Dr Mehret Debebe - 100 days 100 Wisdoms - Day 24 - ራሴን እንዴት ልቀይር?

  Рет қаралды 30,648

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

In this session we will reflect on one of the key elements of personal development and Mindset Change, self transformation. #DrMehretDebebe, #PersonalDevelopment #SelfChange #mindsetmatters #mindset

Пікірлер: 108
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 10 ай бұрын
ይገርማል! ሳይሰለች፣ ሳይመር የሚወሰድ መድሃኒት ብዬዋለሁ ዶ/ር ያንተን ምክሮች፤ ተባረክ። እኛንም/ እኔንም ጥበብ ሰሚ ብቻ ሳንሆን/ሳልሆን ተግባሪም እንድንሆን/እንድሆን እግዚአብሔር ይርዳን/ይርዳኝ እላለሁ። አሜን አትሉም!?
@asterwarga14
@asterwarga14 10 ай бұрын
Amen 🙏
@user-bg3ef7nq8k
@user-bg3ef7nq8k 10 ай бұрын
Amen(3)
@user-oz3sj3bn5c
@user-oz3sj3bn5c 10 ай бұрын
Amenn
@Fact12239
@Fact12239 8 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jaufnbRer7K4oHk.htmlsi=PlHqPyXQY95mvcpX
@AmenenMathewos-tn7wn
@AmenenMathewos-tn7wn 10 ай бұрын
ደር አንተ ስጦተችን ነክ። ብዙ የተሰጡ የአንተ አይነቶች መጪውን ዘመን ቁልጭ አድርገው ያዩትና ለሌሎች ከትበው ይገልጡታል። አንተም አንዱ ውብ የኢትዮጵያ ልጅ ነክ እና ይህን ድንቅ ምግብክን ቢቻልክ በሌላም ቋንቋ በሬድዮ ብታቀርበው አመኛለሁ። እግዚአብሔር አብዝቶ የመንጭህ
@zewdituhaile7380
@zewdituhaile7380 10 ай бұрын
ተባረክ በጣም አእምሮን ይለውጣል።
@Slangtoba
@Slangtoba 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@betiosamo1599
@betiosamo1599 10 ай бұрын
ጠቃሚ ምክር ስለምትሰጠን በጣም እናመሰግናለን በርታ
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 9 ай бұрын
ተጠቅሚያለው ዶ/ር አመሰግናለው።❤
@user-jq1ew5eu4r
@user-jq1ew5eu4r 10 ай бұрын
ተባረክ
@bekeletd7963
@bekeletd7963 10 ай бұрын
ዶ/ር የመልዕክቱ ጊዜ ከርዕሱ ጠቃሚነትና ስፋትአንፃር አነሰብኝ እንጂ አጅግ ጠቅሞኛል!!
@sewmehone1736
@sewmehone1736 10 ай бұрын
ሰው ለመለወጥ እራሱን ማዘጋጀት እንዳለበት እና አዝጋሚ ቢሆንም መለወጥ እንደሚቻል የተረዳለሁት ዶ/ምህረት በሸገር ካፌ ፕሮግራም ከማአዚ ጋር በምታረጉት የማይንድሴት ፕሮግራሞቻቹ ላይ ነው። ብዙ ሰው ያን ውይይት መከታተል ቢችል ተጠቃሚ ይሆናል።ስለዛሬውም ዶ/ር ምህረት እናመሰግናለን።
@EZU710
@EZU710 10 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
@emebetabebetegegn2108
@emebetabebetegegn2108 10 ай бұрын
ብዙ ጠብታ ውሀ ውቂያኖስ ይፈጥራል እንደሚባለው ነው ዶ/ር እናመሰግናለን!!!
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 10 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ድንቅ አገላለፅ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን🙏
@fayyooteshome5341
@fayyooteshome5341 10 ай бұрын
ጊዜዬን እያስተካከልክልኝ ስለሆነ በነገር ሁሉ ተባረክ! Eebbifami Dr.
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 10 ай бұрын
በተሰጠህ ነገር ሰዎችን ለመጥቀም ስለምትታትር ተባረክልን፤ በጤና እንድትቀጥልና ለትውልዱ እንድትተርፍ እንሻለን፡፡ ይህን ያልኩት አይንህ ላይ የማየው ነገር በስራህ ላይ ተጽዕኖ እንዳያሳድር ትንሽ ቆም ብለህ ራስህን በትንከባከብ እላለሁ፡፡
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 9 ай бұрын
Thank you dr. Mehret
@deboamare5171
@deboamare5171 10 ай бұрын
Wow ስለ እስስት adaptation ❤❤በጣም ደስ ሲል
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 10 ай бұрын
ይህ ትምህርት ለነፍስም ለሥጋም በእጅጉ ጠቃሚ ነው። ዶክተር እኔ አንድ ነገር አሰብኩኝ። ይህ ትምህርት 100 ቀን ሲጠናቀቅ ነጥቦቹን አካቶ በመጽሐፍ መልክ ቢዘጋጅ የሚል ሃሳብ መጣልኝ። ጌታ ይረዳሃል። ተባረክ።
@Addistoday
@Addistoday 9 ай бұрын
መፅሐፍ ድሮ ቀረ በኢንተርኔት መቅረቡ በቂ ነው ሁሉም ያገኘዋል!የተሻለው በዲጅታል መቅረቡ ነው!
@bttube9193
@bttube9193 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 10 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የተወደድክ ዶክተር ምህረት
@user-oz3sj3bn5c
@user-oz3sj3bn5c 10 ай бұрын
Tebarek
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 10 ай бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ነው የምረ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ ፀጋው ይብዛልህ ደግሞ ከልብ አመሰግናለሁ
@Addistoday
@Addistoday 9 ай бұрын
ይህ የChange Management ሃሳብ ድንቅ ነው። አለም እየተለወጠ አንድ አለም ለመፍጠር በቴክኖሎጂ ሳይቀር እየከበበን ነው ነው እኛ ግን እስከነጭራሹ ባለንበት ሳንለወጥ እየተበላን ነው🙊🙉 ተለወጥ አለብለዚያ ትዋጣለህ
@tsioneshetu7659
@tsioneshetu7659 10 ай бұрын
አሜን❤
@adamugebisa5038
@adamugebisa5038 10 ай бұрын
ሁሌ አዳምጥሀለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት እየሰጠሄን ነው ፤ በርታ ዶር....
@ethiopialeikun515
@ethiopialeikun515 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። አሁን ወደ ራሴ ምሰሶ ስመለከት ነው ጉዱ። በርታ።
@YayoMAfkea
@YayoMAfkea 10 ай бұрын
Dr ❤
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 10 ай бұрын
መስበክና የሰበክነወን መኖር አለመቻል በዚህ ዘመን በብዛት ይታያል። ልክ ነህ ዶ/ር ለውጥን ለመቀበል መጀመሪያ ራስን መለወጥ እናም ለውጡን ለበጎ ነው ብለን ማሰብ ያስፈልጋል። የቢሮአችንን ወንበርና ጠረጴዛ አቀማመጡን ለመቀየር እነኩዋን ብዙ ውይይት ያስፈለጋል እንዳልከው መጨረሻው ስለሚያምር ዋጋ መክፈል አስፈላጊ ነው። ተባረክ።
@dsalegngmariam3525
@dsalegngmariam3525 10 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ፈጣሪ ይባርክህ
@dawitgodena5108
@dawitgodena5108 10 ай бұрын
Dr. be blessed
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 10 ай бұрын
"እንደ ጥቅም እንየው ከተባለ የማህበረሰቡ መለወጥ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ያለ ነው የመጀመሪያው ጥቅም የእኔ መለወጥ ነው::" አመሰግናለሁ::መልካም የለውጥ ጊዜ ማነው መልካም ቀን::
@suratube5096
@suratube5096 10 ай бұрын
Dr betam enamesegnalen...
@sinafich_yeshitila
@sinafich_yeshitila 10 ай бұрын
" I was a revolutionary when I was young and all my prayer to God was: “Lord, give me the energy to change the world.” As I approached middle age and realized that my life was half gone without my changing a single soul, I changed my prayer to: “Lord, give me the grace to change all those who come into contact with me, just my family and friends, and I shall be satisfied.” Now that I am an old man and my days are numbered, I have begun to see how foolish I have been. My one prayer now is: “Lord, give me the grace to change myself.” If I had prayed for this right from the start, I would not have wasted my life." John Maxwell Enameseginalen Dr.
@MindseTubeDrMehret
@MindseTubeDrMehret 10 ай бұрын
that says it all - very powerful and thanks for sharing dear
@yididimelk7643
@yididimelk7643 10 ай бұрын
Thank you ❤!
@blessing7936
@blessing7936 10 ай бұрын
ዶር ተባረክ የዛሬው አንደኛ ነው ስል 24ተኛ ላይ ደረስኩ በርግጥ የዛሬው በጣም አንደኛ ሆኖብኛል በብዙ ነገር ለመለወጥ እፍልጋለሁነገር ግን እራሴን በማስበው መጠን ተለውጬ አላየውም ችግሩ ምን ይሆን አላውቅም እንዳልከው ለውጥ ጅማሬው ከባድ ቢሆንም ፍፃሜው ያምራልና ስለለውጥ ያለኝን እይታ መለወጥ እንድችል እግዚአብሔር ይርዳኝ ብዙ ጥያቄ አለኝ ስለለውጥ በጣም ገራሚ ሀሳብ ነው ያነሳኸው ዛሬ ተባረክ🙏
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 10 ай бұрын
ዶክተር የምትመክረን ሁሉ ሁሌም እየጠቀመን/ኝ ነው። በርታ እናመሰግናለን። ❤🙏❤
@jareda.6279
@jareda.6279 10 ай бұрын
Thank you sir!!!
@ashenafigebre4284
@ashenafigebre4284 10 ай бұрын
Thanks.
@HanaTadesse-zd9sr
@HanaTadesse-zd9sr 10 ай бұрын
ዶክተር የምታነሳቸው ሃሳቦች ሁሉ ለለውጥ ይጋብዛል። እናመሰግናለን።
@Fact12239
@Fact12239 8 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jaufnbRer7K4oHk.htmlsi=PlHqPyXQY95mvcpX
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 10 ай бұрын
ህናመሰግናለን
@TilahunNecha
@TilahunNecha 19 күн бұрын
አመሰግናለሁ❤
@kediradem2310
@kediradem2310 10 ай бұрын
Thanks so much Dr. May you have a blessed time
@Tesfausinqei
@Tesfausinqei 10 ай бұрын
Thanks
@zizu7440
@zizu7440 9 ай бұрын
የሚገርም በጣም ደስ የሚል እይታ እና ምሳሌ ነው የእስስቷ
@Fact12239
@Fact12239 8 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jaufnbRer7K4oHk.htmlsi=PlHqPyXQY95mvcpX
@SintayhuSintayhu19ayele
@SintayhuSintayhu19ayele 9 ай бұрын
በጣም አመስግናለሁ ወንድሜ በጣም ተመችቶኝ ነዉ የሰማሁት እግዚአብሔር ዪባርኽ
@tomaskidane520
@tomaskidane520 10 ай бұрын
thank you Dr
@belaynehdanieltebore9846
@belaynehdanieltebore9846 10 ай бұрын
Dear Doctor, God bless you in advance🙌🙌
@afropower1738
@afropower1738 10 ай бұрын
🎉Thank you Dr
@beletetesfaye
@beletetesfaye 10 ай бұрын
/ዶ|ረ አቃራጭ መንገድ አትፋልግ
@saronmisgna4803
@saronmisgna4803 10 ай бұрын
Thank you so much for everything !!! May God bless you 🙏
@nunukassaye8345
@nunukassaye8345 10 ай бұрын
Tebark
@fenetberhanu4556
@fenetberhanu4556 10 ай бұрын
Tebarekilng
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 10 ай бұрын
ተባረኽ😊🙏🏾
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 10 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@martayourhome2191
@martayourhome2191 10 ай бұрын
Egzihabher Yistlen Doctor!
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 7 ай бұрын
This is one of my favorite episode really helpful thank you so much
@eyerusbb
@eyerusbb 10 ай бұрын
Thank you so much! God bless.
@mikiyaszewdu1900
@mikiyaszewdu1900 10 ай бұрын
I don't have a word you are unique I like all of your videos. please continue on doing such like videos
@user-nm6ce7yk6c
@user-nm6ce7yk6c Ай бұрын
thank you wadimey ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@kibreabmarkos1676
@kibreabmarkos1676 10 ай бұрын
Great lesson, Thank you Dr.
@tsegayenatadmasu7316
@tsegayenatadmasu7316 10 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@user-wf7ui6sx1r
@user-wf7ui6sx1r 10 ай бұрын
❤❤❤
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 10 ай бұрын
Now what can I say about today's video it is also very important! I can say the healing tablet
@user-he4qt7te9s
@user-he4qt7te9s 10 ай бұрын
Many thanks
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 10 ай бұрын
Thank you so much for your kindness 🙏
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 10 ай бұрын
Thank you so much, Dr., for your time and adding value to us.
@Fact12239
@Fact12239 8 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jaufnbRer7K4oHk.htmlsi=PlHqPyXQY95mvcpX
@ferdosjemal5514
@ferdosjemal5514 10 ай бұрын
It’s a great idea Doctor Thank you so much … I always said I have a big respect for you 🙏🙏
@michaelyawkal4592
@michaelyawkal4592 10 ай бұрын
Tnx doc
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 10 ай бұрын
Thank you
@user-ci2xy9pn2x
@user-ci2xy9pn2x 10 ай бұрын
This is GOLD Thank you so much doc
@EssaJirta-ou3po
@EssaJirta-ou3po 10 ай бұрын
Enne amesegenalen
@asterbedane6014
@asterbedane6014 10 ай бұрын
Tnx Dr
@user-ex8xh4en9h
@user-ex8xh4en9h 10 ай бұрын
Tnx dr
@futbolleditamanu9382
@futbolleditamanu9382 7 ай бұрын
🙏❤❤❤
@sabamessele8084
@sabamessele8084 10 ай бұрын
Thank you so much!🙏
@kidistGelan
@kidistGelan 10 ай бұрын
Thank you so much Doctor 🙏 what makes you different is you know your timing and the things you mentioned are practical!
@Fact12239
@Fact12239 8 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jaufnbRer7K4oHk.htmlsi=PlHqPyXQY95mvcpX
@prisonofmyfear9159
@prisonofmyfear9159 10 ай бұрын
Hooo you are talking about me Dr.
@yididimelk7643
@yididimelk7643 10 ай бұрын
I learned a lot Dr. Bless you! I can’t wait to learn more from you. Can we discuss more on each topic after completed the 100 days challenge. I feel like each topics are very deep and valuable. I wish we could have another challenge to discuss on each topic. Thank you!
@tsionbahta8073
@tsionbahta8073 8 ай бұрын
Thank you very much Wonderful message!
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 10 ай бұрын
❤❤❤👍
@user-fq5eo9bn9k
@user-fq5eo9bn9k 10 ай бұрын
GBU
@asterwarga14
@asterwarga14 10 ай бұрын
😂😂 it’s true thanks again for sharing ❤
@ayadawit390
@ayadawit390 10 ай бұрын
>ዶር. ምህረት ግለስብ ከዚያም አገርን ወደተሻለ ደረጃ ለማድርስ ስልምትሰጠው አገልግሎት እግዚአብሔር ይባርክህ : ለትምህርቶችህ ርእስ ቁጥር ብትሰጠው ?
@MindseTubeDrMehret
@MindseTubeDrMehret 10 ай бұрын
የዛሬው ተረስቶ ነው እንጂ አለው - fixed
@melatalene
@melatalene 9 ай бұрын
ዶር እስስት መሆን በጣም ጥሩ ነው ከ adaptation behavior አንጻር።ግን ከ loyality አንጻር ምን ትለናለህ
@user-tu9di5oi7g
@user-tu9di5oi7g 10 ай бұрын
እባክዎን በመፅሀፍ መንገድ አተጠባበቅኩህ እገኛለሁ why you are not writing book?
@SamuelDerejeAsrat
@SamuelDerejeAsrat 8 ай бұрын
24
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 10 ай бұрын
ጸናት ከየት የምጣ 🤔 ጎድ አኮ ነው 🙈
@yihuneteshome9262
@yihuneteshome9262 10 ай бұрын
Mindset Tube or mindse Tube?
@MindseTubeDrMehret
@MindseTubeDrMehret 10 ай бұрын
MindseTube one word sharing the T hence capital T
@eshetud210
@eshetud210 10 ай бұрын
ይቻላል እንኳንስ ወደ መልካምነት ወደ ክፋትስ እራሳቸውን የለወጡ ሰዎች አይደሉ ምድራችንን የእልቂት እና የክፋት ምድር ያደረጎት ለምሳሌ እንደ ጠ/ሚ አብይ እራሱን ወደ ክፋት የቀየረ
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 10 ай бұрын
ስኬታማ ዮቱዮበር መሆን እፈልጋለው እናንተም ልትረዱኝ ይገባል የኔ ዮቱዮብ ስኬታማ ከሆነ ለሌሎች ድምፅ የመሆን ነው አላማው እና እርዳታችሁ ያስፈልገኛል
@Fact12239
@Fact12239 8 ай бұрын
መንቃት kzfaq.info/get/bejne/jaufnbRer7K4oHk.htmlsi=PlHqPyXQY95mvcpX
@davegov8258
@davegov8258 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 10 ай бұрын
Thank you Dr
@ayubyasinkh
@ayubyasinkh 10 ай бұрын
❤🙏🙏🙏
@melkafiker9282
@melkafiker9282 10 ай бұрын
Thank you Dr
Dr Mehret Debebe Mindset - The Soft Power of TRUST - Part 3
30:42
ራስን እስከመጨረሻው መቀየር
17:38
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 280 М.
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 51 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 70 МЛН
Dr Mehret Debebe Mindset - Developing Five Star Attitude
18:28
MindseTube
Рет қаралды 73 М.
ራስን በፍጥነት መቀየር 6 ቀላል መንገዶች
16:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 463 М.
小路飞居然接到了#海贼王#路飞
0:18
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 2,4 МЛН
小路飞居然接到了#海贼王#路飞
0:18
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 2,4 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
0:34
好人小丑
Рет қаралды 63 МЛН
Kitchen Disco🤘😝🤘 wait for end #shorts #dance #kitchen #funny
0:14
Она сохраняет память о нём...
0:23
MovieLuvsky
Рет қаралды 1,1 МЛН
It is wrong for children to waste food#Short #Officer Rabbit #angel
0:33