No video

Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 88 - The Wisdom of Listening and Reflection

  Рет қаралды 30,804

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom in a 100 day maraton. #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube

Пікірлер: 177
@tigestbogale4873
@tigestbogale4873 8 ай бұрын
ጥቂት ቃልን የሚናገር አዋቂ ነው፥ መንፈሱም ቀዝቃዛ የሆነ አስተዋይ ነው። (ምሳሌ 17:27) በቃል ብዛት ውስጥ ኃጢአት ሳይኖር አይቀርም፤ ከንፈሩን የሚገታ ግን አስተዋይ ነው። (ምሳሌ 10:19) እንድናስተውል እግዚአብሔር ይርዳን ተባረክ ዶር ምህረት 🙏
@user-yy2nm1dc2f
@user-yy2nm1dc2f 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ እርዳን።
@samymulu7110
@samymulu7110 8 ай бұрын
አብዛኛው ሰው እኮ መስማት አይችልም:: ጌታም እኮ ለዛ ነው "ጆሮ ያለው ይስማ" የሚለው:: ቆንጆ መልክት ነው❤
@redeateberedo3096
@redeateberedo3096 8 ай бұрын
“ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤” - ያዕቆብ 1፥19 ዶክተር ምህረት መፅፈፍ ቅዱስም ለመስማት ለማድመጥ እንድንፈጥን ይመክረናል በእውነት ትልቅ ጥበብ ነው እንድናስተወል ጌታ ይርዳን ተባረክ!!!
@temesgenteklemariam9134
@temesgenteklemariam9134 8 ай бұрын
Wow! what a lesson! I am grateful to you, Dr. Mihret, for consistently sharing your wisdom. Today's wisdom on my part is the best and if we heed to it will change ourselves and our environment around us. Thank you very much!.
@wasstenaanetteneh3722
@wasstenaanetteneh3722 8 ай бұрын
ከመናገር መስማት ይሻላል አለ ቅዱሱ መፅሀፍ❤❤
@Via-Jesus-to-heaven
@Via-Jesus-to-heaven 8 ай бұрын
Good to c u Dr. Mihret in such wisdom packed speech and there is nothing inspirational than to c a once young Mihret becoming a blessing to the nations. One of the wisdom you clearly display is seen in that you release a 10 to 15 minutes short video as This will transform most to a listening habit. This is Zekarias Mebrahtom if u remember me before 30 yrs ago. God bless you
@aleneasefa314
@aleneasefa314 8 ай бұрын
1ኛ ሳሙኤል 15 22፤ ሳሙኤልም፦ በውኑ የእግዚአብሔርን ቃል በመስማት ደስ እንደሚለው እግዚአብሔር በሚቃጠልና በሚታረድ መሥዋዕት ደስ ይለዋልን? እነሆ፥ መታዘዝ ከመሥዋዕት፥ ማዳመጥም የአውራ በግ ስብ ከማቅረብ ይበልጣል።
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 8 ай бұрын
"እንድንዳማመጥና እንዲናዳምጥም እግዚአብሔር ይርዳን::"🙏 "ተባረክ::" ዶክተር ስለ ምክርህ በጣም እናመሰግናለን::"❤👍
@yaredabebe6123
@yaredabebe6123 8 ай бұрын
.....እሳት ላይ የተጣደ ነገር ሰማ ማለት በሰለ ማለት አይደልም.....በእውነት እጅግ በሚገባን በቀላሉ ልንረዳው በምንችል ምሳሌዎች ስለምትሰጠን ትምህርት እግዜር ይስጥልን ዶክተር
@deboamare5171
@deboamare5171 8 ай бұрын
😮😮በጣም ገባኝ❤
@haniyetenbi8181
@haniyetenbi8181 8 ай бұрын
እንኩዋን ደህና መጣህ ዶ/ር ምህረት ስለምትሰጠን የጥበብ ትምህርት እናመሰግናለን::
@KalkidanWubishet1
@KalkidanWubishet1 8 ай бұрын
Thank you. Dr
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 8 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው ይህ የብዙዎቻችን ችግር ነው እኔም ለራሴ እየሰማሁ ነው ወይስ እያዳመጥኩ ነው ብዬ እጠይቃለሁ:: ማረገገጫዬ የሰማሁትን ማድረግ መተግበር አ ስችል ብቻ ነው::
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 8 ай бұрын
እናመስግናለን
@user-fl6xn9kj3u
@user-fl6xn9kj3u 8 ай бұрын
sitebkih neber well come
@TsionAbeute
@TsionAbeute Ай бұрын
ዶክተር በትምሕርትህ ከሚጠቀሙት ሰዎች አንዷ ነኝ እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለው በእግዚአብሔር ፀጋ የበረታህ ሁን ሁል ጊዜም ለሰው የምትሰጠውን መልካም ነገር አትታ ተባረክ ይብዛልህ አመሰግናለው በርታ
@nomore9500
@nomore9500 8 ай бұрын
ዶ/ር እጅግ ወሳኝ የሆነ ሀሳብ ነው እንደ እድል ሆኖ ማህበረሰባችን ትምህርት ቤቶቻችን መናገርን ብቻ ግብ አድርጎ ቀርጾናል እንዴት ማዳመጥ መቼ መናገር እንዳለብን አላስተማሩንም ይሄን ማታጣችን ዛሬ ላይ አገራችን ላይ የተፈጠረው ሁሉም ሰሚ ጠፍቶ ተናጋሪና ተበዳይነት ስሜት እንዲሰማው እርጎናል
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el 8 ай бұрын
Yes i will be the one bemadamet zuria lemiseraw program bedenb astawesehalew yegna mekari! Amen esu fetari yrdan!
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 8 ай бұрын
የማዳመጥ እጥረት ፣ እንዲሁም መድረኩን በቁጥጥር ስር በማዋል ለሌሎች እድል መንፈግ ከፍተኛ ችግራችን ነው!! ብዙ ማዳመጥ ጥቂት መናገር ብልህነት ነው !! ዶ/ር አመሰግናለሁ❤❤
@endunahi4546
@endunahi4546 8 ай бұрын
Your council itself is a healing! Tebarek wendme.
@awekeendalew3911
@awekeendalew3911 8 ай бұрын
Thanks 🙏🙏🙏🙏
@sabamessele8084
@sabamessele8084 8 ай бұрын
Thank you so much 🙏 Dr Mehert you are really great Trainer.
@nishantesfaye9637
@nishantesfaye9637 8 ай бұрын
Thank you, Doc
@ebisashifa5699
@ebisashifa5699 8 ай бұрын
Positive thinker is the powerful of result , Never give up so everything you follow dream
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 8 ай бұрын
አዎ ዶክተር የጆሮ እጥረትና ምላስ የበዛበት ዘመን ነው። አሜን ዶክተር የማድመጥ ጸጋ ይስጠን። ❤🙏❤
@concernedcitizensme2503
@concernedcitizensme2503 8 ай бұрын
Thank you for sharing great wisdom. I personally learnent a lot from each episode, Blessings
@seyoumsolomon5627
@seyoumsolomon5627 8 ай бұрын
Wow!... really this is anointed speech...thankyou doctor...i think dat is why God the creator gave us two ears and one mouth...
@simretgetachew5499
@simretgetachew5499 8 ай бұрын
I will try 30 minutes listening challenge for me, from this topic. Thanks a million!! This is an amazing lesson.
@Benjo_12345
@Benjo_12345 8 ай бұрын
Great message Thank you Dr. 🥰
@dawitgetachew4247
@dawitgetachew4247 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ር ምህረት መዳመጥ ስጀምር 100 ቀናት ብዙ መስሎኝ ነበር አሁን ሳያው 89 ቀናት ደርሰናል (ከጥቂት በስተቀር ብዙዎቹን አዳምጨ አለሁ ) እና አድን ነገር የተማርኩት አቅደን ብንሠራ ግዜውን ሳናሰባው የምንፈልገው ግብ ጋር እንደምንደርስ ነው.
@joeendrias186
@joeendrias186 8 ай бұрын
.Thanks so much doc for sharing lesson
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 8 ай бұрын
Thank you so much! ከአፍ የወጣ አፋፍ አንዲሉ ተረጋግቶ አዳምጦ ዝግ ብሎ መናገር ወይም ነጥቡን ብቻ ማውራት መልካም እንደሆነ ተረዳሁ። ተባረክ።
@solomonkebede7748
@solomonkebede7748 8 ай бұрын
ሚገርም ነው ዶ/ር የጊዜው ሐሳብ ነው አመሠግናለሁ🙏🙏#
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 8 ай бұрын
🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@getachewtegegne509
@getachewtegegne509 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ በጣም አሰተማሪ ፕሮግራም ነው ተደራሽነቱ እንዲሰፋ በሬዲዮም ሆነ በቴሌቪዥን የሚሰራጭበት መንገድ እስፓንሰርም ቢሆን ተፈልጎ ቢደረግ እንደ ሀገር ከገባንበት የአስተሳሰብ ውድቀት 100ቀን ብቻ አይደለም 500ቀንም የሚበቃን አይመስልም
@senatadesse7732
@senatadesse7732 8 ай бұрын
አሜን የማዳመጥ እና የመደማመጥ ልቦናን ይስጠን 🙏🏾
@tigistshewaamare5474
@tigistshewaamare5474 8 ай бұрын
Amen amen amen 🙏
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el 8 ай бұрын
The wise listens more!
@meskidafbr.b8845
@meskidafbr.b8845 8 ай бұрын
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 8 ай бұрын
ተባረኽ 😊
@abebabogale
@abebabogale 8 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ስለምክርህ አብዛኞቻችን መናገር እንጅ ማዳመጥ አንችልም በዚህ አቅጣጫ ብዙ ብትለን ጥሩ ነው ። እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 8 ай бұрын
"❤❤❤👍"!!
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 8 ай бұрын
Thank you!
@eyosiUpdate
@eyosiUpdate 8 ай бұрын
Listening is a skill it needs continious practice and consciousness to acquire. Thank you Dr. Mehret
@betiosamo1599
@betiosamo1599 8 ай бұрын
በጣም ማዳመጥ እንዳለብኝ ማሰላሰል እንዳለብኝ ተምሬያለው አመሰግናለሁ
@thanksthe6613
@thanksthe6613 8 ай бұрын
Amen!...Amen!....Amen!!!!
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 8 ай бұрын
❤❤❤ thanks 🙏 Doctor Mehret
@Anumma572
@Anumma572 8 ай бұрын
Amen 🙏 Tbarek Lbona Yesten Fetari
@tigistshewaamare5474
@tigistshewaamare5474 8 ай бұрын
Wow .may GOD help us to lessen each other and our self and our GOD. Thank you 🎉
@AddisKenNew
@AddisKenNew 8 ай бұрын
ዛሬ መቼም ሁላችንም የኔ ችግር ሰንኮፉ ይሄ ነው ብለን መነፅራችንን ወደ ውስጣችን ብቻ የምናይበት የጥበብ ምልከታ ነው ከተዘረዘሩት ሁለት ወይም አንድ ቀጥታ ይመለከተኛል 😊አመሠግናለሁ
@user-hh9yj3iq2q
@user-hh9yj3iq2q 8 ай бұрын
ቅዱሱ መፅሐፍ መናገር እንጂ ማዳመጥ የማይወድን ሰው ሰነፍ ይለዋል 2 ሰነፍ የጥበብን ነገር አይወድድም፤ በልቡ ያለውን ሁሉ መግለጥ ብቻ ይወድዳል እንጂ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ መልእክት ድንቅ ምክር ተወዳጁ ወንድማችን❤❤❤።
@user-qg4km3zo7p
@user-qg4km3zo7p 8 ай бұрын
ዶክተር ምህረት እንወድሃለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-wk6hc7fr8x
@user-wk6hc7fr8x 8 ай бұрын
መልክቶችን የምታብራራበት መንገዴ ግሩም ነው ፈጣሪ እውቀትህን ይጨምርልህ
@maryalem1890
@maryalem1890 8 ай бұрын
Betam enamsegenalen Doctor egzabher yesetelign ❤🙏
@user-rr1uy3be4t
@user-rr1uy3be4t 8 ай бұрын
Fetari ybarkek professor legna lewtatoch sew bmyasfelgen sat ene enderase betam eyerdakegn new beyeknu saladmt alalfm betam yemigerm mnekakat ysemagnal tmhrtn etela neber ahun shtete yegebagnm yemslegnal ena bertuln 👍
@sewmehone1736
@sewmehone1736 8 ай бұрын
የተናገርከው ትክክል ነው ዶ/ር ምህረት እራሳችንን ስንመለከት አፍ ስለተሰጠን ብቻ መናገር ያለብን የመሰለን ጊዜ ላይ ነን ። ነገር ግን ከመናገራችንም በፊት እንዳስተማርከን ለማስተዋል እና ለማሰብም አይምሮ ተሰቶናል ።ፈጣሪ የሰጠንን ሁሉ በጥበብ እንድንጠቀም ይርዳን። እናመሰግናለን መምህር።
@Anumma572
@Anumma572 8 ай бұрын
Yastmaknen degagme madamet efleglhu lzih new.Tbark lenem lbona yesteng
@lulu39
@lulu39 8 ай бұрын
በጣም እራሴን የፈተሽኩበት ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዶክተር🙏👏
@besratasgedom2664
@besratasgedom2664 8 ай бұрын
እየተገረምኩ ነው የምሰማው ፡ በጣም እናመሰግናለን ወድማችን 🙏
@fetenechtadesse4978
@fetenechtadesse4978 8 ай бұрын
መልካም ምክር አመሰግናለው ተባረክ
@wellspringguesthouse8845
@wellspringguesthouse8845 8 ай бұрын
Tebarek dink timihirt new!
@abrhamlema5818
@abrhamlema5818 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እድሜ ይስጥልን!!
@evegebr
@evegebr 8 ай бұрын
Mire geta ytebikih yeni wendimm
@user-yy2nm1dc2f
@user-yy2nm1dc2f 8 ай бұрын
Tebarek. Doctreye.nurelen
@alem8640
@alem8640 8 ай бұрын
Amen Doctor Mehret ameseginalehu
@Lovelywond
@Lovelywond 8 ай бұрын
ድንቅ መልዕክት🙏 🙏🙏🙏
@emebetkebedewakie4304
@emebetkebedewakie4304 8 ай бұрын
ብዙ ማዳመጥ ጥቂት መናገር ይሁንልን!!
@endunahi4546
@endunahi4546 8 ай бұрын
Marvelous! With a smile in my face😅
@WengelKebede
@WengelKebede 8 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ Doctor❤
@dudeslol
@dudeslol 8 ай бұрын
thanks D.r mihiret for all this lessons
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 4 ай бұрын
The legend man.
@blessing7936
@blessing7936 8 ай бұрын
God bless you Dr 🙏
@asfawmeseret4607
@asfawmeseret4607 8 ай бұрын
❤❤❤
@TsegayeAmbo
@TsegayeAmbo 8 ай бұрын
ማወቅ የመጸሀፋን ደግም ማነብነብ ሳይሆን ከምናቀው አንድ መልካም ነገር በመተግበር መኖር ነው !!!!!!
@user-qq9zr9my8z
@user-qq9zr9my8z 8 ай бұрын
Dr geta yebarkeh true temehrt new
@sineduayele6519
@sineduayele6519 8 ай бұрын
ሊደመጥ የሚገባ ድንቅ ትምህርት ነው።ይህ የአብዛኞቻችን ችግር ነው።እግዚአብሔር ይርዳን!!!!!!!!
@nigusewegderes6565
@nigusewegderes6565 2 ай бұрын
Thank you Dr.
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 8 ай бұрын
Thank you dr. Mehret
@genettercha5811
@genettercha5811 8 ай бұрын
That's true thanks 🙏🙏 wee love you 🎉
@omg1820
@omg1820 8 ай бұрын
Thank you Dr. 🙏
@user-lt5pd3jx4w
@user-lt5pd3jx4w 8 ай бұрын
Amen
@SolomonSeyum-ju1sq
@SolomonSeyum-ju1sq 8 ай бұрын
እውነት ነው ይሄ የጌታ ቃል ነው ብሩክ ነህ ጸጋው ይብዛልህ።
@meselechdemessie9190
@meselechdemessie9190 8 ай бұрын
Thank you so much Dr
@robelayalew5813
@robelayalew5813 8 ай бұрын
I thank you!
@habenkahsu
@habenkahsu 8 ай бұрын
Yesew mehert thanks 🙏
@sineduayele6519
@sineduayele6519 8 ай бұрын
ዶክተር አደራ በቃልህ መሠረት ማዳመጥ ላይ ስራልን።ተባረክ!!!!!
@hellenzewdu7179
@hellenzewdu7179 8 ай бұрын
ዶር ምህረት ደበበ መቶ ጥበብን ነው በትግስት ማድመጥ የጀመርኩት እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
@tru3424
@tru3424 8 ай бұрын
Thanks Doctor
@NathyNathanaelManchlot
@NathyNathanaelManchlot 8 ай бұрын
የእኔ takeaways ለማዳመጥ የጎደለን ነገር እንዳለን ማመን እና ማግኘት የምንችልባቸውን ምንጮች ተረጋግተን ማዳመጥ። ስኒያችንን አጉድለን እንንቀሳቀስ። የመደማመጥ እንቅስቃሴ!
@eyerusbb
@eyerusbb 8 ай бұрын
Amen!!! Thank you Dr. Mehret , let God almighty help us to understand the importance of listening. Great wisdom. The word of God even talk about it Prove 1:33 “But whoever listens to me will dwell safely, And will be secure, without fear of evil.”
@ermiaszerihun5422
@ermiaszerihun5422 8 ай бұрын
Thank you Dr ❤
@tsedaytube
@tsedaytube 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@davegov8258
@davegov8258 8 ай бұрын
#Great
@mekedyyacob11
@mekedyyacob11 8 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን ማዳመጥ የምንችል ሰዎች እንድንሆን ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን ማስተዋል ይስጠን🙏
@behwittasew5390
@behwittasew5390 8 ай бұрын
100% በላይ እውነት ነው!!!!ዘመንህ ይባረክ!!
@EleniYacob
@EleniYacob 8 ай бұрын
Whelp me God!
@HDAcademy107
@HDAcademy107 3 ай бұрын
Wow ❤❤
@simonhaile2670
@simonhaile2670 8 ай бұрын
Think you ❤❤❤
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 8 ай бұрын
Thank you
@siforamamo7724
@siforamamo7724 8 ай бұрын
ሁሌም ማዳመጥ😍😍😍
@aleble4752
@aleble4752 8 ай бұрын
አዎ መደማመጥ በስፊው ሊሰራበት ይገባል እናስታውስሀለን
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 68 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 10 МЛН
Dr Mehret Debebe Mindset - The Soft Power of TRUST - Part 1
28:07
Dr Mehret Debebe Mindset - Stress Management Part 1
35:00
MindseTube
Рет қаралды 181 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 68 МЛН