደው ማንም የአንተንነገር ሰምቶ ወደ ጌታ አይመጣም ትናንት ዶ/ር ሻውል እንዳለው ቀደም ብለን የጌታን እዳኝነት መስማታችን ጠቀመኝ እንጂ በዚህ ጊዜ ጌታን እንደ ግል አዳኝ አድርጎ መቀበል ከዚህ ጭቅጭቅ የተንሳ ይከብዳል ኤርሚያስም ሆነ ብሩክ የምታደርጉት ነገር በግልፅ አለማወቃችሁን ነው ያሳያችሁን አትሰሙም አታስጨርሱም እንዴት ይህን ጭቅጭቅ ሰምቶ ሰው የሚድነው ጌታ እየሱስ እንካ ልከተለኝ የሚወድ ቢኖር መስቀሉን ተሸክሞ ይከተልኝ ብሎ የፍቅር ጥያቄ ነው የጠየቀን እናንተ የተሳሳተን እንዴት እንደምትመልሱ የገባችሁ አይመስለኝም ትእግስትን ተማሩ የሌላውንም ሃሳብ ስሙ
@Ethio-film
@Ethio-film 6 ай бұрын
1 ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ። 3 ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ሮሜ 1፥1-4
@tsegayemesele9031
@tsegayemesele9031 6 ай бұрын
Thank you! This is the right definition of the gospel. I don’t know why these panellists to tried to explain anyway!
@SolomonJesuse
@SolomonJesuse 6 ай бұрын
አሬ ኦርቶወች ንስሃ ግቡ የሐሰተኛ አስተማሪዎች ካባ አውልቃችሁ ከኢየሱስ ጋር ታረቁ። ወንጌል ሰለ ልጁ ነው።
@eshetudaniel3407
@eshetudaniel3407 6 ай бұрын
ሉቃ ፩ ሙሉ የሚያወራዉ ስለ ማሪያም ሳይሆን ስለ ክርስቶስ ነወ።
@addisforum1618
@addisforum1618 6 ай бұрын
ያሬድ መፅሀፉን አብጠርጥሮ ያውቀዋል።እነብሩክ እግሩ ስር ቁጭ ብላችሁ ተማሩ።
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 6 ай бұрын
ያሬድ ጌታ ይባርክ
@tesfayemengesha4378
@tesfayemengesha4378 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ያሬድ ኤርሚያስ ና ብሩክ ከማውራት ይልቅ መስማትን ብትምሩ መልካም ነው ብቻ የምለውን ክፍል ማሳየት አልችልክም አለማናገር ግን አላዋቅነት ነው ብሩክም ኤርምያስ ጥቅስን ማጣመም መፍትሄ አይደልም ከምታድኑት ይልቅ የምታጠፉት ይበዛል ኤርሚያስ እባክህን ስለ ጌታ ብለህ ወደ ቅደመው አገልግሎትህ ተመለስ የጌታን የየሱስ ክርስቶስ እዳኝነት ብትመሰክርይሻለሃል
@pamagranetfruit3592
@pamagranetfruit3592 6 ай бұрын
ብሩክ ግን በጌታ ስም ከያሬድ ጥያቄ ለመሸሽ ያደረከው ጥረት አለማወቅህን አስታወቀብህ. እወነት ለመናገር ያሬድ ወንጌልን በደንብ የሚያውቅ ሰው ነው ብዙ ጊዜ እሱ ቤት እና ዘአማኑኤል ቤት እየገባሁ እማራለሁ የኛ ወንድሞች እባካችሁ ወንጌልን አስተምሩን ሰውን በመሳደብ ወደ ጌታ እየሱስ ሰውን ማቅረብ አይቻልም. ያሬድ በጣም የተረጋጋ መልስ እየመለሰ አላስወራ ማለት ምን ማለት ነው በጌታ ስም?
@uborafilmscommunications9877
@uborafilmscommunications9877 6 ай бұрын
ወይ መድረቅ!!! ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ክርስቶስ ብቻ ነው የፈሰሰልን ደም የተቆረሰው ስጋ የክርስቶስ ነው!!! So ወንጌል ክርቶስ ነው!!!
@abyotzewdu1000
@abyotzewdu1000 6 ай бұрын
ብሩክ ጆሮ የተሰራው ለማዳመጥ ነው የመስማት የስሜት ኸዋሳትኽን አሰራው
@alexs5384
@alexs5384 6 ай бұрын
ኢየሱስ ብቻ ውን ጌታ ነው።
@habtamudegu7171
@habtamudegu7171 6 ай бұрын
ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክ
@MamushDessie
@MamushDessie 3 ай бұрын
ለውይይት የማይቀርብ ርዕስ
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 6 ай бұрын
ወንጌል ስለ እየሱስ ነዉ ::
@frieya-ci6eu
@frieya-ci6eu 6 ай бұрын
የቡሩክጥያቂመልሥአላገኝምከእግዚያብሄር ቃል
@mequanentamera3659
@mequanentamera3659 6 ай бұрын
Ermias , you are not fair you seems biased!!! You have to be fair!!! I am so sorry for you !
@marshalgennetu7669
@marshalgennetu7669 6 ай бұрын
ማር14:9 እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ወንጌል በዓለሙ ሁሉ በሚሰበክበት በማናቸውም ስፍራ፥ እርስዋ ያደረገችው ደግሞ ለእርስዋ መታሰቢያ ሊሆን ይነገራል።
@seada.hussenendris3457
@seada.hussenendris3457 6 ай бұрын
ሚኪ ያሬዶ እንግዲህ መድረቅ ነው እነሱ እንደሆነ አያምኑም
@user-gs8bq4cw8h
@user-gs8bq4cw8h Ай бұрын
Kelemeeees wshetammmmm.
@soloSolo-ym2er
@soloSolo-ym2er 3 ай бұрын
እና የወንጌሉ ማዕዘን ክርስቶስ ነው አርሱ መች አወዳደረ አትሰማም እንዴ የተፃፈው ግን ስለብዙሀን ነው
@tsionshimeles3117
@tsionshimeles3117 6 ай бұрын
ያሬድ ይለያል እመቤቴ ትጠብቅህ
@user-ee9pc9jm8h
@user-ee9pc9jm8h 6 ай бұрын
በጥቅስ የሚድሉ መናፍቃን ጥቅስ አምጣ... ጥቅስ አምጣ.... የጥቅስ ስብስብ መዳን አይሆንም
@fikreya
@fikreya 6 ай бұрын
wongel Christos nwu
@user-yo1nb1vu4j
@user-yo1nb1vu4j 6 ай бұрын
እና የተረት መአት እና ስብስብ ለመዳን ይሆናል?
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 6 ай бұрын
የእግዚአቢሄር ቃል አያድንም ጥቅስ የእግዚአቢሄር ቃል አደለም የእግዚአቢሄር ቃል ሀያውነው ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይበልጣል ይቆራረጣል እብረዊያን4"አንብብ የእግዚአቢሄር ቃል እሳትነው የሚያቃጥል የእግዚአቤሄርቃል መዶሻነው ያደቃል የእግዚአቢሄር ቃል ሰማይና ምድረን ፈጥሯል እኔና አንተን ፈጥሯል ጥቅሰ አያድንም እያልህ በሂወትህ አቀልድ ወንጌል ሰለልጁሰለእየሱስ ክረሰቶሰ ነው የሚያድነው እሱነው ሌላው ሁሉም ካፈር በታች ነው ማራያም እንደኛ የሚወዳት የለም እናንተጋ እኛነን ትእዛዟን የተቀበልን ክረሰቶሰን ሸፈናችሁ እሷን በታጎሉ ገዳቱ ለናንተውነወ
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 6 ай бұрын
አይይ የተረትና የተአሜራት የገድል
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 6 ай бұрын
አናትውልድንጋራየሚያገብው፣የዘበነንተረት፣የምጣልሽ
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 6 ай бұрын
የይሁዳን ያህል እንኳ አንድ ምእረፍ አልተፃፈላትም አጎላቸሗት በጣም
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 6 ай бұрын
ኤርሚያስ እና ብሩክ ከማዉራት ይልቅ መስማትን ብትምሩ መልካም ነዉ
@fikreya
@fikreya 6 ай бұрын
That is why I am here Why Yared left out orthodox is left out
@user-wk4vc7gc3d
@user-wk4vc7gc3d 6 ай бұрын
ያሮዶ መልስ አልምለስክም ረጅም። ሰአት ነው ያውሪህው
@mequanentamera3659
@mequanentamera3659 6 ай бұрын
What Happened to Biruk?????????
@samrawitasefa5844
@samrawitasefa5844 6 ай бұрын
ብቻ የሚል ኖር አልኖር ወንጌል ኢየሱስ ነው ሰዎችን ከዚ አዳኝ ዞር ለማድርግ ይሄን ያህል መድከም ለምን አስፍለገ? ብቻ የምትለው ቃል ይሄን ያህል ካስጨነቃችው ስለ አኛ የሚማልድደው እሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ የሚለወን አናምንም ብላቸው ማርያም ታማልዳለች የሚል ወንጌል የለም ግን ታምናላችው ለምን ሕዝቡን ታምታታላችው
@addisforum1618
@addisforum1618 6 ай бұрын
የሚማልደውና የሚያማልደው ማለት አንድ አይነት ነው🤔?
@user-gg4hq5uq4e
@user-gg4hq5uq4e 3 ай бұрын
ብሩክ እንዴት ጀሮም ትእግስትም ታጣለህ?
@abitadesse-tv8ec
@abitadesse-tv8ec 6 ай бұрын
ለመሆኑ ምንአይነት ነው በግድ አመንን ማለት አይሆንም የተሳሳተ አስተምሮ ይዘን አንገደገድ ሴጣናዊ ትምህርት አታሥተምሩት
@Ethio-film
@Ethio-film 6 ай бұрын
ኦርቶዶክሶች ኢየሱስ ምን ቢበድላቸዉ ነዉ እንዲህ የጠመዱት?‼️
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 6 ай бұрын
ምን ማለት ነዉ?
@amanueltesfamariam312
@amanueltesfamariam312 6 ай бұрын
ሰአታትና ቅዳሴ ማህሌትና መዝሙረ ዳዊት ወንጌልና መልከአ ኢየሱስ መልከአ መድሃኔ አለም መልከአ አማኑኤል ይሄን የመሳሰለ የት ነው የሚገኜው ኦርቶዶክስ አደለም እንዴ ፡? አሁን ያዛቹሁት መጻሐፍ ቅዱስስ ከየት ነው ያመጣቹሁት ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ አደለምን ሌላ ተጸነሰ ተወለደ ተሰደደ ተጠመቀ ጾመ ተሰቀለ ሞተ ለሞት ድል አድርጎ ተነሳ አረገ ዳግም ይመጣል እያለች የምታከብረው በዓላትስ ስለ ማን ናቸው ? እረ ስለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነውዋ ስለዚ ዝም ብላቹ ሳታውቁ መናገር ውሸት ነው ውሸት ደግሞ ሃጥያት ነው ።
@user-fc3mm2cg3v
@user-fc3mm2cg3v 6 ай бұрын
13:04 13:47 ende egna eko eyesusin amlak new yemnilew enant
@AlemAlem-ql3uk
@AlemAlem-ql3uk 2 ай бұрын
የመናፍቅ ፍልፍስና😂😂 እደናተ በየሱስ ስመ የሚቀልድና የሚጫወት አለ እዴ ጥቅስ በመሰብሰብ መዳን ያለ የሚመስላችሁ ጨፍሩ
@user-gs8bq4cw8h
@user-gs8bq4cw8h Ай бұрын
Tenagreh motehal 😂😂😂mskin
@tesfayemengesha4378
@tesfayemengesha4378 6 ай бұрын
እባክህ ብሩክ ብቻ የሚል የለም አትዋሽ
@wubalemasrate9441
@wubalemasrate9441 6 ай бұрын
እናንተ የየቃላት ፖለቲካ ነዉ ያዛችሁት አይ ፔንጤዎች
@yonasagiza2021
@yonasagiza2021 6 ай бұрын
ያሬድ በገዛ ፈቃዱ አደገኛ ፀረ ክርስቶስ ነው!እውነትን በገሃድ በዚህ ልክ እንዴት ያወሳስባል?ስንት ቢከፈለው ነው ግን አእምሮውን የሸጠው????
@addisforum1618
@addisforum1618 6 ай бұрын
ክፍያ ያለው ጴንጤጋ ነው
@axumtsion21
@axumtsion21 6 ай бұрын
የመናፍቃን ፍልስፍና 😂
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН