“ሚስቴ እኮ ልታሳዝናቸው ይገባ ነበር.!”ይህንን ከእኔ ተማሩ.!”

  Рет қаралды 288,856

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Жыл бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2022

Пікірлер: 1 100
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የተከስተን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ፈተና ገጥሞት በነበረ ግዜ የሴትየዋ ባል ቪኦኤ ላይ ቀርቦ ከተለያዩ ስዎች ጋር ስለሁኔታው ሲናገር እስማ ነበር ተከስተ አሳዝኖኝ ነበር ግን የድንግል ማርያም ልጅ ከነባለቤትህ እንኳንም ለዚህ አበቃህ ባለቤትህ የምትደነቅ ጎበዝ ሴት ናት አብራችሁ አርጁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 Жыл бұрын
Enem endezaw 🤩🤩🤩👍👍
@nadimesu7451
@nadimesu7451 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
የሚያፀድቅ እግዚአብሄር የሚኮንንስ ማን ነው? God bless you.
@meskeremjeldu1041
@meskeremjeldu1041 Жыл бұрын
Le sitetochu hulu halafnet mewsedh ena tihitnah betaàaam tilq sew mehonih yasayal.
@rurusamson6278
@rurusamson6278 Жыл бұрын
Bless you🙏🥰🥰🥰
@ehremisayas980
@ehremisayas980 Жыл бұрын
'ድካም ደክሜአለሁ አጥፍቻለው ኃላፊነት እወስዳለሁ ' ተኬ በግሌ በጣም አመሠግንሀለው ተባረክ ያጠፋውን አጥፍቻለው የሚል ብዙ ክብር ይገባዋል ምንም አጥፍተው እንደማያውቁ በሰው ድካም ላይ የሚዘምቱ ..... ከተኬ ይማሩ
@israelasfau1919
@israelasfau1919 Жыл бұрын
በህይወቲ ከማደንቃቸው የእግዚአብሒር ሲቶች ፀጋ የበዛላቸው ያንተንባለቢት እ/ግ ይባርካት
@hailemichaelmelake9352
@hailemichaelmelake9352 Жыл бұрын
ተከስተ በጣም የሚወደድ አገልጋይ ነው መሳሳት በሰው ባህሪ ውስጥ ያለ ድካም ነው ከስህተት መመለስና ፈጣሪን ይቅርታ መጠየቅ ደግሞ ተገቢም በቂም ይመስለኛል ተከስተ እንዳለው ባለመገልጡ ካልሆነ በስተቀር ክርስቶስም ሁሉም ኃጢያት ሰርተዋል ብሏል:: የሰውን ጥፋት አጉልተው ይሚያራግቡ ሁሉ ሊያራግቡ ከሚፍልጉት በላይ የተደበቀ ወንጀል ያለባቸው እንደሆኑ ይታመናል አንተ ስህተትህ ታዉቆ ከጨልማው ወደሚያበራው ብርሃን የወጣህ ነህ ይልቅስ በጨለማ ውስጥ ላሉት ዘምር ::
@atiit8054
@atiit8054 Жыл бұрын
እንኳን ለእግዚያብሔርና ለእግዚያብሔር ሕዝብ ቆምክለት ሰው ሰውነቱን አይለቅም እንወድሃለን
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj Жыл бұрын
ጌታ ቸር ነው እንደሰው አይደለም ያቆመህ ጌታ ይባረክ ጌታኮ ቸር ነው
@user-wn2ki2gu2t
@user-wn2ki2gu2t 10 ай бұрын
​Ooo tekestye enkon geta radeha
@yismashewa6353
@yismashewa6353 Жыл бұрын
ተኬ አንተም ሚስትህም ግሩም ናችሁ በጣም ትደነቃላቸሁ, የጌታ ምህረት የበዛላቸሁ, አንተን ለምደራችን የሰጠ ጌታ ይባረክ
@bizuneshgizawchere3026
@bizuneshgizawchere3026 Жыл бұрын
ለባለቤትህ ያለኝ አክብሮት ጌታን በልቧ የታመነች እደገና በመከራ የፀናች የተባረከች ናት ❤
@selamtube-2157
@selamtube-2157 8 ай бұрын
BLESS U.
@misganawoldemichael6604
@misganawoldemichael6604 Жыл бұрын
ባለቤትህ ውይ እንዴት እንደማከብራት እንደዚህ አይነት እህቶች ያብዛልን።ይሄ የ ባለቤትህ ውጤት ነው መፅሀፍ ፆፉ ለትውልድ ይጠቅማል ሴጣን እቅዱ ፈረሰ ይሄ ሁሉ ዝማሬ ቀርቶብን ነበረ።
@selamtube-2157
@selamtube-2157 8 ай бұрын
BLESS U.
@wossentesfaye5180
@wossentesfaye5180 Жыл бұрын
የክርስቶስ እየሱስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያነጻል። ከሁሉም አይነት አሜን እንወድሀለን ❤❤❤❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
Amen
@nejatnurhussein2999
@nejatnurhussein2999 Жыл бұрын
Wossen amen
@menbereyeshima2841
@menbereyeshima2841 Жыл бұрын
amen❤❤
@yismaalemabebe3168
@yismaalemabebe3168 Жыл бұрын
​@@tigistkebede6606❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
አሜን 👏
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y Жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው ዋናው አንተ ጠንክረህ ወደ እማይጠገበው አገልግሎትህ ተመለስክ ባለቤትህም ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ጸጋውን ያብዛልህ ተኬ ወንድሜ ።ቲጅዬ እንችም ተባረኪ
@fikirtesahilugebre5909
@fikirtesahilugebre5909 Жыл бұрын
❤ጠያቂዋም ተጠያቂውም ድንቅ ናችሁ። ስወዳችሁ!!!!!!!!❤
@elenikidus8101
@elenikidus8101 Жыл бұрын
ልጅ ሁኜ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤታችን በተከራዩ ሰዎች ምክንያት ኘሮቴ... ስለነበሩ ያንተን መዝሙር ይከፍቱ ስለነበር በውስጤ ቀርተሃል!! አሁን ጌታ እረድቶኝ ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ መጥቻለሁ::
@seblewongel7317
@seblewongel7317 Жыл бұрын
ተመስገን !
@tigistgmariam1135
@tigistgmariam1135 Жыл бұрын
Eseyyyyyyy
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@simretgobena245
@simretgobena245 Жыл бұрын
Eseeey
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc 10 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 Жыл бұрын
አቤት ወንድም ተከስተ እንኳን ጌታ እረዳክ ባንተ ዉስጥ የጌታይን ልብ አይቻለዉ ተባረክ 😊😊😊😊
@selamtube-2157
@selamtube-2157 8 ай бұрын
BLESS U.
@misganawoldemichael6604
@misganawoldemichael6604 Жыл бұрын
ገና እግዚአብሄር ብዙ ይባርካችሃል I am crying right now you are honest እግዚአብሄር የአንደገና አምላክ ነው።
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
ሰዉ ሁሉ በየቤታችን በሀጢያት የማንወድቅ ይመስል ያን ግዜ ሚዲያዉ ሁሉ እንደዛ ወሬዉን ሲያራግበዉ ያኔ በጌታ ፊት ጌታ እየሱስ እንዲያበረታህ በቤታችን የፀሎት ግዜ ላይ ልክ በአካል እንደምናዉቅህ ሰዉ ነበር ስንፀልይልህ የነበረዉ ።ጌታ ዛሬ በክብሩ አክብሮህ ሳይ እና ለነፍስ የሚሆኑ ዝማሬዎችን እንድንሰማ ስለረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ። አሁንም ዘመንህ ይለምልም።
@betelhembekele8586
@betelhembekele8586 Жыл бұрын
አንተ እንደ ዳዊት ነህ ልብህ ቶሎ የሚመለስ እና የፍቅርና የምታገለግለውን ህዝብ አክባሪ ነህ ተባረክ
@user-pt1pq4ol9y
@user-pt1pq4ol9y Жыл бұрын
ትግስት አንቺም በጣም ድንቅ ነሽ :አጠያየቅሽ እርጋታሽ ማዳመጥሽ እጅግ ደስ ይላል ተባረኪ::
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ መዝሙር በለሊት የሰጠኝ ቃል ገብቶልኛል አውቃለሁ ላይጥለኝ ደግሞሞ ላይተወኝ : በጨለመብኝ ሰአት በዚህ ዝማሬህ ጌታ አፅናነቶኛል ያብዛልህ ይህን ፀጋ ትህትናህ በግልፅ ይታያል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አንዳነደ የሚፈርዱ ሰወች እነኳን ኖሩ:: እነሱ ሲፈርዱ ወደ እግዚአብሔር አብዝተን እንድንቀርብ መነገድ ይሆናሉ:: የቆመ ቢመስለው ይጠንቀቅ"" ተባረኩ ብዙ ተምሬበታለሁ በሁለቱም ቃለ መጠይቅ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏🙏 አልተቆለፈም የይቅርታ ደጁ ዛሬም ይራራል ላመነ በልጁ።
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
❤❤❤ I Am ORTHODOX BUT NOTHING STOPS ME FROM LISTENING YOUR GOSPEL SONGS ❤❤❤ ❤❤❤ ene le paster Tekeste yalegnin fikir kibir be Minm kalat ligelstew alchilim Ejig Betam ewedhalehu akebrhalehu Specially for your beautiful wife I have a big respect ❤❤❤ Beteley beza be chinkin gize be mezmurochh abreh ejig alkishalehu eskezam alekisalehu Ene yanten Mezmuroch ende Therapist new yemtekembachew because manm belelegn be kebad chigir wust hogne erasen yetelahubetin gize yasalefkut bante new ❤❤❤❤ mezmurochih medhanitoche nachew Yesew wore endehone gud 1 semon new Manm Minm ayametam ayametam Yam alfo zare silayehuh I’m so happy !!!! ❤❤❤❤
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Жыл бұрын
Me too,like Tekeste and Tg konjo too❤
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Жыл бұрын
ቅብጥርጥር
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
@@brainfuel9593 kinat choho yemayiweta agannt new Kitil bel ( bey)🐍🐍🐍🐍
@roziroza3655
@roziroza3655 Жыл бұрын
​@@Heavennebiyu:-ተባረክ ይብዛልህ እግዚአብሔርን የሚያከብር መዝሙር ከእግዚአብሔር ነው የተኬ መዝሙሮች ደግሞ አይጠገቡም
@serkalemeshetu8565
@serkalemeshetu8565 Жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ
@berhanufantu843
@berhanufantu843 Жыл бұрын
ፃድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ይነሳልም። ወንድሜ ተከስተ በጣም የተወደድክ ነህ። ባንተ ህይወት የተከሰተው ስው መሆናችንን ማሳያ ነው።በፀጋው ተሸፍነን እንጂ ሁላችን ከክብራችን የወረድን ከክብር ውርደትን የመረጥን የአዳም ልጆች ነን።እኔ በበኩሌ ምንም አይደንቀኝም!!! ተባረክ እንወድሀለን!!!!❤❤❤
@solf2000
@solf2000 Жыл бұрын
ድንቅ ዝግጅት! (አዘጋጅና አቅራቢዋ፥ ትዕግስት እጅጉ፥ እግዚአብሔር አምላክ ከላይ ከፀባኦት ይባርክሽ፤ እንወድሻለን።)
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
ameennn
@Viva77265
@Viva77265 Жыл бұрын
I genuinely wanted to encourage TG how she is serving the body of Christ immensely. Keep shining and rising 💖
@selamawitbeyene1355
@selamawitbeyene1355 Жыл бұрын
አቤት ትህትና እርጋታ በደንብ ከእዚያብሄር ጋር ጊዜ ወስደክ በደንብ ተሰርተክ አንፀባርቀክ እንደወጣክ መዝሙሮችክ እና የቃል እዉቀትክ ያስታውቃል
@lemlems.350
@lemlems.350 Жыл бұрын
ተኬ ተባረክልኝ! ይብዛልህ! ቲጂዬም ተባረኪልን!! ይህንን ቃለምልልስ ከልብ ያደመጠ የህይወቱ መንገድን የሚያቀና ነው:: ለኔም ይህ ሆኖልኛል:: ብርክ በሉልኝ❤️
@saroncheje
@saroncheje Жыл бұрын
እ /ር ይባርክህ ፓስተር ተከስቴ። ልጄ የዛሬ 22 ዓመት አፉን የከፈተው ባንተ ዝማሬ ነው። አሁን አድጐ የህክምና ዶክቶሬት የመጨረሻ ዓመት ተማሪ ነው። ሁሌም ትዝታችን ነው። ጌታን ስላንተ እንባርከዋለን።
@selamtube-2157
@selamtube-2157 8 ай бұрын
BLESS U.
@user-wd2ej5bt8z
@user-wd2ej5bt8z 7 ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ተመስገን ተመስገን ሀሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ይሰራል ስራዉን..❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤😭😭😭😭😭
@asterhailu1954
@asterhailu1954 Жыл бұрын
ውይይይይ ሀሌሉያ፣ አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ባይኖር ፣ በሂወት ባልኖርን ስሙ ይባረክ ፣ ተባረክ ወንድሜ ከምስክርነትህ ብዙ ተምረናል 🙏🙏🙏
@rahelmogez8757
@rahelmogez8757 Жыл бұрын
You’re inspiration for all young Christians❤& we still love and respect you ❤
@tsegayegodana1575
@tsegayegodana1575 Жыл бұрын
በጌታ ቲጂዬ አንቢብው መልእቴን ለተኬ አድርሽልኝ በመጀመርያ አንቺን ጌታ ይባርክሽ ስለአቀረብሽልን ደግሞ ሁሌታችሁም ቃለምልልስ ሳይሆን የቤተሰብ ውይይት ነበረ የምመስለው እንዳያልቅብኝ እየሰሰትኩ አለቀብኝ ውይይታችሁ። ልቀጥል ቲጂዬ ተኬ ድካም ውስጥ በነበረበት ወቅት እኔ ከሀገር ውጭ ነበርኩ ወታደር ስለሆንኩ በወቅቱ መዝሙሮቹ በነበርኩበት ግዳጅ ቀጠና ሆኜ ከጆሮዬ አይወርዱም ነበረ እና የፌስቡክ ገፅ ላይ ያልጠበኩትን የጠላት የስድብ ወርጅብኝ ዘመቻ አየሁ በጣም ደነገጥኩ መቋቋም ስያቅተኝ ልክ እንደ እኔው ሌላ ሀገር በግዳጅ ምክንያት የነበረ ጓደኛ ነበረኝና ስነግረው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እሱ አበረታትቶኝ አይዞህ የነሳል አለኝና ።ይሄውልህ ፀግሽ ሰው መውደቅ ሳይሆን ክብደቱ ወድቆ መቅረት ነው እና አሁን ማልቀስህን ትተህ እ/ር እንድያበረታው አብዝተህ ፀልይ አለኝ እሺ ብዬ የፌስቡክ አካውንቴን ድሌት አድርገው እንዳላይ ለረጅም ግዜ አንድም ቀን ሳላቋርጥ እፀልይለት ነበረ እ/ር በአድስ ክብር እንደምገልጠው ስገባኝ አመስግኜ ጨረስኩ ከዛ እማኝ በምለው ስዲ ተገለጠ የፀሎቴ መልስ ነው ብዬ ጌታን አመሰገንኩ በቃ እኛ የማንም ውለታ የማንም እጅ የሌለብን የእ/ር ልጆች በመስቀል ላይ ዋጋ የተከፈለልን የኢየሱስ አምባሳደሮች ነን ኢየሱስ ጌታ ነው የትኛውም ድካም የትኛውም ውድቀት ከጌታ አይለየንም እኔ እንደሁም የተኬ መውደቅ ለሌላ ክብርህ ሆነለት አበቃሁ ፅፌ ስለማልጨርሰው ተባረኩልኝ ሁለታችሁም።ፀጋዬ ነኝ ከጂማ።
@user-cx4mu2fu2p
@user-cx4mu2fu2p 5 ай бұрын
Antm tebarek sw yalayew tlk agelgilot new yantm end ant yalutn leleloch yemimalidutn ig/r yabzalin
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Жыл бұрын
ዋናውን ሚና የተጫወተችው እረዳትነትዋን በተግባር ያስመሰከረችው ባለቤትህ ስለ ይቅር ባይ ልብዋ በጣም እየተደነቅሁ ጸጋን ያበዛልሽ እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት አንቾም ዘመንሽ ይለምልም በጉዋዳሽ ጌታሽን ያከበርሽ አንቺ ይህን ሚና ባትጫወቺ ኖሮ ይሄ ሁሉ ክብር የዝማሬ ባርኮት አይፈስም ነበር ተባረኪልን!
@b.w.2099
@b.w.2099 Жыл бұрын
My thoughts exactly. የምትደነቅ ሴት ናት። ቀሪው ዘመናቸው ይባረክ
@yismashewa6353
@yismashewa6353 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ሰይጣን ወጥተህ ትጠፋለህ በሎ ሲጠብቅ ጌታ እየሱስ በልዩና በሚለቅ ቀባት ገለጠህ ዘርህ ይባረከ
@saronanaye
@saronanaye Жыл бұрын
Getako new ❤
@a71green25
@a71green25 Жыл бұрын
😢😢😢❤❤
@alexedawo1242
@alexedawo1242 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu Жыл бұрын
ተኬ ትህትናህ ሰው ይገዛል ተባረክ የተሰበረ ልብ ያለው ሰው ምንም ነገር ውስጥ ቢገባ እ/ር ይወደዋል ምህረትንም ያበዛለታል ትህትናህ ገዝቶኛል 💖🙏
@tagessechkebede3775
@tagessechkebede3775 Жыл бұрын
ዋዉ የእንዴ ገና አምላክ ይባረክ እንኳን በለፍከው መንገድ ሁሉ ጌታ እራዳልክ 🎉
@elsabeth29
@elsabeth29 Жыл бұрын
ይህንን ዬመሰለ አፅናኝ መዝሙር ታፈልቅ ዘንድ በዚህ መሰበር ውስጥ አለፍህ ተባረክ❤
@meseeretdemeke5824
@meseeretdemeke5824 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም የሚገርም ትልቅ ምስክርነት የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ ዛሬ ላይ ዝማሬ ስብከት መሆን የሚችል ነገር ወጣ በመዝሙርህ ከተጽናኑ ሰዎች አንዱ ነኝ ግን በምስክርነትህ ትልቅ መረዳት አግኝቻለው ዘመንህ ይባረክ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@trhastekle2543
@trhastekle2543 Жыл бұрын
በእውነት የዛን ቀን በ voa ስሰማ እንደ አንድ አማኝ ቅስሜ ተሰብሮ ሰውነቴ ሲንቀጠቀጥ ነበር ከሁኔታው በበላይ voa ላይ በንደዛ ሲቀባበሉና ሲያወሩ አልቅሻለሁ እስካሁኗ ሰአት ሳይህ እናደዳለሁ🤔 ግን አንቺ ማነሽ ብትለኝ ምናልባትም ካንተ የባሰ ሃጢያት ይኖርብኛል ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ ባልሳሳት አምና ሲውዲን መተህ ነበር እና እኔና ትንሽ እህቴ ሱቅ ሄደንሱቁ ፊት ለፊት እዛ ቁጭ ብለህ አሁን ስሙን እማላስታውሰው ዘማሪ ከአንተ ጋር ነበር ።እህቴ በጣም ትወድሃለች እና ውይ ሄጄ ሰላም ልበለው ስትለኝ እኔ አልለ ውም አንቺ ከፈለግሽ ሂጂ አልዃትና እሷም አላለችህም ።እና በዚ አጋጣሚ በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ 🙏
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
ዉድ ፓስተር ጌትነት የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ አሜን።❤ዉድ ፓስተር ስለ ትህትናህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።❤ስለ ዉድ ባለቤትህ ይቅርና በመከራህ ሰዓት ከጎንህ በመቆሟ ከልብ አመሰግናታለሁ።እህቴ ታላቅ ሰው ነሽ አከብርሻለሁ ፣ዘመንሽ ይባረክ❤መቼም ሰው ሁሉ ለፈተና የተጋለጠ መሆኑን እያወቅን እራሳችንን ንጹሕ ለማድረግ እንጣጣራለን።ግን አንቺን በጌታ ጸጋ አልደፈረሽም ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን❤። ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ!ድንቅ ትምህርት ሰጪ ነው❤
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ቴከስተ ዝማሬዎችህ ብቻ ሳይሆን ንግግሮችህ ሁሉ በማስተዋል እና በጥበብ በእውቀት የተሞሉ ናቸው በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ተባረክልን በጣም እናመሰግናለን ። ቲጂዬም እንደሁለው አድናቂሽ ነኝ እርጋታሽ ጊዜ ሰቶ መስማት ለእንግዶችሽም ለእኛም በጣም ደስ ይላል እና ቢስተካከል ብዬ የማስበው ውሃ እና ሶፍት ቴብል ላይ አድርገሽ ከእንግዳው ፊት ብታስቀምጪ ጥሩ ነው በተረፈ እናመሰግናለን ተባረኩ።
@Anointed4Him
@Anointed4Him Жыл бұрын
I am not shocked you went through this. What I am shocked about is how you were able to stand after that moment. I am shocked by the magnitude of the grace and power of God. You are more beautiful and humble now than ever before.
@selamtube-2157
@selamtube-2157 8 ай бұрын
BLESS U.
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd Жыл бұрын
ያለፍክበት ነገር ከፍ አድርጎሃል ምክንያቱም እግዚአብሔር በይቅርታው በሚታመኑ ደስ ይለዋል ከዳዊት ቀጥሎ በኛ ዘመን ደግሞ እግዚአብሔር እንደልቤ ያለው አንተን ነው ብዬ በግሌ አምናለሁ ኑርልን ለምልም
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
ባለቤትክ የተባረከች ድንቅ ሴትናት መቼም እርግጠኛ ነኝ ለሷ ያለክ ፍቅርና አክብሮት እንዴትእንደጨመረ።የተወደድሽ ውድሽንና በረከታችንን እንዲነሳ ፀጋ ሰለበዛልሽና ስለተረዳሽው ተባረኪ።በዛም ወገን ያሉ ጥንዶችን የጌታ ፀጋና ምህረት ትዳራችሁን ደግፎ እንዳቋመውና እንዳስረሳችሁ ሙሉ እምነት አለኝ።እኛ የምናመልከውጌታ እንግዲህ ይህ ነው ትንሳዬ ሆኖ ዳግም ህይወትን የሚያድስ ድንቅ ነው ።
@user-uq7ui6kd5s
@user-uq7ui6kd5s Жыл бұрын
🎉😅
@yemisrachdehenanew3060
@yemisrachdehenanew3060 Жыл бұрын
የተወደድክ ወንድማችን ተኬ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው በብዙ ይገለጥብህ በርታ ቲጂዬ አንቺንም ጌታ ይባርክሽ!
@zewdutv7167
@zewdutv7167 Жыл бұрын
እኔ በእውነት ጌታ ያውቃል ክርስትና ከነ ውበቱ ተኬ ውስጥ አያለሁ ሁልጊዜ ከሱ በጣም ብዙ ነገር መማር ይቻላል ሰው መንፈሳዊ ሲሆን እና ሲያድግ እንደ ተኬ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ባለ ቤትህም ድንቅ ሴት ነች ለምልሚልኝ ቲጂዬ አንየቺ አንደኛ ነሽ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ያለሽ boldness እና ለጌታ ያለሽ ፍቅር በጣም ደስ ይለኛል ክበሪልኝ የኔ እህት
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ተኬ አንተ ማለት የትውልድ ትምህርት ቤት ነህ ነገርን በእውቀት ማድረግ ማስተዋልና ጥበብ በዝቶልህ ነው ያለፍከው ዘመንህ ይባረክ እውነት ለመናገር በዛ ክፉ ጊዜ ከልቤ አልቅሼ ፀልዬልህ ነበር ጌታ ክብሩን ይውሰድ ባለቤትህ እግዚአብሔር ይባርካት ለምልሙ
@jo4801
@jo4801 Жыл бұрын
ኬክ የሆነ ሰው ዝማሬህ ብቻ አይደለም ስብዕና ሁሉ ነገረህ ደስ የሚል ሰው ተባረክ ተኬ እንወድሃለን❤
@user-pt1pq4ol9y
@user-pt1pq4ol9y Жыл бұрын
ዛሬ እንደሀገር እንዳንተ እይነት ልብ ያለው አባት እኛ አጥፍተናል ሀላፍነቱን እንወስፍዳለን ብሎ የሚነሳ ሰው ቢገኝ ይሄ ሁሉ መከራ ባልመጣብን ነበር :እግዝያብሄር የተዋረደ ልብ ይስጠን:ተባረክ ወንድማችን
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ባለቤትህ ልባም ሴት ነች ብዙ ነገር ከርሷ ተምሬያለሁ ዘመኗ… ይባረክ ❤❤
@ees988
@ees988 Жыл бұрын
አንተ የእግዚአብሔር ፀጋ መገለጫ ነህ! በብዙ ተባረክ ተኬዋ! ቲጂ እርጋታሽና የአጠያየቅ ጥበብ ሽ የሚደነቅ ነው።
@ethiopiannewsofficial6432
@ethiopiannewsofficial6432 Жыл бұрын
መውደቅ መሽነፍ ሳይሆን ወድቆ መቅረት ነው መሽነፍ; ወርቅ ጭቃ ውስጥ ስለወደቀ ወርቅነቱን ወይም ስሙን አይቀይርም ያው ወርቅ ነው; የሚያስፈልገው ውሀ ውስጥ መክተት ነው: ፓስተር ተኬ አንተ ድንቅ ነህ እንኳን ቆመህ ደክመህም እወድሀለው❤️
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
ምንም ሃጥያት የሌለበት የመጀመርያዉን ድንጋይ ይወርዉር ቢባል አንድ ሰዉ ይኖር ይሆን? እንኳን አላጣንህ ዉድ ወንድማችን። ባለቤትህ ድንቅ ሴት ናት ተባረኪ ዉዴ።
@kukuendrias
@kukuendrias Жыл бұрын
መጋቢ እና ዘማሪ ተከስተ ጌትነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ...በአንተ መዝሙሮች እጂግ በጣም ተባርከንበታል አንድዬ ፀጋውን ያብዛልህ😍
@tsionmola-kw2fd
@tsionmola-kw2fd Жыл бұрын
ጠላቴ ሆይ ብወድቅ እነሳለው በጨለማ ብቀመጥ እንኳን እግዚሐብሔር ብርሃን ይሆንልኛል ስለዚህ በኔ ደስ አይበልሽ።🎉
@zewditu9887
@zewditu9887 Жыл бұрын
ተከስተ ወንድሜ ትህትናህ በጣም ያስደንቃል :: ለካስ ለዚህ ነው ወድቀህ ያልቀረኸውና ዝማሬዎችህም ክብር ና ሞገስ እየጨመሩ የሚባርኩን? እግዚአብሔር ለትሁታን ፀጋን ይሰጣልና አሁንም እጥፍ ድርብርብ ትህትና እንዲሁም ሞገስስና ፀጋ ይብዛልህ :: አንተ ታላቅ በረከታችን ነህ:: 🎉
@nigistkebede7507
@nigistkebede7507 Жыл бұрын
እውነትም "የምህረቱ መገለጫ ምልክቱ " የጌታን ባለብዙ ምህረት ባለቤት መሆን አይተንብሀል ፣ ተባረክ ። ደግሞ ትህትና በዕውቀት ያልከው ትልቅ ነገር ነው። አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ቲጂዬ የኔ ጎበዝ በብዙ ተባረኪልን
@getachewatimew8220
@getachewatimew8220 7 ай бұрын
ወንድሜ ተከስተ የዛሬውን አገልገሎት ጠላት ለማስቆም ሲያስብ በአደባባይ አዋረድኩት የምህረት አምላክ በእጥፍ ዝማሬ ፣ስብከት ፣ሞገስ የገለጠህ የልጅነትህ አግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ።❤❤❤❤
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
መጋቢ ተኬ በጣም የምወደው ዘማሪ ነው በድካም ውስጥ ሆኜ እንኳን ወደ ውስጤ የሚመጣው የተኬ መዝሙር ነው ተኬ ከነባለቤትህ ተባረኩልኝ ዘመንህ በቤቱ ይልቅ ለምልምልኝ ❤❤❤❤❤
@haimanotbelete
@haimanotbelete Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስን እንደ ንጉስ ዳዊት የእንደገና አምላክ ስለሆነ በእጥፍ ቅባት አበጃጅቶ አቆመህ እጅግ በጣም ደስ አለን💕❤️📖💕❤️ ፓስተር ና ዘማሪ ተኬ🎁🙏
@solomejoseph7869
@solomejoseph7869 Жыл бұрын
AMEN
@bethneb6901
@bethneb6901 Жыл бұрын
Your songs came from healing!! That is what life is all about!!!May God bless you more and more!!
@heldanatekola7129
@heldanatekola7129 Жыл бұрын
የተወደድክ ክቡር የእግዚአብሔር ሰወ ከዚ በላይ በጨመረ ክብር ይግለጥክ ባለቤትክን አመስግንልን ብርቱ ሴት ለበረከት ትሁን አሁን እሔን ሁሉ በፀጋወ ጉልበት ትወልድ ሲፅናና እሔ ካሳዋ ነወ እንዴት በመዝሙርክ እንደምንፅናና ብታቅ ደግመክ አታንሳወ ክብሩን እግዚአብሔር ይወሰድ እንኳን ከብርታትክ ከድካምክ ብዙ ተጠቅመናል ለምልምልን የእግዚአብሔር ሰወ ቲጅየየየ አንቺም ተባረኪልን ሁለታችሁም ሞገስ የጠገባችሁ ለበረከት ናችሁ
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 Жыл бұрын
የመረጠህ ጌታ ይክበር❤
@sababekele7176
@sababekele7176 Жыл бұрын
ተኪዬ የኔ ትሁት ስወድህ እኮ! እግዚአብሔር የረዳው ሰው እንዲህ ነው። ባንተ ላይ የተገለጠው ፀጋ፣ እግዚአብሔር ለትሁታን ፀጋን ይሰጣል ለሚለው ቃል ማረጋገጫ ነው።
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
2015በፈረንጆች ትዝ ይለኛል መስተንግዶ እየሰራው ነበር እና መጠጥ እየጠጡ ስሙን ሲያጠፍ ነበር ነገር ግን የጠላት ወሬ እንደሆነ ውስጤ ይነግረኝ ነበር ይገርማል እግዚአብሔር እድሜ ሰጠኝና ይሐው በግልፅ ሰማው እግዚአብሔር ያከበረ ሁልጊዜ ፈተና ይበዛበታል ተኬ ተባረክልኝ
@senaitabeje8147
@senaitabeje8147 Жыл бұрын
ሰው ሁሉ ይስታል ግን አንተን ጠላት በዚህ መንገድ ሲያገኝህ በውስጤ በጣም ያዘንሁት ተሰብረህ እንዳትቀር እጅግ አዘኘ ከልቤ ፅልየ ነበር ጌታ ስሙ ይባረክ በብዙ ሞገብ በፊቱ ዳግመኛ አቆመህ አሁንም ለምልም ዘመንህ ይባረክ ሚስትህን ጌታ ይባርካት ልባም ሴት ናት እንወድሀለን ተኬ
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ። ሁለተኛ የዘመርከው መዝሙር በእውነት የኔን ታሪክ ቀይሮታ።even ሁሉም መዝሙሮችህ ለውጠውኛል። በሊባኖስ ፍየል እየጠበኩ እሰማ እና ከአንተ እኩል እዘምረው ነበር 😢 እግዚአብሔር ይባርክ ዘ/ተክስተ
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 Жыл бұрын
ተኬ በእውነት ይህን የልዑልን የምህረት እጅ በዝማሪክ በብዙ ተባርኬበታለው ። ተኬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልኝ!!!
@mintesnotdegemu1793
@mintesnotdegemu1793 Жыл бұрын
በዉድቀት ዉስጥ አሳልፎ የማይሰጥ ሁልግዜ እንደገና እድል የሚሰጥ ጌታ ስሙ ይከበር ካንተ ብዙ እንማራለን ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ
@selamhaile9495
@selamhaile9495 Жыл бұрын
እልልልልልል አሜን አሳልፎ የማይሰጠ ሊቀ ካህኑ ለታርድው በግ ይሆንልት😭😭😭😭 ቃል የለኝም ጌታ እየሱሰ
@selamtube-2157
@selamtube-2157 8 ай бұрын
BLESS U.
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
ተከሰተዬ ኦርቶዶክሰ ነኝ በጣም ነው የምወድህ በፈተና ማለፋህን አትጥላው እግዛብሔር የሚወደውን ነው ፈተና የሚበዛበት
@netsi3073
@netsi3073 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ባለቤትህ ልባም ሴት ናት ጌታ አንተን እሷንም ልጆችህንም ይባርክ መከራ ሲመጣ አንድም ከጌታ ጋር በደንብ እንድንጠጋጋ እና እንድንማር እንድጠነክር ነው ቲጂዬ እሕቴ ጌታ ይባርክሽ እወድችኃለሁ
@kidistaberra5101
@kidistaberra5101 Жыл бұрын
የበለጠ አከበርኩህ! እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ለመሆኑ ምሳሌ የሆንክ ወንድማችን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ!!! ቲጂ ስላቀረብሽልን ተባረኪ!
@selamselam2225
@selamselam2225 Жыл бұрын
ቲጂዬ እግዛብሄር ዘመንሽን ይባርክ በጣም ጥያቄ ሆኖብኝ የነበሩ ጉዳዮችን አንስተሸ ጠየቅሽልኝ ተባረኪ! ተክዬ አንተ እኮ መድረክ ላይ ስትወጣ ጉባኤ ዉስጥ የእግዛብሄር ሞገስ እና መገኘት እንዳለ የናገራል ተባረክ ገና ብዙ ታገለግላለህ የታመነልህን ይቅር ያለህን ጌታ ገና ገና በብዙ ይባርክሃል! ባለቤትህን እጅግ የተወደደች በእዉነት ብዙ ኢትዮጲያዊ ሴቶች ልንማርባት የምትገባ ሴት ናት ዘመንዋ ይባረክ! ትዳርህ በብዙ ይባረክ ሰይጣን ሚበረታዉ ብዙ ሞገስ ያየበትን ሰዉ ነዉ ጌታ በደሙ ይከልላችሁ!
@tsiondereje1134
@tsiondereje1134 Жыл бұрын
"የፀጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ":: It is a blessing to see you with more glory Tekeste. Bless you and your GOD fearing wife.
@minalushretaentertainment3629
@minalushretaentertainment3629 Жыл бұрын
ድንቅ ነው👌 አቤት እርጋታችሁ እንዴት ደስስስስስ ይላል አይኖቼን ሳልነቅል ነው ያየሁ የሰማዃችሁ የትህትና ጥግ🙏❤🙏
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 Жыл бұрын
ተኬ ባለቤትህን ዛሬ ሳይሆን የዛኔም በጣም አደንቃት ነበር ጌታ ኢየሱስ ይባርካት ትልቅ ሴት ነች ዘመናችሁ ይባረክ::
@abenetdadi7672
@abenetdadi7672 Жыл бұрын
ሰው ድካሙን ሲያምን በጥፍ ተለቅልቆ የመጣ እድለኝ ሰው ማለት አንተ ነህ ዳዊት ህይወት እንዲህ ነበር ድመቅ ዘመንህ ይብራ
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 Жыл бұрын
እግዛብሄርየረዳው ሰው ነህ ተክየ በሃጥያት የማይወድቅ ሰው የለም ዋናው ወደ ምንጩ መመለስ ነው ተባረክልን
@amarechchruko7335
@amarechchruko7335 Жыл бұрын
ብዙ ነገር ተቀቢይሎ ከምስክሪነቱ እግዚአብሔር ሰው ጌታ ዘመንን ይባረክ የተወደድክ እግዚአብሔር ሰው ❤
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Жыл бұрын
ከዚህ ከተዘረጋልህ ወጥመድ አንተንም ባለቤትህንም የታደጋችሁ ጌታ ይባረክ በዚያ ጨለማ ውስጥ ከጎንህ የቆሙትንም ጌታ ይባርካቸው እነሱ የእውነት የክርስቶስ ልብ አላቸው ሁላችንም የቆምነው በእግዚአብሔር ምህረት ነው እንጂ በራሳችን ጽድቅ አይደለም ። አንዳንድ አማኞች እንደ ፈርሳዊያን ናቸው ይቅር ይባላቸው ተኬ እንወድሃለን ጌታ በእጥፍ ጸጋውን ያብዛልህ
@ketojara4909
@ketojara4909 Жыл бұрын
የምን ወጥመድ ነው የምትናገረው ? ወዶና ፈቅዶ የገባበት እንጂ ማንም ወጥመድ አላስቀመጠለትም።
@tegenemegersa
@tegenemegersa Жыл бұрын
ተኩዬ ተባረክ ባንተ ዝማሬ ተባርከናል ፣ ብዙ ተጠቅመናል ፣ ለብዙዎችም መንገድ ከፍተካል ያንተንም ዝማሬዎች በብዙ መድረኮች አገልግዬባቸው ተባርኬአለሁ፣ ትጌ አንቺንም ጌታ ይባርክሽ ተከስተን በማቅረብሽ ተደስተናል።
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye Жыл бұрын
ጌታ በምህረቱና በጸጋው ባለጠጋ ነው። ይገርማል በጣም ።ብዙ ቁምነገር ያስተምራል ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድም ተኬና እህት ቲጂ
@BK-xj7zz
@BK-xj7zz Жыл бұрын
A living testimony! You with your whole family are our blessing ❤may the lord bless you abundantly and give you his Grace
@amarechchruko7335
@amarechchruko7335 Жыл бұрын
ጌታ መልካም ነው ሁላችንም የሚህርቱ ውጤት ነኝ ክብር ለጌታ ይሁን ባላቤትን ጌታ ይባርካት ትጂ ጌታ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ ስል ሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤
@addiszele4182
@addiszele4182 Жыл бұрын
ቲጂ ና ፓ/ር ተከስተ የተባረካችሁ ናችሁ!!!! ሁለቱንም ክፍል ዛሬ ነው ያየሁት ። እጅግ በጣም ተባርኬያለሁ። 1993 ላይ አ/አ ስቴድየም ላይ በነበረው ኮንፈረንስ ላይ አንድ ከኦርቶዶክስ ወዳጄን ይዤ ገብቼ ነበር። ከብዙ ዘማርያን ለይቶ የተከስተን "አምነዋለሁ የኔን ጌታ ከዚህ በላይ ያበዛናል የረገጥነውን ሳይቀር አሳልፎ ያወርሰናል።" የሚለውን መዝሙር ሲሰማ አሁን ገና ዘመራችሁ ብሏል። ፓ/ር ተከስተ ግን እንደ ንስር ኀይልህን ጌታ ስላደሰልህ በበለጠ ለእኛም መባረክ ምክንያት ስለሆንህ ጌታ ይባረክ!!!!!!! ቲጂዬም ጌታ ይባርክሽ!!!!!!!
@muna_ya_muna
@muna_ya_muna Жыл бұрын
Am speechless! God bless you both. Proud to be your sister in Christ! Both of you are so calm, collected and spiritual GBU🙌🙌🙌
@ruthfersha1717
@ruthfersha1717 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ እረዳህ ውይይለዜህ ሁሉ አስተዋፃዋ በለቤትህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙌
@tigitsttilaye2779
@tigitsttilaye2779 Жыл бұрын
የእኔ ውድ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባርካችሁ 💝💝😘😘❤️😍😍🥰
@medhanittsegaye7028
@medhanittsegaye7028 Жыл бұрын
በብዙ ተባረክ ተኬ ባንተ መዝሙር ብዙ ተባርኪአለሁ እውነት ነው የማያልፉ የማይመስሉ ቀኖችን ያሳለፈህ እግዚአብሔር ይባረክ።
@yanetjhony5712
@yanetjhony5712 Жыл бұрын
ወንድሜ ተከስተ በጣም እንወድአለን። ጠላት እንዳስበው አልሆነብህም ይልቁንም በብዙ ክብር ወጣህ ስይጣን ወደገደል የገፍህ መስሎት ወደ ከፍታህ አወጣህ የሆነው እንኳን ሆነ ጌታ ይባረክ።
@persistence.3322
@persistence.3322 Жыл бұрын
ሳልሰማ ነው 😂😂 ተኬ በረከታችን ነህ🙏🙏you are blessed ❤
@tadelechtesfaye5159
@tadelechtesfaye5159 Жыл бұрын
የመጀመሪ ያውን ዲንጋይ ሀጢያት የሌለለበት ቢባል የሚጠፋ ነው አነርሱ በድፍረት ሰለሚኖሩ ነው አንተ እንደ ዳውት ንጽ ልብ አለህ ለለዚህ ኑው መዝሙሩ ሄወት ያለው ይህ ጉዳይ ተነስቶ የሚፈርድትን ሰዎች ሂወት ስለማውቅ በጣም አዝኝለው ጌታ ጉዳዮ ከልለብ ነው
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
ተኬ በጣም የምወደው ፓ/ር እና ዘማሪ. ያንተ መዝሙሮች ልክ እንደ መጽሃፍ ቅዱስ ለተለያዩ ችግሮቻችን መጽናኛ ናቸው. (Interview) ኢንተርፊዎቹሁ ስሰማ ደግሞ ከሕይወትህ ቡዙ ተማርኩኝ ትህትናህ ግልጽነትህ ሞጎስህ እና ብአጠቃላይ ትለያለህ. ለዚህ ይመስለኛል ሰይጣን ዲያብሎስ በጣም እንዲቆጣ ያደረከው. ደስ የሚለው ግን እንኳንም ነካካህ ክቡር አስጨመረልህ አገነነህ. ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ኑርልን በጣም እንወድሀለን... ቲጂዬ ተባረኪ እንደ ሁሌ የሚያንጹን የሚያስተምሩን እንግዶች ስለ ምትጋብዢልን ደግሞ አንችም ለእንግዶችሽ ያለሽ ክቡር በዛላይ ትእግስትሽ እርጋታሽ ምን አለ እንደው ቡዙ አቅራቢ እና አዘጋጆች Interviewers ከንቺ ቢማራ ወይም አንችም ማሰልጠኛ ተቋም ቢኖርሽ, አንዳንዱ እኮ የጠየቀውን ጥያቄ እንኳ እንዲመለስለት አይጠብቅም በላይ በላይ ሰውዬውን ግራ አጋብቶ ቁጭ... ብቻ ተባረኪ ቲጅየ ❤
@Flavo_N
@Flavo_N Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ምስክርነት እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ተኬ በእውነት ጌታ ካንተ ጋር ነው ፀጋ ይብዛልህ ......ቲጂ ሌላዎች ኢንተርቪዎችሽንም እንደዚህ ጠንከር ያሉ ጥያቄዎችን እንሺ በርቺ
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Жыл бұрын
May God bless you both. Teachable interview. ዝማሬው እራሱ ህይወቱ እንደሆነ ይናገራል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ይብዛልህ ቲጂም አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን እየመረጥሽ ስለምታቀርቢልን ተባረኪልን! Thank you so much
@sofelutesfatsion299
@sofelutesfatsion299 Жыл бұрын
በተሻለ ክብር የመመጣቱ ሚስጥር እራሱን ማዋረድ ነው እግዚአብሔር አሁንም ፅጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን
@derejeaanereayonreayo6219
@derejeaanereayonreayo6219 10 ай бұрын
እውነተኛ ምስክር ለነፍስ ያድናል እንደሚል የእግዚአብሔር ቃል የእግዚአብሔር ሰዎች ተኬ ና ቲጂ ምስክርነት ን ደጋግሜ የሰማሁት ።ተጠቀምኩኝ።may God bless and keep U.
@Yorusi770
@Yorusi770 Жыл бұрын
You are positive-minded ,humble, and you have a pure heart. That’s why your songs are strong. May God bless you
@mahlet2454
@mahlet2454 Жыл бұрын
ማናችንም ከበደል ነፃ አይደለንም:: የተገለጠው ላይ ምሳር ማብዛት ተገቢ አይደለም:: እንኳን ጌታ ትሁት ልብ ሰጠህ:: ባለቤትህ ለብዙዎች መልካም ምሳሌ መሆን ትችላለች
@benetsega1504
@benetsega1504 Жыл бұрын
This is not simply an “interview “ honestly it is Gospel Teaching… may God bless you abundantly!!!!
@habeshawit2008
@habeshawit2008 Жыл бұрын
ዘማሪ/ ፓስተር ተከስተ ጌትነት በጣም የምወደው እና የማደንቀው ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው. የሚዘምራቸው መዝሙሮች በሙሉ ያለፈበት ውጣውረዶች ያሉበት ናቸው. ሁላችን ከእርሱ የምንማረው ብዙ ነገር አለ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ. እግዚአብሔር ይባርክህ ተኬ
@hewanbirhanu5768
@hewanbirhanu5768 Жыл бұрын
የተለየ ፍቅር፤ የተለየ አክብሮት ላንተ አለኝ። ዘመንህ ይለምልም! ባለቤትህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካት🙏
@yonasalemu7981
@yonasalemu7981 Жыл бұрын
"መንፈሳዊ ነገር ምንም ያህል ቢያድግ ወደ ዓለም አያድግም። የራሱ ፅንፍ አለው።" ተኬ
@user-dq5eq6vv8b
@user-dq5eq6vv8b Жыл бұрын
ተኪዬ መቼም ብሆን ያንተን ክፋ መስማት አልፈልግም እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ እየሰማውክ ነው ያደኩት በጣም ነው የምወደክ ተባረክልን በብዙ ዘርክ ይለምልም ባለበትክም የምትደነቅ ጀግና ናት አስተዋይ ጠብብ ሴት መሆንዋን ነው ያየሁት እወድሀችኃለሁ!!!!!
@tsegaorcutt2480
@tsegaorcutt2480 Жыл бұрын
What a powerful testimony! ተከስተ እንኳን እግዚአብሔር ጎንህ ቆሞ አበረታህ። አሁንም ፍፃሜህ ያማረ ይሁን! ትግስት thank you for the program. Stay blessed!
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 Жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ኢንተርቢው ነው 😭😭ተኬ ጌታ እየሱስ ይባርክ ቲጀ እግዚያብሔር ባንች ላይ እየሰራ ስለሆነ እግዚያብሔርን አመሰግናለው 🙏❤🙏
@hiruterchafo1769
@hiruterchafo1769 Жыл бұрын
ቲጂ እና ተኬ ጌታ ይባርካችሁ እወዳችኃለሁ ድካም እና ብርታታችሁ ለእኛ ትምህርት ነው ❤❤❤
@rebeccad5561
@rebeccad5561 Жыл бұрын
ተኪየ ገታ እየሱስ በዘመንህ ሁሉ ክብሩን ይጨምርብህ የጨለማውን ዘመን ያሳለፈህ ጌታ ስሙ ይባረክ ባለቤትህንም ጌታ ይባርካት
@marthasimuye4673
@marthasimuye4673 Жыл бұрын
ተኬ ዘመንህ ይባረክ፣ ይለምለም በንግግርህ ዉስጥ እውቀት፣ ጥበብ ና ማስታዋል የሞላበት ነው። እርጋታህ ትህትና ተባረክ መዝሙሮችህ በጣም ድንቅ ናቸው እግዚአብሔር ይባርክህ የጌታ መሆን መታደል ነው! ❤❤❤ ቲጂ ተባረኪ❤❤❤
@mentutube6971
@mentutube6971 Жыл бұрын
ተኬ ሜስትህ ጀግና ናት ❤❤❤❤❤ አልታየህም በእሳቱላይ ጋዝ ብታርከፈከፍ እኛም እፍእያልን እሳቱን ስናቀጣጥለዉ የኔ እህት ካንቺ ብዙ ተማርን ተባርኪ❤❤❤❤
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 28 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,5 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН