MK TV || እናስተዋውቃችሁ || ቤተልሔም ኢትዮጵያ ውስጥ ናት

  Рет қаралды 9,234

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

2 жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 27
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
አቤቱ መድኃኔዓለም ሆይ ስለ ቅዱሳኖችህ ብለህ በዐይነ ምሕረትህ ተመልከተን አሜን አሜን አሜን ማሕበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን
@endalkasfaw5266
@endalkasfaw5266 Жыл бұрын
ይህን ድንቅ ነገር እንድናይ የፈቀደልን አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መሀበረቅዱሳን በርቱልን
@desalegntigabu2906
@desalegntigabu2906 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
@user-ke5fv3iu8u
@user-ke5fv3iu8u 2 жыл бұрын
ክብር ይገባቸዋል አባቶቻችን ይህንን ድንቅ ስራ ለጠበቁልን ሰላምን ያምጣልን ለሀገራችን
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Жыл бұрын
ግሩም ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ኀይወት ያሰማልን❤
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገረ ጣኦት ናት እዬዋሻችሁ እግዚአብሄር ጣኦት እያመለካችሁ እግዚአብሄር በአፋቼው ይጠሩኛል በልባቼው አያውቁኝም ያለው እናተን ነው ኢትዮጵያ የእግዚአብሄር አገር ትላላችሁ ትልቅ ትንሹ ጉራ ብቻ በዬት ገብቶ በጣኦት በሩን ዘግታችሁ እግዚአብሄር አብዝቶ ይፀዬፋል መፅሀፍ ቅዱሰ አንብቡ
@enatkasa2457
@enatkasa2457 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ነው አባቶቻችን ዕድሜአችሁን ያርዝማልን ማሕበረ ቅዱሳን እናመሠግናለን
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
ተዋህዶ ዕፁብ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ስራ ነው
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
አቤቱ ሃጢያተኛ ነኝና ድንግል ሆይ አማልጅኝ
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shegawmequanint4127
@shegawmequanint4127 Жыл бұрын
Mahibere kidusan kelb enameseginalen kale hiwot yasemalin
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
እፁብድቅስራነው በርቱልን ማህበረቅዱሳኖች
@user-dt1ju8sw7x
@user-dt1ju8sw7x 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@user-dg5wj3bd2n
@user-dg5wj3bd2n 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ሀይማኖታችንን ቅርሳችንን አገራችንን ጠብቅልን አምሀራ ሳይንት እኮ አሁንም የክርስትያን አገር ተድባማርያም ደብር መገጃነው አገሬ እሄ መሀል ወሎነውጅ ሌላው እእምነቱን አክባሪነው
@user-ss7jf4gf6p
@user-ss7jf4gf6p 2 жыл бұрын
ዕፁብ ድንቅ ነዉ።
@saedasaeda1271
@saedasaeda1271 2 жыл бұрын
ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nebiutessema3865
@nebiutessema3865 2 жыл бұрын
ልዩ ዘገባ ነው! ሥርዓተ ንግሥ አይካሄድበትም?
@eyayagashaw1068
@eyayagashaw1068 2 жыл бұрын
Nihassia 24
@nebiutessema3865
@nebiutessema3865 2 жыл бұрын
በዓመት አንዴ ብቻ ነው ንግሱ?
@eyayagashaw1068
@eyayagashaw1068 2 жыл бұрын
@@nebiutessema3865 aye aymeselgnem gn nehassia betam yameral kechalk hid hidje neber
@nebiutessema3865
@nebiutessema3865 2 жыл бұрын
የእግር መንገድ አለው? ነው ወይስ መኪና መግባት ችሏል ? እንዴት እንዴ እንደሚኬድ ጻፍልኝ ።
@usr256
@usr256 Жыл бұрын
@@nebiutessema3865 ከአዲስ አበባ ሩቅ ስለሆነ ብዙ የለም በግል መሄድ ይሻላል
@yotor5801
@yotor5801 Ай бұрын
የላሊበላ ጥበብ ነዉ ሌላ ምን ትዘባርቃለህ
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын
ይህን ድንቅ ነገር እንድናይ የፈቀደልን አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መሀበረቅዱሳን በርቱልን
@yotor5801
@yotor5801 Ай бұрын
የላሊበላ ጥበብ ነዉ ሌላ ምን ትዘባርቃለህ
Ethiopia: የላሊበላ  አብያተ ክርሰቲያናት ምስጢር እና......
10:03
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 4,3 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН