"ሚስቴ መሆኗን ባዉቅ መምህር ሲገርፋት ዝም አልልም ነበር " ልዩ የቡና ሰአት ቆይታ ከፓስተር ቸርነት እና ከባለቤቱ ወ/ሮ አልማዝ ጋር/በእሁድን በኢቢኤስ /

  Рет қаралды 613,386

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on : linktr.ee/ebstelevision​
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 634
@azebmengistu5222
@azebmengistu5222 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶ ዶክስ ነኝ ግን በጣም የማደንቀዉ ፖስተር ነህ ለባለቤቱ ትልቅ ክብር ያለዉ ለትዳሩ ክብር የሚሰጥ ታማኝ ባልና ሚስቶች ናችሁ
@ete3584
@ete3584 3 жыл бұрын
Ewunat naw
@tringobaze9492
@tringobaze9492 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው እምወድለት የሚወድቅ ቃል የለውም
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 2 жыл бұрын
😍😍😍😍
@j6j6j62
@j6j6j62 2 жыл бұрын
ፖሰተር በጣም የማደንቅክ በምክርክ ምደሰት ነኝ እድሜ ጤና ይሰጥክ
@belimeku5630
@belimeku5630 2 жыл бұрын
Fpgari 😂 Pentay
@betisima5377
@betisima5377 3 жыл бұрын
ፕሮቴስታንት አይደለውም ግን ይህ ሰው ልዩ ነው ይመቸኛል
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
Tebareki
@user-wn7gm1vu8r
@user-wn7gm1vu8r 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደዚህ መተሳሰብ ያለበት ትዳር ስጠኝ
@hikmashemsu5284
@hikmashemsu5284 3 жыл бұрын
አሜን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
አሜንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@user-jw7jr4cs4k
@user-jw7jr4cs4k 3 жыл бұрын
አሜን🙏
@ete3584
@ete3584 3 жыл бұрын
Amennnn
@mulushewayelami3060
@mulushewayelami3060 3 жыл бұрын
Amennnnn Amennnnn Amennnnn
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፓስተር ሳደንቅ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ❤️ምርጥ ባል 100%👌ደስ እሚል ታሪክ ❤️
@belimeku5630
@belimeku5630 2 жыл бұрын
Fpgari Pentay
@melatemagnu527
@melatemagnu527 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም ብሰማክ ብሰማክ አልጠግብ አልኩ ።በእውነት ምን አይነት መታደል ነው ወሬክ ከለዛ ጋ ።አሁንም ቤትክን እመቤቴ ትጎብኝክ ።ያብዛቹ
@mimiyifru1
@mimiyifru1 3 жыл бұрын
He can talk for hours- I never get tired of listening to him. There’s so much to learn from this man. Egezabeher yebarkachehu.
@enathailu7515
@enathailu7515 3 жыл бұрын
Me tooo yemaselech 💓
@eyedoctor9934
@eyedoctor9934 3 жыл бұрын
Me too He can talk all day I can listen to him all on my sleep
@misraksolomon8001
@misraksolomon8001 2 жыл бұрын
8io⁰
@samirajamal3285
@samirajamal3285 Жыл бұрын
Me too 😁😁but I am Muslim
@elenayegeta672
@elenayegeta672 3 жыл бұрын
ታድለሽ እንዳንቺ አይነት ባል ይስጠን እግዚአብሔር
@fhgchhhgfjhfbjj5477
@fhgchhhgfjhfbjj5477 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@tiktok_talentvideo7806
@tiktok_talentvideo7806 2 жыл бұрын
amen tiguna tselyu
@user-xl5di5il8g
@user-xl5di5il8g 3 жыл бұрын
መታደል ነው አንቺን ለኔየ ያደረገሽ ለኛም እንደዚህ ያለ ትዳር ይስጠን የድንግል ማራያም ልጅ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 2 ай бұрын
አሜን 🙏
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
😂😂😂😂አቦ አሳከኝ የጭቁን ፊት ያልከዉ ወይኔ እንባዬን ነዉ ያስጨረስከኝ ብቻ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ የናንተን ጥንካሬ ለእኛም ይስጠን 👌😍😍😍
@bituu3637
@bituu3637 3 жыл бұрын
እያሳቀ የሚገራርሙ እውነቶችን ያስተምርን ነበር
@user-bv8xh4eo4s
@user-bv8xh4eo4s 3 жыл бұрын
ይህችን ጋዜጠኛ ምን የታደለ ጣቢያ ነዉ ያገኛት Thanks ebstv
@merontaye8723
@merontaye8723 3 жыл бұрын
ላገቢ ላላገቡ ላልተግባቡ ምሳሌ የሆናችሁ ክርስቶስን በሁሉ ምታበሩ ጌታ ያብዛቹ ግን ebs ቡናውን ሚያሳርፉበት ጠረጴዛ እና ሶፍት ማቅረብ ልምድ ይኑራቹ ጌታይባርካቹ
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸርነትን ቀኑን ሙሉ ብሰማዉ እማልሰለቸዉ ትልቅ የህይወት መምህር ነዉ ስለ ትዳር እሚያነሳቸዉ ሀሳቦች እሚገራርሙ ናቸዉ ...ከጥሩ ጋዜጠኛ ጋር ሰፊ ሰአት ተሰጥቶት ብመለከተዉ ደስ ይለኛል ..
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 3 жыл бұрын
2stv lay bzu kele mlls setewal eza lay temelket
@lilyfiseha3989
@lilyfiseha3989 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፓስተር ቸሬ ለምክርም እሱ ጋር ቀርቤ አውቃለው በጣም ይገርማል በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተርዬ የህይወት አስተማሪ ነህ
@meazagenet4428
@meazagenet4428 2 жыл бұрын
ቀዝቃዛ ቡና ነው እንዴ የምትቀጂው?
@hermonofethiopia9164
@hermonofethiopia9164 3 жыл бұрын
የሁሉ ነገር ምንጭ እግዚአብሔር መሆኑን ስላስተማራችሁን አመሰግናለሁ!!!....የዘመናችን ምርጥ ሰዎች ፖስተር ቸሬ እና ባለቤቱ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fresenaytrading8178
@fresenaytrading8178 Жыл бұрын
እኔነቴን መግለጽ አይጠበቅብኝም ቸሬ ድንቅ ልጅ ፈጣሪ የሰጠህ መክሊት ልዪ ነው እድለኛ ነህ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ..........
@eliliiprince6456
@eliliiprince6456 3 жыл бұрын
ውይይይ ደስ ስሉ😍 ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ። አብሮ ተምሮ ከልጅነት ፍቅርኛ ጋር መጋባት እድለኝነት ነው በእውነት።
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 жыл бұрын
ፖስተር ቸርነት በእውነት ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ነህ። ተባረክ። የታደላችሁ
@marekonjo9241
@marekonjo9241 3 жыл бұрын
እረረረረረረ ይለያል ርዝመቱ ከ 6 ክፍል በስንት እድሜ ይሁን የሚገርም የፍቅር ታሪክ
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 жыл бұрын
እስከ ዛሬ ካቀረብሽልኝ እደዛሬ ተደስቼ አላዉቅም እመቤቴ ትጠብቅልን
@peacelove9531
@peacelove9531 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🏾🙏🏾
@tenaadmassu2031
@tenaadmassu2031 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ! ፀጋው ይብዛላችሁ !
@MD-sn1ut
@MD-sn1ut 3 жыл бұрын
Amen
@ete3584
@ete3584 3 жыл бұрын
Amen
@sholayetube6178
@sholayetube6178 3 жыл бұрын
ባልና ሚስት ፍቅር ስገላለጥ ደስ ያላል ፍቅርን ያብዛልን ሀገራችንን ስላም ያረጊልን 🙏🙏🙏🙏
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
እንደማመር እማ
@senaitgetu2316
@senaitgetu2316 3 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ የኔን እና የባለቤቴን ታሪክ ይመስላል አሁን በአሜሪካ የሁለት ልጆች እእናትናእባት ሆነናል እግዚአብሄር ይመስገን እርግጠኛ ነኝ እንደዚህአይነት ብዙ ሰው ይኖራል ለአሁኑ ትውልድ ማስተማሪያነት አልፎ አልፎ ብትቀርቡ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ እጮኛዬ አሜሪካ ዲሲ ነዉ ያለዉ እኔ ስደት ነኝ እና አገር ገብትን እንጋባ ይለኛል ግን ከሱ አገር ያልተማረ የሚኖሩባት አይመስለኝም ማለቴ ትምህርቴ አቋርጨ ነዉ ስደት የወጣሁ እና ብቁ ባልሆንስ ብየ አስባለሁ ግን አገሬ መኖርን እመርጣለሁ አላቅም
@s.m.a.entertainment3993
@s.m.a.entertainment3993 2 жыл бұрын
@@rawanalbathali9312 አይዞሽ እህቴ የፈለግሺዉን ነገር መመካከር እንችላለን እና ከቻልሽ እኔን ማናገር ትችያለሽ
@s.m.a.entertainment3993
@s.m.a.entertainment3993 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ
@novacell348
@novacell348 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ትዳር ነው። ከዚህ የበለጠ ፍቅር ያብዛላችሁ ደስ። ስትሉ
@cedarscell6342
@cedarscell6342 Жыл бұрын
ደስ፣የሚል፣ፍቅር፣አላችሁ፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጣችሁ
@abeban.8366
@abeban.8366 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ቸሩ መድኃኒት ዓለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ።
@user-nc4my6sh3e
@user-nc4my6sh3e 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ ጌታ እየሱስ ፍቅርን ያብዛላቹ
@sebleseble5431
@sebleseble5431 3 жыл бұрын
ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። የባልዋ ልብ ይታመንባታል። ምርኮም አይጐድልበትም። ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም:: ጌታ ቀሪ ዘመናቹህን ይባርክ;;
@sarahsatte7808
@sarahsatte7808 3 жыл бұрын
Mamiyee dadi getaa yebarkachuu wawawoo
@hawaali8775
@hawaali8775 3 жыл бұрын
በጣም የሚሳዝኑ በጣም ልጆች ነበራቹ ግን አላህ አሳክቶታል እስከመጨረሻ ያመረ ይሁንላቹ
@bheembheem3111
@bheembheem3111 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እጅግ የምወደውና የማደንቀው የመርህ ሰው ነው ፈጣሪ ዘመናቹን ይባርክላቹ🙏❤
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 3 жыл бұрын
ቸርዬ የማትሰለች ሙሉ ቀን ብታወራ የማትጠገብ የእግዚአብሔር ሰው በእውነት ተባረኩ በብዙ !
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እና ባለቤትህ ተባረኩ በጣም ብዙ እያስተማራችሁን ነው፡ ebs thank you so much.
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 жыл бұрын
መዳንያለምን ምርጥ ባል ነህ ይመችህ ፈጣሪ የቀረዉነሰ ዘመናችዉን ይባርክላቹ ጸልዪልን እኛ አልገጠመንም መታደል ነው ይህን ማግኘት ትልቅ ክብር ነው
@user-xy6iw4ke8t
@user-xy6iw4ke8t 3 жыл бұрын
ደግሜ ሰማውት..እዲ አይነት ትዳር ይወፍቀን አሜን❤️
@eskendertesfaye3914
@eskendertesfaye3914 Жыл бұрын
I am orthodox but i like this man of GOD. GOD bless this beautiful family. #respect
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ልጆቻችሁ ደስ ይላሉ ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ አለበት እናተ ልዩ ናችሁ የውነት ልጆቻችሁ ከናተ ጋር እኩል ናችሁ
@user-ne9qv1eu3x
@user-ne9qv1eu3x Жыл бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ ምን አይነት ተሰጦ ነው ያለው በእውነት እግዚአብሔር አምለክ እድሜ ጤና ይስጥልን ✝️👏👏👏
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 жыл бұрын
God gives us wise people in every religion so we can learn, because God loves us. Thank you Ebs for bringing so many wise people so we can learn from their teaching. EBs, it shows that you care for the people. God bless you all.
@demituuaboye9183
@demituuaboye9183 3 жыл бұрын
ፍቅራኛዬ ልክ እንዳ pastor chare naw በማጣትም በመገኘትም በእማምም ከእኔ ገር ነው❤ እናመሰግናለን
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ቸሬ በቃ በጨዋታ እያዋዛህ የምታስተምረው ነገርህ ቀን ሙሉ ብሰማህ አልሰለችህም። ብቻ ትምህርቶችህ ምን ያህል ሰዋችን እንደሚረዳ በጣም እናመሰግናለን
@saraseyfu8741
@saraseyfu8741 3 жыл бұрын
ብትሰሙ ብትሰሙ አትጠገቡም በጣም ደስ ትላላችሁ እደናተ ሁላችንም ብናሳልፍ እመኛለው ምታስተላልፈው መልክት አይጠገብም እረጅም እድሜ እመኝላችሃለው
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 3 жыл бұрын
እውነት ነው በመጀመሪያ እግዚአብሔር ነው ሰውን የሚያገናኝ የተባረኩ ሰዎች ናቸው።
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጣችሁ በጣም ደስየሚል ታሪክ ነው ለዚህ ዘመን ልጆች ማስተማርያ ይሆናል
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ባል እና ሚስት ናቸው እግዚአብሔርን ማስቀደም እና እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው ማሸነፍ ይቻላል ፡ ፓስተር ቸሬ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ከቡዙ ሰዎች የሕይወት ምስክርነቱን ሰምቻለው፡ ግን በጣም አሳጠራቹት ፕሮግራሙን ስለ ትዳር ሲያወራ ብዙ ነገር መማር እንችል ነበር፡ ከቻላቹ እባካቹሁ መልሳቹ አቅርቡልን፡
@mesiyenatuwa3611
@mesiyenatuwa3611 3 жыл бұрын
ቸሬ በጣም ባንቸ ምክር ተገንብቻለው እናመሰግናለን
@shiferawlibay7874
@shiferawlibay7874 3 жыл бұрын
መቅዲዬ ጥሩ አስተማሪ ባለታሪኮችን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን።
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ዋው ቡናው አቀራረቡ የአስተናጋጃም አለባበስ በጣም ደስ ይላል አክብሮትሽ 💋ይመችሽ ቆንጆ ለእኛም እንደዚ አይነት ትዳር ይስጠን
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
መቅዲዬ አንቺም ምርጥ ሰዋችን ስላቀርብሽልን እናመሰግናለን ፖስተር ቸሬን ባለቤቱ የገለፀችበት መንገድ የማንም እንዲሆን አልፈለኩም በእዉት ትገባዋለች ምርጥ ሚስት 👍👍👍👍👌
@user-sy1mf7uw6f
@user-sy1mf7uw6f 4 ай бұрын
እግዝአብሔር እንደመጀመርያችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እንድላይ ጃጁ ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@ethio8516
@ethio8516 2 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ ከ27 አመት በሖላ በድሮ ፎቶሽ ና በስምሽ ለየውሽ ያኔ ከቤት እንደወጣሽ የምትመለሽበትን ቀን እናፍቅ ነበር ብልህ እና አስተዋይ እንደነበርሽ ልብሽ ቆንጆ በጌታ ሆነሽ ስላይውሽ በጣም ደስ ብሎኛል ያኔም ስምተን ነበር ፓስተር ቸሬ ና እናትህንም በጣም እናመሰግናለው ጌታ ይባርካችሁ!!!
@user-ne9qv1eu3x
@user-ne9qv1eu3x Жыл бұрын
በእውነት እህታችን ፈጣሪሽን አመሰግኝ ቸሬን ስለሰጠሽ 😍😍😍
@emnettessma8516
@emnettessma8516 3 жыл бұрын
አይገርምም ሁሌም ስሰማህ አይሰለቸኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ለትዳሬ በረከት ነህ የታመነዉ እግዚአብሔር ይከልልህ።
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በተለይ ፓ/ር ቸሬ። በዚህ ዘመን "የክፉ ቀን ሚስት ክፉ ቀኑን ታስታውሳለች" እንደሚሉት ፤ ብዙዎች የድህነት ሚስታቸውን ፈትተው በአዲስ ሚስት ሲቀይሩ(ቃሉን ጥሰው) በትዳርህ መጽናትህ ሌሎችን ያስተምራል!!!!
@ayalewanja2308
@ayalewanja2308 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬን በጣም ነው የምወደው ትውልድን መንገድ የሚያሳይ አስተማሪ ህይወት ያለው ሰው ነው
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አቶ ቸሬን በጣም አደንቀዋልሁ።ህይወትህ በጣም አስተማሪ ነው።ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምረው።
@dadydady3547
@dadydady3547 Жыл бұрын
አቶ??
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ግን ንግግርህ ይመቸኛል
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 3 жыл бұрын
እሱ ምድነዉእምነቱ
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
@@fatumaseid8001 ጴንጤ
@newethiopianmom136
@newethiopianmom136 2 жыл бұрын
He needs a regular spot on media to teach the young generation. ደስ ሲሉ!!
@mariyahilal1263
@mariyahilal1263 Жыл бұрын
ስለ እናተ ቃል የለኝም ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ
@asterworku2145
@asterworku2145 Жыл бұрын
ፖስተር ቼሬ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም አክባሪህ ነኝ
@asterhabte7069
@asterhabte7069 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬና ባለቤቱ በጣም አስተማሪ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነበር ደስ ትላላቹ እኔም ባለቤቱን ለማወቅ እፈልግ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የፓስተር ቸሬን ቃለ መጠይቅ አንዱም አያመልጠኝ ሁል ግዜ አዳዲስ ነገር ነው እሚያስተምረኝ እኔም ታዲያ ጌታ እረድቶኝ በትዳሬ በጣም ሲሬስ ነኝ ትዳር ዝም ብሎ የሚወልቅ ካባ እንዳልሆነ ገብቶኛል ፈጣሪ ይረዳኛል በቀረው ዘመኔ
@addistewldetewlde3491
@addistewldetewlde3491 3 жыл бұрын
ውይ እንዴት እንደምወድህ ዛሬ ደግሞ የበለጠ ወደድኩህ ከነ ሚስትህ ተባረኩ
@peace8494
@peace8494 3 жыл бұрын
ቸሬን ከአመት በላይ የሚያሰተምርበት ቤተክርስቲያን ተምሬያለው አንድ ስዓት ሲያስተምር አንድ ደቂቃ እንኮዋን የተቀመጥኩ አይመሰለኝም በጣም ምርጥ ሰው ነው
@semprefiestta5357
@semprefiestta5357 2 жыл бұрын
I love this man to the moon 🌙…..thanks For your service boss🙏🏾
@taybamohammed4528
@taybamohammed4528 3 жыл бұрын
መምህር እኮ እናት አባት ማለት ናቸው ክብር ለሚገባው እማ ክብር መስጠት ይጠበቅብናል
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሰጣችሁ በህይወት በጤና ይጠብቁልን 🙏
@andyk6210
@andyk6210 3 жыл бұрын
Pastor Chere, God bless you. እግዚአብሔር ያከበረውን ነገር ስላከበራችሁ።😍
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 жыл бұрын
ይገርማል ለጆሮ ማመን የማይቻል በዚህ ጊዜ WOW እንዲህ ዓይነት ፍቅርና እምነት ዘመናችሁን ይባርከው እግዛብሔር የባረከው ትዴርና ፍቅር ነው ባለቤትህ ቆንጆ አንደበተ ኩሩ ንጹህ የእግዛብሔር ልጅ ነች ባሏም እቺን የመሰለች ወርቅ ልጅ ጌታ ነው የሰጠው እሱም ንግግር አዋቂ እውነት ከአንደበቱ የሚወጣ ጨዋ ሰው ነው ሰላማችሁ ይብዛ
@mesertacmesert2582
@mesertacmesert2582 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ነው የምትሎት እግዝሕብሄር አይለያችው ለብዙ ሰዎች ትምህርት እንደሚሆን ተስፍ አደረጋቸው ተባረኩ
@user-mf2tt1pn1x
@user-mf2tt1pn1x 2 жыл бұрын
በብዛት ስኬታማ የሆኑ ወንዶች ታሪካቸው ሲገለጥ ለሚስታቸው ክብር ያላቸው ናቸው ምንም አልላችሁም ካላችሁ በላይ ከፍ በሉ በሁሉ ነገር
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ ምክርህ መሬት ጠብ አይልም ሚስትህም በምርጫዎ እግዚአብሔር አላሳፈራትም ተባረኩልኝ!!ጀበናው ይቀየር ጥቁሩ የሀገራችን ይደረግ በቃ ሁሉ ነገራችን ቻይና ሆኖ ይቅር???
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 2 жыл бұрын
ስለጀበና አደለም ርዕሱ
@birktawit5022
@birktawit5022 3 жыл бұрын
እናንተ ያባቴ ብርኳን ገና ብዙ ጌታ በናንተ ይከብራል ዘር ማንዘራቹ ሁሉ ለጌታ ይሰግዳል
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 3 жыл бұрын
This felt like only 5 minute. What a blessing to witness this type of marriage in my generation may the Blessing continue through your children and your children's children and more.
@HabibaHabiba-uw7mu
@HabibaHabiba-uw7mu 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ናቸሁ አሰተምራችሁናል
@hirutmodenese9606
@hirutmodenese9606 3 жыл бұрын
የፖስተር ቸርነት ንግግር በጣም ያስቃል ግን እግዚአብሔር መልካም ነው መልካም ነው
@emutyu7395
@emutyu7395 3 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርትና እና ምክር ነው ተባረኩ. እንስመስግናለን
@rimaahmed4715
@rimaahmed4715 3 жыл бұрын
ዋዉ ጌታ ዘመናችዉን ይባርከዉ😘👌
@mimimimi-zp1cd
@mimimimi-zp1cd Жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ ውቦች ናቹ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ 🙏❤❤❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
መምራችን ኑርልኝ ደስ ስትሉኝ እግዚአብሔር ይባርካችው ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችው 😍😍ደሞ ልጆቻችው ስያምሩ ፍራማ ሁኑት
@lidolido3071
@lidolido3071 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏
@fhgchhhgfjhfbjj5477
@fhgchhhgfjhfbjj5477 3 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም የምታምሩ ቤተስብ ናችሁ ተባረኩ ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ላላገባነውም ፈጣሪ እደዝ አይነት ቤት ይስራልን አሜን
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 3 жыл бұрын
ፓሰተር ቸርነት መልካም ሰውነህ በእውነት ተባረክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤🙏
@africaspeaks7227
@africaspeaks7227 3 жыл бұрын
Simply astounding and unbelievable to the extreme In every way, I admire his intelligence.
@elenayegeta672
@elenayegeta672 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ዘመናችሁ ይባረክ
@user-lf3wz1ex3n
@user-lf3wz1ex3n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ
@zinashbabe5997
@zinashbabe5997 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድላችሁ ጥሩ ነገር ነው የተማርኩት❤❤❤🙏
@ameleyilma2154
@ameleyilma2154 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል የትዳር ሰው ነህ እግዚያብሄር ይባርክህ እሳም ምርጥ ሴት ነሽ
@belayzeleketube440
@belayzeleketube440 2 жыл бұрын
ዋውውውው ስተምሩ እኔም በጠም የፓስተር ቸር በለቤት ለማየት እጎጎ ናበር እድሜና ጤና ይስጠቹ
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው ምን እንደምልህ አላቅም ፓስተር አንችልም እህቴ ጌታየሱስ ይባርክሽ ቆንጆ አስተማሪ ነው አባቶች ,ባሎች እባካችሁ ስሙት
@kalkidangebrehiwot5510
@kalkidangebrehiwot5510 3 жыл бұрын
Behind every successful man there is a wise woman
@lelabelete7905
@lelabelete7905 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ አንተ እኔ ትዳር ላይ አስተዋፅኦ አለህ፡፡ የመከርከኝ ምክር ጠቅሞኛል መልካም ትዳርም መስርቼ እንድኖር ረድቶኛል ተባረክ
@mihretmekonnen2383
@mihretmekonnen2383 3 жыл бұрын
እሕቴ እባክሽ ፓስተር ቼሬ ስልክ ካለሽ ላኪልኝ ተባረኪ
@fggt4756
@fggt4756 3 жыл бұрын
ይገርማል በጣም መታደል ነው
@user-ne9qv1eu3x
@user-ne9qv1eu3x Жыл бұрын
በእውነት እሷም እድለኛ ናት በእውነት ቅናት ያዘኝ 🥰😘መንፈሳዊ ቅናት 🥰😘ፈጣሪ እንደናንተ ያለ ትዳር ይስጠን ✝️🤲🤲🤲አሜን
@hanahana1398
@hanahana1398 3 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባርክ ፓሰተር ቸሬ እና ባለቤትህ
@tsiontsion1748
@tsiontsion1748 Жыл бұрын
መተማመን መልካም ቤተሠብ ተባረኩ❤
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጦት።።በጣም እግዚ አብሔር ይወዶታል ስለወደዶት ነው ጨዋ ለባለቤቶት ታማኝ ።።ለልጆቾት ጥሩ ትምህርት የምትሰጡ ስላደረጎት ።።ሁለታችሁንም እድሜአችሁን ያርዝመው።።
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 Жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ ሚስትህን ለማየት በጣም እጋጋ ነበር ይዘሀት ከች ስላልክ በጣም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሁለታችሁም እድለኞች ናችሁ እግዚአብሔር አሁንም ትዳራችሁን ይባርክ ነፍ አመት ኑሩልን እወዳችሀለው በጣም ብዙ ነገር በአንተ ትምህርት ተምራለው የዘመናችን ምርጥ አስተማሪ ነህ❤
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 2 жыл бұрын
አቶ ቸሩ ቆንጆ ሚስት አሎት ተባርከዋል hahah. እወይይይ የድሮ ፎቶሕን አይቼ ዛሬ ላይ ሞገስ በዝቶልሐል በእውነት ጨርሶ አትመስልም እወይይይ እየሱስ ባለ ብዙ ሞገስ ሰው መድረግ ይችላል!
@kalkal5081
@kalkal5081 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደናንተ ንፁህ ፍቅር መከባበር መተሳሰብ ያለበት ይስጠን። ሁለታችሁም ምሳሌዎች ናችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ። ስታስቀኑ❤❤❤...
@birtukanbirtukan8401
@birtukanbirtukan8401 2 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ በጣም ደስ ስትሉ እግዚአብሔር መስቀደም የስኬት ሁሉ ቁልፍ ነው ከዚህ የበለጠ ጥበብና ማስተዋል ይብዛላችሁ ፓስተር ቸርዬ በአንተ ውስጥ ስላለሁ ስለተከበረ ስለ እግዚአብሔር ፀጋ እግዚአብሔርን እባርካለሁ በትምህርት በጣም ነው ብዙ ትምህርትን አግኚቼላሁ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ እንዲሁም ውድ ባለቤትህና አንተ ከዚህ በሚበልጥ መንገድ ለብዙዎች አሪያ ሁኑ አስተማሪዎች ሁኑ ስወዳችሁ ኑርልኝ ክፉ ሳይነካችሁ
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Жыл бұрын
ፓሥተር ቸሬ ለሚሥቴ የምገዛው እራሴን እንደመጠበቅ ነው የምቆጥረው ያልከው በይበልጥ ተመችቶኛል አንዳንድ ባሎች ለራሳቸው እንጂ ለሚሥትና ለልጆቻቸው ግድ የማይላቸው ሚሥታቸውን እንደሚገባ ባለመያዛቸው በደሥታም ሆነ በሀዘን አብረው መውጣት ሥለሚያፍሩባቸው የሚንቀሳቀሱት በተናጠል ይታያል
@mesimealovemekonen1927
@mesimealovemekonen1927 2 жыл бұрын
ዋው ደስስ ስሉ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@sentayhuedemese6682
@sentayhuedemese6682 Жыл бұрын
አንቺን እ/ ር ረድቶሽ ነው. ብታምኚው የማይታመን ወንድ ብዙ ብዙ ነው እስኪ አዳኙንና ሌሎቾኖም ሚዲያዎች ተከታተይ ምን አይነት ዘመን ላይ እንደደረሰን ትታዘቢያለሽ የአንቺን ህይወት አምላክ ይጠብቅልሽ
@magnetzemene7794
@magnetzemene7794 2 жыл бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏 ግልጠኝነትህ ታማኝነትህ ትልቁ ውበትህ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ🙏🙏🙏
@marticool8700
@marticool8700 3 жыл бұрын
"መሬት ከረገጠ እና ከአስተዋይ ሰው የሚወጡ ቃላቶች እንዴት ውብና ማራኪ እንዲሁም አስተማሪ ናቸው? እናመሰግናለን ፓ/ር ቸሬ..አልሚ እና የፕሮግራሙን አዘጋጅዎች!!
@alpalp8780
@alpalp8780 Жыл бұрын
ፓስተር ቼሬ እና ባለቤቱ እግዚአብሄር ዘመናቹን ይባርክ
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
"ሚስቶች"_የሚፈልጉት___በፓ/ር ቸሬ
51:59
Epaphras Christ church
Рет қаралды 150 М.
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,6 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
0:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Они поймали того , кто уничтожал их дома
0:40