ሚሊየነሩ አንጥፎ ሲለምን ተገኘ። ውድ የተባለ መኪናውን እራቅ አርጎ ልብስ ቀይሮ የሚለምነው ባለሀብት። ልጆቹ እንባቸውን መቆጣጠር አቃታቸው።

  Рет қаралды 511,668

Addis kememoch

Addis kememoch

5 ай бұрын

ሚሊየነሩ አንጥፎ ሲለምን ተገኘ። ውድ የተባለ መኪናውን እራቅ አርጎ ልብስ ቀይሮ የሚለምነው ባለሀብት። ልጆቹ እንባቸውን መቆጣጠር አቃታቸው።

Пікірлер: 3 800
@Addiskememoch
@Addiskememoch 5 ай бұрын
ስሟ እንዳይጠራ የፈለገች አንድ እህቴን እና አለንልህ በርታ ያሉኝን ሁለት ወንድሞቼን መርቁልኝ ሁሌም ከጎኔ ሆናችሁ ስለምደግፉኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። እኔን ቴሌግራም ለይ ለማናገር @Addiskememoch በዚህ ዩዘር ኔም ፈልጉኝ
@user-ld9rl7qt3t
@user-ld9rl7qt3t 5 ай бұрын
Thank you 🙏🙏🙏
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 5 ай бұрын
አት ያገዝ ሁሉ አላህ ይጠብቀው አት አላህ ክፍ ነገ ሁሉ ይጠብቅህ
@AlexTube472
@AlexTube472 5 ай бұрын
ፀበል ይውሰድዋቸው እንጂ ሃኪም ቤት መሄድ ትርጉም የለውም
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 5 ай бұрын
ይህ ድግምት ነው አብርር አከርት በጥቁር አሞራ ነው የሚደገመው ፀበል ውሰዶቸው ከዛ ውጭ መፍትሄ የለውም ጀግናችን
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 5 ай бұрын
ፈጣረ ቤታቸው በደስታ ይሙላልቸው❤❤❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 5 ай бұрын
ወይ ሃብቱን ያመጡበት መንገድ ባእድ አምልኮ ካለበት አጋንቱ ግብር ከጎደለበት ለእንደዚህ ውርደት አሳልፎ ይሰጣል ያው እአጋንንት ምንም ቢሰጥ መጨረሻ ነፍስን እስከመቀማት ነው ጭካኔው ካልሆነ ግን ምቀኛ አስደግሞባቸው ይሆናል የግል አስተያየቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳቹ
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 5 ай бұрын
በትክክል በጣም ጥሩ እይታ ነው❤❤❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 5 ай бұрын
አዎ የመምህ ተስፋዬ አበራ ተማሪዎች ቶሎ ይገባናል
@አቤቱሆይ21
@አቤቱሆይ21 5 ай бұрын
በትክክል
@lehulutube9063
@lehulutube9063 5 ай бұрын
Ya thats true,
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 5 ай бұрын
ትክክል ብለሃል!መጀመሪያ ሃብቱ በበአድ አምልኮ ይመጣና ከዛን በኃላ ሰውየው እየ ለመነ ካልጨመረበት ሀብቱ ሊጠፋ ይችላል! በዚሁ አጋጣሚ መገናኛ አካባቢ ሲለምኑ የነበሩ ባለሀብት ነበሩ ብዙ መኪናና ቤቶች አሏቸው ሲሉ ነበር! ነገር ግን ካለመንኩ ሃብቱ ይጠፋል አሉ ሲባል ሰምቻለሁ!
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 5 ай бұрын
በፈጣሪ መተት ተሰርቶባቸው ነው ወደፀበል ውሰዶቸው ፈጣሪ ይድረስላቹ ጀግናችን ኑርልን እንወድካለን❤❤
@hannahailu2268
@hannahailu2268 5 ай бұрын
Exactly I agree
@tgtg3001
@tgtg3001 5 ай бұрын
በትክክልልል
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 5 ай бұрын
በረካ አለው እያሉ
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey 5 ай бұрын
Aw yenem xirixarenew habt slallew asertew bachewnew
@zainabxx7382
@zainabxx7382 5 ай бұрын
የአባትየው እዚህ ላይ መድረስ የልጆቹ ቸልተኝነት ነው እንዴት ልጂ አባቱን ይርቃል በተለይ ሴት ልጂ ላባቷ የተለየ ፍቅር አላት በዛ ላይ ብዙ አይደላችሁም ሁለት ብቻ ናችሁ አንድ አባታችሁን መንከባከብ ጭንቀቱን ችግሩን ብትጠይቁት ብትካፈሉት ለዚህ ባልበቁ ነበር በተለይ ሴቷ
@saradezi8588
@saradezi8588 4 ай бұрын
ሀብት ምንም ደስታ አይሰጥ ትልቅ ቤት ንብረት ደስታ አይሰጥ በትንሽ ቤት ያለው የጭንቅላት እረፍት ፍቅር እና የአእምሮ ሰላም ን እሚያክል ሀብት የለም ቤት ከልክ በላይ ሲሰፋ ያራርቃል ልጆቻቸው ብዙ ሰአት አብረዋቸው ማሳለፍ አለባቸው ብቸኝንት ነው እንዲ ያረጋቸው🙏🏽
@dejuhureso7717
@dejuhureso7717 7 күн бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይርዳዎት የዘመኑ ልጅ ልጄ ነው ማለት ይከብዳ የወላጅ አባትን ገበና ለማንም ወጠጤ የሶሻል ሚዲያ ነጋዴ ላይ ማዋረድ እና ማብጠልጠል በጣም ነው የሚያሳዝነው ። በቅርቡ የቤተክርስቲያን አባቶች እያሉ ሚዲያ ላይ አንተ አንቱ እየተባሉ ማዋረድ እና ማብጠልጠል ምን ይባላል 😭😭😭 በሀገራችን ብዙ ሀብታሞች ንብረት ሀብት እያላቸው የሚለምኑ ሞልተዋል እኝህ አባት ላይ ግን ለምን እንደገነነ አልገባኝም እኝን አባት እንዳዋረዳችሁ ብድራቱን አግኙ።
@amharicsessions9647
@amharicsessions9647 5 ай бұрын
ሐኪም ሳይሆን ፀበል ውሰዱዋቸው መተት ተደርጎባቸው ነው ራሴን አላውቅም ያሉት ትክክል ናቸው
@JoharJ-qf1hv
@JoharJ-qf1hv 3 ай бұрын
አባታቸውን እሚዳያላይ ከማውጣት አባታቸውን ቅርብ ብለው መጠየቅ ነበርባቸው
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 5 ай бұрын
ማነው የዚ ጀግና ጋዜጠኛ አድናቂ እባካቹ ላይክ ሼር ሰብስክራይፕ አድርጉለት ከጎኑ ቆመን እናበረታተው የብዙዎችን እንባ ያበሰ የተበዳይ አባት ነው ይሄንን ልጅ ያለማድነቅ አይቻልም
@genetmulugeta3288
@genetmulugeta3288 5 ай бұрын
Kene belay manem adenaki yalew ayemeselegnim ❤
@ShahadShahad-kk9ds
@ShahadShahad-kk9ds 5 ай бұрын
እውነት ነው
@miminamimi9668
@miminamimi9668 5 ай бұрын
Weyniye abatiye metet newi mihonew.
@rachelgirmay1290
@rachelgirmay1290 5 ай бұрын
He is the best.
@yisaqweldemariyam6599
@yisaqweldemariyam6599 5 ай бұрын
እባካችሁ እኝህ አባት ወደውአይደለም መተትነውእንዲህ የሆኑትስንቶቹ ናቸውከቁጥጥራቸው ውጭእየሆኑ የቀሩት ቶሎፀበል ውሰዱዋቸው።
@tirutiru2948
@tirutiru2948 5 ай бұрын
በርታ እውነተኛ አዳኝ ልጆቹ አባታቸውን ይጣበቁ አባታቹ ተቸግረው ነው ምርጥ ልጆች ናቸው ሰይጣን ነው የሚጫወትባቸው ወቸርች ይድናሉ አሁኑኑ ይድናሉ
@user-no2hz6cc3v
@user-no2hz6cc3v 5 ай бұрын
❤❤❤የዘመኑ ጀግና ቃላት የለኝም የብርሀኑ መልክ ቅድስ ኡራኤል ሁሌም በመንገድህ ይከተልክ ይጠብቅህ አንተየወለደች እናት ማህፅና ይለምልምክበር
@gddfds520
@gddfds520 5 ай бұрын
ሰውየው ወደው አይደለም ሀብታም ስለሆኑ አይምሮቸውን ቀይረውባቸው ነው በየአይነቱ ድግምትና መተት ነው ያለው አቤት ቤታቸው እንዴት ያምራል ታድያ ይህ በጤና ነው ፈጣሪ ይማሮት አባቴ ወደ እምነት ቦታ ውሰዶቸው ስው ለፍቶና ደክሞ ያገኘውን ሀብትና ንብረት ለመውሰድና ለመውረስ በሰው ላይ መተትና ድግምት የምታደርጉ ሰዋች በምድርም በሰማይም ኑሮቹ ጋሀነም ይሁን ፈጣሪ ይበቀላችሁ አሜን
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i 5 ай бұрын
ታድለሽ እንደዚህ አይነት ሃሳብ የመጣልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ. 👌🙏
@user-iz5qt7vf5k
@user-iz5qt7vf5k 5 ай бұрын
😢😢😢እውነት ነዉ እህት ድግምት ነዉ
@asnibelew5428
@asnibelew5428 5 ай бұрын
እውነት ነው የዲያቢሎስ ስራ ማዋረድ ነው ::
@hiwetgebreyohannes2458
@hiwetgebreyohannes2458 5 ай бұрын
ወይ ሰው ግን እኔ ምለው አንደኛ ከቤታቸው ተስፋ መቁረጥ ነው ምክንያቱም ልጆቹ በቃ አደጉ በስንት ውጣ ውረድ የተፈራ አሀብት አለ እሷም እሱም የየራሳቸው መንገድ ጓደኛች ይኖሩዋቸዋል አባትዮው ሚስታቸው አጥተው በልጆችም ተረስተው የሚያዋቸው የልብ የለም ናላቸው ዙሯል ስለ አባታቸው ደንታ የላቸውም። ሁለተኛም ሰው ጥሩውን እጂ መስራት ያቃተን ምቀኝነት አይጠፋ በክፋት በሰይጣን እጅ ወድቀናል ና በጣም አጥብቆው ይዘው ፀበል በጣም ያስፈልጋቸዋል። አንተ ደግሞ ተባረክ ከዚህ ጉድ እዲወጡ እንዲረድ ያደረክ ድጋሜ ተባረክ።
@titimulatu5426
@titimulatu5426 5 ай бұрын
ልክ ነው እኔም ያሰብኩት መተት እና መንፈስ አለባቸው የተደረገባቸው ነገር አለ መምህር ተስፋዬን ጠይቁ ወይም ትምህርቱን ስሙ እናታቸውን የገደለውም ይህው ሊሆን ይችላል
@fitsumgebremichael
@fitsumgebremichael 5 ай бұрын
ይሄን ጋዜጠኛ የሚወድ በፍቅር👍አሳዩኝ🥰🥰🥰
@hdhfhcjh9793
@hdhfhcjh9793 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bettimekonen7846
@bettimekonen7846 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-nf4lf7sp8d
@user-nf4lf7sp8d 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistabayneh7861
@tigistabayneh7861 5 ай бұрын
@masaratworku2754
@masaratworku2754 5 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-hl7bf2ov7i
@user-hl7bf2ov7i 5 ай бұрын
በጣም የምያሳዝን ታሪክ ነዉ ጥፋቱ ሙሉ ለሙሉ የልጆቹ ነዉ ምክንያቱም አባታቸው እንደዚያ ጥማቸዉ አድጎ ተጎሰቅለዉ እያዩ ለምን ዝም አሉ በጣም እራስ ወደዶች ናየዉ።
@makedaseyoumhaile4045
@makedaseyoumhaile4045 5 ай бұрын
በእውነት እጅግ ያሳዝናሉ!!እግዚአብሔር በምህረት አይኑ ስላያቸው ይክበር ይመስገን!!አንተም ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ!!!
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 5 ай бұрын
የስደት እህት ወድሞቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሄር ይጠብቀን አሜን😢❤🎉❤❤🎉🎉❤
@user-ww7qb1st5f
@user-ww7qb1st5f 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 5 ай бұрын
AMYN.LHULCUNM
@sabilasahila407
@sabilasahila407 5 ай бұрын
አሜን❤
@sifaanabdii9034
@sifaanabdii9034 2 ай бұрын
Ameeeen Ameeeeeen🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@TayechZeynu
@TayechZeynu 5 ай бұрын
ወንድሜ ወደው አይደለም እባክህ ፀበል ውሰዱዋቸው ያንተ ልፋት ሁሌም ፍሬ እፍርቶ ነው የምናየው በርታልን
@user-eg9jv5mo3x
@user-eg9jv5mo3x 5 ай бұрын
አባቴ፣ ገንዘብ መውደድ ጣዖት ይሆንብሀል የምንልክ በምክንያት ነው። ከመጠን በላይ ገንዘብ መውደድ እንዲህ ያደርጋል
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 5 ай бұрын
የኔ ጌታ ፀበል ውሰዷቸው እግዚአብሔር ደግ ነው በግዜ ተገኙ የሰሩት ጥሩ ነገር ....... አባቴ ምህረቱን ይላክሎት!!!!
@frezerfre264
@frezerfre264 4 ай бұрын
እዚህ ውስጥ በጣም ብዙ የመምህር ተስፋዬ ልጆች አለን
@meserettizazu1046
@meserettizazu1046 3 ай бұрын
Erduachew ebakachu
@shewachala9808
@shewachala9808 5 ай бұрын
ለአባታችሁ ብቻ ሳይሆን ለእናንተም ፀበል ያስፈልጋችኋል ጋዜጠኛው በጣም ጎበዠ ጀግና ነህ በዚህ ላይ በእምነትህ ጠንካራ ተባረክ
@hareghaile1889
@hareghaile1889 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 5 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ እዳተያሉትን ያምጣልን ክክፉነገር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወድሜ ❤❤❤❤❤
@astermekoya6953
@astermekoya6953 5 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ነፃ የሚያወጣው ጌታ ነፃ ያውጣህ
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 3 ай бұрын
Wow amen❤❤
@user-pp5el6ln1g
@user-pp5el6ln1g 5 ай бұрын
ዋዉ ጥሩ የተዋጣለት ልቦለወድ ድራማ ነዉ ።
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 4 ай бұрын
Eko 😂😂😂
@fisehahabtu2918
@fisehahabtu2918 3 ай бұрын
ለኔም ይመስለኛል
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 5 ай бұрын
ምናልባትም የሆነ ነገር ተደርገው ድግምት ተደርጎባቸው ይሆናልና ወደጠበል ቢሄዱ ጥሩ ነው። በጣም ያሳዝናሉ😭😭😭 አባቴን የክፉ ሰውች ውጤት ሊሆን ይችላልና ያማል💔💔💔 ልጆች እናንተ ም አባታችሁን ተንከባከቧቸው ወደ ጠበል ብትወስዷቸው ጥሩ መሰለኝ ። ወንድሜ ተባረክ ስራህን በጣም ነው የምወደው♥️
@ethioaddis5367
@ethioaddis5367 5 ай бұрын
ይህ ሰው ምን አልባት የአእምሮ ችግር ሊኖርበት ይችላል ምን አልባትም በድግምት በመተት ተብትበው አስረውት ይሆናል ወደ መንፈሳዊ ቦታ ቢሂድ መፍትሂ ይኖራል ግለኝነት የበዛበት ዘመን ላይ ደርሰናል ልጆቻቸው ቀርበዋቸው አይዞህ ባለማለታቸውም ይሆናል ፈጣሪ አምላክ መፍትሂውን ያምጣሎት አባታችን
@demelashtefera6415
@demelashtefera6415 5 ай бұрын
ተባረክ የአዲስ ቅመ ሞች አዘጋጅ ና ልጆቻቸው ወደ ኩክ የለሽ ማሪያም ፀበል ውሠዱአቸዉ ለቀሪው ዘመናቸው ትዳር ያስፈልገዋል ማምሻ እድሜ ነው ፈጣሪ ይርዳቹ ወስባት ዘግዚአብሔር
@user-nm1ll6mn1s
@user-nm1ll6mn1s 4 ай бұрын
አሪፍ ፌልም ነዉ ቀጥሉበት
@edlwettadros6368
@edlwettadros6368 5 ай бұрын
አባታችን ፀበል መሄድ አለባቸዉ አተም ተባረክ ጀግና ተወዳዳሪ የሌለህ ጋዜጠኛ❤❤❤
@mallkmallk6328
@mallkmallk6328 5 ай бұрын
ጀግናችን እንወድሐለን ያተነገር ያስጨንቀናል እራስህን ጠብቅ ከማንም በላይ እግዚአብሔር ይጠብቅ ወኔክ ጥንካሬን በዚው ቀጥል
@hailuabera4802
@hailuabera4802 5 ай бұрын
So touching story. Dissociative identity (multiple personality) disorder could be the likely problem. Whatever the cause he needs urgent attention (family, medical, spiritual etc). Thank you ‘Addis Kimemoch’ for doing great job.
@saradawit
@saradawit 5 ай бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ በስመአብ ለአንተም ተባረክ እናንተም ጸበል ውሰዶቸው እናንተ አባታችሁን ተከታተላቸው የኔ አባት እረ የምን ስራ ጥንቅር ብሎ ይቅር
@merryyosef9727
@merryyosef9727 5 ай бұрын
ሴት ልጅ እኮ ወደ አባት ነው ምታደላው እና አባትሽን ተንከባከቢ እባክሽን ወደ ፀበል ውስጂያቸው እባካችሁ ቭሃብት ምንም አይደለም እርስ በራሳችሁ ተሳሰቡ ❤❤
@user-dl8em4jq6r
@user-dl8em4jq6r 5 ай бұрын
አረ እነዚሕ ደነዞች ናቼው ለአባታቼው ደንታም የላቼወ 😢
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 5 ай бұрын
አሁንም ያፈላለጉዋቸው የሰው አፍ ፈርተው ይመስለኛል እንጅ ለአባታቸው ፍቅር ያላቸው አይመስሉም ደንታም የላቸው
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 5 ай бұрын
እግ/ር ይታደገዉ እንጅ የሰይጣን ስራ ነዉ ችግር አላበት።❤
@tsigetenadeg6586
@tsigetenadeg6586 5 ай бұрын
ልጆች አባታችሁ በጣም ከባድ ነገር ነው ያለባቸው እባካችሁ ፀበል ውሰዷቸው ለናንተም የተያዘባችሁ ነገር ሁሉ ይፈታላችኃል እግዚአብሔር ያስባችሁ
@kidanehabte3026
@kidanehabte3026 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ለምትሰራው ሰራ ይርዳህ በኡነቱ በጣም ትልቅ ስራ ነው በምንም መልከ የማይገኝ ተንኮልና ምስጢር በማጋለጥህ በጣም በጣም መመስገን የሚገባህ ሰው ነህ እግዚአብሄር ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ::
@abiyotabebe4443
@abiyotabebe4443 4 ай бұрын
አንተ መልካም ብትሰራም ትልቅ ሰው በሀይል አታናግር በርጋታ ብታናግር መልካም ነው። ላደረከው መልካም ሰራ ፈጣሪ ዋጋውን ይክፈልህ። አኒ ግን በልጆቻቸው አዝኛለሁ😢😢😢😢
@AmsalMengistu-bo8fw
@AmsalMengistu-bo8fw 5 ай бұрын
ምናልባት ሀብቱን ያገኙት በመንፈሥ አሠራርከሆነ ለማኝ እንዲሆኑ ወሥኖባቸው ይሆናል እራሡን ለማኝያደርግና ግን ሀብታም ያደርጋል እንዲነው የሠይጣን ሥራ
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 5 ай бұрын
ልክ ነው ይሆናል ምናልባት መተት ሊሆንም ይችላል እራቁታችሁን ገበያ መሀል ተከባሉልኝ እያለ የሚያዋርዳቸው ሀብታሞች ብዙናቸው ልክ ነው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 5 ай бұрын
​@@wubeteadugnaw9735 እኔ አይቸ አላውቅም
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 5 ай бұрын
Tekekele nw.
@meserat1627
@meserat1627 5 ай бұрын
ይሆናል
@user-tr2xn1go8i
@user-tr2xn1go8i 5 ай бұрын
ፀበል ይግቡ ሃብቱ በሳብና የመጣ ከሆነ መንፈሱ ግብሩ እየወሰደ ነዉ ወይም መተት ይሆናል ግን መምህር ተስፋዬ አበራ ዩቱብ በደንብ ተከታተሉ አብራቹ ፀልዩ ፀበል ተፀበሉ አብራቹ ስገዱ ከሃብታቹ አስራት ቦክራት አዉጡበት
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 5 ай бұрын
ኮሜቶቺ በጣም ጠካራ ጎበዝ ሁናቺኋል ማለቴ የመተትን የድግምትን ስራ የሰዉን ክፋት ሰላወቃቺሁ ደስ ይላል ማለቴ በምትማሩት ትምሕርት ባባቶቻቺን ትምሕርት እየሰማን የመናፍስትን ስራና ተኮል እያወቅንዉ ነዉ የኔ ጀግኖቺ ክብር ይስጥልን ለመምሕሮቻቺን ላባቶቻቺን ለተዋሕዶ እምነት 😢😢 የመምሕር ተስፋዬን ገጠመኝ እደምታዳምጡ በደብ ያስታዉቃል😢
@destaeyassu6241
@destaeyassu6241 5 ай бұрын
የስው ልጅ ሰው መሆኑን ፈሪሃ እግዚአብሄር አድሮበት ምንም ሣያውል ሣያሳድ የፈጣሪ ቃል መፈፀምእግዚኣብሄር ሠላምና ፍቅር ጤናና ሥራህሁሉ ይባርክልህ ከዕድሜ ጋር:
@saratesfaye373
@saratesfaye373 5 ай бұрын
You are right brother ? I appreciate your help for this family ..please please,please ask this father and take care of him / needs more discussion with the family ?
@user-od8xj8hg2y
@user-od8xj8hg2y 5 ай бұрын
የኛ ጀግና ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ❤
@ashleyalemu8454
@ashleyalemu8454 5 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ አንተ ብቻ ስራ ምርጥ እና ጀግና ነክ ውሌም ወደፊት ❤❤❤❤❤❤
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 5 ай бұрын
ፈጠራችሁ ደስ ይላል ጥሩ ድርማ ነው
@markeshawyiheanew2148
@markeshawyiheanew2148 4 ай бұрын
ይሄ ማጭበርበር ነው
@user-dm3oc9mr5e
@user-dm3oc9mr5e 3 ай бұрын
Enam ewnet ayemselagnm
@mimishashalom4814
@mimishashalom4814 5 ай бұрын
I really appreciate for your hard work to bring families together and give them some kind of justice. Mental health is real. Our people need education on that. Also I recommended if you take Psychology courses, it makes it easier to understand how or why that particular person acting in a certain ways. Blessings to you brother.
@user-kq2jl6xk9l
@user-kq2jl6xk9l 5 ай бұрын
አቦ ምችት ይበልህ አንተ ጋዜጠኛ በየቀኑ እየገባሁ ምን አመጣ እያልኩ እጠብቃለሁ በእውነት ጀግና ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yonas-oe7oh
@Yonas-oe7oh 5 ай бұрын
አንተ ምን አይነት ሰው ነህ ችግራቸውን እንዲህ ነው የምትረዳው ከመንፈስ አንፃር ተመልከቱት ወደው አይደለም በእርጋታ ማናገሩ የተሻለ ይመስለኛ ሀብት ምን ዋጋ አለው❤❤❤❤❤❤❤
@tsiontesfasilasie211
@tsiontesfasilasie211 5 ай бұрын
You best ever ever thank you God bless you
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 5 ай бұрын
ወደ ጸበል ይግቡ እባክህ ወደው አይደለም እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ አንተ ጠንካራ ነህ እራስህን ጠብቅ
@user-ud4ly4ly4y
@user-ud4ly4ly4y 5 ай бұрын
ዎዴ ጽብል ውስድቭሁ በናች ው
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 5 ай бұрын
የኔ አባት በጣም ያሳዝናሉ እያላቸው ልመና ከባድ ነው ጤነኛ አይደሉም እና ፀበል ውስዱ ልጅቹ
@adanegebremariam
@adanegebremariam 5 ай бұрын
አባት ምንም ይሁን አባት ነው ይታዘንላቸዋል እንጂ አይታዘንባቸውም ምክንያታቸውን መረዳት እና መፍትሄ መፈለግ ነው እግዚአብሔር ጋ መፍትሄ አለ ንሰሀ ግቡ አደባባይ ስላወጣችኋቸው ይቅርታ ጠይቋቸው
@FerehiwotGeberhiwot
@FerehiwotGeberhiwot 3 ай бұрын
በጣም የምታሳፍሩ ልጆች ነችሁ አባታችሁን አደባባይ የእጃችሁ ይጠብቃችኋል ልጀ እንዲህ ካጋለጠ ዛሬ ብዙ በሴጣን ይኖራል ዘመድ ካለ ፀበል ውሰዷቸው የሚድኑት በፀበል ነዉ ። ይህንን ለማወራት ጊዜ ነረህ የምን ሀኪም ፀበል መውሰድ ነዉ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 5 ай бұрын
እንኳዕ ዳሓን መፃካ የኛ ጀግና እመብርሀን በፊትህ ትቅደምልህ ብትችሉ ህክምና ሳይሆን ፀበል ቦታ ውሰድዋቸው በእግዝአብሔር🙏
@user-pk7ts3sf5z
@user-pk7ts3sf5z 5 ай бұрын
ሰውየው በጤናቸው አደለም ጸበል ይወሰድዋቸው ልጆቹ
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 5 ай бұрын
በትክክል ልጆችም ችላ እንዳሏቸው እሳቸውም እራሳቸውን እንዲጥሉ እነዲዋረዱ የመናፍስት ሴራ ወይም ባድ አምልኮ ነው በርግጠኝነት
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 5 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው ይሄንን እግዚአብሔር ያጋልጥላቸው
@Muradekal-tk4eo
@Muradekal-tk4eo 5 ай бұрын
ወንድሜ እግዚኣብሄር ይባርክ ለኣባታችን እግዚኣብሄር ምረቱ ይስጣቸው
@mimitube9595
@mimitube9595 5 ай бұрын
ወድሜ አትጩህ አትናደድ ቢያንስ ተረዳቸው ሰው ወዶ እንደዚ እንደማይሆን ልቦናህ እያወቀ ከመጮህ ይልቅ በትህትና ተጎጂዎችን ብታዋራቸው ባይ ነኝ በተረፈ በርታ
@Kaliye-hp2se
@Kaliye-hp2se 5 ай бұрын
በጣም ትክክል እኔም ብያለው መንፈስ እንጂ ሌላ ምንም አይደለም
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 5 ай бұрын
ስክሪፕት ጽፎ አጥንቶ እየተወነ ነው
@hagosaregawi711
@hagosaregawi711 2 ай бұрын
Mn maletih new?​@@derejeyeshaneh2061
@ysolnet
@ysolnet 5 ай бұрын
አባታችን ሊታዘንላቸው እንጂ ሊታዘንባቸው አይገባም ። ማንም ሰው በነፃ ፍቃዱ ራሱን ዝቅ አድርጎ የሰው ፊት ማየት አይፈልግም ። እግዚአብሔር ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው ።
@mimismimand1835
@mimismimand1835 5 ай бұрын
አሜንንን 🙏🏻
@martaetopian6896
@martaetopian6896 5 ай бұрын
የሰው እጅ ነው እህቴ
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 23 күн бұрын
سبحان الله ይገርማል የምን እሰሳነት ነው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 ай бұрын
ጋዜጠኛውን የምትወዱት👍የኔ አስተዋይ ስወደው ፈጣሪ ይጠብቅክ ኑርልን ሠውየው በጤናቸው አይመስለኝም😢
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 5 ай бұрын
የምወድህ የማከብርህ ልዩ የሆንህ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤
@user-gk7vk9fu6u
@user-gk7vk9fu6u Ай бұрын
እባክህ በእንዲህ አባት አታስጨንቒቸው እብሳቸው የደረሰባቸውን ያውቃሉ ወይም አያውቁም ድግምት መተት ተድርጎባቸው ይሆናል በርጋታና በትህትና አናግራቸው እንጂ ከልጆቹ አንገት መድፋት የሰውየው የጤና ጉዳይሊያሳስባቹ ይገባል ፅበል ውሰድዋቸው ሲያሳዝኑ ከርታታ የኔ አባት ውለዲተ አምላክ ትዳብሶት እግዚእብሔር ይፈውሶት
@weynikuskwam8712
@weynikuskwam8712 5 ай бұрын
ለሸክ ነህ ወንድሜ በመተት ህይወት ይበላሻል እና አባታችን ፀበል ያስፈልጋቸዋል
@Bemnetmetadel-zr4tp
@Bemnetmetadel-zr4tp 5 ай бұрын
ስራችሁን ወደጎን በመተው ለአባታችሁ ግዜ ሰጣችሁ አፀብሉት እባካችሁ ልውጥ ተገኛላችሁ🙏በተረፈ ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ጀግና በርታ❤
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 4 ай бұрын
ክክክክክክ የምን ጋዜጠኛ???? የሰፈር ልጆች ድራማ ሰርተው ነው የኛህዝብ እንዴት ምስኪን ነን እነሱ በሳቅ ፍርስ እያሉ ነው
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 5 ай бұрын
መተት መተት መተት ተደርጎባቸው ነው ዳይ ወደ ፀበል ፍጠኑ ፍጠኑ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 ай бұрын
በትክክል የኔ ማር
@soliyanayaronami7829
@soliyanayaronami7829 4 ай бұрын
ደስ ይላል አባባልክ የእውነት የፈጣሪ ያለህ እውነት እኮ ነው አቦ ተባረክ
@ZeeTesh
@ZeeTesh 3 ай бұрын
እረ ልጆቹ ናቸዉ የረሳቸዉን ላይፍ ብቻ ነዉ እንጂ ላባታቸዉ ገድ እንደሌላቸው ነው ይቅርታ መጠየቅ ያለባቸዉ እነሱ ናቸው ብቸነት እንዲሰማቸው አድርገው ለዚህ ያበቛቸው ትሪት አድርጓቸው ፀበል ውሰዷቸው ምስኪን አባት እ/ር ይርዳዎት አባት
@nasanate8410
@nasanate8410 5 ай бұрын
ሲያሳዝኑ😢😢😢ፀበል ውሰዷቸው
@mulumulu5957
@mulumulu5957 5 ай бұрын
ወድሜ ወደው አይደለም ለምን አትረዳቸውም ከነዛ ልጆች ብዙ ነገር ተምረካል ብዬ አስባለሁ ሰባት አመት እራሳቸውን የሳቱትን አስብ እሳቸውም ተመሳሳይ ይሆናል ብዬ አስባለሁ😢😢😢
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 5 ай бұрын
በትክክል ጌታ ምህረት ያድርግላቸዉ የኔ አባት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@essy5906
@essy5906 5 ай бұрын
ጥላቶቹ የሆነነገር አርገዉበት ይሆናል ፀበል ይዉሰዱት ሰዉ ሲያርግ አይወድ ሀበሻ ምቀኛነዉ አሏህ ይርዳህ
@BereketDerese-xc8zx
@BereketDerese-xc8zx 4 ай бұрын
ማን ምን ያረግባቸዋልና የሉሲፈርን ግብር እያረጉ ነው
@raseem5813
@raseem5813 5 ай бұрын
አባታቹው በሙተት ነው ንብረቱን ያፈራው ችግሩ አባታቸው ነው ሀብቱ የመጣበት መገድ በመተት ነው ካለመንህ ሀብትህ ይበተናል ተብሎ ይሆናል እኛም አገር እንደዚህ እሜረጉ አሉ ቤታቸው ሀብት በሀብት ሆኖ እሌላ አገር ይሄዱና ይለምናሉ በየቤቱ እደ የኔ ብጤ
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 5 ай бұрын
አዎ
@TIJI-990
@TIJI-990 5 ай бұрын
ልክ ነሽ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 ай бұрын
አዎ ልክ ነሽ
@doda9780
@doda9780 5 ай бұрын
በየሱስም 😢
@user-ys3pp8yj8y
@user-ys3pp8yj8y 5 ай бұрын
ኣዎን ምስጢሩ 75% ያልከዉ አለ!!!
@user-dw5fy5be4v
@user-dw5fy5be4v 4 ай бұрын
አቤት የሰው ልጅ ጭንቀት ነውእንደዚህ የሚያደርጋቸው ስለዚህ በአይምሮ ሀኪም እገዛ ተደርጎላደው ወደቀድሞ ጤንነታቸው እንደሚመለሱ አምናለሁ አግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-cx5qf6mj7q
@user-cx5qf6mj7q 2 ай бұрын
ለሁሉም መድሃኒት ፀበል ብቻ ነው ሀብታም ስለሆንክ ዶክተር አያድንህም። እኔ ከሳቸው በላይ ሃብታም ነኝ ግን ገንዘቤ የት እንዳለ አላውቅም ግን እሚያድነኝ ፀበል ብቻ እና ብቻ ነውና የኔ ወንድም በርታልኝ ጀግናዬ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 5 ай бұрын
ጀግናው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጆቹም እስከዚህ ድረስ ሲሆኑ ከልባችሁ አባታችሁን አልረዳችሁም ይህ ያህል ጊዜ በስራ ቦታ መተት አርጎባቸው ነው ፅበል አስገቡአቸው የስው ልጂ ስርቶ በኖር ምቀኛ ነው አባቴ እግዚአብሔር ይማሮት
@AstuAstu-sw6tu
@AstuAstu-sw6tu 5 ай бұрын
ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አባታችንን እባካችሁ ቶሎ በእምነታችሁ እና በሳይካትሪስት ተንከባከቧቸው አባት እናት ድጋሜ አይገኙም 🙏🙏😭
@GB-vr2vy
@GB-vr2vy 4 ай бұрын
አባቴ በሽታቸዉን አዉቀዋል መረበሾ ነዉ አዛ መርካቶ የተለያየ ድምጽ ሁሉን ያስረሳቸዋል ::ቤት የሚያናግራቸዉ የት ነህ ምን አስጨነቀህ የዛሬ ዉሎህ እንዴት ነበር አባዬ ያስፈልጋል በሳቸዉ ላብ ነዉኸይሄ መንቀባረር ጎበዝ ጀግና አባት ስላላችሁ በጣም እድለኛ ናችሁ ቀጥ አርጋችሁ ራሳችሁ ፀበል አስጠምቁ ሳትለዩ እንዳያመልጧቾሁ ተጠንቀቁ ማለቴ ድኛለሁ ብለዉ እንዳትሸወዱ ሴጣን አታላይ ነዉ ለሁሉም አባታችሁን እግዚአብሔር ይማርልን በርቱ ደርሳችሁባቸዋል!!!!!!
@GetahunArgaw-rl4mp
@GetahunArgaw-rl4mp 4 ай бұрын
ምያሳዝነው ሀብት ያለፈጣሪ ሲሆን እድነው ብዙ ጊዜ የሃብታም ልጆች ፈጣሪን ይረሳሉ ድርማ ይሁን አላዉክም ግራ ገባኝ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 5 ай бұрын
መተት ነው ፀበል ይሂድ ስራ ቦታ ምቀኛ ነው ❤ ይህ ስራ በጣም ባላጣ አለው እና እናተምም ተጠንቀቁ ስው አትመኑ አባታችሁ ❤ ፀበል ይሂድ ❤
@user-hg6kg6nt9s
@user-hg6kg6nt9s 5 ай бұрын
🙏🏽☝️ ፈጣሪ ለ ቅኑ ይበል እና ሰው እንጂ ገንዘብ ዋነኛው ሃ ፍት ኣይ ደ ለም :: ኣዳም ብቻው ሲሆን ሁኖ እንደ እንሰሳ ይዘላል ይጮሃል ፈጣሪ ሂ ዋንን ፈጠረ ለት :: ያለፈው ኣል ፋል ወደ ኣዲስ ሂወት መጀመር መኖር ኣለና ። ጠላት በሰ ገራም ይቀናል -ም ን በልቶ ነው ይላል :: 🙏🏽🤔
@seniethiopia796
@seniethiopia796 5 ай бұрын
ውይ አሳዘኑኝ አሁንስ እባካችሁሁ ምንም ይሁን ምንም ተረዳቸው አታጨናንቃቸው ቶሎ ፀበል ይግቡ የኔ አባት የድንግል ማርያም ልጅ ይማሮት ይህ መተት ነው የሴጣን ስራ ነው ይድናሉ ወንድሜ ተባረክ አንተ ፈጣሪ ለተቸገሩ እንድትደርስላቸው የተላክ ልጅ ነህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አምላክ በእውነት ልብ ይስብራል ይህንን ማየት ያማል
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭ሚስኪን ገደሉህ በወጣትነህ እግዚአብሔር ደምህን ያውጣልህ እግዚአብሔር ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw 3 ай бұрын
የኔ ኣባት እመ ብርሃን የሚበጅዎትን ከነ ልጇ ትታደጎት።ኣንተንም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው።ብሩክ ሁን
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 5 ай бұрын
በእውነት እኒህ አባት ጤነኛ አደሉም የሰዉ እጅ አለባቸዉ በእዉነት በጣም አሳዘኑኝ ምት እያለ ክፋት ክፉ የሰራ ከፍርድ አያመልጥም እግዚአብሔር ወደማንነተዎት ይመልሰወት አባቴ
@ethiopia-wj3vo
@ethiopia-wj3vo 5 ай бұрын
ፀበል ውሰዷቸው ይድናሉ።መተት አድርገውባቸው ይሆናል።ሰለዚህ ፀበል ውሰጇቸው።
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 5 ай бұрын
የኔ አባት 😢😢😢። ምቀኛ ካለ። ምን ደሥተኛ ህይወት አለ ህመማቸዉ እዳለሆኖ። የልጆቹም ጉድለት ነዉ እድወጡ ያደረጋቸዉ። እንክብካቤ ክትትል የላቸዉም አባቴ በዚህ እድሜዉ የትነዉ የሚሄደዉ ብሎ ማሠብ ቀላል ነበር መጨረሻቸዉ ይመር 😢😢
@AsnakuWyuhens-ie5ej
@AsnakuWyuhens-ie5ej 3 ай бұрын
አይዞት አባቴ እመብረሀን ትዳብሶት የኔ የወሀ አባት መደሀኒያለም በምህረቸት አይኑ ይይዬት
@rahelamare9877
@rahelamare9877 5 ай бұрын
ይሄ የልመና መንፈስ ነው ጌታ ይገስፅላቸው ይፀለይላቸው ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም
@genetyilma7717
@genetyilma7717 5 ай бұрын
ምንም ሳንረዳ ባንፈርድ
@WonderfulWinterSled-hf9vq
@WonderfulWinterSled-hf9vq 5 ай бұрын
ትክክል መንፈስ ነው ይህ ፀሎት ነው
@TibebMedia-ui4ql
@TibebMedia-ui4ql 5 ай бұрын
እባካችሁ ወደ ፀበል ዉሰዷቸዉ በእመቤቴ ጤነኛ አይደሉም😢
@NatiAmin-oo8qz
@NatiAmin-oo8qz Ай бұрын
Tebarek fetari wiletahin yikfelih
@honeyb4984
@honeyb4984 5 ай бұрын
ፀበል ፀበል የምትሉ መፁሐፍ ቅዱስ የማያነብ ትዉልድ ፀባል የሚባል ነገር የለም ፀሎት ያስፈልጋቸዋል
@Legna27
@Legna27 5 ай бұрын
እግዚኦ ከባድ ሱስ ወይስ እርኩስ መንፈስ ወንድሜ አንተ ያልከው ሊሆን ይችላል እውነት ምህረትን ይስጣቸው❤❤❤
@fikir.com.
@fikir.com. 5 ай бұрын
መተትነው ወደውአይደለም እርኩስ መንፈስነ እግዚያብሔር ልቦና ይስጣቸው በዲያብሎስ ለሚያምኑ
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 5 ай бұрын
እርኩስ መንፈስ ነው ሱስ የሚሆነው ከመጀመሪያ ለማኝ ሆኖ መተው ያቃተው ሰው ነው
@maryamenat8287
@maryamenat8287 5 ай бұрын
በእርግጠኝነት መተት ነው ወደፀበል ውሰዷቸው ወድሜ በርታልን ጀግናችን
@Solomon300
@Solomon300 5 ай бұрын
አባታችሁ ታታሪ እና ጠንካራ ሰራተኛ በመሆናቸው ሌሎች ሰዎች በዚህ ኑሮ ቀንተው መተት ትደገርጎባችኋልና በአስቸኳይ ወደ ፀበል ይውሰዷችሁ !!
@user-jq7us7uo6t
@user-jq7us7uo6t 5 ай бұрын
አባቴ አባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጡት እመቤቴ ሙሉ ጤና ትስጥልኝ አይዞት እሺ
@Hundumak
@Hundumak 5 ай бұрын
የባለፈው ከቤት ጠፍታ በሳምንቱ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ያለችው ሴትዮ መጨረሻ ምን ሆነ ????
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 5 ай бұрын
ይህ አባት፣ እንኳን ለሌላ ለልጆቹም መመለስ የማይችል የተገረዘ አንደበት ያለዉ አባት ነዉ። ለዚህ ነዉ ንብረቴ የእነርሱ ነዉ። ይህ የምለምነዉ ግን የበረከት ገንዘብ ነዉ። ገንዘቤም እርሱና እርሱ ብቻ ነዉ ብለዉ ሲናገሩ፣ ልቤ ደምቷል። በህይወታቸዉ ዉስጥ የደረሰ ነገር አለ።
@Khayria1212
@Khayria1212 5 ай бұрын
በትክክል😢
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 5 ай бұрын
ልጆችም 😒አላየሽም ዴንታም አለስጣቸውም 🤮🤮🤮እኔ ብኦን በደስታ ተጠምጥሜ እጥላቸው ነበር እንኩዋን ሊቀፍኝ 🤮🤮🤮
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 5 ай бұрын
​@@user-kp2vl5fc3cእኔም አናደዱኝ ልጆቹም ፍቅር አልሰጦቸው ይሆናል ወይም እየሰደቦቸው እንደሁ
@rozaalain8036
@rozaalain8036 5 ай бұрын
ሳላደንቅህ የማላልፈው ነገር በጣም ጥልቅ የሆነ ጥያቄ ነው የምትጠይቃቸው ልጆቹን ጎበዝ ነህ 😢የሆነ ችግር አለ እንደዚህ ጉስቁል እስክሉ ድረስ እንዴት አልጠራጠሩም😢
@abinetabinet8923
@abinetabinet8923 5 ай бұрын
በየሱሰም በጣም ይከብዳል ድራማ ነው የሚመሰለው በዚ ዘመን ልጁቻችን ቤተሰባችን አጠቃላይ የሚወጡበትን የሚገቡበትን በደብ በግልፅ ማወቅ በጣም ደም መቀራረብ መነጋገር ማውራት በዚ ዘመን ሁሉም ቴሌፎን ይዙ ለብቻ መቀመጥ መልካም አይደለም ከቤተሰብ ጋር ያለንን ፍቅር ይቀንሳል በዚ አጋጣሚ ከቤተሰብ ጋር ያለን ግንኝነት በጣም የጠበቀ ይሁን ነገሮች ከተበላሹ በዋላ መጮህ ማልቀሰ ትርጉም የለውም እባካችው እናሰተውል እኔን ከተመቸኝ ብለን ለሌላው ግድ የሌለን አንሁን እላለው
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 5 ай бұрын
በርታ ጀግና ወንድማችን። አባትየው የሚያስፈልጋቸው ፀበል ነው። መተት ሊሆን ይችላል። ልጆቹም አብረው ቢጠመቁ መልካም ነው። ብዙዎቻችን ለስጋችን እንጂ ለነብሳችን ትኩረት አንሰጥም።
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv 4 ай бұрын
ይሄ ውሸት ነው ትወና ነው እየጮኸ ሲያወራ እንዴት የሰፈር ሰው አልመጣም
@seniethiopia796
@seniethiopia796 5 ай бұрын
ወጣት ጋዜጤኛ አንተም መቼም የማታሳየን ጉድ የለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በአንተና አንተን በመስሉ ጀግና ልጆች ምክኒያት ስንቱን ነገር አይናችን አየን ጆሮአችን ስማ በቃ ስው በመተት እልቆአል ያሳዝናል
@bruiknegussie4689
@bruiknegussie4689 5 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ያድናቸዉ መተት ነዉ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 ай бұрын
በርታልን ጀግናዉ ጋዜጠኛችን
@etalem3581
@etalem3581 5 ай бұрын
ማለቂያ የሌለው የአገራችን ፈተና እሰኪ እንሰማ
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 5 ай бұрын
እኝህ አባት ያሳዝናሉ በእውነት በቃ ፀበል አንድና አንድ ፀበል በቃ መፍትሄው በርቱ ቤታችሁም የፀሎት ቦታ ብታሰሩ መልከካም ነው መንፈሳዊ ትምህርት ተከታተሉ ለመኖር
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,1 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 6 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 235 М.
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,1 МЛН