"የትዳር ህይወት" በኡስታዝ ዓዲል አህመድ ሸሪፍ በአልዒምራን ኢስላማዊ ትምህርት ተቀቋም ኡስታዝ

  Рет қаралды 15,258

Al imran "cmc"islamic institute

Al imran "cmc"islamic institute

3 ай бұрын

t.me/alimranislamic➡️ ይህ የአል-ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል
➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ
➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች
➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል።
ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ።
t.me/alimranislamic
የትዳር ሕይወት 14 ነጥቦች
ዘወትር እሮብ ከመግሪብ እስከ ዒሻ በአባድር መካኒሳ መስጂድ በ ኡስታዝ ዓዲል አህመድ ሸሪፍ ከሚቀርብ ደርስ ላይ የተወሰደ
አስር ነጥቦች ለባልየው
• ሚስቱን ይወዳል።
• ከሚስቱ ጋር ይጫውታል ይቃልዳል
• ሚስቱን ይረዳል(ያግዛል)
• ለሚስቱ ታማኝ
• ሚስቱን ያከብራል።
• ሚስቱን ያስተምራል።
• ለሚስቱ ይዋባል
• ሚስቱን ይችላል(ይታገሳል)
• በሚስቶች መካከል ፍትሃዊ ነው።
• ሚስቶቹን አይመታም።
አራት ነጥቦች ለሚስት
• መታዘዝ
• መታመን
• ደስታውን መፈለግ
• ፈቃዱን መፈለግ
የመካኒሳ አባድር መስጂድ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ ። ከታች ያለውን ሊንክ ለወዳጅዎቾም ሼር ያድርጉ👇👇👇
t.me/abadir_mosque
t.me/abadir_mosque

Пікірлер: 109
@malikaabdulkarim5885
@malikaabdulkarim5885 3 сағат бұрын
آمین
@REHAM.1r
@REHAM.1r 3 ай бұрын
😭😭😭 ለኔስ ትዳር ስቃይና ለቅሶ ሁኖብኛል እህቶቸ አላህን ፈርቶ ሀቃችሁን የሚጠብቅላቹ አላህ ይወፍቃቹ
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 2 ай бұрын
😢❤አሚን ያረብ🤲
@mohammedamin-official2148
@mohammedamin-official2148 2 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን አሏህ ኸይር ያርግልሽ
@fatima1865
@fatima1865 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw 2 ай бұрын
አሏህ ያስተካክለው ሀቢበቲ
@SadiSadina
@SadiSadina 2 ай бұрын
Allah hayatacun yarezmwe ustazacen
@munanasir1654
@munanasir1654 3 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ዑስታዝ አላህ ይጠብቅህ❤
@abasabrar9965
@abasabrar9965 3 ай бұрын
كلام نبع من القلب👌 حفظه الله وطول عمره❤
@rametomohemmed8283
@rametomohemmed8283 3 ай бұрын
ኡስታዛችን አለሀ ይጠብቆት
@user-ik7mx1dn1s
@user-ik7mx1dn1s 3 ай бұрын
ሰ አ ወ
@shmelsshma9993
@shmelsshma9993 3 ай бұрын
ረጅም ሀያት አላህ ይጠብቃቹ
@HemmjKhguu
@HemmjKhguu 2 ай бұрын
ጀዛኩምላኽ,ኸይረንጀዛ,እዉነትነው
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ❤❤❤
@user-xy4de3lx8i
@user-xy4de3lx8i 3 ай бұрын
ماشاء الله جزاك الله خير
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw 2 ай бұрын
ሀያት ሸይሁና ወሏሂ ከላማችሁ ለቀልብ መድሀኒት ነው ተናፍቃችሗል ኡስታዙና😊
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 3 ай бұрын
ያ ዓላህ እንደዚህ ሃይማኖት ሃይማኖት የሚሸቱ ኡስታዞችን በሁሉም ሃይማኖቶች አብዛልን። !
@user-sk9gb1xj8m
@user-sk9gb1xj8m 3 ай бұрын
አሚንንንንንን ያረብ🤲🤲🤲ከድርሱ የሰለዎቱ ሱብሃን አላህ ማሻአላህ ነው ኡስታዙና ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@mensurseid7851
@mensurseid7851 3 ай бұрын
አላህ ኡስታዛችንን ይጠብቅልን ያቆይልን❤❤
@user-cu6wv4by5f
@user-cu6wv4by5f 3 ай бұрын
አሚንንንንንን ያረበ ጀዛኩም አላህከይር ዱኣርጉልን ትዳር ቆይቶብኛል አሁን ላገባዝግጁላነኝ አላህ እዳሳካልኝ በዱአችሁ አስታወሰኝ እህት ወድሞች።
@Rabeah-zn8gp
@Rabeah-zn8gp 3 ай бұрын
አላህ አላህን የመፈራውን ይወፍቅሽ ይወፍቀን
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 3 ай бұрын
አላሁመሶሊአለሙሀመድዋላአለሙሀመድ ከመሶለይተአለኢብራሂምዋላአለኢብራሂምኢነከሀሚዱንመጂድ ሙባረክአለሙሀመድዋላአኢሙሀመድ ከመባረክተአለኢብራሂም ዋላአለኢብራሂም ኢነከሀሚዱንመጂድ❤❤❤❤ሰለላሁአለሙሀመድ
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 3 ай бұрын
ዓላህዬ ! እንደዚህ ሃይማኖታችንን ሰብዕናችንን የሚገነቡ ጥቅማጥቅም የማያታልላቸውን ዑስታዞቻችንን ዕድሜያቸውን አብዛልን እነሱን እንኳን እየሰማን ቀልባችንና ሀገራችን የሚያረጋጋልን ጨማምርልን!
@AnwarHussen-hx1hw
@AnwarHussen-hx1hw 3 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ያ ረበል አለሚን
@amaamm3273
@amaamm3273 3 ай бұрын
❤❤jezakelah ustazuna
@zekiya7868
@zekiya7868 3 ай бұрын
selelahu aleyihi woslem❤❤❤
@kedirmencha
@kedirmencha 3 ай бұрын
ተወዳጅ ኡስታዝ ❤
@HalemaKsa
@HalemaKsa 3 ай бұрын
🎉ሱላአልስሁአለእሂዋሳላም❤
@fnfdkjj5930
@fnfdkjj5930 3 ай бұрын
ዋው ماشا ء الله በጣም የሚያምርዩአ
@emaneman4768
@emaneman4768 3 ай бұрын
አሚን ያርብ
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 3 ай бұрын
በተለይ በአረቡ አለም ስለትዳር ያለን አመለካከት በጣም ወድቋል ተጋቡ ተፋቱ ሆነ ሁሉም ብር ጋ ሆነ ፎከሱ ለትዳር ክብር ሠቶ ቀጥ ያለ ቀሊል. ነው አላህ ይዘንልን ያረብ
@fatima1865
@fatima1865 3 ай бұрын
አወን ሱባሀን አላህ መገን ግዜአችን
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 3 ай бұрын
እህቶቸአወ ግንበተለይሳዉድየምትኖሩልጆች እራሳችሁንጠብቁ ለወዶችልባችሁንምሆነብራችሁን አትስጧቸዉ እባካችሁከሆነወዳማልቀስአያዋጣችሁም
@mohammedamin-official2148
@mohammedamin-official2148 2 ай бұрын
አሚንንንንን ምናገባውንም ሰው በደንብ እየመረጥን ከሁሉ ነገር በፊት ግን ዱዐና ሙሉ ለሙሉ ዝግጁነት ይፈልጋል ያአህባቢ
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 3 ай бұрын
ጀዛከአላህ ኡስታዛችን
@user-ik7mx1dn1s
@user-ik7mx1dn1s 3 ай бұрын
ጀዛካለሁኸይር
@emaneman4768
@emaneman4768 3 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@user-vd3dv3cp4j
@user-vd3dv3cp4j 3 ай бұрын
Amiin
@REHAM.1r
@REHAM.1r 3 ай бұрын
جزاك الله خيرا صلى الله عليه وسلم
@thaiwathaiwa6252
@thaiwathaiwa6252 3 ай бұрын
ሱለላሁአለይሂወሰለም ማሻአላህ ኡስታዝ አላህይጠብቃቹህ ጀዛኩምአላህኸይራ
@ruqyafeke755
@ruqyafeke755 3 ай бұрын
jzakumulah hayer amiiiiiiiiin yarbbbbb
@user-ik7mx1dn1s
@user-ik7mx1dn1s 3 ай бұрын
አሜንንንንንያረብ
@rahamarahama9670
@rahamarahama9670 3 ай бұрын
አሚን አላህመአሚን ያረቢ
@abduselamibrahim6471
@abduselamibrahim6471 3 ай бұрын
አላህ ትዳር ይወፍቀን ❤
@user-vd7uo6zv6s
@user-vd7uo6zv6s 3 ай бұрын
Shukren . Allah tena Ina hayat .kemetfo nege ytebqachu
@JaharaJahara-zg9ym
@JaharaJahara-zg9ym 3 ай бұрын
saw saw saw
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 3 ай бұрын
ሡለላህ አለወሠለም
@ibnsultan9835
@ibnsultan9835 2 ай бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا
@user-rs9ld6vm6f
@user-rs9ld6vm6f 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ዉስታዝ
@AnwarHussen-hx1hw
@AnwarHussen-hx1hw 3 ай бұрын
ማሻ አሏህ።ጣfaጭ የሆነ ደርስ ነው ስለziህ አሏህ(ሱ.ወ.) በሰማነው ተጠqaሚ ያድርገን
@CalmGiraffe-vw7tn
@CalmGiraffe-vw7tn 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላ ሕይጠብቅችሁኡስታዦቻችን
@user-bc4rd5ng4r
@user-bc4rd5ng4r 3 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-ik7mx1dn1s
@user-ik7mx1dn1s 3 ай бұрын
ኡሥታዝ በሰማነው የምንጠቀምያድርገን ያረብ
@MubHub-de4sd
@MubHub-de4sd 3 ай бұрын
حفظكم الله ورعاكم يا رب
@waskan-tj2hu
@waskan-tj2hu 3 ай бұрын
አላህይጠብቅህ
@nekatderbie7478
@nekatderbie7478 3 ай бұрын
Mashaalah alahum barik Ye ustaz adel sele remedan adadis ders lekekuln❤❤❤
@sedera9768
@sedera9768 3 ай бұрын
Mashallah jzk
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 3 ай бұрын
አላህ የሴት ገዘብ የማይፈልገውን አላህን የሚፈራ የሚስቱን ሀቅ የሚጠብቀውን ይወፍቀን ኢንሻ አላህ🎉🎉🎉🎉
@user-vr3oc9yt2c
@user-vr3oc9yt2c 2 ай бұрын
አሚን አችም ሂጃብ ለባሺ ቁርአን ያከተምሺ ሁሉን ያሟላሺ ሴት ያርግሺ
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 2 ай бұрын
@@user-vr3oc9yt2c ኢንሻአላህ
@user-ck2of8wo1p
@user-ck2of8wo1p 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርለዎት
@fikriyarahmeto8572
@fikriyarahmeto8572 3 ай бұрын
jezakumulah ustaz hayatt❤❤❤
@user-ji6mq2ck5m
@user-ji6mq2ck5m 3 ай бұрын
ማሻአላህ የድምፅ ጥራት በዚው ይቀጥል
@user-mw7tv4vx9y
@user-mw7tv4vx9y 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህይወፍቀን በዱአኡትርሱኝ
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 3 ай бұрын
ያረብ።በትደርደሰታሰን😢
@user-qf1if9yv6l
@user-qf1if9yv6l 3 ай бұрын
masha allah
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 3 ай бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን በሠማን የምንጠቀም የምንተገብር ያድርገን ያረብ ሴትም የባሏን ሀቅ የምጠብቅ ወንዱም የሚስቱን ሀቅ የሚጠብቅ ያድርገን ያረብ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@user-bj7un1eu7i
@user-bj7un1eu7i 3 ай бұрын
ሡለላህ አለይሂ ወሠለም ጅዛኩምሏህ ኽይር
@aalmoqbli
@aalmoqbli 3 ай бұрын
አሚንያረብ
@RaniyaMohammed-hy5ij
@RaniyaMohammed-hy5ij 3 ай бұрын
Jezakumullah ustaz 🫶
@user-us7xo5do3l
@user-us7xo5do3l 3 ай бұрын
ماثا الله🥰🥰📚🦋
@user-fo1nq7kh3c
@user-fo1nq7kh3c 3 ай бұрын
Mashaallah ustazye ketlubet wellahi betam yamral inshaallah bzu enyebkalen
@user-zi3cf3ti4n
@user-zi3cf3ti4n 3 ай бұрын
ኡሥታዛቺን አላህ ይጠብቅህ
@umerredwan9443
@umerredwan9443 3 ай бұрын
حفظك الله يا سيدي
@QuibUhbb-dg1zl
@QuibUhbb-dg1zl 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-pm8ro9jp3j
@user-pm8ro9jp3j 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤👍👍
@user-vd3dv3cp4j
@user-vd3dv3cp4j 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-vr3oc9yt2c
@user-vr3oc9yt2c 3 ай бұрын
እኔ ወላሂ የሴት ገዘብ አል ፈልግም ያረብ ልብ ይስጠን 💔💔💔💔💔
@aalmoqbli
@aalmoqbli 3 ай бұрын
ማሻአላህ
@ahmedhassen9797
@ahmedhassen9797 3 ай бұрын
ኡስታዛችን ሀያትትትትትትት
@user-hc4vb5jx3i
@user-hc4vb5jx3i 3 ай бұрын
Hayat hayat
@ismaielshamsu8193
@ismaielshamsu8193 3 ай бұрын
حيات❤❤
@HabibeFerja
@HabibeFerja 3 ай бұрын
Hi❤❤
@FedilaRisala
@FedilaRisala 3 ай бұрын
Amiin amiim amiiin ustazuna sheykhuna allah ytebkln wellahi yeyemenau enst tarik lebn nektotal Leallah blachu ustaz adiln ltagenagnugn tchlalachu betam felgiyachew new enesun magneget efelgalehu leallah blachu tebaberugn jezakumullahu kheyren
@user-xf6qp9qr7l
@user-xf6qp9qr7l 3 ай бұрын
አሏህ ልብይሰጠን እሷ መቸመረሀባአለን እደትእንሁን
@user-su3bh3rg6t
@user-su3bh3rg6t 3 ай бұрын
hayaaaaaat ustazachin
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 3 ай бұрын
መሸአላአህይቹሩሉሁ👍
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 3 ай бұрын
❤️
@selahkemal-hg1nf
@selahkemal-hg1nf 3 ай бұрын
Hayaaaat❤
@user-rz8mk1fo5t
@user-rz8mk1fo5t 3 ай бұрын
ماشيالله
@user-nu6rt3bx7m
@user-nu6rt3bx7m 3 ай бұрын
🙏🏻
@user-uj3nt9dd7r
@user-uj3nt9dd7r 3 ай бұрын
ustaze adel regem hayat ke afeyagare allah yesetote
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 3 ай бұрын
ያረብበትድርደስታይስ😢
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 3 ай бұрын
አማንን
@elhamyakob1316
@elhamyakob1316 2 ай бұрын
Ustaz ALLAH mendahen kef yadrgeleh tlq temhert Dawa nw bezuwoch yetznagubt ngr nw betely ye mist haq ..bezu gize miweraw sele bal haq becha nw
@user-vr3oc9yt2c
@user-vr3oc9yt2c 2 ай бұрын
ትዳር ሀያቱን ለሀያት ነው❤
@sirajmohammed7431
@sirajmohammed7431 3 ай бұрын
Alhiya ragimi edima yisetilin la ustazachni
@ziletzilet
@ziletzilet 3 ай бұрын
እረ ባአላህ እዴት አድርጌ ዳውሎድ ላድርገው
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 3 ай бұрын
ስልጣን ለምንድነው የሚፈለገው? ከኋላው ገንዘብ ስላለው ብቻ ነው። የሰው ልጅ የስልጣንን ክብደት ቢያውቀው ኖሮ አንበሳን እንደሚፈራው ይፈራው ነበር! ይህንን መልዕክት በሙስሊሙ ስም በኮሚቴና በየመጅሊሱ ለተወሸቁ የሙስሊሙን ጉዳይ በፖለቲካ ለሚወሽቁ አድርሱልኝ ።
@user-gv4gs4wv3p
@user-gv4gs4wv3p 3 ай бұрын
👍👍👍👍📖👍📖👍📖👍📢📢📢📢
@amaamm3273
@amaamm3273 3 ай бұрын
❤❤jezakelah ustazuna
@amaamm3273
@amaamm3273 3 ай бұрын
❤❤jezakelah ustazuna
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 3 ай бұрын
ሳህ
@amaamm3273
@amaamm3273 3 ай бұрын
❤❤jezakelah ustazuna
@AnisaSherefedin
@AnisaSherefedin 3 ай бұрын
ጀዛከሙላህ ኸይር እዳተ በተርቢያ የሚደክም ያብዛልን
@amaamm3273
@amaamm3273 3 ай бұрын
❤❤jezakelah ustazuna
ሐጅ በማን ላይ እና እንዴት ግዴታ ይሆናል? || የዊላዳው ለይል ክፍል 13
1:03:31
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 4,9 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 23 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 4,9 МЛН