No video

#ሚሻ_ሚሾ

  Рет қаралды 39,924

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

3 ай бұрын

#ተዋናይ #ebstv #donkey_tube #tewanaytv #arinka #Fikat_Entertainment

Пікірлер: 125
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e 3 ай бұрын
ብርቁ በዚ ካራክተር ይቀጥል የምትሉ 👍👍 የምር ቪድዮው ደመቀ እኮ እይታም ይስባል በተረፈው በርቱ ብርቁ ይመችህ😂😂😂
@user-is9di8si2m
@user-is9di8si2m 3 ай бұрын
የነ ታዴ የነ አበጀሽ የነ ብርቁ ቤተሰብ በጣም ይመቸኛል በተከታታይ ብትሰሩት ይመቸናል መልካም የፋሲካ በዓል ይውንላችሁ
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 3 ай бұрын
ብርቁ እንደዚ ስትሰራ ነው ደስ የሚለው እማዋ ስትል እንዴት ደስ እንደምትል ከነ እምዋ ጋር ብትቀጥሉ ደሞ አሪፍ ነበረ ❤❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 3 ай бұрын
ብርቁየ 🤣🤣🤣 ምን ነበር ከነ አበጀሽና ከታደሰ ጋር ብትሰራ ስታምሩኮ 🤣🤣🤣
@user-el4rl4gy4y
@user-el4rl4gy4y 3 ай бұрын
የእኔም ጥያቄነዉ ???
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 3 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሰችሁ መልካም ባአል ❤❤❤እነማዎና በርቁ ሁላችሁም በርቱ ቶሎ ቶሎ ኖ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 2 ай бұрын
😂😂😂😂ዋ እኔ እኮ ለዚህ ነው ጎጃሜ ማግባት የምመኘው የጎጃም ምድር ክረምት ከበጋ ለምለም ነው❤❤❤❤❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Ай бұрын
መሬቱ በጣም ለምለም ነው
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 3 ай бұрын
ብርቁ እንደዚክ ሁነክ ስትሰራ ነው የምታምረውና የምትችልበት ይሄ ካራክተርክ በጣም ነው የምትችለው 👍👍👍 ሁለየም በዚክ መልክ ስራልን ልጅ ሁነክ ✌️🤣🤣
@user-ps5fb2vq3s
@user-ps5fb2vq3s 3 ай бұрын
ቅዳሴው ነው ምስጥ ያረገኝ😢😢
@JooklJookl
@JooklJookl 3 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@kakajqj1215
@kakajqj1215 3 ай бұрын
​​​@@bhhhh8094ምኑ ነው ደስ የማይለው?
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉❤😢
@user-qz6ww6qr9i
@user-qz6ww6qr9i 3 ай бұрын
ማርያምን እኔም
@user-qz6ww6qr9i
@user-qz6ww6qr9i 3 ай бұрын
​@bhhhh809 ገለቴ ካደበትሽ ጥሩ ይውጣ
@mulualem5719
@mulualem5719 2 ай бұрын
በጣም ተወዳጆች ፡አንድላይ ስሩ፡ በጣምነው ምታምሩ፡ ላይክናሸር ለማንም ይሆንየል እንኳን ለናንተ፡
@halemahalmurshidi7018
@halemahalmurshidi7018 3 ай бұрын
ቅዳሴው ይስባል ለደጁ ያብቃን🎉🎉🎉🎉
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 3 ай бұрын
አንደኛ ነኝ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ ዉዶቼ ❤️❤️❤️
@kakajqj1215
@kakajqj1215 3 ай бұрын
ወይኔ ቅዳሴው😢😢😢 አየ ስደት የስራኸን
@user-gs3nv9bx3o
@user-gs3nv9bx3o 3 ай бұрын
ወይኔ ባሕላችንን ስላስታወሳችሁ ፈጣሪ ያስታውሳችሁ ደስ ስትሉ❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች ጀግኖች
@user-vc4il3sx7g
@user-vc4il3sx7g 3 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ቅዳሴዉ ምስጥ ያረገዉ ❤😢😢😢😢
@BezuayehuMekonnen
@BezuayehuMekonnen 3 ай бұрын
እኔም ምስጥ አርጎኛል ቅዳሴዉ
@BezuayehuMekonnen
@BezuayehuMekonnen 3 ай бұрын
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 3 ай бұрын
ወይ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 3 ай бұрын
ብርቁ ሲያምርብህ በሳቅ ነው የምትገኝ በተለይ ከጨረቃ ጋራ ስትሰራ
@user-uy8cm1td1i
@user-uy8cm1td1i 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን አይ ብርቁ 😂😂😂
@bhhhh8094
@bhhhh8094 3 ай бұрын
እንኳን፡አብሮ፡አደረሰን❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤ብረቁና ጨረቃ😅😅😅😅
@user-td6xq6yw7h
@user-td6xq6yw7h 3 ай бұрын
አበጀሽሽ ታደሠ አለሜ ከነባሏ አረ ሁሉምምምምም እሱ ባለዉ ገረመዉ ያለምወርቅ........😭😭😭😭😭😭ኑ ዉሠዷቸዉ
@endeshaw527
@endeshaw527 3 ай бұрын
ከካሜራ ጀርባ ያለው ድምፅ ደስ ሲል ወዮዮዮ
@maranatatube4525
@maranatatube4525 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mekdeshailu4674
@mekdeshailu4674 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ግን የሚሻምሾ ምንድነው ጥሩ ባህል እያሳያችሁ ነው በርቱ❤❤❤❤❤
@yeneMB
@yeneMB 3 ай бұрын
Are you Orthodox?:if so, I will explain you what mishamisho mean
@user-my8pz3dp6d
@user-my8pz3dp6d 3 ай бұрын
ብርቁ ከነምዋጋር ሰራልን. . ሁሊም. እድህ. ሰትሰራነው. እሚያምርብህ. እይታም. ይሰባል. ጨርቃም እደዛው . 😂😂😂😂
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 3 ай бұрын
🤣🤣🤣አወን በደዚክ ነው የሚምርበት
@user-my8pz3dp6d
@user-my8pz3dp6d 3 ай бұрын
@@user-xq7od9np2x 🌹👌👌
@YeshYuoTube
@YeshYuoTube 3 ай бұрын
ድሮ በልጂነታቹን ስቅለት ስቅለቱ ዛቅ አርጊዉተ ድቄቱ ነበር እምንለዉ አይልጂነቴ❤😅😅
@kozetmasersha8552
@kozetmasersha8552 3 ай бұрын
ብርቁን ካራክተሩን አትቀይሩት በናታቹ ብርቁ ናፍቆኝ ነበር በጣም ነዉ ደስ የምትሉት በርቱ❤❤❤❤
@Sara-eu4oj
@Sara-eu4oj 3 ай бұрын
እንኳን እደርሳቻሁ🙏🙏🙏👌👌👌👌😍
@Muna336
@Muna336 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-uy8cm1td1i
@user-uy8cm1td1i 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉🎉❤❤❤
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 3 ай бұрын
ወይብፈቁ ልጂእዳለወ አርሶያብላወ ባልእዳለወ ይዴግለወ በግልባጭ😅😅😅😅😅😅😅😅
@hosenhosen6687
@hosenhosen6687 2 ай бұрын
እኔ በብርቁ ስቄ ልሞት ነው የተገላቢጦ ነው ወሬው ሁላ
@endeshaw527
@endeshaw527 3 ай бұрын
ብርቁ ይኸ ካራክተር ደስ ሲል ትችልበታለህ😅😅😅😅😅
@wasansan5781
@wasansan5781 3 ай бұрын
.ብረቁንአይቸነዉየመጠዉ
@Muna336
@Muna336 3 ай бұрын
ድሮ ጎንደር ልጆች እያለን አብረን እንል ነበር አይ ልጅነት❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@user-uy8cm1td1i
@user-uy8cm1td1i 3 ай бұрын
አይ ትዝታብቻ 😢😢😢
@Muna336
@Muna336 3 ай бұрын
@@user-uy8cm1td1i በጣም ትዝታ ብቻ አሁን ድረስ ሚሻሚሾ ማለት እፈልጋለሁ በጣም ደስ የሚል በአል ነው
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 2 ай бұрын
😂😂😂😂በጣም እኛም ለዚህ በቅተን ድሮ ማለት ጀመርን እኔ አብሬም ሰብስቤአለሁ ደግሞ አድጌም ልጆች የሰበሰቡትን አቡክቸ ጋግሬላቸዋለሁ እኔም የጎንደር ልጅ ነኝ ደምቢያ ወረዳ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Muna336
@Muna336 2 ай бұрын
@@user-mn5mi5zs8q ዋውውው ደስ ሲል እህቴ ቆላድባ ነው ቤቷ ምርጥ ሀገር ደንቢያ
@Muna336
@Muna336 3 ай бұрын
ወይ ስታምሩ ዋውውውው❤❤❤❤❤❤
@selam862
@selam862 3 ай бұрын
አቤት ትልቅ ሰው ጭንቅ ሲለው ማየት እንዴተ ይከብዳል። ባላደራው እድሜናዐጤና ይስጥህ
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 3 ай бұрын
አይ ብርቁ❤❤❤🎉🎉🎉 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@bsstPhone
@bsstPhone 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 3 ай бұрын
ሀገሬ ሀገሬሬሬሬ እናተን ሳይ እዴት እንዴሚፍቀኝ ደሞም መልሶ ይብሰኛል
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-nh7xf1zz1t
@user-nh7xf1zz1t 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rahinayasin9324
@rahinayasin9324 3 ай бұрын
ስወደችሁ❤❤❤❤❤❤
@zuriashy1546
@zuriashy1546 3 ай бұрын
Enkan abro adersen
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 3 ай бұрын
ትዝታ ብቻ😢
@EtenshBirhanu
@EtenshBirhanu 3 ай бұрын
እኳን አደረሳቹ ውዶች❤
@muluneshtegena
@muluneshtegena 3 ай бұрын
ወይኔ.ደስስትሉ.እንኳን.አደረሣችሁ.የኛ.ደመቆች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zuriashy1546
@zuriashy1546 3 ай бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛🙏🙏🙏🙏
@yeneMB
@yeneMB 3 ай бұрын
Aschegarie sewu honshi eko❤️❤️❤️❤️❤️
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 3 ай бұрын
እኳን አደረሳቹህ ብርቁ እድህ ነዉ የሚያምርበት ሚሻሚሾ ማለት ምን ማለነዉ አላዉቀዉም የምታዉቁ ንገሩኝ
@user-eq9jj2tj3b
@user-eq9jj2tj3b 3 ай бұрын
እንኳን።ኡድርሳችሁ🎉🎉🎉
@user-nh7xf1zz1t
@user-nh7xf1zz1t 3 ай бұрын
እንኳን አደረሣችሁ ወዶቼ❤❤❤❤❤
@user-zl1lb5tn9i
@user-zl1lb5tn9i 3 ай бұрын
አይይ ብርቁ ጨረቃ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 3 ай бұрын
ወይኔ ደስስትሉ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤
@YeshYuoTube
@YeshYuoTube 3 ай бұрын
እኮን አደርሳቹሁ❤❤❤
@yeenatLije
@yeenatLije 3 ай бұрын
0:53 😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤
@zuriashy1546
@zuriashy1546 3 ай бұрын
Birku bert ❤❤❤
@selomedamte1960
@selomedamte1960 3 ай бұрын
ሚሻሚሾ እረስቸው ነበር ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ::
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 3 ай бұрын
❤😂😂😂😂
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 3 ай бұрын
ወዪ ጨረቃ😂😂😂😂😂😂😂
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እኳን አደረሳቹሁ
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 3 ай бұрын
ብርቁና ጨረቃ😂😂😂😂😂😂
@mamimami1739
@mamimami1739 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 3 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h 3 ай бұрын
አይ ብርቅዬ ሁሉም ያምርብሀል ግን ልጅ ስቶን ደግሞ የጉድ ነዉ 😂😂 😂
@NejibSeman-zl7vm
@NejibSeman-zl7vm 2 ай бұрын
brku kene abejesh ga bsera arif neber
@user-jm9km1jz3q
@user-jm9km1jz3q 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 3 ай бұрын
😂😂😂😂ብርቁ ሁላችም❤❤❤❤
@fasikadamtie573
@fasikadamtie573 2 ай бұрын
meshokiyan and berku endat endmtchlu yet bagegnwachu abra besrahu
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 ай бұрын
እንኳን አደርሳችሁ አይይ ትዝታ😢😢😢
@mekdeshailu4674
@mekdeshailu4674 3 ай бұрын
ተኝተው አይበስብሱ 😂😂😂😂😂
@madi2644
@madi2644 3 ай бұрын
ሰላምናችሁ
@TruewerkMussa
@TruewerkMussa 3 ай бұрын
ብርቁ እንደዚህ ስትሰራ ነዉ የሚምርብህ
@EthiopianEthiopian-dw4ex
@EthiopianEthiopian-dw4ex 3 ай бұрын
መሾቢያ
@user-jq8pm2rw5j
@user-jq8pm2rw5j 3 ай бұрын
ውይ እኔወሌየ ነኝ ግን ሙቸ ነው የምወዳችሁ
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 2 ай бұрын
እኔ ከምትጠቀሙት ቃላት ሞሳ እና አቆልቋይ ናቸው አዲስ የሆኑብኝ 😂😂😂😂
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Ай бұрын
ሞሳ ቲንሽ ሲሆን አቆልቋይ ደግሞ አንድ ሰው ልጅ ሲድር እቤት ሲሰራ ያን ሰው የምታቂው ከሆነ ዝምድና ካለህ ጉርቤት ከሆንሽ ያሰው ሲድር ባዶ እጅሽን በሰርጉ ቀን ሂደሽ አትቆሚም ለዛ አንች ድግስ ይዘሽ ትሄጃለሽ 100 እንጀራ እስከ ወጡ እስከ ማባያው ሶስት በባለሃያው ጀሪካን ጠላ ከስልሳ ሌትር በላይ ጠላ ይዘሽ ትሄጃለሽ የሰርጉ ቀን አንች ስድሪ ወይም እቤት ስሰሪ ደሞ የወሰድሽለት ሰዎች ያንኑ የወሰድሽውን ይመልሱልሻል እሄ ነው አቆልቋይ በጎጃም❤❤
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 3 ай бұрын
ብርቁ እኮ ጅል መስሎ ሲሰራ ነው ደስ የሚለው
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 3 ай бұрын
ብርቁን..በመከተል..ጫማዬ..አለቀ
@ShCv-ww7gh
@ShCv-ww7gh 2 ай бұрын
Ere ketay kalaw
@user-is9di8si2m
@user-is9di8si2m 3 ай бұрын
አይ ብርቁ እዴው ትመቸኛለህ 😂😂😂
@user-hs8bb6qf9v
@user-hs8bb6qf9v 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 3 ай бұрын
😂😂
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@andargachewbiadge1083
@andargachewbiadge1083 3 ай бұрын
አትበደርም ትሰርቃለች እንጂ አይ ብርቁ እውነት ነው ሌባ እኮ ብድር አይወድም እፍረት ነው እሚመስለው የስርቆት አመል ያላችሁ እ/ር ይቅር ይበላችሁ ከመስረቅ መለመን ይሻላል ይሄም አምራጭ ካጣችሁ ነው ❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በይ አታሳጥሪ ዉዷ
@rahelyifru
@rahelyifru 3 ай бұрын
​@@Kidist-rn2xcኢሔንን ውብ ግዜ ለሰጠን እግዚአብሔር ስሙን ማሳጠር የለብንም እህቴ ተባረኪ❤❤❤🙏🙏🙏
@uaex8354
@uaex8354 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-di7kl8we6f
@user-di7kl8we6f 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@meronmammo6124
@meronmammo6124 3 ай бұрын
Ohh, Birkuye.. ere menew tefah, ke Emewa gar endegena nalen. Yalante ene emewa ayedemekum
@user-xv8he1xu1v
@user-xv8he1xu1v 3 ай бұрын
ሚሻሚሾ ምዲነዉ ግን ?ለማንኛዉም ታምራላችሁ❤❤❤😘😘😘
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 3 ай бұрын
የጎጃም አዱ ብአል ነው በሁሉም አለ አላውቅም ግን በጣም ነው ደስ የሚለው ስብስብ በለው በየቤቱ እየዞሩ ሚሻሚሾ ሲሉ ዶቄት በርበሬ ዘይት ትሰጫለሽ እሱን አደ ቤት ይቦካል ይኳፈፋል ይጋገራል እጎቻ ወይም ጉበራ በርበሬ እና ዘይቱ ባደ ለይ ተስብቆ ይቀባል ከዛ ሚሻሚሾ ያለው ሁሉ ወጣት ቀኑን ቡሉ ሲበላ ይወላል እኔም ልጅ ሆኘ ብየ ነበር ያሁን አያርገውና ስደት ባለበት😢😢😢😢😢😢
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 ай бұрын
​@@tenaberihun7379እር እኛም እንል ነበር በወሎም አለ አይ ትዝታ ብቻ አዳራችንን ነበር በየቤቱ እየዞርን የምንለው
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
መነሻዉ ሀይማኖት ነዉ
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 2 ай бұрын
ሚሻሚሾ በለተ አርብ የስቅለት ለት ነው የሚከበረው በእኛም ይታወቃል እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ትዝታየ ነው ዱቄቱ ተሰብስቦ ተቦክቶ ይውልና ማታ ላይ እንደ አነባበሮ ሁኖ ተጋግሮ የአካባቢው ሰው ተጠርቶ ይበላል ❤❤❤❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Ай бұрын
​@ruhamabarkot4802አዳር ገና ነው ሚሻሚሾ ቀን ነው
@ErmiasMelkamu
@ErmiasMelkamu 3 ай бұрын
የተደገመ seen አለ እያያቹ ስትለቁ ቪዲዮ
@user-sf8tp5dw7d
@user-sf8tp5dw7d 3 ай бұрын
😂😂😂😂ብርቁ
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 3 ай бұрын
አይመምህርጨረቃ ተጫወቱባት ይሔን ቂጥተሸክማ ትራባለች አበድሩኝ ሁልጊዜአይዉርደትእደዚህአይነትሠወች ሲያስጠሉኝ ጥሮ ግሮየሚኖርነዉሠዉማለት ቂጥንአዘንብጦየሠዉመመኘት ዉርደትነዉትርፉ😂😂
@meronmammo6124
@meronmammo6124 3 ай бұрын
Bireku yehe becha new yemiyamerebeh, tenegna honeh drama ayamerebehm
@MaryMengesha
@MaryMengesha 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Ethiopian123
@Ethiopian123 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bsstPhone
@bsstPhone 3 ай бұрын
❤❤❤
@kamrbdss4092
@kamrbdss4092 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
#ሙቃለች #አዲስ የገጠር ድራማ ( Mukalech ) New Ethiopian #comedy   #2024
37:51
#ቅን_ልቦች #እናት አዲስ ሊያዩትየሚገባ ድንቅ ቪዲዮ
37:49
Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )
Рет қаралды 14 М.
Agu 7/2024 ህዝቢ ገዛ ኣይኣተወን ቢኒ ብ ሰላም ኣትዩ ሓደስቲ ሓቤረታ
12:31
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН