በእጄ እንዳይጠፋብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም /Beje Endaytefabign / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....

  Рет қаралды 86,286

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

2 ай бұрын

Пікірлер: 160
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i 2 ай бұрын
መጨረሻ ላይ ክርያላይሶን ክርያላይሶን የሚል ድምጽ ሰማሁ 😢 ማረን ይቅር በለን አንድነታችንን መልስልን
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 ай бұрын
አታጒድ የጥቁር ቆንጆ ስወድሽ
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 2 ай бұрын
አታጓጂ የጥቁር ቆንጆ ነሽ እኮ አቤት ሁሉም ያምራሉ ግን አታጓጂ ትለይብኛለች ❤❤
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 2 ай бұрын
ያየሽ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤ አክስትቴን ትመስሊኛለሽ በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችሁዋለሁ _my Love❤❤❤
@rabohcall5254
@rabohcall5254 2 ай бұрын
እሱባለው የድራማው ድምቀት እኮነክ ስወዳቹ❤❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 2 ай бұрын
የኔ ውድ ወገኔ እሱባለው ሁሉም ነገር ስያምርብህ
@user-vm3ky2lb8b
@user-vm3ky2lb8b 2 ай бұрын
ምንም ምርጫ የለኝም ሁላቸዉም የሳቅ ምጭ ናቸዉ
@dawitlulit8293
@dawitlulit8293 2 ай бұрын
ሂወት ናቹ ❤❤❤እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቻሁ
@birukhaile5430
@birukhaile5430 2 ай бұрын
ማንም አይወዳደራችሁም ከልባችሁ ነው የምተውኑት....👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 2 ай бұрын
😂😂😂😂እህ እኔስ አንዳንዴ ትወና መሆኑን እረሳዋለሁ ማሪያምን
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 2 ай бұрын
የእሁድ ፀሀይ ጮሬ ለማየት ሁሉም ታመመ በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂😂
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
እር ዛሬስ እንደው ደስ ስትሉ የተለያየ ቤተስቦች ሆናችሁ ሁላችሁም ደስ ስትሉ እኔ እንደው እንዳያልቅብኝ እየስስትኩ ንው የማያችሁ ወይኔ ወይኔ ምንላርግ 👏🏽👏🏽👏🏽🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷💕💕💕💕ያየሽዬ ጎሮቤቶቹን አመስችው ባልተርጋገጠ ንገር 😂😂😂😂😂😂ታጏጅዬ ንፍሴ እርርርርርርር ማንን አንስቼ ማንን ልትወውእመቤት እሱቤ ገርመው እህተ እትዬ አልማዝዬ ንፀህትዬ ያለመወርቅዬ ማሲንቆ የሚጫወተው ከንባለቤቱና ልጁቱ ባጠቃላይ ሁላችሁም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ናችሁ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
ውይኔ ቅዳሴው ደስ ሲል ተስብስበው የሚስማው ቅዳሴ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@kalkidanadafre5457
@kalkidanadafre5457 2 ай бұрын
በአብዛሀኞቻችን ቤት ያለና ያሳደገን ብርድልብስ👐
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 2 ай бұрын
እኳንደናመጣችው ውዶች የኔ ባለቅኔ በርቱ ሰላምለአገራችን 💚💛❤
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 ай бұрын
ምርጥ አስታማሪ አዝናኝ ናቹህ እኮ ሚስት ለባላ ጠበቃስትሆን እደት ደስይላል ❤❤❤❤❤❤
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e 2 ай бұрын
ንፁህና እሡቤ ገደላችሁኝ በሳቅ😂😂😂😂😂
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 2 ай бұрын
አታጋድ በጣም ነው ምወዳት የጥቁር ቆንጆ❤❤
@beretukanMeles
@beretukanMeles 2 ай бұрын
ደብሮኝ ነበር ገባስል ፊትለፊት አገኘዋችሁ በርቱልን የሳቄምንጭ😂❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 2 ай бұрын
የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኑሩልን
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp 2 ай бұрын
እሱቤ ካተ አርግዣለው🙈🙈😂😂😂 የማዳም ቅመሞች ስስቁ ዋሉልኝ💖😍😍😍😍
@tigiabebu5804
@tigiabebu5804 2 ай бұрын
እኔ ደሞ ከእሱ ወልጃለሀ😂😂😂😂😂
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp 2 ай бұрын
@@tigiabebu5804 😳😳😀🤣🤣🤣🤣😂 ጎባኔ ነሻ🙈🤣😂😂
@Saranegni21
@Saranegni21 Ай бұрын
እኔ ይኽዉ ሁለተኛ ልጁን አርግዣለሁ😄😁
@andargachewbiadge1083
@andargachewbiadge1083 2 ай бұрын
አይ ገንዘብ ሀገር እና እምነት አጠፍ ብቻ ገንዘብ እውነት ነው ሕይወት ይቀይራል ግን ደግሞ ከሰው ልጅ አይበልጥም ለገንዘብ መስገብገብ እና ከራስ በላይ መውደድ ከእግዚአብሔር ጋር መጣላት ነው 😂😂
@yeneMB
@yeneMB 2 ай бұрын
Eretye Yayeshi....ene Geremewu techeneku❤️❤️❤️
@enzybelay8411
@enzybelay8411 2 ай бұрын
Nitsuh ❤and Yewubdar zare 😂 Liyu nachihu ❤😂❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 ай бұрын
ተባረኩ እንዴት ደብሮኝ ነበር
@user-kr9cc3bh9h
@user-kr9cc3bh9h 2 ай бұрын
ያየሽ ኧረ ቀስ በይ😅😅😅ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ❤❤ ይኸ ቀን ይመጣ ይሆን😢😢
@user-yv3wh3lv6z
@user-yv3wh3lv6z 2 ай бұрын
Yeyeshi is gifted!!
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 ай бұрын
ዝማምዬ በፋሲካ ጉም ጉም እያልሽ እንደምትመጭ ተስፋ አለን
@etagegnet6376
@etagegnet6376 2 ай бұрын
በጉ ይጠብቃታል ልጅቷን አረ በስማም😊
@hanazewge9176
@hanazewge9176 2 ай бұрын
ጥይማን ልጅ ከሁሉም አንደኛ
@GebruMechalK
@GebruMechalK Ай бұрын
ተከታታይ ድራማ ብትሰሩ በጣም ነው ደስ ትሉኛላቹ ምርጦች
@user-ue6nb7df3t
@user-ue6nb7df3t 2 ай бұрын
የምታወራ በግ 😂😂😂 አይ እሱቤ
@user-tb2mc7jk4k
@user-tb2mc7jk4k 2 ай бұрын
ስወዳቹ ኑሩልን ኡላቹም ትሜቻላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 ай бұрын
ያየሽ 💝ስወድሽ አክባሪሽ 💝ነኝ እሱቤ 👄ፍቅር 💝ገረመው ሲሳይ ታጓድል 💝... ሁሉም ዉብ 💝
@mishu372
@mishu372 2 ай бұрын
ንፁህዬን ስወዳቴ
@AbrhamLeikun-ep7bs
@AbrhamLeikun-ep7bs 5 күн бұрын
ምርጥ ፌልም ይህ ነው ኢትዮዽያ
@user-vi9wv2bo8k
@user-vi9wv2bo8k 2 ай бұрын
እናንተ አዝናኑን እንጂ ኑሮውንማ እንግዳ አልቻልንም።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
እስኪ ተመስገን እንበል ሰይጣን እርር ይበል👏
@LiliLili-xm8mj
@LiliLili-xm8mj 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 2 ай бұрын
ኧረ ያየሽ በዚህ ችኮላሽ ነው ባልሽ የፈታሽ 😂😂😂😂😂መጨረሻውን ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ውይ ስወዳችሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ ክፉ አይንካችሁ❤❤❤❤❤❤
@Sandy-gl9mp
@Sandy-gl9mp 2 ай бұрын
Amazing
@sunabresh8408
@sunabresh8408 9 күн бұрын
amazing
@melatgirma9609
@melatgirma9609 2 ай бұрын
ውይ ስወዳችሁ እኮ አይለያችሁ። አታጓጅ ደግሞ ነፍሴ። ❤❤❤❤
@user-cx7os4oj5n
@user-cx7os4oj5n 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ያየሽ እረግፍ ነዉ የቤት እቃ ገዙ አላለችም😅😅😅
@alamadan717
@alamadan717 2 ай бұрын
ወየው በሳቅ😂😂😂❤❤❤
@Atman-kg8eb
@Atman-kg8eb Ай бұрын
ወይ ደስሲሉ እነገረመውን በጣም ነው የፈሯቸው😂😂😂😂😂መንደሩበሽተኛሆነኮ
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 2 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም እምታስቁኝ ❤❤❤❤
@enzybelay8411
@enzybelay8411 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@muluneshtegena
@muluneshtegena 2 ай бұрын
እንኳን.ደና.መጣችሁ.ዉዶችየ
@Zeynehussen-sc7hg
@Zeynehussen-sc7hg 2 ай бұрын
በጣም ነው የምውዳችሁ የኔ ሱሶች የእውነት ነው የምትሰሩት
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 2 ай бұрын
በጣም አስተማሪ መልእክትነው ጎሽ ለልጇ ስትል ታረደች
@user-fz6ng6ub1r
@user-fz6ng6ub1r 2 ай бұрын
ውይይይይ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 28 күн бұрын
እህተ ስወድሽ የኔ ቆቅ❤❤❤
@user-pi9vi3gy6p
@user-pi9vi3gy6p 2 ай бұрын
ወይኔ፡ያያሸ፡ጥሩባ፡ሆነሸቀረሸ❤❤😂
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 4 күн бұрын
አታጎቸ ደስ ስትል
@burte8255
@burte8255 Ай бұрын
ያየሸ❤❤❤
@user-vi5fw8hc4h
@user-vi5fw8hc4h 2 ай бұрын
የአይኔአበባአስተኝኘት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቅዳሜ። ቅዳሜያመኝልአላለም
@user-cf2vk4rk7h
@user-cf2vk4rk7h 2 ай бұрын
አይዙሸ።አላህ።ይርዳሸ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 2 ай бұрын
አያ ገሬ ስታምር:: ከዋሽትህ ጋር ::
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 2 ай бұрын
ገረመዉ❤❤በጣም ጀግናነሕ ልጅሕ ማሳደግሕ❤❤ኢየሱስ ጌታነዉ❤❤
@tigtig1274
@tigtig1274 2 ай бұрын
❤❤❤
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 2 ай бұрын
❤❤❤❤ኑሩልኝ።
@user-mb4ow7oh2u
@user-mb4ow7oh2u 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mintwabmint270
@mintwabmint270 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
ያየሽ ሻሽሽ ወደድኩት
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 ай бұрын
❤❤❤😊
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 2 ай бұрын
ያየሽ❤❤ታስቂኛለሽ❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 2 ай бұрын
እሱቤና ንፀህ 😅😅😅😅😅😅😅
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 2 ай бұрын
🥰🥰🥰
@-wu1ln
@-wu1ln 2 ай бұрын
እንደው የኔ ውቦች ሙቼ ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 2 ай бұрын
እሱባለው ሊበደር ፈልጎ ነው መሰለኝ እቃው አይረባም የሚል አስተያየት አስቀምጧል
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 2 ай бұрын
ንፁህ አማርኛ “እንዬ ጅጤ ሰራሽኝ”
@hayathayat1618
@hayathayat1618 2 ай бұрын
ወይእሡቤ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 2 ай бұрын
በናታችሁ የመይኔ አቨቫ አላገባች እንደሆነ ስልኳን አድራሻዋን ንገሩኝ ስታምር አቤት ቁንጅና
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ከብቅሉ በፊት ነው ከብቅሉ በኋላ
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 Ай бұрын
hulum betebaber new
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 2 ай бұрын
ሁሉም እንዳለ ሁኖ የሴሰይና የአይኔአቨቫ እንዴት እንዳሳቁኝ የእሁድን ጮራ እንይ አሉ
@alain-vw8us
@alain-vw8us 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Sara-eu4oj
@Sara-eu4oj 2 ай бұрын
ሰወዳችሁ😅😅😅😅😅😅❤
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 ай бұрын
ያየሽ ቅልብልብ ስትንቀለቀል ስወዳት ❤
@user-dm7nz1xm8u
@user-dm7nz1xm8u 2 ай бұрын
የአይኔ አበባ ቆንጆ ወድጀሽ ልሞት ነው
@tsehaybelay1051
@tsehaybelay1051 Ай бұрын
ወይኔ
@ebstebewket7493
@ebstebewket7493 2 ай бұрын
ወይኔ እመቤትን ስወዳት
@user-lh3kn4te4l
@user-lh3kn4te4l Ай бұрын
ወየዉ በሳቅ ጨርሰዉ ታመሙ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@etagegnet6376
@etagegnet6376 2 ай бұрын
አይ እሱባለው😂😂😂😊
@felizhappy253
@felizhappy253 2 ай бұрын
👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Ай бұрын
ኸረ በእመቤቴ የእንጀራ እናት ናችሁ እንዴ ልጅቷ ጫማየን ገዛሽልኝ ስትላት እንዴት የምትሰድባት ሁለቸኛዋ እናትም አባሬን ስትላት በስድብ አባትየውም ቆመጡን አዞረባት😂 ክብር ለእኔ እናት እና አባት❤❤❤ እንኳን ስድብ ገልምጠውኝ አያውቁም
@user-cf2vk4rk7h
@user-cf2vk4rk7h 2 ай бұрын
አይዙሸ።ይሠው።እዱ።
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeneMB
@yeneMB 2 ай бұрын
Ehite gizawuye awachi ehhh
@user-wy3xd2hx6y
@user-wy3xd2hx6y Ай бұрын
የጨነቀለት ወድነትእ
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FilimonEsubalew
@FilimonEsubalew 2 ай бұрын
አታጓድ😂😂😂
@tewodros-xv4qn
@tewodros-xv4qn 2 ай бұрын
ye zimam dimts des sil bitzefin yawatatal!
@MalakAls-wq9kl
@MalakAls-wq9kl Ай бұрын
ከብቅሉ በሀላ ነዉ በፊት አላለችም
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ተኙ እንዳትነሱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 14 күн бұрын
የአይን አበባ የዘር ነው ቅዳሜ ያመናል አላለችም😂😂😂😂😂😂😂
@yegnagilm2421
@yegnagilm2421 2 ай бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም 😅
@user-wy3xd2hx6y
@user-wy3xd2hx6y Ай бұрын
አይ እሱባለዉ ያስቃአል
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 2 ай бұрын
ልጃገረዶች ዬስቃይ ኑሩ ያሉት ነብስ ወዳች እናት አባት እሯሯ😂
አፈላች አዲስ የገጠር ድራማ(Afelach New Ethiopian Dirama) 2024
33:08
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 40 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 128 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
"ብር አምባር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Birr Ambar New Ethiopian Dirama) 2024
34:50
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,4 МЛН
ያላንተም አይሆን አዲስ የገጠር ድራማ ( Yalantem Ayhone) New Ethiopian Dirama 2024
32:46
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 53 М.
የ ዕድለኛ አንድ | Ethiopian Film
1:26:02
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 57 М.
🔴 አንቺ  ከሄድሽ እሄዳለሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
56:33
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 151 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 128 МЛН