MK TV || ጠበል ጸዲቅ || እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እንዴት ነው የሚቆጠረው

  Рет қаралды 57,290

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 271
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 Жыл бұрын
እባካቹ ልማድ መሚመስሉን ግን ብዙ ሚስጢር ያላቸው የቤተክርስቲያን ስርአትን እንዲህ አስተምሩን በእውቀት እንኑር ልማድ ይብቃን
@lidacall6326
@lidacall6326 10 күн бұрын
ይሕጠያቅ ይባረክ እኛንም አስተማረን በሕይወት ያሐማልን
@lidacall6326
@lidacall6326 10 күн бұрын
በዘልማደድ ነበር እምንቆጥረው
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን እና እኅታችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን 🤲➕
@yalewadugna853
@yalewadugna853 Жыл бұрын
እኔም ዛሬ በእግዝትነ ማርያም ማረነ ክርስቶስ ሚለውን አሁን በትክክል አወቅሁ ፡፡ ቅል ህይወት ያሰማልን አባታችን፡፡
@eyobgebreselassie511
@eyobgebreselassie511 Жыл бұрын
ዛሬ አዲስ ነገር ተማርኩኝ። አመሰግናለሁ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l Жыл бұрын
እኔም በእንተ እግዚትነ ማርያም የሚለውን ተማርኩ
@tigistfikru
@tigistfikru Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@user-rm1fq6qm5p
@user-rm1fq6qm5p Ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አበታችንበጣም ግሩምነው ተዋህዶ ድንቅናት ❤❤❤❤❤❤
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
ፀበል ፀዲቅ ደስ የሚል ነው።
@user-dt1dc5zj9k
@user-dt1dc5zj9k 25 күн бұрын
🙏ቃለ,ህይወት,ያሠማልን,በበጣም,ድንቅ,ትምህርት,ነዉ🙏🙏🙏
@sarabya4574
@sarabya4574 11 ай бұрын
ፍፍፍፍፍልብ ውስጥ የሚገባ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን አባታቺን ማህበር ቅዱሳን በረቱልን እንደዚህ አይነት ባጪሩ ትልቅ የሄወት ቃል
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 29 күн бұрын
ፀበል ፀዲቅ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እናመሠግናለን።እህታችን ከተቀበሉሽ ባልደረቦችሽ በትግረኛው አዘጋጅዋ ደስ ይላል ወንጌል አስተማሪዎችን እየጋበዘች ትግረኛውን ስለማይገባኝ እንጂ ለሚረዱት ጎበዝ ቀጥይበት እላለሁ።የማህበረ ቅዱሳንና ኢኦቲ የግለሰብ ታሪክ እያሰለቹን ብቻ ሳይሆን አለማዊ ጣቢያ እንዳዳምጥ እያስገደደን ነውና ሰዓቱን ወንጌል አስተምሩን አስተላልፊልን የብዙ ምዕመን አስተያየት ነው።በአንቺው ብዙ እውቀት እያገኘን ነው።
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
ያስተማረን ሉኡልእግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@---2661
@---2661 Жыл бұрын
እፁብብብ ድንቅቅቅ😢❤ ባወኩ ቁጥር አላዋቂነቴን ወቅሼ ግን በዚህ ቅድስት እምረት ስር እንድሆን ያረጉኝን ፈጣሪን እና ወላጆቼን አመስግኜ አሁንም ለማወቅ ለመማር ከ 0 ለመጀመር ዝግጁ ነኝ❤
@uaealain9484
@uaealain9484 Жыл бұрын
መሀበረ ቅዱሳኑ እግዜአብሄር ያስፋልን ያቆይልን ያብርታልን በቸርነቱ ይጠብቅልን
@Selamenesh
@Selamenesh Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤
@tigisttulu6862
@tigisttulu6862 8 ай бұрын
Qalaihtwt ysmlin 🙏🙏🙏💖
@amnaslama4484
@amnaslama4484 Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሠማልን ውዱ ኣባታችን ፀጋኡ ያብዛላቹ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@user-dr6fb6zm2x
@user-dr6fb6zm2x 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን፫
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Жыл бұрын
በጣም ጥኡም የሆነ አገላለፅ አስተምሮ ነው አባታችን በእውነት በእንተ እግዝትነ ማርያምን ከቀይ ወደግራ ነው እስከዛሬ የማውቀው አሁን ግን ትክክለኛውን መመርያ አውቃለው ቃል ህይወት ያሰማልን ለመላው ክሮ ክብረት ይስጥልን ቸሩ አምላካችን🙏🙏🙏
@salmagetu5859
@salmagetu5859 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታቺን በጣም ስፈልገዉ የነበረ ነገር ነዉ ያስተማሩኝ
@GechiLove-gj7kr
@GechiLove-gj7kr 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በድሚ በፀጋ ያኑረልን❤
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️ እኔም ዛሬ ነዉ ያወቁት ጠያቂውም ተባረክ 🙏
@user-se8xr2td1y
@user-se8xr2td1y 10 ай бұрын
እጹብ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 Жыл бұрын
ሚገርም ነው እኔም እስከ ዛሬ በልማድ ነበር የምለው ግን ውስጤ ጥያቄ ነበር ጠይቃለሁ እያልኩ በልቤ አስብ ነበር በጣም እናመሰግናለን
@shewayekebede893
@shewayekebede893 Жыл бұрын
አባቶች አንዳንዴ አቡነዘበሰማያትን ሳንጨርስ እግዚኦ መሀረነን እግዚእ መሀረነን ሳንጨርስ በእንተ ማርያምን በማለት የችኮላ በይሆን።
@bamlakkalethiopia8475
@bamlakkalethiopia8475 Жыл бұрын
ግሩም ነው ቃለሒወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን ፈጣሪ ✝️📖♥️ እህቴ እርጋታሽ ትህትናሽ እንዲት ደስ ይላል ዘመንሽን ይባርክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስወድሽ 😊
@user-wy4cp3lj9h
@user-wy4cp3lj9h Жыл бұрын
_በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሕራችን_
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እደርሶ ሊቅ ሙህር አባት ያብዛልን እድሜ ከጤና ይሥጥልን ይጠብቅልን
@fisehasisay6042
@fisehasisay6042 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእንተ እግዚተነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ከትንሷ ከላይ ወደታች የሚለል አለ የትኛው ነው ትክክል መምህር
@workneshebeye3449
@workneshebeye3449 11 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-mp2kx5th3w
@user-mp2kx5th3w Жыл бұрын
❤🙏kale hiwot yasemaln!
@user-kp7pp7bj6y
@user-kp7pp7bj6y 10 ай бұрын
ብዙ ግዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነበር ላአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-hi3fc5cb8t
@user-hi3fc5cb8t Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን እኛም የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን አሜን ማኅበረ ቅዱሳን ❤ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልልን አሜን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳኖች
@hanayemaryam2940
@hanayemaryam2940 Жыл бұрын
ግሩም ነው መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
@alekidane7169
@alekidane7169 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!Revelation 21 (ትግ) - ራእይ 12: ዓብይን ነዊሕን ቀጽሪ ኸኣ አለዋ፡ ዓሰርተው ክልተ ደገ፡ ኣብቲ ደጌታትውን ዓሰርተው ክልተ መላእኽቲ፡ ስማት ድማ ተጽሒፉ አሎ፡ እዚ ስማት እዚውን ናይቶም ዓሰርተው ክልተ ነገድ ደቂ እስራኤል እዩ።
@zenashkasahun1731
@zenashkasahun1731 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን፫🙏🙏🙏
@Belaynesh-zb9cf
@Belaynesh-zb9cf 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
@tigistbuta7737
@tigistbuta7737 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት የሰማልን ቸሩ መድሀኒሐለም ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን::
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
በመጄመርያ ጌታችንና መዳኒታችን እየሱስ ክርሰቶሰ ሰሙ ካጽናፍ እሰካጽናፍ አለም የተመሰገነ ይሁንልን!!! እሄን ጥየቄ ያቀረበልንን ውንድማችን ሳላመሰግነው አላልም እኔም በትክክል እየጸለይኩ አልነበረም መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን❤️❤️❤️❤️
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ነዉ ያብራሩልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን። እህታችን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን። ማህበረ ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
@tahacell6709
@tahacell6709 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@shawehaile7204
@shawehaile7204 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማል
@marzeneb1835
@marzeneb1835 Жыл бұрын
በመጀመሪያ አባታችንን፤ የዚህ መሰናዶ አዝጋጆችና፤ አቅራቢ ጭምር፤ ለዚህ እጅግ ግሩም አስተማሪ ለሆነ ማብራሪያ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እላለሁ ፤ ተጨማሪ ሥራ መስጠት አይሁንብኘ እንጂ፤ እንደዚህ ያሉ ማብራሪያዎችን በጽሑፍ ጭምር ቢቀርብ ፤ ለእንደ እኔ አይነት ምእመናን እጅግ በጣም ጠቃሚ ይሆናል፤
@michealfishaye1261
@michealfishaye1261 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ታላቅ ትምህርት አስተምሁሮና ባአባታችን አድሮ ቃለሂወት ያሰማልን
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለህይዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን በእውነት እግዚያብሔር ያክብርልን እህታችንም ጸጋውን ያብዛልሽ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ያክብርልን
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን። ከልማድ ወጥተን በእውቀት እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን።
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቤት መታደል ❤❤❤❤ እኔም ተምሪያለሁ ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን
@eyerusalemkasahun5658
@eyerusalemkasahun5658 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@bashawabebayehu-hy8ng
@bashawabebayehu-hy8ng Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@abebebelay1584
@abebebelay1584 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እኔ እግዞ ማ ከትንሿ ጣት ከታች ወደ አሁንም ከትንሿ ጣት ከላይ የምጀምር ሰለዚህ አባታች በጣም እግዚአብሔር ይሰጥልኝ የፀበል ጸዲቅ አዘጋጅ አመሰግናለሁ።
@genkeb6480
@genkeb6480 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የቤተክርስቲያናችን ሚስጥር ልዩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን። በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ ላይ ከአሁን ደቂቃ ጀምሮ አስተካክላለው
@user-lv9lx3oc1h
@user-lv9lx3oc1h Жыл бұрын
ክርስቴን ነኝ እደሜየም 25አካባቤ ነዉ ግን አላቅም ነበር እግዚአብሔር ይመሥገን
@nigusayehubelayhun6161
@nigusayehubelayhun6161 Жыл бұрын
Des yelala bertu anbebu
@zed96
@zed96 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🏿❤
@cphonetastic4664
@cphonetastic4664 Жыл бұрын
በእኑ ቃለ ህወት ያሰማል በቤተ ክርስትያን አባቶች በሉ ሲሉን እንጂ ትሩሙን በቅርብ ግዜ ነው ያወኩት ለአባቶታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያግልልን💚💛💓 እኔ ገና ምንም የማላውቅ የጠፋሁን በግ ነኝ💔💔
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
አይ ዞን ሁላችንም ያው ነን እግዚአብሔር ያበርታን
@Alma-dx4jv
@Alma-dx4jv Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያላወኩትን አውቅያለው❤
@_kiaariaa_
@_kiaariaa_ Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin, mengeste semayatin yawersilin abatachin🙏⛪
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 Жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይኽን የነፍስ የሕሊና ምግብ ላዘጋጀሽልን እህታችን የአበው በረከት የአምላክ ቸርነቱ ይብዛልሽ እጅግ እናመሰግናለን✝️✝️✝️
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ቃልልልልልልልልልልልል ሂወት የስማዓለይይይይ ኣቦና ጸግ ኡ የብዝሓልኩም ቲሑትትት ኣቦና ክብረት ይሃበልና ዓስቢ ቅዱሳን ይሃበልና🙏🏾💠⛪💐💐💐
@memaredmealem881
@memaredmealem881 Жыл бұрын
Thanks it was my quation
@user-mn1ck4pg8w
@user-mn1ck4pg8w Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለጠያቂወቹም ለአቅራቢወቹም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@sisaywubie
@sisaywubie Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያውርስልን🙏 እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y Жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@user-he4ez1rm3q
@user-he4ez1rm3q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን ፫ ለእኅታችንም ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@mimidxb
@mimidxb Жыл бұрын
ትልቅ ምስጢረ ነዉ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመሞሕራችን እግዚአብሔር ይሥጥልን
@user-sz9cw2pb2z
@user-sz9cw2pb2z Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ይስማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@mesfintekalgn4687
@mesfintekalgn4687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እባክህ እንደነዚህ አይነቶችን አባ
@abneteklexahay2603
@abneteklexahay2603 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የሰማልና መምህራችን
@Selemon-hr7mj
@Selemon-hr7mj 8 ай бұрын
ቃለህይወት የሰማልን በጣም ጥሩትምህርትነው 👌 ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 7 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን
@poop6034
@poop6034 Жыл бұрын
በእዉነት ለእባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜጋ ጤና ይስጥልን ለእህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 Жыл бұрын
እውነት ነው መምህር መቁጠሪያ በዋሻ በፍርኩታ በዱር በገደል ላሉ መናንያን እና እድሜያቸው ለገፋ መቁጠር ለተዘነጋቸው አረጋውያን ብቻ እንጂ ለሌሎች ምዕመናን አውጃ አታውቅም !! እነዚኽም የሚጠቀሜበት ራስን የቻለ ታላቅ ምስጢር አለው ።
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን መንግስተ ሰማያት ያውርስለን መምህር በውነት በጣም መማር አለብን እኔኮ መሀይም ነኝ ምንም የማላውቅ ውነት ነው መልስ ያላት ስንዱ እመቤት ቤተ ክርስቲያን ናት
@user-pg2kb1bn3d
@user-pg2kb1bn3d Жыл бұрын
ብእወነት ቃለ ህወይት ያሰማልን እንየ ኣድ ኣድርገ ነዉ የምጠቀመዉ የነብርኩ ኣሁኑ ኣስታካክላለሁ ❤
@vcd5555
@vcd5555 Жыл бұрын
በእውነት እግዝአብሔር ይስጥልን ተገብ መልስ ነው የእውነት እነ ከታች ወደ ላይ እቆጥር ነበር ዛሬ ግን ተማርኩ 👏እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጠያቅያችን እና ውድ መምህራችን እና ውድ እህታችን እግዝአብሔር በእድመ በጠና ያቆየልን 💐💐
@wondfrawteshome947
@wondfrawteshome947 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አስበ መምህራንን ያድልልን መምህራችን
@user-bo7ln8pn7x
@user-bo7ln8pn7x Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልኅን አባታችን
@alemdems4561
@alemdems4561 7 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን ብዙነገር ነዉ የተማርኩት በእዉነት
@jfdy3618
@jfdy3618 7 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን በወንትቃለህወትያሰማልን
@martatsefaye6474
@martatsefaye6474 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይውትን ያሰማልን አባታችን ሊቃውንት አባቶችን አያሳጣን
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን እኔኮ የእመቤታችን በእተማርያም ከእግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ጋር አንድ ነበር የሚመስለኝ አሁን ተረዳሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@Zagoy7952
@Zagoy7952 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን አሜን፫
@mesertdeme9882
@mesertdeme9882 Жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን👏👏
@mariamh182
@mariamh182 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባታችን
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 9 ай бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@aynadistadese-fc9ey
@aynadistadese-fc9ey Жыл бұрын
የብዙ ሰው ጥያቄ ነው በእውነት እኔም በዘልማድ ነበር የምቆጥረው እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነው
@qwas9970
@qwas9970 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
እስከ ዛሬ የማውቀው በእስራ ሁለቱ ሐውርያት ቁጥር 12 ጊዜ ከእመልካች ጣታችን ጀምረን ከላይ ወደታች እስከ ትንሿ ጣታችን ድረስ የምንል ነበር የሚመስለኝ :: ዛሬ አጥርቼ አወቅሁ:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ::
@hanayemaryam2940
@hanayemaryam2940 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በቸርነቱ በቀኙ ከሚቆጠሩት ያድርገን
@zergibachewtaye7917
@zergibachewtaye7917 Жыл бұрын
Yemadenkachew abat....... Kale'Hiwot yassemalin........
@zemabet5517
@zemabet5517 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏽
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
መሰረታዊ መልስ ነው ሁሉንም እግዜር ያስተካክለው።
@sewasewu
@sewasewu 11 ай бұрын
እዉነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እኔም አላዉቅም ነበረ ለምን እንደሆነ ግን ዛሬ ተማረኩኝ አመሰግናለሁ ጥያቄ የጠየከዉ ወንድማችን🥰🙏
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-cc7dr2vd4w
@user-cc7dr2vd4w Жыл бұрын
እባክሽ የም
@almaz130
@almaz130 Жыл бұрын
እጅግ አድረገን እናመሰግናለን ።
@yichalemgebrie6780
@yichalemgebrie6780 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
የት መቼና እንዴት እንጸልይ? ክፍል አንድ
22:05
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 265 М.
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН