MK TV || የአብርሃም እንግዳ || መ/ር ዓለምቀረ ሙሉ || እሾሁን ፈርታችሁ እንዳትመለሱ - ክፍል - ፩

  Рет қаралды 3,752

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 36
@user-xy1kn9gc4g
@user-xy1kn9gc4g 11 ай бұрын
መምህር አለምቀረ የነብስ መጋቢ የስጋ የቀለም መምህር ለሰነፍ ተማሪ የማይመቹ ለጎበዝ ተማሪ አስተማሪ የሆኑ መምህር ናቸው አስተዋይ መርማሪም ናቸው መርማሪ ያልኩት በምክንያት ነው ምክንያቱን ለመዘርዘር ታሪኩ እረጅም ነው እንደቆንጆ እድልና እንደመመረጥ ሆና የጋብቻ ስርአታቸው ላይ እኔ የህፃናት መዘምራን ዘማሪ ነበርኩኝ ካጀቧቸው ውስጥ አንዷ ነበርኩኝ እና እድለኛ ነኝ አለምቀረ አነባለቤቶት እረጅ እድሜ ተመኘው
@seblehaile9552
@seblehaile9552 11 ай бұрын
መምህሬ፣ አብሮ አደጌ፣ወንድሜ እንዲሁም እህቴ በሥጋም በነፍስም ማዕድ አብሬሽ የተቍደስኩ ትዕግስት ከነልጀቻችሁ አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ።
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 29 күн бұрын
የሚገርም ጽናት ለሁላችንም ማሰተዋሉን አድለን😢😢😢🙌🙌🙌🙌
@ayenalemabebe
@ayenalemabebe 11 ай бұрын
መምህር አለምቀረ እ/ር ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ በኔገሌ ቦረና ሆ/ ል ነበር ተምሰራው እምነትን ምብም አላውቅም ነበር እድሜ ለርሶ መምህር እኔን ለዚህ ያበቃሀንመቼም አረሳዎትም ረጅም እድሜ ከጤምና ጋር ትስጥልን ለቦረና ውጣቶች መሰረት ነውያስየዙን እናመሰግናለው
@saronisrael752
@saronisrael752 11 ай бұрын
መምህር አለምቀረ ሙሉ እውነትን የሚወድ ሠው ይወደዋል ልጆች በነበርንበት ግዜ የወንጌል መምህራችን ነው የቦረናን ኪዳነምህረትን ያነሳ ቀጥሎ አለምቀረን ይጠይቃል መምህር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ከነቤተሰብክ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ያከበረውን ያከብራል
@user-ew5tl1eb8j
@user-ew5tl1eb8j 11 ай бұрын
መምህር እንኳን ለዚህ አበቃህ በነብስም በስጋም መጋቢያችን በጣም ነው የማከብርህ
@user-om4vm4tn4u
@user-om4vm4tn4u 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔርፀጋውን ያስማልን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማህበረ ቅዱሳን ያስፋልን
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቹ
@hanamatias
@hanamatias 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ መምህር
@menengetahun4963
@menengetahun4963 11 ай бұрын
የአብርሃም እንግዳ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ብርቱካን በጣም ትችያለሽ ተክነሽበታል እግዚአብሔር ያበርታሽ ለፕሮግራሙ ውበት ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ
@melakutegegn4417
@melakutegegn4417 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ!!!!
@ayenalemabebe
@ayenalemabebe 11 ай бұрын
እውነት ነው ብቻዎትን እንደገለገሉ ወጣቱ ይመሰክራል ብዙ ወጣት ከሱስ ተመልሶአል እናውቃለን አመሰግኖዎታለሁ
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 11 ай бұрын
በጣም የምታስቀኑ ቤተሰቦች ናችሁ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ተመራቂው ወንድማችን አንኳን ደስ አለህ አላችሁ ደግሞ ለመዳር ለመኳል ያብቃችሁ ቡርቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሸጋ መርሃ ግብር ነው በርቺ።ወጣቶች ከነዚህ ጥንዶች ተማሩ የትዳር ጥያቄ ሲቀርብላት ወደ ጸሎት ነው የሄደችው ምን አለው ምን አላት ላስብበት ለክርስቲያኖች መልስ አይሆንም ልጸልይበት ግን ዋጋዋ ድንቅ ነው።
@ayenalemabebe
@ayenalemabebe 11 ай бұрын
እንኩስን ደስ አላችሁ ለምርላው ቤተስርብ
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 11 ай бұрын
ስለ አካፈላችሁን ቶሞክሮ አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን ቤተሰቡን ይጠብቅልን መጨረሻችሁ ይመር❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አለዎት መምህር ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ
@user-zb8ni3ud6z
@user-zb8ni3ud6z 11 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ሃይማኖት ተከታይ አይደለሁም፤ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ የእናንተ ሚድያ ለምንድነው ከአድስ አበባ አገረ-ስብከት የተባረሩ የትግራይ ተወላጅ ካህናቶችን ለምን አታቀርቧቸውም የአማራ ፖለትካ ድርጅት ስለመሆናችሁ ምንም ጥርጥር ባይኖረኝም፤ ትግራይ አስተማርሆቻችሁ ናቸው እኮ፤
@asterabate7743
@asterabate7743 11 ай бұрын
​@@user-zb8ni3ud6zመከታተልሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ አማራ ብለሽ መፈረጁ ግን ጥሩ አይደለም ደግሞ ትግረኛ ራሱን የቻለ ፕሮግራም አለ ሲቀጥል እኛ ኦርቶዶክሳዊያን አንድ ነን ላንቺም እዉነተኛዉን መንገድ ይምራሽ እህት
@saronisrael752
@saronisrael752 11 ай бұрын
አለምቀረ በጣም የሚወደድአግዚአብሔር ጸጋውን ያበዛለት ሠውነው ስመለከተው አንዳራሴ ሠው ደስ ብሎኛል ቦረና ምን እንደምታደርግ እግዚአብሔር ያውቅ ነበር
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 11 ай бұрын
አቤት እንዴት ያለ መባረክና መታደል ነው እናንተዬ! እድሜና ጤናውን ያድልልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@tinaethio3885
@tinaethio3885 11 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አባቶቻችንን የባረከ አምላክ ከእናንተ ይሁን
@user-zb8ni3ud6z
@user-zb8ni3ud6z 11 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ሃይማኖት ተከታይ አይደለሁም፤ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ የእናንተ ሚድያ ለምንድነው ከአድስ አበባ አገረ-ስብከት የተባረሩ የትግራይ ተወላጅ ካህናቶችን ለምን አታቀርቧቸውም የአማራ ፖለትካ ድርጅት ስለመሆናችሁ ምንም ጥርጥር ባይኖረኝም፤ ትግራይ አስተማርሆቻችሁ ናቸው እኮ፤
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 10 ай бұрын
በእውነቱ በጣሙን ደስ ትላላችሁ ረጂም እድሜና ጤናውን ያድላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tinaethio3885
@tinaethio3885 10 ай бұрын
@@user-zb8ni3ud6z እሽ እናቀርባቸዋለን እኔ ኦርቶድክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ነኝ
@asmerettamrat3592
@asmerettamrat3592 11 ай бұрын
መምህር ዘመንህ ይባረክ ያገለገልካት ኪዳነምህረት ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ
@zemenugezu7446
@zemenugezu7446 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ መምህር
@kalkidantsegaye6594
@kalkidantsegaye6594 11 ай бұрын
ከልቤ የማከብርህ መምህሬ መምህር አለምቀረ ሙሉ ስላየውህ በጣም ደስስ ብሎኛል እናንተ ቤተሰባችሁን ብቻ ሳይሆን እኛንም በጥሩ ስነ ምግባር አንፃችሁናል ከልብ እናመሰግናለን ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይባርከው እድሜህን ሙሉ ያገለገልካት የነገሌ ቦረናዋ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አንተንም ቤተሰቦችህንም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃቹ❤
@tinaethio3885
@tinaethio3885 11 ай бұрын
✝️👏
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈራአ እግዚአብሔር ያላቸው ጥንዶች ሲገናኙ ብዙ በረከትን ያገኛሉ ምክንያቱም አንዱ ሲደክም አንድ ያበረታታል እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቹህም ይደርብኝ አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@mutemute9914
@mutemute9914 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@fereworkaklilu7952
@fereworkaklilu7952 11 ай бұрын
Enquan des alachihu
@amlesethaile1923
@amlesethaile1923 11 ай бұрын
ውዶቼ ሀላችሁንም ስላየሁአችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@felegehiwottadesse3282
@felegehiwottadesse3282 11 ай бұрын
Des bilognal Yeamarigna memihirena wedimena memihir Alem keren ke balebetu Tigi gar araya adirigachihu bemakirebachihu
@zemenugezu7446
@zemenugezu7446 11 ай бұрын
መምህር ያንተ ፈለግ ግሩም
@user-zb8ni3ud6z
@user-zb8ni3ud6z 11 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ሃይማኖት ተከታይ አይደለሁም፤ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ የእናንተ ሚድያ ለምንድነው ከአድስ አበባ አገረ-ስብከት የተባረሩ የትግራይ ተወላጅ ካህናቶችን ለምን አታቀርቧቸውም የአማራ ፖለትካ ድርጅት ስለመሆናችሁ ምንም ጥርጥር ባይኖረኝም፤ ትግራይ አስተማርሆቻችሁ ናቸው እኮ፤
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
ጉዞ ወደ ቦሌ ቡልቡላ ዋሻ ተክለሃይማኖት ማኀበረ ቅዱሳን አንድነት ገዳም
18:15
ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ(kidus petros gbi gubae)
Рет қаралды 15 М.
ልጆቻችሁ ይብለጧችሁ |   የበዓል ዝግጅቶች  | ሀገሬ ቴቪ
56:44
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 7 М.