በሪዝቅ ጉዳይ ተጨንቃችኋል? እንሆ የምስራች!! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

  Рет қаралды 30,837

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#ኸሚስ_ምሽት#ሚንበር_ቲቪ#MinberTV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 88
@hikuyeshms1588
@hikuyeshms1588 2 жыл бұрын
የአላህ የሚገርም ትምህርት ነው ከባለቤቴ ጋር እያዳመጥን ነው ስራ ፈቱ በጣም ጨንቆኝ ነበር እሱ ግን አትጨነቂ ዱአ ብቻ አርጊ እርሱ ፈልጎኝ ይመጣል ይለኛል
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
አይዞን ሁሉም አላፊ ነው ጤና ካለ ነገ የተሻለ ነው
@husukiya7969
@husukiya7969 2 жыл бұрын
ታድለህ
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 2 жыл бұрын
እኔም ጨንቆኝ ኢጃዛቤት ነኝ ስራ አጥቼ አላህ ረዝቃችንን ያቅርብልን ያርብ
@sumeyatube4455
@sumeyatube4455 2 жыл бұрын
አብሽር በይው
@hikma5590
@hikma5590 2 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ስራዬ ብሎ የማይከታተል የምር ቀረበት ። ጀዛከላህ ኸይር የአላህ ስሞች በቁርዐናዊና ሀዲሳዊ ማስረጃዎች እንዲሁም ደስ በሚሉ ታሪኮች ሲቀርብ ደስ ሲል አላህ ሆይ የሚገባህን ያህል አላወቅንህም ለዚህም ምህረትህን ለግሰን
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ 🌷
@Asd-xq4wu
@Asd-xq4wu 2 жыл бұрын
አህሌ ውስታዝ ፍትህ ፍትህ ትላንትና ይተቸገር የሚረዱ ትላንት እና መስጊድ ሲስሩ የነበር ዛሬ ፍትህ አተው ተቸግረው ለሚስቃዩ ወንድም እህቶቻችን። ሌላው ቢቀር በዱዋ እሩዋቸው
@mominamomina1142
@mominamomina1142 6 күн бұрын
ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@didy898
@didy898 2 жыл бұрын
አህሌን የኛ ምርጥ ኡዝታዝ እና ጋዜጠኞቻችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@zeynebedris5561
@zeynebedris5561 2 жыл бұрын
ማሻዓሏህ ዑስታዙና እድሜና ይስጥልን ጀዛክሏሁ ኽይረን እናመስግናለን ማሚና ሁሴኑም በጣም እናመስግናለን።
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 9 ай бұрын
አላህ ለሁላችንም መልጋም እርዝቅ ይክፈትልን አገራችንን ሰላምያድርግልን ኡስታስ እድሜና ጤና ይወፍቅህ
@dawedtube6653
@dawedtube6653 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዚ ባሁን ሰአት የሚስፈልግ ትምህርት አላህ ሪዝቃችንን ይክፈትልን
@semirafozy3947
@semirafozy3947 2 жыл бұрын
ሱብሀነላህ!ኡስታዝን እየሰማሁ አላህ በህይወቴ የሰጠኝን ፀጋዎች ሳስብ ቆጥሬ እንደማልጨርሳቸው ተገነዘብኩ። የእውነት የሚገርም ስሜት ነው የተሰማኝ። ለካስ ማመስገንና መደሰት ያልቻልነው አላህን በቅጡ ዋወቅ ተስኖን ኖሯል ከአላህ ጋር የምታስተዋውቁን ወንድሞቻችን አላህ ይውደዳችሁ 💖
@user-yq7oc2co4t
@user-yq7oc2co4t 2 жыл бұрын
መዙማውው???
@mohammedawelhassen4393
@mohammedawelhassen4393 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ በሪዝቁ ጀነት ይዎፍቅህ
@kamarnasser7167
@kamarnasser7167 2 жыл бұрын
አቀማመጣቹ አህላቂቹ ኑራቹ የትኛውልበል ጀሊሉ ይጠብቃቹ 💯💯👍
@mesalih8063
@mesalih8063 2 жыл бұрын
ፍትህ ያረብ ለሳኡድ እስረኞች
@zedtube5574
@zedtube5574 2 жыл бұрын
አላህ በአዱኒያም በአኼራም ይመንዳችሁ ወላሂ ቃል የለኝም፣
@zedk2729
@zedk2729 2 жыл бұрын
ኢንሻ አለህ ቃጣይ በጉጉት እንጣብቃለን ጃዛኩመለህኸይር
@hassanendries9002
@hassanendries9002 2 жыл бұрын
Meshalha Alha Austaz Bediru
@rabiyakedir6836
@rabiyakedir6836 2 жыл бұрын
የህ ናችሁ የኡመተል ሙሀመዲ አሏህ ይወፍቀን እዱንያ ወል አኽራ
@camilatamam4678
@camilatamam4678 2 жыл бұрын
Ya allah ya arezaku antew sefa argln rzkachnn behalal
@Makiya-balay
@Makiya-balay Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@alaweyaseid3549
@alaweyaseid3549 2 жыл бұрын
ውስታዝዬ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናህ ጋ ይስጥህ ለአላህ ብዬ እወድሀለው
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርለችሁ ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛኩሙላህ ከይር
@user-go1mg1fl8s
@user-go1mg1fl8s 2 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝና አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን በሳኡዲ አረቢያ በስር ለሚሰቃዩ ወገኖቻች
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 2 жыл бұрын
ወላሂ ጥሩ ትምህርት ነው መሻ አላህ ግን እናንተም ብዙ ተመልካች ለማግኘትና የእኔ ቢጤው ለማታለል ነሽዳ በሙዚቃ ሀራም እሪዝቅ መሆኑን ተረድታችሁ የሙዚቃው መሳሪያ ይቅርና በድምፅ ብቻ አቅርበየ አደራ እኛንም ወንጀል ውስጥ አታስገቡን
@user-zo1sg6jd5l
@user-zo1sg6jd5l 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ውዴቼ
@hsbsnsns526
@hsbsnsns526 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-qz5ne8ov4w
@user-qz5ne8ov4w 2 жыл бұрын
አላህ ኸይር ነገር ሁሉም ይወፍቀን
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አለህ ይጨምርላቹ ድምቀቶች አጓጊ ነው አንቀፆች ከምርጡም መሀል ምርጥ አላግ ግንዛቤውን ይስጠን
@kerima8321
@kerima8321 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ahmedoumer1730
@ahmedoumer1730 2 жыл бұрын
አላህ ያግራልን ፣ ያረብ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 2 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ያጋሊ!! እውነት ነው እዝነቴን ችሮታየን ለማን አደርገዋለሁ ያረቢ ለከል ሀምድ።
@fatiyahassan4169
@fatiyahassan4169 2 жыл бұрын
Masha allah jazakumallah hayer ustaziiii
@hananmulatu6464
@hananmulatu6464 2 жыл бұрын
ማሻላህ ጃዛኩም አላሄር
@user-vj8re8yp7g
@user-vj8re8yp7g 2 жыл бұрын
የአላህ ኒኢማ አያልቅበትም ያረቢ በጥበቡ ለኛ የሚበጀንን አንተው ወፍቀን ያረቢ
@abubekersuleyman3177
@abubekersuleyman3177 2 жыл бұрын
በርቱ ማአሻአላህ ቁጭ ብዬ ሙሉውን እየሰማው እና ኢንስፓየር እየረገኝ ነው ደስ ሚል ውስጣዊ ሰላም እና ደስታ ተስፋ ልበ ሙሉነት ጥንካሬን ውስጤ ላይ እየፈሰሰ ነው
@user-kd5cy1sc3p
@user-kd5cy1sc3p 5 ай бұрын
Mashalah
@user-zp4rh7lp3y
@user-zp4rh7lp3y 3 ай бұрын
Alah yetebekachu
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 2 жыл бұрын
Subehane allah 💞 Subehane allah 💕 Subehane allah 💕 Alhamdulillah Ale Nimetel iselame 🙏 🤲 💙 💖 Alhamdulillah Aneten Lesetene getaaaa ustaze bedru 🙏🤲💕💕💕👏
@jemalhusen9635
@jemalhusen9635 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላሂ ሶሉ አላ ነቢ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa Жыл бұрын
Subanh Allah
@meryemmeryem2920
@meryemmeryem2920 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ያጀማ ማሻላ ደስ የሚል ዳዋ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስቹ እኛም ሰምተን የምንጠቀም ያድረገን ሀገራችን ሰላም ያድረግልን ኢንሻላ ፖረት 3 እንጠብቃለን
@madinaahmad5384
@madinaahmad5384 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይር ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አሏህ ይጠውል ኡምርክ ኡስታዝና
@yanebsietepillah3681
@yanebsietepillah3681 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን አላህ ይጠብቃችሁ ሰላምችሁ ብዝት ይበል ውድ ኡስታዞቻችን እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@user-hm6lg2cc3x
@user-hm6lg2cc3x 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@farhasaid5114
@farhasaid5114 2 жыл бұрын
Masha Allah Allah yichemirlachu
@user-gv6ww7jw9c
@user-gv6ww7jw9c 2 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله❤🌹👍
@sikosilo4042
@sikosilo4042 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥትምህርት ነው
@yajebahbab9980
@yajebahbab9980 Жыл бұрын
You are changing our life
@KediyTube885
@KediyTube885 2 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 2 жыл бұрын
★★★
@user-qu4cy4kv2l
@user-qu4cy4kv2l 2 жыл бұрын
ማሸአለህ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጣብቃቹ ምርጦች
@user-zm9wr6wg3h
@user-zm9wr6wg3h 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን ፍትህ
@user-kd5cy1sc3p
@user-kd5cy1sc3p 5 ай бұрын
Mashalah 3:17
@seyanur5398
@seyanur5398 2 жыл бұрын
Mashallah allah edmiyachu yarzmew
@user-lg5bp1wh1y
@user-lg5bp1wh1y 2 жыл бұрын
አህለንን ኡስታዝ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አሠላም አሊኩም ወራሕመቱላሒ ኸበረካቱ
@Fafi807
@Fafi807 2 жыл бұрын
መሻአላህ 😍😍 ጀዛኩም አላህ ሀይር
@JemilUmer-ou6zn
@JemilUmer-ou6zn 3 ай бұрын
wellahi eskezare alemayet ysestegnal my all❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-og7xv1kl4x
@user-og7xv1kl4x Жыл бұрын
ዱአ አርጉልኚ ልቤን ከአላህ ጋር ማስተሳሰር አልታልኩም በአላህ ይዠቹሀለሁ ዉስታዜ ልቤ አላህ ፍቅር እዴወድቅ ሰላትነም ቋሚ እዲያረግልኚ
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 2 жыл бұрын
👍ላይክና ሼር አርጉ ያጀማ ጋደኛቹን ተጣሩ
@sgge1138
@sgge1138 2 жыл бұрын
ያረብ ያረብያረብአሚንአሚን
@yesewneger7519
@yesewneger7519 2 жыл бұрын
Mashallah 🥰
@user-hp6gl5ne2g
@user-hp6gl5ne2g 2 жыл бұрын
MashaAllah
@susususu586
@susususu586 2 жыл бұрын
Wa wr wb jzakllah wud ustazoch allah yanurllin
@medinajemal2433
@medinajemal2433 2 жыл бұрын
ustaz welcome!!
@imransherif555
@imransherif555 Жыл бұрын
Subhan Allah, Jazakumullah khairan for imparting a knowledge of divine revelation and the glory of Almighty Allah.
@user-od5gk7ue4q
@user-od5gk7ue4q 2 жыл бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሚንበሮች
@user-hm6lg2cc3x
@user-hm6lg2cc3x 2 жыл бұрын
ماشا الله تبارك الله جزاكم الله خير ا 🌷🌷🌷🌷🎋🎋🛍🛍وقول رب زد ني علما 🛍🛍🛍🛍
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
አህለንን ወሰህለን 💘
@mdmuzhid5663
@mdmuzhid5663 2 жыл бұрын
💞💞💞💞💞👍👍👍
@emanyosef4931
@emanyosef4931 2 жыл бұрын
Subhanallah yen semeto lebu ylerrra see wallahe erasun mafateshe albet.
@shitushifa54
@shitushifa54 2 жыл бұрын
الله يحفظك حبيبي 😍
@user-gp9cj9fx1b
@user-gp9cj9fx1b 2 жыл бұрын
አህለን
@aminathamzaahmed2850
@aminathamzaahmed2850 2 жыл бұрын
አህለንዉሰታዜአለን
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 2 жыл бұрын
ተመልካች የት ነው ቢላ
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም በዬቀኑ ይቅረብልን
@doc7530
@doc7530 2 жыл бұрын
Bedr🥰🥰
@user-zp4rh7lp3y
@user-zp4rh7lp3y 3 ай бұрын
Bemen legletewu
@taibahtaibah7776
@taibahtaibah7776 2 жыл бұрын
ግን የህሁላ ተመልካችእያለ ላይክግን የለም የህማለት የሌላ ሀይማኖትናቸዉ ተከታይማለት በኪል ሁላ ላይክአርጉ
@user-si9mu5qi9h
@user-si9mu5qi9h 2 жыл бұрын
ያኣሏህ አንተ ረዛቅ እረዝቀን
@user-zw2ke8xh8z
@user-zw2ke8xh8z 2 жыл бұрын
ማሸአለህ
አስ ሰላም ||ኸሚስ ምሽት ||ሚንበር ቲቪ
32:31
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 8 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 151 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 8 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 21 МЛН
የሙስሊሞች ፈተና || በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
45:44
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 20 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 18 МЛН
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 1,8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН