የአክሊል አመለካከት ኤርሚያስን አስደሰተው አክሊል | ermias abebe | wongel tube | Haleta tv | Abel Abuna | ኤል ቃል

  Рет қаралды 4,520

WONGEL TUBE

WONGEL TUBE

10 ай бұрын

ባልተጠበቀ ሰአት ኤርሚና አክሊል ተገናኙ
የአክሊል አመለካከት ኤርሚያስን አስደሰተው
የታምርና ገድል መፅሀፍት ሊታረሙ ነው
#haletatv
#ethiopia
#rebunimediya
#christianmusic
#protestant
#chelina
#wongel_tube
#eotc_tv
#ermiyas
#jps_tv_worldwide
#amanshalom
#wongel_tube
#seble
#devineshow
#natnaeldawit
#mihreteab
#solomonyirga
#ቤተክርስቲያን
#abel_anuna
#yenetamedia
#seifufantahun
#comedy
#chelina
#seifuonebs
#ebstv
#yonimagna
#ebstv
#yonimagna
#Abiy_Yilma_ሣድስ
#በጋሻው
#pastor_tizitaw_samuel
#natnaeldawit
#marsiltvworldwide
#faithline
#Abiyyilmaሣድስሚዲያ
#eyohamedia
#finotetsidk
#ustazabuhayder
#comedianeshetu
#ኤል_ቃል

Пікірлер: 26
@eleni311
@eleni311 10 ай бұрын
ምእምናኑ የሚጠቅመውን ገድል መያዝ ይችላል ለምትለው ለህይወት የሚጠቅም ምን አለውና ጳጳሶቹ መፅሀፍ ቅዱሰ የሚሰበክበት ጴንጤ ጋ እንዳትገቡ እያሉ ያወግዛሉ በቤታቼው ያለው ገደል የሚከት የውሼት መፅሀፍ እንዳይጋለጥባቼው በኦርቶዶክሰ ኢየሱስ ቢሰበክ ማን ይወጣ ነበር ከወር አሰከ ወር ድገሙ በጉያችሁ በቦርሳ በትራሰ ሰር አርጉ የሚባሉት የየድግምት መፅሀፎች ናቼው እኔ ለዚህ ኦርቶዶክሰ ጥያቄ አለኝ ሰለ ጌታ ኢየሱስ ቃል እውነት ሰለ ማዳኑ ሰራ መሟገት ነው ህይወት የሚሰጥህ የጌታ ኢየሱስን የማዳን ሰራ ክደው እኛ ነን የምናድነው ኢየሱስን ካዱ ሰለሚል የድግምት መፅሀፍ መከራከር ነው ህይወት የሚሰጥህ? ህሊናህ እያወቀ ለሀይማኖትና በሰው ዘንድ ያለህን ክብር ለማጣት አታድበሰብሰ ኢየሱሰ ብቻውን ያድናል በል ዘላለምህ ያምራል ወንድሜ በጌታ በኢየሱስ ሰም ይሄን አመቻማች መንፈሰ የፈረሰ ይሁን 🙏
@user-ru8qj3mv2r
@user-ru8qj3mv2r 6 ай бұрын
የ ትኛው ጳጳስ ነው ጴንጤ ጋር መፅሐፍ ቅዱስ አለ ያለው😂😂😂😂😂😂😂 እንደው bad image ለምፍጠር መፍጨርጨር 😊😊
@eleni311
@eleni311 6 ай бұрын
የትኛው ጳጳሰ ነው ያለው የምትለው አትሂዱ ማለት እውነቱን አውቀው ከጬለማ እንዳይወጡባቼው አይደልዴ አንተሰ ምን ጠፍቶህ ያው አዚም ሰለተደረገባቾሂ አይታያችሁም ግን ከናንተው ውሰጥ እግዚአብሄር የሚወደውን እዬጠራ ነው ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን 🙏
@user-ru8qj3mv2r
@user-ru8qj3mv2r 6 ай бұрын
Aye man መሰረታዊ የ ክርስትና ትምህርት ክደ ቀኖና ላይ መንጠልጠል esti at first glance believe in 1 ጥምቀት 2 ቁረባን 3 ንስሃ.... then we will discuss on this . Demo Akilil እንዳለው መሰረታዊ የክርስቶስ ትምህርትን ከጣሰ እንኳን አንተ እኛም አንቀበለውም ። period mnm የሚያወዛግብ ነገር የለውም
@user-tp1cp9xo2k
@user-tp1cp9xo2k 10 ай бұрын
ቤትክርስትያን እኮ መምሪዋ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው መሆን ያለባት መሰረቷ ክርስቶስ ብቻ ነው
@user-co2qf2vf3r
@user-co2qf2vf3r 10 ай бұрын
Bertu gobezoch nachu igziaber yibarkachu ermi
@asterlema-sy2dr
@asterlema-sy2dr 10 ай бұрын
ተባረኩ
@Josefe4950
@Josefe4950 6 ай бұрын
🎉
@yamlaksirahiwot6766
@yamlaksirahiwot6766 10 ай бұрын
ቤተ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ቃል ላይ ታነፀች እንጂ የእግዚአብሔር ቃል በቤተክርስቲያን ላይ ታነፀ እንዴ? ወዴት ወዴት !
@equalityandjusticeforall3190
@equalityandjusticeforall3190 10 ай бұрын
ቤተክርስትያን በክርስቶስ ተመስርታለች፣ መጽሀፍ ቅዱስም ለቤተክርስትያናት የተጻፈ መመርያ ነው፣ ከቤተክርስትያን ውጪ ያለ ትርጓሜ ለችግር ያጋልጥሀል
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 10 ай бұрын
እንዴ ገድላትና ድርሳናት የሃሳብ ስህተት ካለ አንቀበልም ከማለት ለምን ቤ/ክ ኢዲት አድርጋ አታወጣም? ለምን ሰብስባ አታስቀምጠውም? ለምን እንደ ቅዱስ መፅሃፍ በወርቀ ዘቦ ጨርቅ ተሸፍኖ ለምን እንሳለመዋለን? አፍሬያለሁ😭😭😭
@BehailuSime
@BehailuSime 2 ай бұрын
ermiasT tibarku 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zewdituadera8216
@zewdituadera8216 10 ай бұрын
አክሊል እባክህ በደንብ መልስ ሁሊም ጊራ ነው ይገባን ለምን ራሽ ሆንክ መልስ መስጠት ያስፈልጋል ይህ ሁሉመጸፍ ከየት ነው የመጣው የዘመና በሽታ ነው እስከ አሁን ግራ እዝብ እንዴት ለእዝቡ የሚያስተምርት እንዴት ነው የሚያሳውቁት በጣም የሚያሳፈሩት እሱ ገና አላውቀውም ገና ሊያጠና የዘመናት በሽታ ጌታ ይባርቹ ነው የምላው ጅሮ ያለው ይስማ ያምልጥ መጽሐፈ ቅድስ የንብቡ እየሱስ በቂ ነው እውዳችዋለው በጌታ ፍቅር ባይ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 10 ай бұрын
ኤርሚያስ ግን ለምንድነው ማድመጥ የሚያቅጥህ? አፍ እንጂ ጆሮ የለህም
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 10 ай бұрын
Ermy he knows the truth ,he scared to face so called of Abatoch
@h.t9207
@h.t9207 10 ай бұрын
መፅሀፏ ቅዱስን በቤተክርስቲያን መነፅር ነው የማየው ሲል ልክ ነው እኔ ግን አልገባኝም ቤተክርስቲያን በመ/ቅዱስ መነፅር መታየት አለባት በእግዚአብሄር ቃል ማለት ነዉ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 10 ай бұрын
Necessary topic meshfgna word kkk
@tarekegnburakatarebest5987
@tarekegnburakatarebest5987 10 ай бұрын
አራ አኬ ተዉ ምኑን ከምን ጋር ነዉ የሚትነጻጽረዉ ዉሸት ታምረ ማርያምን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር???!
@sabetto9653
@sabetto9653 10 ай бұрын
kkk
@Haset7866
@Haset7866 10 ай бұрын
Ackle knows ermiyas is right, but he is going to be in trouble if he admits. 😂😂😂😂
@amhawolde4690
@amhawolde4690 8 ай бұрын
😂😂😂 aye ermiyas eski degmchu semut
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 10 ай бұрын
ለኦርቶዶክስ የውሸት ድርሳናትና ገድላትን ከመቀየር መፅሐፍ ቅዱስን መቀየር ቀሏታል።እነ ነውር ጌጡ
@h.t9207
@h.t9207 10 ай бұрын
ገድላት ሰለሚታመኑ እኮ ነው ምእመናኑ ከመፅሀፍ ቅዱስ ይልቅ ስለነኚህ ነዉ የሚያዉቁትም የሚከራከሩትም
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 10 ай бұрын
Aklilu metsehaf ke englizegna wede amarigna sititeregum yewiche hassab terguami litameta nuw?le Egziabher kenae hunu orthodox please.kifu astemrioch sew hulu fitun ke Egziabher endianesa tsere kiristos nuw aklilu yemelesew.
@AbushZerfa
@AbushZerfa 10 ай бұрын
ከወጣ በኃል ይለፈልፋል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 10 ай бұрын
Out of topic
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
Melos vs Aklile on Tiktok live / ጥያቄና መልስ
1:52:52
Christiansongssound
Рет қаралды 5 М.
አክሊል ተወገዘ
41:01
Fact Check bible
Рет қаралды 728
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН