MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ትዳር አገናኝ ኤጀንሲ ጋር ደወልኩ - በዚህ መንገድ መሄዴ ኃጢአት ይሆንብኛልን?

  Рет қаралды 4,277

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

5 ай бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 43
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 5 ай бұрын
በእዉነት ምገርም ነው እኔ ስህተት ነው አልልም ምክንያቱም እግዚአብሔር ለእኛ ያለው ሰዉ ጥሩ ሆኖ እንዲጠብቀን ሳይሆን እግዚአብሔር ለእኛ ስል ጥሩ ልያደርገዉም ይችላል። ይህ ባይሆን እንኳን ከመልካም ጋር መኖር ብቻ ሳይሆን ክፉን መቻልም ዋጋ አለ በደላችንን ለምችለዉ ለአምላካችን ስንል
@user-iy6xg7nt2d
@user-iy6xg7nt2d 3 ай бұрын
Ehite, ene hasabishin eredalew gin tiyakeye ewnet enga ke Kifu bahiri gar yemnor menfesawi akim ena chilota alen ende new negeru! Demo endezi aynet astesaseb bizu waga yaskefilal!
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 5 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን በእውነት! ወንድማችን እንድሁም እንደ ወንድማችን አይነት ሀሳብ ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊ ወገኖቻችን በመጀመሪያ ወደ አባቶች ጠጋ ብላችሁ ቤተክርስቲያን በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ትላለች ብላችሁ ብጠይቁ መልካም ነው። ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን በእውነት!
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ትዳር ኢጀንሲ ቅድስት ቤተክርስትያን ናት ወንድም እህቶቸ መጸለይ ነዉ ዋናዉ ከእግዚአብሔር የመጣ ትዳር ይስጠን አሜን❤🎉🙏
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 5 ай бұрын
ትክክል ተባረኪ የተባረከ የትዳር አጋር ይስጠን❤😊
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 5 ай бұрын
@@user-zx4mg1ri1p አሜን በእዉነቱ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 5 ай бұрын
ሳናውቅ በስህተት የሰራነው ቢቆጠር😢 በቸርነቱ ይማረን እኔም ትዳር አገናኝ ሲሉ ይገርመኝ ነበር መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ቀጥሉ በዚህ ❤😊
@h.taf.220
@h.taf.220 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፈቃድን ጠይቆ: ቃለ እግዚአብሔርን ምሳሌ እድርጎ መወሰን ያስፈልጋል:: ወንድማችን ጥያቄውን መጠየቅ በራሱ ትልቅነት ነው:: ትዳር በራሱሰማእትነት ነው:: አንዴ ከገቡበት ወደኃላ የማይባልበት::የሴት እድሜ ከፍ ማለት ቀላል ያልሆነ የአስተሳሰብ ልዩነት ያመጣል::ብዙ አሁን የማታያቸው አለመግባባቶች ያስከትላል:: በደንብ አስብበት:: ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ:
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 5 ай бұрын
ፈጣሪአችንንን ሀገራችንን ተዋህዴን ነፃ ያውጣልንንን ሰላሙንም ያምጣልልልንንንን❤❤❤
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 5 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅል በእውነት በእኛ ስተሳሰብ ምንም ነገረ ችግር ኤለውም እንላለለን በቤተ ክርስቲያን ሚዛን ሲመዘን እንደዚህ ግልጥ ይሆናል
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችንበድሜ በጤና ያቆይልን
@englishorientalorthodoxhym2235
@englishorientalorthodoxhym2235 18 күн бұрын
የመምህር እይታ ጥሩ ነው። ብመረንም እውነቱን ተናግረዋል ። ግን በአሁን ጊዜ : የትዳር ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ደርሷል።
@vjgu7406
@vjgu7406 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ግሩም መልስ ነው
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን መምህር❤❤
@maidaccount-rq7wl
@maidaccount-rq7wl 5 ай бұрын
በትክክል
@kidsttigabu7406
@kidsttigabu7406 5 ай бұрын
ቃለህይውትን ያስማልን❤
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 5 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰቱን ያውርስልን
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 5 ай бұрын
በትክክክልልልል❤❤❤❤
@stc6291
@stc6291 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችንቃለሂወትን ያሰማልን ለእኛምልብ ይስጠንእናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 5 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነቱ ማኅበረ ቅዱሳንን ያስፋልን አሜን❤❤❤
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን !
@Gdghbvf-dy3xz
@Gdghbvf-dy3xz 5 ай бұрын
ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 5 ай бұрын
የሕይወት ቃልን ያሰማልን
@user-od3bc9xt4r
@user-od3bc9xt4r 5 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን,በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልንመምህር
@ghgh4028
@ghgh4028 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን🙏
@mekdesale
@mekdesale 5 ай бұрын
እውነት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@Batl.14
@Batl.14 5 ай бұрын
እውነት ነው ለካ ደላላ አለ ትዳር አገናኝ ይገርማል
@user-xi2sm3bo8p
@user-xi2sm3bo8p 2 ай бұрын
🙏
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 5 ай бұрын
😇🙏🏻
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 5 ай бұрын
መምህር ግን ... በጣም ተዋደናል ብለው እንኳን ጋብቻ ቢመሰርቱ እኮ በጣም ሞራል የሚነካ ንግግር ነው የተናገርካቸው ....
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh 5 ай бұрын
ኧረ ባክዎ መምህር ወንድማችን የወሰደው ርምጃ ልክ ነው።
@mogninetabiye7380
@mogninetabiye7380 5 ай бұрын
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህን ቻናል ላክ እያርጋችሁ ምክትል እንስማ?
@brhan3880
@brhan3880 5 ай бұрын
ቤተሰቦች በምን መልክ ነው ጥያቄ ማቅረብ ያለብን የምንችለው ?
@Fiker36
@Fiker36 5 ай бұрын
ቴሌግራም ላይ ነው መሰለኝ❤
@brhan3880
@brhan3880 5 ай бұрын
@@Fiker36 ማለት በማህበረ ቅዱሳን
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 5 ай бұрын
​@@brhan3880ቴሌግራማቸዉን ላኩልኝ አደራ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 5 ай бұрын
​@@brhan3880የሚያስቀምጡት ቁጥር ነበር
@astewayadmasu9254
@astewayadmasu9254 5 ай бұрын
ስድቡ ምንድነው ታድያ???ሰው ቀርቦ ሲጠይቅ ቀድማቹ መሳደብ ማሳቀቅ ምንድነው?? ቀ
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
ጸሎት || በመልአከ ብርሃን አባ ጸጋ ሥላሴ አበበ || ክፍል 1
49:17
Aba Tsega Silase Zetsedenya አባ ጸጋ ሥላሴ ዘጼዴንያ
Рет қаралды 87
ስትጸልዩ እንደ ግብዞች አትሁኑ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2022
1:41:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН