No video

MK TV ኒቆዲሞስ | "የሴቶች አለባበስ እና የኢየሱስ ክርስቶስ ቀሚስ…"

  Рет қаралды 27,395

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

3 жыл бұрын

Subscribe and share www.youtube.co.... www.youtube.co....
#MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK

Пікірлер: 143
@user-sf5vq5dj9r
@user-sf5vq5dj9r 3 жыл бұрын
እባካችሁ እህቶች ቀሚስ እንልበስ ለማንም ሳይሆን ለራሳችን ነው ጥቅሙ የእግዚአብሄርንም ቃል እናክብር
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 жыл бұрын
Tekekel Ehita💐👏Meham Sew Senebal Atadregw Yetebalnew New Emamren😭 Egzabihar Amlak Mastewalun Yesten🙏
@barkaje167
@barkaje167 3 жыл бұрын
Edma lmemhr yordanose tchalwe shuri melbes
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
እየጀመርኩ ነው እግዚአብሔር ሱሪ ከሚያስለብስ አጋንንት ያድነን
@user-th5gz5ph5b
@user-th5gz5ph5b 3 жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እኔጠሎብኝ ያስጠላኛል
@maryy852
@maryy852 2 жыл бұрын
ትክክክል
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
የብረሀን እናት አይኔን አብርታልኝ ትቼዋለው❤ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን
@gegikeya1042
@gegikeya1042 3 жыл бұрын
ጭራስ ራሳችንን ከጌታ ጋር የሚጨንቅ ዘመንና ትውልድ
@marymikel565
@marymikel565 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜውን ይስጥልን እውነት ጥሩ ትምህርት ነው
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለኛም ለሴቶቹ ማስተዋልን ያድለን በማይጠቅም ነገር ተጠምደናል ወዴ ልቡናችን ይመልሰን! እኔ አሁን አሁንስ በአለባበሳችን እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ከአህዛብ አንሰን ሳይ በጣም እያዘንኩ ነው! በአለባበስ ጉዳይ ከስረአተ ቤተክርስቲያን አንፃር በደንብ ልታስተምሩበት ይገባል ልክ እንደወቅታዊ አጀንዳ ለዚህ ሁሉ ውድቀታችን መነሻው የኛ ስረአት አልበኝነት ነው!!
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
"ክህነትና ውትድርና ተመሳሳይ ናቸው። ካህን ወታደር ነው Stand by ነው። ካህን እያለ ቤተመቅደስ እንዲዘጋ አይፈቀድም። ሴት ልጅ ደግሞ የተፈጥሮ ግዴታ አለባት። እናትነት አለ:የወር አበባ አለ እነዚህ ጊዜዎች ልዩ ምልክቶች ናቸው ልዩ የሚያሰኟት:እናት የሚያሰኟት። እነዚህ ምልክቶች አገልግሎት የሚያስታጉሉ ስለሚሆኑ ሴት ልጅ ወደ ክህነቱ እንዳትመጣ እንዲህ እንዲህ ባለው ሁኔታ ቤተክርስቲያን ስርአት ሠርታለች እንጂ የመበደልና ያለመበደል ጉዳይ አይደለም። እና ሴቶች መረዳት ያለባቸው ቤተክርስቲያን ክፍት ሆና እንድትቀጥል ልክ ራሳቸውን መስዋዕት አድርገው:ዋጋ እንደከፈሉ አድርገው ማሰብ ይጠበቅባቸዋል እንጂ ተበድያለሁ የሚል በእውነት ድንግል ማርያምን ምልክት ማድረጉ ብቻ በቂ ነው"። እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏💚💛❤
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን ልቦና ይስጠን ለኛም
@ellu456
@ellu456 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የምንዎድዎት መምህራች
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 3 жыл бұрын
እግዚኦ ጥያቄዉ ምን አይነት ጥያቄ ነው እንዴት ክርስቶስ እና እንደኛ አይነት ሐጥያተኛወችን ማገናኘት ምን አመጣው አቤት እኛ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እኛ እራቁታችንን እየሄድን ሐይማኖታችንን እናሰድባለን እኔ ሴት ልጅ ቀሚስ ለብሳ ስትሸፋፈን ነው የሚያምርባት ።
@yafet1012
@yafet1012 3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን !
@eyasum.dessalegn2444
@eyasum.dessalegn2444 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን መምህራችን በእውነት ማስተዋልን ጥበብን ያድለን በአለባበስ በምግባር እንድናስተውል🌿🌾🇪🇹
@user-rj8ry9ve4k
@user-rj8ry9ve4k 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታችን ሆይ ማረን ይቅር በለን ማስተዋልን ጥበብን ያድለን አሜን እኛ ሴቶች የሚያምርብን ቀሚስ ስንለብስነው ይህደሞ ጥያቄ አያስፈልግም የታወቀነው ለሴትልጅ ሱሪ አይፈቀድም
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አቅራቢዋ መንፈሳዊ እርጋታሽ አለባበስሽ ያምራል ውዴ በቤቱ ያፅናሽ
@user-sf5vq5dj9r
@user-sf5vq5dj9r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን
@yesharegferede4100
@yesharegferede4100 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ልብስ ጉደይ በጣም አሰሰቢ ነው እስኪ በደንብ ምክሩን በተለይ እህቶቻችን አደረ ⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 жыл бұрын
Egzabihar Yemesgn🙏 Bewnet Gerum Yehon Timhert New🙏 Libatahyn💐👏Egzabihar Amlak🙏 Yehywetin Qal Yasemaln Bedma Betsga Betana Yaqoyeln Amen(3)🙏Eigam Yesmanewn Qidus Qal Egzabihar Amlak🙏 Belebonahyn Yasaderbin Edqalu Ednenor Yegzabihar Qidus Feqadu Yehuneln Amen(3)🙏
@inpowerlife9368
@inpowerlife9368 11 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን ::
@musseteklit2860
@musseteklit2860 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ።
@user-dt3nu8pl2g
@user-dt3nu8pl2g 3 жыл бұрын
ብለን ብለን መናፍቃዊ አስተሳሰብ ውስጥ ገብተን ቁጭ አልን? ልቦና ይስጠን በእውነት የራሳችንን ስጋዊ መሻት ለማሟላት እንዴት መጻፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ እንፈልጋለን? በእውነት ክርስትና ስጋዊ መሻት ነውን? እግዚአብሔር ወደ መታዘዝ ከፍታ ያሳድገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-uy2fy2xk6p
@user-uy2fy2xk6p 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ቃለ በረከት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ለእኛም አሥተዋይ ልቦና ሠሚ ጆሮን ያድለን
@user-ek5lv9oq2p
@user-ek5lv9oq2p 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ልቦና ይስጠን
@user-qm6rc8bu1n
@user-qm6rc8bu1n 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ወይይይ አገላለፅ አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማል ፀጋውን ያብዛሎት መማራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን 😢❤
@jerusalem_ethio6934
@jerusalem_ethio6934 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔርን እንድንታዘዝ ልባችንን ያፅናልን
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን ያው በሰው ሃገር ይስራ ይኒፎርም ስለሆነ ነው ልቦናን ይስጠን አሜን
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ትምህርት ነው ኦሮቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት ሚስጥር የሆነች ቤተክርስትያን ነች
@melattube7121
@melattube7121 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወታ ያሰማልን
@hailealebe2372
@hailealebe2372 3 ай бұрын
አሜን።🤝
@selamawittadesse792
@selamawittadesse792 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡
@user-gl5zh2qp5j
@user-gl5zh2qp5j 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
@Mmm-th1om
@Mmm-th1om 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏
@koigatu8504
@koigatu8504 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው በቤቱ ያጽናሆት መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aynadisendale7308
@aynadisendale7308 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-cn3nv2hq2z
@user-cn3nv2hq2z 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏ማስተዋሉንያዲለን🙏🙏🙏
@-debreamintube6564
@-debreamintube6564 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@DhngDgbb
@DhngDgbb 11 ай бұрын
አሜን ቃለዊወት ያሠማልን
@amanmelake9201
@amanmelake9201 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማን መ/ር
@user-gk8we2wb7j
@user-gk8we2wb7j 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው
@Amentube1037
@Amentube1037 3 жыл бұрын
እምወድህ መምህሬ
@senpercreatives1625
@senpercreatives1625 2 жыл бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገንልን ቃለሂዎት ቃለበረከትን ያሰማልን
@AmanAman-bg8jz
@AmanAman-bg8jz 3 жыл бұрын
ኒቆዲሞስ በጣም ብዙ ተምህርቶችን እና እውቀቶችን የሚያስጨ ብጥ መርሀ ግብር ነው ሆኖም በርቱ እግዚያብሔር ይርዳችሁ እያልኩ ሴት ልጅ በወር አበባዋ ጊዜ ቤተክርስቲን መሄድ እና ቤተመቅደስ መግባት ትችላለች ወይ በብሉይ እና በሀዲስ ኪዳንስ ስለዚህ ምንን ይናገራል?
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሱሪ አለብስም ትንሽ ጠበቅ በቅ እሚአረጉ ቀሚሶች እልብሳለሁ😢😢እፈጣርጋ አስተካክላለሁ👏
@user-qg1iz2ud2w
@user-qg1iz2ud2w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫
@tesfamulugeta2887
@tesfamulugeta2887 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@messashkassaye6728
@messashkassaye6728 Жыл бұрын
Exactly my point. Thank you our father. We should not bring the extremist feminism gender equality nonsense in to Orthodox religion and try to redefine the canon
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን አሜን አሜን እኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን አሜን አሜን። _ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን_ አሜን።
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@firnusyalew692
@firnusyalew692 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-uq8dd1jn9q
@user-uq8dd1jn9q 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@tokkummaanhumna9908
@tokkummaanhumna9908 3 жыл бұрын
Amen ye agalgilotachu zaman yibarak
@heedasleedaw1764
@heedasleedaw1764 3 жыл бұрын
ለመምኅራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በርቱልን ማሕበረ ቅዱሳን
@eyerusteshome2317
@eyerusteshome2317 4 ай бұрын
Kale hiwoten yasemalen.
@hailcom7604
@hailcom7604 Жыл бұрын
ለሂወት ያሰማልን መምህር
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
ማስተዋል ስጥልኝ ጌታ ሆይ 🙏
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-tu6zu6wj5p
@user-tu6zu6wj5p 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-wt2mc6xj7w
@user-wt2mc6xj7w Жыл бұрын
በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
መምህሬ እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን +++
@fitsumbeyene4174
@fitsumbeyene4174 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!! በጣም ግሩም የጥየቃ ብቃት አለሽ። ክፍተት ሊያመጡ ይችላሉ ብለሽ ያሰብሻቸውን ነገሮች እየቀደምሽ በመምህራችን እንዲመለሱ ታደርጊያለሽ። በርቺ ፀጋውን ያብዛልሽ። መምህራችንም በጣም ግሩም ትንተና ነው በድጋሚ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@janetkassay2555
@janetkassay2555 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@user-rm8bc6ow1f
@user-rm8bc6ow1f 3 ай бұрын
❤❤❤❤ቃሊወት ያሰማልን
@user-cn3nv2hq2z
@user-cn3nv2hq2z 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 жыл бұрын
ኦ መምህር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛሎት ትምህርቶት አገላለፆት ልዩ ነው
@kukw9428
@kukw9428 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንን
@ayalemekonene5907
@ayalemekonene5907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት እግዝአቤር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ut1ci5jx2x
@user-ut1ci5jx2x 3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን
@zinashgizawkerga244
@zinashgizawkerga244 3 жыл бұрын
ቃለሔወት ያሠማልን መግሥት ሠማት ያውርሥልን
@sameerameseret1168
@sameerameseret1168 3 жыл бұрын
amen 3
@almaayerga6339
@almaayerga6339 3 жыл бұрын
Amen
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ❤️❤️❤️
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው።
@user-xr3td6nh6f
@user-xr3td6nh6f 3 жыл бұрын
በእውነት የቃሉን ሂይወት ያሰማልን
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 3 жыл бұрын
Kale hiyiwetin yasemalen memehiri betiru agilalets giletswelenale tsgawen yabizalen erijime edimena tanan yisetilen
@gurumhohoo2881
@gurumhohoo2881 3 жыл бұрын
እባካችሁ ፀጉር ሸፍኑ የተዋህዶ ልጆች
@user-wl8hp4dl1u
@user-wl8hp4dl1u 3 жыл бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ማስተዋልን ይሰጠን
@adisadis5198
@adisadis5198 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@danielzeleke8925
@danielzeleke8925 3 жыл бұрын
Amen 🙏 kale hiwot yasemaln memhir
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 2 жыл бұрын
በእውነት ሕህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጠጋውን ያብዛልሽ እድሁም መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-sk3ze4nv9c
@user-sk3ze4nv9c 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ን ያሰማልን. ለመምህራችን
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@genetchristian8222
@genetchristian8222 2 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።✝️👏👏👏 ጥሩ ትምህርት ነው።
@user-uf8eu3lp5v
@user-uf8eu3lp5v 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@selfokuder3121
@selfokuder3121 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-uq8cu2dn9i
@user-uq8cu2dn9i 3 жыл бұрын
እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለሴቶች ነፃነት የሰጠ የትም የለም። ሴቶች ሆይ እባካችሁ ሱሪ አትልበሱ🙏
@bettybetty7678
@bettybetty7678 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@gunatube12
@gunatube12 3 жыл бұрын
Amen kale yiywet yasemaline
@user-bo7ln8pn7x
@user-bo7ln8pn7x 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ለጠያቂውም
@user-bg4qd1yj9o
@user-bg4qd1yj9o 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@meskiyadeta9426
@meskiyadeta9426 2 жыл бұрын
ደስ የምል ትምርት ቃለ ህዎትን ያሰማልን
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
ሴት ልጅ የምትከበርበት እምነት ተዋህዶ ብቻ ናት ዮሴፍም በውበቱ ተጠምዷል ሴት ስትገላላጥ ወንድ ይሳባል ወንድ ግን ፊቱ ብቻ ይስባል
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 3 жыл бұрын
ቤተ ክርስቲያን እራሷንና ሥርዐቷን ታስከብር። ለወንድም ቢሆን ይተግበር። ጠያቂዋ ውስጧ የእኩልነት ጉዳይ ነው። ወንድን ለምን ታያለች? እግዚአብሔር ያለውን ፈጽሚ ሌላውን አትዪ። ለወንዱም ቢሆን። እግዚአብሔር ለሴት የሰጠውን ብናውቅ ኖሮ የጾታ ነገር አይነሳም ነበር።
@user-nz9fn5wl8u
@user-nz9fn5wl8u 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ለሁላችንም አሥተዋይ ልብ ይሥጠን
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
ልብሴን የት አውጥቼ ልጣለው በጌታ😂 ጨርሶ የጠባበቀ የተወጠረ ነው በእውነት ሀጢያታችን ሲበዛ የምንገዛውን እንኳን አናውቀውም አይኔ ስለታወርኩ😢የምገዛው ልብስ ብጥቅጥቅ ያለ የሰውነት ቅርፅ የሚያሳይ አውጥቼ የት ልጣለው በጌታ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 11 ай бұрын
😢እቃ ቀይሪበት ለኔ ብጤ እዳትሰጭው ሱሪ ለማንም አይፈቀድም እግዚአብሔር ልቦናችን ይመልስልን
@hailealebe2372
@hailealebe2372 3 ай бұрын
ያለሽን ኢ-ክርስቲያናዊ ልብስ ሰብስበሽ አቃጥለሽ አስወግጂው። ከጣልሽው ሌሎች እሕቶች አንስተው ይለብሱታል ።
@hailealebe2372
@hailealebe2372 3 ай бұрын
የኤፍታሕ(መምሕር ተሥፋስላሴ) ዩቱዩብ ቻናልን ትምሕርት ተከታተይ ሕሊናችንን ማን ተቆራኝቶ እንደሚያዝብን ማወቅ ትጀምሪያለሽ።
@TGMTG
@TGMTG Ай бұрын
@@hailealebe2372 እሺ አመሰግናለሁ
@gshgnf7880
@gshgnf7880 3 жыл бұрын
አረ ቤተመቅደሰ እያረጉ እሚገቡ እህቶቻችን አሉ እባካችሁ ይሄንን በደብ ልትሰሩበት ይገባል ወደፊት ሁሉ እህቶቻችን ሱሪ አርገው ቅደሴ እንዳይገቡ እሰጋለሁ እንዲ እየተባለ ነው ሰራአቱ እሚጠፋው አንድ ሴት ሰታድርግ ሌላዋ ነገ ማታደርግበት ምክንያት አይኖራትም
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
ሴት ሱሪ መልበስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነውን? በወንድም ዳዊት ፋሲል
7:02
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 98 М.