Misgana Yibza ምስጋና ይብዛ

  Рет қаралды 742,533

Gudina Jirata

Gudina Jirata

9 жыл бұрын

Пікірлер: 426
@abushalazer2296
@abushalazer2296 2 ай бұрын
ማነው እንደእኔ በ2016 እያዳመጠ ያለው ❣️
@selijesuslove7925
@selijesuslove7925 2 ай бұрын
ሁሌ ነው ምሰማው ወሰጥም የድሮ መዝሙር ነው የምቀብለው በጣም ውሰጥ ደሰ ይለዋል😮
@dannyeriso
@dannyeriso Ай бұрын
Here I am😊
@ShitaWolde
@ShitaWolde Ай бұрын
Ene
@user-gr5ie1yx8l
@user-gr5ie1yx8l 26 күн бұрын
እኔ ❤️
@BirukAbreham-yi1wb
@BirukAbreham-yi1wb 14 күн бұрын
Enem 13/11/2016
@elsatilahun7486
@elsatilahun7486 2 жыл бұрын
እምነቴ ኦርቶዶክስ ነው ከምህረት መዝሙር የምተወው የመርጠው የለም ግን ይሄ መዝሙር ይለያል ብዙ ነገሮቼን ይነካካል ያስለቅሰኛል ተባረኪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!
@meleseyeseraw2999
@meleseyeseraw2999 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ አዳምጨዋለሁ እወደዋለሁ ግን እንደ ሙዚቃ ውስጤን የሚነሽጠኝ እንጅ እንደ ኦርቶዶክስ መዝሙር ስብር አያደርገኝም እግዚያብሔር በሚያውቀው።
@user-gy8qn5gs1q
@user-gy8qn5gs1q Жыл бұрын
@@meleseyeseraw2999 😂😂😂😂😂ምን ማለት ነው መሸነጥ
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
@@meleseyeseraw2999 ከሐይማኖት ካባ ወጥተህ በእግዚአብሔር ቃል መሠረት ኑር እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል እንጅ በአንድ ድረጅት ስራ ሆነህ እሰረኛ ትሆናለህና ውጣ በኢየሱስ እመን ትዲናለህ
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
አንቴ የተባረክ የእግዚአብሔርን ሀሳብ የተረዳህ ሰው ነህ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል
@meleseyeseraw2999
@meleseyeseraw2999 Жыл бұрын
@@user-gy8qn5gs1q ሀሀሀ መሸነጥ መቸ አልኩኝ። ካራቴ ልማር እመጣለሁ።
@selampeace4261
@selampeace4261 3 жыл бұрын
ሚቾ መዝሙርሽ በመንፈስ ቅዱስ የተቀባ ስለሆነ ሰማያዊ ስለሆነ ሁሌም ሲደመጥ ይባርካል እባክሽ አሁንም ሰማይ ክፍት ነው አዲስ መዝሙር ጌታ ይስጥሽ እንወድሻለን
@medhanitkelboro2204
@medhanitkelboro2204 2 жыл бұрын
ዛሬም በ2014 ዓም ምስጋና ይብዛልህ የኔ ጌታ! ዘማሪት ምህረት እንደገና እግዚአብሄር ይባርክሽ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን!
@Andyadd
@Andyadd 2 жыл бұрын
@@medhanitkelboro2204 አሜን መድሀኒት፣ ተባረኪ🙏
@yka2992
@yka2992 2 жыл бұрын
Im Orthodox but I always listening this song. May aligmty God bless her!
@bareketchakebo2460
@bareketchakebo2460 2 жыл бұрын
Tebariki
@Medin-pe9xh
@Medin-pe9xh Жыл бұрын
i'm muslim but i love it
@user-mu2vw1uq1i
@user-mu2vw1uq1i 2 ай бұрын
jesus is king of kings and lord of lords you need to accept him into your heart before your soul leaves your body!!!!
@27lillymay
@27lillymay 2 ай бұрын
@Medin-pe9xh Jesus loves you so much. Give Him a chance, and you will never regret it ❤ I love you too. My prayers go out to you and fellow brothers and sisters who are lost.
@TG-dp1lw
@TG-dp1lw 5 жыл бұрын
ምስጋና ይብዛ ይብዛ አምልኮም ይብ ይብዛ ክብርም ይብዛ ይብዛ ይሂድ ወደላይ ወደላይ አንተ ወዳለህበት ላይ የክብር ጌታ አምላክ ሆይ ከፍ በል በሰማይ በምድር አሜንንንን
@cekamexa5171
@cekamexa5171 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@rozamesfen290
@rozamesfen290 4 ай бұрын
ሁሉም እንዳለፈ ውሀ ረሳሁት ምስጋና ይብዛ የኔ አባት
@workutariku1550
@workutariku1550 2 жыл бұрын
ወደኃላ ተመልሸ የዱሮ መዠሙሮች ሰላገኘዉ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ምህረት ዘመንሸ ጌታ ይባርክሸ
@tekezemedia6093
@tekezemedia6093 2 жыл бұрын
ባይዘወይ ይህ መዝሙር ከልብ ከእውነት የተዘመረ ስለሆነ በእግዚአብሔር ፊት ዘንድ የተቀባ ነው ስርዓት ያለው አዘማመርም ይታይበታል ዕድሜ ይስጥሽ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ እህታችን
@user-cc4zd5cm2q
@user-cc4zd5cm2q 6 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህ መዝሙር ውስጤ ነው
@GeniBelay
@GeniBelay 3 жыл бұрын
Enm.ewodwlew.mamaye🥰🥰
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወደው
@armazsegede2651
@armazsegede2651 3 жыл бұрын
እኔም♥♥♥
@user-nw3lz2uj6l
@user-nw3lz2uj6l 5 жыл бұрын
ሰውድሽ ምረትዬ የሄን መዝሙርሽ ጌታን ሳላውቀ ነበር የማዳምጠው በጣም ነው የምውደው መዝሙሩችሽን ይሄን የጌታ ፍቅር እኔም ስለቀመስኩ ጌታም ስለጣራኝ ጌታ ይን አመሰግዋሉሁ ተባረኪልኝ
@elenieleni5328
@elenieleni5328 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልል እልልልል እልልልል እልል እልልልልል እልልልልልል ክብር የሚገባህን አምላክ ነህና ክብር ሁሉ ላንተ ለጌታ ይሁን በብዙ ተባረኪ ምህረትየ ♥♥♥
@user-mm2zv3xc9u
@user-mm2zv3xc9u 5 жыл бұрын
ጎይታ ይባርክኺ ምሕረትየ! ይሄ መዝሙር ስሰማ .....በተስፋ አብዳለሁ
@user-ux4wh2sk9z
@user-ux4wh2sk9z 2 жыл бұрын
Amen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen geta eyesusi yibarikishi ،💗
@eyobkalkidaneyob7656
@eyobkalkidaneyob7656 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ብሆንም በጣም ነው የምወደው መዝሙር
@user-xp5ue8cd7m
@user-xp5ue8cd7m 2 жыл бұрын
ጌታ ይወድሻል ማማዬ
@tigistmera323
@tigistmera323 2 жыл бұрын
Yehaw zare kenun mulu eyesamahut new
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
@@user-xp5ue8cd7m ተባረኪ
@user-rd7if9yw1y
@user-rd7if9yw1y 7 ай бұрын
የዛሬን አያርገው እና ድሮ ድሮ ሁላችንም ተከባብረን ሳንነቃቀፍ ስንኖር ደስ ይል ነበር ብቻ ፍቅሩን ይስጠን መዝሙሩ ደስ ይላል
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
በጣም የሚወዳት ድንቅ ፀጋ የተገለጠባት እህታችን ምህረት ❤❤❤❤❤❤❤ በእግዚአብሔር ቃል መሠረት የተዘመረ መልዕክት ያለው መዝሙር ነው❤❤❤🙏🙏
@visitadama1347
@visitadama1347 2 жыл бұрын
እውነተኛ መዝሙር ነው። በእኔ ሕይወት ሰርቶ በአይኔ አይቻለው ። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ 🙏
@sarasarita835
@sarasarita835 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ምህረት አውታሩን ከልቤ የማደምጣቸው የምወዳቸው
@lidyahaileselassi4351
@lidyahaileselassi4351 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አምልኮ ለጌታ ዝማሬ ለጌታ ክብር ሁሉ ለጌታ ስግደት ለጌታ ውዳሴ እልልታ ሁሉ ላንተ ይሁን የኛ ጌታ። ተባረኪ ምህረት
@milatfokri3072
@milatfokri3072 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልሌልልልልልልልልልልልአማን
@tasfashugute7600
@tasfashugute7600 6 жыл бұрын
Lidya Haileselassi habala munhzau
@tasfashugute7600
@tasfashugute7600 6 жыл бұрын
Habala munhzau
@ZedrastaZedrasta
@ZedrastaZedrasta Ай бұрын
ኦሮቶዶክስ ነኝ በጣም ነዉ የምወደዉ እዉነቷ ስለተረዳህ ነዉዋ አለቀ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
ህልም አለኝ እኔ ምጠበቀው በቅርብ የሆናለሁ አየዋለሁ ተስፋ አለኝ እኔ ምጠብቀው በቅርብ ይሆናል አየዋለሁ የማምነው እርሱ ጌታየ ተስፋ ማደርገው ጌታየ አይታማም በምንም እርሱን ጠብቆ ያፈረ የለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 3 ай бұрын
በስማም የሆነ ሙሉ አካልን ውርር እሚያደርግ ስሜት እንዲሰማ የሚያየርግ መዝሙር❤️🙏
@etalemorcho8118
@etalemorcho8118 3 жыл бұрын
ህልም.አለኝ.እኔ.ምጠብቃዉ..በቅርብ.ይሆናል.😭😭😭😭😭😭😭
@user-xn2tn8br4d
@user-xn2tn8br4d 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንን ክብር ሁሉ ለጌታችንነ ለአባታችን ይሁንለት!!!!
@HaftomHadush-sv4lw
@HaftomHadush-sv4lw 3 ай бұрын
ዘመነሸ ይባረክ እህታችን...ለካ ከጌታ መኖር እንዲህ ነው
@abebawbirhanu5240
@abebawbirhanu5240 3 жыл бұрын
I am an Adventist i like this song so much
@sociallife7616
@sociallife7616 7 жыл бұрын
☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝tesfa alegn ene yemtebkew .....AMEN!!!!!
@sindumihrete6439
@sindumihrete6439 3 жыл бұрын
ምስጋና ይብዛ ይብዛ አምልኮም ይብ ይብዛ ክብርም ይብዛ ይብዛ ይሂድ ወደላይ ወደላይ
@GashawBelete-nm1ml
@GashawBelete-nm1ml 2 ай бұрын
God bless Ethiopia miheret when i was in debresina in 2000 e.c.i repeatedly heared this song though i am orthodox.longlive and best wish for Ethiopia..
@TG-dp1lw
@TG-dp1lw 5 жыл бұрын
ስምህ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ
@tobayeni6108
@tobayeni6108 5 жыл бұрын
አልልታና ውዳሴ ይብዛ ለጌታ አሜን አሜን
@redietashebir8637
@redietashebir8637 7 жыл бұрын
I lvu so much and also ur song all ur song is dip and interesting......u already bleesed😚😚😚
@amanuelashebir5616
@amanuelashebir5616 2 жыл бұрын
i will never get tired of listening this song...
@user-zk6mx2mw9l
@user-zk6mx2mw9l 7 жыл бұрын
እኔ ዚህ መዝሙር ነው ወደ ጌታ ለመምጣት ልቤ የተከፈተው
@tamarashaheen3002
@tamarashaheen3002 2 жыл бұрын
ቤታሰቦቼ ሁሉም ኦሪቶዶክስ ነቸው እኔ ግን ጌታን መማን እፈልገለሁ።
@karimaaml6797
@karimaaml6797 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልል እልልልል ሚሰጋኔ አሁንም ይዚበ 👏💓💓🌹🌹👌
@shewahana6202
@shewahana6202 7 жыл бұрын
yemeneteo teketaye aydelewem betam yemewdew kljenete jemero eskawen yemaletegebew welem ye merete mezemerche God bless you
@fissehatesfalem6149
@fissehatesfalem6149 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen GOD bless you more Mhret Amazing worship ❤
@hsnnnsnns5013
@hsnnnsnns5013 7 жыл бұрын
የማይለወጥ ነገር አለሽ ጌታ ይባርክሽ
@honhany8874
@honhany8874 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta zemenshe yebarke tsgawen yexamerebshe yena konjo
@AA-bs2gg
@AA-bs2gg 7 жыл бұрын
አሜን አሜን ከምስጋና ውጪ ምን እሰጥ አለው ክበር አባቴ
@alimarta101
@alimarta101 7 жыл бұрын
amen👏amen❤❤❤❤❤
@simalesimbo7223
@simalesimbo7223 5 жыл бұрын
Amee
@ayewud5510
@ayewud5510 3 жыл бұрын
tebarik mhiret kelginet jemro mezmurchsin sisema ebarekalw tebareki
@emusha
@emusha 6 жыл бұрын
አምልኮ ለጌታ ዝማሬ ለጌታ ክብር ሁሉ ለጌታ ምህረትዬ የኔ ማር ለምልሚልኝ በጣም እወድሻለሁ እሺ
@petrosmetube1
@petrosmetube1 3 жыл бұрын
ምሕረትና እውነት ተገናኙ፤ ጽድቅና ሰላም ተሳሳሙ (መዝሙረ ዳዊት 85:10)። እፎይ ተመስገን የምሕረት አምላክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
@user-jl7bo9fg5p
@user-jl7bo9fg5p 9 ай бұрын
ተባረኪልኝ ምህረት ዘመንሽ ይለምልም❤🙏
@user-or4gi2gg6c
@user-or4gi2gg6c 3 күн бұрын
Amenenene 😢😢😢😢😢😢tebarke yebareke
@user-qk8bk6gj7i
@user-qk8bk6gj7i 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን እእእእእእእእእእልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንንንንን ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ምህረት ዘመንሽ ይባረክ
@gggdddd4331
@gggdddd4331 6 жыл бұрын
ትንሽ ሆኜ ነው የምሠማ፡የነበረው ኦርቶዶክሥነኝ ይህን መዝሙር ሹፌር የተባሉ በብዛት ያዳምጡት ነበር"ህልም አለኝ እኔ ምጠብቀው ተሥፋ አለኝ እኔ ምጠብቀው በቅርብ ቀን አየዋለው
@savedbyhisgrace9380
@savedbyhisgrace9380 5 жыл бұрын
That is true
@user-zk6mx2mw9l
@user-zk6mx2mw9l 7 жыл бұрын
Ameeeeennnn Halaluyyyy keber Yehonlhe Tebarki Meri
@evittamakhlouf4663
@evittamakhlouf4663 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen elllllllll geta yetebareke yhun
@meseretadara9065
@meseretadara9065 7 жыл бұрын
amen amen hallelujah God bless you 👏👏👏👏👏👏💟👏👏🌹
@zakaa7657
@zakaa7657 5 жыл бұрын
Eche sew meches she is so gifted .
@petrosmetube1
@petrosmetube1 3 жыл бұрын
Love you all Church wherever Mihret Etefa is singing with joy and Holy Ghost laughter in Jesus’ name. Amen⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
@izra76
@izra76 7 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ምሕረት እህታችን
@aylech4025
@aylech4025 7 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏amen amen amen iyeses gata nw sim ybark
@mileddweihi8208
@mileddweihi8208 7 жыл бұрын
ክብር ለ ኢየሱስ ይሁን
@tarikuwatamirat4720
@tarikuwatamirat4720 8 жыл бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn 👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌GOD BLESS YOU FOREVER
@user-hq1tz4vf9j
@user-hq1tz4vf9j Жыл бұрын
Kalat yatregnal
@Yaredo2015
@Yaredo2015 Жыл бұрын
ኢየሱስ ይባርክሽ:: ከጨለማው ያወጣን ደጉ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን::
@e.a.9923
@e.a.9923 6 жыл бұрын
Zemenish ybarek. Ene betam tebarekugne
@hosannaknfe7759
@hosannaknfe7759 3 жыл бұрын
I blessed by this music God bless you more
@mebratuasefa1446
@mebratuasefa1446 4 ай бұрын
i love this songs
@tekezemedia6093
@tekezemedia6093 2 жыл бұрын
ይህ መዝሙር ስወደው
@user-qr5os1rc8h
@user-qr5os1rc8h 2 жыл бұрын
አሜን ታበረክ ዘመንሺ ይለመልም
@MihitlretMihiru-rq4yk
@MihitlretMihiru-rq4yk Жыл бұрын
Yene wide ehit zemensh biruk yihun
@abayneshayisa7165
@abayneshayisa7165 7 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen kiberi le geta yehuni
@mimiarsenal9775
@mimiarsenal9775 7 жыл бұрын
Amen ameeeeennnnn!! eyesusi geta new elellllllllllllllll tebarki
@vazaanvazaan9450
@vazaanvazaan9450 4 жыл бұрын
Amen amen amen geta yberksh
@dastadasta1558
@dastadasta1558 7 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርካው
@mariaasmar7997
@mariaasmar7997 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@danielmihretie9968
@danielmihretie9968 7 жыл бұрын
Bless you
@ermiassalia219
@ermiassalia219 7 жыл бұрын
Maria Asmar b...
@ermiassalia219
@ermiassalia219 7 жыл бұрын
Dasta Dasta I
@rkashdownloads1100
@rkashdownloads1100 6 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN TABARKU TABARKU TABARKU AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 😁😋😘😗❤❤❤❤❤❤❤
@user-ro4oo7tk6k
@user-ro4oo7tk6k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልስል እልልልልልልልልስል
@telcotelco6514
@telcotelco6514 5 жыл бұрын
Eleleleleelelelelelellleleleleleleleleeeeelelelellleelellleelleeleeeelelleeelelelleeleeellelele tebareke Amen Amen Amen
@kindatawil9517
@kindatawil9517 7 жыл бұрын
Ameee eebbifami goofta sii haa ebbisuu dachaa isaa
@asnakechtadese
@asnakechtadese Жыл бұрын
ምሕሩዬ እግዚአብሔር እጥፍ ጸጋና በእጥፍ ይብርክሽ የተባረክሽ ሴት ❤️❤️❤️🙏
@alemalemtsehay1648
@alemalemtsehay1648 Жыл бұрын
Lezelalm bemggntu zemiri ❤❤❤❤❤❤❤
@temesgenmengistu4805
@temesgenmengistu4805 3 жыл бұрын
weyeeeee...mereyaaaaa tebarekelegne
@emebetbekele7941
@emebetbekele7941 7 жыл бұрын
amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@hanahana57
@hanahana57 7 жыл бұрын
amen amen amen geta tabarkuuuuuuuuu
@mulusewtemesgen419
@mulusewtemesgen419 2 жыл бұрын
ምህረት ደሲና 2000 ዓ.ም አስታወሰሸኝ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ብትዘምሪ ደስ ይለኛል።
@yemisrachz7911
@yemisrachz7911 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen be blessed!
@aberaymore1832
@aberaymore1832 3 жыл бұрын
Amen amen geta yibarikish konjo
@ememerid7451
@ememerid7451 2 жыл бұрын
Getan salagegn befit belijinete yetebarekut mezimur tebareki ahunima getan kagegnew bhal betam yibarikegna menfes yalebet mezimur new tebareki miruye geta yikiber amen
@Born-of-God
@Born-of-God 7 жыл бұрын
amen misgana yibza..............tebareki
@tsigerdaberakey2381
@tsigerdaberakey2381 2 жыл бұрын
AMEN elllellllll 🙏🙏🇪🇹🇪🇷😍
@asalifewalemu5149
@asalifewalemu5149 2 жыл бұрын
Tebareku ene tebarekhalew o m g
@ethiopiabest9086
@ethiopiabest9086 Ай бұрын
አሜን ተ ባ ረ ኪ
@asnakechtadese
@asnakechtadese Жыл бұрын
አሜን አሜን ምህሩ እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክሽ
@kalamuhammad68
@kalamuhammad68 7 жыл бұрын
amenaaaa..gataaa.hoyiiiiiii.tebarekilinyiiii
@ruthgebrebrhan1195
@ruthgebrebrhan1195 7 жыл бұрын
amenn God bless u
@jesusislord3719
@jesusislord3719 6 жыл бұрын
sister bless you!
@hanaeh1071
@hanaeh1071 6 жыл бұрын
Esey elllllllllllllliiiiii hallelujah ameeeen👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤ tebarek
@user-mh5kz9ng5f
@user-mh5kz9ng5f 6 жыл бұрын
አቤት ሰወድሽ እውነውት ተባሪክ ሆን ብያ መዝሙር የማዳምጠው ላንቺ እና ለአሰፋው መዝሙር። ነው እኔ ሀይማኖቴ አይደለም ግን በጣም ውድድድድድድ ..?
@ethiopiawit945
@ethiopiawit945 6 жыл бұрын
ፍቅር ያሽንፋል ፍቅር enme endanchi
@tobayeni6108
@tobayeni6108 6 жыл бұрын
ምህረት የኔ ቆጆ ተባረኪ
@AsdAsd-sk5hu
@AsdAsd-sk5hu 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ስም ዝመንሽ ይባርክ አሜን አሜን
@BelayneshZeleke
@BelayneshZeleke Ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤ tabaraki
@zerfuzemba4611
@zerfuzemba4611 5 жыл бұрын
Blessed forever, live your whole life worshiping Lord.
@petrosgabrou352
@petrosgabrou352 2 жыл бұрын
#MihretEtefa is my #HolyGhostanointedPastorinJESUSnameAmen.
@user-fd6sc1rs8k
@user-fd6sc1rs8k 5 жыл бұрын
I am ortodox gen yehan mezmur weddd
@josiwhereislove2738
@josiwhereislove2738 7 жыл бұрын
wow incredible voice GBU
@ememerid7451
@ememerid7451 2 жыл бұрын
Be enba yimisemaw mezimur new tebarekilign
@fanatkle3852
@fanatkle3852 Жыл бұрын
Amen Amen❤❤Amen
@emebetbekele7941
@emebetbekele7941 6 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen uuuuuuuuuuuuuuuu ere aytamam amen amen amen amen amen amen amen ileeeeeeeeeeee
@yonatankelati2858
@yonatankelati2858 5 жыл бұрын
Bless u God all the time..
@teebegebrehiwot2985
@teebegebrehiwot2985 7 жыл бұрын
amennnn amennnn beayne ayewalehu
ክበር ንገስ Mehret Etefa 1998 E.C
5:16
Yahweh Tube
Рет қаралды 704 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,3 МЛН
MEHRET ETEFFA VOL. 5 FULL ALBUM
1:16:46
MEHRET ETEFFA OFFICIAL
Рет қаралды 72 М.
Amharic Mezmur ✞ Zor Alilim
6:56
Wongel Videos
Рет қаралды 1,5 МЛН
Asfaw Melesa - Begemer Aykirm
6:02
Mezemurs
Рет қаралды 310 М.
Taybela Waje ወላይትኛ,dawregna Non stop Gospel Song
1:10:09
Gospel tube(የምsርaች)
Рет қаралды 182 М.
selfu yeman new?(wgiyaw)
6:30
Maxim
Рет қаралды 9 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН