No video

Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 47 - እንቅፋት ድንጋይን መሸጋገሪያ ድልድይ የማድረግ ጥበብ

  Рет қаралды 21,343

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom in a 100 day maraton. #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube

Пікірлер: 91
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 9 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ብዙ ታሪኮችህን በተለያየ ግዚያት ሰምቼዋለሁ ልዩነቱ አንተ የሰማህውን ሁሉ ሰብሰብ አድርገህ ከአንተ አልፎ ለእኛ በትምህርት መልክ እያቀረብከው ነው:: ይህ ከላይ የተሰጠ ጥበብ እንደሆነ አስተውያለሁ::
@user-nd7vz5ce7h
@user-nd7vz5ce7h 9 ай бұрын
ጌታ ከዚህም በላይ ጥበቡን ይጨምርልህ
@mado4866
@mado4866 9 ай бұрын
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙዎች ተስፋ በመቁረጥ ራሳቸው ላይ እርምጃ እስከመውሰድ ደርሷል። ይህ ቪድዮ ለብዙ ሰዎች ቢደርስ በጣም ጥሩ ነው። እናመሰግናለን!
@banchijejaw4302
@banchijejaw4302 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እርዥም እድሜ ይስጥህ መምህርችን አባታችን ዶክተርችን
@zenitfanta2745
@zenitfanta2745 9 ай бұрын
ትልቅ አገልግሎት ሰለሆነ ተባረክ.
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 9 ай бұрын
ዋው! በጣም አመሰግናለሁ ውድ ዶክተር🙏
@user-mr7dv8ge4z
@user-mr7dv8ge4z 9 ай бұрын
ዶክተር አንተን የሰማሁ ቀናት ምን አይነት ድንቅ ናቸው !!! ሁሌም እሰማሀለው ተባረክ ብዙ የማልፈልጋቸውን ነገሮች እስጥለኸኛል ቀጥል በዚሁ ብዞችን ትታደጋለህ ❤❤❤
@tewodrostilahun469
@tewodrostilahun469 9 ай бұрын
የጠዋት ቁርሴ
@sebeleg7835
@sebeleg7835 9 ай бұрын
ዶክተር ምህረት ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ ያብዛልህ💖🙏
@yisahakdawit4477
@yisahakdawit4477 9 ай бұрын
ዶ/ር መልካምና ብዙ ጥበብ እየተማርን ነው እናመሰግናለን፡፡አንተ በጣም ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ !!! በርታልን!!!
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 9 ай бұрын
Thank you, Dr., you are adding a huge value to us.
@AjaibKemal-pz8ip
@AjaibKemal-pz8ip 9 ай бұрын
God bless you Dr. ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅህ
@ferdosjemal5514
@ferdosjemal5514 9 ай бұрын
Doctereya Amesegenalehu 🙏🙏🙏
@selamawitewondemagegnhu878
@selamawitewondemagegnhu878 9 ай бұрын
እውነት ነው ዶክ ሁሌም ጆሮ መስማት የሚገባውን ብቻ እንዲሰማ የምንመርጥለት እኛው ነን
@Messi10GoatDaniel
@Messi10GoatDaniel 9 ай бұрын
የተባረክ የተበተነው የጠፋነው የተናቅነው የተጨካከነው የተራረድነው እዳተ አይነት መካሪ በማጣት ነው አሁንም ጌታ የምክርን መንፈስ ያፍስልህ ተባረክ ለበረከት ሁን
@sewmehone1736
@sewmehone1736 9 ай бұрын
በጣም ተገቢ ዕውቀት እያስጨበጥከን ስለሆነ እና ለኛ ለዜጎችህ ተገቢውን ጡብ በዚች አጭር ደቂቃ ውስጥ እየወረወርክ እየገነባኸነው ብዬ አምናለው ለምንጠቀምበት። እናመሰግናለን ዶ / ር ምህረት
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el 9 ай бұрын
I am 5th yr medical student taking my qualification exam and yesterday I just decided to go home because of my ugly past history of repeating each year due to many reasons,, There are so many reasons for peoples to be a discouragement in our journey but the main point is just hearing God and became strong version of our selves! And another one am stuggling with is I beer so many grudges in some peoples which is not right! Dr. Thank you so much for your beautiful encouraging words!!!!
@medidada406
@medidada406 9 ай бұрын
nothing gets permanent stay strong💪 and good luck
@Mubarek-ut5fr
@Mubarek-ut5fr 9 ай бұрын
Just relax bro ,nothing happen in the full of universe, u r not special just take a lesson from your problem no no don't worry the problem itself teaches you without your willingness .if you don't learn ,you can't survive .that's why problem is important.4 now be silent you're in life class don't disturb urself and other evry1 want to learn
@hzbawitdamte
@hzbawitdamte 9 ай бұрын
ተባረክ
@KerseKerse
@KerseKerse 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
@girmaytesfazgi9841
@girmaytesfazgi9841 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አመሰግንሃለው በጣም ጠቅሞኛል ምክርህ ዶክተር ምህረት አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ
@JemalSultan-gb3fc
@JemalSultan-gb3fc 9 ай бұрын
አላህ ይስጥልን Dr.mehrat
@mekedyyacob11
@mekedyyacob11 9 ай бұрын
ችግሮችን ወደ ዕድል መለወጥ ይሄ ነው ትልቅ ሚስጥር
@alephdesign82
@alephdesign82 9 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶ/ር😇🙏❤
@user-kn4tc8jt9s
@user-kn4tc8jt9s 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ዶክተር ምህረት። ሁለቱንም መፅሀፎችህን በሻንጣዬ ሸክፌ ነው ከሀገር የወጣሁት። ሶስተኛውን ደግሞ በጉጉት እንጠብቃለሁኝ። ባነሳኸው ሀሳብ ዙሪያ ስመጣ ደግሞ , አንድ አባባል አለ እሱም " የዝሆን ጆሮ ስጠኝ "ይባላል ያም ማለት የእቁራሪቷን ሁኔታ ለመግለፅ ይጠቅማል። ሁሌም ድርጊቶቻችን እግዚአብሔር ፊቱን ከኛ ዘወር እንዳያደርግ እንጠንቀቅ እንጂ ለሰዎች ምን ይሉኛል የምንጨነቅ ከሆነ , ውሃም ስንጠጣ እንድንሳቀቅ እንሆናለንና የፅኑ አቋም ባለቤት መሆን ግድ ይለናል።
@tomaskidane520
@tomaskidane520 9 ай бұрын
thank you Dr❤❤❤
@asfawmeseret4607
@asfawmeseret4607 8 ай бұрын
Thanks so much for the transforming teaching ❤❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 9 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏 ዶክተር እናክብርሃለን
@Addistoday
@Addistoday 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 9 ай бұрын
Ahhhmmm asabi yemimeselu kebarewochi ❤
@davegov8258
@davegov8258 9 ай бұрын
Great
@yididimelk7643
@yididimelk7643 9 ай бұрын
Recently I was in the confusion about my next plan, because the sound I hear in daily base is “ Impossible “ but today you encourages me to keep moving forward. Thank you ! ❤❤❤❤
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase 9 ай бұрын
Shake it and step upward amazing story
@tsionabera469
@tsionabera469 9 ай бұрын
God bless u.
@endunahi4546
@endunahi4546 9 ай бұрын
Dear Dr mehiret you are the shaker too.....God bless
@fissehahaile291
@fissehahaile291 9 ай бұрын
ጠዋት ጠዋት ሁሌ ከነልጆቼ የመጀመሪያ ሥራየ ይህን መሥማት ሆኗል።
@abebakindeya8488
@abebakindeya8488 9 ай бұрын
ታሪኮቹ ደስ ይላል በጣም ነው የማደንቅህ እኔ የማቀው እንቁራሪቶች በሌላ አንግል ነው የምታስተምርበት ጥሩ ነው በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ምክር ያስፈልገናል በርታ
@tagelalemayehu2830
@tagelalemayehu2830 9 ай бұрын
ዶ/ር ምህረት, “ እግዝሐብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል …” እንዲል ቅዱስ ቃሉ፥ ጥበብን ስለ ገለፅክልን እና በፍቅር ስላስተማርከን እንዲሁም ፥ ዛሬስ ይሄንን ተማርን ነገስ…? እያልኩ በናፍቆት እንድጠብቅ ስላደረግከኝ በጣም አመሰግንሀለሁ ! 🙏
@nishantesfaye9637
@nishantesfaye9637 9 ай бұрын
Thank you Doc
@mimilemma7933
@mimilemma7933 9 ай бұрын
ዋ ው
@user-iz6qc3vu1o
@user-iz6qc3vu1o 9 ай бұрын
Betam amesegenalew Dr,bzu mkrochehn adamtalew betam astemare nachew yezarew gn zm bye adamche lemalef kebedegn klb anesegenalew lene urjent yehone mkr nw
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 9 ай бұрын
Thank you
@bereketbekele-sy2su
@bereketbekele-sy2su 9 ай бұрын
GOD bless you .Dr
@yemisrachabay2766
@yemisrachabay2766 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@bereketab7113
@bereketab7113 9 ай бұрын
Prefect❤ Dr🙏🙏
@user-wf7ui6sx1r
@user-wf7ui6sx1r 9 ай бұрын
❤❤❤
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@benkassahun8557
@benkassahun8557 9 ай бұрын
Thanks Dr. Mehret. Insightful!
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 9 ай бұрын
በትክክል ጠቃሚ ትምህርት። አንድ ወቅት ከነበርኩበት ሁኔታ ለመውጣት ይህንን ዘዴነበር የተጠቀምኩት ሳለውቀው እንዳላየ እንዳልሰማ ወይም ላለመስማት በመሸሼ ማንነቴን መልሼ ለማግኘት ብሎም እየተካሄዱ ከነበሩ ሁኔታዎች ለመውጣት የቻልኩ ሲሆን አሁንም ለመከላከል እንድጠቀመው ዶክተር ስላሰተማረከን በጣም አመሰግናለሁ።
@kunigebre7360
@kunigebre7360 9 ай бұрын
Thanks. For wonderful programs.
@sabamessele8084
@sabamessele8084 9 ай бұрын
Very important.Thank you!🙏Dr Mehert
@maryalem1890
@maryalem1890 9 ай бұрын
Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 9 ай бұрын
Thank you dr. Mehret
@user-oz3sj3bn5c
@user-oz3sj3bn5c 9 ай бұрын
Tebarek ❤❤❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 9 ай бұрын
Ymigrm new.Tbarek
@user-zg5gg7zp2s
@user-zg5gg7zp2s Ай бұрын
Thank you Dr
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 9 ай бұрын
Dr, excellent advice,God bless you.
@eyerusbb
@eyerusbb 9 ай бұрын
Thank you Dr. Mehret, it was interesting and very helpful “ Really appreciate your time and honest advice! God bless you
@wasstenaanetteneh3722
@wasstenaanetteneh3722 9 ай бұрын
ለኔ የመይሆን መልክት የለህም ግን ሁሉም መልክት እኔን ይመለከታል
@user-tc4nl9mn6r
@user-tc4nl9mn6r 9 ай бұрын
Thank you Doctor
@yisehakdawit7371
@yisehakdawit7371 9 ай бұрын
Thank you Dr for your generosity!!!
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 9 ай бұрын
እረዝም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ እግዚያብሔር ይስጥህ
@user-po6qh7yp7t
@user-po6qh7yp7t 9 ай бұрын
በጣም ነው የማከብርህ. አቅም አለክ
@NeberishLelissa-qp6jz
@NeberishLelissa-qp6jz 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berekettiramo7495
@berekettiramo7495 6 ай бұрын
Thanks 🙏
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 9 ай бұрын
😊 ተባረኽ 🙏🏾
@simonhaile2670
@simonhaile2670 9 ай бұрын
Think you ❤❤❤
@sineduayele6519
@sineduayele6519 9 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ!!!!!!
@fifiethio949
@fifiethio949 9 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mimigreenmelbourne3264
@mimigreenmelbourne3264 9 ай бұрын
Thank you for my daily 🥖 bread to my soul.
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
❤❤❤👍
@pastorgemechisahailu75
@pastorgemechisahailu75 9 ай бұрын
Thank you very much for your helpful and interesting service. You are very gifted person. God bless you 🙏
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 9 ай бұрын
Sometimes, it's good to be ignorant, specifically for the negative voice, as long as we know what we are doing 😊 thanks Dr
@thanksthe6613
@thanksthe6613 9 ай бұрын
wow... Great and realtime story of advise.... i wish i could acquire the wisdom of that Amazing and wise Donkey!... May God give us zat!...Amen!
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 9 ай бұрын
I give the title for today's video The Capacity of Resilience. At some point, I want to be like the frog
@ayalewtaddese326
@ayalewtaddese326 9 ай бұрын
I lessened you always and share for many! any how you deserve high appreciation!!and Give thanks to God whom providing this kind of wisdom and much more to come for blessing others! but with this all good service I missed your conversation with questioners.because it can be one way to evaluate your audience.all good to you from Above to you and your belong!!
@Big27-rd8uu
@Big27-rd8uu 9 ай бұрын
አንተም ሰላም ቆይ አባቴ አመሰግናለው
@SamuelDerejeAsrat
@SamuelDerejeAsrat 8 ай бұрын
47
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
Thanks so much for sharing very nice things ❤❤❤
@ethiopialeikun515
@ethiopialeikun515 9 ай бұрын
አዎ በዘመኑ ከመጡ ቋንቋዎች አንዱ የምወደው ለጥሩ ስንጠቀምበት "መስሚያዬ ጥጥ ነው" የሚለው
@yihungetu9897
@yihungetu9897 9 ай бұрын
ዶ/ር ግን ከየት ነዉ ይሄ ሁሉ ጥበብ ያገኘሄው
@fenetberhanu4556
@fenetberhanu4556 9 ай бұрын
Hhhhhmmmm Ebifammaa Dr.
@rozaatajawar2433
@rozaatajawar2433 9 ай бұрын
Galtomii
@user-ov6pv9bg6v
@user-ov6pv9bg6v 9 ай бұрын
እውነትነው ተሥፋሥቆርጥ ጌታ አጠክሮኝ እራሤን ከፍታላይአገኘሁት
@glenj5618
@glenj5618 9 ай бұрын
P r o m o s m
@zerget5938
@zerget5938 9 ай бұрын
😂ለብልጽግና ይህችን ተረት አድርሳት😂
@kudusanhabte3376
@kudusanhabte3376 8 ай бұрын
ተባረክ
@ephremmulugetaephrem6629
@ephremmulugetaephrem6629 5 ай бұрын
❤❤❤
@mimilemma7933
@mimilemma7933 9 ай бұрын
❤❤❤
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል  Q138
16:54
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 41 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 6 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 20 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Dr Mehret Debebe Mindset - Developing Five Star Attitude
18:28
MindseTube
Рет қаралды 73 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q139
10:38
MindseTube
Рет қаралды 2,8 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 41 МЛН