🛑በስተመጨረሻም ያልተጠበቀ ጉድ ገጠመን | Rich Man Miko

  Рет қаралды 59,113

Rich Man Miko

Rich Man Miko

Ай бұрын

🛑Well Come To Rich Man Miko KZfaq Channel
---- ---- ---- ---- --- ---- ---- --- ----
In this eye-opening video, we delve into the harsh realities faced by the displaced people of Piyasa, a village affected by Addis Ababa city corridor development. With over 734,000 subscribers on Rich Man Miko, we bring you an in-depth investigation into the lives of those who have been forced out of their homes in the name of progress. Join us as we uncover the truth behind the lack of proper compensation for these individuals and explore whether they have been provided with suitable living arrangements. Stay tuned for a revealing look at the human cost of urban development in Ethiopia. Subscribe now to stay informed on important social issues like this one.
🛑For More Info Contact Us 09-47-00-00-09
#RichManMiko #Richmanmiko #richmanmiko #miko #richman #rich #mikomikee #mikoprank

Пікірлер: 323
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Ай бұрын
አላህ ይስጠህ ይቺ እናት 😢እንዴት እንደትረባች ብር አልፈልግም ሸምተህ አምጣ ማለታቸው ልቤ ነው ስፍስፍ ያረጉት
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 Ай бұрын
ማይኮ ጀግና ኢትዮጲያዊ።ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው በርታ።
@user-bx2kl5nq1p
@user-bx2kl5nq1p Ай бұрын
ልጄ ማይኮ ዛሬም አኮራህኝ ልጄ ሀገር እንደ ሀገር ታስፈልጋታለህ በርታልኝ ቅድም ተጨንቄ ነበር ሰውን ለማንቃት ከትችት አለም ወቶ አላስፈላጊ ትርክትን ትቶ እውነት የሆነን የሀገር ታሪክ አስጠብቆ ከሚነገረው እና እየሆነ ካለው እውነታ አና ለሀገር ኢትዮጵያ ሚበጀውን ውስጡ ያለውን እውነት እንዲያስበው እና እንዲረዳው እያረክ ስላለህው ተጋድሎ ኮርቼብሀለው እንዳንተ አይነት ወጣት እና አስተዋይ ልጅ ሀገሬ ላይ ስላየው ኮራው ልጄ ቀጥልበት የህልምህ ተቋዳሽ አባትህ ነኝ
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l Ай бұрын
ኢድ ሙባረክ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤ በመላዉ አለምላይ ያላችሁ ኢዱ ዬሠላም ዬፍቅር የጤና ያድርግልን
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
አሚንን ያረብ አልሀምዱልላ
@user-mo8bt2rv7r
@user-mo8bt2rv7r Ай бұрын
አሚን ያረበላለሚን
@mihretGetahun-te1he
@mihretGetahun-te1he Ай бұрын
ይህ መኖር ያለበት ሂይወት ነው በርታልን ጀግናው
@kebbe6802
@kebbe6802 Ай бұрын
ሚኮ ቦዲ ጋርድህን ያለምክንያት ካሜራ ፍሬም ውስጥ ባታስገባው ጥሩ ነው።
@user-xq8eq9nw5m
@user-xq8eq9nw5m Ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነዉ
@kebbe6802
@kebbe6802 Ай бұрын
@@user-xq8eq9nw5m 🙏
@KasechGetachew-wh8ey
@KasechGetachew-wh8ey Ай бұрын
በጣም ነዉ የማድነቅ እግዚሔብር ይጠበቅ
@ekruhabeshawit3233
@ekruhabeshawit3233 Ай бұрын
ተጠቀቅግን ማይኮ እንዚህ ለሰው ልጅ አይራሩም ሌብነታቸው እዳይታወቅባቸው ስለሚፈልጉ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j Ай бұрын
የኔ ጀግና ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የምር ትለያለህ
@samrimengsta449
@samrimengsta449 Ай бұрын
ማይኮዬ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ልዝህም ምስክር ነኝ የዛሬ ሁለት አመት አውርቼህ ነበር ብሬን ተበለሁ ብዬህ ያነንም ለሌሎች እንዴጠነቀቁ ብዬ በፌስቡክህ አስተላልፍልኝ ብዬ ያለምንም ማንገራገር መልእክቴን ሰምተህ ስለረዳህኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን😢😢🎉❤
@user-xq8eq9nw5m
@user-xq8eq9nw5m Ай бұрын
እንኳንም ፈጣሪ ረዳሽ
@SebleSeble-od6bh
@SebleSeble-od6bh Ай бұрын
ሰውየው ሰርቆ ነው ሀብታም የሆነው ሀብቱ ከየት እንደመጣ በህግ ይጠየቅ
@eagle4452
@eagle4452 Ай бұрын
ትክክል ። ሰርቆ ሀብታም የሆነ ብዙ ነው በተለይ በተለይ በህውሀት ዘመን
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
ማን ማንኔ ይጠይቃል ብለህ ነው ባለስልጣናት በአብዛኛው እንደዚህ ሰውዬ ሆዳም ናቸው
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 Ай бұрын
ከሰውዬው በስተጀርባ የሆነ ነገር ማ አለ
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
​@@eagle4452 አንተ መርዝ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Ай бұрын
ሰውየው በህግ ይጠየቅልን ይህ አጭበርባሪ የንጹሃንን ላብ ደም ገንዘብ የበላ ይጣራልን
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ሁሉም ሰው ቢረዳዳ አንድም ችግረኛ አይኖርም ነበር ከመረዳዳት ይልቅ መገፋፋትን መረጥን
@user-mo6zm5st2u
@user-mo6zm5st2u Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ህ ወንድሜ🙏🏾
@asterfechaa556
@asterfechaa556 Ай бұрын
ቲማቲምሁለት ኪሎ በቂ ነው ሽንኩርት አምስት ኪሎ ድንች አምስት ኪሎ ያለበለዚያ ይበላሻል ድንች ወደ አረንጓዴነት ከተቀየረ በሽታ ከማምጣቱም ሌላ ሊገልም ይችላል ስለዚህ ስትገዙ ለሳምንት በዛ ቢባል ለ15 ቀን ቢሆን ይመረጣል
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 Ай бұрын
ተባረኩ❤❤
@infogranary
@infogranary Ай бұрын
Tebarek brother
@user-wp1js4qp2z
@user-wp1js4qp2z Ай бұрын
የዘረፈውን ያውክበት መስሎት በረገገ: ተንፈራፈረ እኮ ጣጣ ልታመጣብኝ ነው አለ😅😅 ፈስ ያለበት ዝሊያ አይችል:
@NurhsnAbdl
@NurhsnAbdl Ай бұрын
ቀጣዩን video ሳታይ ለመናገር አቸኩል ሲጀመር የ video ሀሳቡም ኢሄ ነው ትልቁ ጉዳይ እያለ ቲኒሹላይ አታተኩር bro
@Glory_to_Glory12
@Glory_to_Glory12 Ай бұрын
ማይኮ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በርታ
@heluview7904
@heluview7904 Ай бұрын
you doing great !
@user-xl8mc2md5m
@user-xl8mc2md5m Ай бұрын
Thank you 🎉
@metsehetwoldsembat2702
@metsehetwoldsembat2702 Ай бұрын
You are very good man God bless you
@user-jh4bx6zn3c
@user-jh4bx6zn3c Ай бұрын
ተባረክ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@misganawthomas5414
@misganawthomas5414 Ай бұрын
ተባረክ!! መልካም ነገር ማድረግ ይጨምርብህ።
@Woinshet27
@Woinshet27 Ай бұрын
ይጠብክህ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል!!!
@selamberahane
@selamberahane Ай бұрын
በርታ ማኪ ደግና ነህ❤❤❤❤❤
@yabeserayoanese673
@yabeserayoanese673 Ай бұрын
ማይኮ እምሰራዉ ነገር ጥሩ ነዉ ግን አድ ነገር ልጠይቅ በመጀመሪያ የፒያሳ ሰዉ እስኪ በረዳ የወጡትንም አሳየን ስለተከፈለክ ብቻ አታዉራ በመጀመሪያ ቢዲዮክ ላይ ኢሮፕ ላይ ይምኖሩ ተዉን እኛ ለኛ እበቃለን አልክ አሁን ደሞ እርዱን ትላለክ አረ ተዉ የዛሬው ነገ ያልፋል ታሪክ ይቀመጣል ነገ ያስተዛዝበናል አተ ቦርኮ አዉርቶ አደር ቀን ጠብቅ የኛ በረዳ ማደር አታየክም ጠብቅ ዋጋ ትከፍላለክ
@user-gg2oo4qb6o
@user-gg2oo4qb6o Ай бұрын
የእኔ ጀግና በርታ ጌታ የእኔም ረሀቤ ነው ጌታ ይረዳኛል ግን ራስህን ጠብቅ❤❤
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Ай бұрын
ማይኮ ተባረክ ባወጣኸው ይተካልህ ያገኘኸው ከወገንህ ጋር ተካፍለህ ስለበላህ
@abrhamtekuam7756
@abrhamtekuam7756 Ай бұрын
Keep going...
@Tekulaw
@Tekulaw Ай бұрын
Mico Thank you 🙏🏾 Behind every Fortunes there is a crime👌👌👌👌
@emabet578
@emabet578 Ай бұрын
Well said
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Ай бұрын
ይመቻል ሚኮ!
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr Ай бұрын
እግዚአብሔር የበርክ ወንድሜ 🙏🥰
@kassas4
@kassas4 Ай бұрын
ኢትዮጵያን እኮ ያኖሩልን አባቶቻችን በደማቸዉ ነዉ ለእናንተ ብቻ መብት የሰጠዉ ማነዉ የፈለጋችሑትን በልማት ስም ከቤት ንብረቱ እየነቀላችሑ እምትጥሉት መቼ ነዉ ከአዲሥ አበባ ሕዝብ ላይ አይናችሑ የሚነቀለዉ
@mimihjeso6413
@mimihjeso6413 Ай бұрын
Tebarke ❤️
@amaredemesess1047
@amaredemesess1047 Ай бұрын
ማይኮ በርታ ግን ትእትና አላይብህም ከኮሚድያን እሸቱ ትእትና ተማር ሰርተህ አሰራ ።
@user-dx2tt6vb2x
@user-dx2tt6vb2x Ай бұрын
Ema.emeye.egzabahr.yemaror. Mikote.aneten.yweldech.ent.abat.edeme.tena.yadlach.❤❤❤❤tebark❤❤❤
@janathjanath1159
@janathjanath1159 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤miko geta eyesus bedemu yeshifinki yeshifinachu
@aklileymogos1113
@aklileymogos1113 Ай бұрын
God bless you wonderful Job.
@FiaG-go5jf
@FiaG-go5jf Ай бұрын
Respect maykaye🙏
@filiberamanii
@filiberamanii Ай бұрын
Thankes Give
@tegeswaldwald1524
@tegeswaldwald1524 Ай бұрын
ተባረክ❤❤❤
@sitotawnigatu9800
@sitotawnigatu9800 Ай бұрын
Miko Your The Best of Best 🙏🙏
@lamessaolani509
@lamessaolani509 Ай бұрын
Dear Miko you did great job let God may bless you.
@berhanugadissa9690
@berhanugadissa9690 Ай бұрын
God bless u my bro
@seblipomi3684
@seblipomi3684 Ай бұрын
ማይክ እጅግ ሲበዛ የልጅ አስተዋይ ነህ ያለ እድሜክ የበሰልክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@milkiigurmuu6421
@milkiigurmuu6421 Ай бұрын
Keep it up your good job.
@user-mx6qn5ww5v
@user-mx6qn5ww5v Ай бұрын
lovely mother ican understant her sad 😥😥😥if you are rich help the mothers and fathers
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Ай бұрын
በርቱ❤ ጥሩ ስራ ነው❤
@icksa8889
@icksa8889 Ай бұрын
ሚኳየኔ ውድልጅ ቤተ ዘመንሕን ይበርክ ሲዎድክ❤❤❤
@MieronTesfay
@MieronTesfay Ай бұрын
❤❤❤❤
@seadifafi1508
@seadifafi1508 Ай бұрын
እድሜ ይስጥህ
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 Ай бұрын
ማይኮዬ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@EliyasAlemu-kw8yy
@EliyasAlemu-kw8yy Ай бұрын
miko my favorite
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Ай бұрын
ጀግናዬ❤❤❤❤❤❤❤
@hab333_
@hab333_ Ай бұрын
Bro keep making these content
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
Blessed
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 Ай бұрын
Ayi Lij Mayko Egzabiher ybarkihi 🍇🙏Tilq Timrt Alewu 🎉🎉🎉😢
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Ай бұрын
ታበረኩ❤❤❤❤
@tseganeshassefa8373
@tseganeshassefa8373 Ай бұрын
Tebatek Miko❤❤
@user-ki5iq8sc9h
@user-ki5iq8sc9h Ай бұрын
መይኮ አለህ ይጠብቅህ የኡነት ትክክለኛ ሰዉ ነክ
@DawdAminu
@DawdAminu Ай бұрын
Miko jazakallah keyran😢😢
@aklileymogos1113
@aklileymogos1113 Ай бұрын
ሁሉ ግዜ ችግር የጋጥማል መፍተሀ መፈለግ ጥረ ነው መሳደብ ማምረር በፓሎቲካ ማየት ውጤት የለውም ድካም ብቻ ነው።ወደ እግዛብሃር መምጣት የበለጠ እረፍት አለው።
@zurettube638
@zurettube638 Ай бұрын
ዋው በርቱ👏👏👏👏👍👍👍👍
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 Ай бұрын
ኧረ ማይኮ ጀግና 💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍💔💔💔💔💔💔💔
@Anasimos
@Anasimos Ай бұрын
Miko egnam betam lengegneh enfelegalen betagegnen des yilenal
@nahoohadish3643
@nahoohadish3643 Ай бұрын
Miko👏👏👏🙏
@Abdulazizhusenoficcol
@Abdulazizhusenoficcol 26 күн бұрын
wanbiraa gochuu dadhabus vidiyoo ilala jabadhuu siwojin jiraa❤❤❤
@Burasfamilytube2898
@Burasfamilytube2898 Ай бұрын
The first viewer
@AbbbAesm
@AbbbAesm Ай бұрын
እግዚአብሔር ይበርክ ውድሜ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር❤
@asterhailu8279
@asterhailu8279 Ай бұрын
Good job
@user-td7cl7st3l
@user-td7cl7st3l Ай бұрын
ጀግና ❤❤❤❤❤
@aklileymogos1113
@aklileymogos1113 Ай бұрын
ማይኮ እግዛብሄር የልብህ ይስጥህ ተባረክ።
@marcymoyjirata9818
@marcymoyjirata9818 Ай бұрын
broooo you are hero.
@kalimatr5557
@kalimatr5557 Ай бұрын
ቅናት አስመሳይነት እናም መጣጣር እያየሁበት ነው። ስራህን ለመስራት በተደራጀና በተጠና መልኩ ለመስራት ሞክ ለብዙ ሰው አርያ ስለምትሆኑ።
@user-bz1xb5hw7k
@user-bz1xb5hw7k Ай бұрын
ማይኮ ጀግና
@Desale-vc4hd
@Desale-vc4hd Ай бұрын
ይገርማል ።።።።
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
ፈጣሪ.ይጠብቅህ
@MahaletGuta-py6tt
@MahaletGuta-py6tt Ай бұрын
Miko tabarke gata ybarkee 🎉
@edanedan3683
@edanedan3683 Ай бұрын
ችግር አይኑ ይጥፋ አንጀቴን ነው የብሉኝ እግሩ ላይ ሊደፉ ሁፍፍፍፍፍ መኩዬ ዘመንህ ይለምልም
@samiareco93
@samiareco93 Ай бұрын
Miko1ኛ ነህ❤❤❤
@munixhusan3795
@munixhusan3795 Ай бұрын
ወይኔ አላህዬ እናቴ አላህ ያግዞት😢😢😢
@user-tj1gv8md3g
@user-tj1gv8md3g Ай бұрын
ሰለም፣ታባርክ🙏🙏🙏🙏🙏፡መልካነገር፣፣ማድረግደጨምርብህ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 Ай бұрын
አንተን ምንም የምልክ የለም እመብርሃን ዕቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅኽ እስከልጇ አሜን
@EfZy-eb5pg
@EfZy-eb5pg Ай бұрын
😢😢😢😢ኡፍተባረክ😢😢😢
@user-yw1lc4sv5b
@user-yw1lc4sv5b Ай бұрын
Yess❤❤❤❤
@Mkmm157
@Mkmm157 Ай бұрын
Maiko bertalen bro erasehen tebek❤😍
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ወንድማችን ወደ ለገሃር እና ቂርቆስ አካባቢ የምንኖረው ልክ እንደ ዶሮ ማነቂያ አከባቢ ነው ሄደህ እየው ወንድማችን
@deguhabesha3280
@deguhabesha3280 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ማሀጸን ሁሌም ጀግና መውለድ ልምዶ ነው:: ግን እንደዚህ አይነት ልጆቾን ከማይገኛኝ ነገር ጋር በማላተም ጥላ ከለላ ከመሆን ይልቅ ሲሳደዱ ውስጤ በጣም ይጎዳል:: ብቻ አይዞህ ለመልካም ስራ የስራ ልምድ አይጠይቅም ብቻ መስፈርት የለውም :: ጋሻው ከባህር ዳር
@Greenyard22
@Greenyard22 Ай бұрын
❤❤❤❤❤miko
@dawitsahle7106
@dawitsahle7106 Ай бұрын
Bravo Mikoooooooooooooo
@user-ie7wt8zo2p
@user-ie7wt8zo2p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👏👏🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 Ай бұрын
የዘንድሮ አትክልት እኮ ከዛ ቀን በኋላ ይበላሻል እህል እና ደረቅ ነገር ብትገዛላቸው ይሻ ል ነበር
@tameshibru2649
@tameshibru2649 Ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድም
@hailealemayehu364
@hailealemayehu364 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏🙏
@ayyu1533
@ayyu1533 Ай бұрын
That guy who asked you to stop interviewing and recording the video must be afraid of something. First, his wealth is not legitimate. Second, he must be hiding something from the government and from the general public. There are too many people in Ethiopia who became multi millionaire within a very short time. I guarantee you nowhere in the world people can become a multi millionaire overnight without scamming people . This guy's wealth must be in question mark ❓️
@saraengidawork8105
@saraengidawork8105 Ай бұрын
እንዴ ማይኮ ይሄልጅ ካንተጋር መስራት ጀመረ እንዴ አስታወስኩ ጎበዝ ማይኮ ተባረክ በጣም አሳዝኖኝ ነበር ሰው ውዶ ውሸታም አይሆንምና
@Mametube435
@Mametube435 Ай бұрын
nice men
@abelfeleke1577
@abelfeleke1577 Ай бұрын
No😢
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Ай бұрын
ማይኮጀግናነህእንደአረብሀገርመግስትስሩንፈልገህብትታደገውይቆምነበርችግሩወዲነውስራየሚገኘውበዘመድነውባልየሚመጣውሀብታምስትሆንነውስሜቱንበደሀዋእህቱላይእያበረደልጅቢመጣምእየፈረጠጠዛሬጉድይህውየኔምጉምድእያልንአዳችንከአዳችንሳናስቆመውበቁጭትእናያለንልጆቹምተወልደውእንደፈጠራቸውፈጣሪያሳድጋቸዋልግንቦርጫምሁላከረባታምሁላንጹአደሉም
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv Ай бұрын
ማይኮ ያራዳ ልጅ በርታ
@user-sm1xn9qm6f
@user-sm1xn9qm6f Ай бұрын
ጥሩ ተውኔት ነው
[Vowel]물고기는 물에서 살아야 해🐟🤣Fish have to live in the water #funny
00:53
La final estuvo difícil
00:34
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 27 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 73 МЛН
狼来了的故事你们听过吗?#天使 #小丑 #超人不会飞
0:42
超人不会飞
Рет қаралды 55 МЛН
Before vs After: Choo Choo?
0:17
Horror Skunx 2
Рет қаралды 11 МЛН
Mama cat is rescuing her daughter  #cat #cute #catstory #kitten
0:40
AiCat777 喵喵王小橘
Рет қаралды 14 МЛН
Кому деньги нужнее? (это юмор)
0:39
ЮРИЧ
Рет қаралды 6 МЛН