MK TV || እናስተዋውቃችሁ || የቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ ገዳም ታሪክ

  Рет қаралды 26,977

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 58
@user-uv3lm6xe4k
@user-uv3lm6xe4k 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይስጥልን ይህንን ቅንድ የተባረከ ገዳም ስላስችሁን ከልብነው የምናሰግነው የቅዱሳኑ እረደኢት በረከታቸ አይለነን አሜን አምላከ ቅዱሳን ሰለውዳጆቹ ቅዱሳን ብሉ ለሀገር ችንን ሰላም ይላክን አሜን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
አምላከ ይምሃርነ ክርስቶስ ይቅር ይበለን እኛንም ለደጁ ያብቃን
@paulosmulu7994
@paulosmulu7994 Жыл бұрын
አሜን
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
አምላከቅዱሣን ከዚህ ከአህዛብ ሀገርበሠላም አውጥተህ ለንሠሀሞት አብቃኝ😭😭😭😭
@salemdesta5248
@salemdesta5248 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ🙏 ይሄን ድንቅ ቦታ ስለአስተዋወቃችሁን የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን አገራችንንም ይጠብቅልን 🙏🙏🙌🏽
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Жыл бұрын
የገዳሙ በረከት ይድረሰን በጣም ደስ ይላል ገዳሙ
@mekdimekdese
@mekdimekdese Жыл бұрын
አባቴ ይምሃረነ ክርስቶስ በረከቶ ይድረሰን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን አባቶቻችን ኑሩልን ስለእናንተ ብሎ ይማረን
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@msrakatsme7508
@msrakatsme7508 Жыл бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን ፀሎታቿዉ ኢትዮጵያን ከክፋዋች ሴራ ይጠብቅልን
@ehtemaryamb1431
@ehtemaryamb1431 Жыл бұрын
የቅዱስ ይቅርሃነ ክርስቶስ የእናታችን ቅድስት ሕዝባ እና የቅዱሳኑ ሁሉ ጸሎት በረከት ረድኤት ምልጃ ቃልኪዳን አይለየን ይጠብቀን ቅድስት ሀገራችንን ጽኑ ሰላም ያርግልን
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
ሁሌም ዝግጁ ነኝ እናተን ለመሰማት እወዳችዋለው
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
እምየ ሀገሬ የቅዱሳን ምድር 🙏🙏🙏 የ4ቱ ቅዱስ ወንጉስ መገኛ ላስታ ቅዱስ ላሊበላ
@musseteklit2860
@musseteklit2860 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet Yesmalna.
@enatkasa2457
@enatkasa2457 Жыл бұрын
አምላከ ይምርሀነ ክስቶስ ሆይ ማረን የቅዱስ ይምርሀነ ክርስቶስ በረከቱ ይድረሰን
@user-dh5ky2ir1i
@user-dh5ky2ir1i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉 ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አምላከ ቅዱስ ይምሀረነ ክርስቶስ ይማረነ ይቅር ይበለነ በረከታቸው ይደርብነ አሜን።
@bemnetarega4538
@bemnetarega4538 2 ай бұрын
የጻድቁ ረድኤት በረከት ይደርብን ለእናንተም ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-tm5ly6xb8l
@user-tm5ly6xb8l Жыл бұрын
የቅዱስ አባታችን ይምርሐነ ክርስቶስ የተቀደሰች በረከቱ ትድረሰን ፀሎቱ ልምናይ ይርዳን አቤቱ አምላከ ይምርሃነ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለደጁም አብቃን አሜን
@haniget6645
@haniget6645 Жыл бұрын
በጣም አስደናቂ ገዳም
@MmN-fp4rf
@MmN-fp4rf Жыл бұрын
በርከታችሁ ይድርሰን ዕፁብ ድንቅነው አምላከ ይምርሐነ ክርስቶስ ማርን ይቅር በለን
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y Жыл бұрын
በእውነት የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 10 ай бұрын
ቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ በረከት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryamemne
@maryamemne Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 9 ай бұрын
እጹብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራዉ ግሩም ነዉ❤
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk Жыл бұрын
አቤቱ የቅዱሳን አምላከ ተመሰገን
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 Ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ይምርሐነ ክርስቶስ ሆይ መልሰኝ ከቤትኽ የዛኔ ከቤትኽ ስመጣም በደንቆሮዉ ልቤ ምንም ሳይገባኝ ነበር እጹብ እጹብ የሚያስብለዉ ታሪክና ቦታዉ ቃልኪዳንኽን በልቤላይ ቀርጸዉና 😢😢እኔም ልመላለስ
@user-hz8qy9gv8b
@user-hz8qy9gv8b 9 ай бұрын
አባቶቻችን በረከትዎ ይደርብን ለደጁ ያብቃነ
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ድንቅ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Ай бұрын
አምላከ ጻድቅ ቅዱስ ወ ንጉስ ይምርሀነ ክርስቶስ አምላክ ሆይ ሀገረ ቤተ ክርስቲያናችንን ሰላሟን መልስልን
@temesgen2257
@temesgen2257 Жыл бұрын
Thank you 🙏🙏🙏
@betysahle3357
@betysahle3357 Жыл бұрын
Bereketachew yederebegn❤
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Жыл бұрын
ድንቅ ነው።
@user-xf2rx3ex9y
@user-xf2rx3ex9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርል በእውነት ወይ የሀገሬ ውበቷ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ብራክታቸው ይደራብን
@user-qb2wm9cr3s
@user-qb2wm9cr3s 3 ай бұрын
Ye kidus yimirihanie kirisitos bereketachew yideribign🙏
@egziharya4826
@egziharya4826 Жыл бұрын
በቃልኪዳናቸው ይማረን
@ayalewasres9192
@ayalewasres9192 Жыл бұрын
እኔ አመሰግናለሁ -ስለአቀረባችሁልን።
@tdtadesse547
@tdtadesse547 Жыл бұрын
ካህንም ጻድቅም ንግሡም ይምርሃነ ክርስቶስ ያንተ ገድል ይገርማል ጸሎትህ በረከትህ አይለየን
@amarsiyum3020
@amarsiyum3020 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላሳየኸን
@henoktefera2424
@henoktefera2424 8 ай бұрын
ለደጁ ያብቃን አሜን
@eyobgebreselassie511
@eyobgebreselassie511 Жыл бұрын
የምንችለውን ያህል መደገፍ የሁላችን ግዴታ ነው
@sadahsadah9364
@sadahsadah9364 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የመሰገን ኦሩቶዶክሰ ያረገኝ
@tihitinalehulum-zq3bv
@tihitinalehulum-zq3bv Жыл бұрын
በታአምር የታነፀ ነው የነሱ ብረክት ይደርብን
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k Ай бұрын
Bedeju yadrisen amen 🙏 enamesegnalen
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yodahe2014
@yodahe2014 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@t.beyenetsega9175
@t.beyenetsega9175 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ማህበረ ቅዱሳን ኦርቶዶክሶችን አስተባብሮ ቤተ ዕምነቱንም ቤተመንግሥቱንም መሳደስ አለበት እኔ የበኩሌን ለማድረግ ደስተኛ ነኝ ሲሆን ስሆን ቸኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሀላፊነት ነበር የቤተክርስቲያኗ መሪዎች ፖለቲካ ውስጥ ባይዘፈቁ
@user-ef7nx4oq7y
@user-ef7nx4oq7y 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f Жыл бұрын
እኔ በአይኔ ሄጅ አይችው አለው በጣም ነው መንፈስን የምያድሰው❤❤❤
@bettegg9510
@bettegg9510 Жыл бұрын
Kele Hewet ysmaln
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን በረከቱ ይደርብን
@asterschmiel9235
@asterschmiel9235 Жыл бұрын
Amen bereketu yidereben
@endashawabebe2868
@endashawabebe2868 Жыл бұрын
ያሳዝናል ይህን የመሰለ ድንቅ ስፍራ ተረስቷል ፣ ሊጠበቅ ሊታደስ ሲገባው በዚህ ደረጃ እየፈራረሰ መታየቱ ይቆጫል።
@romanzena7791
@romanzena7791 Жыл бұрын
Z Ethiopian Orthodox Church Abune Matiayas should known and help zis Gedam
@etshiywotgetaneh7335
@etshiywotgetaneh7335 4 ай бұрын
እረ ገዳማትን ለጠላት አታሳዩ በሌላ ነገር. ላይክ ሰብስቡ
@hannaassefa289
@hannaassefa289 Жыл бұрын
Yihe hulu ye Orthodox teriak new ye Ethiopia tarike new
@abebssisay7271
@abebssisay7271 Жыл бұрын
ሻሽ ብታስሪ ጥሩ ነው እንደ አስተያየት ነው
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Жыл бұрын
ክርስትናና ትግራይ…. ፈላሻና ጎንደር ነው።
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 129 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,2 МЛН
The Church Forests of Ethiopia Resembling the Garden of Eden Forest Ecologist Dr. Alemayehu Wassie
8:45
EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
Рет қаралды 21 М.
መካነ ቅዱሳን ጣቤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም
26:45
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН